የጨዋ ልጅ አዲስ አማርኛ ሙሉ ፊልም ።Yechewa Lij - Ethiopian full Movie 2021 film.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ቻናላችንን ሰብሰክራይብ ማድረግ አይርሱ።
    / @sunshinemediafilm
    #ethiopian_film #movie #fikir
    Sunshine Media is your new destination for the amazing latest and original Ethiopia movies.
    #Zinash Wube (#Manen New) #ዝናሽ ውቤ (ማንን ነው)
    #እረኛዬ #Eregnaye #ArtsTvWorld #kiya #telaye #ጥላዬ
    እረኛዬ ክፍል - Eregnaye

Komentáře • 692

  • @bingidakokeb-dx3nk
    @bingidakokeb-dx3nk Před rokem +38

    ዋው ዋው የእውነት የእውነት 3 ጊዜ ደጋግሜ ያየውትና የራሴን የወንድሜን የቤተሰቤን ታሪክ ያየውበት ድንቅ ዘመን ለትውልድ ፣ተሻጋሪ ፊልም ፣

  • @user-je3fg5gg9s
    @user-je3fg5gg9s Před 6 měsíci +3

    Betam nw yewdedkut Arif film nw ❤

  • @almahi8958
    @almahi8958 Před 2 lety +75

    ፍልም መጨረሻዉ እዳማረ የኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ፈጣሪ

  • @alruwili4900
    @alruwili4900 Před 2 lety +142

    ምርጥ ፊልም ከምቀኛ አላህ ይጠብቀን አቦ

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 Před 2 lety +5

    ዋውውውውውው በጣም አስተማሪ ነው በዛው ልክ ደሞ አዝናኝም ነው ጋደኛ መስሎ ከአጥፊ ፈጣሪ ይጠብቀን ሃገራችን ሙስሊም ክርይስታን ተዋደን ተከባብረን ተሳስበን እንደምንኖረው አሁንም በዘረኝነት መልኩ ውስጣችን ገብቶ የሚያጣላንን ሰይጣን የፈጠረን አምላክ ከላያችን ላይ ያንሳልን እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን በሉ ምታነቡት ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹-.- -.- -.- (ምኞት በረካ )-.- -.- -.-

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +42

    ሰላም ፍቅር ጤና መረጋጋት ለውዷ ሀገራችን 🙏🏿🙏🏿😢😢እስኪ 2:00ሰዓት ሙሉ ቁጭ ብለን ፊልም ላይ ከምናጠፋት ሰዓት አስር ደቂቃ ስለሀገራችን እንፀልይባት ውድድድድድ ኢትዮጵያውያን 😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 Před 2 lety +2

      ለምክሩ እናመሰግናለን ኣንተስ እዚ ምን ትሰራለህ

    • @kidist1955
      @kidist1955 Před měsícem

      እውነት ነው🙏

  • @mametube491
    @mametube491 Před 2 lety +35

    እንደዚ አይነት ምቀኛ ጎደኛ ሁሉም ቦታ ነው ያለው አላህ ከንደዚ አይነት ሠው ይጠብቃቹ።

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 2 lety +85

    ሰለ ወሎ ዘም አልልም ጌታሆይ ሁሉም እሚሆነው በተነውእና ለተቸገሩ ሁሉ አሰባችው

    • @bruktya5119
      @bruktya5119 Před 2 lety +2

      🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙇🏻🙇🏻🙇🏻እግዝያብሔር አገራችን ያስብልን የእኛ ተስፋ እሱ ብቻ ነው🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙇🏻🙇🏻🙇🏻

    • @khalifajamal742
      @khalifajamal742 Před 2 lety

      ZesA!Etz

    • @berhanudema7487
      @berhanudema7487 Před 2 lety

      Shout out to Ethiopia, please do not shrink yourself to a specific region

  • @AbdeSemsden
    @AbdeSemsden Před 3 měsíci +2

    አመርኘ ፊልም ከየሁ 10 አመት አለፈኝ እሔኘዉ ፊልም ስንቴ ደገግሜ እንደዬሁት ቁጥሩን አለዉቀዉም አርቲስቶቸችን ከልብ አመሠግነለሁ እኔ በምችለዉ ነገር በሙሉ ከጎነቹ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rich_tube7613
    @Rich_tube7613 Před 2 lety +2

