ለመስማት የሚሰ'ቀጥ'ጠው የህይወት መንገድ! ከትንሿ ጎጆ እስከ ተንደላቀቀው የአውሮፓ ጉዞ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 01. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ
    ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 596

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Před 5 měsíci +12

    የመጨረሻ ክፍል👉እልህ አስጨራሹ የአውሮፓ ጥገኝነት ጥያቄ! የኢትዮጵያ ህዝብ አዳምጦ ፍርድ ይስጠኝ!
    czcams.com/video/hCHU4rCSr9w/video.html

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před 5 měsíci +2

      We Love you so much

    • @BasMer-yy8cm
      @BasMer-yy8cm Před 5 měsíci +1

      እኔም የሉም ስደት ድካም ብቻ😢😢😢😢አይዞን😊

  • @EyerusBerhan
    @EyerusBerhan Před 5 měsíci +180

    ይሄ ጋዜጠኛ የሚወድ lik ያርግ 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @EyerusBerhan
    @EyerusBerhan Před 5 měsíci +250

    ይቺ ፅሑፍ የምታነቡ በምሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣቹ 😍🙏

  • @raheltesfaye8386
    @raheltesfaye8386 Před 5 měsíci +53

    የምገርመው የሰፈሬ ልጅ ናት ታሪኳን በደንብ እውቀዋለሁ የኳራ ጀግና አባት ነበራት

    • @sofiyayemame9019
      @sofiyayemame9019 Před 5 měsíci +2

      ከምርሽ ነው

    • @222dtuhxzs
      @222dtuhxzs Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@sofiyayemame9019

    • @user-ll3hr6xv1c
      @user-ll3hr6xv1c Před 5 měsíci +1

      ​@@sofiyayemame9019oh my god

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 5 měsíci +50

    ጋዜጠኛው እረጋታው ሰወደው❤❤❤❤❤ አይዞሸ ወዴ

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před 5 měsíci +48

    ወይ ጀግነት ጅግና ነሽ ደስ የሚለው ጀግና ሴቶች እየተፈጠሩ መሄዱ ነው አሁኑም ብዙልን ጀግኖች🙏💕

  • @hamlitahamlita
    @hamlitahamlita Před 5 měsíci +255

    ቤተሰቦቼን በሞት አጥቼ በስደት ደክሞኛል ጌታን 😢😢😢😢ሀገር መግባት ብፈልግም ቤተሰቦቼ የሉም 😢😢😢

    • @cphonetastic8429
      @cphonetastic8429 Před 5 měsíci +25

      አይዞሽ ውዴ ፍጣሪይ ያጽናሽ

    • @user-rw9cz1fh4q
      @user-rw9cz1fh4q Před 5 měsíci +6

      አይዞሽእህህህ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 5 měsíci +52

      መፅናናትን ያድልሽ ፈጣሪ ሰው ሀገር እስከመቼ መንቀሻቀሻ ሳንቲም ከያዝሽ ሀገር ብገቢ ይመረጣል ማን ያውቃል በትዳር በልጅ ባርኮ የበለጠ ትፅናኚ ይሆናል

    • @user-fg2mf6bg9i
      @user-fg2mf6bg9i Před 5 měsíci +15

      አምላክ አፅናኝ መልአክ ልኮ ያፅናናሽ አይዞሽ እህት ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ

    • @ENATMitku-bv7nk
      @ENATMitku-bv7nk Před 5 měsíci +11

      ውዴ አይዞሽ ከእናት ከአባት በላይ የሚወደን ጌታ ኢየሡሥ ሥ አለ አገር ግቢ ካላገባሽ አግቢ ልጅ ውለጂ የቤተሠብ በተከያ ልጅሽ ይሀሆናሉ አገር የመሠለ ነገር የለም ዞሮ በግብያችንነው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 5 měsíci +42

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በስደት አለም ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቀን አሜን 😢

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Před 5 měsíci +43

    አይ መከራ በእውነት ሁሉንቻይ እውነተኛውዳኛ እግዚያብሔር የሰቀቀን ህይወታችን ማብቂያውን ያቅርብልን በቃይበለን 🤲😭
    እናቴ እመቤቴ ቅድስድንግል ማርያም እንኳንም ተራዳችሽ አሁንም በነገርሽሁሉ በፊትሽ ትቁምልሽ 🤲

