የቀረኝ ዘመድ አባቴ ብቻ ነው ግን አላውቀውም!የ14 ዓመቷ ታዳጊ የታፈነ እውነት!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 12. 2023
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 577

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho Před 6 měsíci +70

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    አቤቱ የሆነብንን አስብ
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ በቃቹ ቀለን እግዚኦ ያማል ያማል እጅግ በጣም ያማል
    😢😢😢😢😢

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Před 6 měsíci +29

    በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው 😢😢አቤቱ የሰማይ ና የምድር ንጉስ እግዝአብሄር ሆይ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን።

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 6 měsíci +34

    አቤቱ አምላክ ሆይ ላይችል አይሰጥም ልጄ እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጥሽ😭😭😭💔💔💔

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před 6 měsíci +87

    መሲ እስከዛሬ ካቀረብሽው ፕሮግራም የዛሬው ልብ ይሰብራል ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች እግዚሀብሄር ደግሞ ከአባቷ አገናኝቷት ደስታዋን ይመልስላት

  • @user-fy7ur6vl1d
    @user-fy7ur6vl1d Před 6 měsíci +14

    ኧረ የኢትዮጵያን ሕዝብ ተረባርቦ ይችን ታዳጊ ህልሟን ያስቀጥልላት የኢትዮጵያ ሕዝብ እናት አባት ይሁናት ጠንካራ ልጅ ናት

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před 6 měsíci +29

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ዐይነት ዘመን ላይ ደረሳን 😢😢😢 እግዚኦ ማራን ክርስቶስ 😢😢😢😢

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Před 6 měsíci +20

    ልብይሰብራል እግዚአብሔር ከአይምሮሽ ያውጣልሽ እመቤቴ ታበርታሽ 😢😢😢

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 6 měsíci +45

    መቼም እኛ ለሰማነውም ሐጥያት ሳይሆንብን አይቀርም 😭😭😭

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 Před 6 měsíci +9

    መሲ ከመቼዉም የበለጠ የፙሳዝን ታሪክ ና ልብ የሚነካ ነዉ አቺ ወጣት ልጅ ትልቅ ደረጃ ትደረሳለች አይቀርም መሲ ባንቺ በኩል 3አመት ትምህርት ቤቶን ለመክፈ ና በተቻለኝ ነገረ ለመራዳት አፈልጋለኡ በረዳሁ ጌዜ ስሜን መጥቀስ አስፈላጊ አይደለም ባንቺ በኩል ህንዲርሳት አካዉንትሽንና ስልክሽን ላኪልኝ መሲ አመሰግናለሁ ።

    • @user-dv4fc2bp5v
      @user-dv4fc2bp5v Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር ይስጥልን ያክቤርልን ተበረክ ❤❤ ሰጪወች ሁሌም ይባረካሉ❤

    • @salehkhlo3855
      @salehkhlo3855 Před 6 měsíci

      ❤❤❤

    • @user-ih4yj3dx6z
      @user-ih4yj3dx6z Před 6 měsíci

      በሽሽግ እንደረዳሽ ዋጋሽን ፈጣሪ በፊለፊት ይስጥሽ:: ተባረኪ:: ያንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ::

    • @fikrieshitie230
      @fikrieshitie230 Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁልጊዜ እግዚአብሔር ከልበ ቅኖች ጋር ይሆናል !!!

  • @aynalemyilma1426
    @aynalemyilma1426 Před 6 měsíci +4

    አሁን እያሳደጉ ያሉት ቤተሰቦች በጣም መመስገን አለባቸው ።

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před 6 měsíci +7

    ታሪኳ አሳዛኝ ድምፇ ወርቅ የሆነች ልጅ ፈጣሪ የልቧን መሻት ይሙላላት ከአባቷ ጋር ያገናኛት

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před 6 měsíci +10

    እፍ የኔ እናት እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😭😭😭😭💔💔💔 በምን ትፅናኚ ይሆን አህምሮዋ እራሱ በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ አይመስለኝም 😭😭

  • @bahrainds8221
    @bahrainds8221 Před 6 měsíci +9

    እጅግ ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው ግን የልጅቷ አስተዋይነት እና ጥንካሬ ይገርማል እግዚአብሔር ከአባቷ ያገናኛት

