Komentáře •

  • @user-xz1od3up2h
    @user-xz1od3up2h Před 6 lety +944

    ሚስቴ ወለደች የሃገሬ ልጆች ደስሲል። የአብርሃሙ ስላሴዎች በሰላም ሀላገሉልኝ እስኪ ደስታየን ተካፈሉ

  • @mamezenach4456
    @mamezenach4456 Před 6 lety +1088

    ሚስቴ የ8 ወር እርጉዝ ነች ፈጣሪ ካለ የልጅ አባት ልሆን ነዉ እስቲ ወደ ፈጣሪያቹ ፀልዩላት

    • @user-iw1qi7qm7s
      @user-iw1qi7qm7s Před 6 lety +2

      Mame zenach አላህ በሰላም ይገላግላት ማሜ

    • @betilove3749
      @betilove3749 Před 6 lety +3

      Mame zenach wow bexam des yemil Zena enem ke 3 wer bewala hagre sgeba Tolo bal flge lij mewled felgalew lij ye egzaber sexota new egzaber yetebarke lij yisxek 😍😍😍

    • @user-vk8nd4qe5p
      @user-vk8nd4qe5p Před 6 lety +1

      Mame zenach krestena enat ehinalhu

    • @itsmymee5093
      @itsmymee5093 Před 6 lety +1

      Mame zenach wow baba

    • @artrequest9315
      @artrequest9315 Před 6 lety +10

      አይዞህ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጣት ደግሞ ክርስቲያን ከሆነች ሁሌ ቤቴክርስቲያን ትሂድ እመአምላክ በሰላም ትገላግላት አሜን

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n Před 6 lety +122

    የ እድለወርቅ ጣሰው አድናቂወች 👍👈

  • @selimaetho9000
    @selimaetho9000 Před 6 lety +72

    የአንድ ቀን ስህተት ሙሉ ህይወት ያበላሻል በውስጥ ጠባሳ ይተዋል በተለይ ለሴት ልጅ እና ሁሉንም ነገር ከማድርግ በፊት የሚመጣውን ማሰብ ጥሩ ነው እና ማስተዋሉን ይስጠን አሬፍ ፊልም ነው

  • @helengaleni9506
    @helengaleni9506 Před 6 lety +56

    እኔ የምለው ስለፍልሙ አስተያየት መስጠት ቀር እንዴ ዝም በይ ኮሜንቶቹን ሳይ አተታ ነው የማውሩት ለማንኛውም እንካን አደረሳችሁ ለአብርሃሙ ስላሴ ♥♥♥

  • @meliyeabi570
    @meliyeabi570 Před 6 lety +531

    ሰዎችዬ ነገ ኢትዮ ሀጅ ነኝ ሰላም ጊቢ በሉኝ😘

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 Před 5 lety +125

    ፊልሚ አሪፍ ይሁን አይሁን ለማየት ኮሜንት ሳነብ ሁሉም ስለቤቱ ጣጣ ነው የሚፅፈው አስደበራቹኝ

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 6 lety +126

    ውይ የኔ እባቅቅላ እድግ በይ ህፃኗ ውስጤ ናት። ጥሎብኝ ህፃን ከመጠን በላይ እወዳለሁ። ፊልሙ ያለማጋነን እንደሌሎቹ ፊልሞች ፍቅር ያልተጋነነበት ፊልም ነው ያምራል ቀጥሉበት

    • @user-ww4tj7us3l
      @user-ww4tj7us3l Před 6 lety

      ልየው

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha Před 6 lety +1

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @selammamotube7574
      @selammamotube7574 Před 4 lety

      o my god mostly it is my life and history. delivery taim is hard without family and husband I was nerve's when I seen my son but know he is 3years old am so happy.. and am single Mame

  • @user-rp3jt6jb1p
    @user-rp3jt6jb1p Před 6 lety +265

    የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ያብረሐሙ ስላሴ ይጠቁአችሁ 😍😍😍😍😘😘😘😘 መልካም ቅዳሜ ይሁንላችሁ 😍

  • @melatfikersis5110
    @melatfikersis5110 Před 6 lety +302

    እንኳን ደና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች #ያብርሀሙ_ስላሴ በያላችሁበት ከናተ ጋር ይሁን😘

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k Před 6 lety +119

    እግዚአብሔር አምላክ በሀገራችን የተረጨውን ዘረኝነት ሚባል መርዝ ያጥፍልን ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን ሁላችንም በይሀይማኖታችን እንጸልይ

  • @user-wg8qs1kz9w
    @user-wg8qs1kz9w Před 6 lety +55

    እድለወርቅና ዘሪቱ የልጅነት ጓደማሞች እደሆላቹሁ ሰምቻለሁ ከኢንተርቪዋቹሁ የምር ደስ ስትሉ ደሞ ሂጃቡ ያምርብሻል ማሬ እስኪ የእድለወርቅ አድናቂወች የት አካቹሁ ላይክ ገወጩኝ

