በጉጉት የተጠበቀው የ’DNA’ ውጤት ይፋ ሆነ! እናት ከማን ጋር መኖር እንደምትፈልግ ተናገረች! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Vložit
- čas přidán 27. 05. 2024
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
ልጁ አሳዘነኝ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥህ ወለደህ ለማቀፍ ያብቃህ ።
አሜን አሜን አሜን❤
ያሳደገው የለፋውእኳን ደስ አለው
እውነት ነው ቀሪው ዘመኑ ሁሉ ይባረክ❤
እኔም አሳዝኖኛል እግዚአብሄር ይካስው❤❤❤
ምን ያንሳታል??
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
ወንዱ ወልዶ በሚክድበት ጊዜ ልጄን ብለህ በመጠየቅህ ክብር ይገባሀል ፈጣሪ ላንተ የሚሆነውን ይስጥህ
👍👍👍👍👍👍👍❤️👈
አሏህ ከእንደዚህ አይነት መጨማለቅ ይጠብቀን ሰው እንደት ያለ ኒካህ ከብዙ ወንድጋ ዚና ይሰራል አሏህዋየ አንተው ጠብቀኝ ያረብ
አሚንንንንን😢😢ሀቢበቲ❤❤❤❤
ማነው እደኔ በልጅቶ ደሙ የፈላ 🙄😂 አለምዬ ተባረክ 😘
እንኳንም ያንተ አልሆነ ወንድም እሷ ላንተ አትገባህም ጨዋነት ይጎላታል ....የተሻለ ህይወት ይግጠምህ አይዞህ
ጪዋነት መጉደል ሳይሆን አለመብሰል ነው
እናእቀቅላት @@WorkeGelana-sv5if
@@WorkeGelana-sv5if Ewunet new
እውቀት ማነስ የዋህነት ነው እጂ የጨዋነት መጉደል አይደለም እኮ ታሳዝናለቺም ታስቃለቺም
አስመሳይ !!!
አይጣል ካልሽ በቂ ነው
ማንፈራጅ አረገሽ?
ማነው እንደኔ ገና ሳያቸው ሳቁ የመጣ 😂😂😂🙏ወንዶች ግን ሲሸነፉ አስገድዳኝ ነው የሚሏት ቃል🙉 ባኣለጌ ነውራም 😛😜
me 😂😂😂😂
እኔ
ክክክክክ
😅😅😅😅
እኔ ከለከልሽው አለ
ልጁ ሲያሳዝን በጣም ነው የሚያሳዝነው አይዞህ ወንድሜ ልጅቷ ግን የተመታች ነች እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጥሽ
እንደኔ አንጀቴን ያሳረረችው ሰው አለ ወንድሜ እንኳንም ያንተ ያልሆነ በእውነት ገላገለህ አይ ደፋርነት ፈጣጣ እማታፍር እግዚኦ ። አለምዬ ትዕግስትህ
አይዞክ ገና ልጂ ነክ በስነስራት አግብተክ ትወልዳላክ አምላክ ጤነኞ ትዳር ይስጥክ አይዞክ
ልጁ ግን ለትዳር የሚሆን ወድነው የእውነት ጥሩ ሂወት ይግጠምህ ወድም ጀግና ወድ እድህ ፊት ለፊት ወቶ እውነቱን ይጋፈጣል
እግዚአብሄርለእሱም አለው❤❤❤
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@@addisababanazareth1525 ወደ ሚድያስ ቀርቦ ይጣራልኝ ማለቱ እራሱ ታማኝ ነቱን ያሳያል የተዘላዘለችው እሷናት አንድ ቀን እሱጋ ሌላቀን ከዛኛውጋ አይከብድም እሱ አልጠላት አቅም አሶት ታገሽኝ አላትጅ
Chigeru ke engedi set ayamnem
ሆ ፈትህ ለማይኮቸን ማይካችን አትወርውርብን
ያሳፍራል ባለጌ ናት ገና ወጣት ነህኮ ወንዲሜ ቆንጆ ሴት አግብተህ መውለዲ ትችላለህ😢
ሰዉ የወለደዉን በሚክድበት ዘመን አንተን ማግኘት ይገርማል, መልካም ትዳር ይግጠምህ
ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም ወንዶች የጣሉትን ሲያነሱባቸው አይወዱም በፊት ጠልቷል ካገባች ቡሀላ ወደዳት ግራ አጋባት ጋዜጠኛው አቀራረቡ ነው እንጅ ልጅቷ የዋህና ግልጽ ናት አትፍረዱ ኮሜንታተሮች ፈጣሪ ሸፍኖልን እንጅ ሁላችንም ወንጀለኛ ነን
