(ዘመን )ከተዋናዮች ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ # 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 09. 2017
  • GoFundMe Link
    www.gofundme.com/ZEMEN-Drama
    Official ZEMEN Ethiopian drama copyright of Sparks Film Production www.zementv.com the only original HD video on youtube and zementv.com for more video, photos, behind the scene, actors' profile and more visit our website www.zementv.com
    WARNING!! The unauthorized download and repost on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal.
  • Zábava

Komentáře • 269

  • @dontstop2292
    @dontstop2292 Před 6 lety +10

    እድለወርቅ ጣሰውን በሩታ ቦታ ብታስገቧት በርግጠኝነት ሰው እንደተቀየረ እንኳን አናስታውስም ብዬ አስባለው የኔ አስተያየት ነው ልጅቷ ለ አክትረስነት የተፈጠረች ናት

  • @kiyatrapsqueen5266
    @kiyatrapsqueen5266 Před 6 lety +2

    በሩታ ቦታ አዲስ አለምን አስገቡልን ታሞቀዋለች ሩታዬ ግን ምርጥ ተዋናይ ነሽ በጣም ትችያለሽ

  • @user-mf8yv8vc7x
    @user-mf8yv8vc7x Před 6 lety +4

    ሲም ካርድ ውስጤ ነው

  • @helenkebede5756
    @helenkebede5756 Před 6 lety +1

    ሩታዬ ያለ ሜካፕ ስወድሽ እኮ ግን ዘመኖች ሁላቹም ምርጦች ናቹ ♥

  • @user-rp5yo8wx2g
    @user-rp5yo8wx2g Před 6 lety +1

    ዋውውውው ናፍቆት ስወድህ እና ሂወቴ

  • @rahelalemu351
    @rahelalemu351 Před 6 lety +2

    አቡሽዬ አንተህ ነክ ዘመንን ያሳመርከው ይመስለኛል 😍😍😍😍😍

  • @wegneshgaramow8134
    @wegneshgaramow8134 Před 6 lety +6

    በሩታ ቦታ ሄለን በድሉ ትግባልን አሪፍና ጣንካራ ናት♣

  • @AaAa-nz5tz
    @AaAa-nz5tz Před 6 lety +2

    በሩታ ቦታ ስገን ይፍጠር ትግባ እስዋን አስገቡ ስውዳቹ ♥♥♥♥♥♥ ስገንዬ ውስጤ ናት

  • @user-kh3ue9wj4q
    @user-kh3ue9wj4q Před 6 lety

    እርግጠኛ ነኝ በሳራ ምትክ እስተዳር አሰፋ እንደሆነች እገምታለሁ ቢያንስ ፈጠን አርጉት ዘመኖች በጣም አሪፊ ትምህርት እየሰጣችሁ ነው በጣም እናመሰግናለን😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @user-mx4os6xt4x
    @user-mx4os6xt4x Před 6 lety

    welcome የኔ ምርጦች እረ በጣም ነው የናፈቃችሁን ስወዳችሁ እረ ልቀቁልን አዲሱን ሲዝን #ኮሜቶች ገባ ገባ በሉ ሁላችሁንም ውድድድድድድድድ #እሩታ አይዞሽ ማሬ አልቀሰሽ አስለቀሽ#1 አንደኛ ነኝ እእእ

  • @user-fm3yy7fz7k
    @user-fm3yy7fz7k Před 6 lety +1

    ሩታዬ ማር ስወድሽ እኮ የእኔ ቆንጆ ደግሞ እንዴት ነው ባክሽ እስክስታው ዋው ትችያለሽ 💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-bp8pc7mq3l
    @user-bp8pc7mq3l Před 6 lety

    ዘመኖችዬ አረ አፍጥኑት እንኮን ደናመጣችሁ ናፍቆትዬ አቡሽዬ ሂውዬ ባጠቃላይ ዋው ናችሁ ስወዳችሁ እኮ

  • @hanakiddest713
    @hanakiddest713 Před 6 lety

    እንኳን ደና መጣቹ ዘመኖች በእዉነት እዴት እደናፈቃቹኝ መልካም የሥራ ግዜ ይሁንላቹ

  • @yesemgnlijehanamesganaw9378

    እንኳን ደና መጣቹ የኔ ምርጦች አንድ አስተያየት ነበረኝ በእሪታ ቦታ እድለወርቅ ጣሰው ብትገባ ገራሚ ይሆናል ብዬ አስባለው መልካም የረፍት ጊዜ ይሁንላቹ ግን በጣም ናፍቃቹናል ስደት ያለናተ ይሰለቻል ቀን ምን እንደሆነ እንኳን እምቀው በናተነው ኑልን

