በገዛ እጄ ያልጠበኩት ጣጣ ውስጥ ገብቻለሁ! የ38 ዓመታት የአሜሪካ እና ጣልያን ቆይታ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 10. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 896

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 8 měsíci +57

    እባካችሁን ለዕውነት የቆማችሁ ከሆነ ይህችን እህታችንን በህጋዊ መንገድ እርድዋትና የደከመችበትን ንብረትዋን አስጥዋት::

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p Před 8 měsíci +51

    ይገርማል የሀገራችን ምርጥ ጠበቆች ከዚህች ምስኪን ሴት ጎን ልትቆሙ እለምናችኋለሁ በመድሀኒአለም ስም

  • @asterwolde2849
    @asterwolde2849 Před 8 měsíci +59

    እህታችን ሀቅሽን እግዛቤር ይመልስልሽ 36አመት ዉጪ እደቆየ አይደለሽም በጣም የተረጋጋሽ ሰዉ ነሽ።😊

    • @nanu144
      @nanu144 Před 8 měsíci +4

      38እኮ ነው ያለችው😢

  • @user-hp9nn1wn9q
    @user-hp9nn1wn9q Před 8 měsíci +51

    የማዳም ቅመሞች እች ለኛ ብዙ አስተማሪ ናት እውነት ዘመኑ ነው መስለኝ የከፋው ከባድ ነው😢😢

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 Před 8 měsíci +88

    የእኔ እናት እኛ ውጭ ያለን ሁሉንም ስው እናምናለን እና ሀገራችን ስንገባ በሀገራችን ባዳ በውጭም ባዳ ስናሳዝን እውነት አለቀስኩኝ እግዚአብሔር ይርዳን በውጭ ላለን ❤

  • @belilgnesamuel9571
    @belilgnesamuel9571 Před 8 měsíci +85

    በውስጥ ህመም ያላቹ ፈጣሪ ያልጠበቃቹሁት ደስ የሚል መፍትሄ ይስጣቹ።

  • @emanbelay4275
    @emanbelay4275 Před 8 měsíci +28

    ኧረ እጅግ በጣም ክፉ ሰዎች ናቸው በዘመናችን የበዙት !!!
    ልክ ናት የኔ እናት እንባሽን አላህ ያብስልሽ 🤲

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 8 měsíci +72

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የክህደት ዘመን ሆኖ ቀረ የስው ገንዘብ እሳት ነው ያጠፋል ብዙ ደጋግ ስዎች እንዳሉ ሁሉ ከሀዲዎች ደግሞ እውጭ ኖሮ የሚመጣውን ስው እያማረሩት ነው ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾❤️

  • @user-ce4te8hz6n
    @user-ce4te8hz6n Před 8 měsíci +20

    አለም ሰገድ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው የሰውን ችግር የምትረዳው መንገድ በጣም ደስ ይላል

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 Před 8 měsíci +82

    የሄ የማንቅያ ድውል ነው እባካቹሁ ብሰድት እለም ያልን እህት ውንድሞቼ ሰው እንመን ። ዘመኑ ከፍተዋል

    • @meseretaymeseretay7199
      @meseretaymeseretay7199 Před 8 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳን

    • @freethought3523
      @freethought3523 Před 8 měsíci

      ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።

    • @ethiocelebrities23
      @ethiocelebrities23 Před 8 měsíci

      @@freethought3523beyebotaw negative eyesafk tenoralek. Ebeton hak silehone yeraso new

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 8 měsíci +4

      እረ ብሎ ነገር የለም ሲጀመር እንዲህ አይነት ቤት የሚሰራ ገንዘብ ከየት ቢያመጡት ነው ጥያቄ የሚሆንብኝ

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu Před 8 měsíci +2

      ትክክል

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Před 8 měsíci +238

    እህቴ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በትክክል ገንዘብህን እንጂ እኛን ማን ይፈልገናል ስቃያችን በስደት 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 Před 8 měsíci +12

      Ewinet new fetari yifeligen enji genzeb sifeligu enji sichegirachew enji meche tiz enilachewalen

    • @selamgobena3932
      @selamgobena3932 Před 8 měsíci +7

      Selez belet mehon newa

    • @user-oi8bd9zf2h
      @user-oi8bd9zf2h Před 8 měsíci

      @@selamgobena3932 በትክክል

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 8 měsíci +3

      Egiziabihar Edima yisitilini Yene ehiti besew hager yihinini hulu ameti lefiteshi enbashini Egiziabihar yabisilishi

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 8 měsíci

      @@selamgobena3932 እስከነ ተረቱ ገንዘብ በ20 እመት ልብ በ40 እመት ይባል የለ😫ብሎም ውጭ ሀገር ብዙ የቆየ ስው እዲስ ፋሽን የሆነውን የዘመኑን የኢትዮጵያኖችን ተንኮል ስግብግብነት ጠንቅቆ እያውቅም.... የዘመኑ የኢትዮ የስልጣኔ ፋሽን ሌብነት ሆናል እና ስው ላይ መፍረድ ይከብዳል!!! ✌🏾

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 Před 8 měsíci +9

    እረ አንመጣም እህቴ !!!!
    ሩዋንዳ መሬት ቤት ገዝተን እንኖራለን
    መወለድ ቋንቋ ነው
    እምዬ አሜሪካ ለዘላለም ትኑር !!!!

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 8 měsíci

      እዎን እሜሬካ ለዘለእለም ትኑር...🫶🏾🫶🏾🫶🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ግን ሩዋንዳ ምን እለ ...??? እስቲ ንገረን🤔🙏🏾

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 8 měsíci

      ሩዋንዳ ምን ዋስትና አለ ነገ ያአለመባረር

    • @yohanneskassa4280
      @yohanneskassa4280 Před 8 měsíci

      @@user-rq3rm9in5z
      ሩዋንዳ ባሁን ሰዓት የተረጋጋች ሀገር ናት ህዝቧም ሰላማዊ ነው በዛም ላይ ኑሮ ቀላል ነው በቀላሉ መሬት መግዛት መ የንግድም ሆነ የመኖሪያ ቤት መገንባት ይቻላል
      ብዙ ጓደኞቼ ሩዋንዳ እና ታንዛኒያ ነው ንግዳቸውንም መኖሪያቸውንም ያደረጉት ።

    • @yohanneskassa4280
      @yohanneskassa4280 Před 8 měsíci

      @@eshetubeyene9557
      ዋናው ዋስትና የአሜሪካ ዜጋ ሆነሽ (ሆነህ )ነው የትገባው
      እናም ንብረቱ ሁላ በአሜሪካ ኤንባሲ ስር ይጠበቃል
      ባሁን ሰዓት ኢትዮጵያ በጣም አስጊ ነው

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 8 měsíci

      @@eshetubeyene9557 እህህህ 🤫

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 8 měsíci +33

    ሰላም ለናተ ይሁን በድጋሜ ነው ነው የተለቀቀው ትላንተ ሰምቼው ነበር አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም አስተማሪ ነው

  • @dawg929
    @dawg929 Před 8 měsíci +6

    አሜሪካ ለዘላለም ትኑርልን ! የሰው ዘር የሚከበርበት ምድር !

