ያልተጠገነው ስብራት! ይድረስ ለባለቤቴ ቤተሰቦች... ሳያውቁ የጎዱኝ ብዙ ናቸው !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 09. 2023
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 1,4K

  • @yaynegirma3313
    @yaynegirma3313 Před 9 měsíci +278

    የኔ እህት ይሄንን ነገር የሰዉ ማጽናናት አይመልሰውም ። አንድ ነገር ልምከርሽ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቢ!!!!!! አርሱ ብቻ ያጽናናሻል!!! የእግዚአብሔር መንፈስ ከሰዉ አቅም በላይ የሆነዉን ሁሉ ቀላል ያደርገዋል ከዛሬ ማታ ጀምሮ እንድትሞክሪዉ በጌቴ ፍቅር እለምንሻለሁ!!!!!

    • @tearelemlem5049
      @tearelemlem5049 Před 9 měsíci +11

      እውነት ነው የእግዚኣቢሄር ቃል ነው የሚያጸናት የኔ እህት ምንፈስ ቁዱስ ያጽናሽ

    • @saraberhanu1547
      @saraberhanu1547 Před 9 měsíci

      Bears kaldrese lemanim aygebam mesnanat kelale neger aydelem yedresebat neger bible lay endalew ende eyob new

    • @jeuirjejje2216
      @jeuirjejje2216 Před 9 měsíci

      ​@@tearelemlem5049q1😊

    • @princex4237
      @princex4237 Před 9 měsíci +1

      እኔ ለማለት ያሰብኩት ለወንድሙ የሰጠችውን ነው አንጂ ንብረቷንአይደለም ልጅቷ በጣም መልካም ስለሆነች ነው እንጂ ሁሉም ንብረቷ ነው

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Před 9 měsíci +240

    ልጇን ይዛ የተንከራተተችው ድንግል ማርያም ታፅናናሽ

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 Před 9 měsíci +81

    አይዞሽ የሚያፀናናው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከአንቺ ጋር ይሁን እንዲሁም ለመበርታ የጌታን ቅዱሱን ቃሉን አንብቢቢ።

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Před 9 měsíci +1

      እግዚአብሔር ያበርታሽ እህታችን ከባድ ነው ሀዘንሽ

    • @tegstferede8837
      @tegstferede8837 Před 9 měsíci

      ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @bettymarle
    @bettymarle Před 9 měsíci +16

    የኔ እናት እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ ስብራታሽን ይጠግንልሽ

  • @kideszone
    @kideszone Před 9 měsíci +174

    እግዚአብሔር በወጀብ ውስጥ መንገድ አለው😢 አይዞሽ እናቴ

  • @feven1919
    @feven1919 Před 9 měsíci +80

    አስበሽዋል የኔ እህት ከ 8 አመት በፊት እሳት ንብረታችሁን አመድ ሲያረገው ያንቺ ብቻ ነበር የተረፈው አሁንም የማያልቅበት ፈጣሪ እነሱን ወስዶ አንቺን አተረፈ ወተሽ እንኳን አደለም እዛው እነሱን ያሸነፈው ነበልባል ውስጥ ሆነሽ እግዚያብሄር አላማ አለው አንቺ ላይ ሊሰራ የፈለገው ነገር ስላለ ነው አትፈታተኚው እኔ ነበር መሞት የነበረብኝ ምን አለ አንዱን ትቶልኝ ቢሆን እያልሽ በስራው አትግቢ ፈጣሪ ተሳስቶ አያቅም የኔ እህት የነገን ማን ያውቃል በርታ በይ ዘርሽን እንደአሸዋ ያብዛልሽ በቆንጆ ቆንጆ መንታ ልጆች እቤትሽ ይሙላ ዳግም ደስታሽን ይመልስልሽ አይዞሽ የኔናት😢😢😢😢😢

  • @NaturalHair5413
    @NaturalHair5413 Před 9 měsíci +53

    እግዚአብሔር የልብ ስብራትሽ ይጠግንልሽ የእኔ እናት::

    • @martinendres5657
      @martinendres5657 Před 9 měsíci

      እግዚአብሔር: ያፅናሽ: የኔ: ውድ::💔😭💔😭💔

  • @user-dl3fn1lk1t
    @user-dl3fn1lk1t Před 9 měsíci +35

    ኡ....ፍፍፍ ማየት አልቻልኩም 😭😭😭😭😭 የኔ እናት እመብርሃን ፅናቱን ትስጥሽ !!!

