ትክክለኛው የልጄን አባት መለየት ተስኖኛል! ‘የልጇ አባት’ እኔ እንጂ እቤት ያለው ባሏ አይደለም!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 04. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 3,9K

  • @wasera09
    @wasera09 Před 2 měsíci +563

    ሀኪም አላዘዘል ሁሌ ማዘን ዛሬ እንኳን እንሳቅ የምትሉ ላይክ ላይክ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 2 měsíci +1

      በጣም፣እንሳቅ

    • @user-pr6oh4go5r
      @user-pr6oh4go5r Před 2 měsíci +1

      ክክክክክ

    • @kabetube
      @kabetube Před 2 měsíci +4

      😂😂😂እኔማ ሞኩ ግልጽነቷ ጥሩነው አደቃለሁ

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 2 měsíci +6

      ትውልድ እየዘቀጠ መሳቅ😢😢

    • @mayamuller8741
      @mayamuller8741 Před 2 měsíci +1

      የዛሬው ያስቃል

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Před 2 měsíci +493

    እግዚኦ ማረን😥ጋዜጠኛ ከመገረሙ በላይ ሳቁ ያስቀኛል
    ለጋዜጠኛው ክብር አለኝ❤

  • @totoal5243
    @totoal5243 Před 2 měsíci +70

    ማሪያምን እኔ እንዳች ግልፅ አደለሁም የዋህ ነስ አምላኬ ንፁህ ልብን እይላት😢😢😢አይዞሽ ሀኪም ያስፈልጋታል የምትሉ የጭቀት

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 Před 2 měsíci +21

    እችን ኮሜት እምታነቡ የማታ እንጀራ ይሥጣችሁ❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 měsíci +560

    እሷ በግልፅ ስለተናገረች ነው እንጂ ሁሉም ሰው የራሱ ምስጢር አለው የተደረገው ተገቢ ባይሆንም የግንዛቤም እጥረት ሊሆን ይችላል እኔ እኛ ሌሎች ብንሆን እንደብቅአለን እንጂ እንደ እሷ ፍርጥ አድርገን አንናገርም

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 2 měsíci +9

      😂ያስቃል ግልጠኝነትዋ ልጄም የዋህ ነው እሱ እንዴንድ ወንድም ግልጽ ስሆኑ 😂እንዲህ በእልህ ሮጣ

    • @wayntuhabamh
      @wayntuhabamh Před 2 měsíci +4

      አረባክሽ ሁሉም አትበይ😂😂😂

    • @mimit4032
      @mimit4032 Před 2 měsíci +1

      Tikikel

    • @etalemkidane5865
      @etalemkidane5865 Před 2 měsíci

      Correct

    • @ALEMALEM-ki4kv
      @ALEMALEM-ki4kv Před 2 měsíci +13

      ልጅቷ ግን ሚድያ ባቀርብ አሪፍ ነበር 😂

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l Před 2 měsíci +332

    ሁላችንም ነዉራችን ቢገለጥ ከሷ ቢበልጥ እንጂ አያንስም ለዚህ ሁሁሁ ለማለት አትቸኩሉ ልጅቷ ምስኪን ግልፅ ስለሆነች ነዉ እኛም ከተማርንበት ተምረን ዝም ማለቱ ጥሩ ነዉ የኛን ነዉር የደበቀልን እግዚያብሄርን ማመስገኑ ጥሩ ነዉ::

    • @stgeorge7371
      @stgeorge7371 Před 2 měsíci +15

      እውነት ትክክል የሁላችንንም ጉድ አምላክ በቸርነቱ ደብቆልን ነው

    • @arenateka5632
      @arenateka5632 Před 2 měsíci +2

      Ewunet new

    • @HanaHana-wp1ur
      @HanaHana-wp1ur Před 2 měsíci +3

      እውነት ነው ገና ሳልስማው ያስቃል ግን 😂😂😂😂

    • @tigistzewdu4957
      @tigistzewdu4957 Před 2 měsíci +1

      ​@@stgeorge7371awo ewnate nwe hulacenem nwer alben gen eko nwern yezo adababy mawetate men yelutale mafthimeko khon endi saykon yfalgale beca mastwalun ystan

    • @aserpwpworlt3082
      @aserpwpworlt3082 Před 2 měsíci +3

      ትክክል 🙏💞

  • @witanaketema7717
    @witanaketema7717 Před 2 měsíci +18

    ምስኪን ጌታን ግልፅ ሴት ማንም እንደዚህ በግልፅ ሚዲያ ላይ አያወራም

  • @kidistabera1980
    @kidistabera1980 Před 2 měsíci +36

    ውይ የኔ እናት በጣም ግልፅ ልጅ ናት ትክክለኛ ሴት ናት እንደው የአለምሰገድ ተከታታዬች ይህቺ ልጅ ብትረዳ የምክር አገልግሎት እና ህይወታን የሚቀየርበት ስራ ቢሰራ እላለሁ👈

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c Před 2 měsíci +155

    ልጅቷ በእልህ ነው ይሄንን ነውር የሰራችው መቸኮል የሰይጣን ነው የሚባለው እውነት ነው በዛ ላይ ግልፅ ናት ምስኪን አለማወቅ😭

  • @mummysfood8276
    @mummysfood8276 Před 2 měsíci +93

    ማነው እንዳንቺ ❤ነጭ ነጩን ሚናገር ስለ ራሱ ?

