ሀብት ሲያገኝ ጎረቤቴን አግብቶ ትቶኝ ሄደ!Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2022
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Affiliate-Marketing #Cars #Money
  • Zábava

Komentáře • 701

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 2 lety +65

    የኢትዮጵያ ወንዶች ድህነት ነው የሚወድላቸው ሲያገኙ ሁሉን ያምራቸዋል

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety +5

      ትክክል ትንሽ ሲያገኙ ጥጋባቸው አይቻልም

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 Před 2 lety +8

      ወላሂ ትክክል ሲያጡም መከራ ነዉ በአቺ ጡረተኛ ነዉ ሚሆኑት

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 Před 2 lety +1

      Batame tekkele bygejjhu yesalale yelgochhi hyewte mablaset

    • @tibletsealem5225
      @tibletsealem5225 Před 2 lety +1

      በትክክል ገልፀሺዋል ።

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 2 lety +1

      Bettikikle...be yandadachini bet yalewu yehi newu

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 2 lety +77

    እግዚአብሄር ለሁሉም የስራውን ይስጠው😭
    እግዚአብሄር የበቀል አምላክ ነው አይዞሽ🙏🏾❤️

  • @yekidyelij9465
    @yekidyelij9465 Před 2 lety +80

    አታልቅሺ የኔ እህት የጊዜ ጉዳይ ነው እሱም እሷም የስራቸውን ያገኛሉ ለልጆችሽ አንቺ ታስፈልጊያቸዋለሽ እሱን ሙሉ በሙሉ ከነመፈጠሩ እርሺው ትኩረትሽን ልጆችሽ ላይ አድርጊ ራስሽን ጠብቂ ልጆችሽን ለሱም ሆነ ለማንም አትስጪ በኋላ ይቆጭሻል አይዞሸ ፀልይ

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c Před 2 lety +70

    ወየው የኢትዮጵያ ወንዶች የምድር የሰማዩ አምላክ ይፍረድባች

  • @zed8788
    @zed8788 Před 2 lety +27

    ለጋብቻ የዘገያችሁ ሰወች እንዳይቆጫጭሁ ለበጎ ነው ትክክለኛ ሰው የሚገኘው ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ነውና 🙏🙏🙏🙏🙏አጥብቆ መፀለይ ያስፈልጋል ያኔ ሰላም የሞላበት ዩኑሮ የሰጠናል

    • @jemmatube4741
      @jemmatube4741 Před 2 lety +1

      ቆመሽ እንዳትቀሪ

    • @zed8788
      @zed8788 Před 2 lety +1

      @@jemmatube4741 እግዚአብሔር ሲጠብቁት የሚቀር ሰው አይደለም ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
      በዚሁ የሰርግ ወረቀት ጥሪ አልክልሃለሁ ትንሽ ታገስ 😂😂😂😂🙏🙏 🙏🙏🙏

    • @ethiopiatikidem9326
      @ethiopiatikidem9326 Před 15 dny

      እንደዛ ብለን ያገባነውም እድሚያችን ጨረሰው
      ያው ነው እግዜርንም እየጠየቅን የምንወደውን ብናገባ ያው የመጠውን እንዳመጣጡ መኖር ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +55

    ሀገራችን ላይ በሴቶች የሚፈፀምና
    በወለጋ ያሉ ንፁሀን ጭፉጨፍ ማቆሚያ ቀን ናፈቀኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +66

    አቤቱ ጌታ ሆይ በግፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሚጨፈጨፈውን ሕዝብ አድን የሞቱትን ነፍስ ይማር 🙏🏿😭😭😭😭😭በኛ ክፋት በኛ ኃጢያት ምስኪኑ ተቀጣ😥😥

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 Před 2 lety +47

    በእንደዚህ አይነት ወንዶች ህይወታችን ልጆቻችንን ባዶ ያደረጉን ሚድያ ያልወጣን ስንት ሴቶች እንዳለን ቤት ይቁጠረው

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 2 lety +127

    ኧረ አታልቅሽ እህቴ ኑሮው ለቅሶ ይሁንና ለጊዜው ነው እንጂ ለሌላዋም እንደዚህ ነው የሚያደርጋት

    • @saedaahmed4320
      @saedaahmed4320 Před 2 lety +7

      ድፍት ያርገው ጎበዝሁኝ አች

    • @zedzed1137
      @zedzed1137 Před 2 lety +6

      በትክክል ወይ ሀብት

    • @honey48757
      @honey48757 Před 2 lety +1

      Eko. Aykerilatim Yachim ☝️☝️

    • @sebletsedal668
      @sebletsedal668 Před 2 lety +1

      @@saedaahmed4320 አሜን ይድፋው

    • @rozasisi685
      @rozasisi685 Před 2 lety +1

      ሰውየው በሽተኛነው ከዛ ከዛም ሴት የሚልከሰከስ ቆሻሻ ነው ቢመለስም ባል አይሆንሽም እህቴ በሰው ኑሮ ውስጥ የምትገቡ ሴቶች ነገ ላቺም ይሄው እጣ ይጠብቅሻል እደውም የባሰ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 2 lety +57

    ምን አይነት ገገማ ነው አንቺ እህቴ በርቺ ለልጆችሽ ኑሪላቸው

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 Před 2 lety +1

      በጣም ከ ገገማ አልፎ ይሄ ደደብ ነው እንጂ

  • @mishentertainment4242
    @mishentertainment4242 Před 2 lety +22

    የኔ እናት አይዞሽ!
    እህቶቼ ሆይ እባካችሁ የራሳችሁ የሆነ ነገር ሳይኖራችሁ ትዳር አትያዙ!

