ሱቄ የመጣው ደብተራ ጉድ ሰራኝ።አረቧን ማሳጅ ሳደርግ ህመሟ ይጋባብኛል! ባለ ታሪክ ራሄል ሰይድ ክፍል 1...
Vložit
- čas přidán 28. 02. 2024
- youtube.com/@Rahel-tube?si=Na... ባለ ታሪኬ ራሄል ዩቲዩብ ከፍታለች
ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቱልን።እናመሰግናለን።
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...
youtube.com/@Rahel-tube?si=NaQG8eYVVWCUNaLi ባለ ታሪኬ ራሄል ዩቲዩብ ከፍታለች
ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቱልን።እናመሰግናለን።
ምን ብለን እናበረታታ የአባቶችን ፎቶ እየለጠፍሽ ሀይማኖትሽን እያዋረድሽ ነው አንገትሽ ላይ ማህተቡ --- መልክቱን ከፎቶ ውጪ ማስተላለፍ አይቻልም እንዴ??? ሁሉንም በአንድ ላይ መጨፍለቅ ምን አስፈለገ
@MeronAmtat-je8ly she is very desperate to get a view. I'm unsubscribing
Chew yemideregew metet sideregibshi new egna tsebel enmnet edemideregew enem getmognal
😮😮ፍፍስፍድድድድድፍድፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍድድድድፍፍፍድድድፍፍፍ😮ኩኪ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ኲ😮😮😮😮ኩ❤❤❤❤❤😮@@MeronAmtat-je8ly
ደብተራ ደብተራ ገንዘብ መሰብሰቢያ ርዕስ:: ርዕስሽን ቀይሪ አንቺ ኦርቶዶክስ ሆነሽ ደብተራ ደብተራ ካልሽ ጴንጤዎቹ ደብተራ ደብተራ ኢያሉ ለስድብ ቢያውሉት ምን አጠፉ
እኔም ፈተና ውስጥ ነኝ የኢትዮጵያን ህዝብ ፀልዩልኝ ማሪያምን እንዳትረሱኝ ገኒዩ አደራሽን ፀልይልኝ
😢ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ ብአምነትሽ ፀልያ ፈጣሪ ይደረስልሽ
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@@MuluGermay አሜን አሜን አመሰግናለሁ እሽ እፀልያለሁኝ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
@@WandeTube119 እሽ ውዴ በፀሎት እሰቡኝ
በዚህ አጋጣሚ ገጠመኝ አዳምጡ እራሳችሁን ፈትሹ እላለሁ በመምህር ተስፋዬ
ኢትዮጵያ ያሉ ዩቱበሮች ይተባበራሉ እኛን ግን በስደት ያለነውን ማን ያበረታታን እሲ እርስ በራሣችን እንጠክር ስደት በቃን እንድንል የኒቢጤወች ላይክ ግጡኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1_🦋الرحمن
2_🦋الرحيم
3_🦋الملك
4_🦋القدوس
5_🦋السلام
6_🦋المؤمن
7_🦋المهيمن
8_🦋العزيز
9_🦋 الجبار
10_🦋المتكبر
11_🦋 الخالق
12_🦋البارئ
13_🦋المصور
14_🦋الغفار
15_🦋القهار
16_🦋الوهاب
17_🦋الرزاق
18_🦋الفتاح
19_🦋العليم
20_🦋القابض
21_🦋الباسط
22_🦋الحافظ
23_🦋الرافع
24_🦋المعز
25_🦋المذل
26_🦋السميع
27_🦋البصير
28_🦋الحكم
29_🦋العدل
30_🦋اللطيف
31_🦋الخبير
32_🦋الحليم
33_🦋العظيم
