አጣድፎ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ መሳይ ከአዳማ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2023
  • #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily

Komentáře • 452

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před 5 měsíci +18

    እናትዬዋ ልጃ ላይ ያሰራችው ነገር ነበር መምህር ተስፋዬ ብታገኚው ጥሩ ነው እህቴ እንደ አንቺ አይነት ታሪክ አስተላልፎ ነበር እህቴ በማርያም እርሱን አግኝው በማርያም። ልጅ በጣምን አሳዘነኝ ወዶ አይደለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cv9kg5zb2j
    @user-cv9kg5zb2j Před 6 měsíci +53

    የልብዋ መሰበር ፊትዋጋር ይታወቃል ደሞ እዴት ነው የምታምር የካሳ ዘመን እግዚአብሔር ይስጥሺ ልቤን ነው ያሰፍሰፈችው ሴትነት 😢ከባድ ነው

  • @jsjsjd3270
    @jsjsjd3270 Před 6 měsíci +33

    እህቴ በመተት ይሆናል የራቀሽ ፀበል ሂጂ የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ኣድምጪ (ገጠመኝ)እና ኣይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን🙏🥰🥰🥰

  • @hanaburuk1363
    @hanaburuk1363 Před 6 měsíci +23

    ገኒ ከእዩሃ ሚድያ ጋዜጠኛ ዝም ብሎ ማዳመጥ ልመጂ የሚያዳምጥ ኣጥቶ ልቡ የቆሰለ ሰው ነው እየመጣ የሚተነፍሰው ❤

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 Před 6 měsíci +13

    የብልየው እናት በርግጠኝነት በአድ እምነት አምላኪ ናት በመተት ነው ያለያየቻቸው እግዛብሄር ይይላት መጨረሸዋ አያምርም የዘራችውን ታጭዳለች

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 6 měsíci +31

    እንኳን ዘፈን ምንም የምንሰማውን ታሪክ የሚረብሽ ሙዚቃ በጭራሽ አይመከርም ገንዬ ሁለት ጆሮ ቢኖርም ማዳመጥ ያለብን ባለታሪኳን ብቻ ይሁን ይረብሻል ቻው

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před měsícem

      የብዙዎች ችግር ነው ወይ የሙዚቃ ፕሮግራም ነው በሉን

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 6 měsíci +65

    በመተት ነው የለያየቻችሁ😢 ፀበል ሂጂ እህቴ

    • @biruknadew1974
      @biruknadew1974 Před 6 měsíci +2

      አዎመተትነወያለያያችሁ

    • @sarasara-td5oq
      @sarasara-td5oq Před 6 měsíci +2

      በትክክል

    • @user-yu4qu8nw1k
      @user-yu4qu8nw1k Před 6 měsíci +2

      Betikikil

    • @user-pb3tw5ph4i
      @user-pb3tw5ph4i Před 5 měsíci

      እዉነታችሁነዉ ማርያምን የዉስጤን ነዉ የተናገራቹት❤❤❤❤

    • @hsks7363
      @hsks7363 Před 5 měsíci +1

      በትክክል በመተት ነው

  • @TiruB
    @TiruB Před 6 měsíci +63

    ሁሌም ቢሆን ከችኮላ ፀፀት ነው እምናተርፈው ፈጣሪ የተረጋጋ ሂወት ይስጠን

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 6 měsíci +48

    ገኒ ቆንጆ ፀጥ ብለሽ መስማት አለብሽ ጥያቄና አብሮ መናገር አቁሚ as a professional !!!

    • @abse4305
      @abse4305 Před 5 měsíci

      ወረኛ ናት

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA Před 28 dny +1

      Are mn chiger alew ene gn arebeshegnin

  • @EmuEmu-eo5ll
    @EmuEmu-eo5ll Před 6 měsíci +11

    ገኒ አክባሪሽ ነኝ❤ደሞ ቀሚስ የምትለብስ እናት በጣም ነው የምወደው❤ ሱሪ ባትለብሺ እና ከይቅርታ ጋር ሙዚቃ ባይከፈት ደስ ይላል

