የሚስቴ አክስት - New Ethiopian Full Movie 2023 Yemesty Akeste | New Ethiopia movie የሚስቴ አክስት 2023

Sdílet
Vložit

Komentáře • 611

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 11 měsíci +286

    እደኔ የስደት ህይወት ሰልችት ያላችሁ ተውግዜ ለኔምና

    • @sawa8227
      @sawa8227 Před 10 měsíci +2

      😭😭😭😭

    • @hayetyimer6659
      @hayetyimer6659 Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @user-um9zw5yd2y
      @user-um9zw5yd2y Před 10 měsíci

      😢😢😢😢😢😢 betm

    • @endalefikadu9426
      @endalefikadu9426 Před 10 měsíci

      ፈጣሪን መጠየቅ ነዋ

    • @att1155
      @att1155 Před 10 měsíci +6

      እህህህህ እንደኔ ነፃነት የናፈቀዉ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @user-sp3mt8uj2x
    @user-sp3mt8uj2x Před 10 měsíci +162

    የመዳም ክመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ስደት በቃ ይበለን ያርብ

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Před 11 měsíci +118

    ሴቶችየ ልብ በሉ ወንድ ልጅ ብዙ ሴትጋር ሊዞር ይችላል ከልቡ ሚወዳት ግን አንዲት ናት ስለዚህ ገንዘባችሁ ጊዜችሁ ምን ላይ እንደምታባክኑ አስተውሉ አትቸኩሉ ።

  • @user-up9zz5hd5f
    @user-up9zz5hd5f Před 10 měsíci +34

    እደኔ ኮሜት አብባችሁ የምታዩ ህዩት በጣም ምርጥ የሚያስቅ የሚያስተምር ደስ የሚል ፊልም 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-cw1jh8ru9r
    @user-cw1jh8ru9r Před 9 měsíci +35

    ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው አማራ😢

  • @user-hn8ef7lg5w
    @user-hn8ef7lg5w Před 8 měsíci +10

    ይህ ፊልም ተመስጭ ስላየሁት አስለቅሶኛልም አስቆኛል አንዳንዴ ሴቶች የምንሰራው ስተት አለ እራሳችንን ባለን ልክ ፍቅረኛችን ፊት መቅረብ አንወድም ከፍ አድርገን እናቀርባለን ይሄኔ ፍቅረኛችን የማይወጣው ማእጥ ውስጥ ይገባል ለምን ብትሉ የፍቅር ኛው ፍላጎት ለሟሟላት ሲል እራሱን ያረክሳል ማንም ሰው ቢሆን ርካሽ ስራ ውስጥ የሚገባው በምክንያት ነው ያለ ምክንያት ሰው እራሱን አያቆሽሽም. ሌላው አረብ ሀገር የምትኖሩ ሴቶች የኔ ምርጦች የሴቶች ጀግኖች ንፁህ ብር አጊታችሁ ለማታውቁት ሰው ለምትገብሩ ይህ ፊልም እጅግ ይመክረናል የኔ ጀግኖች እናተን ለመግለፅ እኮ ፊደላቶች ቢደረደሩ አይበቃም ያላወቁአችሁ ቢንቁአቹም እኔ ግን ሁሌም ጀግኖች ናችሁ እላለሁ ህይወታችሁ ሙሉ ሆኖ በሰላምለሀገር ያብቃችሁ ።።በጣም አመስግናለሁ ደራሲውን በርታ

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Před 8 měsíci

      🙏🙏🙏🥰🥰🥰😘😘

  • @fatimasarairah3280
    @fatimasarairah3280 Před 10 měsíci +43

    እንደ እኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ እሄንን የምታዩ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን ያረብ

    • @cgggvvhhh4938
      @cgggvvhhh4938 Před 10 měsíci

      አሚንንንንንን❤❤❤❤❤❤

    • @rahamrahmaa6906
      @rahamrahmaa6906 Před 10 měsíci

      አሚንማማየ

    • @g.d2239
      @g.d2239 Před 9 měsíci

      ፋጡማ ሰላም ነሽ መልሽልኝ ፈልጌሽ ነው?