  • @endalekebede7973
    @endalekebede7973 Před 2 měsíci +10

    ይህ ልጂ ተኮለኛ ነው ኑሮዋን ሊበጠብጥ ነው ልጁ እቤት ያለው ሰው ቢሆን ደስተኛ ነኝ

  • @elusbestelias3429
    @elusbestelias3429 Před 2 měsíci +11

    በጣም ታሳዝናለች የስነ ልቦና ባለሙያ ያስፈልጋታል!
    ያው ግልፅ ስለ ሆነች ነው እንጂ😥

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l Před 2 měsíci +198

    ማርያምን ምስኪን የዋህ ግልፅ ናት ልጅነቷ ነዉ ጥፋት የሆነባት የኔ እህት እግዚያብሄር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እሷ 1000ሺ እጅ ከኛ ትሻላለች በንሰሀ ራሷት አጥባለች::

    • @Hatemabdu
      @Hatemabdu Před 2 měsíci +5

      ዝም በይ እኛ ሸርሙጣ ሴት ቅፍፍ ነው የምትለን ሁሉም ተደብሮባት ነው የሚተዋት

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Před 2 měsíci +9

      @@Hatemabduአንቺ አሄኔ ሰንት ጉድ አለሸ አሷሰ በየዋህነት አነድ ሳትደብቅ ዘርገፍችዉ 😀

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 2 měsíci

      @@leiladavid.2632 አይገርምም ራሳችንን ንፁህ ስናደርግ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 2 měsíci +6

      @@Hatemabdu መድሀኒአለም ይቅር ያላትን እኛ ምን ቤት ነን ልናዝን ነው የሚገባን ሁላችንም ጉዳችን ተሸፍኖልን ነው የምንኖረው አትፍረዱ ይፈረድባችሗል ደሞስ ለንሰሀ አባቷ ሀጢያቷን ተናዛለች እግዚአብሔር የንሰሀ ልብ ይስጠን ለማንኛውም ለተናገርሽው ቃል አንድ ግንዛቤ የሌለው ሰው የሚናገረው ንግግር ነው ይቅር ይበልሽ ይበለን

    • @elsaantonioyosef3674
      @elsaantonioyosef3674 Před 2 měsíci +1

      ያው ለመለመን ነው ለምን ጣጣችሁን እዛው በዲኤን አትጨርሱም ነውረኞች።

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Před 2 měsíci +126

    ልጁቷ የዋህ ናት እንደየዋህነቷ አምላክ ይርዳሸ

    • @user-zg3nj7nk9w
      @user-zg3nj7nk9w Před 2 měsíci +3

      የዋህ ማለት ባለጌ ነውረኛ ማለት ከሆነ ልክ ነሽ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Před 2 měsíci +1

      የዋህ እማ ብትሄን ዘመደ ነው እያለች በወንድ ላይ ወንድ ይደርባል እንደ😂

    • @RukiRuki-vj7di
      @RukiRuki-vj7di Před 2 měsíci

      በጣም

  • @ethiopiayoutube5356
    @ethiopiayoutube5356 Před 2 měsíci +12

    ልጂቷ ግን ቀረፃ ላይ እንደሆነች አታቅም አ ወይኔ ፊቷን ብሸፍኑላት ጥሩ ነበር የኔ የዋህ አይዞሽ ሁሉም መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ሄወትሺን ያስተካክልልሽ ልጂሺንም ያሳድግልሽ

  • @user-dh6mq1wf1f
    @user-dh6mq1wf1f Před 2 měsíci +8

    ልጂቱ የዋህ ናት በህይወትዋ ላይችግር እዳያደርስቧት የዋህናት ይህ ታሪክ ያስለቅሳል አያስቅም የኔ የዋህ አታልቅሽሽእህ

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 Před 2 měsíci +71

    ልጅቱ እውነትና እውነት ነው የምትናገረው አትፍረዱ ግልፅነትዋ ነው እንድትፈርዱባት ያደረጋት ሁሉም ሰው የእራሱ ብቻ ሚስጥር አለው