አረ ወደዛ ከሀሌላ ውጫ ወደውጫ የሁለት ቀን ግኑኙነት አደረኩኝ እያለች😂
መጀመሪያ ታሪኩን ስሚ
ፍየል ነች እንዴ
areee tey. Yanchin balakm indi ayinet wenje serichem liseram alchilm. Iheko indewm teamir nw
በደንብ ነው ጥፋት ያለባት ሲጀመር ከቤተሰባቸው ስርአት እንደሌላቸው ያስታውቃል እህቷ ለምን እየደወለች ትሰድበዋለች ጋጠወጦች
የወሬ ብቻ መጠበቅ አደለም ላይክ አድርጉ
Tikikil
😂😂😂 እሺ
ጠፈተውኘ ሰፈልግ ነበረ 😂😂😂
11
እሽ 😂
ይህ ልጅ ህፃኑ እንደገና አባት ነው ከተባለው ጋር መረጋገጥ አለበት! ሴትየዋ ከሌላ ሶስተኛም ሰው ጋር ላለመገናኘትዋ ምንም ማረጋገጫ የለም
Eko😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
በትክክል 😊
በእውነት በጠም የምያስዝን ነው ልጅው የርሱ መስሎት ነው አይዛክ ወንድማችን ለአንቴ የሆናውን ምርጥ ምስት ይስጥክ
ያሳደገው አባቱ መሆኑ በጣም ደስ ይላል ልጄ ብሎ እያሳደገ እኩዋን ሀቁ ሆነ 👍
3tegna bal alemnoru ateratari nw bednb beteteyek lela wond ayitefam
ግን በሂወት አለ ባልየው😂?
@@emuyasmin5283 አልሰማሽም እንዴ ከልከየዋለሁ ስትል 🤣🤣አብረን ብንኖርም ያለችው
@@user-lo3sz4pf7h ያስብላል 😁
በምን ርግጠኛ ሆንን ሰወሰተኛ ባል ይኖራታል እቺይ ሰገጤ
ልጁቶን የምትሳደቡ አፉችዉን ዝጉ፡የእሷ የእዉቀት ማነስ ሀጥያት አይደለም ልብ ይስጣት ብላችዉ ፀልዩላት፡አንተ ልጁ ግን መልካም ሰዉ ነህ ላንተም አምላክ በሕይወትህ መልካም ሴት ይሰጥሀል አይዟህ❤
Sorry, I don't get why she needs his money till now, as a woman I understand we licked the floor using our tongues for our kids. Begging money for your x if you have a good relationship and he is positive enough, is ok, but begging your x by disrespecting him, and making him feel guilty is wrong. Because she is the one who cheated. I don't agree with or support insulting her but she is at fault.
🤣🤣አይይ ያንችስ ባስ እንደው እናትዋ ዳቦ ለማንም አይከፍትም አይስጥም 🤣አላለቻትም ብለሽ ነው ለዛም ከፍታ ለዚህም ከፍታ 🤣🤣ያለማውቅ 🤣🤣ከ እኛ የበለጠ የነቃች ናት 🤣
ትክክል
ዝሙት ሀጢያት ነው ሀጢያት አደለም እያልሽ መጨፋጨፉን አንቺም አቃሚ
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
ሰው እንዲህ ነው ከውጤቱ በኃላ የሰጠው ምልስ እንኳንም ያንተ አልሆነ እሷም የዋህ ቅን መሆኗ ያሳደገው አባቱ በሆነ ስትል ትክክለኛ ፍርድ ነው ይልቧን መሻት ፈፀመላት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እህቴ አትከልክይው ከዚህ በኃላ