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 Před 6 měsíci +8

    የኔ እናት ይህ ሁሉ ወርዶብሽ ጥንካሬሽ ብቀላ ባዶ ያስቀራል አሁን የዚችን ልጅ ብቸኝነት ምኑን ያስደስታል በቀል የእግዚያብሔር ነው ይቺ ታዳጊ በጭንቅላት በለጠቻችሁ

  • @user-dv4fc2bp5v
    @user-dv4fc2bp5v Před 6 měsíci +6

    በጌታ 😢😢 ይዚችን ልጅ ልብ የሚጠግን አምላክ ብቻ ነው❤ የኔ እናት ይሄን ሁሉ ነገር በዚች ትንሽዬ እድሜሽ አይዞኝ ተስፈሽ አምላክሽ ነው አይረሳሽም አይተውሽም እሺ የኔ ሚጢጢዬ ልጅ😢❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 6 měsíci +11

    እንጀራ አባት ግን ክፉ ነህ ምናለበት ከልጆችህ ጋር አብረህ ብታሳድጋት ብሩህ ጭንቅላት ያላት ጠንካራ ልጅ ናት ግን ዘሯ ስላለቀ በልጅቱ ምክንያትም ለኔም ትተርፋለች ብለህ ነው 😢😢

    • @ay6922
      @ay6922 Před 6 měsíci +2

      Please don't judge. 🙏

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 Před 6 měsíci +5

    መስዬ እንዴት አጀቴን እንደበላችኝ እቺ ልጅ እኮ አልቅሳ ተቸግራ ተገፍታ ለዚህ የበቃች ጠንካራ ነች በጣም ስልክዋ ካለ ሐጥፉልን ልብስ ደብተር ራፅሀፍ ልርዳት 🙏🙏🙏🙏😢😢😢💔💔💔💔

  • @astermoges2433
    @astermoges2433 Před 6 měsíci +11

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ በጣም ያማል

  • @diboraaaemmanuel4236
    @diboraaaemmanuel4236 Před 6 měsíci +17

    የእህቶቶቿ እና የወንድሟ አባት please ይቺ ልጅ ለእህት ወንድሞቿ ታስፈልጋቸዋለች እሷም ብቸኛ ከምትሆን እራራላትና አገናኛተ እባክህ😭😭😭

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Před 6 měsíci +3

      እንጀራ አባት ም ስለሆነ አያሥፈልግም

    • @elsa3589
      @elsa3589 Před 6 měsíci +4

      እንጀራ አባት እኮ ነው ፣ በሰላም ብቻዋን ትኑርበት ጉዳቷ ይበቃታል

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 Před 6 měsíci +7

    ወይ ሰው በፍጣሪ ምን አይነት ተአምር መጣብን እረ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጭካኔ ላይ ደረሰብን ይቅር በለን የፍጠርከን አምላኬ ጌታ ይርዳሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፍል 🙏🙏🙏

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 Před 6 měsíci +9

    🥹🥹🥹🥹🥹🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 እጅግ በጣም ልብ ይሰበራል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሱ ጥላ ከለላ ይሁንሽ የኔ ቆንጆ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před 6 měsíci +5

    አላህዬ
    እርስ በእርስ ከመጨራረስ አንተ ጠብቀን የኔ እናት ልጅታግን 😢😢በዚህ እድሜዋ ይህንን ሁለ መከራ መሸከሟ በጣም ያሰዝናል 😢😢ፈጣሪ ያበርታች የኔ ቆንጆ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 6 měsíci +2

    በእውነት በጣም ልብ ይነካል የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ይጠብቅሽ❤

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz Před 6 měsíci +49

    የሰሜን ህዝብ መቼ ነው ከዚህ ከዘቀጠ ባህል የሚላቀቀው
    አላህ አባትሽ ጋር ያገናኝሽ የኔ እናት😢

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 6 měsíci +4

      የሰሜንን ጦስ ውሰጅ

    • @tsion5088
      @tsion5088 Před 6 měsíci +1

      የአማራ የቆየ ባህል ቢባልም በተፈጥሮ ሁሉም ሰው ያደርገዋል። በፈረንጆቹ ሲሆን ብር ከፍለሸ በፊልም ታይዋለሸ 😅

    • @woubristbinalf5080
      @woubristbinalf5080 Před 6 měsíci +1

      ውሻ ዘረኛ ዘርሽን ያጥፋው አሁንም

    • @chd44444
      @chd44444 Před 6 měsíci

      ብሺቅ

    • @chd44444
      @chd44444 Před 6 měsíci +1

      እናንተ አላቺሁ አይደል የሰው ስጋ የምትበሉ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 6 měsíci +6