  • @nafiyaddaniel9383
    @nafiyaddaniel9383 Před 8 měsíci +20

    አንች ከውጪ እዚህ አገር እንዳንቺ ተዳርገናል የኔ እናት አይዞሽ ።

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 Před 8 měsíci +20

    ይኸውልሽ እህቴ ቢሆንላቸው ሊነጥቁሽ ነበር አጠገብሽ አታስቀምጪ ከፈለግሽ በውጪ እርጂ ጠንክሪ ምንም ሀሳብሽን እንዳትቀይሪ ጎበዝ በርቺ

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Před 8 měsíci

      Tekekele kefu sewochn marakh newo mechem melkam ayehonum

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 8 měsíci +1

      ትክክል .... ግን ጠላቶቻን የመርዳትም ግዴታ የለባትም!

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 Před 8 měsíci +41

    አይዞሽ የኔ እናት ይሄን ያህል መኖራቸው አንቺ ሆነሽ ነው የአባት ሚስት የመርዳት እኮ ግዴታ የለብሽም ጠንክሪ አይዞሽ ከዚህ በኋላ ለኚህ ነጣቂ ሴትዮ ምንም እንዳትሰጪ ምንም እዳ የለብሽም

    • @freethought3523
      @freethought3523 Před 8 měsíci

      ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።

    • @fekriuemnetey547
      @fekriuemnetey547 Před 8 měsíci

      ​@@freethought3523ewey besmab kehdet 😢

    • @Jocy939
      @Jocy939 Před 8 měsíci +3

      @@freethought3523
      ዕድሜሽ ይጠር የባሏን ቀን ይሰጥሻል በጣም ቅን ሴት ስለሆነች

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 8 měsíci +5

      @@freethought3523​​⁠አኡኡኡ አንቺ ሴት፣ በየቦታዉ ኮፒ ፔስት ማድረጉ አይደክምሽም? ለምን ዘሯን ጠላሽ? ስለሀቅ ሳይሆን ኤርትራዊነቷ ላይ አተኮርሽ። ተዉ አትጠላሉ አንድ ቋንቋና ባህል ያላችሁ ህዝቦች ናችሁ።

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 8 měsíci +1

      @@Jocy939👍👍👍👍

  • @bereketlove1497
    @bereketlove1497 Před 8 měsíci +20

    ራስሽን ጠብቂ መጥፎ ነገር እንዳያድርጉብሽ ኣይዞሽ በርቺ እግዚኣብሄር ይጠብቅሽ

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 8 měsíci +9

    ዘንድሮ ሰው ሰይጣን ሆነ አረ ስንቱ ሀብቱን ጥሎ አየሞተ ነው ፈጣሪን እነለምን ወደ ቀልባችን ይመልሰን

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 Před 8 měsíci +97

    እግዚኦ ፈጣሪዬ ሆይ ከህድዎቺን ልብ ሰባሪዎችን, ልቦና ሰጣቸው

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 8 měsíci +5

      ተከበናል በከሀዲሆች መቼሥ በሽታ ኣንለያቸዉ ምን ይደረጋል

    • @freethought3523
      @freethought3523 Před 8 měsíci +1

      ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።

    • @ethiocelebrities23
      @ethiocelebrities23 Před 8 měsíci

      ⁠@@freethought352338 amet sedet lay yaferachew new. Yanchi new yemigebat Beto enkon Eritrean honech min agebak

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před 8 měsíci

      @@freethought3523
      በየቦታው መልስ ትሰጣላችሁ በእርግጠኝነት ይህን ወንጀል የሰራችሁ ናችሁ።እድሜ ለቴክኖሎጂ እውነቱን አሁን እናውቃለን ድብቅ ስምም ቢሆን አዝናለሁ። ቅድም እንዳልሁዎት ለምንስ አልጀርያዊ አትሆንም ዋናው በገንዘቡአ የትም ቤት መግዛት መብቱአ ነው።

    • @deNJ272
      @deNJ272 Před 8 měsíci +7

      ​@@freethought3523 አረ ባክህ/ሽ?! በቤቷ እንኳን ኤርትራዊ የመናዊም ትሁን! አሜሪካ የሄደ ሁሉ ደላው እንዴ! እንዳውም መልካም ሴት ናት ጌታ ይባርካት!

  • @user-zp6ph9ep4v
    @user-zp6ph9ep4v Před 8 měsíci +18

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ከባድ ነው 😢😢😢

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 8 měsíci +47

    በሰው ሀገር ተከብረን ነው የምንኖረው እኛ ሀገር ህግ የለም

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 Před 8 měsíci +7

      በሀገሬ መታወቃ ተከልክይ በተወለድኩበት ቤት ሀገር አሜሪካ ዜጋ አረገችኝ ህግ የለም ኢትዮጵያ

    • @abebechg.selassie2936
      @abebechg.selassie2936 Před 8 měsíci

      አዎን እውነት ነው ። የሰው መብት የተጠበቀ ነው ። የሚስማውሁሉ ቅዠት ፡ ይመስላል ። እኔም እንዳቺ ከእንግዲህ ወዲህ እዝህ በኔ
      እድሜ የሚያስፈልገኛል ብዬ ። ከስራዬ ጡረታ ሰወጣ ፡ ልቤ ተነሳሳ ። ፎሮዋን ኬዬን
      አውጥቼ ፡ ቤት ለመስራት እና ወደ ትውለድ አገሬ ፡ ቤተክርስቲያኔን ፡ገዳም ችን እየሳምኩኝ
      እኖራለሁ ፡ ብዬ ጀመርኩ አሁን ያለው ሁኔታው ፡ ሁሉ ተለውጦዋል። የነበረው መተማመን ጠፍቶዋል ፡ እኔስ አምላክ የተመሰገነይሁን ፡ ማንም አልበላኝም ፡ ለበላተኛም ፡ እግዚአብሔር ፡ አልሰጠኝም ።
      እኔ ፡ በፈቃዴ ፡ ላለመመለስ ፡ ወሰንኩ እናት አገሬ የማፍያ ፡ የነጣቂ ፡ አገር ሆናለች ።
      እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ነጻያውጣልን 🙏