34_🦋الشكور
35_🦋العلي
36_🦋الكبير
37_🦋الحفيظ
38_🦋المقيت
39_🦋الحسيب
40_🦋الجليل
41_🦋الكريم
42_🦋الرقيب
43_🦋المجيب
44_🦋الواسع
45_🦋الحكيم
46_🦋الودود
47_🦋المجيد
48_🦋الباعث
49_🦋الشهيد
50_🦋الحق
51_🦋الوكيل
52_🦋القوي
53_🦋المتين
54_🦋الولي
55_🦋الحميد
56_🦋المحصي
57_🦋المبدئ
58_🦋المعيد
59_🦋المحيي
60_🦋المميت
61_🦋الحي
62_🦋القيوم
63_🦋الواجد
64_🦋الماجد
65_🦋الواحد
66_🦋الواحد
67_🦋الأحد
68_🦋الصمد
69_🦋القادر
70_🦋المقتدر
71_🦋المقدم
72_🦋المؤخر
73_🦋الأول
74_🦋الآخر
75_🦋الظاهر
76_🦋الباطن
77_🦋الوالي
78_🦋المتعالي
79_🦋البر
80_🦋التواب
81_🦋المنتقم
82_🦋العفو
83_🦋الرؤوف
84_🦋مالك الملك
85_🦋ذو الجلال والإكرام
86_🦋المقسط
87_🦋الجامع
88_🦋الغني
89_🦋المغني
90_🦋المانع
91_🦋الضار
92_🦋النافع
93_🦋النور
94_🦋الهادي
95_🦋البديع
96_🦋الباقي
97-🦋الوارث
98🦋الرشيد
99🦋الصبور
እኔም ከአረብ ሀገር ሥመለሥ ታሪኬን እማወራበት እና ሠዉ እሚማርበት ይሆናል
መፍትሄው አብዝቶ ወደ ፈጣሪ መቅረብ ነው።መፆም መፀለይ መስገድ። ይህን ካደረክሽ ቀርበው የማነጋገር አቅም አይኖራቸውም።
ቆይ ቆይ እኔ ብቻ ነኝ የሰማዋት አዳማ ግደል ግቡ ት/ት አለ እንዴ ብላ 😂😂😂መልሳ ገደል ግቡ ነው የተማርኩት ያለችው ነገርስ😂😂😂😂
ይቅርታ ገና ታሪኩን እየሰማሁ ነው ግን ስለ አረብ ደብተራ ለማውራት የኦርቶዶክስ ቄስ በደብተራ ስም ባግራውንድ ማድረግ ምን ማለት ነው 😢 ኸረ ተው እያሰባችሁ ለናንተ ሳንቲም መልቀሚያ ሀይማኖትን አታንቋሹ 😭😭 እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ
የደብተራወችን እጂ እዉነተኛ ካህናትን አላለችም ቄስ መሳይ ደብተራወች መጋለጣቸዉ ጡሩነዉ
ሲጀምር ደብተራ በራሱ ቆሻሻ ነው
ማርያምን እኔ አሰሪ እራሱ እንደዚህ ነወ የምታደርገው የማተደፍወ ነገር የላትም ከአዳ እኔ እዚህ ቤት ከመጣሁ ጀምሮ ያመኛል እኔ እራሱ ግን እኔ ምሳጀ አላደረገም በእግዚአብሔር ቸርነት ነወ ያለሁት በስመአብ እንሱ እርሰ በራሳቸው አይተማምነም
እውነት ነው ውዴ እኔም ነኝ
😊😊😊😊😊😊😊
ፀልይ ስገጅ
በጣም የሚገርም ነዉ😢😢 መፀለይ ነዉ ፈጣሪን የሚሳነው ነገር የለም በያላችሁበት ሰላማቹ በዝት ይበል ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እውነት እሱ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐናታች ይጠብቀን
አሜን አሜን አሜን
እኔ እራሱ በደሞዜ አልደራደርም አንድ ቀንም አላድር አምጡ ኡኡኡ ነው እምለው በነገራችን ላይ አረቦች እሽ እሽ እሚላቸውን ሞኝ ነው እሚመስላቸው ስሬስ ስትሆን በጣም ይወዳሉ እኔን ያጋጠመኝ ይሄ ነው ህገ ወጥ ነኝ ግን ካንድ ቤት 4 አመት ሌላ ቤት ሁለት አመት እያልኩ ነው እየሰራሁ ያለሁት እግዚአብሔር ይመስገን
ድንቅ ሴት! በርች! አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ!