  • @mamafrance4539
    @mamafrance4539 Před 6 lety +3

    የሁላቹም አድናቂ ነኝ

  • @daren8595
    @daren8595 Před 6 lety +12

    እኔምለው ላንድ ወር ይቅዋረጣል ብላቹ በዛው ላሽ ኣላቹ ወይ ስፖንሰር ማጣት

  • @user-xc3gb8yf1i
    @user-xc3gb8yf1i Před 6 lety

    በመጀመርያ እንካን ለብርነ መስቀል በሰላም አደረሳችህ እና ዘመኖች ባካችህ ልቀቁልን

  • @user-xg9xr5cv4o
    @user-xg9xr5cv4o Před 6 lety

    ሩታየ አይዞሽ የኔቆንጆ ትክክል ነሽ አጥንቶ መስራቱ ይሻላል አንችም አመረ አላመረ ልብሽ ከሚሰቀል አንችም ልጆችሽን አጠንክረሽ ትመለሽበታለሽ

  • @mohinuddinmohinuddin9401

    አቡሽ ምርጥ አራዳ በጣም የሚያስቀኝ አባባልክ ነው

  • @user-is8vs1ib7v
    @user-is8vs1ib7v Před 6 lety +22

    ቆይ አረ እኔ የምለው ግን ኮመንታተሮችዬ ዝም ብላችሁ የምትሳደቡት ፊልምና ድራማ መስራት እኛ youtbe ላይ ቁጭ ብለን እንደምናየው ቀላል መሰላችሁ እንዴ አረ በናታችሁ ተረዱ ሰውንም እንዴ

    • @user-ud5lh8fi3p
      @user-ud5lh8fi3p Před 6 lety

      ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው enn babakule altsadbkugime batigiste iytabeku naw

    • @user-is8vs1ib7v
      @user-is8vs1ib7v Před 6 lety +1

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ ጎበዝ መሆንም ያለበት እንደሱ ነው sistuya

    • @user-gs6pz6cz7v
      @user-gs6pz6cz7v Před 6 lety

      ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው Eko Sidibn minametaw sigermu

    • @hibisthibist9072
      @hibisthibist9072 Před 6 lety

      ትክክል ብለሀል ብሮ

    • @rozarozi6116
      @rozarozi6116 Před 6 lety

      ዘመኖችበጣምእወደችሆለሁይመቻችሁ

  • @user-uw4bu6po6t
    @user-uw4bu6po6t Před 6 lety

    ዘመኖች በመጀመሪያ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

  • @alemayehuabate3463
    @alemayehuabate3463 Před 6 lety

    Wow Hiwiye, very talented!

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 Před 6 lety

    well zamanochi minawi tafachu ere shakatafi balu afitinuti nafekachuni thanks😍😘😚

  • @bezabeza7136
    @bezabeza7136 Před 6 lety +3

    በሩታ ምትክ እድለወርቅ ጣሰው ትግባ ጎበዝ አክተር ናት

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p Před 6 lety +35

    እሺ በመጀመርያ ሁላችንም እንኳን ለመስቀል በዓለ አደራሳችሁ ዘመኖች መጣችሁ ግን መቼ ነው የሚትጀምሩት አራ መረሳት ከመጣ ጥሩ አይሆንም ለማንኛውም ስላም ብዛት ይበል አሁን ሥራ ለይ ነኝ ቦኃለ አያለሁ ስናይ ቀን ይሁንልን

  • @ManafsKban
    @ManafsKban Před 6 lety +15

    አረ ድራማውን ልቀቁት ዝም ብላችሁ አትሞዘዙብኝ

    • @mamafrance4539
      @mamafrance4539 Před 6 lety

      ዘመኖች ተወዳዳሪ የሌላቹ ናቹ በተለይ ስደት። እኔ ምለው 1 አርቲስት ድራማውን ላለመስራት ስፈልግ ከተውኔቱ በስስትም እይወጡም ለምሳሌ ሂሩት ከአብይ ጋ ተጠልተው በመፈታታት ወይም ጥላው ወደ ውጭ እንደሄደች ነገር አድርጎ መቕጨት ስቻል ለተመልካች መናገሩ ጥሩ አይሆንም ሌላው እሷም ብላላች ድራማው ለይ ብዙ መስራት ስትችል ግን አልሰራችም

