ያ ቀን - Ethiopian Movie - Ya Ken (ያ ቀን) Netsanet Workeneh 2015 Full

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,1K

  • @user-re1jz1yy3r
    @user-re1jz1yy3r Před 5 měsíci +80

    እንደኔ በቲክ ቶክ አይቶ የመጣ በ ላይክ አሳዩ

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg Před rokem +261

    እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ እጅ ወደላይ😆😘

  • @fikerabebaw9205
    @fikerabebaw9205 Před 8 lety +18

    በጣም ያምራል እይ የቤት ጉድ ነገሩ ስንቱ ሽማግሌ የስንቶች ወጣቶችን ህይወት ያበላሻሉ በዚህ አላፌ አንዲሁም ከእኛ በኃላ ለመጣ ብር

  • @psitutor16
    @psitutor16 Před 8 lety +14

    I admire this young girl even before the movie is over..... HELEN BEST

  • @user-hf5bu8mf9s
    @user-hf5bu8mf9s Před 4 lety +21

    ሄለን በዱሉ ፍልሞችሽ ሁላ ሲያምርኝ የኔ ቆንጆ

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 4 lety +40

    ትራክ በዛበት በጣም ምርጥ ምርጥ አክተሮች የሠሩት ፊልም ጥራት አከሸፈዉ

  • @abelove9410
    @abelove9410 Před 8 lety +8

    እውነትም ተስፋ የሚጣልባት ምርጥ ነሽ "ሄሊ" አሪፊ ፊልም ነው ሁላችሁም አክተሮች ሁሌም እወድአችሁአለው....

  • @bm1717
    @bm1717 Před 8 lety +29

    🎬የፊልሙ ታሪክ ቆንጆ ቢሆንም ብዙውን ደቂቃ ግን ድምፁን ብቻ ነው የሰማሁት ፊልሙ የመቆራረጥ ችግር አለበት በተረፈ ሁላችሁም አሪፍ ተዋንያን ናችሁ👍🏾

  • @andualemababu6359
    @andualemababu6359 Před 5 lety +14

    በውነቱ ከጀመረ መጨረሱ አይከብድም ብላቹ ነው አደል በሲዲ የከፈታቹብን ወይም ለምን አደኛውን እስክሪብቱን ፖስታቹ እያነበብን በራሳችን አንመሰጥበትም

  • @user-oc1sz5hw8c
    @user-oc1sz5hw8c Před 4 lety +32

    ትራኩ እንዴት እንደሚያስጠላ፣ እንድህ አይነት በትራክ አስልች ቪድዮ ዩቲዩብ ላይ አጋጥሞኝ አያውቅም።

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 Před 8 lety +5

    እውነት ብትዘገይም ትወጣለች ብዙ ደባበቃችሁት። ያምራል ያስቃል ....

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin Před 6 lety +8

    ፊልሙ እዉነተኛ ስሜት ቢሆን ኖሮ ይበልጥ ደስ ይል ነበር አሁንም የርፍ ነው ጥር ተዋንያን ናቾ ቀጥሎ ደስ ይላል

  • @efrataalemayehu38
    @efrataalemayehu38 Před 8 lety +12

    በጣም ደስ ይላል በቀልድ እያወዛ ከባድ መልእክት ነው የያዘው ወድጄዋለሁ...