  • @yengustube
    @yengustube Před 9 měsíci +180

    😢😢😢 የኔ እናት እመብርሀን ፀናቱን ትስጥሽ አይዞሽ 😢እግዚአብሔር ያበርታሽ

    • @GenetLegese-qt6ho
      @GenetLegese-qt6ho Před 9 měsíci +1

      አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር መፀናናቱን ይስጥሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ

    • @melatbedan2637
      @melatbedan2637 Před 9 měsíci

      Yene konjo ayezosh

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 9 měsíci

      The way she talks I don’t trust!!! I am so sorry

    • @sebletatek3034
      @sebletatek3034 Před 9 měsíci

      እግዚአብሔር ያጽናሽ

    • @etagegnehuwoldetsadik4057
      @etagegnehuwoldetsadik4057 Před 9 měsíci

      እመብርሃን ጽናቱን ይስጥሽ በርቺ የኔ እህት

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před 9 měsíci +72

    ውይይይይይ እችል ልጅ እቅፍ አድርጌያት ባለቅስ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢የኔ እናት እህትአለሜ አይዞሽ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር አለልሽ❤አይዞሽ እህትዬ❤

  • @selamdura5936
    @selamdura5936 Před 9 měsíci +18

    እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞይ እመቤታችን ድንግል ማርያም አትለይሽ !

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před 9 měsíci +45

    መቼም ቃል የለም ለእህታችን ማጵናኛ ግን እግዚአብሄር መልካም ትዳር ሰቶሽ ፈጣሪ የወሰዳቸውን ባልሽን እና ልጅሽን የሚተካ መላክም ነገር እንዲሰጥሽ በእውነት ይህው ካየሁት ጀምሮ በልቤ ውስጥ ቁጭ ባላ አምላኬ ሆይ እንዲህም አለ ወይ የሚያጵናና ባል እና ልጆች እንዲሰጣ እና ደስታዋን የማይበት ቀን ይምጣ አንድ አሜሪካው ሴት 3 ልጆቻን ይዛ መኪና እያሽከርውከረች አደጋ ይደርስባታል ከዛ ልጆቻ በአንድ ቀን አጣቻቸው ልቧ ተሰበረ የሚደንቀው እግዚእውብሄር ታላቅ አይደል እነዛን ሊያስረሳት እነሱን የሚተኩ ሌላ 2 መታ ሰጣት ከዛ ሌላ 1 ወለደች ከዛ በዜና ነው ያ ለቅሶዋ በደስታ ተቀይሮ እግዚአብሄር ይመስገን እነዛን ባጣ እነዚህን ፈጣሪ ሰጠኝ አለች እና አሁንም የምመኝላት ለዚህቺ ልጅ ይህንን ነው ደግሞ ይረዳታል❤❤

    • @aba5750
      @aba5750 Před 9 měsíci

      😭😭😭🇶🇦

    • @yeshiharegmersha5187
      @yeshiharegmersha5187 Před 9 měsíci +1

      እዉነት ይህ ሆነ? ሲያትል ያሉት ናቸው?

  • @RedietTenaw-ww3se
    @RedietTenaw-ww3se Před 9 měsíci +45

    ምናባቴ ላርጋት ጌታዬ ሆይ ሁሉ ይቻልሃል ሀዘኗን በደስታ ለውጠህ አድሳት ስታሳዝን እኮ የኔ እንባ ይፍሰስ ውይይይይ😢😢😢😢

  • @user-dz5rp9zn5h
    @user-dz5rp9zn5h Před 9 měsíci +96

    የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናት ይሰጥሸ ለልጅሸ ሰትይ በርቺ ማማየ እህህህ ልቤ አመመኝ እውነት 😭😭

    • @eb7528
      @eb7528 Před 9 měsíci

      Yene Mskin p😢😢😢

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Před 9 měsíci +9

    የኔ ቆንጆ ጌታ ሳያውቅ የሚሆን ነገር የለም።አይዞሽ ሁላችንም ወደዚያ ነው የምንሄደው።ጌታ ኢየሱስ ከላይ መፅናናቱን የስጥሽ።

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 9 měsíci +9

    እግዚአብሔር ያፅናሽ የእኔ እናት አንዷን ሺ ያድርግልሽ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን

  • @hareggebre
    @hareggebre Před 9 měsíci +68

    በእውነት ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፅናትን ይስጥሽ እውነቱን ያውጣልሽ ለልጅሽ ኑሪላት 🙏

  • @helentesfay4158
    @helentesfay4158 Před 9 měsíci +28

    የልጂን ነገር የደረሰበት ነው የሚያውቀዉ እህቴ አይዞሽ
    እግዚአብሔር ብቻ ነው የተሰበረውን ልብ የሚጠግን።

  • @user-qe2ue8gz1w
    @user-qe2ue8gz1w Před 9 měsíci +9

    እግዜያብሄር ጨርሱ ያፅናሽ!! ለእንኛም ልቦናም ይስጠን ፈጣሪ😢😢😢

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving Před 9 měsíci +6

    የማፅናናሽ ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ 😭😭 ነብሳቸዉን በገነት ያኑራቸው በሰው ሀገር እንዴት ልጅ ማሳደግ ከባድ እንደሆነ እናቀዋለን:: እሳቱን ያነደዱት አረመኔዎች ዘላለም ይንደዱ እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል 🙏🙏🙏