ያዉ አላማችን ከሀገር የወጣነዉ ለብር አይደል ግድነዉ
Gedel gbu adama ale akewalehu ene gn goro yetemarkut ❤
አብረን ነዉ የሄድነዉ አላልሽም ለምን ትነግርሻለች አረቢኛ ስለምታቂ መሰለኝ የምታወሪያት ለባሏም መቼም በኘማሪኛ አላወራሽዉም አረ ለምን ይዋሻል ግማሹ ልቦለድ ነዉ ግማሹን አላሁአለም 🤭🤭🤭
የተጠቀማችሁት ቃላት ደብተራ ማለት የቤተክርስቲያን ትምህርት የተማረ ማለት ነው። ጥንቆላ እና መተት የሚያደርግ ደብተራ አይባልም።እንደዚህ ያሉት አጭበርባሪዎች ናቸው።
Achi ጎበዝ ነሽ እኔም እዳቺ ነኝ መችሜ አላምነቸውም
አረብ አገር በማናቸውም ቤት እጅግ በጣም ብዙ መድአኒት ነው ያለው አመመኝ ሲባሉ ወጣ አድርገው ነው የሚሰጡት ግን በመታከሚያ ካርዳችን ሄደን መታከምም እንችላለን ኤክስሬ አለ የአጥንት ነገር ከሆነ በኤክስሬ ነው የሚያዩት
ሪቾዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤በጣም ብዙ ነገር አሳልፈሻል ለካ🤔
ገኒዬ እወድሻለሁ
ወይኔ ድፍረትሽ ስለደብተራ ለማውራት የቄስ ፎቶ ትለጥፊያለሽ ሁሉ እኮ አንድ አይደለም ክህነት እኮ ክብር ነው የእግዚአብሔር ማደርያ ታቦት የሚያጥን ንሰሐችንን ተቀብሎ ወደ እግዚአብሔር የሚመራን ነው ፎቶውን አንሺ ይሄ ትክክል አይደለም
ያልደረሰበት
ትክክል እህቴ የቄስ ፎቶ መለጠፍ ምን አስፈለገ 🤔
ደብተራ ማለት ጠንቋይ ማለት ነው የሚሻለዉ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ይሻላል ማቴዎስ 11:28፤ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።”
yedebtera tebekawoch
እና የሼህ ትለጥፍ😅
የአረብ ወገብ ማረቅ መሳጪ የሚቋቋው 100% ይጋባል እኔም የሴትዮየን ወገብ እጫንላት ነበር ከዛ እኔም ታመምኩ ወገቤን ካላረቁኝ አልተነፍስም አሁን ግን ተመስገን ተሻለኝ ብሞት አድ ሰው አልነካም ሚሳጪ ምሽክላ
ገኒ ኑሪልን ቸሩ መድሀኒአለም ሰላምሽን፣ ጤናሽን ይስጥሽ ።
hulum eyetenesa Debtera, debtera yilal Egziabher yiyilachihu
እንዴ እኔም እኮ መስክ ሳደርጋት በጣም ያዛጋኛል እምባዬ በጣም ይወርዳል በአንገቴ ንፍጤ ሁላ አሁን እኮ ነው ትዝ ያለኝ ስታወራ
እንዴ ሪችዬ እናወራ ነበር በጣም ጠፋሽብኝ እኮ
ኢየሱስ ጌታ ነው
ሲጀመርሽ. አረብ አገር ጥሩ ዶክቶር የለም በጣም ነው ሚያስጠሉት
ገኒዬ:የሴትደርባባ:ከነአለባበስሽ:ሥታምሪ:እረምንቅጡ:የማተብሺ:ውበት❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገሬ
እኛ የነገስታት ልጆች ለአረብባርያ ሆንን 😮😢የቤቱ ስራ ሳያንስ እነሱን ማሸት😢😢😢😢😢
የነገስታት ልጆች ማለት ምን ማለት ነው
እይዞሽ
ውይ ይሄ ነገር እኔም ላይደርሳል
የውነት የምታቀርቢያቸው ገኒ ታሪኮች የሚስተምሩ ናቸው❤❤❤
