Ethiopia - የአሜሪካ ዶላርና ዱላ ( የጠቅላዩ ሥጋት)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 69

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l Před 17 dny +7

    ❤እናትሐገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @HusseinNasirZohra-fi5hd
    @HusseinNasirZohra-fi5hd Před 18 dny +9

    ኢትዮጵያ ሜቼመ አትፈርስም♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @ismaciilcabdillahiyuusuf2650

    The World with peace, unity, integrity and love,, watching from berbera somaliland rep,,

  • @mesy6975
    @mesy6975 Před 18 dny +5

    🇪🇹🇪🇹🙏🙏ሰላምሽ ናፈቀኝ😢

  • @emmahigh4644
    @emmahigh4644 Před 18 dny +5

    ታድያ ኢትዮጵያ በኣመኤሪካ እየተገዛች ነች በለኝ

    • @ahmedthamarudin8953
      @ahmedthamarudin8953 Před 9 dny

      ማነው በአሜሪካ እየተገዛ ያልሆነው ? የአብይ ታላቅ ህልምም ከአሜሪካ አምባገነናዊ ቀንበር ኢትዮጵያንና አፍሪካን ማላቀቅና ማለቀቅ ነው።
      ለዚህም የህዝቡ አብሮነት እጅግ አስፈላጊ ነው።

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Před 17 dny

    አወ ብልፅግና የአማራን አሟሟት አክፍቶታል እኛም አሟሟታችንን ለማሳመር እንታገላለን

  • @Samitrghh
    @Samitrghh Před 18 dny +3

    የምን ምክክር ነው ለህግ ይቅረብ

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta Před 17 dny

    እኔ የሚገርመኝ የአፍሪካ በተለይም የኢትዮጵያ መሪዎች በክብራቸው ለምን እንደሚደራደሩም ብቻ ሳይሆን የእናት ሀገራቸውን ህልውና አሳልፈው ሰጥተው የህዝቦቻቸውን በነፃነት የመኖር መብት ለምን ነጫጭባዎች እንዲወስኑላቸው እንደሚጠብቁ አይገባኝም። ኢትዮጵያ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሻል አትፈርሽም 🙏🙏🙏።

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to Před 17 dny

    አሜሪካ አሜሪካ እያልክ ብዙ አታውራ የሁሉ ጦርነት ቀስቃሽ አሜሪካ ነች የተረገሙ መሪዎቿ ሰላም የነሱን. ታምሜአለሁ እየሉ አገር ጥለው የወጡ ጥሮተኞች ወጣቶችን አስጭርሰው ወጥተውም እያጋደሉ ያሉ አግዚአብሔር የእጃቸወን ይስጣችው

  • @elsakiehlneker975
    @elsakiehlneker975 Před 17 dny

    ወረቀት፣& ባሊቃ😏🙄💪

  • @wariosara1069
    @wariosara1069 Před 18 dny +1

    إِنَّا أَنزَلْنَا التَّوْرَاةَ فِيهَا هُدًى وَنُورٌ ۚ يَحْكُمُ بِهَا النَّبِيُّونَ الَّذِينَ أَسْلَمُوا لِلَّذِينَ هَادُوا وَالرَّبَّانِيُّونَ وَالْأَحْبَارُ بِمَا اسْتُحْفِظُوا مِن كِتَابِ اللَّهِ وَكَانُوا عَلَيْهِ شُهَدَاءَ ۚ فَلَا تَخْشَوُا النَّاسَ وَاخْشَوْنِ وَلَا تَشْتَرُوا بِآيَاتِي ثَمَنًا قَلِيلًا ۚ وَمَن لَّمْ يَحْكُم بِمَا أَنزَلَ اللَّهُ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْكَافِرُونَ
    Dhugumatti, Nuti Tawraatiin kan ishee keessa qajeelfamaafi ifaan jiru taasifnee buufnee jirraNabiyyoonni warri fedha Rabbiitiif bulan warra yahuudomaniif isheedhaan murteessuQeesonniifi beektonnis waan kitaaba Rabbii irraa eegsifamaniniifi ishee irratti ragaa ta'aniin (murteessu)Namoota hin sodaatinaa; Ana sodaadhaaKeeyyattoota kiyyas gatii xiqqaan hin gurguratinaaNamni waan Rabbiin buuseen hin murteessin, isaan sun kaafiroota.

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 17 dny

    Bidiru le Oromo new Le Ethiopia aydelem.

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 17 dny

    Atishewden Gala aygezanim..