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 Před 8 měsíci +1

      ባክቭ አንቺ ደሞ አትመፃደቂ እንቺ ብዪ አፈር ብዪ እየተባልቭ እየኖርቭ ምስኪን ሀገራችንን አታጣጥይ እኔስ በሞላልኝ ሁሉ ነገራቸዉን መልቬ አገሬ በገባሁ

    • @Jocy939
      @Jocy939 Před 8 měsíci

      @@mame.f3798
      ዕውነቱ አረብ አገር ግፋ ቢል ጣልያን ከሆንሽ ግርድናው ሰልችቶሻል ሌሎች አገራትም ተምረሽ ራስሽን ካለወጥሽ ሁሉን መላልሰሽ ተመለሺ: 😊
      በተረፈ ስውን ማዋረድ ከኤርፖት ከእሚግሬሽን ይጀምራል እኮ! መጮሂያ ጠፋ እንጄ

  • @sisayasseres471
    @sisayasseres471 Před 8 měsíci +5

    ዘውድየ ነገሩን እግዚአብሔር ይፍታልሽ የልፋትሽ ዋጋ እሱ ይክፈልሽ እኛ መርዳትሺን እናውቃቃለን አይዙሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ።

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Před 8 měsíci +73

    እናታችን ሞባይላቹ ውስጥ ላይ ያለውን መረጃቹን በወረቀት በብዙ ኮፒ ብታስቀምጡ ብዬ እላለው በተረፈ አላህ ሀቃቹን ይጠብቅላቹ።

    • @freethought3523
      @freethought3523 Před 8 měsíci +1

      ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።

    • @Jocy939
      @Jocy939 Před 8 měsíci

      @@freethought3523
      አትልፊ ዕድሜ የለሽም ክፉ

    • @user-tj7qw8sj3c
      @user-tj7qw8sj3c Před 8 měsíci

      ​@@freethought3523kkkkk this is agames opinion

    • @elsadaniel6949
      @elsadaniel6949 Před 8 měsíci +7

      ​@@freethought3523ደነዝ ዘረኛ እናቷ እኮ ሃበሻ ናት ሃገሯ ነው

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 8 měsíci +6

      @@freethought3523​​⁠አኡኡኡ አንቺ ሴት፣ በየቦታዉ ኮፒ ፔስት ማድረጉ አይደክምሽም? ለምን ዘሯን ጠላሽ? ስለሀቅ ሳይሆን ኤርትራዊነቷ ላይ አተኮርሽ። ተዉ አትጠላሉ አንድ ቋንቋና ባህል ያላችሁ ህዝቦች ናችሁ።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 8 měsíci +35

    ትልቅ ስራ ነው አየሰራህ ያለከው በርታ

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm Před 8 měsíci +6

    በጌታ ስታሳዝን በንባ የሞላ ፅዋ አለ በውስጥዋ ጌታ አምላክ እንባሽን ያብስልሽ እህት😢

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 Před 8 měsíci +6

    አለም ሰገድ አንተ የተፈጠርከው ለማዳመጥ ነው ❤❤❤❤❤ጥሩ አዳማጭ ነህ

  • @ba7359
    @ba7359 Před 8 měsíci +3

    እጅግ አድናቂህ ነኝ አለምሰገድ ሰውን የተበሳጨውን አረጋግተህ ስትመልስ ቀና ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 Před 8 měsíci +9

    አለምዬን የናፈቀ በ, like ♥️♥️

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před 8 měsíci +13

    ይአገራችን ጉድ ማለቂያ አጣ የስው ልጅ ከስውነት ወደአውሬነት ተለወጠ እኛም ለመማር ተሳነን

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st Před 8 měsíci +3

    አለም ሰገድ የራሴን ታሪክ ነው ያወራችው እኔ ግን በ እግዚአብሔር እርዳታ መምህር ተስፍይኔ ትምህርት እየተከታተልኩ በስግደት መፁም በጣም ደስተኛ ነኝ ተመስገን❤❤❤

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Před 8 měsíci +108

    አለምሠገዴ መርጥ ጋዜጠኛ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 8 měsíci +8

    ይህ ትምርት ለኔ ይጠቅመኛል ሰው ስናዝንለት ጠላት ይወንብናል እኔ አድ የሴት ጋደኛዬ ትኖርበታለች ቤቴን ውክልናም ሰጥቻታለው ነገ መዘዝ እደምታመጣብኝ ተረዳም ቶሎ ማሰናበት አለብኝ ደግነት ለካ ክፍያው ጠላት ማበጀት ነው

    • @temosokarabo5803
      @temosokarabo5803 Před 8 měsíci +1

      Tkkl

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 8 měsíci +2

      ቶሎ ብለሽ መላ አብጂ። ዛሬ ላይ ማንንም ማመነ አይቻልም።

    • @YonasYonas453
      @YonasYonas453 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 Před 8 měsíci

      እንዴት ዉክልና ትሰጫታለሽ??? ዉክልናዉን ተቀበያት ላድሰዉ ብለሻ ከዛ ቀደሽ ጣይዉ አሰርዢዉ። ከዛ ቀስ ብለሽ ልሸጠዉ ነዉ ቤት ፈልገሽ ዉጪ በያት። እግዚአብሔር ይርዳሽ።

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Před 8 měsíci

      Hurry up !

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Před 8 měsíci +9

    እማማ ወርቄ ምነካት ይሄ እብደት ነው ከየት አምጥታ ነው ቤት የምትስራው አንቺ ቤት ሆነ እንጨትጠላ ስትሽጥ አባትሽ አባ ማሾ ዘበኝነት እየስሩ ሲተዳደሩ የስፈሩ ስው አዲስ መጤው ሳይሆን ነባሩ ያውቃል ይህንን ጎረቤትሽ ገነት የሸቱ ሚስህ ይህንን በደንብ ታውቃለች እነቶቻችን በደንብ ያውቃሉ ምን ማለት ነው እማማ እንኮንስ ቤት ልትስራ ይቅርነ የምትኖረው እንጨት እየሽጠች ጠላ እየሽጠች ነበረ ክልሉ ይህ እንዴት ጠፉው እስዋስ ይህ እንዴት ይጠፋታን ስንት አመት ልትኖር ነው ሀቅ የት ጠፋ ምን ነካት