  • @admassasefa3747
    @admassasefa3747 Před 2 měsíci +183

    እስኪ አለምሰገድን እንደእኔ የምትወዱት እና የምታከብሩት❤❤

  • @jaferinfotech2680
    @jaferinfotech2680 Před 2 měsíci +8

    ሰዎች ሆይ ድህነት በጣም አስከፊ ነው የነዚህ ጥንዶች ችግር ስር መሰረቱ ማጣት ነው እና አላህ ማጣትን ይያዝልን

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Před 2 měsíci +4

    ድህነት ነው የሚይሆን ወሳኔ ያስወሰናት ልቧ በጣም ንፁህ ነው እግዚአብሔር ይደረሰልሽ❤

  • @merihabesha8494
    @merihabesha8494 Před 2 měsíci +163

    የኔ እናት ታድለሽ በአደባባይ ንሳሃ ገባሽ እግዚአብሔር ንሳሃሽን ይቀበልሽ ሌሎች ግን አትፍረዱ ይፈረድባችሃል

  • @selamberhe5041
    @selamberhe5041 Před 2 měsíci +64

    ልጅትዋ ግን በጣም የዋህ ንፁህ ናት ፈጣሪ ይጠብቃት::

    • @misshek
      @misshek Před 2 měsíci

      Nistuh nat 😂😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @misshek
      @misshek Před 2 měsíci

      Kaldegna 😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 2 měsíci +1

      Yamen nitu nate kahulate sew ga tegadema 🤨🤨🤨🙉

  • @Fiker123
    @Fiker123 Před 2 měsíci +6

    ‼️‼️እኛን ማን ፈራጅ አደረገን ?? አትፍረዱ ይፈረድባችኋል እና !!! አቤቱ ጌታዬ በድፍረት. በማወቅ ባለማወቅ የሰራነውን ሀጢያት ይቅር በለን ሀጢያታችንን አታስብብን 🤲🤲🤲

  • @user-gm5kz5ce4b
    @user-gm5kz5ce4b Před 2 měsíci +7

    የኔ እናት ግልፅነትዋ የየዋህነትዋ ጥግ ያሳያል አይዞሽ

  • @siraksisay22
    @siraksisay22 Před 2 měsíci +108

    የኔ እናት ከሰው ቤት ስራ ለመገላገል ብላ ነው የዋህ ሴት ❤❤❤

    • @kabetube
      @kabetube Před 2 měsíci +1

      😢

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před 2 měsíci

      Yehe ke gojam ke gonder yememtu tarkachew naw minem addis neger aydelem :: yehe tarik ye 3 way 4 amhara setoche tarik naw

    • @ambarugidi437
      @ambarugidi437 Před 2 měsíci

      😢😢

    • @ambarugidi437
      @ambarugidi437 Před 2 měsíci

      Yaa rabiii dhumaa kenyaa barchiii aminiii jedha

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 Před 2 měsíci +98

    የታባቱ እንኳን ከለከልሽው መጀመሪያም ቸር ሆነሽ ነው አባቱን መለየት ያቃተሽ

    • @abebaabate6018
      @abebaabate6018 Před 2 měsíci +2

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @bbks1867
      @bbks1867 Před 2 měsíci +1

      😅😅😅😅

    • @saramaood7497
      @saramaood7497 Před 2 měsíci +6

      ልሣቅ ወይስ ላልቅስ ብቻ ከባድ ነው

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 Před 2 měsíci +3

      ኡኡኡ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @SefinaSema
      @SefinaSema Před 2 měsíci +1

      Kkkkkk

  • @miri8656
    @miri8656 Před 2 měsíci +18

    የልጁ ትግስትነት ጀግናነው ሲያሳዝን😢

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Před 2 měsíci +1

    የዛሬዉሰ የአባት ፍለጋ ሳይሆን የግኑኝነት ካላደር ይመሰላል በጣም ትገርማለች በዚህ ልጅነቷ እንደዚህ አይነት ድፍረት ከልክዬዋሐሁ አልሽ አለምሰገድ በጣም ያሰቃል ያሰቅቃልም አቤት

  • @haymanotbaye5955
    @haymanotbaye5955 Před 2 měsíci +51

    አለምሰገድ በውነት አስተዋይ ነህ ልጅቱ እንደዚህ የሆነችበት ምክንያት እንዳልከው ልጅነት እና አለማወቅ ነው የወደፌት ሂወቷን በአግባቡ እንድትመራ ትንሽ ምክር ነው የሚያስፈልጋት

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Před 2 měsíci +1

      በጣም ልጅነች ነው ደስ የሚለው ግልፅነቶ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před 2 měsíci +41