    • @zemenesimegnew1689
      @zemenesimegnew1689 Před 2 lety

      ትክክል ነሽ እህቴ የብዙሀኑ ስህተት አንድ እና አንድ እሱ ነው የኔም የገጠመኝ

    • @user-ll3hr6xv1c
      @user-ll3hr6xv1c Před 6 měsíci +1

      👍👍👍 bravoooooo alykkk

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Před 2 lety +9

    የኔ ቆንጆ አንቺም የሰው ባል ካንቺ ጋር ከተገናኘ
    በኧላስ ቢሆን የመጀመሪያ ሚስቱን የፈታው
    በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ሰውየው
    ሴት መቀያየር ልማዱ ነው የአሁኗም ትሰፈራለች

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 2 lety +14

    አንቺ ጤና ሁኝ እንጂ እግዚአብሔር የእጃቸውን ይሰጣቸዋል በአይንሽ ታይለሽ !!

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 Před 2 lety +31

    ወንዶች ቶሎ ሚሞቱት ለዚህ ነው😭😭😭😭

    • @radiyamohammad2530
      @radiyamohammad2530 Před 2 lety

      😆😆😆😆

    • @aishanuri2750
      @aishanuri2750 Před rokem +1

      እውነት ነው ብዙን ግዜ ሴቶች እያሉ ወንዶች ነው የሚሞቱት

    • @hayatedemsie3671
      @hayatedemsie3671 Před rokem

      ሀሀሀሀ

    • @yilem1073
      @yilem1073 Před rokem +1

      ከነገሩ ጋር ምንም አያገናኘውም ስንተኛ ክፍል ነው ያቆምሽው 🤐🤐

    • @selamalebisho9068
      @selamalebisho9068 Před 7 měsíci

      እሱን ትላለህ የበሽታ አይነት ሚሸከሙት እሳ ለሚስት መከራ

  • @dagmaitgizawi6295
    @dagmaitgizawi6295 Před 2 lety +29

    አረ ተው የሰው ባል የሰው ሚስት የምትነጥቁ ነገ እናተም ትነጠቃላችሁ እመቤቴ ምስክሬ ናት እናም እህቴ ጠንካራ ሁኝ ከዞ ሌላው ለፈጣሪ ተይው

    • @sayetsayet4637
      @sayetsayet4637 Před 2 lety

      Ewnet maryemn balem gorabete ageba ene gen ♥ be sigdet enoralewu be egziabher bicha tesfa adergalewu 😢😢😢

    • @radiyamohammad2530
      @radiyamohammad2530 Před 2 lety +1

      @@sayetsayet4637 Abshiri yane qonjo

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před 2 lety +15

    አቤት የሴት ፈተና ኡፍፍፍፍፍፍ ግን ለምን አይዞሽ አታልቅሸ እህቴ ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ😭😭💔💔💔💔🙏

  • @user-zt6wl5pe6u
    @user-zt6wl5pe6u Před 2 lety +26

    ድግምት አድርጋበት ነው ያገባችሁ ሁሉንም እሽ እንዲላት በሴጣን መንገድ ነው የቀመችሽ ለማንኛውም አንች ፀበል ሂጂ ተጠመቂ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ የአብዛኛው ትዳር የፈረሰው በዚህ መልኩነው የቅናት መንፈስ እግዚአብሔር ሁሉን ታሸንፊያለሽ

    • @user-xt8xf6hv1h
      @user-xt8xf6hv1h Před 2 lety +3

      በጣም ትክክል ብለሻል የስው ቤተስብ እና ባል በመተት የሚበትን በዝተዋል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ግን አንቺ እስከ ልጆችሽ በፆም በፀሎት እና በጸበል ታከሙ እግዛብሄ ጥሎ አይጥልሽም እህት::

    • @mangiaresano6109
      @mangiaresano6109 Před 2 lety

      ትክክል ብለሻል እህቴ የሰዉ ትዳር የሚበትኑት ምንም የተለየ ነገር ኖሯቸዉ ሳይሆን በመተት ነው ባሁን ጊዜ በጣም ከባድ ነው ትዳር ; ብቻ የሰዉ ትዳር የምታበላሹ ይቆያል እንጂ የጃችሁን ታገኛላችሁ።

    • @user-le4uq2ck9h
      @user-le4uq2ck9h Před rokem

      በዚች ትከሻ እድል ነው ሀብት ያገኘው ሀብቱ ይጠፍል ይችን የማይፈታት ለዚ ነው ጠልቿት ግን ቤት እንድትቀመጥ ይፈልጋል ሌላ ሴት ሲያገባ እንደሚያጣ ያውቃል ድግምት ቢኖርም ባይኖርም እንደዚ ነው ይችም ሴት ይሄንን ታውቃለች ብዬ ነው የምገምተው ዛሬ ወንዶቹ ስራቸው ይሄ ነው አስጠንቁሎ ነው የሚያገቡት ሴቶች ፈዘዎል አልገባቸውም

    • @mominamomi2726
      @mominamomi2726 Před 7 měsíci

      ​@@user-le4uq2ck9hትክክል እኔ ጎረቤት እደዚህ ተፈጥሯል የልጁ እናት ትከሻ ስላላት አስቀምጧት ሌላ ሚስት አገባ ከሄደች ሀብትህ ይጠፋል ተብሎ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 2 lety +49

    ስም ጠቅሶ ነበር ጉዱን ማፍረጥ

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Před 2 lety +15

    ሴቶች ራሳችውን በኢኮኖሚ አሳድጉ ባል ሲያገባ እናንተም አግቡ ለምን ታለቅሳላችው ልጆች የሁሉቱም አላፊነት ነው ሁሉም የራሱን ደሰታ የሚያሳድደው