    • @ekrm577
      @ekrm577 Před 8 měsíci

      አሚን❤❤❤❤

    • @user-td6tq3dc9t
      @user-td6tq3dc9t Před 8 měsíci

      ​@@cgggvvhhh4938😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @user-ck2zz6it4v
    @user-ck2zz6it4v Před 10 měsíci +58

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ አማራ ህዝብ😢😢😢😢😢

    • @g.d2239
      @g.d2239 Před 9 měsíci +1

      ፍትህ መጠየቅ ከእግዚአብሔር ነው እጅ አሰው አይደለም

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před 10 měsíci +21

    የመዳም ቅመሞችሁ ልብ በሉ ያስረምራል እንማርበታለን😢😢😢

  • @zaynebmohammed4091
    @zaynebmohammed4091 Před 10 měsíci +8

    እንዴው የመዳም ቅመሞች እንዲህ ለፍተን የሰራንበትን ገዘብ እድሚያችን ጉልበታችን የተበላበት በስደት ኑሮ ብር መበተን ይቅእብን ውዶቸ ሰላማቹህ ይብዛ

  • @user-pe5vk2qu4h
    @user-pe5vk2qu4h Před 9 měsíci +11

    አስተማሪ ነው😢ሴት ልጅ እኮ ካፈቀረች አፈቀረች ነው ጌታን 😮😮

  • @MihretFeysa
    @MihretFeysa Před 10 měsíci +26

    በሰመ አብ የኔን ታሪክ ነው የሰሩት አሁን ላይ እያለፍኩበት ያለውት ሕይወት 😢😢😢እመም ብቻ እኮ ነው

  • @bithonbithkon1068
    @bithonbithkon1068 Před 10 měsíci +12

    ልብ ከስት ድካም ይጠገናል አንዳንድ ደግሞ ተሰብሮ ይቀራል😢😢😢😢😢😢 ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት❤

  • @samiraaaa-ew4hz
    @samiraaaa-ew4hz Před 11 měsíci +17

    ቅመሞችየ ተአሉ የሚገርም ነዉ ያለናተ አይመቸኝም❤❤❤❤

  • @Howto-en7oz
    @Howto-en7oz Před 11 měsíci +10

    ቴክ ቶክ ላይ አይታችሁ የመጣችሁ ላይክ አርጉ😂😂😂😂

  • @SalamSalam-ex1fr
    @SalamSalam-ex1fr Před 11 měsíci +16

    ኬናዬ ላንተ ቢየ የምያየው ነገርስ❤

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv Před 11 měsíci +8

    መጀመሪያው አስጠልቶኝ ነበር አጨራረሱ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @saramorka845
    @saramorka845 Před 10 měsíci +8

    ውለታን በውለታ ፍቅርን በፍቅር ነው የሚመለሰው ዋው 😍😍😍

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Před 11 měsíci +42

    የማዳም ቅመሞች የናቺሁ ኑ ያለናተ አይደምቅም

    • @Tijiyoutube
      @Tijiyoutube Před 11 měsíci +4

      ያለኛ አይሆንላቸዉም ኑ እየው እኔም ኮመንት ከሌለ ማየት ደስ አይለኝም

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Před 11 měsíci

      ​@@Tijiyoutube😂😂😂ቀላል ሞቅ ወዳለበት ነው የምናመነዝለው

    • @rchimnjarewatubechannel
      @rchimnjarewatubechannel Před 11 měsíci

      ደምሩኝ የመዳም ቅመም ነኝ

    • @SelamKonjo-uu3eh
      @SelamKonjo-uu3eh Před 11 měsíci +1

      አለንልሽ እማ

    • @ቃልዬ
      @ቃልዬ Před 11 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤አለንልሽ ማሬ❤❤❤

  • @user-md7qg7xl1o
    @user-md7qg7xl1o Před 11 měsíci +28

    በጣም ነው የሚስለቅሰው😢😢 አስተማሪ ፊልም ነዉ እውነትም የሚስቴ አክስት

    • @MdMid-xd3ee
      @MdMid-xd3ee Před 11 měsíci

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-hg7pc4dd9w
      @user-hg7pc4dd9w Před 10 měsíci

      ላየው ነበር ካስለቀሰ ይቅርብኝ ትክክለኛ ሂወቴ በራሱ እያስለቀሰኝ ነው😢😢

    • @mahiyakiya1050
      @mahiyakiya1050 Před 10 měsíci

      ምኑ ነው የሚያስለቅሰው 😅😅😅😅

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 Před 5 měsíci

      ​@@user-hg7pc4dd9wእኜ እነድዉ ሆድ ብሶነል በሆነዉ በሎነዉ ይለቀስና

    • @user-hg7pc4dd9w
      @user-hg7pc4dd9w Před 5 měsíci

      @@hamdkhan2777 እኮ

  • @SikuSg
    @SikuSg Před 10 měsíci +8

    ፓ የምር አጨራረስ የሌለ ነው አስለቀሰኝ😢
    ሴቶችየ እባካቹ በስሜት ሆናቹ ለመወሰን አትቸኩሉ😢 ምንም ያህል እውነት የሆነ ችግር ብታዩ በስሜት በችኮላ አትወስኑ!!