  • @husfarj8749
    @husfarj8749 Před 8 lety +81

    I am from Eritrean and i love Ethiopian movie.. 💙

  • @alexwoldeyohannes514
    @alexwoldeyohannes514 Před 8 lety +1

    በእኔ እይታ
    ደስ የሜል ፌልም ነው እስከዛሬ ካየዋቸው አማርኛ ፌልምች ለየት ያለ ነው በተዋናዬቹ ብቃት በጣም ተደስቻለውኝ

  • @munaatlaw1
    @munaatlaw1 Před 5 lety +18

    በኢትዮጲያ ዉስጥ ከተሰሩ ፊልሞች የምንግዜም ምርጥ ፊልም ነዉ

  • @user-oc1sz5hw8c
    @user-oc1sz5hw8c Před 4 lety +6

    አይ አባት እና ልጅ ታምራላችሁ፤ በተለይ ነፂ አንተ በቃ ሁሉ ነገር ያምርበሃል።

  • @aaronsmomzarsema9933
    @aaronsmomzarsema9933 Před 5 lety +20

    የአለማየሁ የሄለንና የተሻለ ትወና አሪፍ ነው።የፊልሙ መቆራረጥ ይረብሻል በተረፈ ሊተላለፍ የተፈለገው መልእክት ያባት እዳ ለልጅ ነው።ጥሩ ነው

  • @ritafikr7318
    @ritafikr7318 Před 5 lety +8

    ዋው ምርጥነው ባይቆራረጥ 👊👊👊

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 Před 3 lety +1

    አገራችንን ያስቸገሯት እንደዚሕ አይነት ሠዎች ናቸው ማልያቸውን እየቀያየሩብን የሚጫወቱብን ሕዝባችን ላይ

  • @samsonmehari6580
    @samsonmehari6580 Před 5 lety +3

    I ma froim Eritrea i love Ethiopian Movie.

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před 5 lety +11

    ምርጥ ፊልም ማንኛውም ሰው ወዶ አይደለም ቡና ቤት እሚገባው

  • @user-oy2jx2ln9s
    @user-oy2jx2ln9s Před 8 lety +1

    በጣም ያስቃል የአለማየሁ ታደሰ ስራ መጨረሻዉግን ዉነቱ ሳይታወቅ አለቀ

  • @firyafiryayegata6909
    @firyafiryayegata6909 Před 8 lety +8

    አሌክስ እንደው የ ነጺ አባት ሆኖ እህ እህ እህ ብቻ በጣም ተመችቶኛል።

  • @khalidalkhamis8457
    @khalidalkhamis8457 Před 8 lety +9

    አርፍ ነበር አጀማመሩ መጨረሻው ግን እንዴት እንደምደብር ግን ግድ ነው ቁጥር2 መቀጠል ነለበት እውነቱ መታወቅ አለበት

  • @yemanegebrehiwet2184
    @yemanegebrehiwet2184 Před 8 lety +3

    One of the best movies I ever saw. What is the problem with some audiences, they always complain if the end is not "Happy ending". This movie showed us that real life conceals a lot of secrets. That is the lesson!!!!!!!!!Likk ende hisan lijj..........mechereshaw ayamrim mallet..........sle film yalachihun anasa ginizabe new yemiyasayew.Well Done Nebiyu Simirgeta, I loved the movie.

    • @CloverLovesTT
      @CloverLovesTT Před 8 lety

      You mustn't have seen a lot of movies then.

  • @furtunayemane8783
    @furtunayemane8783 Před 5 lety +1

    Thanks ethiopian artist's

  • @henokyidnekachew7871
    @henokyidnekachew7871 Před 6 měsíci +1

    ጥሩ
    የራዲዮ ድራማ ነው

  • @user-bx3mb6tn4j
    @user-bx3mb6tn4j Před 8 lety +3

    በጣም ተመችቶኛል። ያ ቀን

  • @abrahamgodaabrahamgoda3568

    በእዉነት በጣም ያናዳል እዉነቱ መዉጣት አለበት ዛሬ ላይ የስንቱ ወጣት ልጆች ሕይወት በንድዉ መልክ በብዙ ትላልቅ ሀብታሞች በግደታ ተደፊሮ ፊራድ ሳያገኙ በማስፈራራት እዉነቱ ተደብቆ የቀሩት ብዙወች አለ ስለዚህ እዉነቱ መዉጣት አለብት ባይ ነኝ እኔ

  • @emebetemebetmehertu7869
    @emebetemebetmehertu7869 Před 6 lety +2

    ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ ይላል በሳቅ አበሻበሻቹህን እነመስግን አለን

