Video není dostupné.
Omlouváme se.

የተወዳጁ ተዋናይ ናታይ የታገቢኛለሽ ጥያቄ … "ጥቁር አደይ" ፊልሟን ልታስተዋውቅ የመጣችውን ፍቅረኛውን ሰርፕራይዝ አደረጋት | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2024
  • የተወዳጁ ተዋናይ ናታይ የታገቢኛለሽ ጥያቄ … "ጥቁር አደይ" ፊልሟን ልታስተዋውቅ የመጣችውን ፍቅረኛውን ሰርፕራይዝ አደረጋት | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 1,9K

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před měsícem +929

    እንደ ሰይፉ የሰው ደሰታ የሚያሰደሰተው ሰው አይቼ አላውቅም ደሰታ በቤትህ ይግባ አንተ ደግ መልካም ሰው ነህ በቻልከው ሁሉ ሰው መልካም እድል እንዲገጥመው የማትሆነው ነገር የለም አንተን አምላክ ይጠብቅህ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Před měsícem +2094

    እኔም በዚሕ ሳምንት የ4አመት ፍቅረኛዬ ጋር ልንጋባ ነው ደስ ብሎኛል❤ደስ የሚላችሁ 👍አሳዩኝ

    • @user-po5vy8be7p
      @user-po5vy8be7p Před měsícem +16

      ማሻአላህ❤❤❤❤ አይለያያቹሁ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem +22

      እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላቹ❤❤❤

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Před měsícem +4

      አላህበሰላምያገናኝሺ

    • @user-mx1om4be3m
      @user-mx1om4be3m Před měsícem +4

      @@ffghfghh9615 ምነው በክርምት ታድያ ጥር ላይ አይሻልሽም ውዴ

    • @user-ht2wr6zz5r
      @user-ht2wr6zz5r Před měsícem +5

      እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před měsícem +259

    እመቤቴ ግሸን ማርያም ፀሎታችሁን ስልሰማችላችሁ ክብርና ምስጋና ለወላዲት አምላክ ይሁን🙏 ፍፃሜያችሁን ታሳምርላችሁ

    • @danieltadesse1061
      @danieltadesse1061 Před měsícem

      አሜን አሜን

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem +1

      ውዷደምሪኝ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      አሚን ፍፃሚያቸውን ታሳምርላቸው እሳ ነች ያጣመርቻቸው ያብርሃም የሳራ ጋብቻ አርግላቹ ውለድ ክበድ ካይን ያውጣቹ❤❤❤❤

    • @tololemulualem6253
      @tololemulualem6253 Před měsícem

      ግሽን ፀሎት አትሰማም፣ ክርስቶስ እንጂ

    • @user-pr9lw6kb5p
      @user-pr9lw6kb5p Před měsícem

      WOW

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Před měsícem +344

    ይህን ልጅ ከድሮውም እወደው ነበር ኣሁን ጭራሽ ኣከበርኩት የኣላህ😢 ልጅ ያላቸው ሴቶችን የምታገቡ ወንዶች ጀግና ናችሁ💪💪

    • @user-pl4zn9hp9j
      @user-pl4zn9hp9j Před měsícem +11

      እሱም አለው

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před měsícem +11

      ​@@user-pl4zn9hp9jቢኖርውም ልጅ ያላት አያገቡም

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs Před měsícem +15

      @@nefisasemane እኮ ትክክል እያዬን ኣይደል ጭራሽ ሲጀመርም ወንዶቹ 3 4 ወልደው የሚፋቱት ወጣት እና ቆንጆ ለማግባት ነው ኸረ እንደውም ድንግል ይመኛሉ እንኳን ሲንግል ማም ሊያገቡ💔😂

    • @Jana-fy2hz
      @Jana-fy2hz Před měsícem +10

      በጣም እግዚአብሔር ን እህቴ መልካም ወንዶችን ያብዛልን

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem +2

      እሕቴደምሪኝ❤

  • @user-mz1js9ji7r
    @user-mz1js9ji7r Před měsícem +543

    ሰይፍሻ ግን ያንተ ደስታ ይገርማል ቅንነት ይታያል አላህ እድሜ ይስጥህ👍

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Před měsícem +901

    ያገባች ሴት የልጅ እናት ምታገቡ ወንዶች ትልቅ ክብር አለኝ ያዝልቅላችሁ ❤

    • @tg-hf2zk
      @tg-hf2zk Před měsícem +35

      ልጂ ያለው ወንድንስ

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Před měsícem +17

      Birr Alata 😂😂😂

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs Před měsícem +16

      ልጅ ያለው ወንድ ማግባት ቀላል ነው😂

    • @abc12452
      @abc12452 Před měsícem +44

      አዎ የምር ክብር ይገባቸዋል ብዙ ነገር ተቋቁመዉ ነዉ የሚያገቡ እኮ እዉነት እኔም በጣም ነዉ የማከብራቸዉ የኔ ልዩ ባልም እስከ ልጄ ነዉ የተቀበለኝ እኔም ልጅ ቢኖረዉ ደስ ይለኝ ነበር ግን አልሆነም እሱ የለዉም ግን በጣም እወደዋለዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

    • @habtamumeseret5749
      @habtamumeseret5749 Před měsícem +4

      Lenem felgulgn 😮

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 Před měsícem +32

    የልጅቱ እርጋታ የሰይፍ ደስታ ልዩነው 😍ሰይፍየ የልጆችህን ውግ ማርግ ያሳይህ በደስታ ኑር

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před měsícem +30

    አይ ሴፌሻ የሰው ደሥታ እንዴት እንደሚያስደሥተው ሰውን በመርዳት ሁሉ ነገር ልጆችክን ያሳድግልክ ባለቤትክን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ አንተም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤❤❤❤❤❤