    ወይኔ ወይኔ ዛሬ ገና ኢትዮጵያ ፊልም መጨረሻውን ሳላቀው ጨረስኩት ኡፍፍፍ ደስ ሲል

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 Před 2 lety +45

    በእውነተኛው ሕይወት እንዲህ አይነት መጨረሻ ለብዙወች የሚሆን ቢሆን ለእኔም እንዲሆንልኝ የምመኘው ነው።አጥቶ ማግኘት አሪፍ ነው

  • @AlemMulugeta
    @AlemMulugeta Před 2 lety +46

    እግዚአብሔር ለሀገራች ለተቸገሩት ለተራቡት ወገኖችችን ምህረቱን ይላክልን ። አሜን

  • @Haymi-cp7xv
    @Haymi-cp7xv Před 10 měsíci +1

    ዋው አንደኛ ነው በእውነት በገንዘብ ምክንያት እራሳቸውን ላጡ ሰዎች ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አኔ ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 2 lety +6

    ዋውውው ምርጥ ድራማ ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው የንፁሀን ደም ያፈሰሰትንም ፈጣሪ እንዲህ ፍርዱን ስጣቸው

  • @user-lk2xu1ul7t
    @user-lk2xu1ul7t Před 2 lety +3

    እዉነት እስካሁ ስላላየሁት በጣም ተናደድኩ በስሜት ኤርፎኔን ቆራርጨጣለሁት የእዉነት የተመቸኚፊልም ሀገሬገብቸ ፊልም ሰሪብሆን በጣም ደስ ይለኛል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ❤️🇪🇹❤️እናት ኢትዮጵያየ ሰላምሺን ያሰማኚ 😭

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před 2 lety +19

    እናት እኮ በአንድሰው ስም የቢሊዮን ሰው ግምት ያላት ብቻ ቃል ያጥረኛል ስለናት ለመናገር የወደፊት የልጆቿ እጣፈንታ የሚታያት እንቁ ናት ምርጥ ፊልም

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m Před 2 lety +7

    ከምቀኛ አላህ ይጠብቀን
    ከመከራም ቡሀላ ደስታ አለ መጨረሻው ያምራል ለሰው ክፈ የሚያስብ መጨረሻው እስርቤትነው ምረጥ አስተማሪ ፈልም የቃልየ እናት ና ልጆ የልጆሚስት ስወዳችሁኮ💋👈

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 2 lety +18

    ባዶ እኮነን አይ ሰው መሆን አምላክ ብቻ እሱን ከልባችን ብናመልክነው የሚያዎጣን ወገኖቼ 😭😭😭💚💛❤🙏

  • @tirifusgdy4776
    @tirifusgdy4776 Před 2 lety +20

    ዋው ምን አይነት ሃሪፍ ፊልም ነው😭😭❤❤❤💋💋💋ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር ሰላምሽም ይብዛልን ሰላም እና ፍቅሩን ይመልስልሽ እማየ ሃገሬ 😭😭😭😭😭

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 Před 2 lety +136

    ፍትህ ለ ወሎ ህዝብ እስኪ ማነው እንደ እኔ የአገሩ ጉዳይ ያሳሰበው😭😭😭

    • @amelework8204
      @amelework8204 Před 2 lety

      😭😭😭😭

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Před 2 lety +4

      በጣም ይጨንቃል አወ እግዚአብሔር ይድረስላቸዉ

    • @SunshineMediaFilm
      @SunshineMediaFilm  Před 2 lety

      አሜን

    • @tigryhager2033
      @tigryhager2033 Před 2 lety +4

      የትግራይ ህዝብም 8 ወር ሙለ እንደዚ ነው ፍዳዉን ሲያይ የነበረው እናንተ ደግሞ በአንጻሩ ጁንታ ተደመሰሰ በሚል ዘፈን ጭፈራ ላይ ነበራቹ ምድረ መርጦ አልቃሽ ቲሽ

    • @tigesttefera4387
      @tigesttefera4387 Před 2 lety +1

      Min honu

  • @konegen6189
    @konegen6189 Před 2 lety +7

    አሪፍ ነው ብዙ ሰው ገንዘብ ሲኖረው ሚያልቅ ሚቸግረው አይመስለውም ከመሰሪ ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 Před 2 lety +2

    አስተማሪና ምርጥ ፊልም ነው ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል እደከበረ የሚቀር የለም እደወደቀ የሚቀር የለም ይፈራረቃሉ መውደቅና መነሳት በነዚ ውስጥ መልካምነት መልሶ ይከፍላል እና መልካም እንሁን ምቀኝነት ከኛ ይራቅ

