Ethiopia - በመፈንቅለ መንግስት የተጠረጠሩት ታወቁ፣ በ10 ቀናት 5 ሾፌሮችተገደሉ፣ የኬንያው ፕሬዝዳንት ታሪክ ሰሩ፣ ተጠባቂው የመስከረሙ ስብሰባ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 181

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 7 dny +36

    ሼህ አሊ አላሙዲ በሰላም በጤና ወደ ውድ ሀገራችን ፈጣሪ አምለክ ይመልስዎት ።

    • @feriwondimu7736
      @feriwondimu7736 Před 7 dny +6

      ❤❤❤❤❤❤

    • @feriwondimu7736
      @feriwondimu7736 Před 7 dny +1

      amen

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Před 7 dny

      አብይ እዲገለዉ ነዉ ይህ አማራ ጥላት

    • @Nigus616
      @Nigus616 Před 7 dny

      @@Sarah-kg6mbሰውየው መቼ አማራ ሆነ እዛው ባለበት ይቆይልን መጥቶየመንግስት መሳርያ ገዥ ሆኖ ብቅ ይላል

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Před 7 dny

      @@Nigus616 የመንግስት የምን መንግስት ለፋኖ በሚል ይስተካከል አላሞዲን የወልደያ ሰዉ ነዉ ጥርት ያለ ፋኖ ነዉ

  • @californa6827
    @californa6827 Před 7 dny +9

    አልሃምዱሊላህ ጋሼዬ አላህ በሰላም ለሀገራህ ያብቃህ

    • @user-jn1uc1oh1s
      @user-jn1uc1oh1s Před 7 dny

      😂😂😂

    • @user-kr2ne3gn2p
      @user-kr2ne3gn2p Před 7 dny

      😢❤❤❤አሚን ብዙ ውለታ የዋለ ለኢትዮጲያ ዋጋ የከፈለ ሰው ነው ግን በስራው ልክ አይወራለትም ይች ከንቱ ሀገር ለሱ አትመጥነውም ነበር ምንዋጋ አለው ሀገር በምርጫ ቢሆን ኑሮ ለሱ ሳኡዲ ናት ሀገሩ❤❤❤❤❤

  • @tghhggvv4108
    @tghhggvv4108 Před 7 dny +7

    ሰላም ለሀገራችን

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d Před 7 dny +4

    ዜናህ ሁሉ የግምት የመስለኛል ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያልተስማማበት የአጼዎቹ መፈንቅለ መንግስት ታየኝ እኮ

  • @user-zr2uv1pk2r
    @user-zr2uv1pk2r Před 7 dny +4

    ብልጽግናህለሀ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Před 7 dny +7

    ወላሂ ፈርቶ ነዉ ስለመፈቀለ ምግስት የሚያወራዉ አብይ በሽተኛ ነዉ በፍራት ወጀብ ተሸፍኖ ነዉ እና እነሱ አሜካኖችጋ ፎቶ የተነሳዉ ሁላ ለመፈቀለ ምግስት ነዉ ማለት ነዉ እኔም የሳኡዲ ባለስልጣናቶችጋ ተነስቼ እለቃለሁ.

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Před 7 dny +3

    ፈታ እንኳን ደህና መጣህ ማን ታምኖ ነው ይሄ ሰውዬ ጦር መሳሪያ ብርቅ ነው ከመሳሪያው በላይ እግዚያብሄር አለ ይህ ሁሉ ደም በማን መስለው የሚፈሰው እግዚያብሄር ይፈርዳል

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před 7 dny +1

    💚💛❤✅✅🐅🐅👍👍ድል ምንግዜም ድል ናት ሕዝብ ያሼንፋል ውነት ብትዘገይም አትቀርም ፋሽሽቶችም እረፍት አያገኙም እመኑኝ እዩኝ እዩኝ ማለት ድል አይደለም 💚💛❤✅✅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @EjJj-v2b
    @EjJj-v2b Před 5 dny