  • @ሚጣ
    @ሚጣ Před měsícem +1183

    🤰 እርጉዝናኝ፡ለይክ፡አምሮኛል፡የመደሚ፡ቅመሞቼ

    • @AnanjSnje
      @AnanjSnje Před měsícem +11

      😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉

    • @Anchenaena1213
      @Anchenaena1213 Před měsícem +16

      ይህ በሽታ ነው ታከሚ እህቴ የእውነትሽን ከሆነ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před měsícem

      🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Zinatibrahim-z4r
      @Zinatibrahim-z4r Před měsícem +10

      አየ አዳሜ ለላይክ ስትሉ አርግዛችሁ አለቃችሁ😂😂😂

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂eko​@@Anchenaena1213

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 Před měsícem +293

    የልጅቱ እርጋታዋ ደስ ሲል ❤❤

  • @etaguayelu9286
    @etaguayelu9286 Před měsícem +47

    የልብሽን ጎዶሎ የግሸኗ እናታችን አይታ ሞላችልሽ ትዳራቹ የአብርሀም እና የሳራ ያርገው🎉🎉🎉

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 Před měsícem +29

    ሰው ይመስለዋል እንጂ አንዱ ቦታ ያልሰጠውን በጉጉት ተንገብግቦ እሚያነሳ ስንት መልካም ሰው አለ መሰላቹ ትዳራቹ ያማረ ይሁን🙏🙏🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před měsícem +243

    የጊሸኗ ማርያም እናቴ እሰይ እንኳን ለመሆን ጆችሽን በፍቅር አጣመርሽ ተመስገን የአብረሀም የሳራ እድሜና ጤና ያድላችሁ ❤❤❤❤

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před měsícem +2

      እንኳን ደስ አላችሁ። ሰው የሚወደውን ሲያገባ እጅግ ያስደስታል። ነገር ግን የቱ ጋ ነው ግሸን ማሪያም ሰው እንዳጣመረች የተፃፈው? ከየት ነው ግን የምታመጡት? ኧረ ኦርቶዶክሶች ተው፤ ማሪያም አምላክ አይደለችም። ሁሉን የሚችል ልጇ ብቻ ነው። ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የተፃፈው ይሄ ነው፤
      ማርቆስ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤
      ⁷ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
      ⁸ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
      ⁹ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 Před měsícem +3

      @@elizadavid7336 አምላክ ናት አላልንም ግን የአምላክ እናት ናት እደጇ ሂደው የጎደላቸውን የልባቸውን መሻት ጠየቋት በአማላጅነቷ አድ አደረገቻቸው አለቀ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +1

      አሚን ያብርሃም የሳራ ትዳር ያርግላቹ❤❤❤❤❤

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 Před měsícem

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass አሜን በእውነት የሰው ደስታ ደስ ይላል በተለይ ደሞ በፍቅር ሲሆን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      ​@@elizadavid7336ቀዳዳ መናፍቅ እኛ አጣመርቻቸው አይደለም ያልነው ቃንቃ ካላወቅሸ ጪፍን አሰርዳኝ በይው የሰው ልጅ የተገናኘበትን ቦታ ይገልፃል እንጂ አገናኘቻቸው አላልንም ጨቦ 😅 እመቤቴ ትጠብቃቸው ሁለቱም ደሰ ይላሉ ካይን ያውጣቸው መልካም ጋብቻ ❤❤ አትቃጠዬ ካላገባሸ ጪፍ ይዳርሸ ከነጥቅሰሸ😅😅😅😅

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r Před měsícem +180

    ውበት እርጋታ ስነስርዓት የግሏ ነው ስታምር አይናፋርነቷ ውበቷን አጉልቶታል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በጣም ታምራላችሁ የግሸኗ ንግስት ከክፋ ነገር ትጠብቃችሁ!

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of Před měsícem +2

      አለባበሷስ?

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před měsícem

      ​@@PurimPurim-ye8ofዜሮ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před měsícem +2

      ​@@PurimPurim-ye8ofSensratwa ሲባል ለኔ አልባበስ ነው ከላይ ሰነርዓት አልባብስ ከ ሌለ ዜሮ ነው

    • @ephremabebe3427
      @ephremabebe3427 Před měsícem

      yet takatalesh zemblacho yelelachewen neger atestwachew media layema hulum teshkurmami new asemesaye tewelede yhane sentun anget asedfetalech hulum ye sirawen new yemyagegnew acheberebari hula

    • @kkd2528
      @kkd2528 Před měsícem

      ​@@nefisasemaneወረኛ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Před měsícem +62

    ኦኦኦ ደስ ይላል የመቤቴን ማርያምን አገላለፅ የግሸንዋ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላቹ አሜን 💍🥂💐

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před měsícem

      እንኳን ደስ አላችሁ። ሰው የሚወደውን ሲያገባ እጅግ ያስደስታል። ነገር ግን የቱ ጋ ነው ግሸን ማሪያም ሰው እንዳጣመረች የተፃፈው? ከየት ነው ግን የምታመጡት? ኧረ ኦርቶዶክሶች ተው፤ ማሪያም አምላክ አይደለችም። ሁሉን የሚችል ልጇ ብቻ ነው። ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የተፃፈው ይሄ ነው፤
      ማርቆስ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤
      ⁷ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
      ⁸ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
      ⁹ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።

    • @meba1792
      @meba1792 Před měsícem

      @@elizadavid7336እረ እባካችሁ ተረጋጉ መናፍቃን 🤮

  • @user-yx8zm4ho7y
    @user-yx8zm4ho7y Před měsícem +58

    አይናፋርነት ሴትነት ጎልቶ ይታያል ከስራ ሰውነት ጋ ሰይፍሻ ደግሞ ጥሩ ጥሩ ነገር እየስለረብክ ነው አቤት ደስታ ማርያምን ሰይፉ ሰው ነህ እኮ አንተም ያልታሰበ ደስታ ይስጥህ ደስ እያለኝ ነው እኔ እራሱ ያየሁት መልካም የፍቅር ዘመን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před měsícem +125