  • @user-id5ns3ce4w
    @user-id5ns3ce4w Před 6 lety

    ኣዲ ደሞ በጣም የምታሳዝን ናጨካይ ሴት ነሽ ውይይይ በጣም ኣዝናለሁ

  • @jonaszawide6502
    @jonaszawide6502 Před 6 lety

    I MISS YOU ALL.

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 Před 6 lety

    Wow sitas kenu betam yam ral keri sirachun geta yerdachu

  • @kiyya5812
    @kiyya5812 Před 6 lety

    Eeeerrrreee zemen ayi jemerm ende betam enwedalen

  • @rahimareem1880
    @rahimareem1880 Před 6 lety

    ወይኔ ሹገርዳዲዋን የገለፀበት የፍቅር ቃላቶች ጥንቅሽ 😂😂😂

  • @mulutegegnmulutegegn6229

    በጣም ነው ዬምጠላሽ በተለይ ልቢስቲክሽ

  • @user-hr7zd2cs2o
    @user-hr7zd2cs2o Před 6 lety

    ሩትየ የኔ እህት አታልቅሽ ውይይይ እንዴት እንዳዘንኩ

  • @user-zp8oq2uu3v
    @user-zp8oq2uu3v Před 6 lety

    ዘመን ቤተሰብ ነኝ ናፍቃችሁኛል የእውነት ሆ በሳምንት ሶስቴ ብታረጉት ደስ ይለኛል 😃 ናፍቆቴን እንድወጣ ለጥበብ ትልቅ አክብሮት አለኝ ወደፊት በሂወት ብኖር እኔም እንደናተ ጀግና መሆን እፈልጋለው ።

  • @belatugalaw276
    @belatugalaw276 Před 6 lety

    እዴ እሩታ ልክ እደድራማው በዚህም ታልቅሻለሺ እዴ አይዞሺ አታልቅሺ ድራማው ላይግን ታናድጃለሺ

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 Před 6 lety

    አዳነች በልሁ ስወድሽ ናፍቀሽኛል
    ልቀቁልንንን ።

  • @eyeruseyu5678
    @eyeruseyu5678 Před 6 lety

    Rutaye konjo ayizoshe egzabher lijochishen yasadiglishe belela sra enagegishalen we love you konjo

  • @haymanotteshager4902
    @haymanotteshager4902 Před 6 lety

    betammm nafkachihugal ebakachihu lkekuln

  • @des895
    @des895 Před 6 lety

    Hiwot! The best actress!!!!

  • @iam1human.97
    @iam1human.97 Před 6 lety +1

    የኢትዮጵያ ሰው ሲረሳም ሆነ ሲናፍቅ አዴ ነው
    ያላችሁበት ሁኔታ ባይመችም እሄ ደካማ ህዝብ
    ፍታ አልሰጥ አላችሁ አደል ድጋፍ ሲጠየቅ ፊቱን ሚዞር
    እዴት ተሎ በሉ ይላል ሸም
    በርቱልኝ ለማንኛውም

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 Před 6 lety

    Betam betam new yemewdachehu yemakeberachehu 💋💋💋💋❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭zemenoch bemola

  • @user-rz6mt2wp1y
    @user-rz6mt2wp1y Před 6 lety

    አመሰግናለሁ

  • @aklapp8928
    @aklapp8928 Před 6 lety +8

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪአቡሽየ ደስስስስስ ስትል

  • @milanbai2728
    @milanbai2728 Před 6 lety

    ሁላችሁም በጣምምም ጉበዝች ናቸዉ በጣምምም ግን ለምን አይጀምርም

  • @ethiopiaethiopia1157
    @ethiopiaethiopia1157 Před 6 lety +1

    ይለቀቅ

  • @senaarisisenaarisi8101

    ere rutaye pls mamaye yene konjooo betam debilonali anichi kelelehii marrr sewdeshiii ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sy4eq1lf1u
    @user-sy4eq1lf1u Před 6 lety

