ልጅቷ ሚዲያ ላይ የቀረበችበት ምክንያት! ‘ሁሉም ያልፋል’ የልጄ ነገር ግን አስጨንቆኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 03. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 536

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Před 3 měsíci +142

    ባለታሪኳን ለማግኘት በ+251913787581
    ለማገዝ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000043000865
    ፀሃይ አዱኛ ፈይሳ!

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia Před 3 měsíci +43

      ክርስቲያኑም ሙስሊሙም የአንድ ቀን ቁርስና ምሳችንን አዋጥተን እንደግፋት።

    • @ameleworksahile3495
      @ameleworksahile3495 Před 3 měsíci +8

      በጣም ያማል እንደ እናትነት ስትሰማው።እግዚአብሔር ምህረት ይላክላት።

    • @BetelhemMelaku-fl6xv
      @BetelhemMelaku-fl6xv Před 3 měsíci +6

      Amesegnalhu alexo egziabher yestlge edmena tenawn yesth fetari yebarkh bereketun yadlh

    • @BetelhemMelaku-fl6xv
      @BetelhemMelaku-fl6xv Před 3 měsíci

      🙏🙏🙏

    • @brcrrgchihh3303
      @brcrrgchihh3303 Před 3 měsíci +3

      እሺ ውድ ወንድማችን አለምሰገድዬ አንተህም ቸሩ እግዚአብሔር ሞጎስ ይሁንህ ትትናክ ግሩም ነው

  • @smms6004
    @smms6004 Před 3 měsíci +152

    የእናትነት ልክ እድሜዋን ሁሉ ለልጂቷ ስትል ብዙ መስዋት የከፈለችው ጀግና ነሽ በእውነት ታክማ ድና በምስጋና እንድትመጣ. ልኡል እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před 3 měsíci +175

    ማነው ግን ይች እናት ስታወራ እንደኔ ደስ እያለው የሰማው ሙሉ ታሪካን ትናንት አሁንም በጉጉት እየጠበኩ ነበር ❤ልጅቱ እራሳ ስታምር 🙏❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 3 měsíci +52

    ሴት ልጅ ለእናቷ መዳኒት ነች ከምር ከልቤ እፀልይልሻለሁ እግዚአብሔር ደግ ነው ድነሽ ለምስጋና እንገናኛለን😢😢

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Před 3 měsíci +145

    ይህንንን ጀግና ወንድማችንን ለምትወዱ ብቻ አሳዩን እኔንም አበረታቱኝ❤❤❤

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Před 3 měsíci +3

      የማነህ ባለጌ በሰው እንባ ምትበረታታው የራስህን ስራ አትሰራም ረኽጥ እንስሳ

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 Před 3 měsíci +1

      ወንድማችን አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክ እንወድሃለን።

    • @BetelhemMelaku-fl6xv
      @BetelhemMelaku-fl6xv Před 3 měsíci

      Amen betshelotachu asbuge egziabher yakbrlge

    • @user-ev7vt3ln2s
      @user-ev7vt3ln2s Před 3 měsíci

    • @user-ev7vt3ln2s
      @user-ev7vt3ln2s Před 3 měsíci

      Your are best man❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před 3 měsíci +43

    የልብ ችግር ከበድ ነዉ በሆንም እሰከ አሁን በዚህ ሁኔታ ያቆየያት በምህረቱ ይጎብኝት ።እናት በርቺ።።

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 3 měsíci +36

    እናትዮ አታልቅሽ በእናትሽ ለልጅሽ ብዙ ዋጋ የከፈልሽ ጀግና እናት ነሽ ስለዚህ አሁንም ለልጅሽ ታስፈልጊያታለሽ እያለቀሽ እራስሽን አትጉጅ ኡፍ አይይይይ 😢😢😢😢😢😢 እናት እምዬ ለዘላለም ትኑር

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v Před 3 měsíci +65

    አለም ሰገድ ምንኛ መልካም ሰው ነህ ከአኪም በላይ ነህ እድሜና ጤና ከሀብትጋ አትረፍርፎ ይስጥህ አባቴ

    • @jessiy7296
      @jessiy7296 Před 3 měsíci

      Ema ayizoshi ye Ethiopia enat mekera eko ye abizagneaw enat mekera teshekmo new yemigoazew weyim yeminorew hulum yalifal ❤❤❤❤❤❤