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x Před 6 lety +419

    ጓደኞቼ እዮት የማዳም እናት ሞታ ሥራ ላይንይ ነይ ማሮቼ ሥራ በዝቶብኛል በዛላይ መተኛት የለም አይዞሽ በሉኝ

    • @user-jr1nu3vc1g
      @user-jr1nu3vc1g Před 6 lety

      አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ አይዞን ማር

    • @artrequest9315
      @artrequest9315 Před 6 lety +2

      አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ጉልበት ጤና ይስጥሽ እመ አምላክ ትጠብቅሽ ሞባይልሽን በኤርፎን ተጠቀሚ መዝሙር ምንም አይሰማሽ የምትሰሪው ሁላ ድምፁን ቀንሰሽ

    • @user-nb2je1mb5k
      @user-nb2je1mb5k Před 6 lety

      ከከከከከ

    • @mekeyyimame5786
      @mekeyyimame5786 Před 6 lety

      አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ አይዞሽ እህት ብርታቱን ይስጥሽ

    • @ameera7136
      @ameera7136 Před 6 lety

      አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ አይዞሽ እህት እኔም ሴትዮየ ሁለት ልጂ ትናትና ወለደች የስራን ዝም ነው

  • @mekditube5653
    @mekditube5653 Před 6 lety +410

    ፍጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-ht6xn7mu9n
    @user-ht6xn7mu9n Před 6 lety +82

    እዚጋ መቸም ፊልሙን ልታዩ ሳይሆን የቤታችሁን ጣጣ ልታናገሩ የመጣችሁ ነው የሚመስለኝ እውነት በጣም ነው የሰለቻችሁኝ እንዲህ ነኝ ላይክ ግጩኝ እንዲህ ብየ ላይክ ግጩኝ ቆይ ያማችሀል እንዴ🙄😛😛😛😛
    ፊልሙ በጣም ይመስጣል ይመቻችሁ😍

    • @seadakasaw5513
      @seadakasaw5513 Před 6 lety +1

      ጥሩ ብለሻል ማርር

    • @tsiyenegusse7375
      @tsiyenegusse7375 Před 5 lety

      ቲጂ ሀበሻ 🤣🤣🤣🤣

    • @mounahmed6647
      @mounahmed6647 Před 5 lety

      ልክ ብለሻል ማር

    • @user-io6lm1vp8j
      @user-io6lm1vp8j Před 5 lety

      እስቲ ንገሪልኝ ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር ላይክ ግጩኝ እርጉዝ ነኝ ውይይ

    • @user-iw9hb8yf6i
      @user-iw9hb8yf6i Před 5 lety

      እውነትሽን ነው እህትና 👍👍👍👍👍

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 Před 6 lety +31

    ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን መልካም ቤተስብንና ግብረ ገብነትን ያሳየ: ርግት ያለ ከእውቀት ጋር የተዋበበት: ቀስ ብሎ እንደምንጭ ውኃ የሚፈስ የመመስጥ ኃይል ያለው: ከመልካም ትግባር ጋር ተዋህዶ በጎ መስራትን የሚያስተምር: ግልብ ብተውሶና በማይታወቅ ቃላት ያልታጨቀ: የእኛ ነው የምንለው: ፍልም ነው: በርቱ ተባረኩ ! ተመንደጉ !

    • @lje6518
      @lje6518 Před 6 lety

      ጎበዝ,,, ጥሩ አስተውለሀል ወዳጄ

    • @syrupsclicers1448
      @syrupsclicers1448 Před 5 lety

      Betam des yemil konjo adrgeh gelsehewal.

    • @mariyamariya1515
      @mariyamariya1515 Před 4 lety

      በጣም ስለ ፊልሙ ሁሉም እንደዚህ አስተያየቱን ቢያስቀምጥ መልካም ነበር

  • @user-to3hd9wn7e
    @user-to3hd9wn7e Před 6 lety +212

    አሪፍ ፊልም ነው እዩት ቀድሜ አይቼዋለሁ ግን ኮመቶች ምንድን ነው ቆይ ግማሻችሁ ማዳም ምናምን ምናምን ግማሻችሁ ደሞ ሚስቴ እርጉዝ ናት ባሌ ርጉዝ ነው ምናምን ....ላይክ አርጉልኝ የምትሉት ቀባጣሪዎች ለምን ስለ ተለቀቀው ነገር አሥታየት አሠጡም ቆይ ውይ!!