    በጣም ያማል ደግነቱ ትምህርቷ ላይ ጎበዝ መሆኗ ነገ ትልቅ ቦታ ለመድረስ መሰረቱ ይሄ ስለሆነ በርቺ አባትሽንም ለማግኘት ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋ ያገናኝሽ በጣም ነው የምታዛዝ ነው

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Před 6 měsíci +9

    ጌታ ሆይ የሚሆኔብንን ሁሉ አሰብ 😢😢😢

  • @robidemissie3642
    @robidemissie3642 Před 6 měsíci +3

    መድሐኒአም አስከመጨረሻ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ማር! ያንቺ እኩያ ልጅ አለችኝ። በለቅሶ ነው ያየሁት።

  • @salamgedawn4047
    @salamgedawn4047 Před 6 měsíci +4

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ነብሳቸውን ይማር😢😢😢

  • @asnak3038
    @asnak3038 Před 6 měsíci +2

    በጣም በጣም የሚያሳዝን ታረክ እግዚአብሔር ከአባትሸ ጋር ያገናኝሸ የኔ ማረ ሀይዞሸ በጣም ጠንካራ ልጂ ነሸ❤❤❤

  • @user-dx5qf1zj5k
    @user-dx5qf1zj5k Před 6 měsíci +2

    በርቺ የሞቱትን ነፍስ ይማር መሲዬ አበርቻት አካውንት ትክፈት

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 6 měsíci +3

    ውይይይይ ዘንድሮ እማንሰማው የለ ጌታ ሆይ ድረስልን:: እግዚአብሔር ያፅናሽ ልጄ .....

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 Před 6 měsíci +1

    አቺን የምፅእናና ቃል የለኝም እግዚአብሔር ፅናቱን ያድልሽ የኔእናት ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ያማል

  • @proudtobemuslim3245
    @proudtobemuslim3245 Před měsícem

    ይሄ ነገር እስካሁንም አለ ቆይ ህግ የለም ጎበዝ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለን.

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Před 6 měsíci +2

    መወለዷንባያቅ ነው እጅ ኢርትራውያን ልጃቸውን በጣም ነው የሚወዱ ፈጣሪ ያገናኛችህ

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 Před 6 měsíci +17

    እኛም ቢፈርድብን ነው የማንሸከመውን ስናደምጥ የምንውለው ፈጣሪ ካንቺጋር ልጄ በርቺ🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @mediftsum8752
    @mediftsum8752 Před 6 měsíci

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ምንድነው የምንሰማው እገግዛብሄር ያፅናሽ የኔ ማር

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před 6 měsíci +1

    መሲ ትልቅ ልብ ያለሽ ስው ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ አንቺም ጠንካራ ልጅ አይዞሽ የሀገራችን ወሬ እህህህ ብሎ ከስሙት ሊያሳብድ ይችላል እግዚአብሔር ይማረን🙏🏻💕

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 5 měsíci

    አቤት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በጣም ይዘገንናል ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት እኔ በእውነት ድንጋጤም አልችልም መስዬ በእውነት ታሪኩ በጣም ይዘገንናል ።ለሞቱትም ነፍሳቸውን ይማረው።እሙዬ አንቺም።አባትሽን አግኝተሽ ደስታሽን ያሳየን