    ዘመንን የሊለኡ አያይም ተዛዘብን ዘመኖች

  • @user-co1jj4bo4n
    @user-co1jj4bo4n Před 6 lety

    😂😂😂😂አቢየ ማሬ አቢሻ በሳቅ ገደልከኝ

  • @samiabrha3800
    @samiabrha3800 Před 6 lety +5

    ሂወት ድራማውን ቶሎ ካልጀመራችሁት ናፍቆትን እንዳፈቀርሽው ላዳነች በልሁ እናገራለሁ አከተመ

  • @user-ne4jy1hg1f
    @user-ne4jy1hg1f Před 6 lety

    ዘመኖች ፊልሙ ወደ አማርኛ እየተተረጎመ ነው ወይ? የሕንድ ፊል ትርጉሙ ይከብዳል (ሳሬንዬ) አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ባለሽበት ሰላም ሁኚልን።

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 Před 6 lety

    ተዋናዮች በፍቅር ነው የምውዳችው ድራማው ግን አፍጥኑት ውድድድድድድድ ዘመን

  • @moludubai203
    @moludubai203 Před 6 lety +1

    ምናለ ብለቁት እሯሯሯሯሯ ደሞ ከናተ አይተው በጅምር እዲተውት ለሠንሠለቶች አስተምሯቸው እሽ እኛ በምን እንደበር ሆሆሆሆ

  • @daigdaigdaig4857
    @daigdaigdaig4857 Před 6 lety

    ምርጦች መቼ ነው የምትመጦት

  • @hanatg6697
    @hanatg6697 Před 6 lety

    ሩታዬ የኔ ማር

  • @vartoluj2517
    @vartoluj2517 Před 6 lety

    ሰለሞን ቦጋለ በጣም አደንቂአሎ

  • @asdh7028
    @asdh7028 Před 6 lety

    ናፍቆት ባሌን ትመስለኝ አለህ

  • @fkiradis778
    @fkiradis778 Před 6 lety

    ሩታዬ አስለቀሽኝ እፍ ባትለዪ ይሻላል እደምንም ተጨናንቀሽ ብሰሪ አሪፍ ነበር። እሯ ቃቂ ዱቄቱ ምንሼነው በዛ በጣም ኤጭ

  • @user-ve2ot7ng9r
    @user-ve2ot7ng9r Před 6 lety

    ሰወዳችሁ በተላይ ልጆቹ

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n Před 6 lety +10

    ሲም ካርድየ የኔ ኩልትፍ ስወድክ

  • @meseretnegusu9494
    @meseretnegusu9494 Před 6 lety +9

    ቆይ የዘድሮ ሜካፕ የባስ አይጥ ማስመሰል ነው እንዴ እረ ያሸዋ ግርፍ ፊቴ ምን አለኝ

  • @user-co1jj4bo4n
    @user-co1jj4bo4n Před 6 lety +2

    ናፍቆት my life my love እንደት እንደናፈቀኝ uffff ere pelas መች ነው መምጫችሁ ካልሆነ የሰይፉን ቁጥር ዱቅ ዓድርጉልኝ እንዴ ፎቃ ሼ ዓታቁም እንደ 😌😌😌😌😌😌😌😌😊😜😂

    • @ziinbzozo43
      @ziinbzozo43 Před 6 lety

      ሀዩ ነኝ ለፍቅር ታማኝ kkkkkkkk

  • @user-vz2lu2ri1p
    @user-vz2lu2ri1p Před 4 lety

    ሪታየ። ማር ነሽ

  • @user-ii7pu4ci6m
    @user-ii7pu4ci6m Před 6 lety

    እውነት አስለቀሽኝ እሩታየ
    ቆንጂ እረጋ ያልሽ ልዩ ሰው ነሽ ማር

  • @user-ui7go7ry9g
    @user-ui7go7ry9g Před 6 lety

    Hiiiiii ዘመኖችዬ በጣም ነው የናፈቃቹክኝ ካቋረጣቹክት በኃላ ኮሜት ሰጥቸ አላቅም በጣም ስለዘገያቹክ አናዳቹክኝ ነው ለማንኛውም በሩታ ቦታ ማህደር ትግባ ለማህደር ሌላ ቦታ አግታቹክ ከሆነ እድለወርቅ ጣሳዉን ካልሆነ ደሞ ሰላምን 3 አማራጭ ሰጥቻቹካለሁ ከነዚክ ውጭ በታአምር መሆን የለበትም።

