ለማላውቀው ሰው ድረውኝ ፍቅር ያዘኝ።ባለ ታሪክ ሰላማዊት በላቸው።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 04. 2024
  • #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily

Komentáře • 538

  • @aschalewwubeta
    @aschalewwubeta Před 2 měsíci +23

    አካውንቷን እና ስልኳን አስተዋውቁልን እንርዳትና እራሷን የምትችልበትን መንገድ እንፍጠር ኢትዮጲያውያን

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před 2 měsíci +72

    ቆንጆ እና ጎበዝ ሴት ልጆችን እያደናችሁ እንዲህ ልጅ አሳቅፋችሁ ህይወቷን ካበላሻችሁ ቦኃላ ወደ ሌላ የምትሄዱ ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt Před 2 měsíci +64

    እንኳን ት/ምሽን ጨረሽ እህቴ አንቺ ወድቀሽ አትወድቂም ለጊዜዉ ነዉ እንጂ ትልቅ ቦታ ትደርሳለለሽ!

    • @selamawitbelachew-qe9zx
      @selamawitbelachew-qe9zx Před 2 měsíci +3

      Amesegnalehu betam

    • @user-mt3nw9ep5i
      @user-mt3nw9ep5i Před 2 měsíci

      ኢንሻ አላህ ለኸይር ነው አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ትናንትን የጻፈው ጌታ ነገንም ጽፎልሻል ❤😢

    • @user-fg3io8jr4b
      @user-fg3io8jr4b Před měsícem

      የኢ/ያ ወንዶች/ባሎች በሚሰቶቻቸው በጣም ቆራጦች ጨካኝ ናቸው.
      ሴቶችም/ሚስቶች የባልን እጅ ነው ሀል ገዜ የመጠብቁት,ቤቱ እኮ የሁለታችሁ ነው.
      እሱም ብሮ ማብሰል አለበት እኔ ራሴ አብሬ ነው የማበስል.
      እናታቸውን,እህታቸውን,ሴት ልጆቻቸውን ሁለናችን ናችሁ

    • @teshomeashagere454
      @teshomeashagere454 Před měsícem

      ያቀረበው ዕዳ ብቻውን ከባለቤቱ እውቅና ውጭ መበደር አይችልም ቢበደረም እርግጠኛ ነኝ 1500 ብር በላይ መበደር በህግ ተቀባይነት የለውም

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 Před 2 měsíci +28

    ሲጀመር በአንቺ ፋርማ ካልሆነ ውክልና እንዲሁ አይሰጥም ከዚያ ውጪ ውክልና እንኳ ቢኖር ፎርጅድ ነው የሚሆነው። ሌላው ፖሊስ ስለሆነ ከህግ በላይ ነው ማለት አይደለም ስለዚ በህግ ሰዎች ታግዛ መብቷ ሊከበር ይገባል።

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 2 měsíci +82

    እኔ አፈር ልብላ 😢 ወንዶች እግዚአብሔር አፈር ያስበላችሁ የስንት እህቶቼ እንባ እፍፍ

    • @fitsumwelday8229
      @fitsumwelday8229 Před 2 měsíci +8

      በአንድ መረን የተነሳ ሁሉንም አትፈርጂ ስንት እናት የሆነ ባል አለ እንደዛው ስንት አውሬ ሴቶች እንዳሉ አትዘንጊ አያድርስ ነው

    • @user-do8zv2gp2n
      @user-do8zv2gp2n Před 2 měsíci +1

      አረ እባክሽን ሁሉንም ወንአራዊት አርገሽ አቲሳዩ ስንት አሪፍ ወንድ አለና ስንት መጥፎ ሴቶች እኮ አሉ ።

    • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
      @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂😂ምንም ባርግን አንች አይባልም እና ቆንጆ ሚስት ያገባና በሬ ያርድ ብቻውን ይበላል እንዴ😢

    • @soltafbel3890
      @soltafbel3890 Před 2 měsíci

      ምን?