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia Před 6 měsíci +17

    የደረሰበት ያውቀዋል አይዞኝ የኔ እናት የኔ እህት አትግፊ አንቺ ሰውን መገፋት ግን ጥሩ ነው ከፍታ ላይ እንደምትወጪ አትጠራጠሪ በርቺልኝ

  • @abaynehfeyso9943
    @abaynehfeyso9943 Před 6 měsíci +14

    ወይ ሠዎች በሠው ህይወት ጠልቃ የመግባት ፍቅረችን!!! ግን ለምን የራሳችንን ህይወት አንኖርም? እናት፣አባት፣እህት፣ወንድም፣ጓዳኛ፣...ወዘተ ለምን የራሳችሁን ኑሮ አትኖሩም?

  • @LeulLeul-mc4sx
    @LeulLeul-mc4sx Před 6 měsíci +11

    የዚች ወጣት የአራረክ ብቃት ከታሪኩ አሳዛኝነት ጋር ተደምሮ ቀልቤን ሰቅዞ እንደ ያዘኝ ታሪኩ አበቃ!!!!እግዚአብሔር ያግዛት!!!

  • @zeinebaabdul2925
    @zeinebaabdul2925 Před 6 měsíci +58

    የኔ እናት እርጋታዋ አይዞሽ የሴትን ሂወት የምታመሰቃቅሉ ወንዶቺ መጨረሻችሁ አይመር

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw Před 6 měsíci

      ባሏ እኮ ጥሩ ነው የነበረው የእናትዮዋ ክፋት ነው እኮ ወደ ሰይጣን የቀየረችው

    • @asmaasmaaa7828
      @asmaasmaaa7828 Před 6 měsíci

      Amen

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j Před 6 měsíci

      አሚን

    • @user-gi3ns1fs1f
      @user-gi3ns1fs1f Před 6 měsíci

      አሚንንንንንን

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 Před měsícem

      ረጅሙንና በተስፋና በብልፅግና የተሞላውን የወንድን ልጅ ህይወት የምታበላሹትንስ ምን እንበላችሁ ምድረ ቀልበ ቢስ ሸርሜክስ ሁላ

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Před měsícem +10

    የደረሰበት ያውቀዋል የባል እናት የመርዝ ብልቃጥ ነች በተለይ ገንዘብ ያለው ወንድ ልጇ ካገባ በምንም ብላ ለማፋታት ወይንም ለመበጥበጥ አትቦዝንም የኔዋ መተት ሰርታ እስከ መለያየት ደርሳለች ነገር ግን እግዚአብሔር መልሶ አቆመን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እህቴ ይህን ኮመንት ካነበብሽው ወደ ፀበል ሂጂ የወደፊት መንገድሽንም ለመጥረግ የልጅሽን አባትም ለማትረፍ መተት ነው ወዶ አይደለም እመኝኝ።

  • @woyintube617
    @woyintube617 Před 6 měsíci +88

    ቅማሞችዬ ዬኔ ማልካሞች ያሰዉ ዳሥታ ምያስዳስተችዉ በመርያም ቤተሳቤ ሁኑኝ ሀገር ልገበ ነዉ ጥሩ ነገሮችን ሰራላዉ ገብቼ ማሮኛል ስዳት😢😢😢

  • @user-pz6jo4zq6l
    @user-pz6jo4zq6l Před 6 měsíci +8

    እደዚህ አይነት ይህይወት ታሪክ መስማት እደት ደስ እደሙለኝ 😢😢😢❤❤ የሆነ ይሁን ግን ህ ይ ወ ት ይቀጥላል____!!!! ብቻ አንች በርች ደግሞ ወደ ገዳማት ሂደሽ ኡባኤ ለመያዝ መክሪ ❤ እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን ።

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 6 měsíci +26

    የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ በስደት አለም ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Před 6 měsíci +7

    እንደተጎዳሽ እንዲሁ ያስታውቃል የኔ ውድ እህት እንደው ህሊናው ምን ይለው ይሁን እናትየውስ መጨረሻዋስ ምን ይሁን የተረገመች እናት ናት እቺማ አላህ የስራዋን ይስጣት 😢😢😢😢

