የወንድማችን ሞ’ት ያልጠበቅነውን ጉድ አሰማን! የ17 ዓመት ትዳር እና የ'እኔም ሚስት ነኝ' ጥያቄ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 04. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 988

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 měsíci +180

    እግዚአብሔር ግን የዚህን ሰው ደም አይረሳዉም አይዟችሁ ጌታ ልባችሁን ያፅናና

  • @user-bm3ur7ik9l
    @user-bm3ur7ik9l Před 2 měsíci +348

    ኢትዮጲያ ላይ ያለመኖሬን በጣም ወደድኩት ከአሁን በኃላ የኢትዮጲያኖች ሚዲያን አልሰማም ሀዘኔ በዛ ፍትህ ተጓደለ በጣም ያማል 😭😭😭

    • @wesenayalew3421
      @wesenayalew3421 Před 2 měsíci +22

      ያስብላል ሀገሬም አትመስለኝ አሁንማ😢

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Před 2 měsíci +10

      አሁንማ ያስብላል ወላሒ ማይሰማ ጉድ የለም ወይ ፊትህ የለ ወይ መግስት የለ😢😢😢😢😢😢😢

    • @dawitboru9027
      @dawitboru9027 Před 2 měsíci +31

      ችግርን በመሸሽ ሳይሆን በመጋፈጥ ነው ለውጥ ሚመጣው በተወሰኑ ጋጠወጥ ከሐዲዎች ብቻ ሐገር አይጠላም ሐገር አይካድም ምንም ማድረግ ባንችል በየእምነታችን መጸለይ ይቻላል❤❤❤❤

    • @senayettekeste7244
      @senayettekeste7244 Před 2 měsíci +2

      It’s true true

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 měsíci +4

      የዛ የደካማ ህናቱ አምላክ የደሙን ዋጋ ያሰጥላችሁ አይዞሽ እህቴ ከባድ አዘን ዉ ፈጣሪ የደከመበትን አብቱን ለማንም አያይርግባችሁ የሱን ነብስ ይማር

  • @adisneny9479
    @adisneny9479 Před 2 měsíci +107

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @fremenda3566
    @fremenda3566 Před 2 měsíci +88

    ወንድማችሁ ልደት ተጠርቶ የሴትየዋን ልጅ አንስቶ አቅፎ ቢሆንስ ፎቶ ያነሱት ምርመራው አስፈላጊ ነው አውነቱን እግዚያብሄር ያውጣላችሁ

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx Před 2 měsíci +11

      በአሁን ሰአት ላይ ፎቶ ማቀነባበር ይቻላል . እንኮን ይሄን ሌላም በቴክኖሎጁ ይሰራል

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Před 2 měsíci +11

      DNA ymeremer

  • @user-rf1bx8qt2t
    @user-rf1bx8qt2t Před 2 měsíci +121

    በጣም ይቅርታ አድርጉልኝ እና እሱ እሁድ ሞቶ ሰኞ ቢሮውን የከፈተችው ፀሀፊ የባለቤቴ ገዳይ ማነው ብላ ሳትጠይቅ የ17 አመት ትዳርዋ ያልቆረቆራት ሴትን እራሱ የሚያስጠረጥር ነገር አለ እግዛብሄር ደሙን ያውጣላቹ

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx Před 2 měsíci +14

      እነዚ ሁሉ ሰወች የወንጅሉ ተባባሪዎች ናቸው . ግን ምንያደርጋል ፍትህ የሌለበት ነው ያለነው.

    • @MuluyAtalay
      @MuluyAtalay Před 2 měsíci +10

      የኔ ሀሰብነዉ የፃፍሺዉ

    • @SerkiBek
      @SerkiBek Před 2 měsíci +3

      ምናይነት ነገር ነው ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችው

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Před 2 měsíci +2

      በትክክል ጥሩ እይታ ነው የእውነት

    • @ayoushamk7518
      @ayoushamk7518 Před 2 měsíci +3

      አይ ቀርም እውነት ትወጣለች

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 měsíci +90

    ከባድ ሃዘን ነው ከውስጥ የማይወጣ የዘላለም ጥያቄ ነው የአቶ ካሳሁን ሞት እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥ እህቴ በርቺ አንቺም ለልጆችሽ ኑሪላቸው 😥😥😥😥😥💔 ሁላችሁንም እግዚአበሄር ያፅናችሁ

  • @Hundumak
    @Hundumak Před 2 měsíci +133

    ሹፌሩ የሆነ ተልዕኮ ተሰጥቶት ነው እሱ ጋር ተቀጥሮ ነፍስ እንዲያጠፋ የተሠማራው ። በፍጹም ሹፌሩ በቀላሉ መተው የለበትም። ሚስቱና ልጅ ወልጄለታለሁ ያለችው እንዲሁም ሌላ የቢዝነስ ፓርትነር ጋር የለ የጥቅም ግጭት ካለ። በአጠቃላይ ይህንን ባለሀብት ህይወት ፉማጥፋ ያሰበ አካል ይኖራል ። ምርመራው ከሚስቱና ከሹፌሩ ተጀምሮ ይስፋፋ።

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 Před 2 měsíci +6

      በትክክል የኔ ሀሳብ ነው
      እግዚአብሔር ደሙን ያውጣ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 2 měsíci +2

      ማንም ሹፌር እራሱ እየነዳ የሌላውን ነብስ ላጥፋ ብሎ ሊነሳ እይችልም ...እይጣል ነው...!!!

    • @wineywelde3367
      @wineywelde3367 Před 2 měsíci

      yes your right they need investigating Gavernmet.

    • @rheabera2983
      @rheabera2983 Před 2 měsíci

      The secret is with the driver

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 2 měsíci

      ​@user-rq3rm9in5ከአነገገረቸው መረደት ይቻላል ተልኳ እንደለውz

  • @umnathanthan
    @umnathanthan Před 2 měsíci +106

    በጀመርያ ነፍስ ይማር ከሹፌሩ ጀርባ የተደበቀ ሚስጥር ሊኖር ይችላል በደብ ምርመራ ቢደረግበት አሪፍ ነው ፃፊዋስ በሞተበት ማግስት እንዴት ቢሮ ልትከፍት ቻለች ሚስቱስ በሞተ በ15ቀኑ እንዴት እናታባቷ ጋ ሄደች በደብ ምርመራ መደረግ አለበት

  • @user-sk3yi3kx5i
    @user-sk3yi3kx5i Před 2 měsíci +61

    “እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው፥ ኃይለኛም ታጋሽም ነው፥ ሁልጊዜም አይቈጣም።”
    - መዝሙር 7፥11

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 2 měsíci +118

    ይሄ ታስቦበት ታቅዶ የተደረገ ነው በደንብ ይጣራ ከጀርባ አለ ነገር ፍትህ ያስፈልጋል መሞት ነው ያለበት አትቀመጡ ይግባኝ ይግባኝ ጠይቁ !!!