    • @shagizkitaw9488
      @shagizkitaw9488 Před 2 měsíci

      አባትሽንም ማለት ነው?😂

  • @MeseretHailu-gs2ym
    @MeseretHailu-gs2ym Před 2 měsíci +33

    ገኒ ትልቅ ስራ እየሰራሽ ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ። ግን አብራ መኖር ከዚህ ቦሀላ ይከብዳል እንዳይገላት

  • @aychluhmayal1308
    @aychluhmayal1308 Před 2 měsíci +46

    የፌደራል ሴቶች እና ህፃናት ሚኒስቴር አገናኛት እና ጉዳዮ በፌዴራል ደረጃ ቢታይላት መብቷን የማግኘት እድል ይኖራታል።

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 Před 2 měsíci +1

      ሠብሰክራይብ አድርጊኝ🎉🎉🎉

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 Před 2 měsíci +31

    በምክናየት ነው የኛ ፓሊሦቺ ድፍን ቅል መሀይም ናቸው የምለው😢😢😢

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před 2 měsíci +18

    ኡፍፍፍፍ አይዞሽ እህቴ ገኒዬ እባክሽ በተማረችበት ስራ የሚቀጥራት ፈልጊላት ብዙ ሰው ታውቂያለሽ እግዚሐብሔር ይርዳት

  • @senigi530
    @senigi530 Před 2 měsíci +19

    አይዞሽ የተሻለ ደረጃ ትደርሻለሽ የሰው ትዳር ያፈረስሽው ሴት ግን ነገ ልጆቾሽ ታሪክሽን ይሰሙታል እና አይለፍልሽ

  • @mesy6975
    @mesy6975 Před 2 měsíci +20

    አላህ የስረውን ይስጠው አይዞሽ ቆጆ ነሽ ከሱ የበለጠውን ታገባለሽ ልጆችሽን ሰላም ያርግልሽ ይሄ አለሌ ነው

  • @getnettefera1205
    @getnettefera1205 Před 2 měsíci +12

    ባልሽ ጠግቦ ነው እንደዚህ የሚሆነው ትራፊክ ሆኖ የሰው ገንዘብ እየዘረፈ በግፍ የተጨማለቀ ስለሆነ ነው ተራ ፖሊስ እያለ ያላመጣውን ባህሪ ትራፊክ ሲሆን አመጣው አንድ ቀን ጥጋቡ ይበርድለታል

  • @zelekeabisso9645
    @zelekeabisso9645 Před 2 měsíci +7

    ይህንን አዉሬ እግዚአብሔር ይፋረድበት.....

  • @shimelistesfaye807
    @shimelistesfaye807 Před 2 měsíci +10

    ገኒ አንዲህ አይነት ወንዶች አወዳደቃቸው ወድቆ እንደተበታተነ ብርጭቆ ይሆናል።

    • @EthioVoice
      @EthioVoice Před měsícem

      የብአዴን ባንዳ ስለሆነ በቅርቡ መሸኘቱ አይቀርም ።

  • @FasilMekonnen
    @FasilMekonnen Před 2 měsíci +18

    የጎንደር ወጣቶች ይህን ባለጌ ትራፊክ ዶሮ ጠባቂ (ሰባብራችሑ)እንደምትጥሉት እንጠብቃለን ።

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 2 měsíci +15

    የአማራ ፖሊሦች በራሳቸው ወገን ላይ የሚሰሩትን ግፍ መታወቁ ጥሩ ነው ፋኖን ተቀላቀይ

  • @b.6015
    @b.6015 Před 2 měsíci +9

    እኔም በ 13, አመቴ ነው የተዳርኩት ሀሉንም ስራ እችል ነበር የገጠል ልጆች ባለሙያ ነን አሁን 3.ወልጃለሁ እውነቷን ነው በቤተሰብ ተድሬ ግን እንዋደዳለን አማራ ክልል እደዛ ነው አሁን አሁን ቀረጂ ደሞ ደስ ይላል ባህላችን የኔም እደት እደሚመክረኝ እደ አባትም እደ እህትም እደ እደ እናትም ነው ጨዋ ስነ ምግባር ያለው ሳይማር እደተማረ የሚያስብ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ትንሺ ቅናት አለበት አላህ ያስተካክለው ያረብ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 2 měsíci +15

    ይችን የመሰለች ቆንጆ😢😢😢😢

  • @MuluGermay
    @MuluGermay Před 2 měsíci +12

    😢አይዞሽ እህቴ እናቴ ብሎ ይመጣሉ ጠንካራ ነሽ በእመነትሽ ፀልያ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 2 měsíci +27

    አይ እናቱ አትሳሳቺ ስንት የከተማ ልጅ ባለ ሞያ አለ እናትዬ እኔም በአስራ አራት አመቴ ዳቦ በገብረ ምጣድ እደፍለው እንጀራ ማርቤት ገብቼ እጋግራለው አረ ሥንታችን አለን ባለሙያ ዶሮ መገንጠል የተማርኩት አንድ ጊዜ ነው ያየሁት ሙያ እራስሽን ጋሳመንሽ ሙያ ከተማ ገጠር አይልም ❤❤