    ወይኔ ይሄ ፕሮግራም ካየው በእውነት እዳይጎዳት ወድሜ አደራህን የሆነነገር አድርግላት😢😢😢

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 Před 2 měsíci +2

    ግልፅ የሆነች ልጅ ናት አይዞሽ የኔ እህት የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj Před 2 měsíci +2

    She has truth, Bravo! She is confident and trying to figure out life. I support her, I believe her

  • @samuelsisay-kz3vu
    @samuelsisay-kz3vu Před 2 měsíci +30

    ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም የዋህና ግልጽ ነች፡፡ ጥፋቱ የራሱ ነው ምክንያቱም በእሳ ጊዜውን አሳልፎ ሊጥላት ስላሰበ ሌላ አማራጭ ውስጥ እንድትገባ ያደረጋት እራሱ ስለሆነ በእሳ መፍረድ ይከብዳል አሁን የኔ ምኞት ልጁ እያሳደገ ላለው ሰው ቢሆን ም ደስ ይለኛል እግዚያብሔር ይፍረድላት፡፡

  • @user-is6jb6ro4m
    @user-is6jb6ro4m Před 2 měsíci +123

    የኔ የዋህ አይዞኝ ባደባባይ ንስሐ ነው የገባሽው እግዚአብሔር አምላክ ትሩ ጥዳር ይስጥሽ❤

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 2 měsíci +2

      ልጁም በጣም የዋህ ነው የኔ ጌታ ብቻ ፈጣሪ ያስተከክለቸው ልጁታ ከበድ ስህተት ነው የሰራችው

    • @frusye6380
      @frusye6380 Před měsícem

      ባደባባይ ንስሀ😅😅😅 በለው ኮሜንት

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 Před 2 měsíci +1

    ተመስገን በርታ ለሁሉ መልስ ተዘጋጅ በርታ አለም ሰገድ ይረዳሃል መልካም ሰዉ ነዉ

  • @fremenda3566
    @fremenda3566 Před 2 měsíci +3

    እንዳው በሰላም ነው አለም ሰገድ ደስ ይላል በጣም ነው ያዝናናኝ የልጂቱ ስም አፋጀሽኝ ቢሆን ጥሩ ነው

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Před 2 měsíci +103

    ❤😂❤😂❤የእኔ እናት ገለፀ ናት እንኳን ውንዱ እኔ ሴቷ ወድኳት ሰልኳን ሰጠኝ አለመሰገድ መርዳት እፍልጋለው እውነትኛ ሰው በጣም ነው እመውድ ❤❤❤❤❤❤

    • @demissiegenet2693
      @demissiegenet2693 Před 2 měsíci +3

      ምን ማለት ነው ግልፅ አላዋቂ ግልፅ አይባልም

    • @demissiegenet2693
      @demissiegenet2693 Před 2 měsíci +4

      ግልፅ አትባልም አላዋቂ ናት ደግሞ ልጅ ከሷ መወለዱ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Před 2 měsíci +12

      በጣም ትክክል በጣም የዋህ አና ግልፅ ናት አዚጋ የሚሳደብት ከሰዋ የበለጠ ታሪክ አላቸው ከኃላቸዉ 😃

    • @user-zg3nj7nk9w
      @user-zg3nj7nk9w Před 2 měsíci +1

      ወንድ ቢሆን የስድብ ናዳ ታወርዱበት ነበር እቺ ባለጌ

    • @roplaywiththesiblings7518
      @roplaywiththesiblings7518 Před 2 měsíci

      Me too, berdat dis yelgnale

  • @hannaferede9248
    @hannaferede9248 Před 2 měsíci +105

    ምስኪን ልጂ ናት ግልፅነቷ በጣም ነው ደስ እሚለው

    • @bezaunique6975
      @bezaunique6975 Před 2 měsíci +3

      Betam ❤❤❤ sew hulu endesuwa gilits bihon noro hulu melikam yihon neber

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 Před 2 měsíci +1

      😢 R.I.P

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 měsíci +7

      እኔ የምለዉ ያኛዉ ሰዉ ግን ጉዳት እንዳያደርስባት ምክንያቱም ምንም ሰለማያዉቅ አሁን ሲያይ የሚናደድ ይመስለኛል😢

    • @Hatemabdu
      @Hatemabdu Před 2 měsíci +1

      ሸርሙጣ ናት እቺ የምን ሚስኪን ነው የምትይው

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 2 měsíci +2

      ​@@Hatemabduአች ነቀዝ የመርዝብልቃጥ ስራሽ ሽርሙጥናነው እዴ ትሽ

  • @kbkejivjr3601
    @kbkejivjr3601 Před 2 měsíci +2

    Alex yante ሳቅ new ያሰቀኝ ግን ሁላታቸው ልባቸው ንፁህ ነው የኔ ቆንጆ ሁላችን የራሳችን ምስጢር አለብን አይዞሽ

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Před 2 měsíci

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ልጁ የተመስገን ከሆነ ከተመስገን ጋር መኖር ነው