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 Před 5 měsíci +10

    በዚህ ዘመን እናት አትታመንም ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው 😢😢

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 5 měsíci +1

      የሷ እኮ እንጀራ እናቷ ናት

    • @Lula124tube
      @Lula124tube Před 3 měsíci

      ትክክል❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 5 měsíci +44

    ወይኔ የሰው ክፋት የሀገሯን ልጅ እያወቀች አሳልፋ የሰጠች አረመኔ እራስ ወዳድ አፈር ያስበላሽ የሌላ ሀገር ሰው ተሻለ ውይ ስደት ስንቱን አሳየ ብቻ እንኳን አስመለጠሽ እህቴ ፈተናሽን አይቶ የድንግል ማርያም ልጅ ይካስሽ

    • @user-tj3ss9ol1c
      @user-tj3ss9ol1c Před 5 měsíci +2

      በጣም ስትክፉአለ

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Před 5 měsíci +2

      በትክክል

    • @alemababe6100
      @alemababe6100 Před 5 měsíci +1

      🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 5 měsíci

      የአገር ልጅ ብሎ ነገር ዓለ እንዴ? ከዓረብ ወይም ከሌላ አገሮች የተወለዱት የአገር ልጆች አይደሉም? ጭንቅላትሽን አሰሪው እሺ ማንም ሰው በጥፋቱ ከሆነ ዓሳልፎ ይሰጥ ምንድነው ማስመሰል?😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 5 měsíci

      @@mulubirara7956 የጋሽ ቢራራ ልጅ ሳታዳምጪ ሳይገባሽ ለኮሜንት አትሩጪ አንቺ ጭንቅላትሽን አሰሪ መጀመሪያ ቪዲዮውን አዳምጪ ስለምን ጥፋት ነው የምታወሪው ልጅቷን መጥፎ ቤት ያስገባቻት የኛው ዜጋ ሴት የምትደፍር ማዳም ቤት ለራሷ ልታመልጥ ብላ😡😡እና ማስመሰል የምታውቂ አንቺ ከሆንሽ እንጂ እኔጋ የለም።

  • @EteneshNegussie-fj1gf
    @EteneshNegussie-fj1gf Před 5 měsíci +6

    ጨዋ የጨዋ ልጅ መሆነሽ ከአንደበትሽ በሚወጣው ቃልሽ ይገለጻል ጠንከራዋ እህቴ በርቺ ጥሩ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před 5 měsíci +25

    በናትክ ይሄንን ቅንድብ ቅንድብ አታስብሉብን እኛ እግዚአብሔር ውብ እና ድንቅ አድርጎ ነው የምን ኦምሬ ኦምብሮአ ነው ሆሆሆ

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Před 5 měsíci

      ትክክል ነሽ። አባባልሽ አሳቀኝ 😂😂😂

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy Před 5 měsíci +2

      ትክክል ማርያምን በጣም የምጠላው ማስታወቂያ ነው

    • @fatimamelkamu8632
      @fatimamelkamu8632 Před 5 měsíci

      😅😅😅ኦምብሬ ጉምብሬ ይላሉ

    • @Fatuma155
      @Fatuma155 Před 5 měsíci

      😂😂😂😂

    • @asne3025
      @asne3025 Před 5 měsíci

      ትክክል

  • @melessechdegu
    @melessechdegu Před 5 měsíci +10

    አለም ሰገድ ምርጥ ሰው❤❤❤ ለባታርኮቹሁ የለው ክብርና ትህትናው ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NardosAlemayehu-xg8yt
    @NardosAlemayehu-xg8yt Před 5 měsíci +9

    እርጋታ ስብእና አድማጭነት መረጋጋት የታደልክ ጋዜጠኛ ። እኔ ምን ልበልህ ልክ እንደ ተከታታይ ድራማ ጠብቄ ነው ምከታተለው ። ኢትዮጵያ ውስጥ በዲሲፒሊን የታነፀ ጋዜጠኛ አለ ከተባለ አለምሰገድ እንደሆነ ልናገር እወዳለሁ ። የትውልድ የሀገር የግለሰብ ችግሮችን በተረጋጋ አንደበት ምታቀርብልን ስለሆንክ ከልብ አመሰግናለሁ አደንቅሀለሁ። የህይወት ዘመን ተሸላሚ ጋዜጠኛ እንደምትሆን አልጠራጠርም ። እድሜ እና የአገልግሎት ዘመንህን አመቤቴ ትባርክልህ ነው ምለው ።!