  • @endris960
    @endris960 Před 2 lety +16

    ዋው ጥቅቅ ያለ ፊልም ሰው ከለፋ አይቀር እንድህ መልክት ያለው ፊልም ነው መስራት ፈጣሪ ከጁታ ጓደኛ ይጠብቀን🙏

  • @NadiaNadia-cm1nk
    @NadiaNadia-cm1nk Před 2 lety +4

    እስኳሁን በጎደኛ ተጎድቼ አላቅም ለነገሩ መናጢደአ ነኝ ምኔ ትቀማኛለች ግን የምር
    አንዳንዴ ፍልሞች ገድመን እንድንዘጋጅ ያረጉናል ምርጥ ፍልም ነበር እኔ ማለት ነው
    ጋሼ ጎደኛ ሲመጣ ምን አልኩኝ መሰላቹ
    እሱ ከናቱና ከሚስቱጋር ተመካክሮ ነው ብዬ
    እኔ የገመትክት ልክ አይደለም ስል
    በአጃቢ አልወጣም እና አንጀቴ ቅቤ ጠጣ
    ብቻ ንፁ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን አሜን

  • @bertekbertek6258
    @bertekbertek6258 Před rokem +2

    በጣም ድስ የምል ፊልም ነው እግዚአብሔር ከምቀኛ ይጠብቀን 🥰🥰🥰🥰

  • @strong1220
    @strong1220 Před 2 lety +5

    የመጨረሻ የተጨበጨበለት ፊልም ዋው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልና ልብ ይስጠን የሰው ልጅ ካልሞተ በስተቀር ይለወጣል

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 2 lety +9

    ዋዉ በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ አጨራረሱ ደስ ይላል ማንም ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ አይ የዛሬ ጋደኝ ቴዲ በጣም ክፉ ሰዉ ነክ ደስ የሚለዉ ነገር መጨረሻክ አላማረም ቀጥሉበት ምርጥ ስራ ነዉ👍👌

  • @meaza2509
    @meaza2509 Před 2 lety +31

    በእውነት በጣም ደስ የሚልና አዝናኝ አስተማሪ ፊልም ነው ❤️ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🤲😭😭

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 Před 2 lety +1

    ምርጥነው
    ድሮም ማርቲ ያለችበት አሪፍ እደሚሆን አልጠራጠርም መስላነው የምተውነው የእቅልፍ ሰአቴን ትቺነው ያየሁት

  • @user-pr9rv5xp8w
    @user-pr9rv5xp8w Před rokem +2

    ምርጥ ፊልም ከምቀኛ ጓደኛ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን❤

  • @amelework8204
    @amelework8204 Před 2 lety +98

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ራያ ቆቦ ህዝብ እባካችሁን ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ለወገኖቻችን ድምፅ በመሆን በርሃብና በመድሃኒት እጦት ሚሞቱትን ቤተሰቦቻችንን እናትርፍ ፍትህ ለወገኔ🙏😭😭😭

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😍

    • @berhanudema7487
      @berhanudema7487 Před 2 lety

      Justice for entire northern Ethiopia Godar, Wollo, and Afar regions. Justice is getting served, thanks to the triumphant national army and the regional forces' swift and tactical moves.

  • @ShadhaHasen-mr8vt
    @ShadhaHasen-mr8vt Před rokem +3

    በጣም ደስ እሚል ❤መጨረሻው በተለይ ከንደዚህ አይነት ጓደኛ አላህ ይጠብቀን ወዳጅ መስሎ ጎጅን ደግሞ እነጀራም ወጥም ጨርሰዋል በተለይ ደግሞ ወፍራሙልጅ😂😂😂

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 Před 2 lety +8

    ይሄ ልጅ ይችላል ልታይ ልታይ የማይል ለሥራ ግን አንደኛ ነዉ በጣም የማደንቅህ. ፍትህ ለወገኔ ለአማራዬ ለወሎ ህዝብ

    • @tomaswondimu119
      @tomaswondimu119 Před 2 lety

      wegenh yesew lj new lesew kalk hulunm maseb alebh endezih eyalachhu new etiopian betatnachhu mtaskerubn