  • @SaraSara-dz2kh
    @SaraSara-dz2kh Před 10 měsíci +24

    ሴትልጅ እምታስለቅሱ ወንዶች ግን ነፍሳችሁን አይማረው😢😢😢 ሌላ ፊልም ጀምሬ ኬናን ሳይ አቋርጬ መጣሁ መገን እኔ😂😂😂😂😂😂

  • @zebibagetatube9215
    @zebibagetatube9215 Před 7 měsíci +2

    የማዳምቅመሞች ታማኝ ባል አላህይስጠን❤❤❤❤

  • @user-mt2de5so5e
    @user-mt2de5so5e Před 10 měsíci +8

    አሁን ያለንበት ግዜ አይ ወዶች😥💔

  • @hewi7503
    @hewi7503 Před 9 měsíci +6

    እኔ ምለው ሁላችንም ነው እንዴ ኬናን እምንወደው 😂😂

    • @user-wo9gd8tq5b
      @user-wo9gd8tq5b Před 8 měsíci

      😂😂 Awo

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 Před 5 měsíci

      በጠም ከመልኩ ከነገጋሩ ፊቅር መስጣቱን 🎉🎉

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew Před 10 měsíci +6

    ዉለታ በዉለታ ፍቅርን በፍቅር እዉነት ነዉ😍😍😍

  • @mitatube1004
    @mitatube1004 Před 11 měsíci +20

    የሚስቴ አክስት የሚገርም ፊልም ነው 🎉🎉🎉 እዩት ታተርፋላችሁ❤❤

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Před 11 měsíci +6

    ውለታህን በውለታ እከፍላለሁ ፍቅርን ደግሞ በፍቅር የተመቸኝ ንግግር❤

  • @user-bc2lk9tk7j
    @user-bc2lk9tk7j Před 10 měsíci +3

    በጠም አረፋ ነው ከክፉ ነገር አለይ ይጠብቀቹ ሀገርቺን ሰለም ያርጊን እነማሰግንሌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💓💓💓💓💓😭😭😭😭😭

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 Před 10 měsíci +4

    ፊልሙበጣም ደስ ይላል። ትንሽ አስተያየት ልስጥ የመፃፍ ቃል ልጁ ከተናገራት ትንሽ ስተት አይቼ ነው ልጁ ያለው ሰባት ሳይሆን ሰባ ጊዜ ይቅር በለው ነው ያለው መፃፉ ግን የሚለው ሰባት ጊዜ አልልህም ሰባት ጌዜ ሰባ እንእጂ ነው የሚለው ይሄ ማለት 7×70

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před 10 měsíci +1

      አይ ወንድሜ በዚህ ሰዓት 7 ጊዜም ይቅር የሚል የለም አረ አንዴም የለም የይቅርታ ልብ ቢኖረን ኖሮማ ሀገራችን እንደዚህ ባልሆነች ነበር።

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i Před 10 měsíci +5

    መጨረሻው በጣም ነው የሚያምረው 🎉😊

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 9 měsíci +7

    ግን ፊሊሙ ላይ፡የታዘብኩት፡የሀረብ፡አገር፡ሴት፡ገገማ፡ማሀይም፡አርጋቹ፡ካራክተር፡ማረጋቹ፡ድብሮኛል፡

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Před 8 měsíci +1

      👍👍👍😥😥

    • @happyhappy6544
      @happyhappy6544 Před 5 měsíci

      እንደዛ ሳይሆን ከገጠር የመጡትን ሴቶች ለመወከል ነው እንጂ አረብ ሀገር ከተማውም ገጠሩም አለ በገጠርኛ ማውራት መሀይምነት ነው እንዴ😀ሆ