    Good ekonew

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 Před 7 dny +4

    ፍትሕ ለ ኢትህዬጵያ አሽከርካሪዎች

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake Před 7 dny +6

    ዳይፐር አምራች በርታ እግዝአብሄር ሢመጣ ዬመንጋ ዬመሣሪያ ብዛት አይታደግም ዬአለም ነገሥታት ዬማይረቱት ዬሚሠግዱለት ሀያል ድንቅ ጌታ እዬጠበቅነው ነው

  • @sentayhuhaile
    @sentayhuhaile Před 7 dny +1

    በሰላም ለሀገራቸውያብቃቸው ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏🇪🇹

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Před 7 dny +10

    አላህ ይፈቅልህ ጠብቅ

  • @TofikyesufaliTofa
    @TofikyesufaliTofa Před 7 dny +3

    ስማ መግስት ላይ ጫና ለማሣደር ይመሥላል አብዛኛዉን ዘገበህ ግን ለሐገር ስሜት አለህ አይደል ይገርማል ከሌላ ሐገራት አታዩም በተለይ የምራባዊያን ዘጋቢዋችን ማየት በቂ ነው ምክንያቱ አብዛኛው ጋዜጠኛ የመግስታቸውን አብዛኛውን መተቸት ሥራ አይጠመዱም ግን የመጣውን መግስታት በመቃወም አገር አይገነባም ይቅርብን ወድማችን አብዛኛውን ጥንክርህን ስለምሰማ ነው ሐሣብ የምሰጥህ

    • @GashawMebrate
      @GashawMebrate Před 7 dny +1

      ሲጀመር መንግሰት አለ እንዴ

  • @abtt4537
    @abtt4537 Před 7 dny +2

    ሰላም ፈታ ዴሊዎች አልፎ የድምፅ ጥራት ችግር አለ አስተካክሉት

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 7 dny +2

    Thanks Fetha Midya good morning Fetha Friends Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj Před 7 dny +2

    እኔ ግራ የገባኝ ሰለምን በየትኛውም መንግሰት ይህ ክፍያ ተፈፅሞ አያቅም እሰከ ክቡር ሐ/ማርያም ደሰለኝ ድረሰ መንገዶች በመሉ ዋና መንገድ በህዝብ ብር በፊድራል እና ከአለም አቀፍ ድርጅትቶችና በብድር ነው የኮቴ ተቀባዮች መብት አልገባ ብሎኛል።

    • @yaredyared3305
      @yaredyared3305 Před 7 dny +2

      አገር በማፍያዎች እጅ ስትሆድቅ ሁሉም ወንበዴ ትንንሽ መንግስት ይሆናል

  • @DuferaGamechu
    @DuferaGamechu Před 7 dny +1

    እርግጥ አሜሪካ የገባችበት አገር ሰላም የተገኘበት ባይኖርም "ማን ላይ ቆመሽ...." ነው ነገሩ

  • @mekonnennigatu4129
    @mekonnennigatu4129 Před 7 dny +2

    እንደ እኔ መረዳት መፈንቅለ መንግስት አይሳካም ከዚህ ይልቅ ወደ ሌላ ሀገር ሄዶ የኢትዮጵያን ህዝብ ለማስጨረስ ከማሰብ ይልቅ በሰላማዊ መንገድ ዋጋ እየከፈሉ መታገል መሞከር ይሻላል። ሀገሬን ኢትዮጵያን እወዳታለሁ ምንም ነገር ባጣ ሰላም ይበልጥብኛል