    ሰይፍሻ ሰውን ለማስደሰት አመት ምታረገው ጥረት ደስ ይላል አተም ቤትህ ትዳርህን ድግል ማርያም ትባርክልህ❤❤❤

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 Před měsícem +193

    ልጅቷ ታገቢኛለሽ የተጠየቀችው በጣም ውብ ነች እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እኔ የአንድ የሴት ልጅ እናት ነኝ በጣም ደስ አለኝ ስይፍዬ አከብርሀለሁ ቀልድ ጨዋታ አዋቂ ነኸ ዘና እላለሁ ባንተ ዝግጅት ተባረክልኝ ከጀርመን የሁልጊዜ ተከታይህ

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 Před měsícem +17

      ጓደኛዋም ዉብ የፀይም ቆንጆ ነች ምን ያንሳታል

    • @astonishapps8395
      @astonishapps8395 Před měsícem +3

      beka ene degmo anchien leteyeka,, Tagebignalesh woy???

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw Před měsícem +2

      Webetewan mawek aychalem mekab ale.. so mekapun betetatebew mawk Yechalal

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před měsícem

      ​@@hayathayu2936ትክክል ታምራልች

    • @ekramabdellahabdellah7862
      @ekramabdellahabdellah7862 Před měsícem

      @@alemnehdinknesh3322 German new yalshw😮‍💨 Europe cup live eyayesh new ebaksh😁

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před měsícem +34

    ማርያምን ምርጥ አባባል እመቤቴ ያሰረቺዉን ማንም አይፈታዉም ትክክል ያብረሀም የሳራ ያድርግላቺሁ ትዳራቺሁን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Irespectethiopa
    @Irespectethiopa Před měsícem +21

    ❤❤❤❤ውይ ናታን ስወደው እውነትነው ደግ ልብ ነው ያለው እናታችን ድንግል ማሪያም ያለችበት ሁሉ ብርሃን ነው እናትና ልጅ አሁንም ከእናተ ጋር ይሁኑ መጨረሻችሁን ያሳምረው from M/w❤❤❤❤

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 Před měsícem

      የክርስቶስ ልብ ያለው ለማለት ነው?

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 Před měsícem +159

    ልጅቱ ደስ ስትል ዋው አይናፋርነታ ወደድሁት ♥መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቺሁ

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Před měsícem +166

    እመቤቴ ያስተሳሰረችውን ማንም አይለየውም ትልቅ አባባል ነው እሱዋን ይዞ ጉዞ መታደል ነው እኔ ግሼን ማርያም ሄጄ ነግሪያት አንድም ነገር ከማይጠቅመኝ ውጪ የቀረብኝ ነገር የለም ክብር ሁሉ ለልጅ እና እናቱ!!!

    • @eftah21
      @eftah21 Před měsícem +2

      አሜን😢😢😢

    • @liliwina9768
      @liliwina9768 Před měsícem +6

      ሴት አምላካችሁ ማስተሳሰር ጀመረች? እኛ መፅሀፍቅዱሳችን የሚለው እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው ነው ወይስ ይሄ ሌላ እምነት ነው?

    • @mamananaye4793
      @mamananaye4793 Před měsícem +5

      እግዚያብሔር ያጣመረውን ምንም አይለየውም ነው ሚለው ቃሉ።

    • @EdenMeda
      @EdenMeda Před měsícem +2

      @@Lilik4680. አምላክ ያጣመረውን ማንም አይለየውም ነው የሚለው ኸረ ወገን 🤭🤭

    • @SisayAmha-go2zk
      @SisayAmha-go2zk Před měsícem +3

      እግዚአብሔር ያጣመረውን ነው የሚለው ቃሉ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Před měsícem +19

    ናታይን ስወደው ደረባባ ፀባዬ ሠናዬ ቆንጆ ልታይ ልታይ የማይል ምርጥ ልጅ ነው እንኳን ደስ አለክ የሰይፍሻ ደግነት ደስታው ይናገራል

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před měsícem +95

    ግሽን ባለውለታ እናት ናት ምንም እንደማይገጠማችሁ አምናለሁ በልጆች ትባርካችሁ🙏🏻🛐

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před měsícem

      እንኳን ደስ አላችሁ። ሰው የሚወደውን ሲያገባ እጅግ ያስደስታል። ነገር ግን የቱ ጋ ነው ግሸን ማሪያም ሰው እንዳጣመረች የተፃፈው? ከየት ነው ግን የምታመጡት? ኧረ ኦርቶዶክሶች ተው፤ ማሪያም አምላክ አይደለችም። ሁሉን የሚችል ልጇ ብቻ ነው። ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የተፃፈው ይሄ ነው፤
      ማርቆስ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤
      ⁷ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
      ⁸ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
      ⁹ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      የቅናት ወሬ አንድ መቀኛ ተገኘ ጪፍ ቤት ምነው ቀኑብሸ ሰይጣን ነው በሰው ደሰታ የሚቀናው እነሱ እመቤቴ በደጃ አገናኝታቸዋለች በቃ አለቀ ወሬ መልካም ጋብቻ ያርግላቸው ሰይጣን ይቃጠል❤❤

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před měsícem +417

    እመቤቴ ግሸን ያስተሳሰረችውን ማንም አይነጣጥለውም አላለም ❤
    Of ....አሜን
    ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ❤🎉🎉🎉

