ተናፋቂ ሙሉ ፊልም | Tenafaki Full Ethiopian Movie 2024
Vložit
- čas přidán 28. 12. 2023
- #amharicmusic #ethiopianmusic #ethiopianmovie #ethiopiancomedy #amharicmovie #newethiopiancomedy #newethiopianmusic2023 #newethiopianmusic #newethiopianmovie #2016movies #2015movies #Newethiopianfilm #Ethiopianfilm #Ethiopianfilm #ethiopia #newvideo #newethiopianfilm2023 #newethipianfilm2024 #samimedia #Tenafaki #cinema #Eritreanmusic #eritreanmovie #eritreanmovie2023 #mekonen
Amharic movie, new Ethiopian movie, new Ethiopian film 2023 this week, best amharic film, ሲኒማ, cinema, Films, አዲስ አማርኛ ፊልም, አማርኛ ፊልም, ፊልሞች, Ethiopian Drama, አዲስ ፊልም, የኢትዮጵያ ፊልም,የሲኒማ ፊልም, ሙሉ ፊልም, አዲስ ፊልም 2023, Ethiopia, ebstv, Amharictube, DireTube, ebs, በስንቱ, Besintu, Maya, adey,arts tv, Seifu on EBS, Kana Television, ፊልሞች, Washew ende, Sodere, arada movie, addis movie,ማን ያውቃል, leba ena leba, azamd, wedajj, Yesuf Abeba, Tenafaki full amharic movie, Mekonnen Leake, ethiopian movie new this week
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited.
Copyright ©2024 Nota Channel - Zábava
😢ይከን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ አንድ ነገር ላስቸግራችሑ😢 ፀሎት ስታደርጉ እኔንም አስቡኝ 😢ብዙ ያስጨነቀኝ ነገር አለ እኔም ፈጣሪየን ቀን ከሌት እየተማፀንኩት ነዉ😢😢😢😢😢😢😢
ተመስገን ከብዙ አመታት በሆላ ጸይም ሴት በኢትዮጵያውያ ፍልም ስናይ ጸይም ሰው ስወድ ስታምር የባሻ ልጅ
እረጋ ያለ ፊልም መጠጥ የሌለበት ጭፈራ የሌለበት ሚካፕ የሌለበት ደስስስስ ይላል ልጆቹ ደስስስስስ ሲሉ እናመሰግናለን🙏🙏
ፊልሙ ቢያምርም ባያምርም ሞኬ ካለ ሳላየው አላልፍም😊
I love this movie❤❤❤❤❤❤ I was sad but now feeling better after I lost my beloved one😢😢😢
ደስ የሚል ፊልም ❤
ለምንድነው የኢትዬጵያ ፊልም አጨራረሱ ላይ ቁርጥ የሚለው አባትዬስ ፈቃደኛ ሆኑ ወይ ከአሜሪካ የመጣው ዘልዛላነቱን አወቁ ወይ እስኪ ከናይጀሪያ ፊልም ተማሩ ኡጨራረሱ ያምራል የኢትዬጵያ ግን ልብ አንጠልጣይ ነው ቀጣይ ፓርት እንደምንጠብቅ አይነት ግን አልቋል ተፈፀመ The end ትሉናላችሁ በተረፈ ከበፊቱ አሁን አሪፉ ፊልሞች እየመጡ ነው መጨረሻው ግን ትንሽ አስተካክሉት ለማለት ነው አርቲስቶቻችን በርቱ እናመሰግናለን እማማ ኢትዬጵያ ሰላምሽን ያቅርብልን ትንሳኤሽን ያሳየን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
ቆንጆ ፊልም ነው በጣም 1ደኛ
ምርጥ ጋደኛ ነዉ ተራ አስጠባቂ ሆኖ የተወነዉ ደላላዉና ላሜ ቦራዉ ሽልጥልጥ አስመሳየቺ ናቸዉ ባሻ ዉሀዉ በላቴ የዜሮ ዜሮ አስተሳስብ እዉነተኛ ፍቅርን አያሸንፍም። 👍👌🙏🙏🙏
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ደግሞ ማጀቢያ ካላሲከሩ ደስ ይላል እንዴት ማግኘት ይቻላል
Wow betam des yelale desi yemilewu nger gen belecheleche megelalet dakira silelenew❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሀያኛው ክ/ዘመን አላሉም!! 😁😁እኔም 21ኛው ክ/ዘመን ላይ ነኝ ብዬ ፊልሙን ዘጋሁት!!! ዘጋኝ ዘጋኝ ፊልም ዘጋኝ!! ማን ይሆን የፃፈው😁😁
GRUM FILM NEW SHUFARU ADNAKIW NEGH 🎉🎉🎉🎉BERTU YAGERALGOCH
ስታምሩ ❤❤
አቤላ 💝ያዕቆብ 👄❤ስታምሩ ከነ ከለራቹ ❤🍫
wow mertye ye alex adenakiwochi yet nachu🎉🎉🎉🎉
woooo konjo film des sel betel mikap yelem des setluo
አሁን ያለችባትን የሀገሬ ስቃዮአን የሚያሳይ ቁልጭ አርጋቹህ አሳያቹህ😢😢😢😢😢
እንኳን በሰላም መጣህ ሳሚ
Nice 👌 betam serat yalew film !!!