  • @fatumatube4305
    @fatumatube4305 Před 8 měsíci +2

    ከዚህ ፊልም የተማርኩት ቢኖር ዳስፖራና ከአረብ ሀገር የገባች ለፍቶ መና መሆኑን ነው ከነሱ የሚፈልጉት ጥቅም ብቻ ነው እህቶቼ እንቃ ለትዳር አንቼኩል ማነህ ምንድነህ ሳንል ዘልን ዘው አንበል ስለቸኮልን ጥሩ ትዳር ማግኜት የለም ስለዘገየን ባል ማጣት የለም ድስጥ ክዳኑን አያጣም አይደል ዋናው ጤናነው እና ሳልህ የሆነውን ትዳር ይስጠን እደዚህ ሀለሌ የሆነውን ሳይሆን ቁጥቡን ፈጣሪውን የሚፈራ ይወፍቀን በተረፈ ተመችቶኛል ጥሩ የሚባል ትምህርት አለው እናመስግናለን ቅመሟነኝ ከመዳም ጎጆ 😂😂😂የራሴ እስኪኖረኝ ማለት ነው ተህያ ለራሴ ለማልጀናጀነው ወላሂ ብጀናጀን ኖሮ በዚህ ፊልም አብድ ነበረሰ😂😂😂😂😂😂😂

  • @divdiv3495
    @divdiv3495 Před 10 měsíci +6

    የሁላቺነንም መጨረሻቺነን ያሳምርልን❤😢

  • @user-uy7qq8zu9j
    @user-uy7qq8zu9j Před 9 měsíci +3

    የሀኒ ትወና በጣም ደስ ይላል ፊልሙ ባጠቃላይ ደስ ይላል❤

  • @sasab2001
    @sasab2001 Před 11 měsíci +11

    የማዳም አንፑላንሶች የት ናቹ ኑ አዲስ ፊልም ተለቆል❤❤❤

    • @HAYAT-jy2cg
      @HAYAT-jy2cg Před 10 měsíci

      🎉😢😢😢

    • @samiras9447
      @samiras9447 Před 10 měsíci

      አለን❤

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 Před 5 měsíci

      አለን በአይን እያዉ በሁድ አይገበ ሮቤልን ወድድነዉ የመደርገዉ🎉🎉

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Před 10 měsíci +3

    ኬናኮ ያለበት እኮ በጉጉት ነው የማየው የሙዚቃው ምርጫ ደሞ ይለያል ❤❤❤

  • @massaretkiya4130
    @massaretkiya4130 Před 9 měsíci +2

    በእውነት መጨረሻው በጣም ነው የሚያስደስተው ለሁላችንም ፈጣሪ የእቅርታ ልብ ያድለን❤

  • @user-bk4gy4uo2i
    @user-bk4gy4uo2i Před 10 měsíci +11

    ወላሂ ደስ የሚል ፊልም ደጋግመው ባዩት የማይሰለች ገና ምርጥ ፊልም ሰራችሁ ዋው መጨረሻው ላይ ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ደስ ሲል 🥰🥰🥰🥰🌹

    • @Serwat-qp1wo
      @Serwat-qp1wo Před 10 měsíci +2

      አቺን አምኜ ልየው

    • @samirasamira7080
      @samirasamira7080 Před 10 měsíci +2

      ​@@Serwat-qp1wo😂😂😂😂😂 ግማሹን አይተሽ ከተመቸሺ እይው

    • @teyibaahmed
      @teyibaahmed Před 10 měsíci +2

      Yanchin comment anbibe new filmun mayet yejemerkut

    • @user-bk4gy4uo2i
      @user-bk4gy4uo2i Před 10 měsíci +1

      @@teyibaahmed እስከ መጨረሻው እይው በጣም ነው ደስ የሚለው ትልቅም ትምህርት አለው

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de Před 10 měsíci

      👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላምለሐገሬ

  • @user-ih8nm8mo9f
    @user-ih8nm8mo9f Před 11 měsíci +14

    ዉለታ በዉለታ እጂ በፍቅር አይከፈልም የሚስቴ አክስት ልዩ ፊልም ነው👌❤❤

  • @user-wc1lq4xm6q
    @user-wc1lq4xm6q Před 9 dny

    የማዳም ቅመሞች የትናቹህ ጌታን እባካቹህ ተማሩ ከፊልሙ ለማነም አደለም የሚሰራው የኛውነው 😢😢

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 Před 9 měsíci +3

    Really I am from happy and excited when I see the movie .you play well. All actor's.
    Good job keep it.