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 2 měsíci +5

      እዉነት ነው የኔ ወንድምም በዚህ ዓይነት ሰራ ተገድሎ ሚስቱ አስከረን ሳይቀበር ንብረት ስታሸሸ አደረች ተቃጥለን ወንድማችንን አጥተን ከእሷ ጋርም ለዘላለም ተለያይተን ቀረን እግዚአብሔር እዉነቱን ያዉጣላችሁ የሰዉ ክፋት የተለየ ነው አንዳንድ ሰዉ መሳይ አውሬዎች አሉ ያሳዝናል በጣም 😭

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Před 2 měsíci +31

    ይሄንን የሰማይ አምላክ ይሄንን እንቆቅልሽ ይፍታላችሁ የዚህን የቤቱን አውራ ወንድማችሁን ደም እግዚያብሔር ያውጣላችሁ በእውነት ልብ ይሰብራል የምንሰማው ሁላ ይሄን ጥሩ ጠበቃ ይዛችሁ የዚህን ሰው ደም ማውጣት አለባችሁ

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 2 měsíci +115

    አለምየ አረ ይኼ እኮ በጣም ትልቅና አስተማሪ ሚዲያ እንደመሆኑ ለእንግዶች ለምን ሶፋ መቀመጫ አታዘጋጁም እባካቹ

    • @ethioethio8898
      @ethioethio8898 Před 2 měsíci +1

      የደላህ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Před 2 měsíci

      @@ethioethio8898😂😂😂😂😂

    • @shumetzerihun7951
      @shumetzerihun7951 Před 2 měsíci

      @@ethioethio8898 ይኼን ማድረግ ድሎትን ይጠይቃል እንዴ እስኪ ሌሎች ሚዲያዎችን ተመልከቱ መድሎት የኛ የሚባሉት ሚዲያዎች የኢዮሀን ሚዲያ ያክል ተመራጭነት የላቸውም ነገር ግን ስቱዲያቸውን እና የእንግዳ ማስቀመጫቸው ያምራል ለዚህ ነው ዘመኑ የውድድር ስለሆነ ነው እንደዚህ ያልኩት ድሎት መስሎ ከታያቹ ለእንግዶች ኩርሲ የሚያቀርብ ኢትዮጵያዊ ስለሌለ ነው

    • @ibrahimlmazmi2603
      @ibrahimlmazmi2603 Před 2 měsíci

      እሲ ዝም በሉው

    • @elsa3589
      @elsa3589 Před 2 měsíci +7

      ሁሌ ነው የምናገረው ፣ ሰዎቹ ተንጠልጥለው እሱ ተወጥሮ ነው የሚቀመጠው ሁሌም

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Před 2 měsíci +70

    ይግባኝ ጠይቁ ፍትህ ለማች ወንድማችን ከጀርባው ትልቅ ሴራ አለ እግዚአብሔር የወንድማችሁን ደም ያውጣላችሁ

  • @user-br7jl4wo4d
    @user-br7jl4wo4d Před 2 měsíci +51

    ዛሬ ግን አሌክስ ንግግርህ አስከፍቶናል ትክክልም አይደለህም። ሲጀመር እዚህ ፕሮግራም ላይ ካየናቸው ባለታሪኮች ሁሉ እንደነዚህ የሚያወሩት ሁሉ አሳማኝ አነጋገራቸው በስነስርዓትና በምክንያታዊነት ጥቅምን ሳይሆን ፍትህን የሚፈልጉ ሰዎች አይተን አናውቅም። የምርም የደረሰባቸው ነገር እና እየሆነ ያለው የህግም ሆነ የግለሰቦች አካሄድ እንደ ሰብአዊነት ስናስበው በጣም ያበሳጫል ሀዘንን ያባብሳል ሀገርንም እንዲጠሉ ያደርጋል። ሆኖም ግን እነርሱ stil በጨዋ አካሄድ ፍትህን ብቻ ነው እየጠየቁ ያሉት። የወንድማቸው አሟሟትም በትክክል የሰው ተንኮል እንዳለበት በሚገባ ያስታውቃል።
    ታድያ አንተ ግን አሌክስ ተቃራኒ የሆነ ንግግር ነው ስታቀርብ የነበረው: ለምሳሌ የተጋጨበት ሁኔታን እያስረዱህ 'አይ መኪናውኮ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖበት ይሆናል' አልክ። ከዛ ደግሞ የፍርዱ መጓደል በግልፅ እየታየ አንተ ግን 'ቀለል አድርገህ አይ ይሄን ህጉን ለሚያውቁት ብንተወው ይሻላል' ብለህ በአጭሩ ዘጋህባቸው። why??? በጣም ተራ የጥቅም ጭቅጭቅ ይዘው ለሚመጡ በጣም አዝነህ ተጨንቀህና አፅናንተህ 'በኛ በኩል ላሉ የህግ ባለሙያዎች እንዲታይ እናደርጋለን የሚመለከተውንም ሁሉ እንጠይቃለን' በማለት ከጎናቸው እንደምትሆን ነበር ስታሳየን የኖርከው። ግን ዛራ በዚህ መጠን አሳዛአዛኝ እና በትክክልም ፍትህ ለሚያስፈልገው ጉዳይ በጣም ቸልተኛ ሆንክ።
    Noo its not good Alex. U should try all ur best way to get real decision.
    Shame on u Alexo😢😢😢

    • @fafi6045
      @fafi6045 Před 2 měsíci +1

      He is right eko sometimes accident is too much worse

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 2 měsíci +3

      ትክክል

    • @user-ll3hr6xv1c
      @user-ll3hr6xv1c Před 2 měsíci +3

      amazing Letters and respect 👍✌😭💔

    • @triderw7309
      @triderw7309 Před měsícem +1

      ያልገባኝአራት አመት የተፈረደበት ለምኑ ነው ጥፋተኛ ካል ሆነ ለምን ታሰረ ታዲያ? ሁለት ሰው ለሞተበት ማስረጃ እያለ ይሄ ብቻ ተገቢነወይ?