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe Před 2 měsíci +32

    ልጂቷ አንጅቴን ነዉ የበላችው ሰለእውነት ውስጧ የወለለው እና ለትዳር የችኮለችውም ካለችበት የኑሮ ሁኔታ የራሷን ህይወት ለመኖር በመችኮሏ ነዉ ይህ ችግር የተፈጠመባት ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ከሰው ልጅ ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba Před 2 měsíci +3

      ልክ ነሽ እኔም ብያለሁ ሲያወዛግባት ይኸ ያንኛውን ስታገኝ በእልህ ብላ አገባቸው ለዛ ነው ሚስኪንዋ እፍፍፍ

  • @genitube7337
    @genitube7337 Před 2 měsíci +83

    በዚው አጋጣሚ ግን አለምሰገድን እንደኔ የሚያደንቅ እስኪ ላይክ ያርግ

    • @HelimaHelima-bc7dw
      @HelimaHelima-bc7dw Před 2 měsíci

      ግን ቅቤውስ ቢቀርባት አስቸገራትኮ

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs Před 2 měsíci

    እዮሃ ሚድያ በጣም እንደዚህ አይነት ፈተና አስቸጋሪ ነው። በኔ እምነት ግን ልጁ በነፃነት ቢያድግና ካደገ በኃላ ራሱ ቢመረምር ይሻላል ባይ ነው።

  • @user-gd5sr3be3z
    @user-gd5sr3be3z Před 2 měsíci +6

    በጣም ግልፅ እና የዋህ ናት:: እግዚአብሔር ለልጇና ለእሷ የሚበጀውን ያድርግ::

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 2 měsíci +26

    አለምዬ አንተን የኢትዮጵያ የእርቅ አባት ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይሥጥህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ምህረት ምህረት አድርግልን በምህረትህ አሥበን

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 měsíci +42

    አዳድ የተረገመ የወለደውን ይክዳል ይህ ልጅ ግን አጀቴን በላው ማርያምን ያኛውም ያሳዝናል ልጄ ብሎ እየኖረነው

  • @worklmworklm
    @worklmworklm Před 2 měsíci +4

    ሲጀመር ጥፋቱ ከሱነዉ አድሴት ጉያ ከመግባቱ በፊት እራሱን ዝግጁ ማረግ ነበረበት አይዞሽ እኽቴ እደሱያሉት ናቸዉ ወድን የሚያሰድቡት

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 2 měsíci +1

    ነፍስ አባቴ አወራዋለሁ አይባልም
    ክብር ማህረግ አላቸው አንቱ ነው የሚባለው
    በተረፈ የዋህኑትሽ ግልጽነትሽ ደስ ይላል
    ንስሓ በገባሽበት ነገር አትወቀሽም

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 Před 2 měsíci +53

    ሀራም የዋህ ናት እሱንም ጥፋት አለበት እውነት የሚወዳት ከሆነ ለምን አጎቴ እንዳያይሽ ይላታል ብቻ ከባድ ነው ለመፍረድ አንቸኩል

    • @user-gr2qw4tt8z
      @user-gr2qw4tt8z Před 2 měsíci

      እውነት ነው ግን ማደረግ አለነበረባትም

  • @ayoushamk7518
    @ayoushamk7518 Před 2 měsíci +124

    ጌታን ግልፅ ናት ብዙ ሴቶች አሉ እዲህ ሚያረጉት እሳ የዋ ስለሆነች ነው ያወራችው

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v Před 2 měsíci +10

      እሄ የዋሄነት ሳይሆን የጤና ጉዳይ ነው በነገራችን ላይ ወንድ ማርገዝ ቢችል ኖሩ በእደዚህ አይነት ድርጊት የሚጋለጡት እነሱ ነበር

    • @romimedia3130
      @romimedia3130 Před 2 měsíci

      😂😂😂​@@user-xu5yh1ko1v

    • @user-mu8nb3iq2m
      @user-mu8nb3iq2m Před 2 měsíci +2

      የዋህ ሆናማ ነው ያስረገዛትን እንኳን ያላወቀችው

    • @PomiNh3570
      @PomiNh3570 Před 2 měsíci

      እውነት ነው።ንፁህ ልብ ነው ያላት።

  • @rebeccasolomon6433
    @rebeccasolomon6433 Před 2 měsíci +2

    አይ ልኡልስገደ ደውለክ 😂😂😂😂በስላም ነው ያልክበት ነገር አስቆኛል።
    ታሪክ ኖሮኝ አንተጋ መጥቼ ባወራክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥክ