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v Před 3 měsíci +2

      @@jessiy7296 እውነት ነው የማያልፍ የለም እናት እኮ የአይን ቤሌን ነች በምን መከራ ውስጥ በንሆን ጥላ የማትሄድ እናቶቻችንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @BetelhemMelaku-fl6xv
      @BetelhemMelaku-fl6xv Před 3 měsíci

      Amen egziabher yestlge

    • @BetelhemMelaku-fl6xv
      @BetelhemMelaku-fl6xv Před 3 měsíci

      Amesegnalhu egziabher yestlge be tshelotachu asbuge

    • @m.g5367
      @m.g5367 Před 3 měsíci

      Ergataw des sil tadlo ❤

  • @nuhamin
    @nuhamin Před 3 měsíci +45

    ምናለበት በዱቤ እንኩዋን ቢያክሟት የሰው ሂወት በገንዘብ አይለካም

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 Před 3 měsíci +20

    🎉አይ አለም ሰገድ እንዳንተ አይነት የሰውን ችግር በትግስት የሚያዳምጥ ቢኖር ሰው ሁሉ የት ይደርስ በነበር አንተ እኮ ትልቅ የጭንቅላት ሐኪም ነእ ህግዚሐብሄር ዘርህን ይባርከው ዘመንህ ይባረክ።

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 3 měsíci +60

    በሰው ቤት ያለን የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን

  • @martaabera1736
    @martaabera1736 Před 3 měsíci +26

    ቤቲዬ መድድሀኒያለም ከነናቱ ይደርስልሻል ጥርጥር የለኝም ጎረቤቶችሽን ሳላመሰግን አላልፍም የክ ፉ ቀኖች ናውቸናው ፀሀይ አንቺም አመስግኛቸው

  • @negesechyedego8120
    @negesechyedego8120 Před 3 měsíci +21

    ልጅትዋ በጣም ታሳዝናለች
    ታሪኩን እየሰማች ተሰቃየች

  • @umnathanthan
    @umnathanthan Před 3 měsíci +38

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴት አጀቴን እደበላቺኝ ልጅቷ አይዟቹ ሁሉም ያልፍል የኔ እናት በደስታ ልናይሽ ያብቃን

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 3 měsíci +17

    ይሔ እንዳትናገሩ የሚባል ነገር ትልቅ ጠባስ ጥሎ ያልፋል፣ ያሳዝናል አይዛችሁ እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን❤

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Před 3 měsíci +19

    እይዞሽ እናቴ ምንም አትሆንም እግዚአብሔር እንደሰጠሽ እሱ ይድግል ልጅ ይማርልሽ አንች ጀግና እናት ነሽ የክዳነ ምህረት ቅባ ቁድስ ዳብሻት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 3 měsíci +31

    አይዞሀቹሁ ጌታ ኢየሱስ ከእናንተ ጋር ይሁን አለም አንተ የኢትዮጵያ የእርቅ አባት እድሜ እና ጤና ይሥጥህ የመዳም ቅመሞች አለምዬ እንደኔ የምትወዱት በላይክ አሣዮኝ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před 3 měsíci +22

    የኔ ቆንጆ ትታከሚያለሽ ትድኛለሽ❤ጌታ መልካም ነው ታሪክሽን ይቀይራል❤

  • @user-vn6ud4md5n
    @user-vn6ud4md5n Před 3 měsíci +5

    አትሞችም ሚሚዬ ገና ብዙ ነገር ታሪክ ትሠሪያለሽ እኔ ውጭ ሐገር ላሉ ሁሉ ለማውቃቸው ወገኖቼ ሼር አርጌዋለሁ ከመልእክት ጭምር እግዚአብሔር ታሪካቸሁን ይቀይራል አልጠራጠርም ልዑል ሰገድ አንተንና የሥራ ባልደረቦችህን ሥራችሁና ኑሮዋችሁ ይባረክ ።