ገኒየ እደት እደምወድሽ ❤ እኔም አገር ስመጣ አቅርቢኝ አድናቂ ማቅረብ ግድ ነው
አይ የወሎ ስም ራሄል ብሎ ሰይድ ፍቅር እኮ ናቸው
ገንየ የኔ ሙሉ ሴት
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት
አሜን
ምንም ችግር የለውም ካወራችው አንፃር እነሱ እንዴኛ ተኮለኛ አይዴሉም ችግሩ ልጅቷ ፈርታ ነው እንጅ ያወራችውን ሰማሁ ኖርማል ነው
አረ
አወ ፈርታ ነው
ገኒ በጣም ነው እምወድሽ የኔ ቱፍንቱ ቆንጅየ❤😊 እናት
💺😎
በሰማም በጣም ይገርማል 😢😢😢😢😢
Wesham nesh be kasue bekule Habtam Ehonalew blesh Asebesh nbr altesakam
ልክ ነች ልጅቱ የኔም ማዳም ቤቱን በጨው እና በውሀ እጠቢ በላ ታሳጥበኛለች
አይ ደብተራ ነብስ አይማር
እነሱላይ ያለው የህመመ ወይም ድብርት
ይተ ላለፋል
ገነት በእውቀት ተዘጋጂ
ገንዬ ሁልግዜ ሳይሽ የእናት መንፈስ አለሽ አይወሰድብሽ ያኔ ታመሽ በብዙ እፀልይልሽ ነበር በምህረቱ ቆመሽ በዚህ አለባበስ ሳይሽ ዎው እጅግ ደስ ይለኛል ጌታየሱስ ይባርክሽ ተባረኪልኝ ።
ማርያምን እኔም እሧን ማሳጅ ሳረግ ያመኛል ወገቤን
ደብተራ የሰይጣንን ስራ የሚሰሩናቸዉ
By the way ጎፋ ገደል ግቡ ሲባል አልውቅም ጎፋ ወይም ፊታውራሪ ላቅአድገህ ነው
ሰላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለህዞቦቻ
ይቺ የኔ ሴትዬ መስል ናት አላሕ 😢😢
ሁሉም የአረቦች ሴቶች ናቸው ለካ እሺኝ የሚሉት
ኧረ ምነው
ገደል ግቡ የሚባል ቦታ አርባ ምንጭም አለ። አይ ገደል ግቡ እየተሰደቡ ዝም ማለት
😅 adama ale akewalehu ke maintenance slale keza gara yeteyayaze sm ymeslegn neber
ገኒ አላልኩሽም ይኽውልሽ የአረቧ ግፍ የአገሯ ደብተራ አዘዘባት
Bechew bet mewelwel meqegna degemtegnan yikelakelal lezya new
ውይ ጥፍርሽ ሲያስፈራራ አኡዙቢላህ
እንደ አረቦች እንደ ሙስሊሞች መተትኛ የለም ሽኽ እየጠሩ ቤተሰብ ለቤተሰብ ሲማተቱ ይውላሉ 😂😂
ישועה הוא המשיח אמן 🙏🙏🙏
ለ ዮቱብ ብር መቀባጠር መተት ምናምን ባለፈው ሌላ ሴት ሰይጣን አምላኪ ቤት ገብቸ ስትል ነበር አረብ አገር ያው ጥግረራ ነው ያለው አትቀባጥሩ የራሳችሁ አመለካከት ነው
ገኒ የለጠፍሽዉን አንሺ ሁሉም አንድ አይደለም ።
😢😢
ባልሳሳት ጓደኛዬ ሪች 😳
❤❤❤❤❤❤❤
በነጉራችን ላይ ቤት በጨው ማፅዳት. በጣም ብዙ ጥቅም አለው አንደኛ ጉዳን አይመጣም ሁለተኛ የስው አይን አይኖርም ጥሩ ጥቅም አለው
Ene 1 amet mulu salqse neber
እዉነቷን ብዙ ደብተረዎች እንደ ቄስ ሆነዉ ነዉ የሚሸዉዱን😂😂😂😂😂😂
እንደ አረቦች መተታም የለም አረቦቹን መሳጅ አታድርጉ እኔም እማዉቀዉ ታሪክ አለኝ ደመወዜን አንድ ቀን አላሳልፍም
ልክነው😢
ትክክል ነሽ ሼክ ነው የሚጠሩ እቤታቸው 😢