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 9 měsíci +25

    ጌታ ሆይ እባክህ እቺን ልጅ አንተ አጽናናት😢😢😢

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Před 9 měsíci +11

    የኔ እናት ኢትዮ ብሆን ወደ እኔ ቤት እወስድሽ ነበር ትንሽ እርፍ ትይ ነበር ከጎንሽ ሁኘ እቅፍ ባደርግሽ ደስ ይለኝ ነበር

  • @ayelechrobi-tr1js
    @ayelechrobi-tr1js Před 9 měsíci +9

    እንደው እግዚያብሄር የሚያፅናናውን መንፋስ ቅዱስ ይላክልሽ።
    በርቺ እግዚአብሔር መልስ አለው።

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 Před 9 měsíci +11

    እግዚአብሔር ብርታቱን እንዲሁም ጽናቱን ይስጥሽ! አሜን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 9 měsíci +34

    😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ አፅናኝ መላክ ይላክልሽ እህታችን 😢😢😢😢😢በጣም ከባድ ነው የባለቤትሽን ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢 ፈጣሪ የቀረችውን ልጅሽን ያሳድግልሽ እመብረሀን ታበርታሽ 😭😭😭😭

  • @rihanajemal9031
    @rihanajemal9031 Před 9 měsíci +28

    I feel your pain😭😭
    ሀገራችን ላይ ሳያውቁሽ ጥያቄ ያበዛሉ። ከዛ በየቦታው ያስለቅሱሻል። ጠንክሪ እህቴ።

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 Před 9 měsíci +6

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ልጂሺን ያሳድግልሺ!!!
    ቃላት አጣው ላጽናናሺ!! እግዚአብሔር አምላክ የልብሺን ስብራት ይጠግን ።
    😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebagetachew7815
    @abebagetachew7815 Před 9 měsíci +7

    አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ የፅናናሽ የኔ እህት አይዞሽ 😢😢😢

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 Před 9 měsíci +23

    የኔ እናት የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ብርታቱን ይሰጥሸ❤❤❤

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před 9 měsíci +38

    ግን ማነው እንደኔ ሚለው የጠፋው ስታለቅስ አብሮ ሚያለቅሰው በቃ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ያዖናሽ 😭

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 Před 9 měsíci +4

    የኔ ልጅ አፈር ልብላልሺ ስው ከአምላኩ ጋር የሚጣላው ልጅ ሲሞትበት ነው እኔም በልጀ ሞት ምክንያት 80 ዓመት ስው መስየ በ28 ዓመቴ እቤታችን ሀዘን ሆኖ ሌላ ስው ሞተና አብሮ አደግ ጎደኛየ 3---12 አብሪያት የተማርኩ እርስወ ብላ ጠራችኝ ለቅሶ ልትደርስ የመጣችው ወንድሜን ነበር ተይው ያንችማ ምን ትሆኝው እሱ እንደፈጠረሺ እሱ ጥንት ያድርግሺ ምን ልበልሺ ተፅናኝ ፅናቱን ይስጥሺ እሶን ደሞ ይጠብቅልሺሺ ትሁንልሺ አይዞሺ

  • @hiwotlalego7726
    @hiwotlalego7726 Před 9 měsíci +14

    ይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የደረሰብሽ ነገር ቀላል አይደለም ለልጅችሽም ለባለቤትሽ ነፍስ ይማር 😢

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před 9 měsíci +28

    የኔ እህት አግዚአብሔር ያፅናሸ እነሱም የተፃፈላቸው ቀን ነው ያንቺም የሁላችንም የተፃፈልን ቀን አለ ለልጅሸ ኑሪላት በጣም ያማል ከልብ አዝኛለሁ በቀብሩም ለት ነበርኩ ልብ ይሰብራል መቃብራቸውም ደሰ በሚል በክብር ነው ያለው በፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ በፈረንሳይ አይዞሸ እህቴ እኛም ወደዛው ነን እነሱ ወደኛ አይመጡም በሐይማኖትሸ ፀንተሸ በእግዚአብሔር ቤት እንድትኖሪ እፈልጋለሁ አፅናኝ መላእክትን ይላክልሸ እመቤተ የተረፈችውን ልጅሸን እንደ ልጇ እቅፍ አድርጋ ታሳድግልሸ እንደተጎዳሸ አውቃለሁ ጥቁር መልበሱም አይመልሳቸውም አትልበሸ በእግዚአብሔር ደሰ ይበልሸ በቤቱ ፀንተሸ ኑሪ እኛም የሱ ነን ደህና ሁኝ ለልጅሸ