  • @fantayeselam8956
    @fantayeselam8956 Před 6 měsíci +4

    መስዬ እኔ ላሳድጋት አዳማ ነኝ አሁን ካገር ውጭ ነኝ በቅርብ እገባለሁ

  • @አብነት
    @አብነት Před 6 měsíci +5

    በኢየሱስ ስም ደም መም መላሽ መንፈስ የተወጋ ይሁን

  • @ruhamadelina356
    @ruhamadelina356 Před 6 měsíci +2

    በጣም አሳዛኝ ነገር ነው እህታችን ፅናቱን ይስጥሽ ለሟቾቹ ቤተሰቦችሽ ፋጣሪ ነብሳቸውን ይማርልሽ አንቺንም እግዝአብሔር አምላክ በታአምራቱ ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Před 6 měsíci +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
    እግዚአብሔር የምትፈልገው ቦታ እንዲያደርሳት እንጸልይ 😢😢😢

  • @begotakele9373
    @begotakele9373 Před 6 měsíci +2

    በገጠሩ አካባቢ እኮ እንደዚህ ነዉ አለመታደል ምናለ በቃ ቢለንና ህዝባችን ቢተሳሰብ

  • @yznameritu
    @yznameritu Před 6 měsíci

    😭😭😭የአሏህ በጣም ያማን በልጅነት አእምሮዋ ያየችዉ ነገር እስከ እድሜልክ እማይደበዝዝ ጠባሳ! የአሏህ 😭 አሏህ ያጠንክርሽ አባትሽጋርም ያገናኝሽ ምንአይነት ነገርነዉ እምንሰማዉ እኔ ለሰማሁት ሰዉነቴ ተንቀጠቀጠ ፈጣሩ ያጠንክርሽ እህቴ😢 መሲየ በቻላችሁት አቅም ያለችበትን ሁኔታ ለመረዳት ሞክሩ አቅም ያለዉ ድርጅትም በቋሚነት እድረዳት ትምህርቷንም ያለምንም ጫና እድትማር እርዷት እንርዳት! ይችልጅ እያሳለፈችዉ ያለዉን ችግር ፈጣሪ ይወቀዉ ብቻ ምንማለት እዳለብኝ አላቅም ያረቢቢቢቢ

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 Před 6 měsíci +7

    Oh wow, you make me cry. I hope you find your father. I hope I pray for you don’t give up.🙏🏼👏🙏

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏
    ጎበዝ ነሽ በይልኝ መሲ 😍
    ባለፈው ያቀረብሻቸው ከሱዳን ከነ ልጆቻቸው የመጡት ቢጠየቁ
    ይቺን ልጅ የምታኖሪ ና የምታስተምሪ ተባረኪ 🙏

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před 6 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍ እህቴ እመብርሐን ታጽናናሽ
    በዚህ እድሜሼ ይሔን ሁሉ መከራ ተሸክመሽ
    በምን ቃል ልግለጽሽ

  • @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
    @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl Před 6 měsíci +6

    እግዚኦ መሓረኒ ጎይታይ መዓረይ😭

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj Před 6 měsíci +4

    😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት ስታሳዝን አይዞሽ እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ መድሀኒያለም

  • @kon9394
    @kon9394 Před 6 měsíci +1

    አይዞሽ ያልፋል እስከመጭረሻው በእባ አሳለፉኩኝ ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዞ ማህረነ ክርስቶስ አድነን የኔ እናት እውነት ነው እንዲህ አይነት ጭካኔ ቢቀር ምን አለ ብቅላ መቸም አይቆምም

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 6 měsíci +3

    አልቻልኩም በዉነት እኔ በታሬኩ በሰማዉት አልቻልኩም የኔናት ጀግናናት በጣም ጥንካሬዋ የሜገርም እራይ አላት ፈጣሬ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እህት ወድሞችሽን የምትረጅ ያርግሽ

  • @MimiTube442
    @MimiTube442 Před 6 měsíci +5

    ወይ ፈጣሪሆ ኢቺ ኢትዮጲያ የምትባል ሀገር የሚሰራው ዘግናኝ ድርጊት ሰጣንን ያስጠየፈነው በአለም ላይ ያልተራ መከራ በሀገራችን ሲፈፀም መፈጠሬን ጠላው አቤቱ ተመልከተን በቃቹ በን 😢😢😢😢😢

  • @geberu899
    @geberu899 Před 5 měsíci

    የኔ ምስኪን ልጅ ልበ ብርቱ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ነው። ከአባትሽ ጋ ያገናኝሽ በርቺ አይዞሽ ጥንካሬሽ አይለይሽ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Před 6 měsíci +4