  • @natanem8865
    @natanem8865 Před 3 měsíci +25

    እናት ከፉ አይንካት ለልጅ በዙ መስዋትነት የከፈላል የመቸይውን አደርገሻል እግዚአብሔር እባሸን ያበስልሽ አይዞሽ

  • @Thutttttt
    @Thutttttt Před 3 měsíci +21

    ትላንት ባልገባቹ ነገር ስትወቅሱ የነበራቹ አለመቸኮልን ከዚህ ተማሩ አላህ አፍያ ያርግልሽ ልጅሽን

  • @Momi.87
    @Momi.87 Před 3 měsíci +23

    አሏህ አፊያሽን ይመልሥልሽ እህት 🇪🇹 በዚህ በኩል አትታሙም እንተባበራት 😢😢😢

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 3 měsíci +10

    አተ ድቅ ሰው ነህ የደስታ ፍሬ አፈራህላት ዘመንህ ይለምልም የናትን የልጅን እባ ያብስ ክስቶስ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 3 měsíci +10

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርልሽ እሱ እጁ ሰፊ ነው ይሄን ሁሉ ያየሽባትን ልጅሽን በምህረቱ ይጎብኝልሽ በእምባ ነው የሰማሁሽ እእእፍፍፍ😢😢😢

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 Před 3 měsíci +14

    ድነሽ ከናትሽ ጋር እድናያችሁ ፀሎቴነዉ❤❤

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl Před 3 měsíci +17

    የኔ እናት አይዞሺ በርች ልጂሺም አይንአይንሺን ታያለች ሀዘንሺን አትፍልግም ልጂሺም ድና ያሰበችውን ሁሉ ፍጣሪ ያሳካላት ያንችንም ደስታ ይመለሳል አይዞሺ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 3 měsíci +16

    ሰለሙ ቦጋለ ስንት ህዝብ ሊያሳክም ሁሉ ታማም ነኝ አላህ ሰላም ያምጣል ከቻላችሁ ቲክቶክ ላይፍ ታላላቅ ትክቶክር ጋር ቢድርስ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 3 měsíci

      አዎ እሱም የአቅሙን ነው የሚያደርገው ግን ደግ ልጅ ነው

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 3 měsíci +3

    አለምሰገድ ለዚች ውብ ታዳጊ ልጅ ትልቅ ተስፋ ነው የሰጠሃት ከመቸውም የበለጠ ነው ያከበርኩህ እግዜር ሁሉን አሳክቶ ድና እንደገና ለማየት ያብቃን 🙏

  • @zenithbhier5634
    @zenithbhier5634 Před 3 měsíci +7

    it doesn't mater our nationality just ሰው ብቻ መሆን በቂ ነው ብዬ ነው የማምነው አይዛሽ እግዚአብሔር መልኮምነው። እናግዝሻለን 🇪🇷❤🇪🇹

    • @Zuz725
      @Zuz725 Před 3 měsíci +1

      God bless you❤

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 Před 3 měsíci +3

    ይህችን ምስኪን ልጅ ተባብረን እናሳክማት አሌክስ ውጪ ሀገር ያለነው እንዴት መርዳት እንዳለብን አሳውቀን አይዞሽ እናት እንባሽ ይታበሳል

  • @HayatshamilHayu-mu7iq
    @HayatshamilHayu-mu7iq Před 3 měsíci +20

    የእናት መከራ ለልጅዋ ሂወትዋ ሰጥታ ምትጎሳቆል

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba Před 3 měsíci +11

    ወይኔ የእናትነት ጥግ የሴት መከራዋ ብዛቱ ያአላህ 😢😢 አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሀቢበቲ ሰውንም አውሬውንም አላህ ያሳዝንልሽ በቻል ነው ነገር እናግዛት ወገኖችዬ በጣም ያሳዝና አለሁ ከምር እፍፍፍ አለምዬ እረጅም እድሜ ይስጥክ ልጅ ይውጣልክ አቦ ክፉ አይንካህ የኢትዮ ጀግና ነክ💪💪👍👌❤❤🎉 😢😢😢😢

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 3 měsíci +12

    የቤተሰብ ነገርና ጣጣ ነገር ልጆችን ይጎዳል፣ ያሳዝናል፣😢

  • @sadikaayala-iz8hy
    @sadikaayala-iz8hy Před 3 měsíci +10

    ውይ የኔናት እ/ር አምላክ እምባችሁን አብሶ እምትስቁበትን ቀን ቀርቦ ለማየት በጉጉት እንጠብቃለን እስካሁን የጠበቃችሁ ፈጣሪ አሁንም ሁሉንም በሰላም ያጠናቅላችሁ አለምሰገድ ፍፉ አይንካክ አንተ መልካም ልጅ ነክ🙏🙏