    • @emuye4756
      @emuye4756 Před 2 měsíci +1

      Thank you

    • @user-ku3jb7mk1w
      @user-ku3jb7mk1w Před 2 měsíci

      ልትል የፈለገችውን ተረድተሻታል መጀመርያ 😮

    • @elzabethasfaw3080
      @elzabethasfaw3080 Před 2 měsíci +1

      እስቲ ሌላው መልእክት ላይ አተኩሩ

    • @zekariyasgezahegn3196
      @zekariyasgezahegn3196 Před 2 měsíci

      ዱዝ ማቶ ዶሮ

    • @user-hq3ex8dn7p
      @user-hq3ex8dn7p Před 2 měsíci

      ያወራችው ታሪክ ግን የባለቤቷ ጓደኛ ሳይሆን በድሮ ጊዜ የሆነ ነው እኔም አያቴ ትነግረኝ ነበር 😂 ሙያ ተማሪ እንደ ተረቱ እንዳትሆኝ ትለኝ ነበር የኔ ውድ አያት ነብስሽን ይማረው😢

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 měsíci +5

    ይገርማል እኮ እረ ጎንደር ላይ ህግ የለም እኮ የእውነት በጣም ያሳፍራል አቅም ያላችሁ እባካችሁ አግዟት😢

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 2 měsíci +9

    ጀግንነት ጦርሜዳ እንጂ ሴት በመቀያየር አይደለም
    እሱ አገሩ ላይ ካለ ወንድ በልጦ ሳይሆን ትራፊክ ከሆነ እንዳይተናኮለን ብለው ይሆናል
    ህገወጥ የሆነ ወንጀል እየሰራ ትራፊክ መሆኑ እራሱ አገሩ ላይ ተቆጣጣሪ እንደሌለው ያሳያል ያሳዝናል
    ከዚህ ጋር ተመልሰሽ መኖር ማለት እራስሽን ተኩሰሽ እንደገደልሽ እወቂው።

  • @negussiebeyene7337
    @negussiebeyene7337 Před 2 měsíci +6

    ገኒ በእውነት ጎንደር ህግ የለም
    ፍርድ ቤትም የለም

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር እርሱን ይፍታው!ለእራስሽም ጸልይ ይህ መተት ነው።ከቤቱ በፊትለአንቺና ለልጆችሽ መፈታት በርትተሽ ጸልይ ይህን ማድረግ የሚችል የክርስቶስ ኢየሱስ ስም ነው።ሰው ያለምክንያት የልጅነት ሚስቱ ላይ ወደ አውሬነት አይቀየርም!እግዚአብሔር ይገስጸው!አንቺ ግን አይዞሽ ለቅኖች ቅን ፍርድ ያለው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ እርሱን ተስፋ አድርጊው።

  • @user-wy2kd5mf2x
    @user-wy2kd5mf2x Před 2 měsíci +3

    ሠላማዊት ስላየሁሽ ደሥ ብሎኛል አብረን ተምረናል ኤለመንታሪ እና ሀይስኩል ፍቅራችሁ በጣም ያሥቀና ነበር አሁን ላይ ያላችሁበት ቢያሣዝንም አይዞሽ ነገ ሌላ ቀነው በርች እሕቴ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před 2 měsíci +11

    የእኔ ታርክነው ሰውን ሙሉ ለሙሉ ማመን ለሚፈጠረው ነገር ልብ ይሰብራል 😭😭

  • @kabetube
    @kabetube Před 2 měsíci +21

    አይየኛሀገረሰፖሊሶች እራሳቸው ሚስቶቻቸውላይ ወጀል እየሰሩ እደትነው ሌላውን ህዝብ ከወጀል እሚከላከሉ😭😭😭

  • @jemmawork838
    @jemmawork838 Před měsícem +1

    አንቺ ገና ልጅ ነሽ የተማርሽ ነሽ ብዙ የተሻለ ህይወት ከፊትሽ አለ ልጆችሽ ምንግዜም ልጆችሽ ናቸው አንቺ ጠንክረሽ በራስሽ ለመቆም በርቺ ትዳር ን አየሽው ከሱ ምንም አትጠብቂ በራስሽ ቆመሽ ልጆችሽን ሰብስበሽ የምታሳድጊበት ቀን ይመጣል አላማሽ በራስ የመተማመን ችሎታ ሽን ማሳየት አለብሽ እግዚአብሔር ን ምርኩዝ አድርገሽ ወደፊት ብቻ እይ ህይወት ይለወጣልእሱ በየቦታው ልጆች እየወለደ አንቺ ባጣቆይኚ ልትሆኚ አይገባም !!!!!እውቀት አለሽ ጉልበት አለሽ ይልቅ በየቦታው እየሄደ በሽታ ይዞብሽ እስካሁን አለመምጠቱ እግዚአብሔር ጠብቆሻል ለአንቺ አዲስ ማንነት አዲስ የራስሽናየልጆች ህይወት ተቀይሮ እንድትኖሪ የምታመልኪው አምላከሽ ይርዳሽ በርቺ ወደሁላ እንዳታይ!!!