    • @lanatube6070
      @lanatube6070 Před měsícem +5

      Egzhbahre yatamrewen sew aylyewem new kalu melewe not geshne Maryam 😂

    • @lanatube6070
      @lanatube6070 Před měsícem +5

      Egzhbahre yatamrewen sew aylyewem new kalu melewe not geshne Maryam 😂

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Před měsícem +32

      @@lanatube6070አትቃጠሉ የግሸኗ ማርያም እመቤቴ ያጣመረችው ማንም አይለየውም እውነት ነው

    • @lanatube6070
      @lanatube6070 Před měsícem

      @@rahelalelegn6473 bewestshe yalewe seytane yekatele Eyesus sebale meyamshe 🤣

    • @lanatube6070
      @lanatube6070 Před měsícem

      @@rahelalelegn6473 Egzhbahre yatamrewen sew aylyeweme Kesus wechi wode wechi eshi westshe yalewe seytane Eysus sebale yelatelale leza eko new 🧐

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +114

    ልጅቷ ውበቷ❤❤❤❤❤❤❤❤እሱም ምርጥ ልጅ ነው❤❤❤❤❤❤❤መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před měsícem +49

    ሄሉዬ ማነው ባለተራ ?ብሎ ወደአንቺ ያምጣው። ከመኪና ያልተነዳውን ከባል ያልተነካውን ይስጥሽ የኔ ደርባባ እንዴት እንደምታምሪ ድርብብ ያልሽ እርጋታሽ ሲያምርብሽ እህቴ ❤❤❤❤❤

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před měsícem +30

    ሰይፉ እኮ ሰዉ ነዉ ከልቡ ወላሂ ትልቅ ሰዉ ነዉ🎉🎉🎉ናታነዬ ይገባሀል ✊

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před měsícem +103

    ናታይ ምርጡ ተዋናይ የ79 ፣የዳይናማይት ድምቀት
    እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሃን ትርዳህ ❤
    በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉

    • @milli12354
      @milli12354 Před měsícem

      ዳይናማይት ፊልሙ በጣም ነበር ምወዳት❤

  • @mesy6975
    @mesy6975 Před měsícem +105

    ሰይፍሻ አተም ልጆችህ አድገው ለመዳር ያብቃህ 🤲🤲

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +17

    አሁን የልጂሺ አባት ሲያይ ይናደዳል አመለጠችኛ ብሎ😂😂

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Před měsícem +20

    ልጅቷ እርጋታዋ ደስ ሲል ያዝልቅላችሁ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem +267

    wow የሰው ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል

  • @keyethio830
    @keyethio830 Před měsícem +77

    ሰይፉዬ ጐሽ እንደዚህ ሲንግል ማም የሆኑን ማስደሰት ትልቅነት ነዉ❤❤❤ እናመሰግናለን❤❤❤ እንኳን ደስ ያላችሁ🎉🎉🎉

    • @ኢማንይመር
      @ኢማንይመር Před měsícem +2

      ሲንግል ማም ናት እንድ😂

    • @keyethio830
      @keyethio830 Před měsícem +2

      @@ኢማንይመር ምን ያስቅሻል ወንጀል ነዉ?

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem +1

      ውዷደምሪ

    • @makeyah4180
      @makeyah4180 Před měsícem +1

      የናንም ቤት ዘይሩልኝ እስቲ አይክፍልባትም

  • @fhhg907
    @fhhg907 Před měsícem +36

    ካስወለዱ በሗላ መሔጃ የሌለን የሚመስላቸው ለነሱ ይሁን

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před měsícem +40

    ሆዲን አታቁሰለው ሰይፋሻ 😂😂😂😂😂 እኔም ያአንድ ልጅ እናት ነኝ ለእኔ ባል ለልጅ አባት የሚሆን ምርጥ ስው አለኝ እግዚአብሔር አምላክ መጩረሻውን ያአሳምርልኝ ከሰደት መልስ ወደ ትዳር ውድ የሰደት እህት ወንድሞች ይሳካልሽ በሉኝ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      አሚን ይሳካልሸ እህቴ ያንቺንም ደሰታ ለማየት ያብቃን ❤❤ እመቤቴ ከነልጃ ያሰብሸውን ሁሉ ታሳካልሸ የእኔ ቆንጄ ❤❤❤❤❤

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Před měsícem +48

    ሰይፍሻ መላጣችን እንወድሃለን ዛሬ ትልቅ ቁምነገር ሰራህ ምርቃትህ ያግኛቸው ያብርሃም የይሳቅ ይሁን ጋብቻቸው

  • @misgbark
    @misgbark Před měsícem +83

    የልጅ እናት የሆነችን ሴት የሚያገቡ ወንዶች የተባረኩ እና ጀግና ናቸው ሌላው ሲጥላት ያነሳት ደግ ነው አደራህን እንዳትጎዳት

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Před měsícem

      እኔ ግን እፈራለሁ አደራውን😢😢😢😢😢😢 ከባድ ነው

    • @Ilma_finfinnee
      @Ilma_finfinnee Před měsícem +42

      ውለታ የዋለላት አስመሰልሽው። ራሷን ካስከበረች ሴት ልጅ ወለደች አልወለደች ፈላጊ አታጣም። ኮመንትሽ የሴትነት ክብር ያሳንሳል።

    • @juniaru9197
      @juniaru9197 Před měsícem +4

      Esum eko ye lij abate new

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Před měsícem +4

      አንድ ሤት ስትፈታ እውነት እሡ ጥሏት ብቻ ይመስልሻልደ ? የወለደችውም ያልወለደችውም አደ ነው እራስን ማስከበር ነው

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 Před měsícem +1

      ሱምኮ የልጅ አባት ነው ሲቀጥል ልጅና ፍቅር አንድ አካል ነው ከባልና ሚስት አይበልጥም ሁሉ ነገር ልጅ ስጦታ ነው

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před měsícem +11

    እዉነት ናታን እናቴ እመቤቴ የግሸኗ ማርያም ያጣመረችሁን ማንም አይለየዉም ልኡል እግዚአብሔር የሀብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před měsícem