  • @aster7876
    @aster7876 Před 3 měsíci +14

    መጀመሪያ ንስሐ ግቡ እና ፀበል ውሰጇት ፀልዩ ስገዱ ሱባኤ ያዙ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጡ ምናልባት እርኩስ መንፈስ ሊሆን ይችላል ዝም አትበሉ

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 Před 3 měsíci

      ya inanta kotat dagimo balagudayochu yamilut leela innanta yamitikabaxirut leela kotatamochche

    • @avg4628
      @avg4628 Před 3 měsíci

      እውነት ነው

    • @eyerusalemguchale2464
      @eyerusalemguchale2464 Před 3 měsíci

      አንዳንዴ ዝም ማለት ወይም ፈጣሪ ይርዳሽ ማለት ብቻ በቂ ነው የማይባል ነገር ከማለት እሺ

    • @user-kk3yq2lh1b
      @user-kk3yq2lh1b Před 3 měsíci

      እውነት ነው

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 Před 3 měsíci +12

    ፈጣሪ ይድርስልሽ ሁፍፍፍፍ የኔ እናት ከልጅነትሽ ጀምሮ እንድ ተሰቃየሽ አይዞሽ ነገ በልጅሽ ትደሰቻለሽ ልጅሽም ትድናለች እንባሽን ታብሳለች እኛም አለን ባቅማችን ከጎናቹ እግዛብሄር መልካም ያደርገዋል ሁሉንም

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Před 3 měsíci +10

    እግዚአብሔር አምላክ ምህርት ያምጣ የስውልጂ ሁኖ ፍተናይበዛል ያፍቱና አልፎ ለማየት ያብቃን

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 3 měsíci +8

    አለምዬ ትምህርትሽን ስጨርሺ ስራ እኛ ጋ ነው የምትገቢው ስትላት እኔን እንዳልከኝ ያህል በጣም ነው ደስታ የተሰማኝ አይዞሽ ብሎ ተስፋ መስጠት ራሱን የቻለ ህክምና ተስፋ የቆረጠን ታማሚ ባንደበታችን ጥሩ ነገር በመናግር ማከምና ተስፋውን ማለምለም እንችላለን አንተም የስዋን ህልም እንዴሳካ ተስፋ ሰጥተህ አክመሀታል ተባረክ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትድኛለሽ ህልምሽን ታሳኪያለሽ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ በዶክተሮች በነርሶች በዙሪያሽ በሚቆሙት በሙሉ በእጆቻቸው ላይ ይረፉ ከፊትሽ ይቅደሙ በእቅፋቸው ጠብቀው ድነሽ ቆመሽ ለመመስከር ያብቃሽ

  • @sayteayele2598
    @sayteayele2598 Před 3 měsíci +8

    አይዞሽ የኔ አመቤት እግዚሐብኤር በቅርቡ እምባሽን አብሶ ደስታሽን በአደባይ ወተሽ ለክ እንዳሁኑ እግዚሐቤርን እንደምታመሠግኝ አርግጠኛ ሆኜ እምናገረው የኢትዮጵያ ሕዝብን ስለምተማመን ነዉ ፣ ቤቲ ደግሞ ድነሽ እዳይሽ እና ትምሕርትሽን ጨርሠሽ አናትሽን ለመርዳት ያብቃሽ ይህ እዲሆን አኔም ወደ አምላኬ የበኩሌን ጰሎት አደርጋለሁ አግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 3 měsíci +8

    እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ፈጽሞ ፈውሶ እንባሽን አብሶ ያጽናናሽ አይዞሽ የእኔ እህት።

  • @tizitatube84
    @tizitatube84 Před 3 měsíci +7

    እግዚአብሔርን ይማርሽ ሁሉም ያልፋል እናት ግን ኡፍ ምንም ቢፈጠር ትታ ልትሄድ አትችልም እድሜና ጤና ስጥቶሽ ልጅሽም ተሽሏት ትልቅ ደረጃ ደርሳ ለማየት ያብቃሽ

  • @user-eg9rg1hl9b
    @user-eg9rg1hl9b Před 3 měsíci +7

    የኔ ትንሽ አላህየ ሙሉ አፊያሽን ይመልሰዉ ሂወትሽ በደስታ ይቀየር እባችሁን ያብሰዉ አይዟችሁ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 3 měsíci +3