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 Před 2 měsíci +2

    Waye good fekere yalekale enda yegaremale abren naw ytemarenaw yelekifaten hulu yemata naber😮😮😮😮😮😮😮

  • @ertselam
    @ertselam Před 2 měsíci +7

    ጉድ እደዚህ ያሉት ናቸው ሀገሪቱን ቀውስ ውስጥ ያገስገቧት 😢

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj Před 2 měsíci +3

    አምላክ ይድፋሕ የዚችን ልጂ እንባ እዳፈሠሥክ ሒወትሕ እደሚመሠቃቀል ተሥፋ አደርጋለሑ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-bemin
    @user-bemin Před 2 měsíci +3

    አይይይይ አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ሌላ ምንም አልልም ህግ ከጠፋ ቆየ

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 2 měsíci +8

    አይዞሺ ህግ የለም እንጂ ቢኖር ህይን ሰው አንድ ይሉት ነበር

  • @user-zh4pe9gk1j
    @user-zh4pe9gk1j Před 2 měsíci +6

    ሴት ልጆችሽን ለሴሰኛ ሰው ጥሎ መውጣት ግን ከባድ ነው ስሜትሽን ዋጥ አድርገሽ ልጆችሽን እራስሽ ጋር አድርገሽ ንብረትሽን በአግባቡ ተካፍለሽ የልጆችሽ ማሳደጊያ ተቆራጭ በአግባቡ አስቆርጠሽ መኖር አለብሽ

    • @selamawitbelachew-qe9zx
      @selamawitbelachew-qe9zx Před 2 měsíci

      አልችልም ብችል ደስ ይለኝ ነበር

    • @ethiogondarmedia8706
      @ethiogondarmedia8706 Před 2 měsíci +2

      ​@@selamawitbelachew-qe9zxየን ቆንጆ እህትየ ማረፊያ ከፈለግሽ ነገሮች እስኪስተካከሉልሽ እኔ ጋር መሆን ትችያለሽ የምችለው ይሄንን ነው

    • @medinaendrismedi8866
      @medinaendrismedi8866 Před 2 měsíci +1

      በየትኛው ህግ ነው የምታስከብረው

    • @getachewtessema3979
      @getachewtessema3979 Před 2 měsíci +1

      ሕግ ምድሪቱ ላይ የለምና ፣ ብትመለስ ትገደዳለች ፣ የሕግ ሰዎች የሆናችሁ መላ በሏት
      ልጆቿን መሰብ- ሰብ እንድትችል ።

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 Před 2 měsíci +1

    ገኒ ይችን ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር ታደጊያት አደራ አደራ ለውጧን ለማየት ያብቃን ❤❤❤ ያለመብሰል ሳይሆን ትዳር ነው ነገሩ ክፉ ሰው በዛብን ጌታ ሆይ ይሄንን ዘመን በክርስቶስ ደም ሸፍነን

  • @user-lv3xv5lf5m
    @user-lv3xv5lf5m Před měsícem +2

    ሁሉም ወንዶች ባይሆኑም አንዳንድ ወንዶች ገንዘብ ሲኖራቸው የሴቷን ቤተሰቦች በጥቅማጥቅም ይገዟቸው እና ልጃቸውን ከዳሩለት በጓላአ ልክ እንደዚች እህታችን ይጎዷቸዋል በጣም ያሳዝናል

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 Před měsícem +2

    በነገራችን ላይ ሰውየው አውሬ የሆነበት ምክንያት ያለፈበት መተት ልኖር ስለምችል ቤቴሰቦቹ ፀበል በወሰዱት እላለሁኝ

  • @batimolla7171
    @batimolla7171 Před 2 měsíci +6

    እይ ወንዶች በመጀመሪያ አገኙ ድረስ ስለዚህ ቅዲሚያ ለራሳችንን እና ለስራችን እንስጥ😢😢😢😢

  • @temutemucar1203
    @temutemucar1203 Před 2 měsíci +4

    እውነት ያሳዝናል እንደዚህ ያለ ሰው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před 2 měsíci +3