እንደ እኔ እንደ እኔ ልጁ አባት ማግኘቱ ደስ ብሎኛል።በተጨማሪም ተመስገንም ውጤቱን አውቆ ከዚህ በኋላ በቂ የምክር አገልግሎት አግኝቶ የራሱን ህይወት ቢጀምር መልካም ነው ባይ ነኝ ። እኔ እንደሚመስለኝ የተበሳጨበት ምክኒያት በተለያየ ግዜ ለልጁ እያለች ገንዘብ ትቀበለው እንደነበር በተጨማሪም እህቷ ከፍ ዝቅ አድርጋ እንደምትናገረው ገልጿል። እና ይሄ ሁሉ ነገር በጣም የጎዳው መሠሰለኝ። እኔ አሁንም ልጁ ቤት ያለው ሰውም ልጅ መሆኑን እጠራጠራለሁ ምክኒያቱም ልጅቷ ጠንቃቃ አይደለችም ስለ ምታደርገው ነገር ደንታ የላትም ልጅነት ያጠቃታል። በጣም የባለሞያ ምክር ያስፈልጋታል።በይ እንግዲህ የከለከልሺውን የደስ ደስ ብለሽ 😂😂😂😂
ልጁ የዛኛው መሆኑ ደሥ ይላል ለፍቷል ብዙ መሥዋት ከፍሎለታል ብላለች ሥለዚህ ጥሩ ውጤትነው እሄኛው ቅሥሙ ቢሠበርም
"እበትም ትል ይወልዳል" ፈርዶበት ከዚች የወለደ 🤮🤮🤮
የዛኛዉስ ቢይሆን የሆነች ዘልዛላ ናት
በጣም አሳዘነኝ በእውነት ድሮም ገንዘብ እንዲሰጣት ይሆናል ያንተ ልጂ ነው እያለች የነበርቺው በጣም ታናድዳለች ልጂቱ አይዞህ እንኳን አላለችውም የሆነች ሰገጤ ምንም የዋህ አይደለችም መሰሪ ነች
ትክክል
እሷ አላለችም እሱ ጠንቋይ ቤት ሄዶነው ልጅ አለህ ብሎኛል ቡጉንጀምም
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
እንዴ ምን ነካዎትይህች ግራና ቀኝ እምትል እራስዋ ኤድስ ማስታወቂያ ነው እምትመስለው ለነገሩ ኤች አይቪ ይመረመራሉ??? ሌላው እንደዚህ አይነት አደልተርት እያደረጉ ቮይስ ሜልዋን ሰምተዋል ለዚህ እኮ ነው ፔንጤዎች እሚበልጡን እኛ በቃሉ አንመላለስም ባለመሀተብ ነኝ ነው ወሬያችን ማፈሪያዎች!!!!
እንዴ ምን ነካዎትይህች ግራና ቀኝ እምትል እራስዋ ኤድስ ማስታወቂያ ነው እምትመስለው ለነገሩ ኤች አይቪ ይመረመራሉ??? ሌላው እንደዚህ አይነት አደልተርት እያደረጉ ቮይስ ሜልዋን ሰምተዋል ለዚህ እኮ ነው ፔንጤዎች እሚበልጡን እኛ በቃሉ አንመላለስም ባለመሀተብ ነኝ ነው ወሬያችን ማፈሪያዎች!!!!
ሠወየው ይወዳታል ልጁ የኔነው ብሎ ተስፋ አድርጎ ነበር ሲያሳዝን
ልጁ ግን ጀግና ነው ገና ለገናው ዘሬ ነው ብሎ. ጥያቄ በማቅረቡ ሌላ ቢሆን ዘወር ነው የሚለው❤
አንተ የዋህ ነህና አላህ ይክስሀል የበለጠችውን ይስጠሀል አይዞህ በርታ ገና ወጣት ነህ😢😢😢😢
እውነት ነው እግዜርየበለጠ ይክስዋል
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
እንካን ከዚች ገላገለው ፈጣሬ ይወደዋል!!!
ዱዋ አርጊለት የማትከለክለውን እንዲሰጠው 🙏
እንኳንም ለ አሳዳጊው ልጅ ሆነ 🙏
ወንድሜ አንተም አግብተ ውለድ አትዘን ገና ወጣት ነህ
የኔ እህት ላንቺም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ አርፈሽ ከልጅሽ አባት ጋር በሰላም ኑሪ
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
እኔ ሳቄ መጣ ከልክየዋለሁ ያለችው ትዝ ሲለኝ
Kkkkkkkbatame
ልጁ ሲያሳዝን ሚስኪን አላህ መልካም ሚስት ይስጥህ ልጅቱን ድልብ ሰገጤ ገዘብ ወዳድ
የልጂቷ ጤንነት ግን ያሳስባል የልጁ አባት አሱከሆነ ከሱጋ አኖራለው አላለችም ሆ ትዳር የአቃቃ ጨዋታ መሰላትዴ
She is not normal ስታስጠላ
😂😂😂😂😂በሳቅ ፍርፍር ያረገኝ ምላሽ
ወላሂ ቢዲዮ እይሳኩኝ ነወ የጨረስኩት ባለሞያ ያስፈልጋታል😂
ጤነኛ አይደለችም
ልጅቷ የማታርፍ ከሆነ ህፃኑ እቤት ያለዉ ሰዉዬ ልጅ መሆኑስ ምን ማረጋገጫ አለ??