    • @gjgu8564
      @gjgu8564 Před 2 lety

      በጣም ይችላል👍👍

  • @yoditadmasu7358
    @yoditadmasu7358 Před 2 lety +4

    አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነዉ ዛሬ ገና ለፊልም ኮሜንት የፃፍኩት በእዉነት የሚገርም ፊልም ነዉ በርቱ ሁሉም ደስ ይላል

  • @jeryzewdu7904
    @jeryzewdu7904 Před 2 lety +3

    Betam des yemil movie new beteley acheraresu yamral

  • @user-nn7qq2ms7e
    @user-nn7qq2ms7e Před rokem +1

    አሪፍነዉ ቴድአናዶኝነበር ክፉጓደኛ መጨረሻዉያምራል ዋዉነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Milash39
    @Milash39 Před rokem +1

    አልቅሸበት መጨረሻው ደስ የረገኝ ፍልም የጋደኛ ምቀኛ ያርቅልን ፈፈጣሪ

  • @user-ww8zc2ul7d
    @user-ww8zc2ul7d Před rokem +2

    ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ፈጣሪ ኢትዮጽያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ

  • @user-yo8wv3wv8i
    @user-yo8wv3wv8i Před rokem +2

    እማዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @aketube8674
    @aketube8674 Před 2 lety +27

    እስክ የቃልክደን እነት ይምትውዱት 👍

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 Před 2 lety +2

    ኢግዚአብሔር ይጠብቀን ከወዳጅ መስሎ ጠላት ሀገራችንም ኢንደዚች የምያምሰው አፈ ዝቤ ሆዴ ጩበዎች የዉስጥ ጠላቶች ናቸው
    ከቅርብ ጠላት የሩቅ ጠላት ይሻላል ጉዳቱ ብዙም አያሰጋም ህምምም ደስ የምል ፍልም ነው

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před rokem +6

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ሀገራችንን ፈጣሪ ሠላሟን ይመልስልን 🤲🤲💔🥰❤💔🥰

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 Před 2 lety +2

    ገራሚ መልእክት አለው መጀመርያ አካባቢ መጠጡ ምሽት ክለቡ ምንድነው እያልኩኝ መጨተሻው ገራሚ ትምህርት አለው ምርጥ ፊልም ነው ኡፉ የሁላችንም መጨረሻ እንዲህ ያማረ እና በንስሀ ፀፀት 😭 የታጠበ ያድርግልን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 2 lety +5

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው እኮ ይሄ ነው! ወዳጀ መሰሎ ወድቀትን የሚመኝ መጥፎ አወዳደቅ ይወድቃል ምርጥ ፈልም ነው ተመችቶኛል

    • @almazalmaz1418
      @almazalmaz1418 Před 2 lety

      Memeya yanichi komante eko ayitagbme salamishe ybiza

  • @abeltegenaw2981
    @abeltegenaw2981 Před 2 lety +2

    ጥሩ ነው ከኮሮና ከገባ ቡኃላ አየተሰሩ ካሉት የመንደር ፊልሞች የጨዋ ልጅ ና ገናዡ አልመድባቸውም ምክንያቱም ጥሩ ልፋት ና ጥረት አይቼባቸዋለው በርቱ ጥሩ ነው የሀገራችን ፊልም ማሰደግ በአይቻልም ወደ በፊቱ አቋም መልሱት አሁን ላይ በፊት ከነበረበት
    ማደግ ሲገባው እየወረደ ነው ያለው።

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 Před 2 lety +11

    በጣም ቆንጆ ነዉ በርቱልን ያላያችሁ መልካም እይታ ያምራል ያስተምራል ሰላማችሁን ያብዛዉ እናመሰግናለን በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @zenab8853
    @zenab8853 Před 2 lety +2

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው አላህ ሆይ ከመጥፌ ጎድኛ አንተ ጠብቀን ያርብ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety +3

    ዋው ደስ የሚል ፍልም የሰው ልጅ የዘራውን ያጭዳል ሠላምዬ እንባሽ ታብሷል ❤👍

  • @zbhzbh.4283
    @zbhzbh.4283 Před rokem +1

    አስመሳይ ጎደኛን ያርቅልን በአገራችን ሁሉ ሰላም ይስፈን።

  • @zeytunaamohammad9004
    @zeytunaamohammad9004 Před rokem +1

    እናት እና አባት በሕይወት እያሉ ያለማስቀየም ያስፈልጋል

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 Před rokem +1

    በጣም በጣም ከምነገርው በላይ ዳስ የምል ፍልም ነው ቀጢሉባት❤❤❤❤❤

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 2 lety +3

    ማርያምን በጣም ወድጀዋለሁ ያስተምራል የጎደኛም መጥፎ እንዳለ ያስተምራል እናመሰግናለን !!!