      እንኳን ደስ አላችሁ። ሰው የሚወደውን ሲያገባ እጅግ ያስደስታል። ነገር ግን የቱ ጋ ነው ግሸን ማሪያም ሰው እንዳጣመረች የተፃፈው? ከየት ነው ግን የምታመጡት? ኧረ ኦርቶዶክሶች ተው፤ ማሪያም አምላክ አይደለችም። ሁሉን የሚችል ልጇ ብቻ ነው። ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የተፃፈው ይሄ ነው፤
      ማርቆስ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤
      ⁷ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
      ⁸ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
      ⁹ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።

    • @user-uh3np9nv5m
      @user-uh3np9nv5m Před měsícem

      @@elizadavid7336 እናቃለን አምላክ ባትሆንም ግን አማለጅ ናት ታምእር ትሰራለች ላመኗት ትፈዉሳለች የአምላክ እናትም አደለች አደለም ለማጠመር ሁሉን ታደርጋለች የሚሳናት የለም ከልጇ ከወዳጇ ከልኡል እግዚአብሔር በታች

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr Před měsícem +8

    የተሰበረ ልብ የያዘን ወንድም ሴትም እንዲ ልብ ሙልት በሚያረግ ፍቅር እመቤቴ ማርያም ጥግን ታድርግላችሁ

  • @egzieralebachew2991
    @egzieralebachew2991 Před měsícem +94

    ደስ የሚሉ ስራት ያላችው ኢትዮጵያዊ ሴቶች

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i Před měsícem +52

    በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ደስ ያላችሁ ሴፍሻ አንተም ለብዙዋች የንጀራቸው በር ነህ ፈጣሪ አንተንም ልጆችህን ትዳርህን ይባርክ።

  • @meliShalo-oh6hz
    @meliShalo-oh6hz Před měsícem +20

    የኔ ቆንጆ ስታምር ምንም የማይወጣላት ውብ ሴት ነች አፈስካት

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před měsícem +24

    ናታን እንኳን ደስ አለክ ልክ እንደ እራስክ እርግት ያለች ሴት አብራቹ ጃጁ የአገሬ ልጅ ናታን ኡሌም ደስታክ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-cs9cd9eh6g
    @user-cs9cd9eh6g Před měsícem +52

    እደዚ አሰተዋይ ነህ ምርጥ ምርጫ ፈጣሪ ይጠብቃችው ናታን❤🎉

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      😅😅😅😅 አሚን ይጠብቃቸው ካይን ያውጣቸው አነጣጥሮ ተካሸ ነው አይናፍር እንደዚ ነው😅😅😅

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před měsícem +164

    ,ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Před měsícem +5

    የተቸገሩ እንዲረዱ እድል ትሰጣለህ ,,ለፊልም ባለሙያዎች ለአርቲስቶች ለአዲስ ፊልም አክተርስ እድል ትሰጣለህ ለጀማሪዎች እንደዛው ለተቸገረ ትደርሳለህ !! ሁሌም ከፍ እያልክ ነው የመጣከው ከፍ በልልን ክበርልን ሰይፍሻ ሀገር ልትሸልመው ይገባል ከ 20 አመት በላይ በሚዲያው ሳይወርድ ከፍ እንዳልክ ነህና ከፍ በል ሰይፍሻ በርታልን !!!

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v Před měsícem +13

    ሲጀመር ልጂቱ አን አፋር ናት ስታምር ደግሞ❤❤

  • @Asmigeb
    @Asmigeb Před měsícem +115

    ሁለታቹህም እርጋታቹህ በጣም ደስ ይላል የግሸኗ ማርያም ትዳራቹህን ትባርከው

  • @Birtukan-zo2sy
    @Birtukan-zo2sy Před měsícem +68

    እሚገርሙና ደስ እሚሉ ጥንዶች ቢያንስ ስርአታቸው ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊ ካንቸር አየሁባቸው ቅብጠት ያልተየበት ስርአት 👌አንደኛ ፈጣሪ አይለያቹ ማርያምን ለኔ አንደኛ አመብርሀን ሁሌም በቤታቹ ትኑር❤❤❤❤❤

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před měsícem +1

      ካልቸር ለማለት ነው ?

    • @BalmyCorner
      @BalmyCorner Před měsícem +7

      ካንቸሩን መጠበቃቸው እኔንም ማርኮኛል

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase Před měsícem +1

      🤣🤣​@@BalmyCorner

    • @Birtukan-zo2sy
      @Birtukan-zo2sy Před měsícem +1

      @@BalmyCorner ዶማ ካልቸር ለማለት ግልፅ ነው ግን በቃ ከቁምነገር ይልቅ ትንሽዬ ስህተት መለቃቀም ምን አስፈለገ ባንቺ ቤት ልታስቂ ነው አህያ

    • @Birtukan-zo2sy
      @Birtukan-zo2sy Před měsícem

      @@saraamagreedavid6763 እህ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před měsícem +28

    የግሸኗ ማርያም ምን ይሳናታል ጅማሬያቹ እንደ አማረ ፍፃሜያቹን ታሳምርላቹ ናቱዬ ምርጥ ተዋናይ ይገባሃል በድጋሚ በፍሬ ተባረኩኩ❤❤🥰🥰😍😍ሰይፍሻ ኑርልን አክባሪ አያሳጣክ🙏😍