    አይ ኢትዮጵያ 😭😭😭 በምን ቃል ላፅናናሽ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Před 6 měsíci +1

    እግዞኦ መሐረና ኩሩስቶስ አህህህህህ ነመቱት ሙሉ ቤተሰብ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን መድሀኒአለም አሜን ያኔ ልጅ መድሀኒአለም በተአምር ያተረፍሽ ለበጎ ነዉ መድሃኔአለም በጥቡ ያሳድግሽ አሜን 😭😭😭🙏🙏🙏🇪🇷

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Před 6 měsíci +2

    ምን አይነት የጅል አስተሳሰብ ነው ደም መላሽ ተብሎ ሴትን መግደል ዘር ማንዘሩንም ጭምር ገድሎ ይሄኔ ይፎክር ይሆናል እንዲህ አይነት የጅላጅሎች መገዳደል መቼ ይሆን የሚያበቃው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሁሉም ነገር የሚያስጠላ ሁሉም ነገር የሚዘገንን ነው።

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před 6 měsíci +2

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ጌታ ሆይ ወየው መከራችን 😢😢😢😢😢😢😢ኦፉ ኦፉ ኦፉ እውነት ያማል ያማላ ወየው መከራችን😢😢😢😢😢

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 6 měsíci +1

    አቤት መጥፉ ባህል የኛ ሀገር ወሬ ሁሉ የሚያሳምም ነው እግዚአብሔር መልካም ነገር የምንሰማበትን ቀን ያምጣልን።እግዚአብሔር አባትሽን ያስገኝልሽ!

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 6 měsíci +1

    አቤትእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ💚💛❤
    😭😭😭😭😭

  • @zabibaali9087
    @zabibaali9087 Před 6 měsíci

    የአላህ በጣም ልብ ሰባሪ ነው የዛሬው የተለየው ነው ለመስማትም ለማየትም የሚከብድ ታሪክ ነው

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Před 6 měsíci +12

    እረ መሲ ልጅቷን በደንብ ጠይቂያት ስም ተሳስታ እንዳይሆን አሸናፊ ፍስሀ እንዳይሆን እሱ ሴት ይወዳል ሱዳን ነበር እኔም ከጠፋብኝ ቆይቷል በሊቢያ ጦርነት ከሊቢያ ወደ ሱዲን ገብቷል ስሙን ይቀያይረዋል በናቱ ኤርትራዊ ባባቱ ኢትዮጵያ ነው ግን እሱ ኤርትራዊ ነኝ እያለ ነው እስቲ ልጅቷን ጠይቂያትና

  • @fatimahassan1422
    @fatimahassan1422 Před 6 měsíci +1

    አኒቺ ጀግና ንሽ እግዛቤሪ ፀናቱ የስጢሽ አላህ የራዳሽ አላህ አባትሽን ያገናኝሽ😂😂😂

  • @mekdesgebre4640
    @mekdesgebre4640 Před 6 měsíci

    እንደዛሬዉ ታሪክ ያመመኝ የለም ፈጣሪ ፅናቱንና ጥንካሬዉን ይስጥሽ አባትሽን ታገኝ ዘንድ አምላክ ይርዳሽ

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Před 6 měsíci +1

    መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋር አገናኝቶሽ ያሳየን ደስታሽን ያሳየን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 6 měsíci

    እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ ኣቤት ጭካነ ኣቤት ጌታየ ትዕግስትኻ ሓፍተይ ናተይ ኪዳነምህረት ኣደይ ካብ ጎንኺ ኣይትፈለ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾💐

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 6 měsíci +1

    ስታሳዝን የስው ልጅ ሽክም ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ መጥፎ በሀል

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Před 6 měsíci

    እፍፍፍፍፍፍ እመብርሃን ታፅናናሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው

  • @user-vi6wb2uc6m
    @user-vi6wb2uc6m Před 6 měsíci +1

    የኔ ውድ እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን😭😭🙏🙏

  • @muzeimogos9652
    @muzeimogos9652 Před 6 měsíci +2

    My heartbreaking 💔 😢 I hope she finds her dad ❤🙏🇪🇷 your voice is amazing ❤

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 Před 6 měsíci

    የኔ ልጅ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አላህ ይጠብቅሽ በርቺ ይሄ ያንቺ ጥፋት አይደለም

  • @solomondeyu3262
    @solomondeyu3262 Před 6 měsíci +3

    ዋው አይዞሽ አይዞሽ በርቺ !!!
    መሲ የኔ ምርጥ የምርጦች ምርጥ!!!