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety +5

    ኸረ የመጨረሸዉ ተመቸኝ እጀራ ሣይበላ ሣህን እደታቀፈ ታሠረ😀😀😀😀 ኸረ ወጥ ጨምሩላቸዉ ደረቅ እየበሉነዉ ማርትየ የኔ ዉድ አች ላለሽ ነዉ በጉጉት ሥጠብቀዉ የነበረ ዋዉ ነዉ ሠዉ የዘረዉን ያጭዳል

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 2 lety +7

    ሰላማቹ ይብዛ ይገሪማል ከወዳጂ መሰሎ ጠላት ፈጣሪ ይጠብቀን አብሮ የበላ የጠጣ ጉሪጋዲ ይቆፊራል ግን መልሶ ኤራሱ ይገባበታል ይገሪማል የምያመልጥ መሰሎ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem

      ከወዴጄ አንተ ጠብቀኝ ከጠላቴ እኔ እራሴን ጠብቃለሁ ፀሎት ለዚ ነው

  • @thistathlq1843
    @thistathlq1843 Před 2 lety +9

    ምርጥ ፊልም ጠላቴን እጠብቀው አለው ወዳጀን ግን አተ ጠብቅልኝ

  • @user-kt4mk2ny6t
    @user-kt4mk2ny6t Před 2 lety +3

    በጣም አስተማሪ ነው በሁለት በኩል አየሁት ሀብታሞኝ ገንዘባቸው ሀብታቸው የሚያልቅ አይመስላቸውም ሁሉንም ነገር በገዘብ የሚገዙ ይመስላቸዋል ባዶእጅህን ስትሆን ያጎረሥህው ሁሉ ይጠላሀል ጎደኛው የጅህን ነው ያገኘኸው ሠላምዬ ደግሞ ላድዬ ስሚኝ ሲልሽ ሰምተሽው ቢሆን ይቅርታውን ተቀብለሽው ቢሆን ሌላ ሴት አያይም ነበር ግን ውሸቱ በዛብሽ አይፈረድብሽም የውነት ባዶጁን ሲቀር አስለቀሰኝ እደዚህ አይነት ሰው አይጠፋም ብዬ

  • @user-xe6kc4zb1x
    @user-xe6kc4zb1x Před 4 měsíci +1

    ቢኒዬ የኔ ባል እወድሀለው ... የባሌን ውበት be film ነው ማየው ❤

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Před 2 lety +3

    ማርቲ የሰው ማኛ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ማለት አንቺ ነሽ፡ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማር።

  • @helenfiker4916
    @helenfiker4916 Před 2 lety +11

    በጣም በጣም ምርጥ ፌልም ነው አስተማሪም ነው ውድጀዋለሁኝ እስቴ እደኔ የወደዳቹት

  • @edene8812
    @edene8812 Před 2 lety +18

    የተዋጣለት ፈልም ነው በትወና. በታሪክ ፍሰቱም ጭምር ☺️....በተለይ የፊልም ኢንደስትሪው በጣም የደከመበት ጊዜ ላይ እንደዚ አይነት ፈልም ማግኘት በጣም ደስ ይላል በረቱ 😙😍

    • @alemalem2203
      @alemalem2203 Před 2 lety +1

      ገራሚ ፊልም ነው አቦ ይመቻቹህ❤👌👍

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 2 lety +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ❤️ነው የእናቱ በሕይወት መኖር በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️ዝናሽዬ ❤️ማርቲ..... 🌺ምርጥ ናቹ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 2 lety +3

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ፍፃሜው ድረስ ልዩ ነው አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልም ነው አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏 እንወዳችኋለን አእምሮአችን ሲጨናነቅ የኢትዬጵያ የሀገራችንፊልም ማየት መዳኒት ነው ይህም ያልፋል እንድንል ያስተምረናል በርቱልን እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዬጵያን ይጠብቅልን 👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @selamleethopiahagerekidusg1364