  • @user-tl4to4cx6v
    @user-tl4to4cx6v Před 6 měsíci +9

    አማትዩ ፈጣሪ ያንሣሽ ባልደግሞ አንተም አልቅስ የምትወዴዉ ይራቅህ😢😢😢

  • @thomastadele6514
    @thomastadele6514 Před 6 měsíci +7

    ከባድ ድግምት ነው ያስደገመችብሽ እናቴ

  • @kuwaitkuwait-bp7ip
    @kuwaitkuwait-bp7ip Před 6 měsíci +24

    ትጂዬ የሚታቀርባቸው እህቶቻችን እራሳችን እድናይበት እያደረገን ነው እግዚአብሔር። ይስጥልን

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 6 měsíci +18

    ድንገት የሚያሳብድ የአይን ፍቅር የቡዳ መንፈስ ነው 😢😢

  • @sebleafrem9108
    @sebleafrem9108 Před 6 měsíci +7

    የወንዶች ጭካኔ እስከጥግ ነው እኔም ደርሶብኛል ግን ሁሉም ያልፋል አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 6 měsíci +7

    የስራቸውን ይስጣቸው😢😢😢😢😢 አይቅናው የኔ እህት ልቤን ነው የነካሺኝ ቤተሰብ ያልተስማማበት ትዳር መጨረሻው አያምርም ችግር ያለባቸው የባል ቤተሰቦች ናቸው ሰው እራሱን ሲችል ሲያገባ ሲወልድ ልትደሰት ነው የሚገባት እናቱ እሱዋ አታገባው እረ የስራቸውን ይስጣቸው በሂወትሽ የገቡ ሰዎች በሙሉ ካልተስማሙ በሰላም መለያየት እህትና ወንድም መሆን ሲቻል እንደ ጠላት አላይሽም ልጁን መካድ ታድጋለች እኮ እድሜ ለቤተሰብሽ ስንት መጠጊያ ያጣ እንኩዋን ልጁን ያሳድጋል ለሱ ቀረበት ይቆጨዋል ቡሀላ ጥጋብም ይበርዳል የሱዋ ያለህ ያስብልህ አቦ 😢 አንቺ በርቺ እህታችን ተሽለሽ ተገኚ ስትጎሳቆይ ደስ ነው የሚለው እራስሽን ጠብቂ ስራ ስሪ እድሜ ለቤተሰብሽ ልጅሽን ያሳድጋሉ እርሺው አምላክ አለ ለሁሉም የስራውን ይሰጠዋል 😢

  • @user-zg9lv4dt6f
    @user-zg9lv4dt6f Před 6 měsíci +6

    በስመአብ የተሠበረ ልባ ይታያል ስታወራ ወንዶች አፈር ብሉ እዴት እደምታስጠሉኝ😢

  • @HannaLemessaOfficial
    @HannaLemessaOfficial Před 6 měsíci +6

    እባክሽሽሽሽሽሽ አመመኝ እኔ ባንቺ ቦታ ከዚህ በላይ አትከፊ አታልቅሺ በቃ። ገኒ እባክሽ ስነ ልቦና አማካሪዎች ብታገኝ ባንቺ በኩል እንኳን ደህና በደንብ ደህና እንድትሆን።❤❤❤❤ እህቴ በርቺ እፀልይልሻለሁ በቃ ከሀዘን ከሰቀቀን ውጪ ለልጅሽ ለራስሽ ስትይ ኑሪ። አዲስ ህይወት ጀምሪ

  • @user-uf5ou8pp6u
    @user-uf5ou8pp6u Před 6 měsíci +10

    የኛ ወዶች መቼ ነው ልብ የምገዙት ወላሂ እኔእድሜየ 22 አመቴ ነው ግን ማንንም አላምን ብዙ ታሪኮችን አዳምጣለሁ ስራየ እና ቤተሰቦቼ ዩኑሩልኝ ብቻ ምንም ነገር አያስጨንቀኝ

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g Před měsícem +1

      ጎበዝ እንዳትሸወጂ በወንድ በእኛ ይበቃል

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem +1

    ፀበል ሂጂ የኔ እናት ሰው የሰውን ህይወት ለማፍረስ አይተኛም እግዚአብሄር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Před 6 měsíci +6