    • @mimishafekre5465
      @mimishafekre5465 Před 6 lety

      tekikile

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l Před 6 lety +3

      ትክክል ነሽ ማር ግን ባልም ያረግዛል እንዴ

    • @user-nm5jv1sm9k
      @user-nm5jv1sm9k Před 6 lety

      ያመነ የተጠመቀ ይድናል እግዚአብሔር ይባርክሽ ከግንድ ያጋጫቸው

    • @jdjdhjdjishdjhdh8674
      @jdjdhjdjishdjhdh8674 Před 6 lety +1

      ያመነ የተጠመቀ ይድናል ትክክል ነሽ እኔም ገረመኝ ስለፊልሙ ረስተው በራሳቸው የለት ውሎቸው ላይ ላይክ ግጩኝ ይላሉ

    • @user-ij4pd2wi8p
      @user-ij4pd2wi8p Před 6 lety +1

      ያመነ የተጠመቀ ይድናል eko are nigeryachew yamarebachew mesloachew newa

  • @mahilove9658
    @mahilove9658 Před 6 lety +357

    ሀገሬ ልገባነው በስላም ግቢ በሉኝ ጓደኞቼ

  • @user-rq5bd8xj7z
    @user-rq5bd8xj7z Před 6 lety +221

    ልቤን በጣም ያመኛል ይማሩሽ በሉኝ

    • @user-fr6nt3hs9q
      @user-fr6nt3hs9q Před 6 lety +1

      ትራሀስ መቀሌ እረ እኔንም እያመመኝ ተቸገርኩ

    • @edenasefa1282
      @edenasefa1282 Před 6 lety +1

      ትራሀስ መቀሌ yemarsh ehte

    • @meseretzafan3468
      @meseretzafan3468 Před 6 lety

      ትራሀስ መቀሌ. yene mar yemareshi rnanem yamegnal

    • @fehe3149
      @fehe3149 Před 6 lety +1

      Ayzosh ehite E/R yimarish

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 Před 6 lety

      ትራሀስ መቀሌ ማሬ ተምር ብይ ውሃ ጠጭ ሥራ ሥጨርሽ በፎጣ ውሃ አድርገሽ ግንባርሽ ላይ ሠውነትሽ ቅዝቅዝ ሢል ይተውሻል እኔም ያመኛል አሁንብርድ ሥለሆነ አያመኝም

  • @yamihabesha841
    @yamihabesha841 Před 6 lety +75

    ልደቴ ነው ዛሬ ግን ብቻዬን ላከብር ነው ሰው የለም ወይ ስደት እስኪ በ like አፅናኑኝ ያገሬ ልጆች።😘

    • @yeahunuyebase7515
      @yeahunuyebase7515 Před 6 lety

      ሰአድ ፍቅር ገጠሬዋ tenefi kkkk

    • @imantube9377
      @imantube9377 Před 6 lety +1

      እኔም ቅዳሜ ማታ 3;30 የተወለድኩት

    • @hascap4090
      @hascap4090 Před 6 lety

      ቆይ የንቺ ልደት በየሰምቱ ነው እንዴ

    • @yamihabesha841
      @yamihabesha841 Před 6 lety

      has cap kkkkkk manew yalew

    • @ilovejesus3979
      @ilovejesus3979 Před 6 lety +1

      ሰአድ ፍቅር ገጠሬዋ happy barthday 👄👠🎍🎧 uuuuuumpha

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Před 6 lety +131

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ያገሬ ልጆች የአብርሀሙ ስላሴ ባላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘረኝነትን ከምድር ያጥፋልን ሁሌም አንድ ናት ኢትዩጲያ 💚🇪🇹💛🇪🇹❤️🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹❤️🇪🇹

  • @jemilajemila8518
    @jemilajemila8518 Před 6 lety +25

    ዋው አዲስ ፊልም ቅዳሜን ስወደው ደግሞ የተወለድኩበት ቀን ነው ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ

  • @makdhkiki6528
    @makdhkiki6528 Před 6 lety +108

    ካስመሳይ ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን ሴቶችዬ አሜን በሉ

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 Před 6 lety +112

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው ዘሪቱ የኔ ምርጥ ናፍቀሽኝ ነበር ♥
    ከወረት የፀዳ ፍቅር ፍጣሪ ይስጠን ለሁላችንም በፍቅር ኑሮልኝ የሀገሬ ልጆች ውድድድድ የማረጋችሁ

    • @ramiran998
      @ramiran998 Před 6 lety

      Beti Ye Nati አለ

    • @Di-cq7rm
      @Di-cq7rm Před 6 lety

      Beti Ye Nati የእኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ስለጠራሽኝ
      ስወድሽ እኮ

    • @shemimapro4060
      @shemimapro4060 Před 6 lety

      Beti Ye Nati እኛም እንወድሻለን ምነው ዛሬ ቦታሽን ለቀቅሽ

    • @ddt826
      @ddt826 Před 6 lety

      አሜንቆጆእኛምዉድድድድ

    • @tigistfele4740
      @tigistfele4740 Před 2 lety

      አሜን

  • @SaraSara-wr3zl
    @SaraSara-wr3zl Před 6 lety +6

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንድዚ እርግት ያለ ፊልም ነበር ማየት የናፈቀኝ ዘሪቱ እና ዲበ አንደኛ እንዴት እንደምታምሩ ይሄ የብዞቻችን ወጣቶች ህይወት ነው