  • @Shewit_Weyane
    @Shewit_Weyane Před 9 měsíci +57

    ወየው የኔ እናት ሀዘን ወሽመጧን ቆርጦታል። በዚህ ምድር ላይ እንደ ሀዘን የከፋ የለም። እንኳን አንቺ ሁለት ልጆችና ባልሽን አጥተሽ፤ እኔ አባቴን እና ታናሽ እህቴ በተከታታይ በድንገት ሞተውብኝ፤ እኔ እና ለቅሶ ጓደኛሞች ሆነን ከ አምስት አመት በላይ ሞቴን እስከምመኝ ድረስ ዲፕሬሽን ተጫውቶብኝ ነበር። በመከራ ነው ሞታቸውን የተቀበልኩትና ወደ ራሴ የተመለስኩት። አንድ ከሀዘን ያፅናናኝ ያነበብኩት ታሪክ አለ። "አንድ አባት ሴት ልጁ ሞታ ሁልጊዜ ያለቅስ ነበር፤ የሆነ ጊዜ በህልሙ ከብዙ ህፃናቶች ጋር ሻማ ይዛ ያያል። ነገርግን የሌሎቹ ሻማ በርቶ የሷ ጠፍቷል። አባትየው ልጁ ጋር ጠጋ ይልና ምነው የሌሎቹ ሻማ በርቶ ሳለ ያንቺ ሻማ ጠፍቷል ሲላት፤ አባባ ያንተ እንባ ነው ያጠፋው አለችው። የዛኔ እኔም አልኩኝ እኔ በየቀኑ እያለቀስኩ እነሱንም ላልመልሳቸው ሻማቸውን አላጠፋም ብዬ የዛኔ ራሴን ማፅናናት ጀመርኩ። ስለዚህ እህቴ እነሱ የተሻለ ቦታ ነው ያሉት ልጆችም ባለቤትሽም ደስ እንዲላቸው ራስሽን አትጣይ ፥ አታልቅሺ።

    • @kedestzegeye992
      @kedestzegeye992 Před 9 měsíci

      Yene enat uff hazen endeat yekebdal lezihch leje kalat ateche nuber tebareki 😢

    • @aminamohammed6609
      @aminamohammed6609 Před 9 měsíci

      ውድ ልጄ አላህ መፅናናቱን ይስጥልኝ ።እባክሽን እነርሱ ይህቺን ከንቱ ዓለም ትተው ወደ ፈጣሪያቸው ሄደዋል።በቃ ማንም በዚህች ምድር ላይ ለዘላለም መኖር አይችልም እና እባክሽን ለትንሽዋ ውድ ልጅሽ ስትይ ብቻ ተበረታቺ ።ፀሎት ብቻ አይለይሽ ዕንባሽን አብሽው ጠንከር በይ ለልጅሽ ብቻ ስትይ የኔ ውድ ።በቃ ።እነርሱን ፤ አላህ ፤ይርሐማቸው።ጀነተል ፈርዱስ ይስጥልኝ ።አሚን አሚን አሚን ያ ረቢል ዓለሚን አሚን ።

    • @rim1060
      @rim1060 Před 9 měsíci

      And he will wipe out every tear from their eyes and death will be no more neither will mourning nor outcry nor pain be anymore. The former things have passed away

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 9 měsíci +6

    የልጅ ሀዘን አይደለም በዚህ መንገድ በምንም አይነት መንገድ አይድረስ በልጅ ሀዘን ማንም እናት አትጕዳ አይዞሽ እመቤቴ ታጽናሽ።

  • @user-ku7gr3bb3m
    @user-ku7gr3bb3m Před 9 měsíci +13

    እመቤቴ ማርያም ከነልጅዋ ካንቺና ከልጅሽ ጋር ትሁንልሽ።አይዞሽ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před 9 měsíci +32

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ፅናቱን ዮስጥሽ ፈጣሪ ያተረፈልሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ኢትዮጵያ ላይ እኮ ሰው በሰውነቱ መከበር ድሮ ቀረ 😥😥😥የስራቸውን ይስጣቸው

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Před 9 měsíci +20

    እዉነትሽን ነዉ አንቺና ልጅሽ በእሳት የተፈተናችሁ ናችሁ። 😢😢😢😢 አንቺን ለመጉዳት የተነሳ ሰዉ ከሆነ ፈራጅ አለ አይዞሽ።

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 Před 9 měsíci +3

    መንፈስ ቅዱስ ያፀናናሽ ያበርታሽ!!!በእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ሁሉ በሱ ይቻላል!!!