  • @zinabmohammed9735
    @zinabmohammed9735 Před 6 měsíci +2

    አየ ይች አለም ሰንት ጉድ አለ የኔ ቆንጆ አሏህ ያበረታሺ ያሰራሺ

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 Před 6 měsíci +1

    ውይ እንደ ዛሬ አልቅሸ አላቅም ከዚህ የበለጠ ልብ የሚሰብር ነገር የለም 😭😭😭😭😭😭 ቢሆንም አንድና አንድ መጣንከር ነው ያለብሽ የነገ ለሃገር ተስፋ ነሽ አባትሽም ቢሆን ከአየው ሳያቅማማ ነው ልጅነትሽን የሚቀበልሽ ኤርትራውያን ዘራቸውን በምንም ምክንያት አይተውም አይዞሽ 👍የእህቶችሽ አባታ ቢችል ምክንያታዊ ባይሆን መልካም ነው አንች ለእህቶችሽ ምትክ ነበር ምትሆኝላቸው ብቻ ልቦና ይስጠው🙏

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 6 měsíci +3

    አቤት የግፍ ጥግ 😢😢😢😢😢

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Před 6 měsíci +1

    እረ በአላህ ምን አይነት ጭካኔ ነው
    በአንደየ ይህ ሁሉ ቤረሰብ መግደል ለአላህ ፍርዱን ተይው እህት አይዞሽ
    እህት

  • @mememmememmmemem5648
    @mememmememmmemem5648 Před 6 měsíci +2

    ስነልቦናዋ በጣም ተጎድትዋል እናቴ ስታሳዝን ግን ደሞ በጣም ጠንካራ ልጅ ነች 😢😢😢

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 6 měsíci +2

    እግዞኦ እዴት ለጆሮ እራሱ ይከብዳል 😥😥

  • @butu22mimi
    @butu22mimi Před 6 měsíci +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ልብ ሲሰበር ወዴት ነዉ የሚኬደዉ😭😭😭😭😭

  • @rahelweldegiorgis40
    @rahelweldegiorgis40 Před 6 měsíci +2

    አማራ እኮ ጨካኝ ነዉ የኔ እናት አይዞሽ ሰዉ መግደል ባህላቸዉ ነዉ 😢

    • @EreyanEreyanawol
      @EreyanEreyanawol Před 6 měsíci +2

      ጂል የትአባሽ አየሽ

    • @user-um1qp3ej8x
      @user-um1qp3ej8x Před 6 měsíci +2

      አቤት ሰው አማራን ለመውቀስ አጋጣሚውን ተጠቀምሽ😡 ለልጅቷ ከማዘን ይልቅ 🙄 የጭልጋ ሰው አማራ እንደሆነ በምን አወቅሽ እ 😔 እኔ የልጅቷ ታሪክ ልቤን ነክቶታል ብሔሯ ማንነቷ አይደለም ሰው በመሆኗ ብቻ በዚህ ዕድሜዋ አሳዝኖኛል 😭 እግዚአብሔር የተሻለውን ነገር ያዘጋጅላት ❤🤲

    • @josephlahoud1660
      @josephlahoud1660 Před 6 měsíci +2

      አማራን የመናገር አቅም የለሽም እከፍ

    • @eyubdewit2263
      @eyubdewit2263 Před 6 měsíci +2

      አንቺ እራስሽ እርኩስ ነሽ

    • @Dana-jy5jl
      @Dana-jy5jl Před 6 měsíci

      ለልጅቷ ፀልይ ለስድቡ ትደርሽበታለሽ

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Před 6 měsíci +2

    i wish she will be safe from abuse..... please God be with her ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እናትዬ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před 6 měsíci

    የእኔ እህት አላህ ትግስቱን ይስጥሽ አይዞሽ በርቺ😢😢😢😢😢😢

  • @nigistdelelegn905
    @nigistdelelegn905 Před 6 měsíci

    የምትገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ብርታቱን እና ጥንካሬውን ይስጥሽ። አድገሽ ደግሞ የተመኘሽውን ለመሆን በርትተሽ ተማሪ አይዞሽ።