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před 8 měsíci +15

    ዓለምዬ ባለማህተቡ❤ እስኪ ላዳምጥ🤔

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před 8 měsíci +1

      Awo gobez gazetgna ❤Igziabher yitebqew amen

  • @deborah9291
    @deborah9291 Před 8 měsíci +8

    ትክክል ነቨ እህቴ ጠላት ይዘቨ መኖር እትችይም እስወጪ ቀማኞ ናቸው እግዚአብሔር ይረዳቫል ሁልም ለተገፍት እግዚአብሔር ይቆማል🙏❤️

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 Před 8 měsíci +4

    ምርጥ ጋዜጠኛ አሌክስ በጣም ነው የምንወድህ በስደት ላይ ያለን እህቶችህ❤

  • @mehretyebezalat9857
    @mehretyebezalat9857 Před 8 měsíci +3

    እውነትሽን እህቴ ፡ብዙ አመት መልካም ነገር ስታደርጊ ኖረሽ ኖረሽ አንድ ቀን ግን ባትችይ ፡ያደረግሽው መልካም ነገር ሁሉ በዜሮ ይባዛል ።

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Před 8 měsíci +2

    እዮሀ ሚዲያ የሚገራርሙ ታሪኮችን እያቀረብክ እያስተማርከን እያስደመምከን ነው ከእርጋታ ጋር በጣም አደንቅሀለሁ በርታ በዚሁ ቀጥል ገና ብዙ የምታተትፍ ነህ ተባረክልን።

  • @Makiya-balay
    @Makiya-balay Před 8 měsíci +3

    ዋ ለራሴ አልኩ ያአላህ አንተው ጠብቀን በስደት የለፋንበትን ንብረታችንን ባርክልን

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Před 8 měsíci +6

    ከልብ.ነው.ያዘንኩት.ያማል.ልብይነካል.💔💔💔💔ተዎ.እባካቹ.የስደተኛ.ገንዘብ.አትብሉ.አትካዱ.😭😭😭😭😭😭

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 Před 8 měsíci +13

    አይ የስግደተኛች የኛ ነገር ሁሌ ማልቀስ ሆነ ብራችን እንጂ እኛ ማንም አይፈልገንም ማለት ነው😭😭😭😭 ያማል እኔስ አቢይ ነው ባዶ ያስቀረኝ 9አመት ልፋቴ😭😭😭

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Před 8 měsíci +59

    You're not alone we are all here for you 💕 one thing I agree with you is Ethiopia is not our home anymore.......😢 A lots of things change there .....I don't know why 😞 💚💛❤️🙏

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e Před 8 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይማረን ለየትኛው ጊዜ ስንት አመት ለመኖር ሰውን እናሳዝናለን አረ ሺ ዘመን አይኖርም እንተዛዘን ስለእውነት እንኑር

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Před 8 měsíci +11

    ብዙ ችግሮችን ሀገራችን ዉስጥ እንሰማለን ገና አየር መንገድ ለይ ስንገባ ጀምሮ ለ ኢትዮጵያውያንና ለዉጭ ዜጋ የሚያደርጉት አቀባበል ተስፋ ያስቆርጣል። አለባብሶ ጥሩ ሰዎች አሉ ብሎ ብቻ መለፍ ሰይሆን እንደሀገር መስተካከል ያለ ት ነገር ካለ በሱላይ ቢሰራ መልካም ነዉ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Před 8 měsíci +1

    አለምሰገድ፣ሴትዮዋ በትክክል ገልፃዋለች ።አንተ ብዙ ተመሳሳይ ጉዳዮች ታውቃለህ፣እንጀራ እናቷ የልጃቸውን አባት ስም የቀየሩት ቀዳዳ ከተገኘ ወራሽ ለመሆን ነው፣እንዲህ አይነት ሰው ጋር ለደቂቃዎች አብሮ ማሳለፍ ከባድ ነው።ባለጉዳይዋ መልካም ሰው ናት፣ከግዴታዋ ውጭ ስትረዳ ኖራለች ።እግዚአብሔር ይባርክሽ።በህጉ ብቻ ተጠቀሚ፣ሽምግልናውን ተይው፣እንዳየሽው ነው ፣ዱሮ ቀረ።አይዞሽ እህቴ፣ጀግና ነሽ።

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 Před 8 měsíci +11

    ሀገሬ እንደ እንጀራ ይርበኛል ቤተሰቦቸ እንደ ውሀ ይጠሙኛል ግን በኢትዮጵያውያን ውስጥ ፍትህ የለም ታማኝ የለም እኔ ከዚህ በነፃነት ነው የምኖረው ባልሰራም ተደላቅቄ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአሜሪካ እና እማማማ ኢትዮጵያውያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️ ሀገሬ መቸም አረሳሽም እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ትልቅ ጥፋት ግን አጥፍተሻል ዜግንነትሽን አስከብረሽ መኖር ስትችይ እንዲሁ መንከራተት 💔💔💔

    • @user-rw9cz1fh4q
      @user-rw9cz1fh4q Před 8 měsíci +1

      አለቀስኩ 😢😢😢እዉነትነዉ

    • @freethought3523
      @freethought3523 Před 8 měsíci

      ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 8 měsíci

      ጥገኝነት አልጠየኩም ዓለች መሰለኝ 22 ዓመት ሙሉ ዝም ብሎ መኖር ሕገ ወጥ ሆኖ መስራት አይከብድም?

    • @mmadura1232
      @mmadura1232 Před 8 měsíci +4

      እሳቸው ቀበሌ ለምን የልጅቷን ስም ባባቷ አረጉ ይሂ የቤሂር ጉዳይ አደለም አቺ ስደትን ስላላየሽ ይሆናል በሷላይ የምትፈርጅው እሷ አረዳቸውም አላለችም እደልጃቸው ቢያያዋት ፍቅርቢሰጥዋት በዚእድሜ ውጡ አትላቸውም ክህደት በጣም ይጎዳል

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 8 měsíci +1

      @@freethought3523​​⁠አኡኡኡ አንቺ ሴት፣ በየቦታዉ ኮፒ ፔስት ማድረጉ አይደክምሽም? ለምን ዘሯን ጠላሽ? ስለሀቅ ሳይሆን ኤርትራዊነቷ ላይ አተኮርሽ። ተዉ አትጠላሉ አንድ ቋንቋና ባህል ያላችሁ ህዝቦች ናችሁ።

  • @FatySam
    @FatySam Před 8 měsíci +5

    በስደት ያለነው ሰዎች ስሜትሽን እንርዳዋለን የምንኖርው ሂወት ሰለሆነ ውጣውርዱንም ሁሉንም እናቀዋል አላህ እባሽን ይበስልሽ

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před 8 měsíci +10

    ወይ ፈጣሪ የከህደት ዘመን አግዛበር ልብ ይስጣቸው!