  • @yordizgondar6524
    @yordizgondar6524 Před 6 lety +92

    ማሮቸ እንኮን ለአብረሀሙ ስላሴ አደረሳችሁ። ፊልሞ አይቸ እኮምታለሁ

  • @dinajoseph2642
    @dinajoseph2642 Před 6 lety +4

    ምርጥ ፊልም ነው ሀገራዊ ቅኝት ፣ሀገራዊ ጭውውት ሁሉም ነገር በሀገራችን ተዋናዮች ሁሉም ነገር ባህሉን የጠበቀ ሌላው ትምህርት ሊቀስምበት የሚችል ደስ የሚል ነው ተመችቶኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅርና ሰላምን ያድለን

  • @ilovejasonderulo6361
    @ilovejasonderulo6361 Před 6 lety +83

    በናታችሁ እስኪ ስልጥኑ ስለ ፊልሙ አስተያየት ስጡ የቤታችሁን አመል እዛው አድርጋችሁ ላይክ ግጩኝ ማዳም መጣች ሄደች እና እንኮን አደረሳችሁ ምናምን ምትሉ በጣም አስጠላባችሁ ከምር አርቲስቶች ከኛ ብዙ ነገር ይጠብቃሉ ኮሜንት ያነባሉ እኮ ኤጭ

    • @kokmkommkokm6591
      @kokmkommkokm6591 Před 6 lety

      እውነትህነው የኔ ወንድም

    • @user-md6wt5tw7z
      @user-md6wt5tw7z Před 6 lety +1

      Hayme Ebabu ገና እነሱ ያነባሉ ብዬ ደስታዬን ላልግልፅ ነው ሌኔ ብላ መስለህክ የምትስራው ለብሯ ስትል።ነው ለምን ስልፊልሙ እልከመተችም ብላ።እስኪ መተወናን ታቁም ባትቀልድ

    • @ilovejasonderulo6361
      @ilovejasonderulo6361 Před 6 lety +2

      የራሳ ልጅነኝ ሊያውም የሸዋ እንዴ እና ለምን አንች የራስሽን ነገር ማውራት ከፈለግሽ ቆይ በቪዲዩ ወይም በጽሁፍ አታደርጊውምና መልስ አንስጥሽም በስው ፊልም ጥልቅ ብለሽ ላይክ ግጩኝ ማዳም ስትተኛ አየዋለው ምናምን ከምትይ ሲቀጥል አርት ውስጥ ስትኖሪ ገንዘብ አያሳሳም እሽ እኔ 9 አመት አገልግያለው በአርት ስራ ግን አንድም ቀን ብር ሳይከፈለኝ አልልም ነበር ፍቅሩ ያለኝ ከስራው ነው ገባሽ ሲቀጥል ስርተው የሚከፍል ካገኙ አመስግነው ይበላሉ ከብር ይልቅ ግን የስው አስተያየት ትልቅ ቦታ አለው

    • @user-md6wt5tw7z
      @user-md6wt5tw7z Před 6 lety +1

      Hayme Ebabu። አርት አርት ስትል አርተህ ትቀራለህ ትላለች የአርትስት አፍቃሪ በቃ እዲያም ከሆነ እስኪ ምን ልኳምት ከልጅ ፉንቃ እደገባልኝ ውይስ..

    • @alemmedia4281
      @alemmedia4281 Před 6 lety

      የራሳ ልጅነኝ ሊያውም የሸዋ. Yemechesh betam azenanashge

  • @user-dy5gd5hu1d
    @user-dy5gd5hu1d Před 6 lety +20

    ውድ የ ኦረቶዶክሰ የክረሰቶሰ የድንግል ማራም ልጆች በሰደት አለም ያላችሁ እህት ውንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ♥እህቶቸ ፍልም ሲለቀቅ ሁሉም ውደ ፍሊሙ ነው መዝሙረ ትምህረት ነገረ ቢሆን 10 አይበልጥም የሚያይት እባካችሁ ይች አለም የውሸት አለም ነች ሰማያዊ ሂውት እነሰብ ፣ አገራች ተረበሸ እንፆልይ ተግተን አገራችን በውያኔ ተረበሸ እንፆልይ ፍጣሪ ይጠብቀን ሰላሙን ያውረድልን

  • @etabebamelesew7104
    @etabebamelesew7104 Před 6 lety +58

    በስደት ያላችሁ አብረሀሙ ስላሴ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቁችሁ

  • @onedayeverythingwillbeokay5271

    መሳይና ልኡልን መጀመርያ ላይ መለየት አቅቶኝ ነበር ከምር ወንድማማች ይመስላሉ የተለየ ፊልም ነው ከሁን ፊት ያላይነው ወድጄዋለሁ