  • @SaraEthiopian-ct7be
    @SaraEthiopian-ct7be Před 10 měsíci +9

    ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው አማራ

  • @selameshalew6772
    @selameshalew6772 Před 10 měsíci +4

    መጆንኑ እሆን ነበር አለች😂 ኬናዬ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @user-wu2dn2vm6i
    @user-wu2dn2vm6i Před 9 měsíci +3

    እሮቤልን ስለምወደው ነበር ያየሁት በጣም እሚያምር ፊልም ነው

  • @user-rj9hp8le3g
    @user-rj9hp8le3g Před 11 měsíci +11

    ኧረ ኬናዬ እኔባተ ፍቅር መሞቴነው ይባሥ ብሎ በህልሜ እያየሁህ ነው 😢😢😢 እባካችሁ ሸር አርጉልኝ ሀገር ስገባ እዳገኘው😊😊😅😢😢

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 Před 11 měsíci

    • @molo3215
      @molo3215 Před 10 měsíci +1

      ስታገኘኘው እስከኔ ሳሚልኘ❤❤❤❤

    • @user-rj9hp8le3g
      @user-rj9hp8le3g Před 10 měsíci

      @@molo3215 🤭🤭😃ለኔ ራሡ የማገኝበት ርቋል

    • @teybaseid7024
      @teybaseid7024 Před 10 měsíci +5

      የመዳም ቅመም ምኞትኮ አይጣል ነዉ😂

    • @shsh1715
      @shsh1715 Před 10 měsíci

      እኔብቻ ይመስለኝነበር 😥😥😥የምወደው

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Před 10 měsíci +1

    ለእኔህይወትያደረሰኝነዉ ይቅረታንበማሰረፈዴ የምወደዉንሰዉአጥቻለሁ ግንከልሊጠፋአልቻ ለምትዝታዉን ፍቅሩንብቻ እያሰታወሰኩ
    መልካምጓድኛ እንደዝ ህመልካምዉጤትያገኛል የሮቤልንጓድኛወደድኩት ብዙወቸበማህልገብተዉ ያጣለሉ ብዙዎቹያሰታረቃሉ
    ይይቅርታል ቸሩእግዚአብሔር ያድለን

  • @fatleh
    @fatleh Před 3 měsíci +2

    የሚገርም ፊልም ነዉ በደብ እዩት የመዳም ቅመሞቺ ❤❤❤❤

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 11 měsíci +11

    ላላ አለችኮ አሪፍ ነዉ ያኡምሪ😂 ያገልቢ ብለህ ጨምር 😂😂 ትልቅ ትምህርት አለዉ

    • @user-bw8fi2le4t
      @user-bw8fi2le4t Před 11 měsíci

      ክክክክክ

    • @AyisheMohammed
      @AyisheMohammed Před 11 měsíci

      😂😂😂😂

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Před 11 měsíci

      @@user-bw8fi2le4t ያኡምሪ😂😂

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Před 11 měsíci +1

      @@AyisheMohammed እነ እሁብሽ😂በሳቅ ልሞት

    • @user-xc2tf3io9e
      @user-xc2tf3io9e Před 10 měsíci +2

      አነ አለብሽ ያኡምሪ አላለም😂😂😂 አረበኛ በግሩ ሄደ

  • @rabyasayadomar6001
    @rabyasayadomar6001 Před 8 měsíci +1

    ምረጥ ጎደኛ የሂወት ዋሥትናነዉ😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @fvv1680
    @fvv1680 Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢 ዋው ነው መጨረሻው

  • @user-kb7kj4di5w
    @user-kb7kj4di5w Před 8 měsíci +1

    እዉነት በጣም አስተማር ፊልም ነው ፍቅር ያሸንፋል ካሁሉም ባለይ ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-bt4ln8oi7e
    @user-bt4ln8oi7e Před 10 měsíci +5

    ወይኔ እኔ ኮ ለየውሃንስ ኬና ለማየት ኮ ነው የመጣሁት ፍቅር ይዞኛል መሰለኝ😢😢😢

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Před 10 měsíci +5

    ይኽ ለማዳም ቅመሞች ነው ብር ብቻውን ምንም አይሰራም እራስ ሕመም ነው፡፡እኔስ በሀዘንም አገር ገብች 1ልጅ ወልጅ መጣሁ ያሳድግልሽ በሉኝ