    በጣም ያሳዝናል በእውነት እንደዛ የሚዋደዱ ልጆች እንደዛ የሚወዳትን ልጁን እንዴት እስከማየት ይጠላል እናቱማ የሆነ ነገር አድርጋበት ነው ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘንሽኝ የሆነ የቅርብ ሰው ታሪክ አለ ልክ እንደዚ በባል ቤተሰብ የተጎዳች ግይ እሱንም ለያይተው ግን ያለፍላጎቱ እኖዲኖር አደረጉት ብዙ ነገሩን አበለሻሹበት😢

  • @josephlahoud1660
    @josephlahoud1660 Před 6 měsíci +6

    መተት ነው ያለያያቻችሁ😢 ፈጣሪይ ይርዳሽ ፆዎለት አድርጊ

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 Před 6 měsíci +5

    የኔ ውድ እህት ውስጧ ድክም ብሏል ገንየ የስነልቦና ባለሙያ አገናኛት

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 6 měsíci +6

    😢😢😢😢😢ሴትዮዋ ግን ጭካኔዋ መፈስ ሊሆን ይችላል ፀበል ያስፈልጋታል

  • @hayuborana5747
    @hayuborana5747 Před 6 měsíci +5

    ሴትን ምበድሉ ባል ና የባል ቤተሰብ ፍርዱን ከአላህ አግኙት አይዞሽ የማያልፍ ነገር የለም

  • @etsubgashaw6173
    @etsubgashaw6173 Před 6 měsíci +5

    ይቺን እንኳን ወንድ ሴት የሚወዳት እንዴት ጨክኖ ተዋት🤔

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 Před 6 měsíci +2

    ወይኔ የኔ እህት ይሄማ እናቱ የላከችባችሁ እንድትለያዩ እርኩስ መንፈስ ነው አንቺ በጾም በጸሎት ጸበል እየተጠመቅሽ እ/ር ጠብቂው መንፈስ ነው

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 Před 6 měsíci +4

    እፍፍፍ የኔም ቀድሞ የራሱን ህይወት አስተካክሎ ሲጨርስ ተፈታን ወንድ ልጂ ባይፍጠርስ ቢቀር እላለሁ አንዳንደ አብሽሪ የተሻለ ይመጣል እነሱንም ልባቸውን የሚሰብር የሂወት ፍተና ይስጣቸው

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 6 měsíci +5

    አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሁኚ ለልጅሽ ስትይ 😢😢😢😢😢😢 አይ ወንዶች በቃ የሴት ልጅ ስቃይ ሆናቹ ቀራቹ የስራቹን ይስጣቹ ከምጠላው ነገር በፍቅር በትዳር ውስጥ በማያገባቸው እደርጎ ዝብ ጥልቅ ሚሉ

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 Před 6 měsíci +7

    አይዞሽ ለሰማአቱ ለቅድስ መርቆሪዬስ ንገሪዉ

  • @user-dv3tm3zh9j
    @user-dv3tm3zh9j Před 6 měsíci +4

    የኔ እህት እንደደከመሺ ታስታውቂያለሺ አላህ ይርዳሺ ጥንካሬሺን ወደድኩት በርች በትዳር ጣልቃ ገብነት ከባድ ነው እፍፍፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Před 6 měsíci +3

    እናቱ ባአድ አምላኪ ነች እቤትሽ ሳትወድሽ ስትመላለስ በምክኒያት ነበረ እንዲጠላቹ ያረገችው እናቱ ነች። አንቺም የምትመልሺው በጸሎት እና በጸሎት ብቻ ነው

  • @merytedy8075
    @merytedy8075 Před 6 měsíci +26

    ወንዶች ፈጣሪ ይፈርድባችሁ😢😢😢

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 Před 6 měsíci +7

    You are so beautiful! Amazing narration!