    አማራ ክልል ላይ ያሉ ፖሊሶች ባንዳ ናቸዉ ።
    አብሽሪ የኔ ቆጆ 🌺

  • @kadirmesgan2997
    @kadirmesgan2997 Před 2 měsíci +2

    በጣም ይገርማል እርኩሳን ወንዶቹን ተጠንቀቁ

  • @user-uu9sw4ff7y
    @user-uu9sw4ff7y Před 2 měsíci +4

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 měsíci +3

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ቆንጆ ሲጀመር ሴት ልጅ በእራሷመተማመን ይኖርባታል አታልቅሺ የቁም እስረኛ ሲያደርግሽ ያን ጊዜ ነበር እንድትሄጂ የፈለገው ሥራ ሰርተሽ ብታግዥው ይሻል ነበር የልጅነት ሚስትህን ደምታ የወለደችውን የልጆችህን እናት ይቅርታ ጠይቃት ንስሃ ግባ ተመለስ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ቃል ኪዳናችሁን እንደገና አድሱ እሷን ማስለቀስ ለዘር እርግማን ማቆየት ነው ተመለስ ይህም ያልፋል ! ሁሉም ይቅርብሽ ዋናው ጤንነትሽ ነው ሰርተሽ ኑሪ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም ከቻልሽ ውጭ አለቀ እግዚአብሔር ይርዳሽ በፀሎት በርቺ !

  • @fekertilahun5529
    @fekertilahun5529 Před 2 měsíci +2

    እኔ እና እህቴ 11 አመታችን ነው ያገባነው ከባድ ነው ብዙ ጠባሳ አለን ያለ እድሜ ጋብቻ የብዙ የሴት ሂዎትን አበላሽቷል

  • @addis8247
    @addis8247 Před 2 měsíci +3

    ጌነት ንጋቱ እባክሽን ይህችን ሴት ebs tv ላይ አዲስ ምዕራፍ ፕሮግራም አዘጋጆች ጋ ብትወስዳት ፡፡

  • @KassahunZewdie-le8km
    @KassahunZewdie-le8km Před měsícem +1

    እንግዲል የአማራ ክልል መሪዎችና የብልፅግና ዘማሪዎች ይህንን ስሙ ፤አንድ ተራ ትራፊክ ዘርፎ በሰራው ቤት ፤ልጅነቷን ቀጭቶ ከልጆቿ ነጥሎ ፤ሜዳላይ ሲጥላት ፤ፍትህን አሳዩአት ፤እዚህ ጋ ነው ፍኖን መምረጥ የሚጀመረው።

  • @user-zv7xs9zm5j
    @user-zv7xs9zm5j Před 2 měsíci +3

    ኡፍፍፍ አንጀቴን በላችው የኔ እህት አላህ ደስታሽን ቅርብ ያድርግልሽ

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 Před 2 měsíci +3

    ቆንጆ ነሽ ፣ ተምረሻል፣ ቀናብልሽ በሌላ ወንድ ሳትታለይ ስራ ሳታማርጪ እራስሽን እየጠበቅሽ የነገውን እያሰብሽ ወደፊት ሂጂ።

  • @hq1rx
    @hq1rx Před 2 měsíci +3

    ወንድን ያመነና ጉምን የጨበጠ አንድ ነው እህቴ በመውለድሽ ግን አትፀፀቺ ልጆችሽ ላንቺ ከምንም ከማንም በላይ ናቸው የልጅነት ቅርሶችሽ ናቸው በልጆችሽ ደስስስ ይበልሽ።

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 Před 2 měsíci +1

    27:06 alemachin lay high fithihn metebeq yewahinet new.alemachin fithawi litehon atichilimna.

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 Před 2 měsíci +2

    መጀመሪያ መንግስት ምን ህግ አክብሮ ነው የዚችን ምስኪን ልጅ ህግ የሚያስከብረው

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 Před 2 měsíci +2

    የጎንደር ወንዶች በሴትነት ግዴታችን ነው ❤❤

  • @ARBICI-
    @ARBICI- Před měsícem +1

    እኔም ተመስገን በ14 አመቴ ጠላ እጠምቅ ነበር ደሮ እሰራ ነበር ያሳደግሽኝ አመሠግናለሁ

  • @user-fg3io8jr4b
    @user-fg3io8jr4b Před měsícem +2

    ገንሽ!.
    ኢንተርቪው እንዳለ ሆኖ ስታለቅስ እቅፍ ማድረግ ነበረብሽ ያረጋጋልና.