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Před 17 dny +1

    አማሪካን ነጭን አምላኪ ህዝብ ሀበሻ ።

  • @etaferahugermain3511
    @etaferahugermain3511 Před 17 dny

    እስዋ ኢሄንን ወረቀት እያመች አበድራለው አላበድ እያለች ነገር ነው የምታትምበት እንዲህ የምትተማመንበት ውድቀቱን ያፍጥንለት እይቀርም የብሪስክን መወለድ ያጣድፍልን

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 Před 18 dny

    Ethiopia ትልቅ ሀገር 120 Million people በአንድ ሰው በማይክ ሀመር የምትሽከረከር ብቸኛ ሀገር

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 17 dny

    Ye Somalia wedeb anfelgim ante timb anadenkihm ye Gala meri.

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere Před 18 dny +1

    @@@የፋሽስት መንግስት አፈ ቀላጤ መሆን ግን ጥቅሙ ምኔድ ነው ????

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 17 dny

    Anfeligim le Oromo new gizat mitasfafaw wushetam ye Oromo president.

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg Před 18 dny +1

    አረ ኡኡኡኡኡይ ሸለቼን ሰበረ ዜና

  • @etaferahugermain3511
    @etaferahugermain3511 Před 17 dny

    አሜሪካ እግዚአብሔር ይገለባብጥሽ ተኩላ እስዋኮናት የዘር ፌዴራሊም መሰረት አሜሪካ እንክዋን ለኢትዮጵያ ለአጋር አትሆንም ሴይጣን

  • @RahimE.Terek-Raba
    @RahimE.Terek-Raba Před 16 dny

    Yeamerica wanaw interest eyetebalan wedhuala endenker new. 2018 yeneberew selam asdenegetachew ….wediaw begzeb hail abetabetut….enesu nachew chiraqoch

  • @abdulkadirjibril6839
    @abdulkadirjibril6839 Před 17 dny +1

    ባህሩ የሶማሊያ እንጂ የአሜሪካ አይደለም 😂😂😂😂

  • @guyassawessena
    @guyassawessena Před 17 dny

    The End Near.

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 18 dny +3

    የሺግግር...? ምንግስት የግድ መተግበር አለበት...????

  • @wariosara1069
    @wariosara1069 Před 18 dny

    Warra rabbii guddattii kaffaaree jallaallee godhattana
    5:51 madia
    ۞ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّخِذُوا الْيَهُودَ وَالنَّصَارَىٰ أَوْلِيَاءَ ۘ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۚ وَمَن يَتَوَلَّهُم مِّنكُمْ فَإِنَّهُ مِنْهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ
    Yaa warra amantan! Yahuudotaafi Kiristaanotas jaalallee keessoo hin godhatinaaGariin isaanii jaalallee gariitiIsin irraa namni jaalallee isaan godhate, inni isaanuma irraayyiDhugumatti, Rabbiin ummata miidhaa hojjattoota hin qajeelchu.

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 18 dny

    ⚠️This media outlet seems " Ashqabachi "❗️

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 Před 18 dny +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 17 dny

    Le Amhara yerasua wedeb alat. Oromo wedeb yelewm leza bew.

    • @AbrhamGenore-jr7cl
      @AbrhamGenore-jr7cl Před 16 dny

      Antahi Le ethiopia wodabi Aleti woyi? Endantahi yaluti nawi oromo enditala yemiyaderguti mirti mandetegn.

  • @semkahsai8365
    @semkahsai8365 Před 18 dny

    well as always that is the americans game been always playing dublle standard.

  • @EibroYmame
    @EibroYmame Před 17 dny +1

    አብይ፡ፈጣሪን፡እጅ፡አሜሪካንን፡ያከብር፡ካልሆነ፡ፈርቶም፡አያውቅ፡፡

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x Před 18 dny

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u Před 17 dny

    Abiyi le America filagoti masifetsemi silemayiqebeli America abiyi latiwedi tichilalechi erasuwa guday le America filagoti ethiopiaya mexifati yelebatim.