    • @emulove-wg1zw
      @emulove-wg1zw Před měsícem

      በትክክክል በጣም ነዉረ ነዉ ያደረከዉ

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Před 2 měsíci +47

    ወይኔ ምን አይነት የጉድ አገር ነው። ዳኛዋ ዘር አይውጣልሽ፤ ኢትዮጲያዊ ሁሉ በከፈለው ግብር ተምረሽ፤ 2 ሰው ገሎ 4 አመት??? ፈጣሪ በስጋ በነፍስ ይጠይቀሽ!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 2 měsíci +3

      4 አመት ብቻ የሚገርም ነው በህጉ መሰረት ነው ወይ ስ ደስ እንዳላቸው ነው የሚፈርዱት።

  • @user-si8mz1ck5w
    @user-si8mz1ck5w Před 2 měsíci +26

    በዚህ ዘመን ፍርድ ከፈጣሪ ብቻ ነው መጠበቅ የዚህን መልካም ሰው ደም በከንቱ እዳይቀር ፈጣሪ ይርዳችሁ ወይ የሰው ልጅ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 Před 2 měsíci +86

    የኢትዬጵያ ክፋ ዳኞች ኢንሺሀላህ በእናንተ ይሄ አዘን ይድረሰ በኢትዬጵያ ወንጀል የበዛው በዳኞች ምክኒያት ነው

    • @rozakebede2610
      @rozakebede2610 Před 2 měsíci +3

      You are right

    • @daud4299
      @daud4299 Před 2 měsíci +4

      ትክክል ❤

    • @rahelmoges9403
      @rahelmoges9403 Před 2 měsíci +4

      እውነት ነው እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው በነሱ ሀቅ አይወጣም

    • @elsaahmed7098
      @elsaahmed7098 Před 2 měsíci +2

      You right

    • @user-qd7ym2rj3m
      @user-qd7ym2rj3m Před 2 měsíci +2

      አዎ አላህ ብቤታቸው መአት ያምጣባቸው ዳኞች

  • @user-uc6sr6ls9t
    @user-uc6sr6ls9t Před 2 měsíci +32

    ቅዱስ መድሐኒያለም የፈሰሰውን የዚህን ሰዉ ደም እውነቱን አውጣለት 🙏🏿 ያወጣዋልም .

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 Před 2 měsíci +32

    ኢትዮጵያዊ መሆኔን ከጠላሁ ቆየሁ 😢 እግዚአብሔር አንተ ፍርድ ስጥ

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn Před 2 měsíci +15

    አንቺ ጀግና እህት ነሽ 🙏 አሁንም ገዳዩንም በይግባኝ ሚስቶቹን በህግ እንዳትለቂያቸው

  • @rashidjula6314
    @rashidjula6314 Před 2 měsíci +26

    ጀግና ሴት ነሽ ግን ህግ የለም እንጂ እህቴ አሳዘነኝ መፅናናቱን ይስጣችሁ። ህግ በወረቀት ላይ ነው ጌታ ይፍረድ!!!

    • @sabaaynu4485
      @sabaaynu4485 Před 2 měsíci

      anchi jegna sat nesh aznsh amognal geta yefrdlsh yezin saw dem

  • @yeabeshamedhanit1359
    @yeabeshamedhanit1359 Před 2 měsíci +28

    የአቤል ደም😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ😭😭😭

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 2 měsíci +34

    አይ የሰው ክፋት ከሴጣን ከፋ እግዚአብሔር ነብሱን ያሳርፍ ፍርዱን ለፈጣሪ😢

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x Před 2 měsíci +40

    ፀሀፊዋን በገንዘብ ደልለዋት ዶክሜንቱን ለማጥፉት ቢሮ ገባች

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 2 měsíci +30

    ሃዘኑ ከበድ ነው ይቺ ቆሸሸ ሚስት ተብዬ መቼም እሷም ትሞታለች እኔም ወንድሜን በጣሁት በ12ተኛ ቀኑ እሷ ስለውርስ ተወራለች 😢 እግዚአብሔር ይፈርዳል ☝️

    • @nael2184
      @nael2184 Před 2 měsíci +2

      እህቴ ሁላችንም ሟች ነን ሳታዉቂ አትሳደቢ አንድ ወገንን ሰምተሽ

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 Před 2 měsíci +5

      የሟች ገንዘብ ለግዜው እንጂ ለማንም እርም ነው። ለቆየ ሁሉን ያያል።

  • @ethiopianfunnyvideos7625
    @ethiopianfunnyvideos7625 Před 2 měsíci +25

    አይዟሽ እህቴ የሰው ደም ተከድኖ ተደፍኖ አይቀርም የኔም ልክ እደአንቺ የማቀው የጎረቤቴ ታሪክ ነበረ ለንቡረት ቡለው ገለው ቀበረነው ታሪክ የለም ቡለው ነበር ግን ሁሉም የ እስራኤል አምላክ እጄን በአፊ እስከሚያስጭነኝ ድረስ ፍርዳቸውን እያዳንዱ አግኝተው አሀንም ድረስ በሚገርም ሁኔታ ከመኖራቸው መሞታቸውን የሚመኙ ሰወ ሀነዎል ስለዚ ህህቴ አይምሰልሽ ሁሉም የጁን ያገኛል በዚጎዳይ ውስጥ ያለ ሁሉ እንቺቡቻ ምን ቡለሽ ፀልይ መሰለሽ በደላቸውን ይቅር በላቸው በይላቸው አይዞን ወንድምሽን ነፍስ ይማርልሽ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 2 měsíci +3

      ይዘገያልጂ ሰው የዘራውን ያጭዳል

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před 2 měsíci +31

    ፍትሕ የታጎደለበት አገር በመፈጠሬ አዝናለሁ ::

  • @astermengistu6946
    @astermengistu6946 Před 2 měsíci +20

    ሚስቱ ትቅረብ የሚስቱን ቃል መስማት እፈልጋለው

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před 2 měsíci +37

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም ከሃብት ጀርባ ብዙውን ጊዜ የሆነ ሴራ አይጠፋም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 2 měsíci

      ትክክል ከእያንዳንዱ ሀብት በስተጀርባ የሆነ ሚስጥር አለ።

  • @user-hy1ze2sg2b
    @user-hy1ze2sg2b Před 2 měsíci +20

    አንቺ ጀግና ነሽ እመምሽ ያመኛል እህቴ እግዚአብሔር ያጽናችሁ እሱ ፈርድ ይስጣችሁ ።

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Před 2 měsíci +65

    የሀገሬ ልጆች ይችን ኮመንት ምታነቡ ከደዚህ አይነት ዜና ይጠብቃችሁ። እግዝሐቤር ጥላ ከለላ ይሁንላችህ እወዳችሁ አሀው❤
    አለምሰገድን የምትወድ የት ናችሁ 🫶🏻

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před 2 měsíci +122

    ያለም ሰገድ አድናቂወች እስኪ ልያችሁ👍

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm Před 2 měsíci +44

    እንዳስገደሉት ልባቸው እያወቀ እንዴት ያስፈልጉት ሁለቱ ሴቶች ናቸው ያስገደሉት ፍርድ ሰጪዎችም ቢሆን ቆጥረውት የማያውቁት ብር ይሰጣቸዋል ፍትህ ያዛባሉ እግዛብሄር ፈራጅ ነው ይፋረደለት