    • @user-le4uq2ck9h
      @user-le4uq2ck9h Před rokem +1

      ልክ ነው ገንዘብ ነው ዘመድ ግን ሴት ልጆች ሲኖራቸው ልጀ ስለምትንከባከብ ስራ አትሰራም ያኔ ነው ችግሩ

    • @user-ij8dl7kf9h
      @user-ij8dl7kf9h Před rokem

      ​@@user-le4uq2ck9hexactly

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Před 2 lety +8

    ተይው እህቴ አታልቅሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ የሰው ልጅ ስልጣን የለውም አብሽሪ ስልጣን የአላህ ብቻነው ትንሽ ቆይቶ እሱም ያለቅሳል

  • @user-jn4vp4zq6k
    @user-jn4vp4zq6k Před 2 lety +27

    እናቱ የተገፋሽ አንቺ ነሽ ይሄ እርኩስ ከኔ ባለቤት ጋር በደብ ነው የሚያመሳስላቸው
    የምታምኚው እምነት ሄደሽ አልቅሰሽ ለፈጣሪ ስጪው አይቆይም በእንብርክኩ ነው ሚመጣው ያኔ እረገጪው ከራሴ ህይወት ከገጠመኝ ነው የምመክርሽ ዛሬ እኔ ሰው ሆኜ እሱ መቅኖ አቶ እየኖረ ነው ፈጣሪ ከተበዳይ ጎን ነው አይዞሽ አታልቅሺ

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +4

      እኔም ትንሽ ልንገርሽ የልጅነት የምለው ፍቅረኛዬ አብረን አንድ ቤት እየኖርን በድህነት በሚያስቀና ፍቅር እኔን እቤት አስቀምጦ ፊልድ ነኝ እያለ እያደረ ይመጣ ጀመር ስደውል ሰበባ ሰበብ እየነገረኝ በሰላም ናልኝ እያልኩ ስጠብቅ አንዲት ዲያስፖራ ይዞ አዋሳ ላንጋኖ እያለ ነበር ለካ ታሪኩ ብዙ ነው ሳይውል ሳያድር ነገሩን ለራሴው የገዛ ጓደኛዬ ነገረቺኝ የሚገርመው ወሳጇም እራሷ ጓደኛዬ ናት 2 ሰው አጣው ይሄም ይሁን ብዬ ወድቆ እያለቀሰ ሲለምነኝ ይቅርታ አደረኩለት ደሞ ሌላ ጎደኛ ቤተሰቤ የሆነችውን እዛው አልጋዬ ላይ ይዞ አድሯል ይሄንን ሰው በድጋሚ ይቅርታ አደረኩለት ወደ አረብ አገር ሄደ እኔ ቀረው እግዚአብሔር ለኔ ሌላ አገር እንድሄድ ሰው አመጣልኝ ከዛ ድል ባለ ሰርግ አግብቼ ከሀገሬ ወጣው ያ የለመደ አንዷን ምስኪን እዛው አስረግዞ አሶርጂ ብሎ በድብቅ ወደ ኢትዮጵያ ሲልካት 6 ወር አልፎታል አይቻልም ተብላ መንታ ነበሩ አንዱን በሰላም ተገላገለች አንዱ ጠፋባት የወንድ ታሪክ ስሰማ ይሄን ሰወሸ ጥይት ባርከፈክፍበት አይቆጨኝም አሁን ደሞ የስንቱን ሴት ሂወት ያበላሽ ይሆን 13 አመት ተሰዶ 0 ሳንቲም የለውም ግፋ ግፍ አይደለም እግዚአብሔር ይይለት

    • @belayneshkegne1655
      @belayneshkegne1655 Před 2 lety

      ባንድ ገም ባል ሁሉ ይወቅሳል እራሳቺትን ካሎቻልን ክባድ ነወ ወድልጀ ወሻታም ነወ

    • @fedilafedila5352
      @fedilafedila5352 Před 2 lety

      Yes

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před 2 lety +4

    አሁን ለይ ስለኢትዮጲያ ባሎች የሚሰማው ጉዳይ በጣም ልብ ይሰብራል ግን ለምን ይህ ሁሉ በደል ትዳር ከልፈለጋችሁ ቀድሞውኑ አታግቦ ከአገባችሁ በስረአት ኑሮ

  • @yohansetsegaye7651
    @yohansetsegaye7651 Před 2 lety +18

    ኦ ጌታ ሆይ የምጠፋበት ከሆነ ገንዘብ አትስጠኝ!

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 Před 2 lety +5

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ይሄ ባል ሳይሆን ነበልባል ነው እኔ በበኩሌ ወንድ ልጅ ከውሻ ለይቼ አላይም ሁሉም ባይሆኑ እንኳ እግዚአብሔ ይፈርድበታል

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +14

    አለምሰገድ ምወድክ ጋዜጠኛ ጠፋክ እኮ 🤔እንኳን በሠላም መጣክ።እስክ ልስማ 👂👂👂👂👂👂መቸም ጆሮአችን ጥሩ ነገር መስማት ትቷል

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Před 2 lety +16

    አቤት የግፍ ጥግ
    መጨረሻው አያምርም
    የሰው ትዳርና ባል የምትቀሙ ሴቶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Před 2 lety +33

    አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ የእርቅ ማዕድ ላይ ጠፈተኸላል

    • @alemsegedtadesse7337
      @alemsegedtadesse7337 Před 2 lety +8

      አመሠግናለሁ ማክሰኞ ከ7-9 እና ሀሙስ ከ9-11 አለሁ።

    • @semutimohammed
      @semutimohammed Před 2 lety +1

      @@alemsegedtadesse7337 እሺ አለምዬ በርታ 👍

    • @user-cx7to1vl1v
      @user-cx7to1vl1v Před 2 lety

      ​@@alemsegedtadesse7337 አለምየ እረቅ ማእድ ላይ በባለ ትዳረ ላይ ተደረበዉ ገብተዉ ባለ ትዳረነዉ ግን እኔም አፈቅረዋለሁ የሚሉ ሴቶችን ሀሳባቸዉን ስትቃወም ታስቀኛለህ የሰዉ ባል እወደዋለሁ ማለት አይከብድም ስትል😅😅