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 Před 5 měsíci +8

    ከሚነበቡ መፀፎች፣ ካነቃቂ፣ ካሳይኮሎጂ ንግግሮች ትምህርቶች በላይ ካባለታሪኩ በአካል እያዩ እየሰሙ ታሪኩ የሚፈጥርብህን ሀዘን፣ እልህ፣ቁጭት እየፈጠረብህ ለተመላካች ለወንድም እህቶች ከዚህ በላይ የሒይወት ተሞክሮና ትምህርት የለም አንዳንዴ ሰዉ በግሉ የደረሰበት የሒይወት ቻሌን ጅ ለሌላዉ የሚሰጠዉ ምክር ካንድ ትምህርት ቤት ተቋም ባላያ ነዉ። አሌክስ እህታችን የሚደንቅ፣ የምትመሰገንበት እሷም የተሰራሁት በዚህ ነዉ እንዳለችዉ በሚቀጥለዉ ክፍል ደግም፣ አስተያየታችንና ክብራችን እንገልፃለን። እስከዛ አሌክስ መልካም፣ ሠላም ለሁላቹም። እናመሰግናለን

  • @user-zz6me7ux2h
    @user-zz6me7ux2h Před 5 měsíci +9

    እመቤቴን ሰትጠሬያት እንዴት ደሰ ይላል

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 5 měsíci +22

    እንደ አረብኮ ጨካኝ የለም ከእንዳንዶች በስተቀር ስልክ እንኳን ቻርጅ ይፈልጋል ምንም የሚደከመን አይመስላቸውም አጋንት እማ ካለባቸው አይጣል ነው ጌታ አተረፈሽ 😢😢

    • @selambekalu-hk6tn
      @selambekalu-hk6tn Před 5 měsíci +10

      ወረኛ ከስንት አንድ ሲያጋጥም አረብ አረብ አትበሉ እንደ ሀበሻ ክፋተኛ አለና ነው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 5 měsíci

      ሟሟቅ ባህሪያችንነው የኛን ክፋት ማንያቃል​@@selambekalu-hk6tn

    • @user-hw9op6jp4f
      @user-hw9op6jp4f Před 5 měsíci +2

      የኛ ክፍት ይቅሳል።

    • @user-tf2kx4dc6d
      @user-tf2kx4dc6d Před 5 měsíci +1

      @@selambekalu-hk6tn ገደል ይወርውርሽ

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 5 měsíci

      ማርያምን በጣም አንዱ እየሰራሽ አያዩ ሌላ ያዛሉ

  • @user-xv3rq6bc9d
    @user-xv3rq6bc9d Před 5 měsíci +9

    አለምሰገድን አገር ቤት እያለሁ በእርቅማድ ፕሮግራም FM 98.1ማክሰኞ7:00እና ሐሙስ 9:00 ነበር ምከታተለው እነዚህ ሰዓቶች ይናፍቁኝ ነበር በነዚህ ሰዓቶች ስራ ካለ ተደብቄ ሁሉ አዳምጥ ነበር እና አለምየን ማየት ምኞቴ ነበር እና አሁን ለምን በዩቲብ አላገኘሁትም!ደስ አይልም?እና የአለምሰገድ ተፈጥሮ ይገርመኛል ሌላ ምንም አልልም

  • @rozarose6532
    @rozarose6532 Před 5 měsíci +5

    በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴትነሽ ለብዙ ሴቶች አራያ የምትሆኚ ነሽ አሁንም ተስፋ እንዳትቆርጪ አይምሮሽን አበርቺ እንዳይታክትሽ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 5 měsíci +7

    የተካችሽ ልጅ ግን በጣም ጨካኝ ነች

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 5 měsíci +11

    አለምዬ እንኳን መጣህ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ ጌታ ኢየሱስ አገራችን ሠላም ያርግልን