    ገራሚ ድርሰትና ትወና አረ እን ቢኒ ተናፍቃችዃል ኑ

  • @etemanchidessie4478
    @etemanchidessie4478 Před 2 lety +10

    ዋውውውውው የቃልዬ እናት ስላየንሽ ደስ ብሎናል ትወና ብሎ ዝም ነው ምንም አይወጣለትም ፍልሙ

  • @user-hz3kd1ve4b
    @user-hz3kd1ve4b Před 2 lety +18

    የላይኛው ዳኛ እሱ ካለ የማይቸግረው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን ፍትህ ለናፈቀው ፍትህ ይስጠን በያለንበት ወጦ ከመቅረት ያድነን ፍትህ ለወሎወች 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b Před 2 lety +12

    ዋው ምርጥ ፊልም ጓደኛው ግን በስመ ሃብ የተወጋ የታባቱስ ሳህኑን ይዞ ሳይበላ ወደ እስር እንደው ድፍረቱ ከደዚህ አይነት መርዝ ጓደኛ ይጠብቀን ኢትዮጵያዬም እንደዚህ አይነት ባንዳ ልጆቿ ናቸው ሰላም የነሷት

    • @sabiasabia3912
      @sabiasabia3912 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭ምርጥፊልምነው እናቱን ማግኘቱበጣምአስደሰተኚ የሞተእሚመጣመስሎኚ እናቴተመልሳየምትመጣልኚመሰለኚ

  • @zenabmohammed1155
    @zenabmohammed1155 Před 2 lety +2

    እሚገርም ጥበብ ነው በተለይ ልጆን የመለሰቺበት ምንገድ ጠፍጥፋ ነው የሰራይው ማለት ይቻላል አራፍ ፊልም ነው ዋውውውውው

  • @bezaazeb4944
    @bezaazeb4944 Před 2 lety +1

    በትክክል የኔ ህይዎት ነዉ አመሰግናለሁ ሰላም ኢትዮጵያ ይህን

  • @user-gm5rz3pj4w
    @user-gm5rz3pj4w Před 2 lety +2

    ኣሪፍ ነው በእውነት ብዙ ፍልም ኣይቻለው እንደዚህ ኣስተማሪ ፍልም ግን ኣላየሁትም

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 Před 2 lety +8

    በጣም የሚያምር የሚያስተምር ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @user-jq9ot7rz5e
    @user-jq9ot7rz5e Před 2 lety +5

    ማርታ ያለችበት ፊልም ምንግዜም ይመቸኝል ሰወድሽ

  • @embetabera2627
    @embetabera2627 Před 2 lety +7

    በጣም ቆንጆ ነው አንድ ነገር የተማረሁበት ነው የሳኩበትም ነው እናመሰግናለን 🙏ኢትዮጵያ ሰላም ይደረግልን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘

  • @frehiwotzerihun3302
    @frehiwotzerihun3302 Před 2 lety +2

    ከምቀኛ ጎደኛ ፈጣሪ ይሰዉረን

  • @muniramunira3644
    @muniramunira3644 Před 2 lety +10

    ዋው ያበደነው በተለይ መጨረሻው 🥰🥰🥰🥰

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Před 2 lety +3

    በጣም ደስይላል ሁሉም የስራዉን ያገኛል

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +2

    ከዚህፊልምብዙተምሪያለሁ የሣቀልንሁሉአይወደንም አብሮእየበላ አብሮ እየጠጣ ያጠቃናል

  • @helentube4131
    @helentube4131 Před 2 lety +10

    እውነት በጣም አሪፍ ፊልም ነው ይህ ነገር የኔንም በር አንኳኩትዋል ግን ፍፃሚ ሳልሰጠው። ውደዚች ሀገር መጣው እዚክም ሆኜ ያሰቃየኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yq5gi9gj3q
    @user-yq5gi9gj3q Před rokem

    ዋዉ ከመጀመሪያ እሰከመጨረሻ ፊልም ብሎ ዝም

  • @user-ki2ff8gw7i
    @user-ki2ff8gw7i Před 2 lety +9

    ዎው አጨራረሱ በጣም አሪፍ ነው አምላኬ ሆይ ከስመሳይ ጓደኛ አተው ሰውረን 🙏

  • @mominamomina8046
    @mominamomina8046 Před 2 lety +13

    ምርጥ ፊልም ነዉ ለሀገረችን አላህ ሰላሙን ይመልስላት

  • @winta300
    @winta300 Před 2 lety +2

    ምርጥ ፊልም ነው # 1

  • @user-zy6oy8ru9x
    @user-zy6oy8ru9x Před 2 lety +3

    ዋዉ ሀሪፍ ፊልም ነዉ አስተማሪም ነዉ በርቱ እግዚያአቤሄር ሀገራችነን ፍቅርና ስላም ያድርግልን

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 Před 2 lety +3

    ምርጥ አስተማሪና አሪፍ ፊልም ነዉ!መልካምነት ለራሰ ነዉ።ሰዉ የዘራዉን ነዉ ሚያጭደዉ!!