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx Před 2 měsíci +1

    የኔ እናት ስታዛዝን እግዚአብሔር ይርዳሽ በጌታ

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Před 2 měsíci +81

    ገንዘባቸውን ለወንድ እያበሉ መተው ከሚያለቅሱ ሴቶች ይቺ ለኔ ጀግና ሴት👌👌👌👌

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 Před 2 měsíci +114

    አለም ሰገድ
    አመሰግናለው ፈታ አረከኝ
    ነገሩ ወንዶች እንደዚ አይነት ሴት ነው
    የሚወድት

  • @MelatKuma
    @MelatKuma Před 2 měsíci +1

    ምስኪን የኔ እናት በአደባባይ ነው ንሰሀ የገባሽው ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-oj5ux6mr7h
    @user-oj5ux6mr7h Před 2 měsíci

    የኔ እናት በጣም ግልጽ ልጅ ነሽ እግዛብሄር የወደድሽውን ያርግልሽ ፈጣሪ ይርዳን ወንዶች ስትልከፈከፋ የሴቶችን ልብ አትስበሩ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 měsíci +54

    ለንሰሀ አባቷ ጥፋቷን ስለተናዘዘች የምትረፍዱ ይፈረድባችሗል በጣም አሳዘነችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @rahelrita913
      @rahelrita913 Před 2 měsíci +1

      በጣም ሰው እኮ የሧን ቁስል ማን አየ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 2 měsíci

      @@rahelrita913 እውነት ነው እህቴ መድለኒአለም ይርዳት ሠው መሆን ማለት ጥፋቱን አምኖ የአምላኩን ምህረት መለመኑ ነው በጣም ነው ያሳዘነችኝ ጭንቀቷ ፊቷ ላይ ይነበባል ለተረዳት ሰው

  • @user-bf6ju7vh3o
    @user-bf6ju7vh3o Před 2 měsíci +172

    እኔ አለም ሰገድን ስለማከብር ምንም አልልም እጂማ ብዙ ይባላል የአለም ሰገድ ጨዋነት እኔንም ጨዋ አርጎኛል❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi Před 2 měsíci +2

      OH YEAH YOUR RIGHT ....

    • @lovetube9672
      @lovetube9672 Před 2 měsíci

      😂😂😂

    • @ALEMALEM-ki4kv
      @ALEMALEM-ki4kv Před 2 měsíci +2

      የምር ስወደው❤❤

    • @user-vw4ho4zj1n
      @user-vw4ho4zj1n Před 2 měsíci +3

      😅😅እጨዋ ቤት ስለሆንሽ እንጅማ ብዙ ልትለፈልፊ ነበር ይሻላል እነሱን መወንጀል ለእኛም ሀፂያት ስለሆነ

    • @user-mu8nb3iq2m
      @user-mu8nb3iq2m Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት ከበሽታውም ከምኑም ያድንሽ ችግር አይኑ ይጥፋ ወዳ አይደለም አይይይ አለመማር

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Před 2 měsíci +4

    ግን እኮ አለም ሰገድ ልጅታን ፎቶ ማሳየት ልክ አይደለም እላለው ለምን ዘመኑ የከፋ ነው አሁን አብራት ያለው ውሳኔው ከባድ ሊሆን ይችላል እና ፀፀት እንዳይሆንብን ቀድመን ብናስብ ጥሩ ይመስለኛል

  • @adanechmekuria-ce9yk
    @adanechmekuria-ce9yk Před 2 měsíci +11

    አለምዬ አንተ ምን አይነት ሰው ነህ ከሁለቱ ባለጉዳዮች ይልቅ የአንተ ንግግር ነው ውስጤን የነካው አንተ ምስኪን ሰው ነህ እግዚአብሄ ይጠብቅ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ የኔ ጌታ፡፡

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m Před 2 měsíci +204

    ምጥ ለይ ነኝ ግን አጋጣme ስሠማችው የሳኩት ሳቅ 😂😂😂በጽሎት አስቡኝ ❤

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር፣የእውነት፣መንገድ፣ይምራችሁ፣ይፈጠራል፣አይዞሽ፣

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 Před měsícem

    ሥታሣዝን አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው

  • @shewayefekadu
    @shewayefekadu Před 2 měsíci +129

    ኧረ ኮሜንቶች ተረጋጋጉ 😢
    የሁላችንም በደል ከእሷ ቢበልጥ እንጂ አያንስም

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 2 měsíci +6

      እውነት ነው እኔ ከሷ የባስኩ በሃጥያት የረከስኩ ተበደለኛና ነኝ ግን በመፀፀት ወደ እግዚአብሔር በማልቀስና በምፀለይ ቤተክርስቲያን በመሄድና አባቶችን ማነጋገርና ለንሰሃ መብቃት ነው እንጂ እንደ ጀግና እንዲህ በአደባባይ መሆኑ አያሳዝንም አያሳፍርም??