  • @rozarose6532
    @rozarose6532 Před 5 měsíci +13

    አይዞሽ እህቴ አብዛኞቻችን ይለያይ እንጂ ብዙ ፈተና ያጋጥመናል ልፁህ ልብ ካለን ግን እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቀናል አለምዬም እንኳን አደረሰህ

  • @user-vi6wb2uc6m
    @user-vi6wb2uc6m Před 5 měsíci +7

    ማሪያምየን ብዙ ትምርት ሰጥተሽኛል ተስፍየ ባለቀ ስአት አመሰግናለሁ አለምየ እናመሰግናለን❤

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 Před 5 měsíci +9

    እመብርሀን ያላትን ስልጣ ስትናገሪ በጣም ነዉ ዉስጤን የነካሹ!! እኔንም ኢትዮጵያ ስኖር 3 ግዜ ነዉ ከመደፈር ያወጣችኝ❤። አይዞሽ አታልቅሽ እህቴ!!!

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 Před 5 měsíci +1

      kkkkkkk ima brihaan

    • @amytk6095
      @amytk6095 Před 5 měsíci

      ​@@exodusexodus8636 ስሟን ስንጠራ ዛራችሁ ይነሳል😂😂😂😂😂

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 5 měsíci +5

    ጥንቃቂነቷ ብዙ ሊመጡባት ከነበሩ ሌሎች ሰብራቶች ሸፍኗታል በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ::

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 5 měsíci +12

    አቤት ጉድ ነው ምን ይሆን የዚህ ታሪክ መጨረሻ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን ጋዜጠኛ አለምስገድ ጥሩ አዳማጭ ነህ❤

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm Před 5 měsíci

      The rest is history haha. እኔ እጨርስልሻለሁ ከዚህ በኋላ ያለው ቀላል ስለሆነ። ብሯን እና ንበረቷን ወንድሟ ከዳት። አውረከፓ ስላለተስማማት ተመልሳ ህይወትን በብዙ ተግል እንደገና ከዜሮ ሀገሯ ውስጥ ጀመረች። ቦይ ፈሬንዷም ሚስት ሰላለው እዛ ማረፍ ሰላልቻለች በሰው አገር በጣም ተሰቃየች

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm Před 5 měsíci

      አውሮፓ*

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Před 5 měsíci +2

      የታሪኩ መጨረሻ አንተ እንዳልከው ባይሆንስ😃😃

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm Před 5 měsíci

      @@ethiopiakebede5931 Yaw keza sefer ayizelim 😀😀😃 btw, set negn, Lily

  • @birhanulovebirsh63
    @birhanulovebirsh63 Před 5 měsíci +4

    She is strong women , proud of you 👏

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u Před 5 měsíci +7

    She is a good figure for this generation very strong whiled women 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 5 měsíci +4

    እኔ ከሁሉ ጥንካሬሽ አስደስቶኛል ለብዞቻችን ትልቅ ትምህርት ይሆናል ወድማችም አለምስገድ እናመስግናለን መልካም አዳማጭና ጥሩ ሀስተማሪ ፕሮግራም ስለምታቀርብልን ክፍል 2 እንጠብቃለን