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před měsícem

      እንኳን ደስ አላችሁ። ሰው የሚወደውን ሲያገባ እጅግ ያስደስታል። ነገር ግን የቱ ጋ ነው ግሸን ማሪያም ሰው እንዳጣመረች የተፃፈው? ከየት ነው ግን የምታመጡት? ኧረ ኦርቶዶክሶች ተው፤ ማሪያም አምላክ አይደለችም። ሁሉን የሚችል ልጇ ብቻ ነው። ቅዱሱ መፅሐፍ ላይ የተፃፈው ይሄ ነው፤
      ማርቆስ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤
      ⁷ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
      ⁸ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
      ⁹ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      ቀኑብሸ ምነው በሰው ደሰታ ተቃጠልሸ አይ ጴንጤ መገለባበጥ ሰራቹ ነው እዚያው ለጩፍ ንገሪው ምነው በሳነው በእሱ የቀናሸው😅 እዚያው አዳራሸሸ ዉሰጥ ደንሺበት ያንቺን ጥቅሰ ከጩፍ ጋር ምድር ሌባ ሁላ አሰመሳይ እየሱሰና ቢዝነሰ የተምታታባቹ ወንበዴ ሁላ እነሱ ተጣምርዋል ፍቅር እሰከመቃብር ያርግላቸው በቃ ተቃጠይ የሰይጣን ተላላኪ😅😅😅

  • @Mita4164
    @Mita4164 Před měsícem +12

    ሰይፍሻ ሁሌም እመኝልሀለው እድሜ ከጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @user-kq8zr1nf9u
    @user-kq8zr1nf9u Před měsícem +33

    እኔ ናታንን በጣም ነዉ ምዎደዉ እሱ የምሰሪ ፊልሞች ሁሉ ደስ ይለል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      በጣም እርጋታው እመቤቴ ትዳራችወን በበርከት ትሙላው ውለድ ክበድ❤❤❤

  • @user-vx2lk2rh3o
    @user-vx2lk2rh3o Před měsícem +73

    ማህተብ ያደረገችው ደስ ስትል አለባበሷ ብዙም ባይሆን ማህተቧ አሳምሯተል እመቤቴን🥰

  • @ayalmare6503
    @ayalmare6503 Před měsícem +7

    በቲክቶክ በቃ ልጁ የኔ ነው እያለች ግራ ስታጋባን እየዋለች የምን እዚህ መሽኮርመም ነው 😂😂😂

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu Před měsícem +16

    እንዴት ደስ ይላል የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል መድሀኒያለም ትዳራቹን ይባርክላቹ❤❤❤❤❤

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Před měsícem +86

    ሚድያ ያየው ነገር ጥሩ አይደለም በተለይ የሀበሻ አይን ብቻ ያዝልቅላችሁ ወንድየውን ግን አደነኩት ፍቅሩን በሚሊየን በሚታይ ሚድያ መግለፁ ዋው 🎉🎉🎉

    • @Sassy387
      @Sassy387 Před měsícem +2

      Man asgededachew tadia? Yehabesha ayin endiyayilachew adel ende ezih yemetut ?!

    • @user-cg6pz7ve9f
      @user-cg6pz7ve9f Před měsícem +5

      ደሞ አይን የሃባሻና የፈረንጅ አለው እዴ 😂😂😂😂😂ወቼው ጉድ ሳይግባቡ እየተጋቡ ለሚፋቱን የእኛ አይን ተጠያቂ ነው 😅😅😅

    • @Medi-Habeshawit
      @Medi-Habeshawit Před měsícem +3

      @@user-cg6pz7ve9f
      አወና ሀበሻ ጥሩ ነገር ማየት አንወድም ጥሩ መመኘት አያቀናንም ጥሩ ነገር አይተን ከመደሰት ይልቅ መመቅኘትና ሰውን ማጥላላት ያቀናናል ካይን ያውጣችሁ የሚል 50 % እንኳ አይኖርም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem

      ​@@user-cg6pz7ve9f😂😂😂😂

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem +1

      ​@@Medi-Habeshawitማስተዋል ያድለን

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před měsícem +34

    ሲንግል ማም ስትል የኔ ውድ እኔም ሲንግል ማም ነኝ

  • @Mall787
    @Mall787 Před měsícem +23

    ኤዲዮ የኔ ቆንጆ አንችን ያገባ የታደለ ነውእርጋታሽ እና የዋህነትሽ ደስ ይላል እግዚያብሄር የተመረጠውን ይስጥሽ❤

  • @BeemnetBayeah
    @BeemnetBayeah Před měsícem +5

    ስይፍሻ ግን የእውነት መልካም ስው ነህ thank you !!

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před měsícem +24

    Wow❤❤❤እመቤቴ ማርያም ፍፃሜያችሁን ታሣምርላችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Před měsícem +18

    የሆነ ኮሜት ላይ ይህን ልጅ ዘገምተኛ ይመስላል ብለው ተፅፎ አይቼ ነበር ምናለ አሁን ላይ መተው ቢያዩት😮😢😢❤ እኔ ግን በጣም ነው ምውደው የምር ❤❤🎉🎉ፈጣሪ እስከ መጨረሻው አይለያያቹ የተባረከ ይሁን 🥰🥰🥰🥰

    • @berhemengesha8484
      @berhemengesha8484 Před měsícem

      @@HsksnsHaovs so ahun demo behavioral change adrgoal beleshh negeriw

    • @Mengdot
      @Mengdot Před měsícem +2

      He is just NOT KILEBELIB ATALAYE ARADA. He is just a class act. Chewa and traditional Ethiopiawie NEWE. He is very articulate. That is all.