  • @hanasweet1234
    @hanasweet1234 Před 8 lety +1

    tnx ፍቅር ማለት መሰጠት ነው ከራስ በላይ ማፍቀር ግን እንዲ አይነት ከባድ እውነት ደብቆ ማቆየት ትምርትም አይሰጥም ለእውነትም አይበጅም ባይሆን እውነቱ ወቶ ይቅርታ መጠየቁ ይሻላል

  • @sumalehi3548
    @sumalehi3548 Před 8 lety +3

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ

  • @amharicwrite5291
    @amharicwrite5291 Před 6 lety +4

    ኪኪኪኪኪኪ በሣቅ ገደላችሁኚ ነጲ አሌክስ ማር ናችሁ

  • @user-eo8dc6mo2l
    @user-eo8dc6mo2l Před 4 lety +2

    የምወዳችሁ አርቲስቶች

  • @bitemohd4935
    @bitemohd4935 Před 5 lety +2

    💒 ሰርግ ያማረው ማነውውው

  • @bekelechtadesse5610
    @bekelechtadesse5610 Před 4 lety +10

    እኔ ምለው አ ስታኩንም የ ደረሰው ደራሲው ነው?ላይክ አምሮኝ ነው ;;😆😆😆

    • @eexx9828
      @eexx9828 Před 3 lety +1

      😜😜😜😜😜😜😜😜

  • @tarikwaarifneu1845
    @tarikwaarifneu1845 Před 7 lety +74

    ኤጭ ያው ፊልም ጀምሮ ማቋርጥ ስለማልወድ ነው የጨርስኩት እንጂ ምስሉ ይቆራርጣል የእሬድዮ ድራማ መሰለ

  • @knowmehuh
    @knowmehuh Před 8 lety

    loooooooooooooooooooooool at the last gun shot. Oh man Ethiopian movie be growing with a fastest pace man. I love habesha!

  • @user-dz6fr3nj4s
    @user-dz6fr3nj4s Před 8 lety +7

    ያምራል

  • @yoridanos6826
    @yoridanos6826 Před 7 lety +11

    በጣም የሚያነድድ ፊልም ነው እውነቱ ተውቆ የእጁን መገኘት ነበር

  • @saharonyemareyamleji7052
    @saharonyemareyamleji7052 Před 8 lety +1

    Ye Ethiopia film betam eya werada newu menidi newu

  • @meseretadino7019
    @meseretadino7019 Před 8 lety +1

    በጣም ያምራን እነመሰግነለን

  • @ereyeritrea7707
    @ereyeritrea7707 Před 8 lety +8

    ጥሩ የሬድዮ ድራማ ነው ቀጥሉበት

  • @seblewongelasmare1133
    @seblewongelasmare1133 Před 8 lety +3

    I like it. film is growing. it was also funny!!!!! I enjoyed it very much!!!!! I think in the near future we will start paying for it. tinish new yekerachiu!!!! thumps up!!!!

  • @yared_theboss_123
    @yared_theboss_123 Před 7 měsíci

    ከቨር ሙዚቃው የማነው ደስ ይላል❤❤❤

  • @siltube2735
    @siltube2735 Před 6 měsíci

    የጥንቶቹ ማን የቀረ አለ ጠቅላላ ተሰብስበው የለ እንዴ ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @eliyaslirearsenalfan8822
    @eliyaslirearsenalfan8822 Před 8 lety +8