  • @mimijonathan2020
    @mimijonathan2020 Před 5 měsíci +2

    በጣም ጠንካራ ሴት አስተማሪ ታሪክ አለሽ ቀጣዬን ለስማት ጉዋጉሁ

  • @geteumerova7999
    @geteumerova7999 Před 5 měsíci +2

    የኛ አበሾች ጉድ በየቤቱ እግዚአብሔር ይርዳው የተቸገረውን ሁሉ

  • @WeldatHalfom
    @WeldatHalfom Před 5 měsíci +1

    የምትገርም ሴት ጀግኒት መልካም ጭቅላት ያላት አስቡት አህያ ገስታ በገቢ የምትማር በጣም ትብያ ነበር ❤

  • @user-si9sm9ck2r
    @user-si9sm9ck2r Před 5 měsíci +2

    ጎበዝ ሴት ነሽ። ያንች አይነት ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ቢበዙ ሳንፈለግ ተወልደን ለስቃይ አንዳረግም ነበር። በህይወታችን ፕላን እና መስፈርት ካለን ለመጭውን ትውልድም የተሻለ ትምህርት እና ስቃይ ሳያዩ እንዲያድጉ ማድረግ ይቻላል። ለራሳችን በቂነገር ሳይኖረን ወደዚህ ውጥንቅጡ የበዛበት አለም ልጆችን ስናመጣ ምን እንደሚያጋጥማቸው የታወቀ ነው። ሴቶች የክብር ፍጡር ናቸው ካለእነሱ ይች አለም አትኖርም ግን ያንን አምላክ የሰጠንን ክብር ባናጎድል በግዜው ሁሉም ይሆናል።

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 5 měsíci +5

    እዱኒያ ከባድ የፈተና አለም ነች አላህ ያበርታን መጨረሻንን አላህ ያሳምርልን

  • @user-lu4bv2uv9i
    @user-lu4bv2uv9i Před 5 měsíci +3

    እህቴ አንች አደባባይ ወጥተሽ ተናገርሽ እንጂ እንዳንቺ አይነቶች ብዙ በገዛ ወንድሞቻቸው ገንዘብ በልጦባቸው ስጋቸውን አብረው ተወልደው አንድ ጡት ጠብተው አድገው የተካዱ ቤቱ ይቁጠረው። ላንች ግን እህቴ እ/ር አይቸኩልምና በእውነት የሚፈርድ አምላክ ይፍረድልሽ አይዞሽ የእ/ር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 Před 5 měsíci +7

    You’re Amazing my sis. You have a strong personality your general attitude to life is wonderful!

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 5 měsíci +2

    በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ጎበዝ በራስ መተማመንሽ ይገርማል ቀጣይ ክፋል እንጠብቃለን

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 Před 5 měsíci +3

    I really really admire this women.. Wow! She has strong wheel..

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 5 měsíci +1

    ዓለምሰገድ ወንድም , በጣም እማከብረው ሰው 🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ያሰብከውን ይስጠህ ! አሜን፫

  • @tsehayalehegn4795
    @tsehayalehegn4795 Před 5 měsíci +3

    ደስ የሚል ጥንካሬ ዉስጧ እንዳለ ያስታዉቃል አገላለጿ ደስ ይላል እመቤቴ ሁሉን ፍጡር ትርዳ አሜን

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 5 měsíci +3

    ጀግና ነሽ ክፍል2 እንጠብቃለን

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Před 5 měsíci +4

    በዛን ግዜ ልጅ ነች ግን በጣም በሳል ነበረች የሚገርም ነዉ በፈጣሪዉ የሚታመን ወድቆ አይወድቅም

  • @vitamia6366
    @vitamia6366 Před 5 měsíci +9

    Can I suggest please add episode 1, episode 2..... in the titles. It is difficult to follow the story when it ends abruptly and no information when will you broadcast the next episode.

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 5 měsíci

    በመጀመሪያ አለም ሰገድ በጣም ነው የማመሰግንህ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ በተለይ ስደት በተለይ በሰው ቤት ላለነወወ መታረሚያ መማርያ ይሆነናል ጀግና ነሽ በርችልኝ

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Před 5 měsíci +10

    Your sound like a very strong woman 👠 I can't wait to hear from you part 2 🙏

  • @ATayetub
    @ATayetub Před 5 měsíci +7

    በስመአብ ልብ አጠልጥል ታሪክነው ሰፍ እዳልኩ ተቋረጠ አይ ወንዶች ነጭም ይሁን ጥቁር በቋ በሴት ላይ መደረብ ባህልነው አይደል😢😢😢😢
    እግዚአብሔር ሆይ ከሁሉ በላይ በስደት ሆነው ቤተሰባቸውን ላጡ ስደተኞች መፅናናትን ስጣቸው አገር ላለመግባት ተስፋ የቆረጡትን አንተ ተስፋ ሁናቸው የአማራን ህዝብ ጦርነት በቃ በለው ከሲቃይ አውጣልን ወገናችንን😢😢😢አሜን 😢😢