  • @vhgu1589
    @vhgu1589 Před 7 dny +6

    ድል ለፋኖ ነው❤❤❤❤😂😂

  • @shibreweldesenbet
    @shibreweldesenbet Před 7 dny

    በስም ለሚወዱት ሀገሮ በሰላማም ያግባዎ የኔ ደግ ስው።

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 6 dny

    መቼም አይተኙልንም ግን ሰው እንዴት የገዛአገሩን ለማፉረስ ይዶልታል

  • @TofikyesufaliTofa
    @TofikyesufaliTofa Před 7 dny

    ሌላው ደግሞ መጥፎ ነው ያልከውን እንደምትዘግበው ጥሩ ሲሰራ ለመደገፍ ሞክር

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před 7 dny +6

    እንዴ ህዝቤ ቁጭ ብሎ ዜና ነው ሉካ የሚጠብቅ😂 በ1 ሚኒት 367 ቪው🤣 #ድል____ለፋኗችን💪💪💪

    • @zx9713
      @zx9713 Před 7 dny +1

      ያ በተለይ ፈታን በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ😂😂😂😂

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Před 7 dny +2

    It is possible that attempt will be made any time like an assassination or coup a" e'tat but the point is how to handle it or avoid before causing so much damages.

  • @eshetubogale1678
    @eshetubogale1678 Před 6 dny

    😢😢😢
    Beta leagerachen melekamune nametape
    ,

  • @zx9713
    @zx9713 Před 7 dny +19

    ለድ ለፋኖ ለሞቱት ሹፌሮች ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 Před 7 dny

    ❤❤❤

  • @DaniBwio
    @DaniBwio Před 7 dny

    Wow
    Is good

  • @girumgb
    @girumgb Před 7 dny

    Cool.

  • @JdjrEjir
    @JdjrEjir Před 7 dny +1

    ፈታየ

  • @qedamawitube9138
    @qedamawitube9138 Před 7 dny +8

    አባቴ ድምፁ በጣም ያምራል ተጠቀሙበት አብሯቹ ይስራ

  • @AkaluGebere-z8d
    @AkaluGebere-z8d Před 7 dny +1

    Hi🎉

  • @debewhailu7085
    @debewhailu7085 Před 7 dny +2

    ሌሎች ብሄሮች ያልተደገፈ የአማራን የበላይነት የመመለስ መፈንቅለመንግስት ለራሱ ለአማራዉ ተመልሶ ዋጋ ሊያስከፍለዉ ይችላል።

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj Před 7 dny

      አማራው ብቻ ነው አብይን ይጠላል ያለህ ማነው ሁላችንም አንፈልገውም አውሬ ንው

  • @st5f676
    @st5f676 Před 7 dny

    Awona jana magesite 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪👑👑✅✅✅🙏🏿🙏🏿🙏🏿☝️🤣🤣🤣

  • @hailuyaku9848
    @hailuyaku9848 Před 7 dny

    ሳታመሃኝ ብላ ማለት አሁን ነው

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 Před 7 dny +4

    ሼክ አልሀሙዲን እንኮን ለዚህ አበቃሆት ❤❤❤❤በሰላም ይምጡልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-bo8ue9tu1i
    @user-bo8ue9tu1i Před 7 dny

    ለኔ ዲምፂ የምኘረል መሸ አለሀ

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 Před 7 dny

    ❤️A❤s❤❤❤

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded Před 7 dny

    ሼህ አላሙድ የብር ችግር የለበትም

  • @user-tn8jv7yc6z
    @user-tn8jv7yc6z Před 7 dny

    Yifkileh

  • @masterseattlea
    @masterseattlea Před 7 dny

    Teretegna prime minister

  • @dawiteliffe9027
    @dawiteliffe9027 Před 7 dny +1

    ኣብይ ስፓናቶ ኢትዮጵያን ማሽከርከር ብቻ ነው🤣

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 7 dny

    ለአተም መልካም ሰንቀት

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 Před 7 dny +5

    እራሱ በፍርሀት ተነሳስቶ ነው ስለ መፈንቅለ መንግስት የሚያወራው የለም ሰው ሳይሆን መፍራት ያለበት እግዚአብሄርን ነው

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 Před 7 dny

    Ye - Duryewoch Mengist ❗️

  • @user-mv5kt7dg4u
    @user-mv5kt7dg4u Před 6 dny

    ሼሁ መቶ ዶላር ላገኙት ሰው በሙሉ ይሰጣሉ ስለተባለውስ😮

  • @BIRUKASSA
    @BIRUKASSA Před 7 dny

    Oftentimes those senior staff in foreign services department , especially in the Department of State of the US fail to analyse the objective situation of the country which they target for a change of a regime.As a result of this failure ,civil unrest and political instability emerges.Look at Sudan is happening.These people rather stop their designs of disturbing peace in Ethiopia.If you do hundreds of thousands displaced people would come to your respective embassies requesting asylum .