    አራ ለኔ ተማችቶኛል

  • @gelanelamsa8821
    @gelanelamsa8821 Před 6 lety +5

    All the way from Kenya i love it

  • @waseelashokira2938
    @waseelashokira2938 Před 5 lety

    ማቃጠል አለበት እነም በጣም ያስታምራል ና እድሜና ጤና ይስጥልን እወጠቹወለው

  • @toybamohamed252
    @toybamohamed252 Před 8 lety

    መጨረሻው ደስ አይልም ለማንኛውም ሀሪፍ ነው

  • @diiniahmet
    @diiniahmet Před 8 lety +4

    very nices

  • @user-oe3bv7br3h
    @user-oe3bv7br3h Před 3 lety +5

    እስኪ እደኔ ይሄ ፊልም እያቆረጠ ያሰለቸው

    • @zainarak-qr2lt
      @zainarak-qr2lt Před 2 měsíci

      በግድ አለቀ ማለቅ አይቀር 😂😂😂😂🙈

  • @meskeremgirma8904
    @meskeremgirma8904 Před 8 lety

    አጨራረሱ በጣም ያስጠላል እውነቱ ግን ቢወጣ ደስ ይል ነበር ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @user-nn9ly5bw3c
    @user-nn9ly5bw3c Před 4 lety +1

    በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል ግን እንዲህ ማለቅ የለበትም ነበረ እውነት መፍረጥ ነበረ

  • @zehboendris2787
    @zehboendris2787 Před 7 lety +6

    እወነቱ መወጣት ነበረበት ግን ይሁን ያምራል

  • @amarumenber3583
    @amarumenber3583 Před 8 lety +3

    ከ ከ ከ መጨረሻው ላይ ሽጉጡ ለማን ነው እናቴቷ ወይንስ ለአለማየሁ

  • @genetgeni5732
    @genetgeni5732 Před 2 lety +1

    OMG we're come from this movie I can stop laughing really this sooooo funny movie I love it 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mohammedhabashi6865
    @mohammedhabashi6865 Před 4 lety +2

    ክፍ ስራ መቸም ቢሆን ያሳፍራል ብዙ ባለሃብቶች እንድህ ነው እሚሰሩት

  • @zoulfa0757
    @zoulfa0757 Před 8 lety +13

    ኦረ የአዲስ አበባ ሴቶች አለባበሳቹን አስተካክሉ ኦረእፈሩ ለባለ ትዳሮች ወዶች ፈተና አትሁኑ እደባህላችን እኑኑር በጣም አስጠላቹ

    • @fetaday4003
      @fetaday4003 Před 4 lety

      Betam

    • @riyadabdulhakim7221
      @riyadabdulhakim7221 Před 3 lety

      ባለ ትዳሩማ ቤቱ አስታግሶ ነው የሚወጣው የኔ ብጤው ላጤው ነው እንጂ የሚያሳዝነው

  • @haiderjamali8595
    @haiderjamali8595 Před 8 lety +76

    I'm pakistani i love Ethiopian movie

  • @user-ex1ep2ip5e
    @user-ex1ep2ip5e Před 5 lety

    በጣምና ከምንም በላይ. ደስ ስስ ይላል

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před 5 měsíci

    ቤተሰብ አሁን እኔ ከዚህ ፊልም ምንድን ነው የምማረው ? ምንም የሚጠቅም ነገር አላየሁም !አልተማርኩበትም !አልተዝናናሁበትም ይቅርታ 🙏እንዳለ እወዳችሁ ነበር ከዋኞቹን ግን ምንም አልሰራችሁም soory

  • @sintayhubamlaku471
    @sintayhubamlaku471 Před 8 lety +3

    Gera yagabal !

  • @user-wf4bh3hn8r
    @user-wf4bh3hn8r Před 8 lety +6

    ነፃነት በጣም አድናቂክ ነኝ

  • @likegetachwe9465
    @likegetachwe9465 Před 8 lety

    arife film new bezu negr yastemrale yaznanale♥♥♥♥all of the best actress ♥♥♥♥♥♥

  • @mmulu4241
    @mmulu4241 Před 8 lety +1

    ወይኔ አጀማመሩ ሢያምር እንዴት ያልቃል በይ ጉጉት ብዬ እንዳልጠበቅኩት መጨረሻው ያሥጠላል ደሞ በመሀል ይገተራልሣ አባ አጀማመር አጨራረሡ እሥከ መሀል ጥሩ ከዛ የለም