  • @gene6075
    @gene6075 Před 2 měsíci +3

    ሴቶች እህቶቼ ሆይ እንንቃ : : ወደ ፍቅር : ወደ ቴዳር ከማግባታችን በፊት ብልህ : ኣስተዋይ ሂወታችን ምሉ ወደ እግዚአብሔር የተጠጋ መሆን ኣለብን::

  • @aschalewwubeta
    @aschalewwubeta Před 2 měsíci

    ክፍለ ሀገር ውክልና ለማሰራት ቀላል ነው በእጅ ፅሁፍ ነው የሚሰራው እንደ አ አበባ በሰነዶች ማረጋገጫ አይደለም በመዘጋጃ ላይ ነው የሚሰጠው ወረቀቱ ይፃፍና ፍቶ መታወቂያ ከወሰደና ሰው ካወቀ ቴንብር ተደርጎ ማህተም ይደረጋል እሳ ሙሉውክልና እንደሰጠች ተደርጎ ይሰራል አውቃለው አይዞሽ በህግ ማጣራት ይቻላል ፊርማ ተመርምሮ ውድቅ ይሆናል በህግ ይጠየቃል

  • @MuluGermay
    @MuluGermay Před 2 měsíci +9

    ❤❤❤❤ስታምሪ ዶሞ

  • @addis8247
    @addis8247 Před 2 měsíci +1

    የሰቶች ጉዳይ ወረዳ ላይ፣ክፍለ ከተማ ላይ፣ዞን እና ክልሎች ላይ የህፃናት እና የሴቶች ጉዳይ መስሪያ ቤት እያለ በሰላማዊት በላቸዉ ላይ የደረሰዉን በደል እና ግፍ እንዴት ማየት ተሳናቸዉ? ትዳር ላይ ትዳርስ ህግ ይፈቅዳል? የሶስት ልጆችን እናት ከቤት በማስወጣት የቤት ክራይን እንኳን ለራሱ ብቻ የሚያዉል ጉልበተኛ ፖሊስን ህግ አይገዛዉም?ለልጆችስ ተቆራጭ እንዲያደርግ በጎንደር ያሉት የህፃናት እና የሴቶች ጉዳይ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ዝምታቸዉ ምንድን ነዉ?

  • @asdasf5372
    @asdasf5372 Před měsícem +1

    ገንዬ ምነም 5 ይወለድ ትዳረን መመለስ እሚባል ነገር የለም ልጆቹን ይያዝ ለእርሷ ግን በመማሯ የተሻለ ህይወት መኖር እንደምትችል ማሳዬት ነው

  • @b.6015
    @b.6015 Před 2 měsíci +7

    ፖሊስና ሹፌር አያርፉም የኔ ወድሜ ሹፊር ነው አጎቴ ፖሊስ ነው ሚስቶቻቸው በቅናት ይጨረጨራሉ እናማ ባሌ መኪና ልግዛ ቢለኝ እቢ አልኩ ይከንኑ ፈርቸ 😂😂😂😂😂😂

    • @drphone9773
      @drphone9773 Před 2 měsíci

      😂😂😂

    • @tiztaorba8603
      @tiztaorba8603 Před 2 měsíci

      Ewunetishin new

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Před měsícem +1

      ሁሉንም መጨፍጨፍ አይቻልም የሾፍርም የፖሊስም ታማኝ ጥንቁቁ አሉ

    • @MssMedina
      @MssMedina Před měsícem

      እና የኔ ፍቅረኛየ ሹፌር ነው ከሁነ ልተወዉ ፈራሀ😂😂😂😁🤭

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v Před 2 měsíci +2

    አይይ በዚህ ዘመን ሴትልጆችን ጥሎ መውጣት ከባድነው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ😢

  • @ZeinbZeinb-wt3mx
    @ZeinbZeinb-wt3mx Před měsícem +1

    ለትዳርሽ እንካን ታማኝ ሆንሽ ምንም አትሆኝም ፈጣሪ ይረዳሻል እሱን ግን የስራዉን ይስጠው

  • @meccam2106
    @meccam2106 Před 2 měsíci

    አች ጎበዚነ ጠካራ ጀግና ነሽ ለግዜዉ ብትጎጂም ትልቅ ቦታ እረግጠኛነሽ ትደርሻለሽ አይዞሽ

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 Před 2 měsíci +4

    እኔም እኛ ጉርቤት ከነድሰቱ ለቤተሰብ አሰርክቧታል😢😢😢😢

  • @Hayatjemal-vy7hw
    @Hayatjemal-vy7hw Před měsícem +1

    የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጅግና የለም እህቴ አይዞሽ::

