Ethiopia - አልአሙዲ በጠቅላዩ ለምን በጥብቅ ተፈለጉ? | የ6 ዓመቱ ቀጠሮ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 90

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Před 12 dny +10

    ለአላሙዲን ወርቅ ይነጠፋለት well come to Ethiopia🎉🎉🎉🎉

    • @marmar803
      @marmar803 Před 12 dny +1

      This is how you spell
      "Welcome "

  • @californa6827
    @californa6827 Před 12 dny +3

    ማሻ አላህ ጋሼ በሰላም ለሀገር ያብቃህ ከሰይፉ ጋር የተፈታ ጊዜ ቅዳሜ ፕሮግራም ላይ በደሰታ አውራን አሁንም ደሰ ይላል ሰለደግነትህ ለሀገራህ ያብቃህ

  • @user-nt8le2mv3h
    @user-nt8le2mv3h Před 12 dny +4

    Shiek Mohammed ali allamudin is our treasure. He is the backbone of the Ethiopian economy.

  • @dinsirwaqo
    @dinsirwaqo Před 12 dny +27

    ሼክ መሀሙድ አሊ አላሙዲ እግዚአብሔር በሰላም ለአገርዎ ያብቃዎት። እርስዎ የሀገር ዋርካ ነዎት።

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Před 12 dny +2

      Chingaf ergum galla-manim meta hed ye galla mengist ke midirachin yineqelal! Ye 600 amet wuzif hesab ye gallawoch oromuma budin hesab yaweraridal!

    • @user-fj6xn1zd5i
      @user-fj6xn1zd5i Před 12 dny

      ነህ አትላም&ይም😂😂

    • @nuraabduabdu4852
      @nuraabduabdu4852 Před 11 dny

      ❤❤❤❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před dnem

      ​@@user-fj6xn1zd5iግን ሙስሊምናቸዉደ❤

  • @AshnafiKebede-qq4jz
    @AshnafiKebede-qq4jz Před 3 dny +1

    ማሺአለህ፩ዌልካም፵ሼኪለሙዲን፠የደሀ
    አበትኑሪልን
    ሺአማትiloveyu100%🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Ethiopians539
    @Ethiopians539 Před 12 dny +1

    ደስታዬ ወደር ዬለውም ዛሬ እውነት አድርጎት በሰላም ከገቡልን

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Před 8 dny

    አላህበሰላምለአገሩያብቃው💚💛❤😘

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před 12 dny +3

    ብልፅግናዎች እንዴት እንደመረቀኑ ተመልከቱልኝ።

    • @yohannesaradom8656
      @yohannesaradom8656 Před 12 dny

      @@Wseifu1
      Merkknow Yetfewatal. Marnu bellow Merret Yedefalu Abiy Wagaw Yagegnnatal. Alamudi has to be careful this son of Beshasha will go after your $$$ nothing else!

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc Před 12 dny +3

    🌼🌼በሉ ቆነጃጅት የፊልም ተዋንያን ሴቶች ተዘጋጁ🌼🌼
    ደግሞ የትኛዋን ሴት ትሆን ሀብታ የሚያደርጋት
    ቀን የሚወጣላት???

    • @goodhop8614
      @goodhop8614 Před 12 dny

      አንተ እንካን እቺ ኮመንትህን በስርኣቱ መጠቀም አልቻልክም እነኳን 10 ቢለየን ዶላር ያለዉ ባለሀብት 😢😅

  • @user-uf3ki8sh9i
    @user-uf3ki8sh9i Před 12 dny +1

    ወሎየውና ኢትዮጵያዊው አማራ ደጉ ሀብታም አላሙዲን እንኳንም ደስ ያለዎት well come to Ethio❤

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq Před 12 dny

      ወለዬ አይደለም! እናቱ ከሽሬ ተሰዳ ወልድያ ነው የኖረችው ሼሁ ወልድያ አደገ እራሱ የህይወት ታሪኩን ኢንተርቪ ተደርጎለት ሲያወራ ሰምቼው ነው። ካስታወስክ በ1997ቱ ምርጫ እስታድየም የንብ አርማ አድርገው በትግርኛ ኢህአዲግን ምረጡ እያሉ ለሰአታት አውርተው ነበር። ሽሬ የእናቱን ቤት ከዋናው መንገድ እስከ እናቱ ቤት አስፓልት እንዳደረገው በወቅቱ አስፓልቱን ሲሰራ ሲሰራ የነበረው ኢንጂነር በግሌ አጫውቶኛል።