  • @ef6079
    @ef6079 Před 2 lety +18

    ገላገለሽ ከእንዲ አይንነቱ ወፈፌ ጋር ከመኖር አታልቅሺ ልጆችሽን በክብር አሳድጊ እሱም ይጠብቀዋል ግፉ

  • @eyerusalemmaruta2689
    @eyerusalemmaruta2689 Před 2 lety +7

    አይ ይላል ያገር ሰው እንደዚህ አይነት ሰው ነው ለቤተሰቡ ያሎነ ስልጣን ይዞ ምን እንደሚያደርግ አስቦት በጣም ያሳዝናል እንደነዚ አይነት ነው አገራችንን ያበላሹት እግዚአብሔር ይፍረድባቹ ለሁሉም ቀን አለው አይዞሽ አንቺ በርቺ ለልጆችሽ ስትል በተለይ አንቺ መኖር አለብሽ በናትሽ ልጆችሽን ለባል እንጅራ አትስጫቸው።

  • @areefali699
    @areefali699 Před 2 lety +6

    የኔ እናት አፈር ልብላ አይዞሽ እመብርሃን እንባሽን ታብሳለች አይዞሽ እርግጠኛ ነኝ ይሄ ሰው ወዶ አይደለም ተውሎበት ነው

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Před 2 lety +5

    ሴቶች በመጀመሪያ እራሳችሁን ጠብቁ ሲቀጥል በኢኮኖሚ ትንሽም ብትሆን እራሳችሁን ቻሉ

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 Před 2 lety +15

    አይዞሽ አላህ የእጁ ይሰጠዋል ብቻ በዳይ አትሁኚ የሰው ትዳር የምትበጠብጡ ወንዶችና ሴቶች አላህ ያንሳቹው

    • @user-dr3cm2iy6l
      @user-dr3cm2iy6l Před měsícem

      ወላሂ አላህ ያዋርዳቸው ወንዶች በጣም ከፍተዋል የሰው ትዳር የሚያበላሹ ሴቶችንም የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @bizuhaile2816
    @bizuhaile2816 Před 2 lety +22

    ሴትዮ፡ውሸቱን፡ነው፡አንቺንም፡ልጆቹንም፡አይፈልግም፡ወደ፡ህግ፡ከሴትዮ፡ጋር፡ምንም፡አይነት፡ግንኙነት፡አያስፈልግሽም፡ወደ፡ህግ፡በፍጥነት፡ሃብቱን፡የመካፈል፡መብት፡አለሽ፡በህግ፡መሰረት።

    • @salmeamera5402
      @salmeamera5402 Před 2 lety +3

      ባለስልጣን ነው አለች የትኛው ህግ ጋ ትሒድ

    • @bizuhaile2816
      @bizuhaile2816 Před 2 lety +1

      ባለ፡ስልጣን፡ስለሆነ፡ፍች፡አይፈቅዱላትም?ሌላው፡ቢቀር፡መላቀቅ፡አለበት፡ልጆቹን፡አልረዳም፡ካለ፡በህግ፡አሳውቃ፡ከአካባቢው፡መራቅ፡አለባት።

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před 2 lety +3

    አቤት ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ትልቅ ጸሎት ነዉ😭

  • @meseretebosena
    @meseretebosena Před 2 lety +10

    የኔ ብጤነሽ እሀቴ አይዞሽ የኔስ የራሴን ዘመደ ነው ይዞ የቆየ የኢትዮጺያ ወንዶች እውነት አግዜያብሄር ሲኦል ይክተታቹህ ሁሌም ሂወታቹህ ጨለማ ይሁን ዘራቹህ አይባረክ

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Před 2 lety +8

    ወንዶች ሀብታም ሲሆኑ ሌላ ያገባሉ ሴቶች ሀብታም ሲሆኑ ወንድ አይፈልጉም ራሳቸውን ተደሰተው የሚሞቱት

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +16

    ከአንች በፊት ሴት በድሎ አገባሽው ከዛ አንችንም በደለሽ አሁን ደሞ የአሁኗን ይበድላል ውይይት ወዶች ቱ ወንዶች ባይገባስ

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 Před 2 lety

      ትክክል

    • @Dallol253
      @Dallol253 Před 2 lety +3

      ሰለጠንኩ ባይ ሰገጤ መሆነ አለበት::በጣም የሚገረመው ግን በዚህ ዘመን ቁጭ ብላ የምትመታ ሴት መኖሯ ነዉ::

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 Před 2 lety +1

      @@Dallol253 ልጅ ይዞ በተወደደ ኑሮ ምን መሄጃ አለ ብለሽ ነው
      አላህ የተባረከውን ይስጠን እንጂ

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +4

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ እራሱ ያልቅስ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው ለእሷም የሰው ትዳር አፍርሳለችና የእሷንም ትዳር ፈርሶ ያሳይሻል እሽ ትንሽ ቀን ጠብቂ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +9

    እዉነት ይቆያል እንጅ አይቀርም አይዞሽ እህት በርቺ ፍርድ ይሰጠዉ የሰማይ አምላክ

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs Před 2 lety +6

    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይፈርዳል አምላክ የፈጠረውን አይረሳም ምስኪን ሁሉም ያልፋል ገንዘብም የጠዋት ጤዛ ነው

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Před rokem +1

    አቤቱ ፈጣሪ ማስተዋልን አድለን እንባሽን ፈጣሪ ያአብስልሽ ለልጆቹ እናት ያልሆነ በሰፈሩት መሠፈር አለ ቀኑ አይታወቅም ዝም ብለሽ ፈጣሪን ጠብቂ አይዞሽ ፍርዱ ከላይ ነው ,,አለም ስገድ ትዕግስትህ ክበር ልን,,