  • @ribkayeshitila5467
    @ribkayeshitila5467 Před 6 měsíci +7

    እናቱ ጠንቋይ ቀላቢ ትሆናለች

  • @Saratadesse1345
    @Saratadesse1345 Před 5 měsíci +3

    እንዲ ነዉ ከልክ ያለፈ ፍቅር አለኝ የሚል ሰዉ ወጣለት በቃ የነበረዉ ፍቅር ከስሜቱ እንጂ ከልቡ አልነበረም የሷን ህይወት ለማበላሸት ቸኮለ አይዞሽ እማ ከባድ ነገር ዉስጥ ነዉ የከተተሽ😢😢

  • @smera1438
    @smera1438 Před 6 měsíci +6

    የኔ ማር እርጋታዋ የኔ ማር አይዞሽ ፀልይ እሽ

  • @tube-627
    @tube-627 Před 6 měsíci +2

    አንዳንድ እናቶች በትዳር መሀል እምትገቡ እና በመተት ወይም በመዳኒት መለያየት ቡሀላ ቅጣቱ ከባድ ነው

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Před 6 měsíci +8

    አንደኛ ነኝ ኮሜታተሮች እንዳትረግጡኝ እርቀታችሁ እየጠበቃችሁ አረፍ አረፍ በሉ😊😂😅

  • @Bezi21599
    @Bezi21599 Před 6 měsíci +6

    በጣም አጓጊነዉ ቶሎ ልቀቂልን ገኒዬ ባለታሪኳ ስታሣዝን ግን እናቱ በጣም ትገርማለች😢😢😢😢

  • @user-yv3ok6je6f
    @user-yv3ok6je6f Před 6 měsíci +5

    ፈጣሪ ይታደግሽ አይዞሽ ዋናው ጤና ነው

  • @user-gc2nt4jt1t
    @user-gc2nt4jt1t Před 6 měsíci +5

    😢😢😢😢አይ ልቤ ተሰበረ የእኔ ልት አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ አለ ጠከር በይ ነገ ሌላ ቀነዉ

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 Před 6 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ሲል ደግሞ ቆንጆ ነሽ እኮ ነገትልቅ ነገር ይጠብቅሻል አይዞሽ እሱ የዘራውን ያጭዳል

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 Před 6 měsíci +6

    አይዞሽ ጠንከር በይ ልጅሽን ያሳድግልሽ ፍቅር ያልቃል

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před 6 měsíci +3

    ይህማ መተት ነው እሚሆነው እናቲቱ በአድ አምልኮ ይኖርባት ይሆናል እንጂ እናት እንዴት ልጁ ላይ እንዲህ ታርግላች

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm Před 6 měsíci +7

    የባል እናቶች ልጃችሁ ሲያገባ የማትፈልጉት ልጃችሁን ልታገቡ ነው

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Před 6 měsíci

      Kkkkkkkkl.AYGRMUMU

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 6 měsíci

      ወላሂ የማይገባኝ ነገር እሄ ነው

    • @ryhxgy
      @ryhxgy Před 6 měsíci

      ​@@hayumamu1725አይደለም ሁሌም ቤተሰብ እነሱ የሚፈልጉትን እዲሆኑ ይፈልጋሉ በራሳቸዉ የሚወዱትን ሲያገቡ የቀማናቸዉ ይመስ ላቸዋል

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 Před 6 měsíci +2

    እናትዬው አስገርግዳበት ይሆናል እንጂ በጤናው አይሆንም፡፡ አንቺ ግን በርቺ ለልጅሽ ስትይ

  • @user-kt1nv9it3y
    @user-kt1nv9it3y Před 6 měsíci +6

    የሴት ልጅ መከራ አያልቅም አይዞሽ እማ

  • @user-pb3tw5ph4i
    @user-pb3tw5ph4i Před 5 měsíci +2

    የልባን መሰበር ፍተዋ ይናገራል እሰዋ ለምታወራዉ እኔ እንባ ተናነቀኝ የእዉነት
    ግን ልጁወዶ አይደለም😢😢😢

  • @tube5188
    @tube5188 Před 6 měsíci +6

    ውዶቼ እያዳመጥን ትምህርት እየወሰድን ደሞ በስደት ያለነው እንተጋገዝ እርስ በርሳችን ስብስክራይብ እንደራረግ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před 6 měsíci +3

    የኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢እህቴ ልጅሽን ያሳድግልሽ ሂወት ይቀጥላል እናትየውግን ዋጋ ያስከፍላታል

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 Před 6 měsíci +3

    የኔማር እንዴት እንደወደድኩሽ ንፁህ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-gy2um9zx2u
    @user-gy2um9zx2u Před 6 měsíci +3

    አይዞሾ ገና ነሽ አሁንም ቢሆን ሌላ ማግባት ትችያለሽ በዛ ላይ ቆንጆ ነሽ እኛ ወንዶች ስንባል የተውነውን ሌላ ስሲይዝብን አንወድም ያኔ እየ ሮጠ ይመጣል ወይም ዘላለሙን ያለቅሳል አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል!