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 8 měsíci +1

    ያሣዝናል, አይዞኝ ይህ ቀን ያልፋል, አቤቱ ደጉንጊዜ ያምጣልን . በአገር ውስጥ ያላችሁ ከውጭ ዜጋ ጋር የምትሰሩ ወገኖቻችሀን የምታመናጭቁ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባችሁ.
    እህቴ የቤትሽን ቁልፍ ቀይሪው እስኪሰጥሽ አትጠብቂ. እግዚአብሔር ይርዳሽ.

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Před 8 měsíci +17

    ልክ ነሽ በእውነት እዚው ልጆቻችን በሰላም ወተው እየገቡ ነው ግን መቼም ሀገር ማለታችን አይቀርም እንጂ የሀገራችን ጭካኔማ በምንሰማው ሚዲያም ፈርተነው ልንሞት ነው

    • @fefc2f179
      @fefc2f179 Před 8 měsíci

      Eski weda America wesedugn😢

    • @freethought3523
      @freethought3523 Před 8 měsíci

      ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።

    • @mesfinmesfinmesfin1390
      @mesfinmesfinmesfin1390 Před 8 měsíci

      @@freethought3523 እሺ ማባረሯ ጥሩ አይደለም ለሳቸውም መኖሪያ ትሰጣቸው❤

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 8 měsíci +2

      @@freethought3523​​⁠አኡኡኡ አንቺ ሴት፣ በየቦታዉ ኮፒ ፔስት ማድረጉ አይደክምሽም? ለምን ዘሯን ጠላሽ? ስለሀቅ ሳይሆን ኤርትራዊነቷ ላይ አተኮርሽ። ተዉ አትጠላሉ አንድ ቋንቋና ባህል ያላችሁ ህዝቦች ናችሁ።

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 8 měsíci +1

      @@freethought3523 free thoughts ሳትሆኚ Evil thoughts ብትባይ ይቀላል። ለነገሩ ክፉ ሰዉ ክፋቱ አይታወቀዉም ይባላል። በአንቺ ቤት ፀብ ዘርተሽ ሞተሻል። 😂😂😂😂 እጅሽን አግኚዉ።

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Před 8 měsíci +4

    ዘመንሽን ሁሉ በታማኝነት የኖርሽለት የፍቅር አምላክ ፈፅሞ አያሳፍርሽምና አታልቅሺ ሁሉ አላፊ ነውና በጌታ ደስ ይበልሽ ጌታ ቅርብ ነው
    ኢየሱስ ይመጣል ወዳዘጋጀልን ዘላለማዊው መኖሪያችን ሊወስደን❤

  • @user-cb9jk8yt3u
    @user-cb9jk8yt3u Před 8 měsíci +15

    ኸረ ወይኔ ሰው በሀገሩ ላይ ንብረት ማፍራት አይችልም ምክንያቱም ሀገራችን ላይ ህግ ስለለለ ያሳዝናል

    • @freethought3523
      @freethought3523 Před 8 měsíci +1

      ሃገሯ ኢትዮጵያ አይደለም ኤርትራዊት ነች እኝህ ሚስኪን አሮጊት ኤርትራዊዉን አባትዋን አግብተዉ 10 አመት በኖሩበት ቤት አሁን አባቷ ሲሞቱ ካገራቸዉ ከቤታቸዉ ልታባርራቸዉ ከተመቻቸ አሜሪካ አገር የመጣችዉ። እኢትዮያዉያን አትሸውዱ እነዚ እኤርይራዉያን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አዜኔታ የላቸዉም። ሴትየዋ የአባቷ ሚስት እኤርትራዊ ቢሆኑ ኖሮ እንዲህ አትጨክንባቸዉም ነበር።

    • @kulunxsebukeu2919
      @kulunxsebukeu2919 Před 8 měsíci +1

      Anchi adeb lelelesh eski kedmesh adachi eritrawi kehoneshsi nbretwa khone endefelegechi tadergo.anchi ahun junta new mthoniw enante hulie eritrawi mesadeb new srachu.

    • @Sophiawoldu
      @Sophiawoldu Před 8 měsíci

      ​@@freethought3523 tew tew indih aybalim. Newr new!

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 8 měsíci

      @@freethought3523​​⁠አኡኡኡ አንቺ ሴት፣ በየቦታዉ ኮፒ ፔስት ማድረጉ አይደክምሽም? ለምን ዘሯን ጠላሽ? ስለሀቅ ሳይሆን ኤርትራዊነቷ ላይ አተኮርሽ። ተዉ አትጠላሉ አንድ ቋንቋና ባህል ያላችሁ ህዝቦች ናችሁ።

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před 8 měsíci

      ​@@freethought3523🤦🤦🤦🤦

  • @user-gu6cs5zi7i
    @user-gu6cs5zi7i Před 8 měsíci +13

    በስደት ስትሆን ገዘብህን እጂ አተን የሚፈልግህ የለም ቁስሌን ነካሽው ባሁኑ ሰአት ያለመፈለግ ስሜት የብቼኝነት ስሜት ውስጥ ነኝ አች ስትይው ይባስ ሆድ ባሰኝ ለምን ለምን ለምን ይሁሉ ዋጋ የምንከፍለቅ ቆይ ለምን?!

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před 8 měsíci

      አይዛቹ እህቶቼ

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Před 8 měsíci

      😢😢

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 8 měsíci

      @@AsQw-fu4uq ውሽታን ሆኖ ተገኘ እማማ ዛሬ ቀርበው ተናገሩ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 8 měsíci +8

    ትክክል ነሽ እህቴ ተከራይ ሙሉውን ግቢ ነው መከራየት የሚፈልጉት ስለዚህ ሌላ ጋር እንዲከራዩ አድርጊ። ። አለምሰገድ ዛሬ ሚዛናዊ መሆን አለብህ።

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 8 měsíci

      ትክክል ምን እዳ እለባት ጠላቶቻን የምታኖረው???

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 8 měsíci +2

    አሮጊቷ ግን እንዴት ክፉ ናቸው እባካችሁ😮 ይቺ ምስኪን ባጎረሰች ከጀርባዋ እንዲህ አይነት ተንኮል?? አርፈው ቢጦሩ ይሻላቸው ነበር። አሁንም እህቴ የምመክርሽ ምንም ይሉኝታ ሳይዝሽ አስወጪና ቤትሽን ቆልፊ እንዳያጠፉሽ እሰጋለሁ፣ ሰዉ ተጨካክኗል። እኔም አገሬ የመግባት ሀሞቴ ፈሷል እውነትሽን ነው ሳልሰጋ በነፃነት የምኖርበትን አገር አሜሪካንን እየመረቅሁ እኖራለሁ ምን እናድርግ??