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Před měsícem

      እኔም ሲሉ ሰምቻለሁ ግን ለምድነዉ እደዛ ያሉት ማለቴ በምን የተነሳነዉ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu Před měsícem

      ​@ekrየሚሰጠውካራክተርነውእና አማረኛው አፎይጣፍጣልamweleyuwa1207

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Před měsícem

      @@SofiaHassan-eo3lu እና ለዛነዉ ዘገምተኛ የሚሉት

  • @rabiashemsedintube8708
    @rabiashemsedintube8708 Před měsícem +11

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላማ ይመለስ❤❤

  • @Medijayjay
    @Medijayjay Před měsícem +6

    ሰው ሲሳካለት ሲያገባ ሳይ ደስ የሚለኝ ነገርስ❤

    • @kalkidanakale1010
      @kalkidanakale1010 Před měsícem +1

      @@Medijayjay
      Enes betey yesew desta endat endemiyasdestegn....

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Před měsícem +38

    እግዛብሄር ትዳራችዉን ይባርክ የሀበሻ ወነዶች single mom በጣም ይፀየፋሉ ይፋራሉ እናም ካነተ ይማሩ single mom ማለት ጀገና ናት ለኔ እግዛብሄር ይባርካቹሁ

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Před měsícem +28

    እመብርሀን በልጅ ትባርካችሁ

    • @mamananaye4793
      @mamananaye4793 Před měsícem +1

      ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ይላል ቃሉ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      አሚን አሚን በልጅ በልጅ ልጅም ይባርካቸው ፍቅር እሰከመቃብር ያርግላቸው❤❤❤❤ በጣም ያምራሉ❤

  • @hayatyoutube1802
    @hayatyoutube1802 Před měsícem +19

    የኔ ነገር ሲሞቱም ማልቀስ ሲጋቡም ማልቀስ ሲወልዱም ማልቀስ የደስታ ነው ለምን ይሆን❤

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p Před měsícem

      ያንን ሰትደርሺበት ይገባሻል

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 Před měsícem +15

    Wow ኢትዮጵያዊነት መንፈስ የተሞሉ ናቸው ❤❤❤አይቀይራችሁ!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      አሚን አሚን አሚን የዘላአለም ፍቅር እሰከመቃብር ያርግላቸው ሁለቱም ያምራሉ እመቤቴ ከነልጃ ትጠብቃቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před měsícem +47

    🥰🥰🥰እሰይ እግዚአብሔር ፍፃሜአቹን ያሳምረው🤲 ተባረኩ መልካም ጋብቻ
    ነፂ ሆስፒታል ነው ህንድ አገር በህክምና ላይ ነው በፀሎት እናስበው🤲🥺

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs Před měsícem +6

      ነፅ
      የ# ebs.. ምን ሆኖ ነው 😢😢😢😢
      እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ይመልሰው 😢😢🙏🙏🙏🙏

    • @altudz4055
      @altudz4055 Před měsícem +1

      @@HsksnsHaovs አሞት እዛ ነው ደህና ነኝ ብሎ መልእክት አስተላለፈ በፁፍ🤲🥰 እግዚአብሔር ቀላሉን አድርጎለት በሰላም ለቤቱ ያብቃው🤲

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před měsícem +2

      ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስለ ሰው ልጆች ሀጥያት ስርየት በመስቀል ላይ ባፈሰሰው ደሙ በሚስማር በተወጉ እጆቹ ይዳብሰው ይፈውሰው ፈውሱ ይፍጠንለት በሰላም ይመለስ አሜን!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      እግዛብሄር ይማርው ነፂ ምርጥ አርቲሰት ነው ❤❤❤

    • @simretamaree1957
      @simretamaree1957 Před měsícem

      Egziabher yimarew

  • @meskremtesfaye2350
    @meskremtesfaye2350 Před měsícem +21

    ደስ ሲሉ መልካም ህይወት ይግጠማቹ❤

  • @Bereketbogale-yy5wh
    @Bereketbogale-yy5wh Před měsícem +19

    ሴፉ ግን ባገኘው አጋጣሚ ይፈለጋልን አለማንሳት አይችልም 🤩🤩

    • @user-wi6zf9ku3m
      @user-wi6zf9ku3m Před měsícem +2

      እሱወኑ ብቻ ነው አ የሰራው 😂😂😂😂

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před měsícem +11

    ጩቢቲ (ሚሊዮን ብርሃኔም )ግሸን ማሪያም ነበር ሚሰቱ ያገኘው አሁን ደግሞ ናታን ደገመው በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሪት በጣም ታምሪያለሽ እጅግ በጣም ቆንጆ ነሽ እመቤቴ ማሪያም ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @user-xv8dj9xl7n
    @user-xv8dj9xl7n Před měsícem +25

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም 😢

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Před měsícem +20

    የኔ ቆጆ እዴት ነው የምታምረው ደግሞ ሰርአቷ እመቤት ከዚህ በላይ በፈቅር ታኑራችሁ❤❤

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 Před měsícem +5

    ናታይ ጌታቸው ምርጥ አክተር እንኳን ደስ አለህ ደስ እምትል የተረጋጋች ሴት አግተሀል ያብረሀም የሳራ ትዳር ያርግላችሁ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      በትክክል❤ አሚን❤ የአብርሃም ❤የሳራ❤ ጋብቻ ❤ያርግላቸ❤❤❤❤

  • @user-no5iy9us7q
    @user-no5iy9us7q Před měsícem +4

    ወሏሂ ሁለቱም እርግ ያሉ ማሻሏህ ቀሬዘበናችሁን ያሣምርላችሁ❤

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 Před měsícem +7

    ልጅቷ እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል ብዙ ወንድ እሚመኛት አይነት ሚስት ነች እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ ግን የሐበሻ ምላስና አይን መጥፎ ነው ደበቅ ቢሉ ጥሩ ነበር 🙏🙏 እዚህ እሾህ አይን የሆነ ህዝብ ውስጥ ባትገባ ጥሩ ነበር