    እጅግ የምታሳዝን እናት ጥንካሬዋ የሚደንቅ ነው ደግሞም ደጋግ ጎረቤቶችና የሚያዝኑላት ስዎች አላት እግዚአብሄር ይመስገን ዕድሜና ጤና ይስጣቸው አይዞሽ እምዬ ታሪክሽ ይለወጣል

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Před 3 měsíci +10

    አይዞሽ በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው

  • @mimila1212
    @mimila1212 Před 3 měsíci +4

    😢😢😢😢 ጀምሬ እስክጨርሰው ድረስ ስሳለቅስ ነበር ፈጣሪ ታሪክ ቀይሮ ቤቲም ጤንነቷ ተመልሶ ለወግ ማረግ በቅታ እናት እንባዋ ታብሶ ፈጣሪ ያሳየን🙏🙏

  • @yd2597
    @yd2597 Před 3 měsíci +5

    አለምዬ በእውነት ምን አይነት ሰው እደሆንህ እኔ በጣም ነው የገረመኝ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ።ምንም ሴይሰለችህ የሰውን ችግር እስከመጨረሻው አዳምጠህ መፍትሄም የምትሰጥ ጀግና ሰው መሆንህን ሳላደንቅ አላልፍም። ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ።

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Před 3 měsíci +6

    አይዞሽ እናቴ የኔ እምባ ያርገፍ ያልፋል ልጅሽ ደርሳለች ገወርጊስ ያርዳሽ❤❤❤❤

  • @user-og8gd6sn9k
    @user-og8gd6sn9k Před 3 měsíci +4

    አላህ ሙሉ ጠንነቷ ይመልስላት በጣም ነው የምታሳዝነው

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 3 měsíci +10

    እመብርሃን የደጋጎችን እጅ ትዘርጋላችሁ😢😢

  • @ናኒ
    @ናኒ Před 3 měsíci +8

    እይዞሽ እህቴ ትድኛለሽ እግዚአብሔር መሃሪ ነው 🙏

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 3 měsíci +16

    አይ እናት ላንቺ ምን ይከፈልሻል?

  • @eyerusalmbirhane9577
    @eyerusalmbirhane9577 Před 3 měsíci +5

    አይዞሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ትድኛለሽ

  • @semira5875
    @semira5875 Před 3 měsíci +11

    አላህ ያሽርሽ ሙሉ ጤናሽ ተመልሶ የምናይሽ ያድርገን😥

    • @BetelhemMelaku-fl6xv
      @BetelhemMelaku-fl6xv Před 3 měsíci +1

      Amen amen amen amesegnalhu

    • @semira5875
      @semira5875 Před 3 měsíci

      @@BetelhemMelaku-fl6xv አይዞሽ ቤቲዬ እናሳክምሻለን ከአላህ በታች እኛ እንጥራለን ፈጣሪ ታክሎበት ትድኛለሽ የእናትሽም እምባ ይታበሳል🥰

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Před 3 měsíci +6

    እውነት በጣም ነው ያሳዛነችኝ እኔም አልቀሺነው የጨርሰኩት

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před 3 měsíci +5

    ቤቲዬ ትድኛለሽ ጌታ አለ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 3 měsíci +3

    እኔ የሚገርመኝ የሚደንቀኝ ባለታሪኩ ባለታሪክ ነው መከራው ችግሩ እረሃብ ጥማቱ ፈተናው ስቃዩ በደሉ እንዳለ ሆኑ እንደምንም እየታገሉ ያለፉ አልፈዋል ነገር ግን በትእግስት በስስት በሃዘን በፍቅር እያየሃቸው አብረህ ሃዘናቸውን የምትካፈለው ወንድማችን አለምሰገድ ማርያምን ምን እንደምል እንደምናገር አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ አይቀይርህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ 🙏🏻

  • @user-lf4xf7fk4p
    @user-lf4xf7fk4p Před 3 měsíci +2

    እኔ ሁሌም የሚገርመኝ የአለምዬ አዳማጭነት ከፈጣሪ እና ከናቱ ከመላእክት ፃድቃን ሰማእታት በታች ለአለምዬ ችግርን መናገር ማረፍ ነው እፎይታ ነው እዩት እስኪ እንዴት እንደሚያዳምጣት አለምዬ የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ከነ መላው ቤተሰብህ❤

  • @sinagetahun8180
    @sinagetahun8180 Před 2 měsíci +1

    በጣም ታሳዝናለች መከራዋ የበዛ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ አይዞሽ ከባድ ነዉ አለምስገድ አንተን የወለደች እናት ምን ያህል የታደለችነች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የአመቱ ምርጥ ስሚነህ👂🙏🙏.