  • @MotaMo-d9g
    @MotaMo-d9g Před 7 dny

    ፍትህ ለአዲስ አበባ ባጃጅ አሽከርካሪዎች!!!

  • @ddgg909
    @ddgg909 Před 7 dny

    The first Laier PM In The New Ethiopian History

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw Před 7 dny

    Haji Alamudi why don’t you get a car from US a car white a driver it’s facinated you have the money

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 7 dny

    ሢያንሠው ነው ላሕሙዲ

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 7 dny +2

    እስላም አሌኩም ሰላም የአግራችን ይህን ያርብ ቤትሰብ ቅንነት የራስ ነወ ወድየአግራ ልጆች ደምሩኝ ወዴች

  • @user-wp9qd5vx6x
    @user-wp9qd5vx6x Před 6 dny

    ሼሁ እንዲያው ከሰሙኝ እሳቸው ከአገር በመውጣታቸው የሰጡኝን ቤት አጣሁ። እንኳን መጡልን መፍትሔ ይኖረኛል።

  • @dagimassefa-tq2il
    @dagimassefa-tq2il Před 7 dny

    ገንዘብ ለምስራት ይህን ያህል ባትርቅ ምንም አላልክም ሁሉም ያውቃል አዲስ ነገር አላወራህም ስለመፈንቅለ መንግስት አዲስ በሰል ያለ ነገር ፈልግ እንደ አንጋፋ ነትክ

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 Před 7 dny

    Amateurs on power.

  • @Tekulaw
    @Tekulaw Před 7 dny

    Tenterhooks motehale 👈 esu yezebarekewen tedegemaleh???

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw Před 7 dny

    I mean without a driver

  • @zerihunandualem8442
    @zerihunandualem8442 Před 7 dny +1

    ተራ አሉባልታ እደዜና ሠርተህ ከምትበላ ለምን ግጥም አትሞክርም

  • @user-wp9qd5vx6x
    @user-wp9qd5vx6x Před 6 dny

    ምነው ከርታታው ወንድማችን ለምን ይሙት??

  • @HebtamuSemels
    @HebtamuSemels Před 7 dny +1

    ኢትጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Před 7 dny +10

    እግዚአብሔር አምላክ ይፈቅልህ አንተ ዳቢሎስ

  • @tueb3879
    @tueb3879 Před 7 dny +1

    ኢትዩጰያ ሰላምየምታገኝው አብይ ስልጣኑንሲለቅብቻነው😊

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo Před 7 dny

      lemen yewerede weyanen einedeza setelu werede Ahun degemo Abeye 😂😂😂😂

  • @YitnetNihong9544
    @YitnetNihong9544 Před 7 dny

    Lenegeru gurawene bitewew yishalale! Keamerica tirese yamelete niguse yinore yihone? America kefelegech ahune tifeneqelewalech!

  • @user-qy7ie6zl5c
    @user-qy7ie6zl5c Před 7 dny

    Enezehen denakuretena denezezoch ye Ethiopia amelak yatefachew leol egeziyabehere tebebegnawen meriyachenen ke ene baleseletanoche ena ke gegena mekelakeyachen gar yetebekelen

  • @NigussieGgiorgis
    @NigussieGgiorgis Před 7 dny

    By

  • @samiabi3029
    @samiabi3029 Před 7 dny +2

    ሰላም ጋይስ መልካም ቀን ይሁንላቹ

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Před 7 dny

    አባቴ አላሙዲን የሚመጣው አዳዲስ ባንክ እና አዳዲስ ግንባታዎችን ያስጀምራሉ በተረፈ በአቶ አብነትና በማህበረ ቅዱሳን ሲዘረፍ የነበረውን የአላሙዲን ድርጅቶች ተረክቧል