  • @zeritushashego5712
    @zeritushashego5712 Před 5 měsíci +16

    ALEMSEGED, YOU ARE EXCEPTIONAL PERSON!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 měsíci +1

    እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈሽ 👏ሴቶች በወንዶች ብቻ አይደለም የሚደፈሩ በሴቶችም ይደፈራሉ ይህን አይነት ሰምተናል ብዙ እድለኛ ነሽ እንኩዋን እመብርሀን ፈወሰችሽ ከጭንቀትሽ ።
    በጣም ጠንካራ እና ብርቱ ሴት ነሽ ።
    "ሳይፈርምልኝ ሳያገባኝ ቤት ተከራይቶልኝ እንደሚስቱ መቀመጥ አልፈልግም " ያልሽው ንግግር በጣም ተመችቶኛል ዝሙት ሀጥያት ነው ቢያንስ በህጋዊ ሰው ሰው አግብቶ መልካምም ይሁን መጥፎ ቢመጣ መቀበሉ መልካም ነው።
    ሙሉ ውክልና መስጠትሽ ስህተት ነው እንደዛ ጫና ሲያደርጉብሽ ይህን ማድረግሽ ያሳዝናል ግን ደግሞ አንች እንዳልሽው "የእናት ልጅ ያልታመነ ማን ይታመናል " ጠንካራ ሰው ወድቆ አይወድቅም ሀቀኛ እና ብርቱ ነሽ አይዞሽ ክፍል ፪...

  • @user-ze6ne7yk2j
    @user-ze6ne7yk2j Před 5 měsíci

    ኡፍፍ አይዞሽ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ ዴግሞ ለበጎ ነው ፈጣሪ የያዘልሽ ነገር የተሻለ ነው የሚሆን ፈጣሪ ያዘጋጄልሽ ሌላ መንገድ አለ ልጆችን ወልዴሽ በቤተሰብ ትታቀፊ ይሆናል

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ ❤

  • @fatumakassa9937
    @fatumakassa9937 Před 5 měsíci +1

    የኔ እህት አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ሀገርሽም ግቢ ህይወት እንደዚህናት

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 5 měsíci +11

    መቀደብም፠ሆነ የምትቀነድብ፠አላህ እርግሟቸዋለ እባካችሁሁ ሀይማኖታችንንን እንማር ይህ አለማወቅ ነዉጂ በጣም፩ክልክል ነዉ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Před 5 měsíci +1

      ሳህአላህበሰጠንይበጣል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 5 měsíci +1

      አላህ አሳምሮ ፈጥሮን ሳለ የሰዉ ልጅን እጅ እንዲያሳምረን መፈለግ በራሱ በአላህ መካድ ነው😢😢😢😢😢

    • @Emuti349
      @Emuti349 Před 5 měsíci

      ጎበዝ በኛም የምትቀነደብ ሴት አጋዜን የሚባል ሰይጣን ይሰፍርባታል ይላል ግን ማን ሰምቶ

  • @YHNER
    @YHNER Před 5 měsíci +1

    በራስ የመተማመንሽን በቃትሽን አደነኩልሽ እህት ጎበዝ

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 Před 5 měsíci +1

    የኔ ጀግና ብርቱ ሰው ነሽ

  • @user-ld7zw7bu1x
    @user-ld7zw7bu1x Před 5 měsíci +4

    በጉጉት እምጠብቀው ሚድያ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před 5 měsíci +3

    አለምዬ እንኳን አደረሰህ❤❤❤

  • @nanishitaye7450
    @nanishitaye7450 Před 5 měsíci

    ወሬሽ እራሱ ደስ ሲል❤❤❤ጀግና

  • @hayathu270
    @hayathu270 Před 5 měsíci

    የኔ እናት🥹🥹🥹
    የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ አላህ ያስብሽውን ያሳካልሽ::

  • @hananzewdu9323
    @hananzewdu9323 Před 5 měsíci +2

    ሳውዲ ከመጣህ ሪያዲ እዲመጣ በአላህ ብጋብዝህ ደስ ይለኛል

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před 5 měsíci +1

    ሰላም አለም ሰገድዬ እንኳን አደረሰህ እታችን አላህ ብርታት ይሁንሽ ይሁነን አዞሽ እህቴ

  • @mesfen3115
    @mesfen3115 Před 5 měsíci

    ጀግና ነሽ ጠንካራ ሴት

  • @user-sc2no8ir7y
    @user-sc2no8ir7y Před 5 měsíci

    የእኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም የሚገረም ታረክ ነው ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @wesenmehari
    @wesenmehari Před 5 měsíci