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu Před 3 měsíci +3

    ያንቺ ጥፈት አይደለም የኔ ቆንጆ ደግሞ ድነሽ ጥሩ ቦታ ላይ ትደርሻለሽ አይዞሽ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 3 měsíci +2

    አረ ምን ልበል ህዝባችን በዚህ መከራ ውስጥ ሲያልፍ ማየት በጣም ያሰቅቃል እልቅሼ ልሞት ነው::😢😢😢

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 3 měsíci +4

    አለምዬ ከነ ጓደኞችህ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 3 měsíci +6

    አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እናቴ ግን ይቅርታ የቤት ጣጣ ነው በመጀመሪያ ጸበልና ጸሎት ያስፈልጋል ለዳክተር የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል እናቴ አታልቅሺህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳችሁ

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 Před 3 měsíci

      tsabale minima bazeya yellawe iyetadafaru dikala iyawolladu yellutissa kotataam

    • @yonas9945
      @yonas9945 Před 2 měsíci

      ወድቃ ነው ተባለ የምን የቤት ጣጣ ነው የምታወሪው የልብ ችግር ነው መጀመሪያ ታሪኩን በደንብ አዳምጭ

    • @brcrrgchihh3303
      @brcrrgchihh3303 Před 2 měsíci

      @@yonas9945 ወድቃ እንደሆነ አውቃለው አዳምጫ ጨርሼ ነው ኮሞንት የጻፍኩት ከመጀመሪያው እናትየውን እያንከራትታች የነበረው ወደ ልጅቱ መጥቶ ነውና ንቁና ጸልዩ እናትና ልጅ ታያላችሁ ጸሎት እና ስግደት ጾመ ማብዛት አለባችሁ ትደናለች ጸበልና ትይድ

  • @hajerhajer8279
    @hajerhajer8279 Před 3 měsíci +7

    እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ የሰው ልጅ መከራ ብዙ ነው 😭

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 3 měsíci +1

      enme ema😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 3 měsíci

      😭😭😭😭

  • @user-tl1pm6fr3t
    @user-tl1pm6fr3t Před 3 měsíci +6

    አቤት ልጅቱ ግን ጨዋ የኔ ቆንጆ 💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-im1yn3nr5q
    @user-im1yn3nr5q Před 3 měsíci +3

    ኢንሻአላህ በተቻለን መጠን እንተባበራለን ሠው ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው እንድርስላት 😢😢

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 3 měsíci +2

    እህቴ ፀሀይ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ ትልቁን የመከራ ዘመን አልፈሽዋል ቤቴልሔም በጣም ቆንጆ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ አንቺ ቆንጆ

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እንጦጦ ኪዳነምህረት ፀበል ውሰጃት ኪዳነምህረት በቃልኪዳኗ አማልዳ ታስምርሽ መቼም አንተ ጋዜጠኛ በዚህ ዘመን አንተን ለተጎዱ ወገኖች ስላመጣህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @woineshetbeyene6317
    @woineshetbeyene6317 Před 3 měsíci +1

    አለምሰገድ ውይ ታድለህ ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛለን🙏🏽

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 3 měsíci +4

    እፍፍፍፍ እናትነት ከባድ ነው አይዞሺ እህቴ ትድኛለሺ

  • @user-lt8xw2th4k
    @user-lt8xw2th4k Před 3 měsíci +5

    😢😢የኔ ትንሽዬ ልጅ አታልቅሺ እሺ

  • @jjcjcjcjcjncncnx3502
    @jjcjcjcjcjncncnx3502 Před 3 měsíci +7

    አይዞቹ ያልፋል አምላክ ይማራት😢

  • @fantugetachuw3482
    @fantugetachuw3482 Před 3 měsíci +3

    ወገን፡የአቅማችንን፡እንረዳዳ።እኔም፡ያቅሜን፡እረዳለሁ።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 3 měsíci +4

    ፀበል ብጥጠመቅ ከበሽታሽ ትድናለሽ, የልቤ ድካም ሆነ ሳርጀር እድታድርግ የአድርገሽ, ክፉ መንፈስ ዲያብሎስ ነው.. ብዙ ሰዎች በፀበል ከዝህ በሽታ ተፈውሷል, እግዚአብሔር ይማርሽ.