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu Před 7 dny +8

    ድል ለፍኖ

  • @dagnachew8998
    @dagnachew8998 Před 7 dny

    መፈንቅለመንግሰት አድራጊዎች ታውቀዋል ብለህ ርእስ የምታሞቀው ወሬ ጠሮብሀል መሰል። ምንም የነገርከን አዲስ ወሬ የለም። የሰው ጊዜ ታባክናለህ።

  • @zemlakemulat-vm5yx
    @zemlakemulat-vm5yx Před 7 dny

    0:01 Your 0:01

  • @junisab6929
    @junisab6929 Před 7 dny

    ራሱ ጠይቆ ራሱ የሚመልስ የፅንፉ ልሳን ምኞትንና የህልም ፍላጎትን ያነገበ ጥልቅ ሴራዊ የጥላቻ ትንተና ! ተልባ ቢንጫጫ በአንድ መውቀጫ።

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375 Před 7 dny

    የአራጅ አናት ይፈንቀል ሰለባ በለዉ

  • @user-sd6wr9sc7c
    @user-sd6wr9sc7c Před 7 dny

    Dil Le Amara hizb

  • @user-wh8vl5ei7g
    @user-wh8vl5ei7g Před 6 dny

    Kkkk eri gudei meknati ayonmi abedi marwi abdei

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Před 7 dny +2

    አትረዱን በመደመር ገብቶ አርደህ በላከን

  • @user-lh6dw4ov7r
    @user-lh6dw4ov7r Před 7 dny +1

    ብልፅግናን ለመፈቀል ምንም የውጭ ሀይል አያስፈልገም ከሕዝብ ልብ ተፈንቅሏል ጊዜው ሲደርስ ሕዝብ ራሱ ከወንበሩ ይፈነቅለዋል

  • @hanihasen
    @hanihasen Před 7 dny

    ሁለት እንዴት ሊኖር ቻለ በቲዪብ copyright❤❤❤❤የሚባለ የለም የቱን ኮፒይ የቱን ትከከለኛ ስለዝህ like የለም❤❤ሁለት ፈታ መኑሩ በጣም ብዙ ነፐር ይመሳሰላሉ😂😂🎉😮😅

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 Před 7 dny

    ሼሁ ገንዘቡን ከተዘረፈ በኋላ ምን ሊፈይድ ይመጣል?

  • @EphremAlemayehu-ur4vv

    ከህፃን ከማይሰራዉ እንስሳ ጋላ የሰዉ አዛዉንት better than ጋላ

    • @user-wp9qd5vx6x
      @user-wp9qd5vx6x Před 6 dny

      ኤፍሬም እናትህ ምን አንደነበረች አታውቅም ? አንተ ጋላ ያልካቸው ሰዎች ሁሉ በድተዋታል እኔም አንተ ተረግዘህ እያለህ ፊትህ ላይ ረጭቸባት ነበር። ቻለው !!!!

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 Před 7 dny

    ያው አማራ ነው የተገደለው

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 Před 7 dny

    መፈንቅለ መንግሥት???😜😜😜
    በነ ገዱ??? OK ተሳክቶ መፈንቅለ መንግሥት ቢደረግ እንኳ ከዚያስ???
    ሰላም ሊሆን??????😜😜😜😜
    መፈንቅለ መንግሥት ከተደረገ እኮ ሌላውም ወደ ጫካ ይገባ እና ይታገላል...ሌላውም ደግሞ ዓመታትን ጠብቆ ለፍንቀላ ይመጣል::: ግን ወደዚያ ሳይክል ከመግባት ይልቅ÷ መነጋገር መወያየት የተቫለ አይሆንም????

  • @NatiMan-yc3ul
    @NatiMan-yc3ul Před 7 dny

    አብይ የመጣው ራሱ በመፈንቅለ መንግሥት አይደለም እንዴ?