    • @asnakutigabu4301
      @asnakutigabu4301 Před 2 měsíci

      ​@@bethelehem4989ትክክል

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před 2 měsíci

      ​@@bethelehem4989ትክክል በአደባባይ እንደደና ነገር በኮንፊደንስ እንዴት ይወራል

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 2 měsíci

      ትክክል😢😢😢😢😢😢

    • @rihennamehemmed9830
      @rihennamehemmed9830 Před 2 měsíci +1

      እረ ወደዛ ራሳቹ ወክላቹ አውሩ😮😮😮ባሌ እያለ ከሌላ ለም?

  • @user-zm9or9kj9i
    @user-zm9or9kj9i Před 2 měsíci +19

    ሁለቱም በጣም የዋህ ናቸው በጣም የሚያሳዝን ነገር አላቸው

  • @SleepyFjord-sc5ep
    @SleepyFjord-sc5ep Před 2 měsíci

    የኔ የዋህ ሰውኮ ይሳሳታል ከዚህ በኋላ ጠንካራ ትሆኛለሽ አይዞሺ

  • @አብነት
    @አብነት Před 2 měsíci +1

    በጣም ታሳዝናለች

  • @hayath5331
    @hayath5331 Před 2 měsíci +16

    ሁለቱም የዋህ ናቸው አትፍረዱ በተለይ ልጅትዋ ታሳዝናለች😂😂❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před 2 měsíci +10

    የእኔ እናት ግልፅ ናት እውነት እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር የዋህ ናት ማርያምን ❤❤❤❤

  • @user-pw6kn7il3r
    @user-pw6kn7il3r Před 2 měsíci

    እውነት አለም ሰገድ የተለየህ ሰው ነህ በጣምም ነው የገረምከኝ ትህትናህና አጠያየቅህ ይገርማል በጣም በዚሁ ቀጥሎ አመቤቴ አብራህ ትሁን

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 Před 2 měsíci +3

    ልጅትዋ ግልፅ ናት ደስ ትላለች አዞሽ❤

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile Před 2 měsíci +16

    አለምሰግድ አድናቅህ ነኝ ለሰዉ ትልቅ ክብር አለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @marthanegash191
    @marthanegash191 Před 2 měsíci +51

    አሌክሶ 😂😂😂😂 የልጅቷ ግልፅነት ደስ ይላል ግን ደሞ ትምህርት ያሰፈልጋታል ሁልግዜ ቁምነገር ከምታቀርቡ እንደዚ ፈታ አርጉን 😂😂😂

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 Před 2 měsíci

    ቁጠባን ያስተምራል ኢሄ video እንዳያልቅ ፈልጌ ነበር ግን በቃ አለቀ

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 2 měsíci

    ደስ ስትል ግልፅ ናት ስት ድብቅ ባለበት❤❤❤

  • @user-dq2ut8zm1l
    @user-dq2ut8zm1l Před 2 měsíci +116

    ማነው እንደኔ ቲክቶክ ለይ አይቶ የመጣ የወሬ ጥማት😅😅😅

  • @hiwotbekele4399
    @hiwotbekele4399 Před 2 měsíci +22

    አለምሰገድ ግን እንደዛሬ enjoy ያረክበት ኢንተርቪ ያለ አይመስለኝም 😂😂ልጅቱ ግን የዋህ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 Před 2 měsíci

      በጣም😂 ከልክየዋለሁ አለች የኔ ምስኪን❤😂

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před 2 měsíci +2

    የኔ ምስኪን አይዞሽ
    ሴት ልጅ በውስጧ ብዙ ችግር አለባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mawadameuda170
    @mawadameuda170 Před 2 měsíci

    ግና ብዙ እናሰማልን ፈጣሪ ልቡና ይስጠሺ

  • @user-np7br4ro8o
    @user-np7br4ro8o Před 2 měsíci +23

    ሰውየው ተሴትያዋ በጣም ፍቅር አለበት

  • @beemntethiobia6654
    @beemntethiobia6654 Před 2 měsíci +37

    ምን አይነት የተጨመላለቀ ታሪክ ነው ሁላችሁም ህፃኑ ልጅ ያሳዝናል 😢😢

  • @tsehayabebe1131
    @tsehayabebe1131 Před 2 měsíci

    እህቴ ፡ ጌታ ፡ ይርዳሽ ፡ አይዞሽ ፡ አለምሰገድ ፡ ጌታ ፡ ይባርክህ ፡

  • @user-sp7or9mv2f
    @user-sp7or9mv2f Před 2 měsíci

    ፈጣሪዬ ሆይ ትግስቱን ስጠን አለች ኤፋሱን ውዴ

  • @hayu684
    @hayu684 Před 2 měsíci +31

    ለሁለት ስትሰጣቸው የነበር ይሄን ትወደዋለች ከዛሬ ነገ ይስተካከላል እያለች ግን እንደማይሆናት ደግሞ ላቧ ይነግራታል ያንኛውን ደግሞ ያው ንሮን አብሮ ያጋፋኛል ብላ ነው የኔ እህት 😢😢😢አይፈረድብሽም ተረዷት አለመማርም ነው