  • @bertukangeleta3932
    @bertukangeleta3932 Před 6 lety

    wow hulunem yakatete new dese yelal gen tolo jemerute ataseresun gen eruta endena kenatenga enam yewaha sate nech fiker endat endemegelet bezu negerochu des yelal atetefu lenam betam yemewedachu yemesenanabachu nachuh enkan aderesachu eyalekung meseganayan akerebalehu ewdachuhalehu

  • @samriabera765
    @samriabera765 Před 6 lety

    ኧረ በናታችሁ ዘመን ኑ ቆያችሁ

  • @user-ic5wc9mc8h
    @user-ic5wc9mc8h Před 6 lety

    ናፍቆቴ

  • @user-bp1ky4qe2m
    @user-bp1ky4qe2m Před 6 lety +1

    ውይ ሲም ካርድ ሰወደው

    • @chidawasa4252
      @chidawasa4252 Před 6 lety

      ናፍቆትዪ ውይ ስወድህ ንፍቅ ብለህኛል

  • @lemisslemiss2055
    @lemisslemiss2055 Před 6 lety +1

    ሀሀሀ አቡሽ

  • @user-qi5xc4yi6u
    @user-qi5xc4yi6u Před 6 lety

    ሩታዬዬ አዘንኩኝ በጣም

  • @user-mm8yl3ih7g
    @user-mm8yl3ih7g Před 6 lety

    እሽ እረስቻችሁ ነበር አላችሁ እንዴ ክክክክክክክ

  • @sifrashyaze3433
    @sifrashyaze3433 Před 6 lety +2

    አቡሽዬ ስወደው ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @saratesfaye3054
    @saratesfaye3054 Před 6 lety

    የናፈቃችሁ በጣም

  • @user-co3rh2hv9t
    @user-co3rh2hv9t Před 6 lety

    የኔማር፡እሩታየ፡ሥወድሽ

  • @eskedartadesse2631
    @eskedartadesse2631 Před 6 lety

    Nafikoty fokay sewudeh #all of respect 😍

  • @ziniyaziniyan7043
    @ziniyaziniyan7043 Před 6 lety

    አረ በናታቹ ልቀቁት ናፈቅናቹ እኮ

  • @labilmirsad
    @labilmirsad Před 6 lety

    በዚህ ፍልም ላይ ሩታ የሆነ ጉድለት እንዳለባት ጥበብ ትነግረኝ ነበር: አጉል over confidence የሚባል ነገር ይታይባት ነበር። ያሰብኳቸው ነገሮች ቶሎ ሳያቸው ለካስ ትክክል እንደነበርኩኝ አወቅኩ.ሰው ሳይዘጋጅ ወደ ስራ እንዴት ይሰማራል? ትርፉ እንባ ነው!

  • @helenberhe3646
    @helenberhe3646 Před 6 lety

    እረ ጅምሩት እንጂ 😌😌😌😘😘😍😍

  • @user-gf9vu1ww2d
    @user-gf9vu1ww2d Před 6 lety +1

    koy zemenoch gin mindnew chigrachu are betam koyachuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu

  • @mulunegash6298
    @mulunegash6298 Před 6 lety

    ክክክክ part 3 እንጠብቃለን

  • @user-sc9wy1rx1g
    @user-sc9wy1rx1g Před 6 lety +4

    አሁንስ ዘገነናችሁኝ ሁል ግዜ ትውስታ ቃለ መጠይቅ
    መመለስ ካልቻላቹህ እርፊታቹህ አይዴል እስክትችሉ አርፊቹህ ቁጭ የምን ሰው ማጎጎት
    ለነገሩ እኔ ብዙም አልጎጎሁም ድራም ምፅራፊ ከቀየረ (እረፍት ከወሰዱ ቡሀላ ይበላሻል እንዴድሮ አይሆንም ለማራዘም ሲበሰል ዛዛቴ ነው እሚሆነው
    ልክ እንዴ መለከት ወላፊን ሞጋቾች ሁሉም አሁን ላይ ደብረዋል