  • @user-zc6cg7xh8p
    @user-zc6cg7xh8p Před 6 lety +20

    እህቴ በ4አመቷ አገር ልትገባ ነው ደስ ብሎኛል እስኪ ደህና ትግባ በሉኝ ውድ የኢትዮጺያ ልጆች

  • @fafafa9679
    @fafafa9679 Před 6 lety +16

    ምችት ይበላችሁ
    ውድ የሀገሬ ልጅ ውች
    ሀሪፍ ይመስላል
    እስኪ አይቸ ደም
    ስለፍልሙ እናገራ ለሁ
    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም
    ለህዝባችን መረጋጋት ያድልልን
    በውነት
    ፍቅር እደሻዋ ያብዛልን
    ከመከፍፍል
    ያድንን
    አሜን

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k Před 4 lety +5

    ምርጥ ፊልም ነው ቢደጋግሙት የማይሰለች ነው ከአስመሳይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-gm4hu3ez5q
    @user-gm4hu3ez5q Před 6 lety +86

    እግዲ አለም እዳዛ ናት እኔ ልክ እደ ዘሪቱ ተሳስቸ አርግዣለው ልጄ የ10 አመት ሁነዋል ያሳድግልሽ በሉኝ

  • @user-dl2eg5un9f
    @user-dl2eg5un9f Před 6 lety +5

    እድል ውርቅ ያለችበት ፍልም ሁሌም ውስጤ ነው

  • @heratealem6710
    @heratealem6710 Před 6 lety +27

    እግዚአብሔር ሆይ።አስራት ሀገርህን አስባት..ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን ..ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ..እናመስግናለን

  • @zemedachyre9190
    @zemedachyre9190 Před 6 lety +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ያገሬ ልጆች በስዴት ላይ ያላችሁ ያብርሀሙ ስላሴ ይጠብቃችሁ እንድሁም አገራችን ኢትዩብያን አምላክ ይጠብቅልን ኢትዩብያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ic6wy1ei5r
    @user-ic6wy1ei5r Před 6 lety +4

    ሰሞኑን አድስ ነገር ናፍቆኝ ነበር እስኪ ልሹፈው አቦ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ።

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 6 lety +96

    አቤት ያንድቀን ስተት ለሴት ልጅ እቅፍት ነው። በዛላይ እውነትና እርግዝና ተደብቀው አይቀሩም ጊዜ አቸው ሲደርስ ፍጥጥ ይላሉ ።ደስስ እሚል ፊልም ነው ዘሪቱ አነጋግረርሽ ልስልስ ያለ ነው በጣም ጥሩ ፍልም ነው ችግሩ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ

    • @user-qv8yw2oy9s
      @user-qv8yw2oy9s Před 6 lety +2

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም ከእነዚህ ሁሉ ኮሜን አንድ ትክክለኛ ኮሜንት አየው ተባረኪ አቦ

    • @user-uo5of5be7e
      @user-uo5of5be7e Před 6 lety

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝ

    • @ephremjackman4608
      @ephremjackman4608 Před 6 lety

      Zeritu betam des yemel film new keteyebet

    • @soussous5647
      @soussous5647 Před 6 lety

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም wwwwwwwwwww

    • @soussous5647
      @soussous5647 Před 6 lety

      እግዚአብሔር መልካም ነው baxam yameraz

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j Před 6 lety +5

    ዋው ስጥብቅው የነብረ ፍልም ነው እንኳን ብስላም ልቀቃቹሁት ብጣም አርገን እናመስግናልን የኛ የዩቱብ ሌቦች እጃቹ ይባርክ ክስርቃቹ አይቀር በነካ እጃቹ.. ..ዘጥኝ ሞት የሚል ልቀቁልን