  • @meronwhibe6361
    @meronwhibe6361 Před 9 měsíci +3

    ስነ ልቦና አስተማሪ ያስፈልጋታል ተጎድታለች ኡፍ ምስኪን ወይኔ ፈጣሪዬ ልጆችዋን እናት ስታጣ እግዚኦ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 9 měsíci +23

    ልጅሺን ሺ ያርግልሽ❤. አላህ የሶብሩን ዉሀ ያጠጣሽ

  • @tigisttesmamma6023
    @tigisttesmamma6023 Před 9 měsíci +16

    ድንግል ማርያም ታፅናናሽ :: እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልሽ ያፅናናሽ :: ሰው ከፍቷል ልቦና ይስጠን አይዞሽ የኔ እናት

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 9 měsíci +6

    እስከወዲያኛው ከሆድ የማይጠፋ ሐዘን በዛ ላይ የባል ቤተሰበች ግምታዊ ትችት በተለያየ ቦታ የሚሰነዘሩ ንግግሮች ልብ 💔 ይሰብራሉ ጠንካራ ብርቱ ሴት ነሽ አንቺንም ልጅሽንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።

  • @nigemaya4313
    @nigemaya4313 Před 9 měsíci +1

    በኔ በተራ ቃል በቀላሉ በርች ብዬ የማበረታሽ ባይሆንምየድንግል ማርያም ልጅ ፅናቱን ይስጥሽ ዉይ የኔ እናት እንኳን ያንችን የሰሚን ልብ ይሰብራል ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሁኝላት😂😂😂😂😂

  • @Hana_tube
    @Hana_tube Před 9 měsíci +92

    😥😥 እግዚአብሔር አዎቂ ነው እሕታለም እመ አምላክ ፅናቱን ትስጥሽ ለሞቱትም ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍልን 🙏

    • @hawabadma
      @hawabadma Před 9 měsíci +1

      እፋፋፋ😭😭😭💔💔

  • @fri8050
    @fri8050 Před 9 měsíci +17

    የኔ ጌታ እየሱስ ብርታቱን ይስጥሽ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ጌታ ያበርታሽ

  • @gjggn1500
    @gjggn1500 Před 9 měsíci +5

    የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጥሽ በጣም ያማል እመብርሃን ታበረታሽ 😥😥😥

  • @yodityodit5312
    @yodityodit5312 Před 9 měsíci +1

    የኔ እናት ስቱን ቻልሽዉ ምንም ቃል አያፅናናም እግዚአብሔር አፅናኝ መላክእ ይላክልሽ የእዮብን ታሪክ የቀየረ አምላክ ያችንም ሕይወት ይቀይርልሽ አንዷን ልጅሽን ያብዛልሽ😢😢

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Před 9 měsíci +21

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚያብሔር አፅናኝ መላአክ ይላክልሽ ለልጅሽ ኑሪላት ታስፈልጌታለሽ በርቺ አይዞሽ😢😢😢

  • @user-sd4hf8py9l
    @user-sd4hf8py9l Před 9 měsíci +18

    በዚ እድሜዋ እደዚያቃጠላቹዋት ሰዎች ፈጣሪ ለጃቹ ይስጣቹ

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe4389 Před 9 měsíci +5

    ቸሩ እግዚአብሔር ከጎንሽ አይለይ ማንም ምንም መከራን የማይቀምስ ያላየ የለም እህታለም በርች ባባታቸው እቅፍ ናቸው ብርትት በይና ቁሚ አይዞሽ ጥንካሬሽን እግዚአብሔር በዙሪያሽ ይሙላ ያምጣ

  • @hanusheriff3590
    @hanusheriff3590 Před 9 měsíci +6

    ያአላህ አንተው አግዛት ሰብሩን አልብሳት ሀቅዋን የምታውቀው አንተ አሳውቃት አና ልብዋን ሰብስብላት አሚን አሚን አሚን 😢😢😢 እህቴ ለአንቺ ምንም ቃላት የለኝም አንሰፈሰፍሽኝ

  • @Dubai-lr7jw
    @Dubai-lr7jw Před 9 měsíci +13

    ጌታዬ. መዳኒቴ. እየሱስ. ክርስቶስ. ሰላምን. መፅናናትን አብዝቶ. ይስጥሽ. እህቴ. አይዞሽ

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 Před 9 měsíci +14

    የኔ እናት አላህ ፅናቱንይሥጥሽ እባዋ እደጎርፍ ፈሠሠ እህህህህ😢😢😢

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Před 9 měsíci +14

    I don't have words to say may Lord Jesus Christ heal your pain 😭

  • @emannuru96
    @emannuru96 Před 9 měsíci +2

    በእውነት ከባድ ነው አላህ ፅናትን ይስጥሽ እውነቱን ያውጣልሽ ለልጅሽ ኑሪላት፡፡

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Před 9 měsíci +10

    አብሬሽ እንዳነባሁ ጨረስኩ የኔ እናት ምን ቃል ያፅናናሻል ቸሩ እግዚአብሔር የሚያፅናና መልአክ ይላክልሽ ነፍሳቸዉን ይማርልን። የምድሩ ፍትህ ከንቱ ነዉ እግዚአብሔር ይበቀልልሽ አይዞሽ ለልጅሽ ሰትይ ጠንከር በይ