  • @user-xs7bi4ok4h
    @user-xs7bi4ok4h Před 2 měsíci +54

    ልጅቱ ፍዑም የዋህና ግልዕ ናት እርዳታያስፈልጋታል የህክምናና የምክር ማለቴ ነው

  • @user-zu8pn9cy5l
    @user-zu8pn9cy5l Před 2 měsíci

    የኔናት የዋህ ልብሽን አይቶ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l Před 2 měsíci

    አለምዬ ጆሮዎችህ ሁሉን ሲችሎበት😃🙆🙆🙆ጌታ ሆይ !ይቅር በለን ሴት ነኝና ነገዬን አሳምረው🙏

  • @ayoushamk7518
    @ayoushamk7518 Před 2 měsíci +757

    ሁሌ ከምታስለቅሱን እዲህ አስቁን 😂😂😂ምናባቱ ስጭ አያልቅም 😂😂😂😂

    • @SarahMahid544
      @SarahMahid544 Před 2 měsíci +5

      😊😊😊😊

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 2 měsíci +5

      🥱🥱🥱

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 2 měsíci +50

      አረ የዛሬው ለየት ያለ ነው አለምሰገድም ሳቀ 😂😂😂😂 እኛም ሳቅን 😂😂😂😂😂

    • @jdcell63
      @jdcell63 Před 2 měsíci +29

      😂😂😂 እረ ምን ያስቃል አስደመመችን ጤነኛ ነች ግን

    • @betinajjar8241
      @betinajjar8241 Před 2 měsíci +11

      ወይ ዘንድሮ ኸረ አታሳፍሩን ሴቶች🤔🙆🙉😏😏😣😥😫

  • @Honey2712.
    @Honey2712. Před 2 měsíci +39

    ጆሮ ምነው አታድግም ቢሉት
    ይሄን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ በየት በኩል
    አለ አሉ 😂

  • @user-cw7nm2en1z
    @user-cw7nm2en1z Před měsícem

    ተመስገን ትግስቱ ደስይላል

  • @lemlemhaftey3167
    @lemlemhaftey3167 Před 2 měsíci

    የኔ እናት የዋህ ገራገር እስም ቢህን ሚሲኪን ፈጣሪ ዪጠብቃቹ

  • @betinajjar8241
    @betinajjar8241 Před 2 měsíci +59

    እዮሃ ሚዲያ እንደ ዛሬ አስቆኝ አያውቅም😂😂😂😂

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Před 2 měsíci

      በጣም ማርያምን😂😂😂😂

    • @HxShd
      @HxShd Před 22 dny

      እኔ ራሱ በሰላም ነው ሲል 😂😂😂

  • @TIJI-990
    @TIJI-990 Před 2 měsíci +118

    ከጦርነት የተረፈው ነውን በሳቅ ልጨርሱን 😐🙈🙊🙉😄😄😄😂 ነው

  • @heransaron
    @heransaron Před 2 měsíci

    ውጤቱን በጉጉት እንጠብቃለን አለምዬ ምርጥ ሰው

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j Před 28 dny +1

    ምስኪን ቤተክርስቲያን ሄዳብትማር ኖሮ እዚያም እዚያም አትልም ነበር ምስኪን ናት።ምህረት አድርጉላት ወንዶቹ እባካችሁ

  • @marthatube1001
    @marthatube1001 Před 2 měsíci +21

    እንደው ግን በሰላም ነው ያለው አለም ሰገድ እና ከልክዬዋለው አስቆኛል 😂😂😂 ግልጽ ናት በጣም የኔ እናት

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 Před 2 měsíci

      Enem lmot new

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂ምን ያድርግ ብለሽ ትገርማለችኮ ደግሞኮ አትፈራም

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 Před 2 měsíci +17

    ትሞታለች እንዴ የምን መጨናነቅ የት አባቱ ፣ እመቤቴ ትርዳሽ ህይወት አስቸጋሪ ነች!

  • @tirsitabdi9437
    @tirsitabdi9437 Před 2 měsíci +1

    ታሳዝናለች።

  • @tazebechmekonen331
    @tazebechmekonen331 Před 2 měsíci

    የኔናት ፈጣሪ ያግዝሽ