የኔ ወንድም እግዚሐብሔር የተሻለች ሴት ይስጥህ አንተ በጣም መልካም ልጅ ነህ❤ እግዚሐብሔር እንደሚክስህ ተስፋ አለን🤲
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
የተለየ ጋዜጠኛ በጣም ደስ ይለኛል እዮሃ በርቱልን
አልምየ ምርጥ ስዉ ወንድማችንም መልካም ትዳር ይስጥህ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ በግዜዉ ይስጥሃል
መወሰላትሽን ተይ አሳዘነኝ ማርያምን
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
በስደት ያላችሁ ሀሳባችን ሞልቶ ከናፈቅናቸው ቤተሰቦች ጋር በሰላም ያገናኝን እግዚአብሔር አምላክ ❤
አሜን አሜን አሜን
ልጅቷ ሚስኪን እምትሉ ግን ምን ሆናችሁ ነው ይሄን ሁሉ ብልግና ዝሙት እየሰራች ወሏሂ እሱ ነው ሚስኪኑ
እንኳን ተረጋገጠለት.... አንተ ወንድ ነህ.... ይሕቺ ዱርየ.... አታስፈልግህም.... ላይፍም ምራ ውዴ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ያዝናናኝ ቪዶ ነው ከእዮሀ ሚድያ ቪዶዎች በጣም በጉጉት የምጠብቀው ቀን ደረሰ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
በጣም ልጅታ ኮሚክ ነች ሰገጤ ሲሰለጥን አይጣል ነው😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እኔ የልጅቷ ምላሽነው ያሳቀኝ😂😂😂
አለምዬ እንደው ሁሌ የምመኝልህ ነገር ቢኖር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥህ ነው ፈጣሪ አድማውን ያድልህ መልካም ሰው ለእናንተም መልካም ውጤት ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞህ እርግጠኛ ሳትሆን ለልጁ እዲያግዝ አጉል ተስፋ መስጠት😢😢😢ልጅቱ መጥታ ቢሆን ምን እደሚፈጠር ሳስብ❓
ወድሜ እንኳንም ያልሆነ ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር የተሻለ ሕይወት ይስጥህ እሷ ሰገጤ ናት እንኳንም ቀረችብህ
ተመስገን በል ተገላገልካት እችን ቀልቃላ ሰትዬ ዘሯም አይፈለግ ተገላገልክ
😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
Betamm tegelagelat yenem megnot nebere
🤣ዳቦዋ ናት እኮ ቀልቃላ 🤣🤣🤣እሷ ምንም አታውቅም 🤣
@@user-kp2vl5fc3c😂😂😂😂
ልጅቷ ግልፅነቷና የዋህነቷ ታሳዝናለች 😢 ክርስቶስ ይሁናት ዞሮ ዞሮ ሴት ናት የምታሳዝነው
tedefira eko aydelem awuka new feliga yaderegechew silehone min yasazinal
@@user-on8wi9uw7y አዎ ከንግግሮቿ አለመብሰል ያስታውቃልኮ በውጤቱ ኢሄኛውም ተናዷል ሰላም ማጣት ከሁለቱም ወገን ያሳዝናል
Ewnete 😂new sitaseke
በየቀኑ ከተለያየወንድጋር መተኛትም የዋህነት ሆነ ከዛሥ
ምኗ ነው የሚያሳዝነው ከዛም ከዛም እየተልከሰከሰች የሰው ሒወት እያበላሸች ልጅ ውስጡን ጎድተዋለች ቸስፋ እየሰጠችሁ