  • @user-ux5mi8lc8i
    @user-ux5mi8lc8i Před 7 dny +4

    ይሄን አንባቢ ብዙ ጊዜ ተከታትዬዋለሁ ሾካካ የብልጽግና አሽቃባጭ ነው። ርእሱ እና የሚያወራው በፍፁም አይገናኙም።

    • @yeneshmiss8996
      @yeneshmiss8996 Před 7 dny

      አወ አኔ ከአወኩ ቆየሁ ዲሰ ላይክ ማሰግ ነዉ

  • @KingTissue-gb3jy
    @KingTissue-gb3jy Před 7 dny +1

    😂😂😂የብልፅግናው ነብስ ገዳይ አብይ አህመድ ይነቀላል 😂😂ይመነቀራል እነ ገዱም በለው አሜሪካም በለው ይነቀላል እስከ ግብረ አባሮቹ ጭምር 😂😂ወያኔም አራት ኪሎን ለቆ ወቷል

  • @super__star6823
    @super__star6823 Před 7 dny

    There is no coup most people who does do it under cover with in his own gov. No one go out publicly seen discuss it. He just want to rise up his supporter who are paid cadres on social media

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před 7 dny

    ፈጣሪ ፍቅል ያድርግሕ ቆሻሻ መንግስት ፈጣሪ ያሳሕ ደም መጣጭ 👎👎🤮🤮

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 7 dny

    እንተም ቆሽም በነገድዉም ላይም ልትልላክክም ወርየም ልትነዛም በሀሰትም ልትነዛም ነዉ እረፍ ነዉም ምንለዉም። ስላማራም እታንባቅቅብን እረፍ።

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před 7 dny +3

    መኪናውን አልተቀሙም እንዴ😂😂😂😂😂

  • @NigussieGgiorgis
    @NigussieGgiorgis Před 7 dny

    P

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn9308 Před 7 dny +1

    😂😂😂😂በጭባጫ መንግስት

  • @Serr-vk2ix
    @Serr-vk2ix Před 7 dny

    የሰውልክአያውቅምአብይናውሻ🎉🎉🎉🎉

  • @Serr-vk2ix
    @Serr-vk2ix Před 7 dny

    ይሄንመንግስትነቅሎ።መጣልነውለማንምአይጠቅምም

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 Před 7 dny +3

    game over abiy

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 Před 7 dny +1

    ዉሊያም ሩቶ ለኔ ሪከርድ ሰብሯል

  • @solomontesfayeweldemaryam9444

    Fano mujaieam

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Před 7 dny

    ምንም መፈንቅለ መንግሰት አልተደረገም የአብይ ነጭ ወሪ ነዉ ይለቁን ሰራዊቱ ሊበተን ነዉ ፤አሱም በቅርጹ አንደ አባቱይፈረጥጣል ወይም አርምጃ ይወሰድበታል፤ህዝብ ላ ቀለዱበት ከዘህ በላይ መታገስ የለም።

  • @user-bb8gz9fd8c
    @user-bb8gz9fd8c Před 7 dny

    ተራ ወሬ ስታዘበዝብ ከምትውል የአብይን የፓርላማ ንግግር ዝም ብለህ ለምን አታሰማንም

  • @tafere224
    @tafere224 Před 7 dny

    የመንግሥት አፈቀላጤ ነህ የምታመልከውን የአቢይ ንግግር እየመረጥክ አፍህን አትክፈት የብልፅግና የሚዲያ ሠራዊት ሆይ

  • @ashenafianbese9058
    @ashenafianbese9058 Před 7 dny

    ፈታ ዴይሊው አንዳንዴ እስቲ ፦ ስለተጨረሱ ልማቶች ፣ እየተሰሩ ስላሉ ግንባታዎች ፣ ስላሉን ሜጋ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ንገረን ። ተቃጠለ ፣ ነደደ ፣ ተፈናቀሉ ፣ መፈንቀለ መንግስት ምናምን ትርኪ ቡርኪ ብቻ አታውራ ። ወይ የኢትዮጵያ ዩቲዩበሮች ሟርትና እርግማን ብቻ ። እስቲ ከግብፅ ዩቲዩበሮች ተማሩ ቀሽሞች ናቹ ረብ የላችሁም ከንቱ