    መሲዬ የኔ ቆንጆ በጣም ዉስጤ አዘነ እዉነት እናንተ ቤት ዉስጥ ይሄ ሆነ ደሬ ቁምነገር ለምን ጠላት ይፈር ፍቱት😢😢😢

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 Před 5 měsíci

    ውይ ምን ላርግሽ!! ከስም እስከ ፃታ የሚያስቀይር የአውሮፓ ስደት በትክክል ነው የገለፅሽው።እግዚአብሄር የወንድሞችሽን ልብ ይመልስልሽ እሱ ይርዳሽ!!አንቺን በባለቤትሽ አድርጎ ረድቶሻል።ስንት ጉድ አለ ቢነገረው እንኳን ኢትዮጵያ ያለ ሰው አይገባውም።ፅናቱን ይስጠን።

  • @user-bk3ek2ur9i
    @user-bk3ek2ur9i Před 5 měsíci

    እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Před měsícem

    እውነትም አንቺ ጀግና ነሽ።

  • @hyatt127
    @hyatt127 Před 5 měsíci +1

    አለምየ እንኳን ሠላም መጣህልን

  • @Tehute
    @Tehute Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸዉ 🙌አንቺ ግን ብርቱና የዋህ ነሽ እመብርሀን አሁንም አትለይሽ🙏

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 Před 5 měsíci

    አቤቱ ፈጣሪ ስንቱን ቻልክ

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 Před 5 měsíci +2

    Welcome Back 🙏♥️

  • @hirutnekonnen7079
    @hirutnekonnen7079 Před 5 měsíci +1

    አለምዬ እንኳን አደረሰክ

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 Před měsícem

    በመቤቴ ማርያምበሰላምለሀገራችን ያብቃንፈጣሪሆይ ከምናየው ከምንሰማው ይጠብቀን

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 Před 5 měsíci

    ጅግና ነሸ ❤❤❤

  • @HayatshamilHayu-mu7iq
    @HayatshamilHayu-mu7iq Před 5 měsíci +7

    በጉጉት እንጠብቃቹኋለን እኔ ዱባይ ነኝ የሰቀቀን ኑሮ ያሳለፍነዉ ለአዲሶች ያስተምራል

    • @weinitushibeshi7321
      @weinitushibeshi7321 Před 5 měsíci +1

      if you are struggling with hard jobs don't worry believe God strongly because l leived too six years but know l am usa 😉 with God all things are possible 😴

  • @yayushalemu175
    @yayushalemu175 Před 5 měsíci +3

    እህቴ ባልሽ ጥንካሬ በጣም እኮራለሁ በደረሰብህሽ ጥቃት 💔ተሰብሯል
    አሁን ባለዉ በቤተሰብ ዙሪያ ክፍል ሁለት ምን ልትይ እንደፈለግሽ 💯ግልፅ ነወ ያም ሆነ ይህ 2 በጉጉት እጠብቃለሁ 🙏❤️

  • @mesfinmamo560
    @mesfinmamo560 Před 5 měsíci +1

    Is amazing history📖

  • @Gombet25
    @Gombet25 Před 5 měsíci

    Wow she is awesome

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Před 5 měsíci +1

    ጠንካራ ነሽ ቡዙ አልፈሻል መጨረሻው ምን እንደሆነ ባላውቅም

  • @nanny3146
    @nanny3146 Před 5 měsíci

    Inquwan le gena beslam aderseh our great 👍 brother with ur family's too amen 🙏 🙏

  • @user-bi5uw7vo8j
    @user-bi5uw7vo8j Před 5 měsíci

    yene wendem betam enamsegenalen

  • @yenenshe7341
    @yenenshe7341 Před 5 měsíci +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ዋው ደስ ይላል ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤⛪❤🕌