ፈጣሪ ማስተዋልን እና ልቦና ይስጠን አይዞህ ወንድም ለአንተም የተሻለውን ፈጣሪ ይሰጥሀል
መፈረድ ቀላል ነወ ለጅቱ የስነልቦና ባለሙያ ያሰፈልጋታል ልጅ በጣም ተጎድተዋል በጣም በጣም ነው ያሳዘነኝ እግዚአብሔር መልካም ትድር ያዘጌጅልሀል አይዛህ መግፋት ዋጋ መክፈል ሞኝነት አይደለም ለወደፊት ትልቅ ትምሀርት ታገኛበታለህ አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይስጥህ እንኳን ከእውነት አደረስከው
እንዴት የሚያሳዝን ሰው ነው አንዳንዶች ልጅ መሆኑ ተረጋግጦ እንኳን መቀበል አይፈልጉም የዚህ ልጅ መጓጓት ያሳዝናል መልካምና ታማኝ ሴት ፈጣሪ ይስጥህ የኔ ወንድም አትዘን ከዝች ወስላታ በልጅ ምክንያት ያለመያዝህን አመስግን ትዳር ከፈጣሪ ነው የተባረከችውን ይሰጥሀል ፀልይ ለበጎ ስለሆነ እንዳታዝን ጌታ ሲያዝንልህ ከመጥፎ መንገድ ይጠብቅሀል መጎዳትህ ለበጎ ነው ቆራጥ ሁንና ወደፊት ተመልከት
ትክክል❤❤❤
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@@addisababanazareth1525ምነው ዘመድሽ ናትደ ለሷ በየኮመንቱ እየገባሽ እምመልሽው
አብረን እንኖራለን ግን ከልክየዎለሁ እዲያው😂😂 ልጅቱ ዝብየ ሳስባት በጣም የዎህ ነገር ናት
ደምሪኝ እማ😢
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ባለጌ ነች አጂ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
የእውነት ተሰማው ፈጣሪ ሁሉንም የሚያደርገው ለበጎ ነው
አለምሰገድ እድሜና ጤና ይሰጥህ ይሄ ልጅ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እሩህሩህነቱን አይቶ ይካሰው በመልካም ሴት እላለሁ
እግዚአብሄር ይክስዋል❤❤❤
እኔ የዳቦ ስም አውጥቼላታለሁ ከልክላ " ሰው ማመን ከንቱ ነው ከፈጣሪ በቀር ዘፈኑ ለስዋ ነው እየደወለች ገንዘብ መጠየቅዋ ነውር ነው ።
እግዚአብሄር ለዘለአለም መልካም ሴት ይስጠው 🙏🙏🙏❤❤
ተከለከላሉ ተከለከላሉ
ምነው መከልከሉ
የሚለው ዘፈን ጋብዣታለሁ አስቂኝና አስተማሪ ነው
ወንድሜ ግን ልምከርህ ይቅርብህ ደብተራ ቤት መሮጥ
አይ አለምሰገድ ፈጣሪ ይጠብቅህ የሰው ባህሪ ችለህ❤
በስመአም የልጂቱ ስድአደግ እነቶዋ ግን ከአነጋገሮዋ ያስታዉቃል፣ልጁ ግን ሀቀኛ ወድ ነዉ ❤
ይገርማን. ልጁግን ጀግነ. ብየሀለሁ መልካሙን ህይወት ይስጥህ. ባለጌነት እሷ
አለሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ረጋ ያለ ሰው አክባሪ ነህ በጣም የዋህ ናት ሲበዛ ነገሮችን አታገናዝብም
ምን ማለት ነው አታገናዝብም ?
አዎ በትክክል አታገናዝብም ገና ጥሬ ናት አሁን እንኳን አለም ሰገድ ሲደውልላት ስልክ አንስታ ልክ እደማታውቀው ሰው ነው ያወራችሁ በዚህ መለየት ይቻላል እኔ ለሷ ንግግር አፈርኩ
@@user-vt4pn1um5gእልም ያለች መደዴ. ገጣጣ ስለ ቤተስብ ጣእም ስርእት የማታውቅ ሜዳ እደግ ነች ...እበትም ትል ይወልዳል" ማፈሬያ ነች ከዚች መደዴ ስገጤ የተወለደ ልጅ ፈርዶበት 🤮🤮🤮
@@user-vt4pn1um5gቀላል ጥሬ ናት ሲበዛ ግዴለሽ