  • @medimuhammed3232
    @medimuhammed3232 Před 6 lety

    አአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአ ኧረ አቡሽየየየየ በሳቅ ገደልከኝ

  • @vartoluj2517
    @vartoluj2517 Před 6 lety

    አቡሽ ይመችህ አቦ

  • @user-id5ns3ce4w
    @user-id5ns3ce4w Před 6 lety

    ክክክክክክክክ ኣቡሽየ

  • @mazeadimesu6878
    @mazeadimesu6878 Před 6 lety

    መቸ ነው የምትመጡት ናፍቃችሁናንን

  • @jesuslovesmeyesiknow9674

    Zemenochye betam nafkachugnal !! @ Betgnawm seat btmetu betgst nw mtebkew bewnt Rutaye stalks aslkesechgn beso bota berasu sw lmetekat yalbachun chana asbe besmetawinet besetewt Coment tseschalew ..bzu chana nw yalbachu er kenate gar nw betratna bamare knjet edemtmetu tesfa adergalew bertuln !!

  • @fevenwolloyewa1147
    @fevenwolloyewa1147 Před 6 lety +3

    Zemenochi betewededachihut lk endatresu aftnut

  • @user-ux3kd7wv3f
    @user-ux3kd7wv3f Před 6 lety

    እረ መቸ ነው የምጀምሩትትትትትትትትትትትት ተናፍቃችሀልልልልልልል

  • @user-rf4cs4if7s
    @user-rf4cs4if7s Před 6 lety

    ሩታየ ስታለቅሽ አብሬሽ ነው ያለቀስኩህ ዳስ ትላላችሁ በጣም

  • @sultans3032
    @sultans3032 Před 6 lety

    Araa nuuhuuu

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před 6 lety

    When do you guys start a new episode? It has been over a month now since you said that it will take you one month. Now every one is looking forward desperately for a new series to start . Hopefully, you will start it soon. When it comes to Ruta's decision to leave the drama series b/c of her personal family reasons is one of the saddest decision making moment and it is understandable. But with all do respect to her, as far as I know a lot of audience can be hurt with her decision as well. Observer's advice to ZEMENOCH, please learn a lesson from now on that when you let someone to play iconic role in this drama series, make sure they are not going to quit like that unless they have very serious issue in their livelihood to take care . It would be good for ZEMEN if you guys have a mechanism how to honor and implement a contract. Peace to all, and looking forward for ZEMEN crew as usual to come to screen with their great artistic talent.

  • @user-wm4go4gg1t
    @user-wm4go4gg1t Před 6 lety

    Beruta bota selame tesefayen asegbote please

  • @naneee4812
    @naneee4812 Před 6 lety

    ሩታየ ጭፈራሽ ሲያምር

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k Před 6 lety

    ሩታየ ስወድሽ የኔ ማርር ከድራማው በመውጣትሽ በጣም ደብሮኛል ግን ማን ትተካ ይሆናል ፕሊስ ማህደር ኣሰፍን ኣስገቧት ።

  • @tsigemekuria7928
    @tsigemekuria7928 Před 6 lety

    😭😭

  • @senaarisisenaarisi8101

    pls yu ruta kuteri lakulin pls betam new yumewdeshii marrrrr frome fireye ke sudiy

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n Před 6 lety +17

    ዘመኖች በጣም ልትረሱ ነው ????
    ኧረ ተሎ ጀምሩት
    ደሞ በሩታ ቦታ ማንን አስገባቹ???? እነደኔ ግን በሩታ ቦታ ሰገን ይፍጠርን ብታስገቧት ደስ ይለኛል

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha Před 6 lety

      ወሬ አስጠላኝ please subscribe ye hagere lejoch🙏🏿❤️

    • @chidawasa4252
      @chidawasa4252 Před 6 lety

      አቶ በልሁ ውእይ እንዴት እደምወድወት

  • @zeart7670trhzs
    @zeart7670trhzs Před 6 lety

    ዝም ቢየ ኣይቼ ውጥት ነው ሌላ ምለው የለም ምክንያቱ!

  • @sifrashyaze3433
    @sifrashyaze3433 Před 6 lety

    ዘመኖች ጠፋችሁ በዛው

  • @user-iv1iv8vx5p
    @user-iv1iv8vx5p Před 6 lety +1

    እረ plz ልቀቁልን ኡይይይይ በቃ ኡይ 1ወር እኮ አለፍቹህ