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 2 lety +4

    ሴት ልጅ የአካሌ ክፋይ ነች ያስቀየማት አስቀይሞኛል ብለው ነበር ረሱል ሰ አ ወ የሴትን ሀቋን የተናገሩላት ኧረ ተው ወንዶች ወንጀል ከመስራታቹ በፊት ወደ ሀይማኖታቹ ተመለሱ ተው ተው ሴትን አታስለቅሱ

  • @woinshetayalew1694
    @woinshetayalew1694 Před 2 lety +4

    ወንድ ልጅ እጁን ካነሳብሽ ላቺ እንደማይሆሽ ማወቅ አለብን እኛ ሴቶች በራሳችን መቆም አለብን የዎንዶች መጫወቻ እስከመቼ እንሆናለን። እግዚአብሔር ይፈርዳል።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +1

    ኡፍ አይ 🥲🥲የሴት ልጅ መከራ እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልስለት እንደዚ ነው የምንቀርባቸው ሰዎች እንደዚ ሕይወታችን ውስጥ ገብተው ቤታችንን ሲያፈርሱት 🥲የስራዋን ይስጣት እውነት የነገዋን አላሰበችም

  • @bezadamtew8475
    @bezadamtew8475 Před rokem +2

    ፈጣሪይ ይመስገን ከፍቅርም ከትዳርም ነፃ ነኝ አስብ ነበር በቃ አልፈልግም ሆይይ አይዞሽ እናቴ ከፈጣሪ ያገኘዋል ታገኘዋለች ነገ የአንቺ እጣ ፋንታ እሷም ትቀበለዋለች ተረዋን ትጠብቅ ፍርድ ከፈጣሪ ይስጣቸው

  • @user-go1ok4le6o
    @user-go1ok4le6o Před 2 lety +10

    ኧረ ፍትህለወለጋ ንፁሀን ያኢላሂ

    • @frnussteferi607
      @frnussteferi607 Před 2 lety +1

      welega bicha new sew yemimot yalew , alah yefeterow ftur leyteh gidel new .alah yerasu sira ena fird alew firdun qelal yarglish.

  • @saudisaudi7467
    @saudisaudi7467 Před 2 lety +23

    አይቅናውወላሂ ከባድነው የምር

  • @my2973
    @my2973 Před 2 lety +3

    አይዞሽ እህቴ መስሎቸው ነው በዙፋኑላይ ያለው እግዚአብሔር ይፈርዳል☝️ጽልይ ሁለም ሰው የዘራውን ያጭዳል::

  • @zehara605
    @zehara605 Před 2 lety +11

    አይ ያበሻ ወዶች እቃችሁ ይቆረጥ አቦ 😢

  • @user-ef5wh1ty8f
    @user-ef5wh1ty8f Před 2 lety +18

    አቤት ወንድ የስንቶቻችን ልብ ሰበራችሁ እውነት እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እኔም ብቻየን ልጅ እያሳደኩ ነው ያውም በስደት የሚገርሙኝ ሳታውቅ,የተታለለች ሴትስ መቸም ግን ሚስት እያለው እያወቀች የምታገባው ሴት ጤነኛ አይደለችም እውነት

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před 2 lety +6

    በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 Před 10 měsíci +2

    እህቶች እባካችሁ እትጃጃሉ እትቀደሙ ነቃ ነቃ በሉ

  • @user-vl7uu1sw3w
    @user-vl7uu1sw3w Před 2 lety +2

    የሚገርመው ዛሬም ኢትዮጲያ ምን ያህል እየተዘረፈች እንዳለች በግልፆ ቁልጭ አድርጎ አይተናል 👌👌👌👌👌👌👌ሌላው ይቺ ሶስተኛው ሴትም የእጇን። ታገኛታለች

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před rokem +3

    ፈጣሪ የልቡን ይስጠዉ አቤት ግፍ የሴት ልጅ ጥቃት ይብቃ በተለይ ሴቶች የሰዉ ትዳር አታፍርሱ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +19

    አታልቅሽ ይሂድ ቤቱን ከተወልሽ ልጆሽን አሳድጊ ሀላስ!
    ባለሀብት ከሆነ ስሙን ጥሪው ይጋለጥ

  • @raha6120
    @raha6120 Před 2 lety +1

    አብሽሩ የኔ ቆንጆ አላህ ጄዛ ከፋይ ነውና አላህ ጄዛውን ይክፈል ለልጆችሽ ኑሪ ሁሉም ነገር ያልፋል።

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 2 lety +8

    የኢትዮጵያ ወንዶች ልብ ግዙ ተው😢

  • @godisgood1647
    @godisgood1647 Před 2 lety +2

    Efff eunet yigermal like you I have problem be strong sis am understanding you .❤️😍🇺🇸🇪🇷 god bless you .from your sister 🇪🇷 Eritrean!.

  • @yilem1073
    @yilem1073 Před rokem +1

    ምን አይነት ክፉ ሰው ነው እሄ ንብረቱ ሁሉ ፈጣሪ ለበይ ነው የሚሰጠው

  • @user-wu1wy2ji8j
    @user-wu1wy2ji8j Před 2 lety +15

    መንሱር ነው ብየ ጠረጠርኩ ሰዎች 🙆ግን እምዬ ሀገሬ ይብላኝልሽ እዴት በዚች አጭር ጊዜ ተለወጠ የሚስኪኑ ግብር ለካድሬ ኡፍፍ💔😭

  • @zedethiob2562
    @zedethiob2562 Před 2 lety +1

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ልጆችሽን ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልሽ

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Před 2 lety +2

    ለእሱም ለእሷም ሲሄዱ ሲቀመጡ ሲበሉ ሲጠጡ እሳት ይሁንባቸው ዲንጋይ ትውለድ እቺ የሰው ሰይጣን አይለፍላት አናቷን ብሎ ነበር መቅበር ያልታሠበ አደጋ ይብላት ኑሮዋ ሁላ እንደ እሳት ያቃጥላቸው አሜን