  • @Beki5uy9er8r
    @Beki5uy9er8r Před 2 měsíci +6

    የመዳም ቅመሞች እርፍ የምትሉበት ትዳር ይስጣችሁ

  • @user-fm3ow2hk7q
    @user-fm3ow2hk7q Před měsícem +1

    ገኒ ፕሮግራምሽ ይመቸኛል በርች

  • @user-jf7op6fd5z
    @user-jf7op6fd5z Před 2 měsíci

    አይዞሽ እህት ነገ ሌላ ቀን ነዉ በየዋህነትሽ የጎዳሽን ፈጣሪ ይከፍልሻን❤❤❤❤❤

  • @kenean1915
    @kenean1915 Před 2 měsíci

    ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እህቴ ገኒ እግዚአብሔር ይስጥሽ መተንፈሻ ሆንሽ ለተጎዱት❤

  • @yebeltalhaddis661
    @yebeltalhaddis661 Před 2 měsíci +1

    የሚገርም ነው።

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Před 2 měsíci +1

    Enquan weledsh ayizosh yemayalfu yemimeslu kenatoch yalfalu berchi ❤❤❤

  • @user-pi9ny7ch1k
    @user-pi9ny7ch1k Před měsícem

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያግዝሽ, ይህ አይነት አጸያፊ ተግባሩ ግን ከፈጣሪ ዋጋዉን ይሰጠዋል።

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p Před 2 měsíci +1

    ምን ይታወቃል ጋኔን ተጠግቶት ይሆናል እህቴ ወዶ አይደለም ፀበል ፀበል እርጭት አድርጊው !!!

  • @user-bb8ir7dy2g
    @user-bb8ir7dy2g Před 2 měsíci

    ገኒ በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው።ልጅቷን በጣም ወድጃታለው !❤በተቸ አሰተዋውቂኝ!የምኖረው አገር ውጭ ነው ።ገኒ በቅርብ ተገኝቸ ችግሬን እዳልነግርሸ ገኒ እራኩኝ።ብተተባብሪኝ በጣም ደሰ ነው ሚለኝ ከጭቀቴ አውጭኝ ነጊ!

  • @zena4992
    @zena4992 Před 2 měsíci +1

    አፈር ልብላልሽ አይዞሽ አታልቅሽ ያልፋል እግዚአብሄር እባሽን ይጥረግልሽ የኔ እህት እነዚህ አውሬ ወች

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 Před 2 měsíci +1

    በትዳር ላይ ትዳር ወንጀል ነው እኔ የፈለግሁትን አድርጌ እስክመለስ ትጠብቀኝ አይባልም እንሰሳነት ነው አህያ ይመስል ማንዛረጥ ፈጣሪን ረስተህ ደግሞ አንተ ምን ብትመስል ነው ይህቺን የመሠለች ቆንጆ ረግጠህ የሄኔ ከማንም መዳመጫ ጋር ነው የምትልከሰከሰው እሙዬ አሁን ሲያልፍልሽ ልምጣ ማለቱ አይቀረም አንቺ ባጣ ቆይኝ አይደለሽም በሽታ ይዞ ሊመጣ ይችላል ለነገሩ በሽተኛ ነው የዚህ አይነቱ በቀርም አይቆጭም አስቢበት

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 Před měsícem

    እስቲ የህግ ባለሙያዎች እስቲ እቺን ምስኪን እህት እርዷት እውነተኛ ህግ ካለ ማንም ሰው ከህግ በላይ አይደለም ከተባለ ለዚህ አውሬ ሰውዬ ለሌሎችም ከህግ በላይ ነን ለሚሉ አስተማሪ የሆነ ፍርድ እንፈልጋለን

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Před 2 měsíci +1

    አይዞሽ እህት የነገን ማን ያውቃል
    ሁሉም ያልፋል

  • @AlemMekonen-zz7og
    @AlemMekonen-zz7og Před měsícem +1

    ሠላምየ በጣምአዝኛለሁ የእናተ መጨርሻ ይሄ መሆኑ

  • @dersehassen7966
    @dersehassen7966 Před 2 měsíci +1

    ወገን ዘመድ የለምዴ
    የሴቶች መብት ተከራካሪ
    ምን ትሠራላሁ?
    ይህን ሁሉ መሞፐከር ይገባል

  • @user-dd2sd3nx9h
    @user-dd2sd3nx9h Před 2 měsíci

    gene Bravo

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 Před 2 měsíci +1

    ጎበዝነዉ.ሣይደበድባት

  • @abebebelay1584
    @abebebelay1584 Před měsícem

    እመነታችን በትዳር ላይ ሌላ ከገባ ትለይ ፣ይለያት ነው እመነታችን የምን ሸምግልና ሰንትግዜ መታለል አያሰፈልግም ተምራለች ሰራዋን ለመሥራት መጣር አለባት ሶሰት ልጅ ወልዶ ከሶሰት እናት ወልዶ በጋብቻ ላይ ጋብቻ እራሰሸን አውጭ ልጆችሸ እንኳ እናታችን አለ ማለታቸው ከባድ ነው ሊያሰክዳቸውም ይችላል ክፉ አጋንት የልጅ አባት ነው።