  • @user-pm1zq2nf9d
    @user-pm1zq2nf9d Před 11 měsíci +3

    ኮሜንት ላንብብና ልየው እሰኪ ደብሮኛል ደሰ የሚል ከሆነ 👈

  • @eremet
    @eremet Před 10 měsíci +4

    አንዳንድ ፊልሞች የኔ የሂወት ታሪክ የሚደግሙልኝ የሚመሰልኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን 😢😢😂😂😂😂😂😊😊

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px Před 10 měsíci +4

    ይደክማል አዎን ጉልበት ያጣ ሰው😢😢😢😢😢 አሪፍ ፊልም ነው❤❤❤❤

  • @Lehulumgzealew
    @Lehulumgzealew Před 10 měsíci +5

    አቤል የሚሉት ልጂ በሳቅ ገደለኝ😅❤

  • @user-fn6xn2fm6o
    @user-fn6xn2fm6o Před 10 měsíci +3

    ሮቤልን በጣም ነዉ ምወደዉ እና እሱ ካለበት አየዋለሁ🥺😊

  • @Murad-cb1pu
    @Murad-cb1pu Před 8 měsíci +4

    ለካ ሴት ልጅ ላይ ቺት ማረግ እዲ ይጎዳል አሳዝናኝ ነበር ስታለቅስ

  • @dubai1280
    @dubai1280 Před 11 měsíci +3

    ላላ ላጣህ አልፈልግም አላለይም😂😂ኪናየ እወድሀለሁ❤❤

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Před 10 měsíci +3

    ወይኔ መጨረሻው በጣም ነው ይሚያሥዝነው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GjgityHigigjg-vp2cq
    @GjgityHigigjg-vp2cq Před 8 měsíci +2

    አይ ላቭ አዳነሽ አበቤ አለ ሞጣ ለማንኛውም በጣም ምርጥ ፊልም ነው ማርታ ደግሞ ምርጥ አክተር ነች

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 10 měsíci +8

    ሮቤልን ስዎደው ነበር ዛሬ ግን ጠላሁት ከስንቱ ሴት ጋር ተጣበሰ ውይይ 😂😂😂😂

  • @user-kd2sc3vz8z
    @user-kd2sc3vz8z Před 8 měsíci +1

    የዛልጀ ኣይነገር ማርቲ ግን በጣም ነው የወደደኩሸ በተለይይይይ ወዴት ነው የምትሄደውውውው የሚል ንግግርሸ በስመኣመ እንግዚኣቢሆር ይጠበቃቹ ሁላቸም እወዳቹኣለውውውውው❤❤❤

  • @Seadi-ou3ml
    @Seadi-ou3ml Před 8 měsíci +4

    እንደው አፉን አጣጥሞ ቀረ 😂ይችን ቆጆ አገባለሁ ብሎ😅😅😅

  • @uaevip472
    @uaevip472 Před 10 měsíci +3

    ኬነዬ ስለለበት አዮወለዉ ምንም አይልም

  • @user-vf5io8jt9h
    @user-vf5io8jt9h Před 11 měsíci +4

    ተው ጊዜ ለኔም ና?💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @user-qf8jd1ox8v
    @user-qf8jd1ox8v Před 10 měsíci +6

    ናፍቆቴ የለበት ፊልም ፍቅር ነው

  • @barehbaresh735
    @barehbaresh735 Před 11 měsíci +6

    Broya baratalagha
    ❤ God DID ❤
    @Danibrasco
    Good luck 🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Před 7 měsíci +1

    ወንድ መደብደብን አስተማሯችሁ፣ በጣም ሰልጥናችኋል ርካሽ ዘልዛሎች።

  • @BuzeYeMikaeleLij
    @BuzeYeMikaeleLij Před 7 měsíci +1

    ዋው ምርጥ ፊልም❤🎉

  • @abebech8547
    @abebech8547 Před 10 měsíci +2

    ትክክል ዉለታ በዉለታጅ በፍቅረ አይከፈልም🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 Před 10 měsíci +1

    Friend is forever and you family’s always there for you and your family’s happiness in life you will be there it was beautiful