ገና ብዙ እንሰማለን😢
ወይ ዘንድሮ ሳታፈረ በደባባይ ወጥታ ከማን እንዳረገዝኩ አላውቅም አለች
ያሳፍራል
በነገራችንላይ ሁቸታቸውም ውሽሞቿ እንጅ የትዳርአጋሮቿ አይደሉም በትዳራቸውም ላይ የሚማግጡ ሤቶቾም ወንዶችም አሉ እሧ በድፍረት ሥለተናገረች እንጅ ብቻ ከዝሙት አላህ ይጠብቀን
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
እንኳን ልጀ ነዉ ብሎ ያሳደገዉ አባት ሆነ❤
አለምየ ልጅ ትክክል ነዉ መናደድ ይሄ ልጅ ልጅህ ነዉ ተብሎ እስከ አሁን ሲረዳት ነበር ያሳለፈዉ ነገር ሁሉ ያናድዳል ግን እሱ እግዚአብሔር ይወደዋል በእዉነት እንደዚች አይነት ሴት ምን ታደርግለት አለች ግን ለህይወቱ ጠንቅ ናት እኔ ለዛኞዉ የልጅ አባት ለተባለዉ አዘንኩለት ልጂቶ ከእዉቀት ማነስ ነዉ የምትሉ እናቷቻችን እዉቀት ኑሮቸዉ አይደለም ለስንት ዘመን ታምነዉ በፍቅር እረጂም አመት የኖሩት ልጂቷ በጣም ባለጌ ናት
በጣም ይወዳታል .....እንደማይወዳት ለማስመሰል ይሞክራል ግን አልቻለም 🤔🤔🤔
አወ ይወዳታል የንደት አወራር ነው
የሚገረም ነው ይወዳታል
ይህ መውደዱን ሳይሆን መጭበርበሩን ነው የሚያሳየው።
@@seblewongelbelachew1846😂😂
እንኳን የቀረችህበት ከፋቶ ሠጥናት ነገም ከሌላ ትሄዳለች ጂል ናት እንኳን ደሥ ያለህ ወንድም
😂
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
ይሱ የዋህነት ያስተውቂን ውስጡ እርር ብሏን የኔአባት 😢😢እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥህ
ገና ሳያቸው ሳቄ ነው የመጣው። ልጅትዋ አስቂኝና እውነተኛ ነበረች።😁😁😁😁😁
ልጅቷ ደስ የምትል ልጅ ናት።
እውነትን ነው የምትናገረው።
ተመስገን የሚሉት በወቅቱ አጥፍቷል። አብረን እንኑር ስትለው ገፍቷታል። በዛም ምክንያት ነው ወደሌላ የሄደችው። ግን አሁንም በሁለቱም መሃል ያልጠፋ ፍቅር አለ።
ግን ግዜ ይወስነዋል የወደፊቱን።
እሰይ እንኳን እውነቱ ወጣ እንዲህ አይነት ሴት ምንም አትጠቅመውም በስነስርዓት አግብተህ መኖር ይሻልሃል እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው ለዛኛውም አትጠቅመውም ይህች ዘላን ሴት አሰዳቢ ናት።
እውነት ነው
እሱ ስላላረገዘ እንጂ ሲንዘላዘል ከርሞ ነው እኮ አብረን እንኑር ስትለውና ኣጎቱም ሲለምነው እምቢ ብሎ እሷ ወደ ሌላ የሄደችው። ልጅትዋ እኮ አልጠላችውም ግን ልጁን ያሳደገው አባት ቢሆን ደስ ይለኛል ነው ያለችው።
@addisababa ታዲያ ማጭበርበር አለባት ማለት ነው ወደ ሌላ ከሄደች ለምን በአንድ እረግታ አልቀመጥም ነበር አጭበርባሪ ስለሆነች የአንተ ልጅ ነው እያለች ገንዘብ ስትወስድ የነበረው በአጠቃላይ ባለጌ ናት መጨረሻዋም አያምርም ከእዛኛውም ጋር ቢሆን ሰላም እንደሌላት ተናግራለች ሕጻናቶቹ ግን እግዚአብሔር ይሁናቸው
በጣም ነው የቸኮልኩት በውጤቱ ግን ከለከልኩት ያለቻት ቃል አትረሳም😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂
😂😂😂
@@user-cx2ql7so9i 😁😁😁😁