  • @user-gf5vo9ny4o
    @user-gf5vo9ny4o Před 2 měsíci +32

    ጎረቤቴ ከሰዉ ጋር ተደባድቦ ጆሮዉ ላይ ትንሽ ጉዳት አድርሶበት ፍርድ ቤቱ 3 ዓመት ፈርዶበት ወይኒ አወረዱት ለትንሽ ጉዳት 2 ሰዉ ገድሎ 4 ዓመት እንዴት ሰዉዬዉ ሆን ተብሎ ታቅዶበት ነዉ የተገደለዉ ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣላቹ 2 ሴቶች ጀርባቸዉ ይጠና 😭😭

    • @zuriyashalmu7275
      @zuriyashalmu7275 Před 2 měsíci +3

      እንዲት ለሰው ልጅ እንደዚ ይፈረዳል እረ ህግ ወዴት እየሆደ ነው እረ የመግስት ያለ

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke Před 2 měsíci

      የ መኪና አደጋ ሹፌር ቅጣት የሚቀለው ሹፌር በ አጋጣሚ በተፈጠረ ስሕተት ነው ሰው ሚሞትመት አስቦ አይገልም 99% አደጋ በ ዘመናቸው ተያይተውም የማይተዋወቁ ሰዎች ናቸው የዚ የ ሹፌሩ ቅጥር አጭር ግዜ መሆኑ እና ጥሎ መጥፍቱ በዛላይ አልነዳሁም ብሎ መካዱ ደ ፎጂድ ዶክሜንት መሆኑ ነው ከባድ ጥርጣሬ ሚያሳድረው ጎረቤቱን ጆሮ የጎዳው ሆንብሎ ነው ወንጀል የሰራው ለዛ ነው !!

  • @melessechdegu
    @melessechdegu Před 2 měsíci +26

    አቤት ይህን ጉድ እየሰማው እንዴት ሀገሬን ልግባ😢😢😢😢😢😢😢

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Před 2 měsíci +16

    በእውነት የንፁሀንን ነፍስ በግፍ የምትነጥቁ የምትክዱ እግዚአብሔር በፍፁም በፍፁም አይለቃችሁም መቼም ከእርሱ እጅ አታመልጡም
    እግዚአብሔር ፈራጅ ነው የእውነት ዳኛ ነው ።

  • @fgty4821
    @fgty4821 Před 2 měsíci +14

    ጥርጣሬ ጥሩ ባይሆንም ታስቦበት የተሰራ ከሹፌሩ ጀርባ የሆነ ሰዉ እንዳለ ያመላክታል እዉነት ልጅ ካለዉ ሚስቲቱም ልትጠረጠር ይገባል እዉነቱን አላህ ያዉጣላቹህ😢

  • @user-vr1fw4sq6y
    @user-vr1fw4sq6y Před 2 měsíci +15

    የገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢወጣ በየቀኑ የኛም ልብ ባልደማ😢

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 Před 2 měsíci +13

    በጣም በጣም ከባድ ሀዘን ነው። ቤተሰቡን እግዚአብሄር ያፅናና። ያን የመሰለ የብዙዎች መጋቢ የሆነ ሰው እንደወጣ መቅረቱ ያሳዝናል። ፍትህ ለሟች ወንድማችን።

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Před 2 měsíci +20

    የንፁሀን ደም ትጮሀለች ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፅናችሁ

  • @smd7650
    @smd7650 Před 2 měsíci +30

    ወይኔ ዘንድሮ😞 ፍትሕ ለንፁሐን👆👆👆

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 2 měsíci +13

    እንዳነጌገሯ የተረደሁት የልጅእናት ተብየዋ በተቀናበረ አስገድለዌለችበርግጠኝነት አይእማማሀገሬ ፊልምሆነ ኑሮሽ😭😭😭🇪🇹😭🇪🇹

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 2 měsíci +25

    ምን አለባት በዝህ ልክ በንጨከከን ለየትኛው እድሜያችን ነው ሁሉም ስቀርለምቀረው?

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd Před 2 měsíci +22

    ግን ለምን ሁለየ በጭካኔ ይሞላል የሰው ልጂ ከደዚህ አይነት ጭካኔ አላህ ሱበሀኑ ተአላ ይጠብቀን😢😢

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g Před 2 měsíci +25

    ሚስቱ የልጅ እናትና ሹፌሩ ትስስር አላቸው

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx Před 2 měsíci +4

      እኔ እንድሚመስለኝ ገዳዮና ሚስት ባዮ ባልና ሚስት ይሆናሉ በቅንጅት ንብረቱን ሊበሉት . አፈር አባታችሁ ብሉ . ዲኤንሽን ከየት ታመጪው .

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 Před 2 měsíci +10

    እመቤቴ ታፅናችሁ ከባድ ነው የልጅ እናት ነኝ ባይ ግን ህጋዊ የጋብቻ ወረቀት ከሌላት D.N.A ማስመርመር ግድ ነው ማናት እና ነው ዝም ብላ የልጅ እናት ነኝ ምትል ለንብረት ነው እዴ

  • @addisutegbaru8351
    @addisutegbaru8351 Před 2 měsíci +5

    እርግጥ ልሳሳት እችላለሁ ግን ስገምት አቶ ካሳሁንን ያስገደለችው ባለቤቱ ናት ብየ እገምታለሁ 1_ባለመውለድዋ ልጅ ትፈልጋለች 2ገንዘቡን ትፈልጋለች. 3_ ሹፌሩን በዘዴ ያስገባችው እሳ ናት 4 የልጅ እናት የተባለችው በሚስቱ የተዘጋጀች ናት 5 ፀሀፌው በቅንብሩ አለችበት 6 በፍርድ ቤቱ ጉዳይ የሚስቱ ረጅም እጅ አለበት 7_ ህፃኑን ልጅ አሲዛ ፎቶ በቅድመ ዝግጅት በስላሙ ጊዜ ቅድመ ዝግጅት አጋ. ነው እነዚህ ሲገጣጠሙ አስገዳይ ሚስት ናት ብየ እገምታለሁ ረጅም እጅ አለበት

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 Před 2 měsíci +14

    ታልሞ ታቅዶ የተደረገ ግድያ ይመስላል ባለቤት ተብየዋ ና የልጅ እናት ነኝ ባይዋ አንድ ላይ ናቸው በኔ እይታ ሹፌሩም ቅጥረኛና ባለጊዜ ነው
    ዲኤን ኤ ስታሰሩ በጥንቃቄ ይሁን አገር ውስጥ ከሆነ በብር 99.9% ብለው ከመፃፍ አይመለሱም ይታሰብበት
    ደም ደም ይጠራል ደም አፍሳሹ የዘራውን ያንኑ ያጭዳል

