ሚስቴ ናት ሙሉ ፊልም | Mistie Nat Full Ethiopian Movie 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 02. 2024
  • #amharicmusic #ethiopianmusic #ethiopianmovie #ethiopiancomedy #amharicmovie #newethiopiancomedy #newethiopianmusic2023 #newethiopianmusic #newethiopianmovie #2016movies #2015movies #Newethiopianfilm #Ethiopianfilm #Ethiopianfilm #ethiopia #newvideo #newethiopianfilm2023 #newethipianfilm2024 #samimedia #Tenafaki #cinema #Eritreanmusic #eritreanmovie #eritreanmovie2023 #mekonen
    Amharic movie, new Ethiopian movie, new Ethiopian film 2023 this week, best amharic film, ሲኒማ, cinema, Films, አዲስ አማርኛ ፊልም, አማርኛ ፊልም, ፊልሞች, Ethiopian Drama, አዲስ ፊልም, የኢትዮጵያ ፊልም,የሲኒማ ፊልም, ሙሉ ፊልም, አዲስ ፊልም 2023, Ethiopia, ebstv, Amharictube, DireTube, ebs, በስንቱ, Besintu, Maya, adey,arts tv, Seifu on EBS, Kana Television, ፊልሞች, Washew ende, Sodere, arada movie, addis movie, leba ena leba, azamd, wedajj, Yesuf Abeba, Tenafaki full amharic movie, Mekonnen Leake, ethiopian movie new this week
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Nota Channel
  • Zábava

Komentáře • 57

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Před 5 měsíci +8

    ቅመሞች የላችሁም😮ኑ እንየው እስኪ አብረን ሞቅ ሞቅ ይበል 😊ምርጥ ፊልም ነው ለሁላችንም ይቅር የሚል ልቦናን ያድለን ❤

  • @user-iz1ct1rf1m
    @user-iz1ct1rf1m Před 8 dny

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ለሁላችንም ይቅር የሚል ልብ ይስጠን አሜን
    አምላካችን ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን አንተ በቃ በለን 🙏

  • @hayahaya2765
    @hayahaya2765 Před 5 měsíci +5

    የይቅርታ ልብ መኖሩ ደሥ ይላል እኔግ ልቤ ቂመኛነው አይረሣም ይሄን ፀባየን ብጠላውም መቀየር አልቻልኩም አሪፍ ፊልምነው

    • @tsionashna8077
      @tsionashna8077 Před 5 měsíci +1

      ይቅር ያላለ ገነት አይገባም እና በደብ አድርገሽ ይህንን ነገር አስቢበት ትልቁ ትምህርት ይቅር ማለት ንው! ይቅር እንደምንል ይቅር በለን ሚለውን ያባታችን ፀሎት አትርሺ! ለራስሽ ስትይይቅር በይደም ይቅር እንድትይእንዲረዳሽ ፀልይ እኛ አንችልም አምላክ ግን ይረዳናል ሁላችንም ይህን አይነት ቁስል ይዘን ነው ምንኖረው ይቅር ያለን ጌታችን ይቅር እንድንል ይጠይቃል

    • @seadha-zx9wi
      @seadha-zx9wi Před 5 měsíci +1

      እኔም አረሳ😢😢😢አፌ የይቅርታን ቃላት ቢናገርልቤግን ነገሮችን አይረሳም😢😢😢

  • @user-bj3kt2pd7y
    @user-bj3kt2pd7y Před 5 měsíci +2

    ምርጥ ፊልም ነው፡ ለሰው ልጅ ይቅርታ በጣም አስፈላጊ ነው፡ በቀል መጥፎ በሽታ ነው፡፡ ሜላት ጀግና ምርጥ ትወና ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @Kidus_micael_abate
    @Kidus_micael_abate Před 5 měsíci +6

    ደስ የሚል ፊልም ነው ምናል በገሀዱም ዓለም ይቅር መባባል ቢበዛልን 😢 አንድነታችንን ልኡል እግዚአብሔር ይመልስልን 😢🙏❤

  • @Haileditz19
    @Haileditz19 Před 5 měsíci +4

    ቆንጆ ፊልም ነው

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Před 5 měsíci +4

    ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ያድለን በተረፈ ምንም አይልም😊😊

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 Před 5 měsíci +2

    መጨረሻው..... 💖💖💖💖

  • @user-jd4ur5gy4t
    @user-jd4ur5gy4t Před 4 měsíci +1

    ሶልዬ የኔ ጣፋጭ ትችያለሽ❤❤❤❤❤ የኔ አንደኛ SA

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 5 měsíci +3

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ

  • @Tube-zc2qc
    @Tube-zc2qc Před 4 měsíci +1

    ይቅር የሚል ልቦና ያድለን አሪፍ ፊልም ነው

  • @abayworku2602
    @abayworku2602 Před 5 měsíci +2

    Good solina!