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Před 2 lety +2

    ዋው ኮሜቶች ላየው ነው አጓጓችሁን ሁሉም ስለፊልሙ ኮምቷል 👍👍👍❤️🥰

  • @tigray6
    @tigray6 Před 2 lety +4

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ሰላም ለሁሉ ሰው ይሁን🙏❤

  • @ረዱ
    @ረዱ Před 2 lety +3

    ውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ላስተዋለ ምርጥ አስተማሪ ነው 😍😘

  • @tube-qm5di
    @tube-qm5di Před 2 lety +7

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ አግኝቶ ማጣትን የአስመሳይ ጎደኛን ጥግ ያየውበት ነው ::

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 Před 2 lety +5

    በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው መጨረሻ አካባቢ ጓደኛው በፖሊስ ስለተወሰደበት ነገር ሁሉም ቢሰሙት እና እንዴት እንዳቀናበረው ግልፅ መሆን ነበረበት

  • @binyamin1836
    @binyamin1836 Před 2 lety +21

    ፍትህ ፍትኽ ፋትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ

  • @mitagoldlove6768
    @mitagoldlove6768 Před 2 lety +1

    በቃ 1ኛ ምንም አልልም 😍😍😍😍😍😍

  • @neimaneima7932
    @neimaneima7932 Před rokem

    Wow endit des yelal acheraresaw betam mert new ketlbet 😍😍😍

  • @betty4950
    @betty4950 Před 2 lety +6

    መጥፎን በጥሩ ተቀይሮ ማየት እድልን ይጠይቃል አሪፍ ፊልም ነው

  • @rediettefera138
    @rediettefera138 Před 2 lety +1

    በጣም አስተማር ፊልም

  • @user-uh8ym9tw4q
    @user-uh8ym9tw4q Před 5 měsíci

    ሁላችሁም ወደ እውነተኛ ማንነታችሁ እየተመለሳችሁ ነው.. ከህዝብ አብራክ ተፈጥራ ለተጎሳቆሉና ለተገፉ ድምፅ የሆነችውን ኪነጥበብ ለግፉአን እንድትወግን ማድረግ ዘላለማዊ ክበርን ያጎናፅፋል . ኪነጥበብ የህዝብ ሀብት እንጂ የገዥዎች ንብረትና መሣሪያ አይደለችም..ኪነ ጥበብ ከህዝብ ወጥታ ለፈጠራት ህዝብ የምታገለግል ቅርስ ናት .... ዝግጅቱ የቋንቋን ጥራትንና ባህልን የጠበቀ አስተማሪ ፍፊልም ነው በርቱ..

  • @zmohammed5099
    @zmohammed5099 Před 2 lety +9

    🙏አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን😭😭💔ያረብ

  • @tamerateabata9523
    @tamerateabata9523 Před 2 lety +5

    የተዋጣለት ፊልም ነው ደስ ይላል ብዞቻችን ሲመክሩን አንሰማም መከራ ሲመክረን እንጂ

  • @4uuurir387
    @4uuurir387 Před rokem

    ምርጥ ፊልም ህይወት ይቀጥላል ፈተናወች ጠንካራ ያደርጉናል ያስተምሩናል

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 2 lety

    ዋው እጅግ አሰተማሪና ላለንበት ሰዓት እጅግ አሰተማሪ ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል እውነት ቢዘገየም እውነት ናት በጣም ቆንጆ ፊልም ነው አ

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 Před 2 lety

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት የሰጠሁበት ፊልም ነው ገራሚ ገራሚ የሆነ ፊልም ነው

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 Před 2 lety +3

    በሁሉም ነገር የተዋጣለት ፊልም ቢኒዬ አንደኛ ነህ በርታልን እንደአንተ አይነት ስራቸውን ጠንቅቀው የሚያቁ ባለሙያዎች ያብዛልን ❤❤❤