  • @femer1430
    @femer1430 Před 6 lety +69

    ሱሪ የለበስኩ ቀን ; ቀጣዩ የኔ ፊልም በ ሁሉም ሲኒማ ቤት ይታያል

    • @user-ew2fm5ih8y
      @user-ew2fm5ih8y Před 6 lety +2

      ፈቲያ አህመድ እንጠብቃለን ፈቱ

    • @femer1430
      @femer1430 Před 6 lety +2

      ሂዊ ነኝ የአባቴ ልጅ እሽ ማር በጉጉት እንደምትጠብቁ ተስፋ አለኝ .ልብ አጠልጠይ ፍልም ነው ማሬ

    • @user-ez1jb9qx5l
      @user-ez1jb9qx5l Před 6 lety +2

      ፈቲያ አህመድ ክክክክክክ

    • @user-fj3dk8sc1s
      @user-fj3dk8sc1s Před 6 lety

      ፈቲያ አህመድ በቃ እኔ እንትን የለበስኩ ለት የሚለውን በማውጣት እከተልሻለው

    • @user-uo5uu5jt3f
      @user-uo5uu5jt3f Před 6 lety +1

      ፈቲያ አህመድ እረ ሱሪ እንዳለብሽለት ደሞ ለወንድ

  • @user-ik9ry3jd8f
    @user-ik9ry3jd8f Před 6 lety +52

    እእእ ላይክ ግጩኝ የምትሉ የማዳም ውቃቢ ይግጫቹ😍😘

    • @leylanaseru5904
      @leylanaseru5904 Před 6 lety +2

      ድንግል፡ማርያም፡እናቴ እየሱስ፡ክርሥቶሥ፡አባቴ፡ kkkkkkk

    • @darasou2184
      @darasou2184 Před 6 lety

      ድንግል፡ማርያም፡እናቴ እየሱስ፡ክርሥቶሥ፡አባቴ፡ አ

    • @allahkerimallahkerim7985
      @allahkerimallahkerim7985 Před 6 lety

      ክክክክክ

    • @user-kd8sb1hr2j
      @user-kd8sb1hr2j Před 6 lety +2

      ድንግል፡ማርያም፡እናቴ እየሱስ፡ክርሥቶሥ፡አባቴ፡ "ክክክክክክክ ዉቃቢም አላት እንዴ? እረ እራሷን ይግጫት ..አሜን.. በሉ

    • @user-ik9ry3jd8f
      @user-ik9ry3jd8f Před 6 lety

      Nadine H kkkkkkkkkkkkk er seqelede new

  • @nafketaalemyehu7598
    @nafketaalemyehu7598 Před 6 lety +17

    ሠላም ለእናተ ይሁን ውድ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሠቦች። እደምን አላችሁ እህት ወንድሞቸ። ሰላማችሁ ሠላሜ ነውና ባላችሁበት ክርስቶስ ሠላማችሁን ይብዛላችሁእስኪ ልሹፈው እዴት ነው ሀሪፍ ነው በዛውም ላይክ አምሮኛል ላይክ ሳትገጩኝ እዳታልፉ ሰምታችውሀል

  • @user-nl2ov8kk4t
    @user-nl2ov8kk4t Před 6 lety +3

    እርጉዝ ነኝ እርጉዝ ናት ላይክ እምትሉ እንዳለ ያሶርዳቹ ስለፊልሙ አውሩ እዚህ አትንበዛበዙ ኤጭ

  • @bezaalemayu1489
    @bezaalemayu1489 Před 6 lety +4

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ቢሆንም መጨረሻዉ አልገባኝም በሆነ ነገር ነበር መቃጨት የነበረባቹ

  • @samsangduos5844
    @samsangduos5844 Před 6 lety +2

    አስተማሪ ፊልም ነው የአንድቀን ስህተት ህይወት ምስቅልቅሏ ይወጣል እኔም ብዙ ተምሬበታለው እናመሰግናለን ጥሩ ፊልም ነው ♥♥♥

  • @michaelberihun80
    @michaelberihun80 Před 6 lety +9

    It’s just perfection. I love it amazing directing, amazing locations, amazing casts it’s just different and perfect ending and also reality. Good job guys 👏🏾 👍🏽👏🏾

  • @user-dk1fu6ls3j
    @user-dk1fu6ls3j Před 6 lety +9

    ፈጣሪየ ሆይ ስራ የላችሁም ከተለቀቀ ገና 3 ደቂቃ አልሆነውም ከምንግዜው 24ተኛ ልሁን ስራ የለም እንደ ለማንቻውም አይቼ ስለ ፊልሙ እኮምታለሁ ፏ ያለች ቅዳሜ ተመኜሁላችሁ

  • @eyorkafikr3188
    @eyorkafikr3188 Před 6 lety +10

    ዎው በጣም ደስ ሲል ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ባይሆን ደስ ይልነበር በተረፈ ፀዴ ነው በርቱልን ሁላችሁንም እመቤቴ ትጠብቃችሁ ምርጦች ስላም ለኢትዮጵያ

  • @user-go3hb9jp2z
    @user-go3hb9jp2z Před 6 lety +1

    ዘሪቱ ዘርሽ ይብዛ አቦ ምርጥ ፊልም ነው ግነት የሌለው የተረጋጋ መሳጭ ፊልም በዚ አጋጣሚ ደራሲውን ሁነ ክሮቹን ማመሰገን ፈልጋለው ካሜራማን ከሁሉም ደሞ ሳውንድ ቴክኒሻን ዋው ነው ብቻ ሳልጨርሰው ነው የወደድኩት

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 6 lety +8

    ቃሚስ ስለብስ እደ ሴቶቹ
    መሆን አማረኝ አለች!!😃😃😃😄😄😄
    ዋው አሪፍ ፊልም 😘😘😘😘😘😘😘

  • @BeLLa-eo9xr
    @BeLLa-eo9xr Před 3 lety +4

    To be honest this movie is so clean perfect the music in there the ppl everything👏👏 this is one of the best movie in Ethiopian history

  • @ebissoroba4055
    @ebissoroba4055 Před 6 lety +3

    The teacher is really good. That’s brilliant, he sounds like a real psychology teacher.