  • @merik2813
    @merik2813 Před 8 měsíci

    ይሄ የ ባዳ ታሪክ ነዉ። የ ወለደ እናት አባት አትመኑ። ማመን ፈጣሪን ብቻ።

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Před 8 měsíci +2

    አህቴ አንዳልሽው አንዳንድ የአገራችን ሰዎች አሳዝነውናል። ሰረዳሽ ጥሩ ሰው ሰሆንሽ አዘነሻል አንጸልይ አንዳንዴ ተሰፋ ያሰቆርጣሉ አይዞነ አታለም❤🎉

  • @user-cb9jk8yt3u
    @user-cb9jk8yt3u Před 8 měsíci +8

    ሰዎቹ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከዚያ ግቢ መውጣትና በውጭ መረዳት አለባቸው

  • @saragebremariam8410
    @saragebremariam8410 Před 8 měsíci +3

    የእኔ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ፣አይዞሽ ቤትሽ ምንም ጊዜ ቤትሽ ነው ።ግን ከፉ ብለሽ ክፍ አትሁኝ እግዚአብሔር ይክስሻል ፣ እኔ በክርስቶስ የዳንኩ ክርስቲያን ነኝ ።መፅሃፍ ቅዱስ የበዳላችሁን ይቅር በሉ ነው የሚለው ሰው ሁሉ ገንዘብ የሚወድ ነው አንቺም በትህትና በማስተዋል በቅንነ እግዚአብሔርን እየጠየቅሽ አካሄድሽን ከአምላክሽ ጋር አድርጊ እግዚአብሔር መልካም ነው ነገ ሌላ ቀን ነው አታልቅሺ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤

  • @adanchgirma5940
    @adanchgirma5940 Před 8 měsíci +7

    እግዚአብሔር ያጠንክርሽ እውነት እና እውነት ነው በጣም ከባድ ነው ስደት ላይ ሆነን ያመጣነውን መካድ ልቡና ይሰጣቸው እንዲህ የሚያደርጉ የኢትዮጵያ ሰዎች

  • @zuriyashseifeyared1897
    @zuriyashseifeyared1897 Před 8 měsíci +1

    ወይ ኢትዮጵያ ዜጎችሽ እንደ ባእድ የሚታዩበት አገር የሚገርም ነው ውጭ አገር ቢሆን ኖሮ ሰውየው በፓሊሰ ተይዞ ክፍያውንም ቅጣቱንም ከፍሎ ባንድ ቀን ነበር የሚያሰወጡት ያሳዝናል በጣም ማነው የሚታመነው እግዚኦ መሐረነ ክርሰቶሰ!!

  • @seafnaf7376
    @seafnaf7376 Před 8 měsíci +60

    Once you left Ethiopia it's impossible to go back and leave in there. You can't even shop at supermarket with out been offended by the way the workers treat you. When they see another people who has different color, they're dying to serve them with respect which we pay the same money. It's horrible.

    • @sofiahailu6859
      @sofiahailu6859 Před 8 měsíci +1

      that true 😭

    • @seidamohammed
      @seidamohammed Před 8 měsíci

      Don’t worry about that s**t

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Před 8 měsíci +9

      It's impossible 👌or zero chance to do anything in Ethiopia especially if you have USA , Canadian, or europian pass port where ever office including court u go zero chance to get what you want i came last year to pay income tax i had Chinese business men tenant this guy didn't pay rent & vat more than a year i went court the judge make me to go back and forth for no reason to help the Chinese guy still am in ethiopia fighting for my right when it comes about Chinese they are above Ethiopian law that's why am still suffering a lot 😡is been 17 months since i came Ethiopia my advice to Ethiopian diaspora brother's and sister's don't come to do business in ethiopia because the law will not helping as don't waste ur money time & energy

    • @seafnaf7376
      @seafnaf7376 Před 8 měsíci

      It's really sad 😥 we just left the country for few years for different reasons. We're not enemy. Those people are brain washed and have no value for human being. They probably not educated either. Who knows We're the license came from.

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 8 měsíci +4

      @@demekechgonfa-is2yiI’m so sorry to hear that but please contact this media and expose their ignorance and lies speak 🗣️up …may God help us 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Před 8 měsíci +3

    እኔ.ዜሬነው.ስደት.ያስጠላኝ.እድሜያችንን.በገንዘብ.ሸጠን.ግን.ሀገራችን.ስንገባ.ባዶነን.ውጪ.የምትሰሩ.ልጆች.እባካቺ.አግቡ.ውለዱ.አላህ.ይርዳን💔💔💔

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 Před 8 měsíci +1

    አለምዬ ትለያለህ እኮ የኛ 1ኛ እኮ ነህ ስታሳዝን ከምር እግዚአብሔር ንብረትሽን ከጅሽ ያስገባልሽ እድሜ ልክሽን ህይወትሽን መስዋት ያረግሽበትን ቤት ጠላ ሽጨ ወርቄን ሸጨ ይላሉ ማዘር የምድሩን ይተውት ማዘር ነገ በነብስ ይጠየቃሉ ትልቅ ሰው አይደሉ ሲዋሽም ልክ አለው ነውር ነው ማዘርዬ የሰው ንብረት ይመልሱ ይገርማል

  • @Nic1821
    @Nic1821 Před 8 měsíci +3

    አቤቱ ፈጣሪ ፣ ገንዘብ ተወዶ ሰው የረከሰበት ዘመን ደርሰን ። እረ ፈጣሪአችን ይቅርታህን ላክልን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 8 měsíci +1

    ምናልባት እሷ አካባቢያሉ ይሆናል ጥሩዎች እኛግን ተስማምተን አናቅም ውጭ ያለነው ብንስማማ ኑሮ ኢትዮጵያ ችግር አይኖርም ነበር

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube Před 8 měsíci +12

    በትክክል እኛ በሰው ሀገር ተቃጥለን የምናመጣውን ገንዘብ እንጂ የእኛ ነገር አያሣሥባቸውም እህቶቼ ልብ ግዙ ገንዘባችሁን ያዙ በዚህ ዘመን ሲኖርክ ብቻ ነው መኖር የምትችለው አለቀ

  • @gnniethio1070
    @gnniethio1070 Před 8 měsíci +4

    በስደት የምትኖሩ እእቶቼ እባካችሁ ባገኛችሁት አጋጣሚ ልጅ ለመዉለድ ሞኩሩ እኔን ጌታ ረድቶኛል ሳልወጣ የልጅነት ልጆች አሉኝ የምለፋላቸዉ