😂😂😂😂በጣም ነው የሳኩት😂😂
😂
ተመስገን❤❤❤
እንዴት አይነት መረን ነች አንተ ግን እንካን ያንተ አላደረገው ላንተ አትሆንም ጨዋዋን ፈጣሪ ይስጥህ ስርአት የሌላት ሴት ነች እንካን ደስ ያለህ ያንተ ስላልሆነ ። ልጁን ፈጣሪ ያሳድገው
አታምኑኝም ከቲዉተር ነዉ ተወርዉሬ የመጣሁት😂😂😂 ዉጤቱን,ለማየት,ጓጉቻለሁ❤😂😂😂😂እናትየዋግን እምሥሺን ለሁሉም አትክፈቺ😂😂😂ከደን አርጊዉ ዘላለም
በጣም ጥሩልብ ነዉ,ያለህ ❤ ላንተጥሩ ሚሥትእዲሠጥህ,,እመኛለሁ
ታድያ ተረፍሽ
@@user-zh5lj4ex3k 😔😔ተርፌያለሁ ማሬ አሣዘነኝ ዘላለም ጓጉቶ ነበር አባት እሆናለሁ ብሎ
😂😂
እቃዋንማ መክደኗ አይቀርም። ችግሩ ድንገት ነሸጥ ካደረጋት አደጋ አለዉ😅😅
@@marmedia-ly3nx 😂😂😂😂😂
እረ በጉጉት ስፍብዬ ስገባ ተደፍቼ ነበር እዮሀ በርላይ አለምዬን ሳየው ወንድማችን❤❤
😂😂😂😂😂እኔስ
Enemi
ከልክዬዋለው ያለችው ስውር ግንብ ሌላ ይዞል ምን ይሻላት ይሆን ይህ ምስኪን ነበር
አይዞን ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው።ልጅቷ አልተረጋጋችም እንኳንም ቀረችብህ።መጥፎ ሚስት የአጥንት ውስጥ ቅንቅን ነች።
የልጅቱ የዋነት እና ግልፅነቷ በጣመ ደስ ይላል ንስሃ ነው እዬ እራሱ እዬ ሁሉ ህዝብ ባለበት መናገሯ
የኔ እናት ልጆቷ የውኃ ነች ታስቀኛለች ❤😂
ምን ማለት ነው 🤔ፍት ቅኔ ለማያውቁ
ደምሩኘ እህቶቸ❤
😂❤😂❤ትክክል ልጅነት ነው😂❤
እልም ያለች ሰገጤ
@@hawikonjo6789 🤣
በጣም እኛ ሴቶች 99%አንዴ ከፈቀርን እና ካልተሳካ ልባቺን ይሰበራል እሷ ከሁሉም ወንድ ጋር መኖር እንዴት ቻለች ጉድ ነው!!!
ወንዱም ፈጣሪ ምክንያት አለው ከዝች ዘማዊት ሴት ፈንቅሎ ያስወጣህ የምን ማዘን ነው ማመስገን ነው ያለብህ ለአንተ መልካም ትዳር ፈጣሪ አዘጋጅቶልሀል ታገስ ❤❤❤
አይዞን ወንድሜ ፈጣሪ ላንተ መልካም ሴት ይሰጥሀል😢
ጉዳዩ የሚሳዝን አወራሩዋ ደግሞ የሚያስቅ ነበር የሚገርመው ነገር ትናንት ውጤቱ ምን ይሆን እያልኩ ብቻየን ሳስባቸው ነበር
እንግዲህ ፈጣሪ የተሻለውን ያድርግላችሁ።
ደምሪኝ😢
የስልኩ መጥሪያ ግን ለራሦ ነዉ ሳትታመን ሰዉ ማመን ከቱ ነዉ አለች
🤣አደለም ለ ዳቦዋ ነው
😂😂😂😂
😂😂😂@@user-kp2vl5fc3c
ልጅቷ ቀላል ተዋናይ አይደለችም። ስንቱ ቆንጆ ባል አጥቶ፡ እሷ ታተራምሳቸዋለች
ከሁሉም እኔም የገረመኝ የሰልኳ ጥሪ ነው።
በጣም ደረቅ እድች እይነት እይቼ እላቅም አታምር አታፍር ባለጌ ጋጠወጥ
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ላንተ ያዘጋጀልህን አታውቅም ❤
እንደው ያንተ ቢሆን ብዬ ተመኘሁልህ ጌታ ይርዳክ ዋንድሜ
ተመስገን ተናዷል ለዚህ ነው በዚህ ሁኔት ከሚዲያው የወጣው አለምሰገድዬ ትረደዋለክ
አዎያሳዝናል
ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ። አባት ባለመሆንህ በፍፁም እንዳትከፋ ምክንያቱም ልጅ አብረን እናሳድግ ብላችሁ ህይወትን አንድ ላይ ብትጀምሩ እንኳ ልጅት ተሰብስባ መቀመጥ ስለማትችል ችግር መፈጠሩ አይቀርም። አንተ ገና ወጣት ነህ። ክፍለ-ሀገር ህድና በቤተሰብ ጥቆማ ጨዋዋን አግብተህ ወልደህ ከብረህ ኑር። መልካም እድል እመኝልሃለዉ። ❤🎉