    • @kasutube8310
      @kasutube8310 Před 2 lety

      የኔ ቆንጆ አልበዛም አሜን🤲 እጨት ይሁኑ ልድገም

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 Před 2 lety

      @@kasutube8310 አነሳቸው እንደውም የምር ውይ ሲያቃጥሉ

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před 2 lety +3

    የሴት ልጅ ፈተና ባጣም ካባድ ነው

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před 2 lety +1

    ሠውዬው ፀበል ያስፈልገዋል ዝሙተኛ ነው ሴት የሚቀያይረው አንቺ ጠንካራ ሁኚ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ እሷም ነገ ጥሏት እንደማይሄድ በምን እርግጠኛ ነች ባንቺ የምትስቀው ደግሞ አትፍሪው ሲመታሽ አትመቺለት አሻንጉሊቱ አይደለሽም አናቱን በይው አይዞን እማ መገፋትሽ ለበጎ ነው ፈጣሪ አለ

  • @mulushewamolla6567
    @mulushewamolla6567 Před 2 lety +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይበቀልልሻል ልጆችሽን ጠንክረሽ አሳድጊ ባል ባዳ ነው ልጆችሽ ናቸው ዘመዶችሽ

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em Před 2 lety

    አለምሰገድ ታደሰ ዋው!!!...ዋው!!!... በድምፅ ለረጅም አመታቶች ነበር የማውቀው። በዬቱዮብ መስኮት ስላየውህ ደሰ ብሎኛል።

  • @user-pb8bu3yh8n
    @user-pb8bu3yh8n Před 2 lety +9

    አቤት የኛ ሴቶች ስቃይ

  • @helenhabshawit6089
    @helenhabshawit6089 Před 2 lety +37

    ይገርማል ከተጋባቹህ ሰባት አመት ስልጣን ከያዘ ቅርብ ግዜ ነው እንዴት ነው እሄን ያክል ንብረት ባንዴ ቤት መኪና አይ እች ሀገር

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 Před 2 lety +12

      የሀገርን ንብረት የምስኪኑን ንብረት ዘርፈው እኮነው እድህ በህዝብ እንባ ቤት የሚገነቡት 😥😥😥😥😥

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 Před 2 lety +3

      all. this. money. come. from. we're. ??? a. lots of money.

    • @ST-of3rg
      @ST-of3rg Před 2 lety +2

      Eyezerfu aydel hagirachin hizebachin yechirsut

    • @zedzed1137
      @zedzed1137 Před 2 lety +5

      ጁንታው እንኮን 7 አመት በአንድ አመት ከዚህ የበለጠ ይካብታሉ

    • @user-uj1bb8ym2s
      @user-uj1bb8ym2s Před 2 lety +2

      ወሸታም ነቸ ተያት

  • @t.tabebe377
    @t.tabebe377 Před 2 lety +1

    አይዞሽ እህቴ ይሄ ታራክ ሁሉቤት አለ የእግዚአብሔር መጨረሻ ተመልከች ፍርድን ያገኝዋል

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 2 lety +4

    አለምዬ ግን ጂም ብትጀምር ውፍረት ለጤና ጥሩ እዳልሆነ ይገባካል ስራክ ረጅም ሰአት ስለሚያስቀምጥ ፕሊስ ትኩረት ለራስ

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 Před 2 lety +2

    እንደዚህ ያሉ ወንዶች እመኚኝ ወይ አልጋ ላይወድቆ ለ ማስታመም ሰውእንክዋን ይናፍቀዋል ወይ ክስር ብሎ እብገቱን ደፍቶ ይንከራተታል ይህንን ዝም ብለሽ ተመልከቺ እግዝያብሔር እመኚኝ የበቀል አምላክ ነው መጨረሻው በጭራሽ አያምርም ትድር መፍታት መቀያየር የለመደ ወንድ መቼም ሰው አይሆንም እህቴ

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m Před 2 lety +3

    እከካም ወንዶች ሲያልፍላቸው አብራቸው ያሳለፈችውን ሴት ይረሳሉ ብዙ አይቻለሁ እናም ሴቶች ሙሉ ልባችሁን አትስጡ አለብኝ ብሎ መኖር መልካም ነው አይዞሽ እናት ፀሎት አድርጊ አይክፋሽ የስራውን ይስጠው

    • @ashg.2066
      @ashg.2066 Před 2 lety

      የስራው ፀባይ ነዋ ያው ሌላ ብራንድ ቺክ ያምራቸዋል...ሀብታም ሲሆኑ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 2 lety

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይበቀልልሻል የስዋም ተራዋ ይደርሳታል ነገ ታሸንፋለች ለልጆችሽ ኑሪላቸው በርችሊኝ

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Před 2 lety +7

    አይዞሽ እህቴ ፈርዱን ለጌታ ሰጪ የዘራችውን ታጭዳለች

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před 2 lety +1

    አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች ለራሳቸውም አይሆኑም

  • @humanbeing6342
    @humanbeing6342 Před 2 lety

    እረ አይዞሽ እግዚአብሄር ካቺ ጋር ይሁን ለትንሽ ጊዜ ነው እሱም እሷም ከስተታቸው ይማራሉ እያልኩሽ ሳይሆን ጊዜቸው አጭር ነው መጨረሻቸው አያምርም አይዞሽ የኔ እህት በርቺ ወደ ፈጣሪ ተመለሺ ብቻ!