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před 2 měsíci +14

    አላህ ይጠብቀን እንጂ ኢትዮ ላይ ለንፁሀን ህግ የለም ወገኖች። አላህ ፆናቱን ይስጣችሁ
    አይ ሀገሬ ስንቱን ጉድ ሰማን አይ ጆሮ አለመሙላቱ
    ይልቅ ህዝቡ የገደለ ይገደል የሚል ህግ እንድወጣ ሰላምዊ ሰልፍ መውጣት አለበት ይሄ ካልሆነ ምንም አትልፉ

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 Před 2 měsíci +4

    ህፃኑ አላስመረምርም ካለች ልጁ የሟች ልጅ ስላልሆነ ነው።እና ልጅቷ ለንብረት ለመውረስ የተጠቀመችው ሜላ ነው ብዬ አምናለሁ እና በቴሰቦቹ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @netsanetgete4981
    @netsanetgete4981 Před měsícem +1

    የኔ እናት የልብሽ ሀዘን ያስታውቃል፤የሆነ ልትደርሽለት ልታደርጊለት የሚገባሽ ሆኖ ግን ያላደረግሽለት ያልደረሽለት ሰው ሆኖብሽ። እግዚአብሔር ያፅናችሁ።
    እግዚአብሔር እንባችሁን የሚያብስ ፍርድ ይፍረድላችሁ።

  • @peace3791
    @peace3791 Před 2 měsíci +26

    አላስመረምርም ያለች ሴት ምክንያቱም ልጁ የሱ አይደለም : ግልጵ ነው::

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Před 2 měsíci +16

    ወይ ዘድሮ እንዴው መቸ ይሆን መልካም ዜና ሰምትን በድስታ ታሪኩን ስምተን የመጭርስ ሁሊ ልቅሶ ሆነብን 😭😭😭😭😭

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 měsíci +5

    እህት አለም ትርፉ ድካም ብቻ ነው ???
    ምክንያቱም ዳኛውም @ አቃቢህጉም ... መስካሪውም
    ጠበቃውም .. እነ ባለግዜዎች ናችው.. ወደ ዘረኝነት እንጂ
    ስብአዉነት በፍፀን ኢትዮጵያ ውስጥ 100% ጠፍቶዋል
    በጣም ያማል ::🥹🥹🥹🥹🥹

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 Před 2 měsíci +7

    እኔን የሚገርመኝ ሰውን ገሎ ምን ይጠቀማሉ
    ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለም ህግ የለም ባይ ነኝ ቢያዙም ነገ ይለቀቃሉ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 měsíci +11

    እንደዚህ መልቲ ሚልየነር የሆነ ሰውዬ ማንም እሚቆምለት የለም?? ወይ ኢትዮጵያ እስካለንድረስ ነው ሆይ ሆይታው!!!! ሌላው ጭካኔያቸው ከልክ ከልክ ኩልክ ማለፉን ይእሀበሻውን እምታውቁት እንዴት ነኝ መሪ ጨብጦ እማያውቅ ሰው ፎርጅድ መንጃ ፈቃድ ማሰራት!! ልጁን ብቻ አይደለም ብዙ ተጠያቂ እለ ሰሚራ ፍርድ ቤት መቅረብ አለባት ፎርጅድ ማሰራትዋ እስዋ እራስዋ እድሜ ይፍታህ መፈረድ አለበት!!! ጋዜጠኛው ምነው አፉን ሸበበው??? ስታምር ስታምር ሄለንዬ በርቱ ይሄ ልጅ መኪና መንዳት እይችልም!! የውሸት ፍርዲጅ ከተሰራለት በጭራሽ መንዳት እይችልም!! ልጁ በደንብ መታሰር አልእበት!!! ያች ፎርጅድ ያወጣችለት እና ሚስቱ ናቸው ተጠያቂዎች!! ሌላው ቢሮው ሲመጣ ስሙን መንገር አሉመፈለጉ ከዚህ ተነስታችህዋል????

  • @metasebiasamuel9359
    @metasebiasamuel9359 Před 2 měsíci +11

    ይህ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ! ሞቹን እግዚአብሔር ነፍሱን ባፀደ ገነቱ ያኑር
    ምን አስታወሰኝ መሰላችሁ, ጊዜው ትንሽ እሩቅ ነው ወንድሜ ቴሌ በሹፍርና ይሰራ ነበር አንድ ቀን ከአዲስ አበባባ ወደ ወሊሶ አለቃውን ጭኖ በቴሌ መኪና ሲመለሱ አለቃው በጣም ትልቅ የተከበሩ ሰው ነበሩ ወንድሜ ደግሞ ከሳቸው በጣም ያንሳል እና በጣም ጎበዝ ልምድ ያለው ሹፌር ነበር እና ምንሆነ መሰላችሁ ወደ ወሊሶ ሲሄዱ አማያ የምትባል ቦታ ላይ መኪናው ተገልብጦ ከባድ የሚባል አደጋ ደርሶባቸው ሁለቱም በታምር ተረፉ ወንድሜ ግን ከባድ የሚባል የእጅ ስብራት ደረሰበት እዛው አካባቢ ያሉ ገበሬዎች አፋፍሰው ከመኪናው አውጥተው ወደ ከተማ ገቡ በኃላ ወንድሜም አዲስአበባ ሲታከም ቆይቶ ዳነ አለቃውም ብዙም አልተጎዱም ፓሊሲ ጉዳዩን ሲመረምር ቆየ የራሱን የምርመራ ቴክኒክ ተጠቅሞ ጊዜው ከ25 አመት በላይ ይሆነዋል ወንድሜ አንድ ቀን ለልብ ወዳጁ ስለ አጋጠም አደጋ ሲያወራ እኔ ጆሮዬን ጣል አድርጌ ሳዳምጥ ለካ መኪናውን ሲያሽከረክሩ የነበሩት አለቃው ናቸው መኪና መንዳት አይችሉም አስነዳኝ ብለው ሲለማመዱ ነበር ወንድሜን ይዘው የተገለበጡት አይ ጋሽ ....መ ወንድሜ ፓሊስ የመኪናው አገለባበጥ እና አንተ ላይ የደረሰው አደጋ በሹፌሩ በኩል የሚደርስ አይደለም እንዳሉትም ሰምቻለሁ አለቃውም በእርጅና ምክንያት ወደ አምላካችው ሄደዋል ወንድሜም ጡረታ ላይ ነው እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላችሁ ተፅናኑ እግዚአብሔር መልካም ነው (ሹፌሮች ቀስ ብላችሁ አሽከርክሩ መንዳት ማትችሉ መኪና አታሽከርክሩ )