  • @sarahusen8675
    @sarahusen8675 Před 4 měsíci +2

    ማርታ ጎይቶም እህቷ ትሆን ድምጿም ይመሳሰላል የምትመስላዋ ልጅ ሁለተኛ ፊልም ላይ ሳያት

  • @samibirudaba
    @samibirudaba Před 4 měsíci +1

    ሚላት ቆንጆ ትወና👏👏👏

  • @Haileditz19
    @Haileditz19 Před 5 měsíci +2

    በተለይ ደሞ ሜላት ምርጥ ትወና❤❤❤🔥

  • @Netsanet-hn5bv
    @Netsanet-hn5bv Před 5 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም🥰🥰🥰

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 Před 5 měsíci +2

    Haref melekt newe yeyekerta lebe yeseten❤

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu8507 Před 4 měsíci

    Madame good job. God bless you keep it up.🙏🏽💓👏👏

  • @yiheyistadesse7675
    @yiheyistadesse7675 Před 4 měsíci

    Thank you so much! It’s a very good job to all of you!

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 5 měsíci +6

    ሰላም ከዚህ ቤት

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 Před 5 měsíci +1

    አስተማሪ ነው❤❤🙏

  • @user-zm4jx8qi6h
    @user-zm4jx8qi6h Před 17 dny

    መጨረሻው

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Před 5 měsíci +3

    ሰው የለም ሲበዛ እመጣለሁ🏃🏃🏃🏃

  • @rabbiraaobsaa1753
    @rabbiraaobsaa1753 Před 5 měsíci +2

    Well come❤❤

  • @mihiretnegash3751
    @mihiretnegash3751 Před 5 měsíci

    ደስ ይላል መጨረሻው

  • @mekdesfantahun80
    @mekdesfantahun80 Před 5 měsíci +3

    አንደኛ ነትን ይዥለው

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 5 měsíci

    ዋው ምርጥ ነው❤

  • @Gabriel-bp7mb
    @Gabriel-bp7mb Před 5 měsíci

    በጣም ቆንጆ ፊልም

  • @user-kz9un7du1s
    @user-kz9un7du1s Před 5 měsíci

    Sewu yekir malet betam tilekint newu des yelale

  • @fvv1680
    @fvv1680 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ዋውውውውው

  • @mulugetanega553
    @mulugetanega553 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @tedlajyousseb-bt4cd
    @tedlajyousseb-bt4cd Před 5 měsíci +2

    ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-qm6pc7km5u
    @user-qm6pc7km5u Před 4 měsíci

    የመክሊት ፀጉሪ ግን ሁሌ አድአይነት ሁሉምቦታአ

  • @Fikrte-bs2dg
    @Fikrte-bs2dg Před 5 měsíci +2

    ፊልሙ አሪፍ ነው እውነት ቢሆን

  • @user-kz7lc2pw1o
    @user-kz7lc2pw1o Před 5 měsíci

    yesssssss❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 Před 5 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tonyhasrouny8809
    @tonyhasrouny8809 Před 4 měsíci

    WELCOME ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 5 měsíci +2

    በጣም ይቀራችኾል በተለይ ተበቃይ ተብየዋ ብራንደ ቦርሳ ከማሳየት የረባ ልበሰ በለበሸና ፀገርሸን አሰተካክይ

    • @hawiizedi2386
      @hawiizedi2386 Před 5 měsíci

      😂😂😂betam inji

    • @Haileditz19
      @Haileditz19 Před 5 měsíci +2

      የቅናት መንፈስ ወጋሁት ምን ቦርሳዋ ብቻ ጫማዋም ልብሷም እሷም ብራንድ ናት😂😂ጎበዝ ነሽ የኔ እናት በርች ምንም እንዳሰሚ❤❤

  • @user-xb1sv6hr8s
    @user-xb1sv6hr8s Před 5 měsíci

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😢😮

  • @user-lu9sj7cv1h
    @user-lu9sj7cv1h Před 5 měsíci +2

    ሶስተኛ ነትን ይዥለሁ

  • @King-jz8di
    @King-jz8di Před 5 měsíci +2

    wechi hager endezih aynet yelem sofa

  • @user-ys7ty7zv3m
    @user-ys7ty7zv3m Před 4 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 Před 4 měsíci

    enzeh huletu actoroch wondochu be ewenet teleyalachu mirtu film beyewalhu

  • @Hiwotgirma-qt8ol
    @Hiwotgirma-qt8ol Před 5 měsíci +1

    Konjo film new gen chigir wist neng isti faxari ke chigirish yawxash balung😙😙

    • @dagiandbiruk4864
      @dagiandbiruk4864 Před 5 měsíci +2

      ፈጣሪ ሁሉንም ነገር መልካም ያረገዋል! ታገሽ፤ እምነትሽንም አታጉድይ!

    • @raheltesfasion
      @raheltesfasion Před 5 měsíci

      Ewnet nw in yeshua name Amen

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před 5 měsíci

      ፀልይ ፈጣሪ ቅርብ ነው ለተቸገሩት

  • @user-ht7ty4zc7o
    @user-ht7ty4zc7o Před 5 měsíci

    ዴኒዝ

  • @almazyoseph6077
    @almazyoseph6077 Před 5 měsíci

    በአዲስ አበባ ሴት ሁሉ ፀጉር ማማር ምነው የዚችን ፀጉር አንድ መላ ቢፈጥሩለት ጥሩ ነበር

  • @MeazaEdiris
    @MeazaEdiris Před 5 měsíci

    ሰብስክራይብ እንደራርግ ውዶችየ

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 5 měsíci

    ኡፍ ነገረኛ ሴት ስታስጠላ መጀመሪያ መረዳት ሲቀድም መአድ ቀርቦ ነገር አረተው