  • @hanateshome9713
    @hanateshome9713 Před 9 měsíci +65

    በእርቺ በእናትሽ የኔ እናት ሰው በልብሱ የሚለካበት ሀገር 😢😢😢😢

  • @user-hg8ct5fe7u
    @user-hg8ct5fe7u Před 9 měsíci

    የምዎራረድብ አምላኬ ልዑል እግዝአብሔር የሆነዉ ሁሉ ለበጎ ነዉ አምላኬ ሆይ ይህችን እሴት አስባት ይህን ማየት እፈልጋለሁ ጌታን ሆይ አስባት አንተ ሁሉን ትችላለህ አደራ።

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Před 9 měsíci +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አባት ሆይ እርዳት አፅናኝ መልአክ ላክላት🙏 ወንድምዬው እባክህን እርዳት ይህችን ሴት ሌላ ሀዘን አትጨምርላት🙏

    • @tsehayweldeyes9059
      @tsehayweldeyes9059 Před 9 měsíci

      እሷም ቸኮለች ለመወስን ከቤተስቦቿ ጋር መመካከር ነበረባት የልጇ ቢቄቆይ ንብረቱ ለልጇ ማሳደጊያ ይሆን ነበር በዛም ላይ ገዳዬን ቢቆይም ማፈላለጊያ የጠበቃ መክፈያ ይሆናት ነበር እሷም አይፈረድባትም በወቅቱ ስው አጠገቧ ያስፈልጋት ነበር ቢያንስ ከመስጠት ለወንድምዬው ውክልና ስታው ብትመጣ ስትረጋጋ ለሁሉም ነገር መወስን ትችል ነበር እግዛብሔር እ ያስተካክልላት መፅናናትም ይስጣት

  • @user-so7hp3ez9s
    @user-so7hp3ez9s Před 9 měsíci +34

    Please don't crying my sister look after yourself I know it's hard but just pray 🙏 Rip

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před 9 měsíci +24

    አይዞሽ እህታችን በጣም ከባድ ነው እግዚአብሄር ይርዳሽ በርቺ ጠንክሪ ሁሉም የጁን ያገኛል ጊዜው ሲደርስ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 9 měsíci

      ትንሽ አልገባኝም የእስዋ መትረፍ?????? ሌሊት ነው ሀፕን ያደረገው አለች ኮቴ ሰምቼ ነበር አለች???? ባልዋን ለምን አልቀሰቀሰችውም??? እስኪታፈኑ እስኪሞቱ ለምን ጠበቀች!!! እስዋ በመሀል ትንሽ አልገባኝም

    • @user-cu1mt4nl7i
      @user-cu1mt4nl7i Před 9 měsíci +1

      ​@@welansatesfaye5384
      Stop judging, it is not easy to wake up completely plus we don't wake up people foe all aounds

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 Před 9 měsíci +2

    በዚ ቪዲዮ እንደተረዳውት ወንድሙ አንደኛ ተጠያቂ ነው
    1. ለምን በሰአቱ እርዳታ ፈልጋ ስትደውል አልመለሰም?
    2 . ለምን የአደጋውን መንሴ ለመጠየቅ አልፈለገም?
    3. ለምን በዚ ቪዲዪ ላይ አልተካተተም ?
    ባጠቃላይ የአንድ ሰው ታሪክ ብቻ ሰምቶ ለመፍረድ ይከብዳል ፈጣሪ የሞትቱን ነፍስ ይማር ላንቺም ለቤተሰባችሁም ብርታት ይስጣቸው።

  • @emebetmoges6095
    @emebetmoges6095 Před 9 měsíci +5

    እህቴ እመብርሀን እንባሽን ታብስልሽ የኔ እህት የሀዘን መጨረሻ ያድርግልሽ ተፅናኚ ሀዘን አታብዢ ሁላችንም በየቤታችን ገብቷል ያንዳችን ካንዳችን ቢለይም ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @feven1919
    @feven1919 Před 9 měsíci +30

    የኔ እናት ቃላትም የለኝ አንቺን የሚያፅናና የማያልቅበት ቸሩ መድሀኒያለም አፅናኝ መላእክትን ይላክልሽ እመብርሀን ፅናቱን ትስጥሽ አይዞኝ የኔ እህት በርቺ ደሞ ለእናቱ በዚ ሰሀት የሚያስፈልጋት የተውሽላቸው ንብረት ብቻ አደለም ችግርሽን አንቺ ታውቂያለሽ ግን የልጆችሽን የባለቤትሽን ሀዘን በውስጥሽ የያሽ የቤተሰቦቹ ይከብድሻል ብዬ አላስብም ቻል አድርገሽ ልጅሽን ወስደሽ ለናቱ አሳያቸው በ 1 ወር ውስጥ ሁለት ልጅ የቀበሩ እናት ምን አልባት የሚፅናኑበት ይሆናል ልክ እንዳቺ እሳቸውም በልጆቻቸው ቅጥልልል ነው ሚሉት የኔናት ያኔ አንቺም ታርፊያለሽ የቅዱሳን ፀሎት አይለይሽ