    • @user-uf3ki8sh9i
      @user-uf3ki8sh9i Před 12 dny

      @@BobLove-qn3fq ኧረ😀ከኛ ሰፈር ናቸው😜

  • @abrhamnegatu8385
    @abrhamnegatu8385 Před 12 dny

    ስለ ሼህአላሙዲን በልጅነቴ እና በወጣትነቴ ሀብታም መሆናቸውን እና ብዙ ድርጅቶች እንዳላቸው ለደሀ የሚረዱ ለኢህአዴግ ደግሞ እያሽቃበጡ እና እየረዱ ሀብት እየዛቁ እንደሆነ እየሰማሁ ነበር ያደኩት አሁን ደግሞ ነገሮችን የምረዳበት ግዜ ላይ ስሆን ደግሞ እርሳቸው በህግ መጠየቅ ባላባቸው ነገር ሀገራቸው ጠይቃ ፈርዳባቸው ነበር እኛ ኢትዮጵያውያን የእርሳቸውን መፈታት በደስታ ተቀብለን የእርሳቸው መፈታት የሳዑዲ መንግስት ፖለቲካችን እና ኢኮኖሚያችን ላይ መግባት እንደሌለበት ልናውቅ ይገባል

  • @Solomon849
    @Solomon849 Před 12 dny +4

    አብይ አላሙዲንን የፈለገበት ዋናው ምክኒያት ቢሊየነሩ ከቀድሞው ከወደቀው መንግሥት ጋር እንዳለው ዓይነት ግንኙነት ከብልፅግናም ጋር እንዲቀጥልለት ይመስለኛል።

  • @Amen499
    @Amen499 Před 12 dny +1

    Ayeee Abiye Tultula 🤭🤭🥱🥱

  • @AddisChora
    @AddisChora Před 12 dny +4

    አብይን ማመን ቀብሮ ነው😢

  • @besttube173
    @besttube173 Před 12 dny +2

    ድምፅ

  • @Sammyali9
    @Sammyali9 Před 7 dny

    አላህ በሰላም ወደ አገርዎ ያምጣዎት

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Před 11 dny

    ለሐገሩ ብዙ አድርጓል
    ብዙም ሸፍጥ ሰርቷል።
    በሰላም ይምጡ።

  • @yikealotesfalidet3557
    @yikealotesfalidet3557 Před 12 dny +1

    አትዘባርቅ 10.5ቢሊየን ዶላር ነው አስተካክል

  • @user-gy2px7wn8l
    @user-gy2px7wn8l Před 12 dny +2

    እረ በፈጠረህ የማናቀውን ነገር ንገረን የሰማነውን ደግምህ ታሰማናለህ
    እረ እየሄድክ እንዳይመሽብህ 😂

  • @Habeshaboy2155
    @Habeshaboy2155 Před 12 dny

    አባዬ ናልኝ ❤

  • @ChaltuDeme-jx9lw
    @ChaltuDeme-jx9lw Před 11 dny +1

    ሼሁ መጠንቀቅ አለባቸው ለአማራ መግደያ ገንዘብ ተፈልጎ ነዋ።

  • @AdemasuShobiso
    @AdemasuShobiso Před 11 dny

    ልክኖት.የአበቶቸቸዉ.ሰይሆን.የአበቶቸችንም.ጭምር.እርስተችንነዉ.ተነቀቅተነል

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 Před 12 dny

    Dear Saudi Arabia,
    I extend my heartfelt appreciation to your nation for your consideration and positive response to our appeal regarding the release of our esteemed and wealthy individual, Sheikh Alamudi. Your decision to release him is a testament to your sense of justice and humanity. We deeply value this gesture and believe it will strengthen the bonds between our countries.
    Furthermore, I would like to address the situation of our fellow citizens who have come to your country seeking opportunities to support themselves and their families. Many of them have faced challenging circumstances, including imprisonment. We sincerely hope that your nation will show the same compassion and understanding towards these individuals, ensuring their fair treatment and considering their release.
    We believe in mutual respect and cooperation between our nations, rooted in our shared values and natural bonds. By working together, we can ensure the well-being of all our citizens and foster a harmonious relationship that benefits both our countries.
    Thank you once again for your kind consideration and actions. We look forward to continued positive interactions and strengthened ties between our nations.
    Respectfully,

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45

    Sofiyam Zeginetua Sawudi Arabia She Alamudinim Zeginetachewu Sawudi Arabia Tiwulidachewum Hagerachewum Ethiopiawi Huletum Setuam Wonidum

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe Před 12 dny

    በኔ ሃሳብ የተፈለጉበት ምክንያት ትርፍ ፈላጊ የቢዝነስ ሰው መሆናቸው እንደተጠበቀ 3:12 ሆኖ ባመኑበት ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከበድ ያለ ልማታዊ ጉዳይ የሚሽከም ጠንካራ ትከሻ ጠንካራ ተነሳሽነትና አቅም ያላቸው በመሆኑ ይመስለኛል

  • @MuhaAbusumya
    @MuhaAbusumya Před 12 dny

    ❤🎉🎉HI

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 Před 12 dny +1

    Chingaf tultula ahun yihin leflife enjerahin tabesilaleh.