  • @user-bo8eb1of1q
    @user-bo8eb1of1q Před 5 měsíci +2

    አለምየ ጠካራ ሴት ናት ❤❤❤❤❤

  • @eeeeee1589
    @eeeeee1589 Před 5 měsíci +8

    አለምዬ እዳውበስደት ነውያለሁት በሩቅሆኖ የስነልቦና ማረግአይቻለም ውስጤተጎድቷል ሰነልቦና ያሰፈልገኝነበረ ህመሜን እድረሳየውስጤን እሳትነው ይዤየምኑረው አውንግን ደከመኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @ethioeritrea8583
      @ethioeritrea8583 Před 5 měsíci

      አይዞሽ ቆንጆ እኔ አለሁልሽ

    • @meremanasir4147
      @meremanasir4147 Před 5 měsíci

      እህቴ በኦላይን ይቻላል ግን መጀመሪያ ስክሪን ላይ ባለዉ ቁጥር ደዉይ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 5 měsíci

      አይዞሽ እህቴ ጊዜና ቦታ የማይገድበው ሰማይና ምድርን የፈጠር እግዚአብሄር አምላክ ከእናትም ከአባትም ከእህትም ከወንድምም ከባልም ከሚስትም አብልጦ የሚወድ በዙፋኑ ላይ አለ ያበርታሽ ያጠንክርሽ ጸልይ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቢ

  • @Gezma257
    @Gezma257 Před 5 měsíci +2

    አሌክስ የኢትዬጵያ ጀግናችን ። የብዙን ትዳርና ቤቶችን እያንኳኳክ ነው !!!!!!!!!!!!!በርታልን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @kokokko8695
      @kokokko8695 Před 5 měsíci

      ትክክል ውላሂ ብዙ ጋዘጠኛ አይቻለሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 5 měsíci

    ጎብዝ እህት ነሽ ❤❤

  • @habtamalemusisey2607
    @habtamalemusisey2607 Před 5 měsíci +1

    ጀግና ሴትነሺ ትለያለሺ

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 Před 5 měsíci

    Yamal , it's good that you shared the experience you pass through , but Ethiopian we couldn't think deep

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb Před 5 měsíci

    የኔ ጀግና ጎበዝ

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf Před 5 měsíci +1

    ጀገንነትሽ ሣላደቅ አላልፍም

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 Před 5 měsíci

    ጀግናዬ ነሽ❤

  • @EyerusBerhan
    @EyerusBerhan Před 5 měsíci +4

    ኣለምየ የኛ ጅግና ❤❤❤❤❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 5 měsíci

    ጎበዝ ሴት!

  • @bezagizachew3588
    @bezagizachew3588 Před 5 měsíci

    Part 2 pls.....

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 Před 5 měsíci +5

    አለምዬ እንጠብቅሃለን ዱባዮች❤

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před 5 měsíci +2

    ጥንካሬሽ ሲገርም ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠብቀው😊❤

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Před 5 měsíci

    ጎበዝ እህቴ ‼‼ ችግር ሲበዛ እንደብረት ያጠነክራል 👈👈👈 አይዞሽ በርቺ 👈👈👈 አለምዬ አመሰግናለሁ 👈👈👈 ቀሪውን እጠብቃለሁ ።

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před 5 měsíci

    ወይ እረ ለቅቅልን ምነው ሁሉም ከተለቀቀ ቧኋላ በሰማሁት ነበር ኩም አረከኝ

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Před 5 měsíci

    በራሷ የምትተማመን ጀግና ሴት ናት !!!

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 5 měsíci

    አይዞሽ የኔ ጀግና አንድ ቀን የራስሽ ሰው ተገኝና በደስታ በሀገርሽ ትኖራለሽ እስከዛ የፈጣሪን የደስቻ ቀን ይዞልሸል የውነት ነው የምልሽ እኔ አድስ አበባ ብኖር ኖሮ እኔ እሕት እሆንሽ ነበር ግን በጣም ሩቅ ነኝ 750 ክሎሜትሪ ነው ያለውት እና ምንም አታስብ በፈጣር ነው የምነግርሽ የቀን ጉደይ ነው አተስብ በርች በጣም ነው አሳዘንሽን አይዞሽ