ፊልሙ በጣም አስደናቂ ነው ፣ አመሰግናለሁ
ፊልም አይተህ የምታቅ አስመሰልክ:: በታዋቂ ተዋንያኖች እንዲህ የደከመ ፊልም በጣም ያሳዝናል::
ሹፌር ጠርቶ በር ክፈት የሚል ዲያስፖራ ..... 😂😂😂😂
እዛዉ እየተነጋገራችሁ ነው ቀረፃ ላይ ዳይሬክት ምታረጉት የእናተስ ከፋ የዳሬክተሩ ድምፅ ከኋላ ይሰማል 😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
አይገርምም እንዴት ቀለዱብን
konjo Filmnew Bexaaaaaaaaam Gobezoch Lelam Likekulin Samii
Yeshi haregetu metsihaf new
ዋው 🎉
great
ዋው ነው❤
Wow new bexam temechitognal
ጥሩ ነው
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ዎው ያምራል 👍👍ስስላል 🥰
አጨራረሱ በጣም ልክ አደለም ጋሽ ባሻ ሰምተው ምን እንደሚሉ ማየት እንፈልግ ነበር
❤❤
❤
🥰🥰🥰🥰👍
መኩዬ 💝አባቴ ሞቼም ዉድድድ 💝አሌክስ 💝ጠይሙ ልጅ 👄👌
ደስ የሚል ፊልም በተለይ የወንድ ጋደኞቹ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
የዚ ልጅ ፊልም ስወደው ያሳዝናል
ደስ እሚል ፊልም ኣሁን ላይ ስራ ኣጥ ሃገራችን ውስጥ በጣም በዝቱዋል
❤❤❤❤
Konjo Filmnew betam
Yihenin tseyim lij gin siwedew
❤🎉🎉
tseyimu lij gin dessssssssd
ውይ እሄንን ልጅ ስወደው ጌታን ከለሩ
አቤላ ትለያለህ❤❤❤
ጓደኝነት ደሥ ሢል
ፊልሙን ጨርሱልን 😢አሁን ባሻ ምን ሊያደርጉ ነው😊
ተራ ኣሥከባሪዉ ነዉ sponsor መሠለኝ😅
ተመስገን እዚህ ፊልም ላይ ቆንጆ የለም በዘመድ አልተሰራም ማለት ነው
❤BETAME KONJO NEWE😍🤗👌
Beta temechegn mirx film
ABELA TICHILALH YIHE LIJ SIMUN ALAWKEWUM KONJO NEW YEMADAM KIMEM NEGN ARIF FILMNEW
41:05 20ኛው ክፍለ ዘመን?😂 ኧረ 21ኛው ላይ ነን
Koy tilalk sewech aydelachihum? Enante lekeretsa yhen yakil gize masalefachihu sayans ene bemayet gizeyen latfa😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
ግን😢ተፊደል😢ተዘቀዘቆ😢መግቢያው😢ላይለምን😢😢😢😢😢እዩት😢ቦስቱን😢😢😢😢😢ከላይ
የፊልሙ ዳይሬክተር ባስቸኳይ እንዲቀይረው እናደርጋለን
እኔኮ የኢትዮ ፊልም ሲጀምር በማለቁ ሁሌ እንደተገረምሁ ነው😂😂😂
The movie was nice but the music was very loud and disturbing
በጣም አያምረም አጨራረሱ ሲያስጠላ ምክንያቱም አባትየው ማወቅ አለባቸው
yaltekuache film gen teru yehone tarik alew
ፍፄ
ገና እርእስሱን ሳይ ተጠየፉኩ ተ ን ምንን ለማሳየት ፈልጋችሁ ነው ከቻላችሁ ቶሎ አስተኳክሉ በስተት ከሆ
21 Kifile zemen
Era klasical bza enklf yasmtal enam shuferu fzaza new
ገምቶኝ ከምሞት በሲኖ ብሞት ይሻለኛል ከኸኸኸ
ኧረ ተወ መኮ
ይሁን
ልጅትዋ ግን: EBS የምትሰራ ጋዘጠኛ እህት ካልሆነች ኣትቀርም:ስታምር❤
እንዴ.....አቶ ባሻ መጨረሻውን ይቀበላሉ ወይስ አይቀበሉም???? ክፍል ሁለት እንጠብቃለን እንግዲህ
Continuity yigolewal..asre be and scene libsachew yikeyayeral
tenseteshi wechi miewn voice betatefwat demo mertye nebr edtiter
አቤልን አፈቀርሁት መሠል ብርድ ብርድ አለኝ 😂😂😂😂
Ayishalishim iras mitat🤣🤣🤣🤣
😂😂😂
አንዳድ ጊዜ የሀገር ቤት ፊልሞች ቀረፃቸው በጣም ነው የሚገርመው?