  • @super__star6823
    @super__star6823 Před 18 dny

    America is happy with African creating many countries. They are the reason that now Somalia divide on three, . Their overly focus about walkite an agreement between Abiy planing to create Tigray as country

    • @Justworkhard-iu4ry
      @Justworkhard-iu4ry Před 17 dny

      እየተጣላን , እየተገዳደልን ከምንኖር በሰላም ብንለያይ ይሻለናል ። የሰው ልጅ ከሃገር(ከመሬቱ) የከበረ ነው ግን እሱ እየፈረሰ ነው ። ደሞ ኣሁን ኢትዮጵያ ውሰጥ የኣገርነት ሰሜቱ ተበጣጥሰዋል እና በሰላም በድርድር በተመሰረተ መልኩ ሃገር መሆን የሚፈልጉ ክልሎች ይሁኑ የማይፈልጉ ደሞ የጋራ ጥምረት መሰርተው ሃገር ይሁኑ ። ደሞ መሬት ላይ ኣብዩ ኢ/ያ ማሰተካከል ፍላጎት የለውም ችግሩ እያባባሰ , ተጨማሪ ችግር እልቂት እያመጣ ነው ክልሎች ከኢ/ያ መከላክያ እኩል military ኣላቸው , የኣብይ የውጭ ግንኙነት ደሞ ኢ/ያ የሚያፈርሰ ነው ። ኢ/ያ ልክ እንደ Yugoslavia እየ ሆነች ነው ።

  • @MogesBarraki
    @MogesBarraki Před 18 dny +1

    ዘላለማዊ ሞት ለአሜሪካ

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 Před 18 dny

    የሰዎች ከአሜሪካውያን መታየት ማፋዘዣ ነው፤ አሜሪካ ኢትዮጵያ በትኀርስ ጉዳያቸው አይደለም። ፊታቸውን ወደሱማሌና ኬንያ አዙረዋል።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 17 dny

    አሜሪካ ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈለገው አብይ ከብሪክ አባልነት እንድትወጣ ወይም ኩዴታ በማድረግ

  • @Justworkhard-iu4ry
    @Justworkhard-iu4ry Před 17 dny +1

    Why are Ethiopians blaming America for our problems when they come from within? Hundreds of people are dying every day because of Abiy Ahmed's government. Talking about foreign policy independence is a luxury and hypocrisy. A country is not just its land or mountains; it’s the people, and they are dying. This means Ethiopia is collapsing. So why blame others when people are dying every day under Abiy Ahmed’s government?

  • @Amhara-Ethiopian
    @Amhara-Ethiopian Před 17 dny

    ፍታ፡ህ ዴይሊ አብይ የአሜሪካንን ፍላጎት ለማሟላት Somaliland እውቅና እንድታገኝ ተንደፋደፈ እንጂ አሜሪካ ሳትፈልግ የአብይን project አትደግፍም!

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere Před 18 dny

    @@@አሜሪካ የፋሽስቱ አብይ ደጋፊ ናት !!

  • @emishawzenagebierel5315

    እኔ ይህ ዩቱበር በጣም የሚገርመኝ ለምን መንግስት ሚዲያ ላይ አይሰራም?ድምፀቱ ራሱ ይሸክካል በዚያ ላይ የስዩም ተለጣፊ አለቅላቂ ነው::

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 Před 18 dny

    $ talks, remote conrolled. slavery.

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 Před 18 dny

    ፋኖ ያሸንፋል!

  • @meb153
    @meb153 Před 18 dny

    👍like and subscribe

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Před 18 dny

    ባንዳ ባንዳ ነው

  • @MogesBarraki
    @MogesBarraki Před 18 dny +2

    ዞሮ ዞሮ የአሜሪካ ቅኝ ግዛቶቾ ነን

  • @haftombeyene4546
    @haftombeyene4546 Před 18 dny

    ፈሳም ነህ : ሁሌም የትግራይ ጉዳይ ኣንሻፎ ማቅረብ ኣይሰለችም ? ጠማማ!

  • @piealpha795
    @piealpha795 Před 14 dny

    Fake news

  • @MogesBarraki
    @MogesBarraki Před 18 dny +1

    ዞሮ ዞሮ የአሜሪካ ቅኝ ግዛቶቾ ነን

    • @Justworkhard-iu4ry
      @Justworkhard-iu4ry Před 17 dny

      ኣሜሪካ ምን ኣረገች 90% የሚሆን ኢ/ያ እያፈረሰ ያለው የኢ/ያ መሪ ሳይሆን የሚወንናት ኣብይ ኣህመድ ነው ። ሰው እኮ ነው ሃገር የሚባለው እና ኣብዪ ሰውም ኢኮኖሚውን እያፈረሰ ነው ። በየቀኑ በኢ/ያ በሞቶዎች የሚቆጠር ሰው ይሞታል every day እና ሰው ኣሜሪካ ምን ሲል ይገርመኛል ? ሰው እንደ ኣሸን እየገደልክ ሰለ foreign policy ነፃነት ማውራት በጣም ኣሰቂኝ ነው ።