    • @rahelmoges9403
      @rahelmoges9403 Před 2 měsíci +1

      ወንድምሽ ምን አይነት መልካም ሰው ነው 🙏🙏🙏

  • @aasala2807
    @aasala2807 Před 2 měsíci +4

    የኔ ጀግና ሴት ወንድምሽ አልሞተም እውነት 😢😢😢😢😢እዚ ድረስ ከጎኑበመቆመሽ 😢😢😢😢😢የሴት ጀግና፡ፈጣሪ ነብኑን በመንግስተ ሰማያት ያኑርልሽ ዲኤንኤ ከተመረመረም ውጤቱም ጥሩ ሆኖ የወንድምሽን ምትክ ለማየት ያብቃሽ፡ግን ሚስቱን ሹፌሩን ወልጃለው ምትለውን በደንብ ተከታተይ አጣሪ 😢😢😢ጀግና

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 Před měsícem +2

    የወንድማቹ ደም ፈሶ አይቀርም እግዚያብሄር ይፈርዳል ነፍሳቸውን ይማረው ፅናቱን ይስጣቹ አይዞን💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @yafetabel2474
    @yafetabel2474 Před 2 měsíci +11

    ህግ የለም እግዚአብሔር እእነቱን ያውጣላችሁ ልጅን አላስመረምርም ካለች የሞች ልጅ አይደለም ማለት ነው።

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c Před 2 měsíci +8

    በጣም ያሳዝናል ፍትህ ፍትህ
    ሰው 4 አመት ቢፍርድም ከ እግዚአብሔር ፍርድ አያመልጥም
    እግዚአብሔር ይፍርዳቸው

  • @user-gn7xq2iy2d
    @user-gn7xq2iy2d Před 2 měsíci +5

    አይዞሽ እህቴ ነብሱ ወዲያው ወደጌታዋ ሔዳለች እዚህየተጎዳው ስጋው ነው እሱ ካባቱጋር በሰማይ ነው እነሱ የጃቸውን ያገኛሉ

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 Před 2 měsíci +23

    እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥ ያማል ለካ የሰው ክፋት ከልክ በላይ ሆኖሃል ብቻ ጌታ ሆይ ማረን DNA gid nw

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn Před 2 měsíci +3

    ፍርድ ከፈጣሪ ብቻ ነች። እሱ ወደ ፈጠረው አምላኩ ነው የሄደው ነፍሱ በሰላም ትረፍ። እህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ። እንዳትለቂያቸው። የእውነት አምላክ እውነቱን ያውጣልሽ።

  • @user-of3op4ew1y
    @user-of3op4ew1y Před 2 měsíci +28

    በቅድስት ድንግል ማርያም አሌክስዬ ይሄ ማስታውቂያ አንተህ አታስተዋውቅ የምንወድህ ውድ ጋዜጠኛ አንደኛ ነህ የሞት ዜና በቃቺው ይበለን😢😢😢

    • @biluprincess
      @biluprincess Před 2 měsíci +3

      setyo sra newko anchi ye sponsor tkefywalesh, demo yesew sra mtnkiw anchi man neshna new

    • @yacobfantaye4658
      @yacobfantaye4658 Před 2 měsíci +1

      ኑሮና ስራኮ ነዉ

    • @user-of3op4ew1y
      @user-of3op4ew1y Před 2 měsíci +1

      @@yacobfantaye4658 በትክክል ግን በአሌክስ አያምረም ሲጀመር በኦርቶዶክስ አያምርም ከቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን የተሰጠን ሙሉ ነውና ይበቃናል ብለን መቀበል አለብን የሰው ስራ አንፈልግም

    • @edmalemberihun9100
      @edmalemberihun9100 Před 2 měsíci +1

      አረ ባክሽ ምን ማለት ነው እሄ እኮ ለሱ ስራው ነው ለዚ ማስታወቂያ የተፈለውን ብር አንች ከከፈልሽው😁

    • @selamawitteshome4363
      @selamawitteshome4363 Před 2 měsíci +1

      እውነትሽን ነው እሱ እራሱ አምኖበት አይመስለኝም ያው ሽቀላ ሆኖበት ነው😅

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf Před 2 měsíci +16

    እውነተኛው ዳኛ እግዚአብሔር አምላክ
    ትክክለኛውን ፍርድ ይፍረድላችሁ 😢

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Před 2 měsíci +7

    የኢትዮጵያ ፍርደ የወደቀ የሞተ ልብ የሚስብር ነው ስለዚህ አለመቀደም ነው ፈጣሪ ያበርታችህ

  • @tesfayekebede3612
    @tesfayekebede3612 Před 2 měsíci +1

    ዋው ወንድሜ ካሱ ለካ በግፍ ህይወትህን ያጣኸው አንተ የጌታ ምህረት ታገኝሃለች ግን ሁልጊዜ በደም የተጨማለቁ ወንጀለኛች ፍርዳቸውን ይቀበሉታል

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 měsíci +6

    😢አቤቱ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ድንገተኛ ሞት ይሰዉረን

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 Před 2 měsíci +11

    በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Před 2 měsíci +7

    እግዚአብሔር ስለ ሰው ደም እንባ ላብ ይበቀላል ዝም አይልም ሰው ፍርድ ያዛባል መፅናናት ከጌታ ዘንድ ይሁንላችሁ ይፈርድላችኋል !!!!

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 2 měsíci

      😭😭😭😭😭😭😭😭☝🙏ewenti newe tbarki yalesewe qale tilqi newe😢

  • @derejeararso9348
    @derejeararso9348 Před 2 měsíci +12

    የናንተ ይሻላል ቢያንስ ምን ሆኖ እንደሞተ ለሞቱ ምክንያት የሆነውን ሰው ታውቃላችሁ እኛ ወንድማችን በሰው ሀገር ሞቶ አደጋ ይሁን ህመም ይሁን ሰው ይሁን አናውቅም። የአስክሬን ውጤት ከአስክሬን ጋር ይመጣል ተብሎ ግን እንደዛ አልተደረገም አስራ አምስት ቀን ጠብቁ ሁለት ወር ጠብቁ ስንባል ይኸው ሁለት አመት አለፈ። በቪዲዮ እየተያየን አውርተን በሰአታት ልዮነት ነው ህይወቱን ያጣው።በምድር ላይ ተገቢ ፍርድ የለም።እኛ እኮ አስክሬን ሲመጣ አናስመረምረምራለን ብለን ነበር ግን እዛው የሞተበት ሀገር በበተሻለ ሁኔታ ተመርምሯል ተባለ ።ግን ከቀበርን በኋላ ይሄንን ጥያቄ የሚመልስ የለም።ህመሙን መግለፅ ይከብዳል። የእድሜ ልክ ነው።ግን እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ ነው። ምንም ቢፈረድበት እናንተ ምንም አታተርፉም። ወንድማደችሁን አታገኙትም። ግን እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ ነው ለሱ ተዉ አይዟችሁ በርቱ የልጁን ነገረ ግን አጣሩ የስሙን መጠሪያ።