    • @enataiemwondimunatali9390
      @enataiemwondimunatali9390 Před 8 měsíci

      ትክክል እህቴ ሰደት ከመውጣቴ በፊት ማግባት መውለድ እፈልግ ነበር አልተሳካም አሁን በሰደት 13 አመቴ ትዳር የለኝም ልጅም የለኝም ሁሌም ይከፋኛል አለቅሳለሁ 😢😢

  • @heyatsyme6420
    @heyatsyme6420 Před 8 měsíci

    አለም ሰገድ በጣም ነው እምወድህ በጣም የተረጋጋህ ሰውን ነህ ሰውን መረዳት ማዳመጥ ኤምችል ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እኔም አጊቸህ የውስጤን ባወራህ በጣም ነው ደስ እሚለኝ አንተ አጊቸ ባወራህ ምን ያክል ኤደሚቀለኝ

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g Před 8 měsíci +7

    Almesdagi God bless you! You are humble soul ❤

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Před 8 měsíci +1

    ምን አይነት ግዜ ነው የመጣው ማፈር የለለበት ጋብቻንም አልመክርም አይዞሽ አንቺ ብቻ አይደለሽም ሴትየዋ ናቸው አባትሽን የገደሉት

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw Před 8 měsíci +4

    የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአቤሔር ለብሽን ይመልሰልሸ😢😢😢😢

  • @dawitworku7502
    @dawitworku7502 Před 8 měsíci +2

    በእኔም የደረሰ ብዙ ነገር አለ 😢😢😢 የሰው ነገር ያሳዝናል በሰው ሀገር የምትኖሩ ወንድም እህቶቼ በሁሉም ነገር መጠቀቅ አይከፋም ሰው ማመን ቀብሮ ነው የተባለው በምክንያት ነው እህቴ ፈጣሪ ይሁንሽ ።

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Před 8 měsíci +3

    እባክሽ እራሽን ጠብቂ. እንዳያስገድሉሽ. በጣም የዋህ ነሽ

  • @dagabe2107
    @dagabe2107 Před 8 měsíci

    የባለተሪኳ ጉ ጉዳትና በደል ቢያሳዝንም የአቅራቢው የማስረዳትና የማግባባት ችሎታ የሚደነቅ ነው። ያበርታህ።

  • @hme5739
    @hme5739 Před 8 měsíci +4

    እምዬ America 🇺🇸 በነፃነት እንደፈለግን ተናግረን እንኖራለን!!
    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ; don’t give up

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Před 8 měsíci

      Yes that's why we said God bless Ethiopia , America, Canada Amen 🙏

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 8 měsíci

      True, God bless America!! ኢትዮ ደሞ ብዙዉ በክፋት በሌብነትና በማጭበርበር የከረፋዉን ማሀበረሰብ ሲያነሳ የዛኔ ትባረካለች።፣

  • @user-sg4kc6mq9l
    @user-sg4kc6mq9l Před 8 měsíci +7

    በጣም ያሳዝናል በቃ አገራችን ሰው እያጣች ነው አስወጭ ከቤትሽ መርዳት ካለብሽ በውጭ ስስተማርሽን እናመሰግናለን

  • @tige-ky9ng
    @tige-ky9ng Před 8 měsíci +4

    ያሳዝናል ፍትህ ለዚች ወድ እናት ጀግና የኔ እባ ይፍሰሰ

  • @surafels.3147
    @surafels.3147 Před 8 měsíci

    በጣም ትክክል ነሽ እንደዚህ አይነቱን በሩቁ ነው
    እግዚአብሔር የልፍትሽን ዋጋ ይባርክልሽ /ይጠብቅልሽ 👏

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 8 měsíci +4

    ትክክል ብለሻል በአሁኑ ስአት ኢትዩጵያ መግባት አያስፈልግም 😢😢ተጎዲታለች የኔ እናት ምድር ሌባ ነው የተስበስበው ምን ሀገር አለን😏😕

  • @yeabserabekele7732
    @yeabserabekele7732 Před 8 měsíci +2

    የልቤን ነው የተናገርሽው እኔም በህይወቴ ትልቅ ስህተት ሰራው ብዬ የምፀፀተው ከስደት ወደ ኢትዩጵያ መኖርን መርጪ ወደ ሀገሬ መመለሴ ይፀፅተኛል።
    እውነት ብለሻል ወይ ስደት አለመውጣት ከወጣን ግን አለመመለስ ይሻላል። ከስደት መልስ እኛ አልመን የተመለስነው እና የሚገጥመን በጣም ልዩነት አለው። ያሳዝናል

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 8 měsíci +1

      እሺ ስደትስ እስከመቼ...?? እህህህ ያማል 🥲መቼ ነው ወደኢትዮ የገባሽው እስቲ ሁኔታውን ንገሬኝ ....?

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Před 8 měsíci +51

    በእውነት በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር ይመስገን ጥርት ያልኩ ደች ነን። እዚህ ባለውበት አገር ጥሩ እኖራለው ማለት 3 ጊዜ ጥሩ እበላለው መኪና አለኝ ስራ አለኝ ልጅ አለኝ። በባንኬ ውስጥ ደሞ ወደ 400 pound አለኝ። አገር ቤጥ ምንም የለኝም ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለኝም ለመስራት። ያለምክንያት አምላክ እዚህ ቦታ አላስቀምጠኝም። ስለዚህ ተመስገን።

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 Před 8 měsíci +11

      በትክክል ልጅሽ አጠገብሽ ከሆኑ አገር ንብረት የምናፈራው ለማን ነው ?ዛሬን በደንብ እየኖርን ልጆቻችን በደስታ እናሳድግ

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Před 8 měsíci +7

      ጥርት ያልኩ ደች ነኝ ማለት?