  • @minwyeletmingist6806
    @minwyeletmingist6806 Před měsícem +1

    የትራፊክ ፖሊሶች አንድ በሉ፡፡ ያሳፍራል፡፡

  • @DeseFikado
    @DeseFikado Před 2 měsíci +1

    ከመጀመርያዉ ጠርጣራ መሆን ነበረብሽ ገደብ አልባ ያፈቀርሽዉ ባልሽ ያመንሽዉ ባልሽ ጉድ ሰራሽ አንችም ስህተት ሰርተሻል ብስል አስተዋይ መሆን ነበረብሽ እሱ ግን ወደፊት የዘራዉን ያጭዳል የእጁን ያገኛል

  • @user-sf3wn4sq5o
    @user-sf3wn4sq5o Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @fuhdhfudhd7020
    @fuhdhfudhd7020 Před 2 měsíci +1

    Aletegodashm ayezoshe berche teberache yagerye lege

  • @DestaMulugeta-yp7qp
    @DestaMulugeta-yp7qp Před měsícem +1

    በጀመሪያ እራስን አረጋጊ እግዚአብሔር አለ አንኳን ተማርሺ አይዞሺ ቲችንግ ሞክሪ ማለት የግል

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před měsícem

    አይዞሽ እህት ራስሽን አልጣልሽም ቆጆነሽ አሁንም ቀጥይ ራስሽን እዳትጎጂ ልብማ አይታይ ሁሌእደታመመ እህህ እር የኛ የሴቶች ፍተና መብዛቱ ወዶች ግን ምግብላይ እደሚያተኩሩ ሰማሁ አይዞሽ

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 Před 2 měsíci +1

    አይዞሺ የኔ ጀግና አታልቅሺ ደሞ ሥታምሪ ነገ ሌላቀነው

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 2 měsíci +1

    እቺን ልጅ በተቻለ መጠን መርዳት ይቻላል ኢትዮጵያ እንደሆነ ፍትህ የለም ልጅ ወልዳ ከለከሏት። ልጆቹም እኮ ጫና ያረግቢቸው ይሆናል ሴቶችና ህፃናት ቢሮዎች እባካችሁ እርዷት

  • @yalemwrkastatkezewde9726
    @yalemwrkastatkezewde9726 Před měsícem +1

    ከግል ጠበቃ ይልቅ የክልሉ ዐ/ሕግ ጉዳዩን የሚይዝበት አሰራር ስላለ ፍትህ ሚኒስቴር ብትሄድ የፍትህ አገልግሎት ችግሩ ይፈታልነና ብትሞክር እመክራለሁ

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 Před měsícem +1

    አይዞሺ እህታቺን ስላሴዎች ከአንቺ ጋር ናቸዉ ::

  • @mimiayelemimiyele126
    @mimiayelemimiyele126 Před 2 měsíci +1

    አይዞሽ ሁሉም ያለፋል....

  • @tsigereday6490
    @tsigereday6490 Před 2 měsíci

    Betam konjo neshi demo liji neshi sira aginiteshi yeteshale hiwet menor tichiyaleshi edatimeleshi wedeza hiwet

  • @HassenJemal-pl6qz
    @HassenJemal-pl6qz Před měsícem

    ነገሩን እስከጨረሻዉ ሳዳምጥ በጣም ነዉ ዉስጤ ነዉ የተነካዉ💔💔💔💔💔

  • @meseretgetahun-uh1ki
    @meseretgetahun-uh1ki Před měsícem

    ገኒ በጣም ነዉ የምወድሺ ሀዘንሺ ፊትሽላይ ይነበባል አብረሻቸዉ ታዝኚአለሺ

  • @KedijaSeid-je8pm
    @KedijaSeid-je8pm Před 2 měsíci +1

    ላቺ፣አላህ፣አለሽ፣እውነት፣ፈራጁ፣አታልቅሺ፣ነገ፣ሌላ፣ቀን፣ነዉ፣ሁሉም፣ያልፋል፣አታልቅሺ

  • @user-zv7xs9zm5j
    @user-zv7xs9zm5j Před 2 měsíci

    የኔ እህት አይዞሽ ያልፋል አንቺ የነማርሽ ጀግና ነሽ

  • @ARBICI-
    @ARBICI- Před měsícem +1

    እህቴ ቀሪ ዘመንሽን ደስተኛ ሁኝልኝ እዉይ😢