  • @user-pb1uo5nq7o
    @user-pb1uo5nq7o Před 8 měsíci +2

    ቅመሞቸ ለኛ ትምርት ነው ለማንም ብራቹሁን እንዳሰጡ😂😂😂😂

  • @getasewzurie3285
    @getasewzurie3285 Před 11 měsíci +9

    ህይወት ፊልም አይደለችም
    ይህ የሚኖር ህይወት ነው

  • @irikrir538
    @irikrir538 Před 10 měsíci +2

    ኬናዬ አተን አይቸነዉ የመጣሁት🥰🥰🥰

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 Před 10 měsíci +4

    ምርጥዬ ፊልም

  • @fekerii332
    @fekerii332 Před 10 měsíci +4

    ከቲክታ አይቶ የመጣ እጅ ወደላይ ፊልሙ አስተማሪ ነው

  • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
    @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd Před 10 měsíci +1

    ዋዉ በጣም ምርጥ ድረማ ነው ቀጥሉበት❤❤❤

  • @fbintbaba3909
    @fbintbaba3909 Před 9 měsíci +2

    እውነት ብዙ ፊልም አይቻለሁ ለመጀመሪያ ስኮምት መርሻው አስለቅሶኛል❤❤

  • @aaas205
    @aaas205 Před 10 měsíci +4

    አረ ታዉ የመዳም ቅመ ሞችን ጨርሳቺሁ እንደሞኝ አትዩን ይኸን ያክል😆😆😆😆

  • @firdoushasen6809
    @firdoushasen6809 Před 10 měsíci +3

    ፍትህ ለራብኛችን እኛ የመዳም ቅመሞች😢

  • @SamriT-dc2gb
    @SamriT-dc2gb Před 8 měsíci +1

    ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @talkmeetts1222
    @talkmeetts1222 Před 11 měsíci +4

    በርታ አንዱአለም አስገራሚ ፊልም ነዉ

  • @user-kg1bk7kd8q
    @user-kg1bk7kd8q Před 11 měsíci +11

    ኬናዬ ሰወድህ ሙቸነው ኡፍፍፍፍ እሱ ያለበት ፊልም በጭራሽ አላልፈውም❤❤❤❤

  • @sabrinmelaku4905
    @sabrinmelaku4905 Před 10 měsíci +1

    ምርጥ ፊልም ነው ተመችቶኝ ያየሁት ምርጥ ፊልም ❤❤❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Před 11 měsíci +3

    ❤❤❤❤ዋዉ ቀጣምአሪፉነዉ መጨረሸዉ

  • @HayatAhmed-wu9bh
    @HayatAhmed-wu9bh Před 10 měsíci +5

    ልክ የማረታን ሂወትይመሥልነበረ የኔምሂወት 😢😢 ግን ፈጣሪ እደምንምብሎ አወጣኘ አሁን ተመሥገን አድሥሂወትጀመረኩ ያው ሠዉ አይደለሁ

  • @dhiidghi5959
    @dhiidghi5959 Před 10 měsíci +2

    መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před 10 měsíci +2

    ዋውውው😢😢😢ደስ የሙል እና አስተማሩ😢😢😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 10 měsíci +2

    ዋው ምርጥ ፊልም ኬናዬ ያለበት ፊልም ሁሌም አንደኛ ነው 👌👍👍

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 9 měsíci +1

    ሮቤል በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ

  • @ethoiethopi3902
    @ethoiethopi3902 Před 10 měsíci +2

    Wow 😍በጣም አስታመር ፊልሚ ነው👍👌

  • @atalay1437
    @atalay1437 Před 10 měsíci +1

    ዋው ምርጥ ትወና ነው ያነባሁበት ምርጥ ፊልም ትችላላችሁ 🥰✌️👍🥰

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 10 měsíci

    Wow what an amazing movie I love it Thank you so much tiru Filmoch🙏🥰🥰🥰🫶💕💕💕💕💕🙌👌

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 8 měsíci +2

    ደስ ሲል😘😘😘i love it

  • @milkyasareba7555
    @milkyasareba7555 Před 10 měsíci +2

    gobez editor and director 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @Nunutiii
    @Nunutiii Před 10 měsíci +4

    የፊልሙን ሙዚቃዉን Sound Track ለብቻ ልቀቁት😘

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q Před 10 měsíci +2

    ዋው ደስይላል ብቻ አይገልፀውም ዋውውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