  • @user-dt1mt4rd5j
    @user-dt1mt4rd5j Před 6 lety +1

    በውነትነውእምላቹህ ተጀምሮ፡እስከሚጨረስድረስ፡ምስጥብየነው ያየሁት
    ምርጥ፡ፊልምነው፡ዋው💚💛💜
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛💖

  • @SaraSara-rp2lp
    @SaraSara-rp2lp Před 6 lety +1

    በእዉነትየሕይወት ማንነቴነዉ የሰረሽዉ ዘሪቱ በጣም ምርጥ ሰዉነሽ እዴሜና ጤናይስጥሽ ዘመንሽን ይባርከው ጌታ

  • @user-ze1gw2gu2v
    @user-ze1gw2gu2v Před 6 lety +17

    እስቲ ሥልክ ቁጥር ፎቶእና እድሜ ማይጠይቅ ባል ፈሉጉልኝ በሞቴ😚😚

    • @user-ri3qp7xq7i
      @user-ri3qp7xq7i Před 6 lety +1

      አላህ ብቻ በቂየ ነው ክክክክ እረ ልክ ብለሻል ለኔም ካገኘሽ ጠቁሚኝ

    • @user-ze1gw2gu2v
      @user-ze1gw2gu2v Před 6 lety

      ለሁሉም ጊዜ አለው ብቻ መሶበር ነው እሽ ማር kkkk

    • @user-jq2jk6xr3d
      @user-jq2jk6xr3d Před 6 lety

      አላህ ብቻ በቂየ ነው ክክክክክክ እኮ

  • @kingnigus3311
    @kingnigus3311 Před 6 lety +4

    So good, zeritu on point am a big fan of you since the beginning....all the casts well done. It reminds me of my life back at unity love you all.

  • @hanabelachw6955
    @hanabelachw6955 Před 6 lety +80

    ሀገሬ ልገባ ነው ላይክ አማረኝ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 6 lety +21

    አርብ አግር ያግሽግሽው እስኪ ላይክ ግጭኝ የአብርሀሙ ሰላሴ በአንተ ቀን ነው አግሬን የውጣሁት አንተው አስግባኝ አሜን #የአግሬ ልጃች ስላማችሁ ይብዛልኝ ውድድድድድድድ #ኑኦ ኑኦ አስድ ፊልም ተልቆል አብርን እንየው ##መልካም ምሽት ይሁንላችሁ

  • @Selemawi1
    @Selemawi1 Před 6 lety +24

    Wellcome

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 Před 6 lety +15

    *ዘሪቱ የኔ ቆንጆ* 😍😍😍

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 Před 7 měsíci +1

    የሆነ አይነት ህመም እየተሰማኝ ነው ያየሁት ጥሩ ፊልም ነው

  • @wowra1518
    @wowra1518 Před 6 lety +9

    ዘሪቱዬ እወድሻለሁ በርቺልን

  • @user-cr3nu3td3d
    @user-cr3nu3td3d Před 6 lety +5

    ዋውየዘሪቱአድናቂየሆናችውእስኪንያችው

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 Před 6 lety +18

    Hats off to the director, producer, and all the crew of the movie. It's completely different from the other movies that I watched. Best pictures, especially on the mountain, people with traditional clothes, the view was majestic. The sound system was fantastic, no loud music. The dialogs between the actors and actresses was crystal clear. It was awesome job, keep it up. We are expecting more from you. Thanks !!

  • @user-fb3oz1iq5h
    @user-fb3oz1iq5h Před 6 lety +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እህቶቼ የአንድ ቀን ስህተት ብዙ ነገር ያሳጣል እፍፍፍፍፍፍፍፍ ለማንኛውም እህቶቼ ወንድሞቼ ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጣችሁ

  • @user-iv1js7ue2f
    @user-iv1js7ue2f Před 6 lety +2

    ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ አራዳዎች እናመስግናለን ቅዳሜን ብትን እንበል

  • @user-zn6bf1dn1i
    @user-zn6bf1dn1i Před 5 lety +3

    ፊልሙን ወድጄዋለሁ ሄኖክ መሃሪ ❤እንዲህ በ ሌላም ፊልም ባይህ ደስታዬ ነው

  • @user-tl3zo6wy2t
    @user-tl3zo6wy2t Před 6 lety +4

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፊልም

  • @teshaleberta4825
    @teshaleberta4825 Před 6 lety +2

    A big round of applause for the person ho choses the locations 👌👌👌 and a very strong story line and a big improvement for Ethiopian movies # good job i Reilly like it

  • @TheMdagne
    @TheMdagne Před 5 měsíci

    Truly speaking, this is the first time I loved Ethiopian drama. From the music to the story, I loved everything I saw in this performance. The sound mixing was very nice, the story telling, it’s continuity without ehhh was a kind of that should be an example for others to follow. Thx for all who participated in this production.