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Před měsícem +21

    እግዚአብሄር እስከመጨረሻ አብሮ ያኑራችሁ ተባረኩ❤

  • @selam801
    @selam801 Před měsícem +2

    ኦህ ምን አይነት አሰተዋይ ልጅ ነው ባካችሁ ልጅትዋ ራሱ አይነፋር ናት ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ😊❤

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 Před měsícem +7

    ሰይፍሻ የሰው ደስታ ሚስደስተው ምርጥ ሰው❤❤❤❤ክበርልን

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Před měsícem +20

    በነገራችን ላይ እግዚአብሔር ዘፈን አይወድም

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 Před měsícem

      @@AmareKidst መጽሐፍ ቅዱስ አንቢቢ ነው እንጂ አልፈረድኩም

  • @kalkidanabebe4050
    @kalkidanabebe4050 Před měsícem +4

    ህሉዬ ያደግሽበት ያሳደገሽ ቅዱስ ገብርኤል በዘመንሽ ሁሉ ይጠብቅሽ ናታዬ ማርያም ትጠብቅክ

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ለአንተ ግን ትልቅ ክብር አለኝ ያገባች በዚያ ላይ ልጅ ያላትን ሴት ማግባት መባረክ ነው

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Před měsícem +8

    የልጅቷ እርጋታ ደስ ይላል ሴት አፈር ስትል አይደለም ወድ ሴት ይቀናባታል እደ ዘመኑ ሴቶች አይናውጣ አይደለችም 😊

  • @meri24242
    @meri24242 Před měsícem +15

    አርቲስቶች ግን ምን ሆናቹ ነው ህይወታችሁን ድብቅ የማታደርጉት ?ለምን ከሌሎች አትማሩም ግን ድብቅ ያለ ነገር መልካም ነው እረ ተዉ እራሳችሁን ለቡዶች አሳልፋቹ አትስጡ አይን ይበዛባችዋል

    • @IdelawitMulatu
      @IdelawitMulatu Před 28 dny

      Betam lik bleshal, ye adebaby neger le tinish gize des lil yechelal, gin betam yetedebeke chegr yizo yimetal. Bezu metfo Sew ale eko...photoawchewn yizo beyetenkuay betu mihed sent ale

  • @naatytube
    @naatytube Před měsícem +21

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul Před měsícem +2

    እመብርሃን ታጣምራቹሁ እስከ ዘለአለም አትለያቹሁ የእውነት አስለቀሳቹሁኝ ናታን በእውነት የምትደነቅ ነህ በሷ ደጅ የተገናኘ ሁሉ ፍፃሜው ያምራል ውለዱ ነፍ አመት ያኑራቹሁ ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 Před měsícem +2

    ናታይ በጣም ስረዓት ያለው ቤተሰብ እንዳሳደገህ ታስታውቃለህ ህሊናም እርጋታሽን ወድጄዋለሁ ትዳራችሁ የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ux7mc3nz6y
    @user-ux7mc3nz6y Před měsícem +7

    ወይኔ እንዴት ቆንጆ ሚስት አገኘ !
    የተባረከ ይሁንላቹ

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Před měsícem +5

    እግዚአብሄር ፍቅራቹ መሀል ይግባ የተባረከ ትዳር የደስታ ህይወት ይሁንላቹ ❤❤🎉🎉😊😊

  • @user-ly2be9jp5j
    @user-ly2be9jp5j Před měsícem +2

    ሰይፍዬ ደስ የሚል ቆይታ ! ፍቅርን የሚመሰሉ የፍቅር መልኮች እግዚአብሔር ፍጻሚያቹን ያሳምረው!

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 Před měsícem

    ኡፍ እርጋታቸው በጣም ነው ደስ የሚለው ትክክልኛ ኢትዮጵያዊነት ነው ያየሁባቸው ሁለቱም እህቶቼ ላይ ያሰባችሁበት ፈጣሪ ያድርሳችሁ🙏🏾🙏🏾

  • @zabebahussen3079
    @zabebahussen3079 Před měsícem +5

    ልጂቱ ደስ ስትል እርጋታዋ አይናፍርነቷ ውይደስ ስትል

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Před měsícem +3

    የግሸን ማርያም ስራና ትዳራችሁን ትባርክ ኤደንየም የተባረከ ትዳር እንዲሰጥሽ እንመኛለን ሰይፍሻ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤

  • @user-ql3vg1ni4h
    @user-ql3vg1ni4h Před měsícem +2

    ስለ ድንግል ማርያም ስትናገር ልቤን ነካው እውነት ነው እም ብርሃንን የያዘ ሁሌም ከፍ እንዳለ ነው ድንግል ሆይ እመቤቴ ሆይ ስደተኞችን ጠብቂን ❤ሀገራችንን ጠብቂልን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እመብርሀን በቤታችሁ ትግባ❤❤❤

  • @Emuassfa
    @Emuassfa Před měsícem +3

    ተባረክ ሰይፍሻ የሰው ደስታ እሚያስደስትህ ትዳራችሁን ይባርክ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před měsícem +7

    ደሰ ይላል እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሰይፋሻ ጥሩ፡መልካም፡አጣባሽ ሽማግል ነህ ከልብ እናመሰግንሃለን አቦ ኑሪልኝ

  • @KokiKoki-fy2yt
    @KokiKoki-fy2yt Před měsícem +10

    እኔቴ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ❤❤❤❤🙏

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 Před měsícem +1

    ዋው ፍቅራችሁ ለዘላለም.ይሁን ሰይፍሻ የእውነት ምርጥ ሰው እንወድሀለን የኛ መልካም❤❤

  • @user-dj5fd3qf6r
    @user-dj5fd3qf6r Před měsícem +7

    ኤዱ ቆንጅየ ደርባባ ሴት ነሽ ያማረ ትዳር ይስጥሽ እነም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