    • @fafihussien2863
      @fafihussien2863 Před 8 měsíci

      aye anchem true alserashem knorobet bet endet weto tyalesh

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Před 8 měsíci +11

      እህታለም ልክ ብለሻል ምድር የእግዚአብሔር ናት ተመችቶሽ የምትኖሪበትን ሀገር እያመስገንሽ ኑሪ ሀገር ሲናፍቅ ሄደት ብሎ አይቶ መመለስ አለበለዚያ የሀገራችን ህዝብ ችግሩ መስለኝ ተካክዷል በአንጻሩ ደግሞ ብዙ ደጋግ ስዎችም አሉ እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣልን

    • @Gebremenfeskidus-fy5zy
      @Gebremenfeskidus-fy5zy Před 8 měsíci

      Becha atwash

  • @eyasusibhat579
    @eyasusibhat579 Před 8 měsíci

    ብዙ የሚያስተምር ቃለ ምልልስ ነው። የአንቺን ብቻ ሰምቼ በጣም አዝኜልሽ ነበር ። ነገር ግን የእንጀራ እናትሽን ቃለ ምልልስ ስሰማ ግን ባንቺ ነው ያዘንኩብሽ። እኚህን ምስኪን እናት በዚህ ዕድሜያቸው ማፈናቀልና ማጎሳቆል ሀጢያት ነው። ገና ለገና ይወርሱብኛል ብለሽ ተስገበገብሽ እንጂ ሴትዬዋ እንደዛ አይነት ሰው አይደሉም። አንቺ መንፈሳዊ ሰው ነኝ ካልሽ ለነፍስሽ ይሆንሻልና እኚህን እናት የቀራቸውን ትንሽ ዕድሜ አግዥያቸው። እሳቸው ያንችን ነገር በፍፁም አይፈልጉም ፣ አንቺ እንደጠረጠርሽው አይነት ሰው አይደሉም። ላንቺ አባትሽን የተንከባከቡልሽንና ቤትሽን ለዘመናት የጠበቁልሽን መርዳት በጣም ቀላል ነገር ነው። ራስ ወዳድ አትሁኚ !!!

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 Před 8 měsíci +1

    ግዜዋን እድሜዋን ሰደት በላው ተማሩ ብዙ አትገቡ በትንሹ በፍቅር ኑሩ

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Před 8 měsíci +1

    ይህ ታሪክ ከወይዘሮ ባዩሽ አበበ ታሪክ ጋ ይመሳሰላል። ሰው መጦሪያ ይሆነኛል ብሎ በሰዉ ሃገር ለፍቶ የሰራዉን ንበረቱን በቀማኞች እየተጠነቀ በስተርጅና ሲያለቅስ ማየት እጅግ ያሳዝናል።

  • @martalegesse2161
    @martalegesse2161 Před 8 měsíci +5

    May GOD will be with you my dear sister it's so sad.

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 Před 8 měsíci +1

    ውይ ዓለምሰገድ፣ ምን ችግር አለው ቢኖሩ ትላለህ?

  • @martha1043
    @martha1043 Před 8 měsíci +1

    ትክክል ነሽ እኔ አገሬን ካየሁ በጣም በጣም ብዙ አመታቶች አሳልፌለሁ ግን አገሬ አለመግባትና እዚሁ ያለሁበት ሀገር እስከመጨራሻ እድሜዬ መኖር ነው የወሰንኩት ኢትዮጵያ መግባት በጣም ያስፈራል ሰው ለገንዘብ ብሎ እህት ወንድሙን የሚክድበት አገር ነው ያለን ባለሁበት አገር ተከብሬ በፍቅር እየኖርኩ በሀገሬ እንደዚህ አይነት መጉላላት ሳይ በጣም ያሳዝናል

  • @user-ul7sh2sj3g
    @user-ul7sh2sj3g Před 8 měsíci +1

    እግዚያብሄር ብድርሽን ይክፈልሽ ሰው ከሃዲ ነው በስተርጅና የሰው ሃቅ ምን ያደርጋል እድሜዋን የጨረሰችበትን አይ ሽማግሌ ቢችል አብሮ ይበላሻል

  • @zulfana1457
    @zulfana1457 Před 8 měsíci +5

    ሌላ፣ ሀገር፣ ለዜጒቹ፧ በጣም፣ ያግዛሉ። የኛ፣ ሀገር፣ ሰዋቸ፣ self hate፣ ሰለለባቸዉ፣ ሌላ፣ ዜጋ፧ ያግዛሉ።

  • @abebahailechere9183
    @abebahailechere9183 Před 8 měsíci +1

    እህታችን ዘውዴ ሰላም ላንቺ ከብዙ አመት ጣሊያንን ለቀሽ ከወጣሽ ዛሬ አየሁሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን በነገር ሁሉ ከፊት ይውጣ

  • @shegawekindu866
    @shegawekindu866 Před 8 měsíci +3

    ጥሩ አባባል ነው ገንዘባችንን እንጂ እኛን አይወዱም የሚለው

  • @user-hh1no6gu8t
    @user-hh1no6gu8t Před 8 měsíci

    ወድሜ አለም ስገድ በጣም እግዚአብሔር ነስራ ዘመነክ ይባረክ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 6:44

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 8 měsíci +10

    አይዘሽ አይክፋሽ ግን ገንዘብ ገንዘብ ስንል እድሜ ቁሞ አይጠብቀንም ያላገባችሁ አግቡ ልፋታችሁ መና እዳይቀር

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Před 8 měsíci +1

      ዘርየ እውነት ነው ይሄን ሁሉ መስዋት ተከፍሎ ልጅ ቢኖር ደስ ይል ነበር

    • @ደሴ
      @ደሴ Před 8 měsíci +2

      ዘርዬ በትክክል

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 8 měsíci +1

      ባል የት እንደሚሸጥም ንገሪያቸው ትዳር ማንም አይጠላም ባይልለት እንጂ

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 8 měsíci

      ​@@clickcell4333ትክክለኛ አባባል /መጥቶ ከሚያቃጥል ደሞ ቡልቡላ ወንዝ ይውረድ

    • @zeritutube
      @zeritutube Před 8 měsíci

      ​@@zuzutube6444ዙዙዬ እህት አለም እደትነሽልኝ❤

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 8 měsíci

    You are so strong thank you for sharing your experience,history.
    Ayezosh haqesh aynekam.

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 Před 8 měsíci

    ኣይይይ ጋዜጠኛው ኣታመካኝ በጣም ጥቂት ሰዎች ናቸው ጥሩ ክፉዎች ይበዛሉብ ሁሉም በየቤቱ ያለው እንደዚሁ ነው ሚድያ ያልወጣ ቤቱን ይቁጠረው ኣብዛኛውን ሰው የህግ ባለሙያዎችም ፍትህ ያጓድላሉ አረ ስንቱን ብቻ እግዚኣብሄር ዋጋን ይሰጣል እርግማን ነው የሚያተርፉት

  • @nomore3027
    @nomore3027 Před 8 měsíci +6

    ይገርማል ማንን ነው የምናምነው😢😢😢

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 8 měsíci +6

    ሰላምክ ብዝት ይበል እለምዬ እንወድካለን❤️ ኣምላኽ ይምሓርካ🙏🙏❤️

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Před 7 měsíci

    እግዛብሄር ታዲያ እንዴት ይታረቀን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የግፍ ግፍ መጨረሽ