  • @user-wc3sl3km1l
    @user-wc3sl3km1l Před 6 lety +70

    ጢባራም ናችሁ ምን አለ ስለ ፊልሙ ብኮሙቱ ውይይ

    • @fatumaadem4574
      @fatumaadem4574 Před 6 lety

      mekedes Teketel 😚😚😚😢💚💛💜💓👍

  • @seidhussen8567
    @seidhussen8567 Před 6 lety +14

    በነካ እጃቹ መባንም ስረቁልን plz

  • @adenkidane3601
    @adenkidane3601 Před 6 lety +9

    ያጋጥማል ላንዱ ስዘንብ እንዱጋ ያባራል ግን መጀንጀን ናፈቀኝ በጣም

  • @user-yf5bd3tj6p
    @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety +3

    ውይ አጨራረሱ ግን በደብ አልገባኝም ምንም ይሁን እኮ ሴት ናት ተጎጅዋ አሳዘነችኝ ዘሪቱ ተዋናይቶች በጣም በጣም ጎበዝናቸው በርቱልን💖

  • @ilovejasonderulo6361
    @ilovejasonderulo6361 Před 6 lety +3

    ሀሪፍ ፊልም ነው እናመስግናለን ግን ክላሲካሉ አበዛችሁት እንጅ ዘሪቱ በፊልም አለም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደራሲ እድልየ ውድድ ቀጥይበት

  • @user-es5df3yd4n
    @user-es5df3yd4n Před 6 lety +3

    ውይ የሴት ልጅ እድል
    የሁሉም ሂወት ተዘበራረቀ

  • @seadakocha8804
    @seadakocha8804 Před 5 lety +1

    ደስ የሚለው ነገር በነፃነት ሁሉም ብሱቱን ይዘረዝራል ሁሉም አሰበውን ፈጣሪ ይሙላለት

  • @lolman3874
    @lolman3874 Před 6 lety +2

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን💚💛❤

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n Před 6 lety +5

    ዘሪቱ ውስጤ ናት 😍👈👍

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 Před 6 lety +29

    ሱሪ የለበስኩለት የሚለውን ፊልም በጉጉት እንጣብቀለን

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y Před 6 lety +2

    እናመሰግናለን

  • @tsigeredanebai8667
    @tsigeredanebai8667 Před 6 lety +1

    I am in love wz her style.😍

  • @sohachaitou9972
    @sohachaitou9972 Před 6 lety +8

    ወይኔ እድል ስወድሽ 😘😘 እናመሰግናለን

  • @user-pc2kp3wb8y
    @user-pc2kp3wb8y Před 6 lety +15

    በስት ግዜዬ አዲስ ስራ ገባው እስኪ ደስታዬን ተካፈሉኝ

  • @ahmrak5085
    @ahmrak5085 Před 6 lety +2

    በጣም አስተማሪነው እናመሰግናለን

  • @user-il5ct3hu2x
    @user-il5ct3hu2x Před 6 lety +1

    ጉማ ላይ ሽልማቱን አይቼው ለማየት በጣም ጓጉቼ ነበር
    በእርግጥ እርግት ያለ ልስልስ ያለ ፊልም ነው ደስ ይላል በርቱ ጠንክሩ

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832

    ሹፉት ይመቻል ዋው ብያለሁ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ውዶቼ

  • @zionproduction3014
    @zionproduction3014 Před 6 lety +4

    this tells us we can make movies like this instead of making comedy whole time ...thank you guys

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 6 lety +1

    በጣም አሥተማሪ ነው
    እናመሰግናለን

  • @mihretsisay1716
    @mihretsisay1716 Před 5 lety +1

    Wowwwww ever best Ethiopian movie

  • @habibahassne9567
    @habibahassne9567 Před 6 lety +3

    ደስ እሚል ፊልም መሰለኝ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-ub2hu9rc6k
    @user-ub2hu9rc6k Před 6 lety +11

    ጎድኛች ዛሬ ከፍቱኛል አይዝሾ ብሉኛ

  • @eyerushone2560
    @eyerushone2560 Před 6 lety +1

    መጨረሻው ቡዙም አላስደሰተኝ በተረፈ በጣም ሀሩፍ ነው

  • @gfrd1544
    @gfrd1544 Před 5 lety +1

    በጣም የምወዳት ለ4ት አመት በተለያዩ ምክንያት ያለገኧት ፍቅርኛ አለችኝ ከዛሬ ነገ በማለት ጭቅላቴ ሊፈነዳ ነው የእውነት እስኪ በየሀይማኖታችሁ በፆለት አሥቡኝ በዛላይ ስደተኛ ነኝ

  • @sofiylove8455
    @sofiylove8455 Před 6 lety +3

    እድለ ወርቅ የኔ ልዩ። መስለሽ መተወን ስትችይበት

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l Před 6 lety +7

    ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን ለአብርሃሙ ስላሴ ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
    ፐ ለብርድ መድኃኒት ተገኝ ይታያል ለማንኛውም ስራ ስጨርሱ እዩት

  • @user-xz9qd7iy3y
    @user-xz9qd7iy3y Před 6 lety +2

    በጣም ደስ ይላል
    ዘሪቱዬ part 2 እንጠብቃለን በእርግጠኛነት

  • @ninaneg725
    @ninaneg725 Před 6 lety +1

    በበጣም በጉጉት ስጠብቀ ው የነበረ ፊልም. ኦኦአህህ ተለቀቀ አራዳ ሙቪ እናመሰግናለን👌