ኢ
የኔ ወድም እኮንም ቀረችብክ ያንተ የሆነችውን ፈጣሪ ያዘጋጅልክ
አይዞህ ወንድማችን ተመስገን እግዚአብሔር ይክስሀል መልካም ትዳር ልጆች ይኖሩሀል ይች ጥቅመኛ ጩልሌ እንኳን ቀረችብህ።
ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ ይላል ያገሬ ሠው ከዚች ባለጌ እንኩአን መውለድ መቅረበም አያስፈልግ ወንድሜ
በጣምይችባለጌ
አይዞ ወንድሜ ገና ነህ እግዚያብሄር የተባረከዉን ትዳር የሞቀ የደመቀዉን ትዳር ይስጥህ እንዲያዉም ገላገለህ ከዝች ጋር ከመኖር ታሳብድህ ነበር
ተመስገን እግዚአብሔር እኮ ያያል የእውነት ያ ምስኪን ሰው
የእዮሃ ሚዲያ ተከታታዮች አለምሰገድን የምትወዱ የሚዲያ ተከታታዮች የሆናችሁ ለምን ላይክ ሰብስክራይብ አታደርጉም ?
እንኳን ደህና መጣቹህ ግን ባለፈው በሳቅ ነው የጨርስኩት እንተርቪውን ደግሞ የልጅቱ ግልጠኝነትና ኮንፊደንሶአ አደንቃለሁኝ
Siyasazem yene wendem ayzoh egziabher ale
እኳን ያንተ አልሆነ እሷ ብትወዳትም ከሰ የተሻለች ጥሩ ጠካራ ሴት አላህ ይስጥህ
ተገላግለ 🎉ለግዜው ነው እንጂ ያስደስተው ይሆናል ላንተ የምትሆን ያጋጥምሕ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በጉጉት ነው የምጠብቀው ኧይር ያሰማን የሉጁ አባት ይታወቅ❤❤
ትክክል
ዋው ወድሜ በጣም ደስ ይላል ተገላገልክ አትሆንህም እርግጠኛ ነኝ ይህ ልጅ ቤት ያለውአባት አይሆንም እንኳን ደስ አለ
ኧር ወንድሜ ተገላገልክ ከዚች ሰገጤ ሌላ ፍልገክ አግባ እየተከለከልክ ከምትኖር ይቅርብክ ሲጀመር ታውቀዋለች የቀርችው ለዚ ነው እቺ ወሰላታ ሌባ ነች ባለጌ እራሰከን ጠብቅ ወንድሜ አይዞክ
ጎበዝ ናት የአሳደገው አለይ የለፍበት ሲሆን ደስ ይላል
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ አለምሰገድ ሊመሰገን ሲገባ ጭራሽ ግን ሰውየው አሳዘነኝ ወቸው ጉድ ስንት አይነት ሰው አለ ጭራሽ ምንም አልመሰላት ወንድሜ ከተሻለ ሴት ታማኝ መውለድ ትችላለህ
አልሰጥም ቭየ ከለከልኩት እንደው በሰላም ነው🤭 🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
ሚሰኪንነት
በሆነ ነገር ልቧን ሰብሮ ይሆናልኮ
😂😂😂
አቤቱ ፈጣሪየ ከባድነው ፈተናነው ። እዮሃ ይቅርታ የማሆይ እና የመለኩሴው ውጤት አይመጣም ግን
ወንድም እጅግ በጣም ጥሩ ወጣት ነህ ግን እቺ ሴት አትሆንህም ትቅርብህ
አለምሰገድ please አረጋጋው የውስጡን የተሰማውን ስሜት ቢናገር ማልቀስም ካለበት ቢይለቅስ ይሻለው ነበር በጣም ተጎድቶል ለዚህ ነው ጥሎ የወጣው ከራሱ ጋር እየታገለ ውጤቱን ለማመን ምስኪን
ሱበሃን አላህ የዝህን ያህል ዝሙት ከማንምኳን እደሁ እማይታወቅ
Alihe yesetowere
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ።
እዮሃ ሚዲያወች ዘመናችሁ ይባረክ መልካም ነዉ በርቱ አለም ሰገድ ልጅ ይዉጣልህ ከነባልደረቦችህ❤❤❤❤❤