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 3 měsíci +8

    እህህህአለምየ የኛሀኪም ጀግናጋዜጠኛ

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 3 měsíci +4

    የኢትዮጵያ ጎረቤ ደግ ነው

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk Před měsícem

    የአለም ምርጥ እናት ነሽ የከፈልሺው ዋጋ ልጅሽ ድና በልጅሽ እንዲታገኚው ተስፉ አደርጋለሁ

  • @YeneGerma
    @YeneGerma Před 3 měsíci +2

    የኔ እህት ጀግና እናት አለችሽ ሁሉም ታሪክ ይሆናል ለሷ ደስተኛ ሁኚላት

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g Před 3 měsíci +1

    እባካችሁ እህችን ባለተስፍ ልጅ እናግዝ በያገሩ ያላችሁ ዳጋግ እጆች

  • @user-sn9st1sb9e
    @user-sn9st1sb9e Před 3 měsíci +2

    ወላዲተ አምላክ ምህረቱን ትላክልሽ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ። ከህመምሽ ድነሽ እናትሽን ለመጦር ያብቃሽ ፈጣሪ ይርዳችሁ ሀዘናችሁ በደስታ ተቀይሮ ለማዬት ያብቃን 🙏 ጌታ ሆይ በነገሮች ሁሉ አትለያቸው 😭

  • @jjcjcjcjcjncncnx3502
    @jjcjcjcjcjncncnx3502 Před 3 měsíci +8

    የሚያሳዝን ታሪክ

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Před 3 měsíci +7

    ያረቢ ልጅቱ ስታሳዝን😢. የናቷን ችግር ስታይ ህመሟን ጓደኞቿንስታይ አይ ዱኒያ ፈተናሽ😢 አላህ ይሽርሽ ያረብ እናቲቱን እዲሜዋንሁሉ ባንድትልች በሂወት ትግል ብቻ ብርቱ እናትነሽ😢

  • @user-lr4dh5fw9d
    @user-lr4dh5fw9d Před 3 měsíci +4

    አይዞሽ የኔናት አታልቅሽ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Před 3 měsíci +2

    የድሮ ኢትዮጵያ ጎረቤቶች ደጎች ብሩኮች

  • @heymidssye8127
    @heymidssye8127 Před 3 měsíci +4

    አሌክስን የምትወዱ ላይክ አምሮኛን አድርጉኝ😊😊😊

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍ በጣም ነው የሚያሳዝኑት 😢😢😢 ፈጣሪ ምሕረቱን ይላክልሽ 🙏🙏🙏 አለምዬ አንተም ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Před 3 měsíci +1

    የኔ እናት 😭😭💔💔💔 የኔ እንባ የፍስስ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ሃያል ነው እንደራሴ ወደ እምነት ቦታ ውስጃት ይህ ሁሉ ይስይጣን ሰራ ነው አባ ሳሙኤል ናዝሬት ወይም እመምህ ግርማ ወንድሙ ፈውስ አገልግሎት ላይ ወስጃት እማ 🙏🏾🙏🏾 እኔም ብፅሎት አሰብሻልሁ 🙏🏾🙏🏾

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 Před 3 měsíci +1

    ታሪክ ቀያሪ ፈጣሪ ነዉ እንባሽን ያብስልሽ ድነሽ የደስታሽ ተካፋይ እንሆናለን በርግጠኝነት ፈጣሪ ይረዳናል

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Před 3 měsíci +3

    እህ እህቴ ፍጣሪ ጤናሽን የመለሰልሽ አይ የእናት መክራ 😢😢😢😢😢

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Před 3 měsíci +2

    አላህ ከዚህ አይነት በሸታ ያሺርሺና እናትሺ የምትረጂ ጀግና ሴት ሁኝላት ያረብ

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Před 3 měsíci +4

    ኡፍፍፍፍ እናት 😢😢😢 ለእልጇ የማትከፍለው እዳ የለም ጥርስ እና ልብስ የሚሸፍነው ጉድ😢😢አይዞሺ ቤትዬ ትድኛለሺ የኤናትሽንም እንባ ፈጣሪ ያብስልሽ አላቅም ምን እደምል. ለጎረቤቶችሽም ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል. ❤❤ወንዶች የሴትን ልጅ ህይወት ከማመሳቀል ውጭ ሌላ ስራ የላችሁም ምን አለ ልጅሽን እደልጄ አያታለሁ ብለህ ትንሹን አኪም ቤት ሄዶ ማስታመም ከበደህ. ይህኔ እሷ ብቻ ብትሆን ትተሀት ባልሄድክ ኡፍፍፍ. 😢😢አሌክስዬ እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ. ቤትዬ አይዞሽ አሌክስ ጋር በቅሩቡ አየሳቅሽ ትመለሻለሺ 🎉🎉🎉