Woyo.liki.indazi.yamengal.baxam.baxonqayi.indamitamin.awoqowalw..lajini yemices ixan labicaha naw
ደብተራ ነፍስህን አይማረው ስንቱን አከራተታችሁት በየጸበሉ ቤቱን ጥሎ የሚከራተተው ቤት ይቁጠረው
😂😂😂😂እኔም ዶሞዜ አንድቀን አላሳልፍም
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
ወይኔ እኔ ሁለት ወር ሙሉ አልከፈሉኝም😢😢😢
@@yeshyhall6997 አልሰሪም በለሽ ቁጭ ስትያ ክአንድ ስአት ብሀላ ይስጡሻል ለሪሳቸው ብሎ
Wey tifrsh merbshou !!
Do u have to put the picture of a priest and debtera on the thumbnail together, especially at the time when they are working really hard to label orthodox church with this kind of things ?
በጣም ያሳፍራል ፣thumbnal ላይ ያድርገቸው 😢
Do not deny reality!!
@chuchuliben1352 What reality idiot ?
@@chuchuliben1352 what reality?
Anchi segemr amlko nawe beleshi nawe hulnem metamgew leza nawe damo maykelt sham ale ezi dubai
❤❤❤❤
ገና ሳይጀምር አለቀ ምን ጉድ ነው
part2 በያ
Ke gedeli gubu wede gedeli gubu 😂😂😂
Genyea.salame.enea.ade.bete.18.amete.eyesarahu.egayalehu.eneme.edasewa.haylya.naye
እኔ እሽኝ ብላ ስታደክመኝ የሽንኩርት ሸታ አትወድም ልክ ከላይ ሆና ስትጠራኝ እሺ እያልኩዋት ነጭ ሽንኩርት እጄ ላይ አሽቼ ቶሎ ታጥቤ ትከሻዋን ስነካት ሂጂ ሂጂ ስተለኝ አበት ደስታዬ በፊት በጣም ጫን ስላት ጭራሽ ደስ ይላታል ነጭ ሽንኩቴ ወዳጄ ገላገለኝ
😂😂😂😂
ክክክክ አሳቅሽኝ እንደት ላግኝሽ እህቴ
@@emanhabesha3176 ስልክ ቁጥር ለማስቀመጥ አስቸጋሪ ነው የፌስቡክ ስምሽን አስቀመጪልኝ ማሬ
@@emanhabesha3176 ስልክ ቁጥር ለማስቀመጥ አይቻልም ፈስቡክ ካለሽ የምትጠቀሚበትን ስም ፃፊልኝ በዚያ ቁጥር እንቀያየራለን ማሬ
ስው ሁሉ ብልሀተኛ ነው😂😂😂😂
Enesu ayewedeme wedehakeme mewesede
ዱባይ እንደነበርሽ አውቃለሁ ሰዎችሽ ጋር እንደተመለሽ እናቴ
Arbuvhe gen siysazenu yeflge teru niseru teronetachew aywram b
Terome biwnu bemtfu new yeminsute eweshetam neshe tasetaekiyalshe aekshe Srteshe new kotetshen debter fit nedhe
Tifrish😅
❤❤❤❤❤❤
የደም ምርመራ ላይ ነው እሚገኘው እሚታወቀው ትክክል ነው ።