  • @senaitmeleka6390
    @senaitmeleka6390 Před 6 měsíci

    are uuuuuuu ye bale enat ideme ayinorachew ile nbr enate batinor fetar yifuwochun kez meder yasachew ayizosh wude yene enat❤

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 5 měsíci +2

    አዳአድ እናቶችግን እባካቹ በሰው ትዳር አትግብ እናት ሰትመርቅጅ ሰታፍታ አናቅም ወይጌዜ የዘመን መጥፎ አረመኔነትነው ልቦና ይሰጠን ለሁላችንም መልካም ጌዜ ይምጣልንንንን😢😢😢😢😢😢

  • @kuwaitkuwait-bp7ip
    @kuwaitkuwait-bp7ip Před 6 měsíci +1

    እኔ በእውነት በጣም ነው ያሳዘነቺኝ ልጁም ጀምር የዚህን ያህል ሚስቱን ልጁን ትዳሩን የሚወድ ሰው በአንዴ እንድህ መገለበጡ ከባድ ነው እኛ ሰው በጣም ከባድ ነን የራሳችን ኑሮ ከመኖር ይለቅ የሰውን ኑሮ እንመኛለን እናጠፉለን ሁሉኑም የሚሰጠው ግን እግዚአብሔር። ነው የምንኖርው ይፈቀደለንን ነው እይዞሽ አቺ ስላልገፉሺው መልካም ነገር ላቺ አለ

  • @FatoomaAk
    @FatoomaAk Před 6 měsíci +9

    አይይ የኛ ነገር ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ልቸጆቻችንን አላህ ይደግፋቼው እህህ አልሃምዱሊላህ የማያልፍ የለም አብሽሪ

  • @mimibekele5644
    @mimibekele5644 Před 6 měsíci +1

    በጣም የሚገርምሽ ነገር የኔን ህይወት የምትተርኪል ነዉ የመሰለኝ አይዞሽ ያልፋል እኔም ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ተለዉጫለሁ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 6 měsíci +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ እግዚአብሔር አምላክ ከምንም በላይ መልካም ትዳር ይስጠን በእውነት በፍቅር መሰቃየት ከበደን ስቃይ ነው ደርሶብኝ አውቃለሁ 😢😢😢😢

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 6 měsíci +3

    ልጅቷ ገኒ እርዳታ ያስፈልጋታል ልቧ ታሟል የጨጓራ ባክቴሪያ ትታይ ምራቋ ይበዛል የመድከም ስሜትም አላት

  • @suibsecrb
    @suibsecrb Před 6 měsíci +3

    ሁሉም ሰው ሂወት ከባድ ፈተና አለ ግን ያልፋል አይዞሽ እህቴ ልልጅስ ስትይ መጠከር አለብሽ 🥺❤❤❤❤

  • @BekiPubg1
    @BekiPubg1 Před 6 měsíci +1

    የኔ ወንድም ኢሔን እያየህ ከሆነ ለምንም ከመቸኮልህ በፊት ብታስብበት ጥሩ ነው ቀድሞ ነገር ድንገት ባንድ ቀን ወደድኩሽ ማለትህ ትክክል ነበር ወይ የሆነው ሆኖስ ካገባሀት ከወለደችልህ በሁዋላስ በድንገት ጥላቻውን ምን አመጣው ትዳርን የሚያስፈርስ ምን በቂ ምክኒያት ነበረህ በሷ ለመናደድ ወይ ሰበብ ለመስጠት በፊት ራስህን ጠይቅ