  • @seblebegashaw1852
    @seblebegashaw1852 Před rokem

    አይዞሽ ይችን ያንቺን ሁኔታ አላህ እሷንም እንደዛው ያደርጋታል አላህ ከተበዳዮች ጋር ነው ኢንሻአላህ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +4

    አረ አታልቅሺ ለሱ ይለቀስለት ለጊዜው እንጂ እሷንስ ጥሏት ጥሏት መሄዱ የማይቀር ጉዳይ ነው እንዴት ግን የሰው ባል ይቀማል የሰውን ትዳር ማፍረስ ሀጥያት ነው እግዜብሔር ይፍረድባቸው

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Před 2 lety +5

    ባለታሪኳ የደረሰባትን ግፍ ለማሰማት ቀርባ እኔን ያስደመመኝ ሳይታወቃት ሳታስብበት ባለስልጣን ከሆነ በኋላ ይህ መከረኛ የኢትዮጵያህዝብ እየተዘረፈ እየተቦጠቦጠ ሀብት እንዳካበቱ የህዝቡምላሽም እውነታውን ልቦናው እያወቀ የቁምሞቱን ውርደቱን በፀጋ ተቀብሎ እያጣጣመ ተገዢ ሆኖ መቀጠልን ምርጫው በማድረጉ አሸማቀቀኝ ።
    ወይአለምሰገድ ንብረቱ ባንቺስም ከሆነ እንዴት ያላንቺ እውቅና ሊሸጥ ቻለ አልክ ?????!!!!!
    ሰውየው አኮ ባለጊዜ ሹመኛ ነው አይደለም ቁሳቁስ ንብረት የሰውንልጅ በገዛ ሀገሩ ምንአይነት ግፍ ሰቆቃ ውርደትን አየጋቱት እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው ።
    እውነት አለሽ አሚታለበው የኢትዮጵያ ህዝብ እያለ እንዴት ሆኖ የገንዘብ ችግር ይገጥመዋል ????????????????

    • @muntihabeshaethiopianfooda2859
      @muntihabeshaethiopianfooda2859 Před 2 lety

      ባለ ሀብት አለች እንጂ ባለ ስልጣን ነው አለች እንዴ ?? አልገባኝም

    • @firehiwotseblegiorgis301
      @firehiwotseblegiorgis301 Před 2 lety

      @@muntihabeshaethiopianfooda2859ቃለምልልሱን በድጋሚ ያደምጡት ዘንድ በትህትና ጠየኩ !

    • @bezalema6472
      @bezalema6472 Před 2 lety

      @@muntihabeshaethiopianfooda2859 aw bale sltan hone blalech

  • @nigstabenet12
    @nigstabenet12 Před 2 lety +1

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety +1

    በእውነት በጣም ያሳዝናል እህታችን አታልቅሺ እግዚአብሔር አምላክ የስራውን ይስጠው እሶም መስሎት ነው ለጊዜው እግዚአብሔር የእጆን ይሰጣታው መስሎት ነው እሶን ጥሎ ያለመሂዱ በምን እርግጠኛ ናት የልጆቹ አምላክ ይፍረድባቸው የበቀል አባት እግዚአብሔር ይበቀላቸው 😢😢😢😢😢

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 Před 2 lety

    የእጇን ይሰጣታል ፈጣሪ ሲጀመር ለማንም አይሆንም ሰውየው ሜዳ ላይ ነው የሚቀረው እመኚኝ ነገ ሁሉም ነገር ሲያልቅ ባዶውን ሲቀር ሜዳ ላይ ወድቆ ታገኚዋለሽ አንቺ ጠንካራ ሁኚ ፈጣሪ የሰጠሽን ልጆችሽን ያሳድግልሽ እህቴ🙏

  • @Maryg05
    @Maryg05 Před 2 lety +3

    ጋለሞታዎች ገንዘቡን አሰጨርሰውት ነውምድረ መተተኘ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አሰጠንቁላበት ነው ይቺ ውሻ አንቺ ለ ልጆችሰ ኑሪ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 2 lety +2

    ምን ይሻለን እህቶች ከባዲ ነው ቆቆይ ለምን እሌላዋ ያሥደሠታቸውን በግለሸፀ መናገረ እያለባቸው ለምን ትዳረ መበተን አሥፈለገ አምላኬ አደራህን እየጠላ ከሚወደን ፈጣሪ ይጠብቀን ጎበዘሸ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +2

    መጥፎው ነገር ሰውን መበደል ነው ስንበደል ዋጋችንን አናጣም እግዚአብሔር ከተበዳዬች ጎን ነው ።ለሌሎች ሴቶች ትምህርት ነው እንዲህ ንብረት ሲኖር ሰባራ ሳንቲም ብትሆንም በሁሉም ቦታ የኛም ስም ሊኖር ይገባል ቤት ቤታችንን እያላችሁ ብቻ ሁሉንም አሳልፋችሁ አትስጡ ።አይዞሽ እግዚአብሔር ይመልስልሻል
    በ 9ኝ አመት ውስጥ ድርጅቶች ፣መኪኖች ፣ቤቶች ይህ ሁሉ ከየትም አይገኝ ድንገት ብድግ ተብሎ ሚሊየነር ባለሀብት አይሆንም የግፍ ገንዘብ ስለሆነ እንደጤዛ በኖ ያልቃል ። ስለዚህ አይክፋሽ ጠንካራ ሁነሽ እየሰራሽ ልጆችሽን አሳድጊ መበርታት አለብሽ በሽተኛ ትሆኛለሽ ልቅሶ አታብዥ ።ሰውየውንም የህግ አካላት ልኩን አሳዬት
    አለምሰገድ እናመሰግናለን

    • @user-pc1pn7vo6m
      @user-pc1pn7vo6m Před 2 lety +1

      ባለሥልጣን ነው እየተባልሽደውደ የህግአካላት ልኩንአሣዩት እምትይው???አብረውእየዘረፉ ያካበቱትንሀብት

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 2 lety +2

    ግን እኛ ያላግባነው ወንዶችን ማምን ይከብድናል ይሁነት ቸሩ እግዚአብሔር ይማይፈርድ ይመስላችኋል

  • @gigisiyoum9086
    @gigisiyoum9086 Před 11 měsíci +1

    ፈጣሪ አደራህን ከዚህ ቡሀላ ከእንደዚህ አይነቱ ሰውረኝ አደራህን በስሱ የፈተንከኝ ይበቃል እፍፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ እማ