    • @BetelhemMelaku-fl6xv
      @BetelhemMelaku-fl6xv Před 3 měsíci +1

      Amesegnalhu egziabher yestlge betshelotachu asbuge egziabher yakbrlge amesegnalhu

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 3 měsíci +2

    የኔ እናት አይዞሽ ትድናለች ጀግና እናት የእናት ልክ ነሽ።የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před 3 měsíci +3

    ዉይ አኔ ልሳቀቅ ለልጅቷን አያየሁ አንባዬን መቆጣጠር አቀተኝ ፎፎ

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልሽ የኔ እናት ቅዱስ ገብርኤል ይረዳችሁ 😢😢

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 Před 3 měsíci +1

    አይዞሽ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ እናትዮም በርቺ ሁሉም ያልፋል እኛ ሰዎች ሙሉ አካዓል ሙሉ ጤነኛ ሆነን በትንሽ ነገር ፈጣሪን እናማርራለን ባለን ነገር እናመስግን

  • @amen4756
    @amen4756 Před 3 měsíci +7

    ሁሉን ለፈጣሪ መስጠት ነዉ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 3 měsíci +4

    ልጂቱ፡እድሜዋ ትልቅነው ሰውነቷ ድቅቅያለነው ቢዬ እያሰብኩኝ ነበር ለካስ አሞሻል የኔ ውድ ፈጣሪ፡ይማርሺ አይዞሺ

    • @shalom744
      @shalom744 Před 3 měsíci +3

      Minale Zim bitiyis???

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Před 3 měsíci

      @@shalom744 ለምን?

    • @shalom744
      @shalom744 Před 3 měsíci +2

      @saraaamarech5920 comment ko tanebalech. Beka sew lemesber endezih comment mareg min yilutal? Metamemwan yemiastawisat weyim yekisatwan mikniat yeminegrat teftobat ko adelem ezih yemetachiw. Koy minim bathonis noro, tefetrowas bihon? Amlak new ko sew yemifetrew. Anchi min honesh weferish betam tilik sew timesiyalesh.

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Před 3 měsíci

      @@shalom744 ካጠፋው ይቅርታ እሷን፡የሚሰብር፡ንግግር፡ከሆነ፡ብቻ፡ፈጣር፡ምህረቱን፡ይላክላት፡ዋና የእሱ፡ጤናነው

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 3 měsíci +2

    የኔናት እግዜአብሔር ይማርልሽ ጠካራ ሴት ነሽ የኔናት

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 Před měsícem

    የስው ልጂ ፈተና እግዚአብሔር ያበርታሽ ልጁሽ ትደናለች አይዞሽ

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 Před 3 měsíci +2

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ከእናንተ ገር ነው

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 Před 3 měsíci +1

    አይዞሽ እማዬ እኔ ፆመኛነኝ እጅግአልቅሼነውያዳመጥኳቹ አላህይ ሙሉጤናሽመልሶልሽ እንደማይሽ ሙሉተስፋአለኝ በአላህ እናም እኔም ፆመኛነኝ አላህ የፆመኛሰውዱአ አፍጥኖ ይቀበላልናም ይቺት ወገኔማርልኝ የዚችአናትእባና የዚች ሚስጊንልጅ እባ መሬትጠብአይበል አንተሁሉምቻይነህና እባቸው አብስ ያረብ ደስታቸው መልስላቸው ሳቃቸው አሳየኝበቅርቡ ኢን ሻአላህ ካለኝን አካፍዬ 1,000ሺብር አስገባልሻለሁ ጠዋት አላህሰላምያሳድረን ካለውን ያካፈለንፉግአይባልምና ተመልካቾች ከካርድመግዣችንም አሰራርቀን እንርዳት ከሁሉም የአላህርዳታይቀድማልና እሱይርዳሽ