ጥፍር???
ተናፋቂ የሚለው ርእስ" ተ"መስቀል መዘቅዘቁን ያያችሁት አልመሰለኝም ብታስተካክሉት ጥሩ ይመስለኛል?
የሺ ሀረጊቱ መጽሐፍ
Rees layer. Yetezekezeka. Mesekell.newe
ቲ ምልክትን ለምዲነውየተዘቀዘቀው ሲጨመርመስቀልይመስላል እናምተዘቅዝቋል???
የፊልሙ ዳይሬክተር ባስቸኳይ እንዲቀይረው እናደርጋለን
@@Nota_Media 😄😄😄የምሬንኮነውወላሂ እስኪተመልከተውበደብ
አውቆ የተኛን ቢቀስቅሱት አይስማም ይላል ያገሬ ስው አውቀውማ ንው እንደዛ ያርጉት እንጂ ተ ንመፃፍ አቅቱዋቸው ንው ምድር ደደብሁሉ
BACKGROWND SOUND
ምንድንው ግን ኪኪኪ መጨርሻው
Lemendinew hule keweche hager yemeta sew balege weyem metefo argachew yemeteserut Betam yasazenal.
መኮንን ላእከ መቼ ነዉ ፂሙን ተላጭቶ ፊቱ ንፁህ የሚሆነዉ ፊልሙን በዚህ በቆሸሸ ፊቱ ባያበላሸዉ እባክህ ።
Betachew west kalew aroge eka kesewyew huneta aroge mekina tebeke neber yedero Dx Mekina
አባትየው ሰምተው መናደድ አለባቸው በዛ ላይ የልጁን ባለጌነት ማወቅ አለባቸው
Man only open the vichel for a woman ❤
ይሄንቀጪንልጂ ስወደው
የልጁ ሹራብ ግን .... እላዩ ላይ አልቆየበትም
እንደዚህ ላእከ እንደሚሊት ስው የሚይስጠላ መልኩም ድምፁም ኣተዋወኑ በሙሉ የሚቀፍ ኣይቼ ኣላውቅም. የኣማርኛ ፊልሞችን የሚገል ቀፋፊ ነዉ.
😂😂😂ፊልም አይተህ ስለማታውቅ አይፈረድብህም😅😅እንዳንተ አይነቱም ሰው ተብሎይኖራል የሰው ቅናተኛ 😂😂😂
በስመአም አሉ ከሚባሉት ስንት ፊልም የስር ባጠቃላይ በጣም ጎበዝ ፊልመኛ ንው ምንው ምንው ምንአይንቱን ንው የምትወደው (የምትወጂው )
ምነው ቁርጥ አለ?
ተነስተሽ ውጪ ነው ያለው ዳይሬክተሩ😂😂😂 ምነው የዳይሬክተሩን ድምፅ እንኳን ብታጠፉት
የዘንድሮ ፊልም ነው ድሮ ቀረ
እኔ ፊለሙን አላየውት ግን እርሱ ስፅፉ የመጀመራው ፊደል ምን ማረጋቹ ነው (መስቀል ለመዘቅዘቅ)ነው መቼም አሁንስ በማትመጡት ነገር የለም ተ እደዚ አይፋፍም
የፊልሙ ዳይሬክተር ባስቸኳይ እንዲቀይረው እናደርጋለን
😊ማነዉ እንደኔ ተነስተሽ ዉጪ ሲላት ድምፁን የሰማ ክክ ተበሉ አሁን በነሱ ቤት ድምፁ አልተሰማም
የምን ድምፅ😂
ቆንጅዬ ፊልም
የሴት ፊስልመኞች የፀጉር አስራርየባለ ጊዜዎችን የተከተለ ነው...ወይ መገለባበጥ ወይ መመሳሰል
😂😂😂😂😂😂😂😂
ባሻ ደሞ😂😂ለቪትስ ኖ እንዴ ሹፌር የፈለጉት😤😤😤
አማርኛ ፊልም 5 ደቂቃ ታያለህ! ሙሉ ፊልሙን ታወራዋለህ ስራ አቷል ባሻ ቤት ይገባል በሹፍርና ከዛ ልጃቸውን ይጠብሳል አለቀ 10 ደቂቃ አይተህ ሙሉ ፊልሙን እንደኔ የፃፈው😄😄😄😄