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s Před 6 měsíci

    የእውነት ጀግናነሽ ማርያምን ተስ አለመቁረጥሽ ያለኝ አማረጭ ትምርቴ ማለትሽ የትንሽ ትልቅ ነሽ የኔናት የልብሽን መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምልሽ🙏ስለሞቱቱም ነፍስ ይማር አባትሽን እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለሁ አይዞሽ እማየ ከዚህም በላይ ጠንክሪ❤የናትሽ ጓደኞችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምናገባኝ ሳትሉ ስለስተማራችኋት እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ እናተ የሰው ጥግ ናችሁ በዚህ ሰአት ሰው ሁናቹ መገኘታችሁ እናተን አለማድነቅ አይቻልም👌😘

  • @azebbirhane6150
    @azebbirhane6150 Před 6 měsíci +1

    Egziabehr yagezeshe.
    Eritrea enbasey teyeki leredushe yechlalu.

  • @birhangemechu1712
    @birhangemechu1712 Před 6 měsíci

    የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አይየሰው ጭካኔ የድንግል ማርያም ልጅ ከሰው አውሬ ይጠብቅሽ

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Před 6 měsíci

    ኡፍፍፍ እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před 6 měsíci

    በጣም ነው ምታሳዝን አይ ጭካኔ ፈጣሪ ወደቀደመው ፍቅራችን መተሳሰባችን መልሰን እባክህ እኛ በደለኞች ነን አንተ ግን ማሀሪ አባት ነህ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 6 měsíci +2

    በጣም አሳዛኝ በጣም አስለቅሶኛል እምባዬን መቆጣጠር እስያቅተኝ😂😂😂😂😂😂😂😂እግዚሐብሄር ከፍ ያለ እጀራ ይስጥሽ አንቺ ደሞ ነገ ጥሩ ቤተሰብ እን ደሚኖርሽ ባለሙሉ እምነት አለኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 6 měsíci

    እግዚኦ!!!
    የእዝች ልጅ ጉዳት ከአቅም በላይ ነው
    እሙዬ አንቺ ትንሽ ብላቴና !!
    እመብረሀን ከአንቺ ጋር ትሁንልሽ
    ደግሞም ከአንቺ ጋር

  • @zo122m-im1zy
    @zo122m-im1zy Před 6 měsíci +3

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ አይዞሸ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 6 měsíci +1

    እመአምላክ አፅናኝ መላክ ትላክልሽ የኔ እናቴ አይዞሽ 😭😭😭😭

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ካባትሽ ጋር ያገናኝሽ መሲም ተባረኪ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ የኔ አመቤት እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před 6 měsíci +1

    የኔእናት ፈጣሪ ያጽናሽ ሁሉን እረስተሽ አባትሽን አግኝተሽ ደስተኛ እንድትሆኝ ፈጣሪ ይርዳሽ ምኞቴ ነው አይዞሽ የኔቆንጆ 😭

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před 6 měsíci

    በልጅነቱዎ ብዙ ነገር ነው ያየችው እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Před 6 měsíci

    እግዚአብሄር ያሰበችውን ያሳካላት !!!

  • @k.b6591
    @k.b6591 Před 6 měsíci

    የኔ ቆንጆ ሁላችኝም እናትአባት እንሆንሻለን እመብርሀን ወላዲተ አምላክ የአባትሽ እቅፍ ውስጥ ታስገባሽ በህይወት ዘመኔ ባንቺእድሜ እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ልጅ አይቼም አላውቅም እጅግ በጣም ልዩ ልጅ ነሽ የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል ጠብቆ ለትልቅ ቦታ ያድርስሽ እወድሻለው እኔም ላንቺ ቤተሰብሽ ነኝ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před 6 měsíci +1

    በስማአምበጣም ከባድነው እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዜአብሔር ያጽናሽ የነውድ

  • @henok1495
    @henok1495 Před 6 měsíci

    ባጣም ያሳዝናል በእውነት መስማት አቅቶኝ አቃረጥኩት !!! ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ !!!