  • @shalombetewubet759
    @shalombetewubet759 Před 2 lety

    በጤነው አይመስለኝም እህቴ አጋንት የተጫወተበት ነው ጤነኝ ሰው እንዲ አያደርግም ቸርች ውሰጂው ወይም አፀልይለት ፎቶው ውሰጅና አይዞሽ ጌታ አዋቂ ነው

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Před 2 lety +1

    አብሽሪ በሰፈረቺው ቁና ትሰፈራለች ሙሉ ታሪክሽ የእኔ ይመስላል አይዞሽ

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 Před 2 lety +2

    እናትዬ ፀሌይ ስገጂ ፁሚ አታልቅሽ አይዞሽ

  • @senitekelebrehan8418
    @senitekelebrehan8418 Před 2 lety

    አንቺ አታልቅሺ ለልጆችሽ ደስተኛ ስትሆኚ አንደኛ ልጆችሽ ጠንካራ ይሆኑልሻል ሁለተኛ ጥሎሽ የሄደው ሰው ምን አግኝታ ነው ብሎ ይጨናነቃ እውነቴን ነው የምልሽ ያለሽን ልብስ ፀዳ አርገሽ ቤትሽን ፉዋ እያረክሽ አምላክሽን እያመሰገንሽ ሣቂ ደሞ እራሴን ላጥፋ ልበድ ኖ !ቆንጆ ነሽ የማይፈታሽም ለዛ ነው ሰው የጣለውን ሲያነሱበት ስለማይወድ የላከልሽን እየበላሽ ሥቀሽ እደሪ የኔ እህት

  • @MannyEditz_01
    @MannyEditz_01 Před 2 měsíci

    እህቴ ልከእከንሸ ልጅ አላባት እይልን እራሸንም ልጆቹን ይጎዳሉ ሰለዚ አንቼ በጠንካራሁኝ። እሱን ደሰትኝ አይሆንም አይዞሸ ብርቼ እግዚአብሔር ካንቸጋርይሁን

  • @tirngoayene3555
    @tirngoayene3555 Před 2 lety

    እህቴ አይዞሽ ያልፍል እግዚአብሔር ከንች ይሁን አትበሳጭ ፀልይ ፈራጅ አለ ☝️💔

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety

    ይሄ ሰውዬ አሁንም ይፈታል አንቺ አታልቅሺ ወደ ፀበል ሂጂ ተረጋጊ ባለ ስልጣን ከሆነ ደሞ ገበናው እንዳይወጣበት አንድ ነገር እንዳያስደርግሽ ጎረቤት ሆና የሰው ትዳር ማስበተኗ ነገ እሷንም ያስለቅሳታል እግዚአብሔር ለግፈኞች ይበቀላል አይዞሽ

  • @ramiuklove6532
    @ramiuklove6532 Před rokem

    የኢትዮጵያ ወንዶች የተረገማቹ የሴቶችን ህይወት እኔ ብሆን በየአጋጣሚ እየጠበኩ በቤንዜን ነዉ የምጨርሳቹ 🪓🪓::🤨

  • @elizabethtasew8431
    @elizabethtasew8431 Před rokem

    የኔ እህት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ባለቤትሽ በስልጣኑ ተመክቶ የህዝብ ገንዘብ ዘርፍ ጥጋብ የሚያደርገውን ስለአሳጣው አለም በቁጥጥሩ ስር ስለመሰለው ነው መቸስ በዘጠኝ አመት ከየትም የመጣ ንብረት አይደለም መኪኖች ቤቶች ሚስቶች ተብሎ ሚወራው እንኳን አገርና ህዝብ ዘርፍ የጠገበን ጥጋበኛ ሰርቶም ለፍቶም ቢጠግብ እግዚአብሔር በእግርሽ ስር ያውለዋል ለእግዚአብሔር ስጭው ፈተናሽን።

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před 2 lety +1

    የኢትዮጵያ ሴቶች እስማርት ሁኑ ወዶችን ሙሉ በሙሉ አትመኑ ይህ ሰውዬ በመሀከል ስህተቱን አምኖ እንደመጀመሪይው ሲሆን ለስድስት ወር ንብረቱን ሊያሸሽ ነው። ዋናው ነገር ከመጀመሪያ ጀምሮ ከወንድ ጋር የፍቅር ግንኙነት ስጀምሩ ወደትዳርም ስትመጡ 100% አትመኑ ካመናቹህ ጉዴቱ ከእነ ልጆች የምንጎዳው እኛው ነን። ወንድ ልጅ በሞቀበት ነው።

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Před 2 lety +3

    ከሰሽ መካፈል ትችያለሽ አትፍሪዉ ስለምንፈራነዉ መጫወቻ የሚያረጉን ለምን ይደበድብሻል ሆሆሆ አትደበድቢዉም ይሔ ዱርዬ እግዚአብሔር ይይለት ለልጆቹ እንዴት አያዝንም አረመኔ

  • @girmagebremariam734
    @girmagebremariam734 Před 2 lety +2

    እዬ ሀብታቸው እራሱ ሲጀመር አመጣጡ ችግር ያለበት ሀብት ነው ከንግግሯ የተደበቀ ነገር እንዳለ ያስታውቅባታል እንድዚህ አይነት ችግር በሀገራችን እንደው ትክክለኛ ህግ ካለ ህግ ነው እዬንን መርምሮ መፍታት ያለበት .

  • @bizuhaile2816
    @bizuhaile2816 Před 2 lety +4

    ጥፋት፡ጥፋት፡ጥፋት፡ሀብት፡እኩሉ፡መካፈል፡መብት፡አለሽ።