ገኒዬ እየዛሬው ሺፎንሽ ያበደ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
🙄🙄🙄🙄🙄🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
ገኒ ካንቺ አልጠብቅም የመንደር ሴት ሆንሽብኝ እሷ ተራ ናት አለመሰልጠን ነው ኢትዮጲያ ስኝች ፍዳና መከራ ያያሉ ሠራቱኞይ እሷ ሳይኮሎጂካል እራሷን በተንኮል አሳምና ታዲያ
ልክ ናት አትሸዉዱ ኢየሱስ ጌታ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይቅርታ አድርጊልኝና መሲ የቄሱ ፎቶ ባለጉዳይሽ የምትለው ቄስ ነው? ካልሆነ ግን ልታነሽው ይገባለወ።
😂😂 il était pas regarde Lamec
ይህች ሴትዮ አስቧት/ ገነትን /ለስሙ አርቲስት ነኝ፤ ኦርቶዶክስ ነኝ ትላለች ።ደብተራ ለማለት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካሕናት ናቸው ብላ ተርጉማ የቄሱን ፎቶ ለጠፈች
Temesaslew eko new Yekifat sera yemiserut 😢Yaw setayachew Kes yemeslalu Gin tekekelegn Kes Aydelum ,
ታውቂያቸዋለሽ እንዴ ቄሱን? እኔ የምልሽ በደብተራ ስም ብዙ ጥንቆላ እንደሚሰራ አታውቂ ይሆን እኛም እየተሸወድን ያለነው እንደቄስ ጠምጥመው ነው ሁሉንም ቄስ አልወከለችም በደብተራ ስም ለሚጠነቁሉት ነው
@@user-se8to4qe5q ዘፍጥ ። ስትንዘሌዘሉ ፤ በሴሰኝነት የተበላ ዕድሜያችሁን በሰው ነው ምክንያት የምትፈጥሩት
ገነት እኮ በሃይማኖት ምንም እንደማታውቅ ለስግደት ለጥምቀት የምትሄድ መሆኗን አይተናል ልጆቿም ከሃይማኖት ማወቅ ውጭ ለስጋቸው ጥሩ አድገዋል
ገኒ ግን በጣም ብትከበሪ!?
ደፍተራን ለመግለፅ የካህን ልብስ !?
እራሱ ተንኮለኛ የሆነ ሌላ አያምንም
ገነት እንደተከበርሽ ኑሪ የካህኑን ፎቶ አንሺ
ምነው ገመናሽ ወጣ?😂😂😂
ካህናትን አላለችም ደብተራን እጂ
@@tiruyeabebe6082 ምን አባሽ ገመናዬ ይወጣል? ሁሉም ካህን ጠንቋይ ነው?
ሁሉ ሴት፣ ወይም ሁሉም ወንድ፣ ሁሉም እናት መጥፎ ወምም አታላይ፣ ነው?
እኔ ያደረጉት ሰዎች ስምና ፎቶ እየተደበቀ ለምን መልካም ስብዕና ያላቸው ሰዎች አብረው ይወቀሳሉ? ሐይማኖቱንስ እንደ እነዚህ አይነት ቆሻሻ የነፍስ በስጋቸው በጠፉ ሰዎች ይሰደባል?
@@user-se7vk7wr3c ጥምጥሙ የደብተራ ይያል?
@@user-se7vk7wr3c ጥምጥሙ የደብተራ የተለየ ነው?
Et Gad il est où la case est amoureuse de Hugos chat chat chat chat
በገደል ቆርበሻል እንዴ !
Don't say Debtera ye kibir sim eko new ende .begeta tenquayi abayi.kitel betash minamin atiyim ,
ብሬከር መንቀልሽን መንገር ነበረብሽ ያንቺ ጥፋት ነው ጉረኛ
የመተት መንፈስ የተገለበጠ ይሁን