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Před 9 měsíci +7

    የልጅን ሀዘን ከማንም በላይ የምታውቀው ወላዲተአምላክ ታፅናናሽ ከሷ ጋር ተነጋገሪ እሷ ታበረታሻለች ልጅሽን ከክፉነገር ጠብቃ ታሳድግልሽ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው አንቺንና ልጅሽን ያተረፋችሁ ለምክንያት ነው እህቴ እግዚአብሔር አይሳሳትም በአንቺ ላይ ሊሰራ ያሰበው ታላቅ ነገር ስላለ ነውና ተፅናኚ በርቺ እመብርሀንካንቺጋርትሁን

  • @netsanethailemariam4964
    @netsanethailemariam4964 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክ ያፀናሸ የእኔ እናት እመቤታችን ታፅናሸ 🙏

  • @tearelemlem5049
    @tearelemlem5049 Před 9 měsíci +1

    የኔ ህት ምንፈስ ቁዱስ ያጽናሽ መጽሃፍ ቁዱስ ኣንቢቢ እግዚኣቢሄር እንዲረዳሽ ጸሊ

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 Před 9 měsíci +8

    አይዞሽ የእዮብ ታሬክ አሰታውሺው እግዚአብሔር በሰባት እጥፎ ነው የካሠው አንባሽን መደአኒያለም ያብሰልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ በርቼ የኔ አህት

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ መፅሀፍ ቅዱስ አንቢ የእግዚአብሔር ቃል ነው የሚጠግነው እመቤቴ ብርታት ትሁንሽ

  • @abozenechyosef2803
    @abozenechyosef2803 Před 9 měsíci +1

    አይዞሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ ። የወለድሻትን ልጅ ሺህ ያድርግልሽ ጠንክሪ እህቴ ከዚህ የበለጠ ከአንቺ የባሰውን ማየት አለብሽ። ለልጅሽ ኑሪላት። ለባለቤትሽ ዘመዶችም ማስዋውልን ይስጣቸው። ወደ ልባቸው ይመልሳቸው።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 9 měsíci +1

    ሀኒዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ብርቱ ወዳጅ ነዉ በርቺ እሱ ድንቅ ነዉ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ ያፅናናሻል እህቴ

  • @user-mi1ts1on3o
    @user-mi1ts1on3o Před 9 měsíci +6

    የኔ እናት አምላክ ያበርታሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቅ ነው 😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር አምላክ በስራው ትክክል ነው 😰❤️

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ምን ይባላል 😭😭😭መሲዬ እባክሽ እስክትፅናና ድረስ እንደ ጏደኛ ቅረቢያት ሳስባት በጣም ስብር ብላለች ሰው ያስፈልጋታል ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የሚያፅናና

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ ጠንክሪ እግዚአብሔር አንቺና ህፃኗ ያተርፋችሁ ለምክንያት ነው በነሳሽ ፋንታ አተርፍርፎ የሚሰጥ አምላክ ነው አንተ ያልከው ይሁን ብለሽ እራስሽን በመንፈሳዊ ህይወት አጠንክሪ የእግዚአብሔር ቃል የተሰበርን ይጠግናል

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 Před 9 měsíci

    ምን አይነት ቃል ብንጠቀም ያፅናናታል?? የድንግል ልጅ አፅናኝ መላዕቱን ይላክልሽ

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 Před 9 měsíci +9

    አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ተፅናተሽ ልጅሽን አድጋ በድጋሚ እድናይሽ መልካም ፍቃዱ ይሁን 😢😢😢😢

  • @martha8315
    @martha8315 Před 9 měsíci +11

    የኔ ናት በጣም ነው የሚያመው ሥላሴወች ከላይ ከሰማይ ይመልከቱሽ ያፅናናሽ እመቤቴ ማርያም ታማልድሽ ከልጆዋ ከወዳጇ ያማል እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን ያብስልሽ የልጅሽ እናት ያርግሽ ዕድሜ ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 Před 9 měsíci +12

    ምናባቴ ላርግልሽ ካንቺ እኩል ያለቀስኩኝ ልጆቼ እስከሚቆጡኝ አይዞሽ እህቴ አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ እሺ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇

  • @user-sj1bl7se8c
    @user-sj1bl7se8c Před 9 měsíci

    የኔ እናት አንች እህንን ሁሉ አሳልፈሻል አንች በጣም ጀግና ነሽ ሁሉም አልፏል ጠንከር በይ ፈጣር ያፅናሽ

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Před 9 měsíci +7

    አይኢትዮፒያ የሰው ሐገር እንኳን በጣም ክብር አለን በሐገራችን ላይ ግን እንደዚሕ ያለመከበር በጣምያሳዝናል

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Před 9 měsíci +8

    እመብረሃን መቀነቷን ትሰርልሽ እህት አይዞሽ አምላክ በሜያደርገው ሁሉ አይሳሳትም ልጅሽን ያሳድግልሽ በእውነት ያሳዝናል

  • @sofiaata9687
    @sofiaata9687 Před 9 měsíci +8

    It's so sad 😢
    She needs a professional counseling. May God wrap his arms around you during this difficult time.