  • @HannaLemessaOfficial
    @HannaLemessaOfficial Před 6 měsíci

    ውይይይይይ የኔ ቆንጆ አንጀት ስትበዪ...እባክሽ እራስሽን ጠብቂ

  • @Lemlemnegbo
    @Lemlemnegbo Před 6 měsíci +2

    አንቺስ የምትሳም ልጅ ወልደሻል እራሷ ናት ውሻ የወለደችው ቡዳ ትዳራቹን በላችው በርቺ ውዴ ቀረሽበት

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před 6 měsíci +1

    አይዞሺ የእኔ ውድ ለልጂሺ ታሰፈልጌአት አለሺ
    አይ ለዚህ ግዜ መጥፎ የምናሰብ ሰዎች ......

  • @mekdimekdi5644
    @mekdimekdi5644 Před 6 měsíci +4

    እርጋተዋ ደሰ ሲል ❤❤❤❤❤እፍ ህይውት ግን 😢😢😢😢

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před 6 měsíci +2

    ኡፍፍፍ ስታሳዝን እናቲቱ ምን ትጠቀሚያለሽ እነሱን አለያይተሽ የኔ እህት አብሽሪ 😢😢

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 Před 5 měsíci

    You’re so attractive , የሆነ unique መልክ ነው ያለሽ አይዞሽ ጠንክረሽ ሆነሽ ህይወትሽን አሳክተሽ አሳይው ከዛ በላይ በቀል የለም እኔ እኮ የብዙ ወንዶች እናቶች ምንድን ነው ችግራቸው ወንድ ልጆቻቸውን እራሳቸው ሊያገብዋቸው እየፈለጉ ነው ወይንስ ምን ሊያደርጉዋቸውነው በትዳርራቸው ጥልቅ ብለው እየገቡ የሚበጠብጡት

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 Před 6 měsíci +2

    ሚስኪን 😢😢አዬ የእናት ክፉ የኔ እናት ድግምት ይሆናል እኔም የልጀ አባት ለልጁ ሟች ነበረ ከጊዜ በኋላ ግን አይንሽንና አይኗን አልየው አለ በፍርድ ቤት ተለያየን 😢እሱም በሽተኛሆኖ ቀረ ብቻ አንች ሰውን አትግፊ

  • @user-fz8fx8ly7d
    @user-fz8fx8ly7d Před 6 měsíci +9

    ማውራት እራሱ ደክሟታል እናቴ😢

  • @user-fi1bh3ln7l
    @user-fi1bh3ln7l Před 6 měsíci +2

    የኔ እህት ህመሞዋ ፊቱዋ ላይ ይለያል 😢 እዉነት ማፍቀሬን ፈራሁት የኔ መጨረሻ ምን ይሆን

  • @user-mr3hf7nd5r
    @user-mr3hf7nd5r Před 6 měsíci +5

    አይ የባል እናት ክፋት ይህን ያክል በልጇ ትዳር እደዚህ ወጥመድ የሆነችው አቤት ክፋት 😢😢😢

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 6 měsíci +1

      ወይ እነሱ አያገቡት

  • @seadasiedale6554
    @seadasiedale6554 Před 6 měsíci

    Enmo and samon kmame nabarkue ahun damo yanantan egaza afalgalhu sera edjamer agzuye agare gabcha yhwe gra gabtoyal bless

  • @user-wj6kp4me9l
    @user-wj6kp4me9l Před 6 měsíci +1

    ገኒ ዩሄ የኔ ታሪክ ነው እኔ ኢትዬያዊ ባሌ ቱርክ ነው ግን የቤተሰብ ጣልጋብነት ያማል ግን ባሌ ሁሉን ችሎ አሁንም 17 አሁንም አብረን አለን፡ዛሬ አመሰግነዋለሁ ከሱ በፍት ያድርገኝ፡

  • @meccam2106
    @meccam2106 Před 6 měsíci +1

    የኔ እህት አብሽሪ ሁሉም ያልፈል እኔም ያች እጣ ደረሶኛል

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 Před 6 měsíci +1

    Egziabiher yelibishin sibirat yiteginilish ayizosh hulu yalafal enem bauchi tarik wasting neny le egiabiher setiche tichalew😢😢😢😢