  • @ttww9470
    @ttww9470 Před 2 měsíci +5

    😢😢 አላህ ልቦና ይሥጠን ዟሊሞችን አሳማሚ ቅጣት አላህ ያውረድባቸው

  • @mitu2969
    @mitu2969 Před 2 měsíci +5

    ስገምት በሽጉጥ ወይም በስለት ከገደለው በዋላ መኪናውን አውቆ አጋጭቶት ነው ለሟች እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ያድልልን

  • @mameabeeje387
    @mameabeeje387 Před 2 měsíci +2

    እህቴ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ የወንድምሽን ደም ሀቅ ያውጣልሽ ጀግና እህት ነሽ ወንድምሽንም ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑረው

  • @user-sb2vd6su9i
    @user-sb2vd6su9i Před 2 měsíci +10

    ክሡን ይግባኝ ጠይቀሽ የክሥ ችሎቱ ዐዲሣባ ፍርድ ቤት ዐቅርቡት 😢

  • @azebitadesse918
    @azebitadesse918 Před 2 měsíci +5

    መኪናውን እሱ ካልነዳ አብሮ የሚጓዘው አገር ሊያስጎበኘው ነው?እግዛብሔር አይቷል ከካሜራ በላይ ፍርዱም ፈጣን ነው ከእስር አይውጣ ጌታ ይፍረድበት😢😢

  • @Elamine2013
    @Elamine2013 Před 2 měsíci +6

    ስለ ሕፃኑ የ 17ዓመት ሚስቱ ናት ያላችሁዓትን ሴት ጠይቋት ወንድን ከሚስቱ በላይ ማን ያውቀዋል

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Před 2 měsíci +2

    ወይ እህቴ ባለግዜ ነው እሱ 4 አመትም በካሜራ የተደገፈ ማሰረጃ ሰላለ ነው እጂ አሁን መግደልም ማሰገደልም እነሱ ተፈቅዶላቸዋል እናተን ፈጣሪ ያፅናችው ፍረዱን ከፈጣሪ ነው

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Před 2 měsíci +21

    ድራይቭ እማረገው አሜሪካ ውስጥ ነው፣ ከተናገረችው ውስጥ ትክክል አይደለም የምለው " መኪና ጋር ወስዶ ሲያላትመው ወንድሜ ዝም አይልም ነበር ይታገለው ነበር" ፣ የመኪና አደጋ ብቅጽበት የሚፈጠር ፈጣን ነው እንደተናገረችውም ልጁ ይፈጥን ነበር ፣ ወንድምሽ ፍጥነቱን እንዲ ቆጣጠር አላደረገውም ነበር ተደውሎ እስኪ ነገረው ልጁስ አድምጦት ፍጥነት ቀንሶ ነበር ወይ፣ በተጨማሪ አደጋ passenger side ወይም በሹፌር በኩል፣ ከኋላ ፣ ከፊት ለፊት ወይም total damage ሊያጋጥም ይችላል እና ሆንብሎ ነው የሚለው ከጭንቅላትሽ ብታወጭው ጥሩ ነው፣ በተጨማሪ ነባር ሹፌሩ ደውሎ ልጁ እየፈጠነ ነው ብሎ ካናገረው በኋላ ሳይቆይ ነው አደጋው ያጋጠመው ወዲያው ነው ብለሻል ስለዚህ ከአደጋው በፊት ወንድምሽ በሂወት ነበር፣ መጥፎቀን አለ ያም ተከሰተ ፣ እንዳልሽውም ልጁ የውሸት ስራ ልምድ ነው የተጻፈለት ለዛም ነው ልምድ ስሌለው ነው speed limit ያልተጠቀመው፣ ካደጋ ይሰውረን፣ ወንድምሽን በገነት ያኑረው።

    • @genetgetachew2150
      @genetgetachew2150 Před 2 měsíci +2

      ልክነህ አደጋ አያዘጋጅም ድንገትነው የሚሆነው ለዛውም ልምድ በሌለው ሹፌር ለአመታት ነድተውም ያጋጥማል አያድርስ ቢጨንቃት ነው

    • @hadaseabera6808
      @hadaseabera6808 Před 2 měsíci +3

      ወንድሜ በደንብ አስተውለሀል የሞቱትን ነብስ ይማር

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 Před 2 měsíci +1

      @Elbetel you made a strong point. በአደጋ የሚወዱትን ማጣት ከባድ ስለሆነ ለማመን ተቸግረዋል ያሳዝናሉ ። ቅጣቱ በቂ ባይሆንም መያዙ እና ጥፋተኛ መባሉም ተመስገን ነው አሁን ሀገሪቷ ላይ ካለው lawlessness አንፃር😢 ።ወንጀሉን አልፈፀምኩም እኔ አይደለሁም ማለቱ ደግሞ አይግረማችሁ አብዛኛው ወንጀለኛ ክዶ ነው የሚከራከረው። የ paternity ጉዳይ ብዙም ችግር የለውም አባት ነው ባዮቹ ናቸው burden of proof ያለባቸው።

    • @user-tu8wz9ly2i
      @user-tu8wz9ly2i Před 2 měsíci +1

      ጤናማ እይታ እንደዝህ ነው !!!!!!!!

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx Před 2 měsíci +1

      ይሄ በደንብ የተቀነባበረ ነው . እናንተ ደግሞ አታምታቱ .