  • @user-ul4bg7te3h
    @user-ul4bg7te3h Před 8 lety +5

    ይገርማል ከመለቀቁ በፊት ለምን ተጣርቶ አይለቀቅም ውስብስብ ያለ ነው እውነትስ እስከመቼ ተደብቆ ይቆያል የምወዳቸው አርቲስቶች ስላሉበት እንጂ ብዙም አይመስጥም

  • @jebenaent
    @jebenaent Před 5 lety +1

    Nice video...keep up the good job and God bless.....

  • @tupac2paclovechannelt834
    @tupac2paclovechannelt834 Před 6 lety +1

    ክክክክክክክክክክክ በሳቅ አስጀምረህ በሳቅ አስጨርሽኝ የፊልም ፈጣሪ ክክክክክክክክ

  • @user-mg5cx9os4p
    @user-mg5cx9os4p Před 7 lety +4

    ምንም አይልም ግን በጣም ትራክ አለው

  • @zadyeguragifekir2685
    @zadyeguragifekir2685 Před 6 lety +3

    wow aryef new😊

  • @fhfjfhkfjfjf562
    @fhfjfhkfjfjf562 Před 8 lety +2

    በጣም ነዉ የማናደዉ

  • @zineteshetu
    @zineteshetu Před 8 lety

    ምነው ጎበዝ ሥደት መጨረሻው ሆነ ለምን የሡሥ ሂወት ጠፋ ለማሥተማር ቢሆንም አጨራረሡ ያሥጠላል እዳጀማመሩ ሌላ እጠብቃለን በርቱ

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash4162 Před 8 lety +5

    ጥሩ ነው በጣም ያስቃል
    አለማየሁ አሁን የነፃነት አባት ሁነህ ልስራ ኪኪኪ ተገቢ አይመስለኝም.. . ግን እውነቱን አውጥታችሁት ቢሆን አንድ እውቀት እናገኝበት ነበር ዙሮ እራሳችን ጥያቄ ውስጥ ከተተን.. .ለማንኛውም እናመሰግናለን

    • @fantudesta2819
      @fantudesta2819 Před 8 lety

      ሰፍ ብዬ ያየሁት የነጻነትን ፎቶ አይቼ ነበር አይ አለማየሁ ቀልዱን አዳፈነበት።

    • @tigestshemlash4162
      @tigestshemlash4162 Před 8 lety

      ሀሀሀ እኔም ነፃነት ና ሔለን ስላሉበት ነበር.. ..

    • @fantudesta2819
      @fantudesta2819 Před 8 lety

      +titi ak. ሸወዱን ማለት ነው??

    • @yordanostekeste9923
      @yordanostekeste9923 Před 8 lety

      +Fantu Dest
      betam mirt film

    • @fatomahbasgier203
      @fatomahbasgier203 Před 8 lety

      እቴፖ

  • @ledyadarwichcell7080
    @ledyadarwichcell7080 Před 8 lety +8

    እስቲ እትጫጩ ልይበት

  • @mesfinkebedeendire7756

    ይቅርታ ምርጥ ፊልም ነው መጥፎ ገመና የፈጠረው ውጥንቅት አያችሁ አንዴት አንደሚያስጨንቅ? Bravo አለማየሁ ነፃነት አና ሄለን

  • @hwahmohamed9436
    @hwahmohamed9436 Před 8 lety

    በጣም ይገርማል ።አባትና ልጅ አንድ ሴት ማፍቀር።

  • @EzanaGirma
    @EzanaGirma Před 8 lety +3

    Is that Radio Drama or?