  • @hassenamsa7943
    @hassenamsa7943 Před 6 měsíci +1

    ገንዬ ወንዶች በጣም ጨካኞች ናቸው ።ጠንከር ያለ ውሳኔ ያስፈልጋል

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t Před 6 měsíci +11

    እናትየዉ መተት አሰርታበታለች እመኚኝ ወደ አይደለም እናቱ ፈጣሪ የልጀጅሽን ደስታ ድጋሚ አያሳይሽ ቆሻሻ ልታገባዉ ነዉ ድሮስ የባል ዘመድ ያይን አመድ አቺ አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 5 měsíci

      እእእእእፍፍፍ የበል ዘመድማ እበብ ናቸው😢😢😢

  • @user-fl2ub2mp9g
    @user-fl2ub2mp9g Před 6 měsíci +1

    አይን ለይ ቁጭ ብሎ ፍቅር የምየስመስል መንፈስ ነው እህቴ እናት ምንም ቢትሆነ የልጁዋን ደስታ ማየት የምትወድ እናት የለችም ግን አንድ እንዴ እናት ለይ አድሮ ልጆችን ለእርሱ ብች እንድሆኑ የምየደረግ መንፈስ አሌ ፀልይ ስገጂ ይህን ነገር በቅረቡ ተየሌሽ በበለጠ ደግሞ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬን ገብተሽ ስምዉ በሞት እህቴ አደር

  • @selamawitwolde7823
    @selamawitwolde7823 Před měsícem

    በትክክል እናቱ የሆነ ነገር አርገውበት ነው እራሱን አይደለም ልጁ ።ልጁን እንኳን የነበረው ፍቅር እንዴት እርግፍ አረገው

  • @mhret3513
    @mhret3513 Před 6 měsíci +2

    በሰመ ሰላሴ ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችሁም ይሁን እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚቀን የሚከበርው የሚውሉ ፃድቃናት አደረሳቹ ገንየ የሁም እናት የባለ ታሪኳ ስልክ ቁጥርዋ ታሰቀምጥልን ትንገረን መናገር የማትፈልግ ከሆነ በዚ እኔ እፈልጋታለው

  • @user-lo8ot4vi8e
    @user-lo8ot4vi8e Před měsícem +1

    የኔ እናት የፍቅሯ ጥልቀት እና ስብራት እኔን መሰለችኝ😢😢😢 እናቱ ግን የሆነ ነገር አድርጋበታለች

  • @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
    @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl Před 6 měsíci

    👸❤ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @MehaletSete-sv7zj
    @MehaletSete-sv7zj Před 6 měsíci +4

    የኔ ቁጆ ፀበል ሂጅ ፀልይ

  • @rosegashaw5304
    @rosegashaw5304 Před 6 měsíci

    Ay sew yigermal lezich keri alem ayy bcha mastewalun yisten 😢ayizosh ehte Emebrhan enate trdash 👏🥺

  • @meccam2106
    @meccam2106 Před 6 měsíci +3

    እደዚ አይነት ወዶች አላህ ይይልሽ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 6 měsíci +2

    ደረባባ ቆጆነች ❤❤❤

  • @merontadesse2515
    @merontadesse2515 Před 6 měsíci +1

    እናትዬው ግን በድግምት ነው ወደ ቤት የመለሱት አንቺም በርትተሽ መጸለይ አለብሽ

  • @user-ql2sk1pc6y
    @user-ql2sk1pc6y Před 16 dny

    ይህ የናትየዋ የሆነ ነገር አርጋለይ እርግጠኛ ነኝ እና መህምር ተስፋዬን አናገሪው ሁሉም ይስተካከላን

  • @user-fg7we6ts7q
    @user-fg7we6ts7q Před 5 měsíci

    ሃይ መሳይ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል በጣም እሽ ግን እራስሽን ጠብቂ እሱን ተዪዉ እሽ እማ እንኤ ከናዝሬት ኤልሳ አሁን ዱባዪ ነኝ

  • @mosasastu9083
    @mosasastu9083 Před 6 měsíci

    Abet himem yene ehit wustish yalew sikay yitayal 😢😢