  • @user-mc8bp2ek3q
    @user-mc8bp2ek3q Před 2 měsíci +5

    አገራችን ላይ ፍርድ የለም ከፈጣሪ ጠብቁ እንጂ ነፍስ ይማር

  • @user-rb8bc4gf9t
    @user-rb8bc4gf9t Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ያፅናናቹ የኔ እናት ይሄ ሴራ ነዉ ልጁ ተልኮዉን ነዉ የፈፀመዉ ፈጣሪ ይፋረደዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 2 měsíci +13

    ያሳዝናል ምን ህግ አለ እና ኢትዮጵያ

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Před 2 měsíci +8

    እጅግ ልብ ሰባሪ አሳዛኝ ታሪክ ነው። ለጠላትም የማይመኙት። ለሀገር የሚተርፍ እንዲህ በከንቱ ህይወቱ ማለፉ እጅግ ያንገበግባል።
    '' ሰው ከንቱ ብረት ጠንካራ'' የሚባለው እውነት ነው።
    ወይ ወይ ወንድማችን እግዚአብሔር ደሙን ይመልስ።
    መላው ቤተሰብ እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጣችሁ። ሰው ካለፈ በኃላ ንብረት ለመውረስ የምትርመሰመሱ ጉዶች ንብረቱ ለባለቤቱም አልሆነ።
    ገዳይ መቼም እራሱንም ነው የገደለው። እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈለው።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 měsíci +4

    እንክዋን ከኢትዮጲያ ወጣሁ!! በጣም በጣም ያሳዝናል 4 አመት የሰው ህይወት እሚያሳዝን ነው!! ሚስቱ ናት!! እህቴ ጥፋት የሰራ ሰው እኮ ጥፋተኛ አይደለሁም ብሎ ነው እሚከራከረው!!!! በኢትዮጵያ ውስጥ ሳትወልድለት እንዴት 17 አመት አስቀመጣት???

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 měsíci +6

    ሄለን በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ በርቺ በርቺ አላስመረምርም ካለች ውሸትዋን ነው!!! አትልቀቅዋት ኢትዮጵያውያኖች እርድዋቸው!! ኢትዮጵያ ውስጥ ፍርድ የለም በጣም በጣም ነው ያሳዝናል ያስለቅሳል!!! ጋዜጠኛው ምነው አፍህ ተሸበበ!! ፍርዳችሁ ለህዝብ ደርስዋል ምን ማለትክ ነው?? ብዙም አልተጨነክም እንደዚህ አይነት አሳዛኝ ሞትላይ ምነው ፈራህ??? እግዚአብሔር ያፅናችሁ!!

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx Před 2 měsíci

      የኢትዮጵያ ፍርድ እንደሆነ የለም . ፍርድ ቤቶች ከብዙ ጎን ነው የሚያዮት ብሎ አለፈው . እሱም ሰው ነው ይፈራል . ይሄንን ለሚዲያ ማድረሱም ትልቅ ነገር ነው . የወንድማችሁን ነፍስ ይማር . የገዳዬች ነፍስ ገሀነብ ይውረድ

  • @Hundumak
    @Hundumak Před 2 měsíci +5

    ኢዮሃ ሚዲያ በሹፌሩ ላይ የተወሰነው ቅጣት በቂ አይደለምና የኦርሚያ ፍርድቤትንና አቄቤ ጠይቅላቸው

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 2 měsíci +4

    የፍትህ ያለ የሰውልጅ በከንቱ እየቀረነው አገሬ መቼ ነው ተገቢ ቅጣት የሚኖረው

  • @genetgetahunsheti1466
    @genetgetahunsheti1466 Před 2 měsíci +4

    ይህ ታሪክ በጣም ያማል ይህ ሰው በተቀነባበረ ሴራ ነው ሕይወቱን ያጣዉ በሕግ ሙያ ውስጥ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ ለእውነት ስትሉ ይህን ፊልም የመሰለ ታሪክ እውነቱ እንዲወጣ ቤተሰቦቹን አግዙዋቸው በጣም ሕዝብ ይማርበታል ፍትህ ይረጋገጥበታል ፡፡

    • @user-sc2no8ir7y
      @user-sc2no8ir7y Před 2 měsíci

      ሚስቱ ነች ።

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 Před měsícem

      ትልቅ ስህተት ሬሳው ቢመረመር የሞት ምክንያትና ቢያንስ ሕይወቱ ያለፈበት ሰአት መታወቅ ይችላል ሾፌር በደንብ ቢመረመር እውነቱ ይወጣል መኪናውን ለቆ ዘልሎ ወጥቶ ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥ ጥያቄ የሞላበት አሟሟት ነው ሐገሪቱ ውስጥ የገንዘብ ፍቅር ሕዝቡን ሕሊና ነስቷል ፈጣሪ ይርዳን

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 Před 2 měsíci +8

    ሀጢያታችን በዛ ውዶችዬ አመላካችን ይቅር ይበለን !!

  • @feven1919
    @feven1919 Před 2 měsíci +10

    እስከመጨረሻው ድረስ ታገይ ልጇ ከሆነ ምን አባትዋ አስፈራት እንደውም ሀያት ኖሮት ተደላቆ እንዲኖር በፍቅር ያለ ህግ በቤተሰብ ዙሪያ መጨረስ ሲገባት ግን ለምን ፈራች ለምን እንቢ አለች እውነት ተደብቃ አትቀርም የወንድምሽን ነብስ ይማረው ለናንተም መፅናናትን ይስጣቹ 😢

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew5258 Před 2 měsíci +7

    ፍትህ ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ ይገርማል ፍየል የሰረቀውን እና ሰው የገደለውን

  • @mahialemayehu7525
    @mahialemayehu7525 Před 2 měsíci +10

    እኔኮ እሚመስለኝ ብር ያለዉ ሰዉ ሁሉ ሰዉ ያለዉ እና ሁሉን ማድረግ እሚችል ነበር እሚመስለኝ አለመቀደም ብቻ ነዉ ባሁን ሰአት😂😂😂

  • @Ethiopaa2722
    @Ethiopaa2722 Před 2 měsíci +5

    እመኑኝ ኢትዮዽያ ዉስጥ ፍርድ የለም 😢😢

  • @Elsabet-ip5my
    @Elsabet-ip5my Před 2 měsíci +1

    ሄልዬ እናቴ እግዛቤር መፅናናቱን ይስጣቹ ለእግዛቤር አሳልፈቹ ስጡት የእግዛቤር ፍርድ ይበልጣል ጌታ ከናተ ጋር ይሁን

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 2 měsíci +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላችው!!!!!!!!!

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Před 2 měsíci +5

    አቤት ጌታ ይማረን ፈጣሪ ከክፎ ይጠብቀን

  • @natanem8865
    @natanem8865 Před 2 měsíci +4

    ልጁ ተልኮ ነው የምሆነው ልጅ አለው ያለቸው ሴት ሀጋው መስቱ እጃቸው የኖርበታል ባይ ነኝ

  • @tirsitgebreamlak852
    @tirsitgebreamlak852 Před 2 měsíci +2

    Betam betam yasazenale gen andengere tereterku khwala senda yenberew ena kassa yenberebet mekina keshuferuga tebabari yemeselale .endene endene

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 Před měsícem +1

    ይህ በጣም ያሳዝናል. በአብዛኛዎቹ ኢትዮጵያውያን ውስጥ ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።