  • @emukonjo4533
    @emukonjo4533 Před 7 lety +6

    አሪፍ ነበር ባይቆራረጥ ኖሮ

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 6 měsíci

    ትውናን አለማየሁ ይተውነው በጣም ጎበዝ ነው
    ትራኩ ያናድዳል

  • @muluneshwubetie6229
    @muluneshwubetie6229 Před 7 lety

    this is best movies

  • @kidistgebre1721
    @kidistgebre1721 Před 8 lety +4

    des yemil asekign ye fiker film new, wedejewalew ☺👍👏

  • @abdulmejid3478
    @abdulmejid3478 Před 8 lety +4

    yemanm bemehal trak yiyizewal

  • @user-gg4wu9qs9s
    @user-gg4wu9qs9s Před 5 měsíci

    እኔ ከድራማው ትምህርት ይልቅ ትራኩ ነው ትእግስትን ያስተማረኝ☺️🤔🥱🙃😴🖐️

  • @mariammohammed2926
    @mariammohammed2926 Před 8 lety

    wow betam asaki&azenagn batekalay dessss yemil filem new

  • @rawedawabela8941
    @rawedawabela8941 Před 8 lety +5

    alemayhu.sewedeh.

  • @tigistlove2964
    @tigistlove2964 Před 8 lety +19

    ለምንድነው በመሀል የምታቆሙት በናታቹ

  • @tazabi777tazabi2
    @tazabi777tazabi2 Před 8 lety

    wawe Arife derama

  • @kuzibintmama2220
    @kuzibintmama2220 Před 6 lety

    Arif filim new nestu nurilin bexam tasiqale

  • @solefeker6297
    @solefeker6297 Před 8 lety +4

    እረ ሼም ነው አይመስጥም ፊልሙ በዛ ላይ አይታይም ግን አጨራረሱ እንዲ መሆን አልነበረበትም እውነት ምን ጊዜም እውነት ነው ተደብቆ አይቀርም ደግሞ እንዲ አንድ ላይ መኖር የለባቸውም አባትየው ከአገር በያሸሾቸውም ግን ከህሊና ፈፅሞ አይሰውርም

  • @user-qc7cr6wz1r
    @user-qc7cr6wz1r Před 8 lety +12

    ሲቋረጥ መልሼ ስጀምር፤ ሲቋረጥ መልሼ ስጀምር..ይከው እንዳለሁ አለሁ! አይ እድሌ!!!!

  • @user-ir5ql9ik7e
    @user-ir5ql9ik7e Před 7 lety +1

    ኢዮብ ስወድ የሚያስቅ ነው ሁሉ ፊልም ላይ በጣም ይመቸኛል ግን ኢሄ ፊልም ላይ ፍቅርኛው የባቱ ነበር ይገረማል ግልፅ ሳይወጣ አለቀ ያምራል ግን

  • @dawit1221
    @dawit1221 Před 8 lety

    በጣም እሪፍ ነው

  • @dejengezahegn9994
    @dejengezahegn9994 Před 8 lety +5

    ምርጥ ነው ግን ባልጠፋ አርቲስት አባትና ልጅ ያረጋችውት ካራክተር ስህተት ነው¿

  • @selinasweet8010
    @selinasweet8010 Před 8 lety +5

    man yechrsw yetetkosw lena new endy

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před rokem

    ታሪኩ በእውነት ዓለም ውስጥ የሚከሰት ነገር ነው ግን አባትና እና ልጅ አይነፋም

  • @mabratwotango3825
    @mabratwotango3825 Před 8 lety

    mechereshaw betam yidebral ye filmu hasab arif neber

  • @mamethiopia6019
    @mamethiopia6019 Před 8 lety +8

    አይ አጨራረሱ ላይ ግራ ያጋባል ለማንኛውም አርፍ ነው ግን እውነት ከማንም አታመልጥም ቀን ጠብቆ መታወቁ አይቀርም

  • @bettyyebelay1318
    @bettyyebelay1318 Před 8 lety +11

    ፊልሙ ጥሩ ነው ግን አጨራረሱላይ ........ክፍል ሁለት አለው ውይስ .....