  • @sirgutenorville3660
    @sirgutenorville3660 Před 9 měsíci +2

    አይዞች በርቺ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏🏽

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 Před 9 měsíci +5

    መፀናናቱን ይሰጥሸ አህቴ በጣም ያማል በጣም😢😢😢😢

  • @abrehethailu9879
    @abrehethailu9879 Před 9 měsíci +6

    የኔ እናት ሃዘንሽ ጎልቶ😢😢💔💔 በፍትሽ ገፀባህርያት ይታያል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ 🙏🙏በእዉነት ታመሻል አይዞሽ እማ

  • @user-hh2xo5ql1r
    @user-hh2xo5ql1r Před 9 měsíci +1

    አይዞሽ ሀኒ ቸሩ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እርሱ አዋቂ ነው አሁንም ነገርሽን ሁሉ ለእግዚአብሔር ስጪ ራስሽን ጠብቂ ልጅሽን ተመልከች ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @emuephrem5120
    @emuephrem5120 Před 9 měsíci +10

    እመብርሃን መጽናናትን ታድልሽ እናቴ 😢😢😢

  • @sara46076
    @sara46076 Před 9 měsíci +9

    እግዚአብሔር ጽናቱን ብርታቱን ይስጥሽ የባለቤትሽን ነፍስ ይማር የልጆችሽ ነፍስ በገነት ይሁን😭😭😭😭 የምድር ሁሉ ምድር ላይ ቀሪ ነው ለበላተኞቹም ለገዳዮቹም ጌታ ፍርድ አለው እና ፍርዱን ይስጥሽ.

  • @user-xq9op6qc4x
    @user-xq9op6qc4x Před 9 měsíci +2

    የኔ እህት እግኢብሄር ያጥናሽ የደረሰብሽ መከራ እጅግ ከባድ ነው ከውስጥሽ የተቀበረውን መሪር ሀዘን እንዲያወጣልሽ አጥብቀሽ በፀሎት ለምኚ ፤ አይዞሽ እናቴ የእዮብን ትዕግሰት ተመልክቶ ፍጻሜውን ያሳምረለት አምላክ የአንቺንና የልጅሽንም ፍጻሜ ያሳምርልሽ፤

  • @KeabYemariam
    @KeabYemariam Před 9 měsíci +7

    የኔ እናት ምንም ቃል የለኝም አንቺን የማፅናናበት።ወላዲት አምላክ እርሷ መልስ ትስጥሽ ታጠንክርሽ የኔ ውድ።

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 Před 9 měsíci +37

    My Condolences to you and your family 😭😭🇪🇷

    • @saroonsaroon1547
      @saroonsaroon1547 Před 9 měsíci

      Ehete betame new yetsbrew bemine ayentenendmgltelshe alwekem ftrei landed lejshe yabkashe

  • @metaferiaalemu2446
    @metaferiaalemu2446 Před 9 měsíci

    ሀኒዬ አይዞሽ ጌታ ያፅናናሻል ብቻ ሁሉንም ነገር ለጌታ ተይው እሱ መልስ አለው...,

  • @promobile5016
    @promobile5016 Před 8 měsíci +1

    አይዞሽ የኒ እእት እመቤቴ ታጽናናሽ

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር ያጽናናሽ የባለቤትሽንም ነፍስ ይማር

  • @taybat536
    @taybat536 Před 9 měsíci +4

    አይዞሺ እህቴ ሀዘን አታጥብቂ ለልጅሺ ኑሪላት ጠካራሁኒ እኚም ወደዛዉነን ሀዘንን ታጠበቁት ይጨምራልጅ አይቀንስም አላህ ያጥናሺ ውነቱን አላህ ያዉጣልሺ እድህ ያረጉ ሰወች በቁማቸዉ ሙተዋል

  • @shibeshitekle2810
    @shibeshitekle2810 Před 9 měsíci

    እህቴ ጉዳትሽ እጅግ ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ ተፅናኚ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፡፡አይዞሽ ለልጅሽ ታስፈልጊያታለሽና በርቺ !ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን፡፡

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ በፀሎት አስቢአቸው እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቃችሁ ❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ያፅናሽ አቅም ብርታት ይስጥሽ እህቴ ልጂሽንም ሺ ያርግልሽ በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Před 9 měsíci +6

    አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ ጨርሶ ያበርታሽ👏👏👏👏👏👏