  • @assefawagawe5037
    @assefawagawe5037 Před 12 dny +3

    ባለሀብቱ እንዲፈቱ ምንም ያደረገው ጥረት የለም ይልቅ እንዳይመለሱ በጣም ተግቶ የሰራ ነው የሚመስለው አላማና ግቡ አንዱ የአማራ ባለሀብቶችን ማጥፋት እና ማዳከም አንድ ግቡ ነዉ ስለዚህ ቢመጡ እንኩዋን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው ለእርሱ እኩይ ሴራ መጠቀሚያ እንዳያረጋቸው

    • @MariyaAwol
      @MariyaAwol Před 12 dny +3

      ያጣ ብዙ ይናገራል
      ቅናታም😝😝

    • @ERMIYAS-cc7we
      @ERMIYAS-cc7we Před 12 dny +1

      ሰው አዕምሮ ሲዛባ እንዲ ነው ሚናገረው!!!

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Před 12 dny

      ​@MariyaAwol enatish afer tibila anche tinibo galla! Neal umek! Bushity!

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před 12 dny +1

      ​@@dessiemelza6330 ምን ዓይነት ባለጌ ነህ ፊደል የቆጠርከው በስድብ ነው

  • @user-ow5xe5hj3v
    @user-ow5xe5hj3v Před 9 dny

    ሼኩ ቦሌ ገብቶ ቢወጣ እንኳ የሀገሪትዋ ኢኮኖሚ ይንቀሳቀሳል

  • @SkalcYhgugdnc
    @SkalcYhgugdnc Před 11 dny

    ሆአክችክፍ

  • @goban6366
    @goban6366 Před 12 dny

    በምንም መልኩ ቢሆን የተፈለገው መስዋትነት ይከፈላል እንጂ በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ ባንዳዎች የአማራ ህዝብ ትግል ወደ ሃላ አይመለስም ሼሁ ወደ ሀገር እንዲመጡ የተፈለገበት ምክንያት ግልጽ ነው ከጀርባው የአብይ አህመድ ሴራ እንዳለበት በግልጽ ያሳየናል ግን የተጀመረውን የህልውና ትግል በምንም መልኩ ሊቀይረው አይችልም ።።።።።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před 12 dny

    ሸህአላሙዲን፣፣፣አብዪን፣፣፣አትመን
    አትመን፣፣፣አብዪእባብነዉ
    አብዪ፣፣ፈጣንመረዝነዉ፣፣፣ዪመርዘሐልተጠቀቅ
    ገዳዪነዉ

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před 12 dny

    ደግሞ ዲያስፖራዉን ለመጠቀም ሞክሮም ነበር? አሁን መስማታችን ነዉ። በጎች አረገን እንዴ? ማፈሪያ እና አሽቃባጭ ጎረምሳ ነዉ።

  • @betesebtube431
    @betesebtube431 Před 12 dny

    አብይ ገዘብ ፈልጎ ይሆናል ሌላ ምን ይፈልጋል

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45

    YE Hagerachewu Hizbochi Layi Newu Yetaserut Iniji Alitaserum Irasachewu Abizagnochi Gin Iwuketim Yetimirtim Derjachewum Kef Yalutim Be Habtachewu Hagerachewu Layi Newu Yetaserut Iniji Inesu Alitaseru Fird Yalelewu Isir Yelem Genizeb Yemayasilekikewu ISIRIM Yelem

  • @gheberemskelbereket1368

    Hsawi 03

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 Před 12 dny

    ፈታ ዲሌዎች የሚያሰለች የተደጋገመ ዜና ባታቀርብ የሚሰለች መሰለኝ ወይስ ሰለሰው ማሰብ ትታችሁ ለገቢብቻ ሆነ የምታስብት ስራችሁ ድግግሞሽ ይበዛበታል።

  • @Deganet
    @Deganet Před 12 dny

    Kkkkk wushta

  • @yohannesaradom8656
    @yohannesaradom8656 Před 12 dny +1

    Abiy is looking for money nothing else.

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Před 12 dny

    ሼክ አላ ሙዲን እባኮት ሊበላዎት ነው አትምጡ

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45

    Bizu Hagerochi Yesayikl Wodederochin Argitewual Be Africka Wusit Be East Africka Wusit Be West Africka Wusit Be Ethiopia Wusit Gin Yasatefu HAGEROCHI Iskonser Ye Honu HAGEROCHI Ineman Ineman Nachewu Be Manis Tezegaju Tiyakewochi Nedaj Yemayabakinu

  • @meretwork
    @meretwork Před 12 dny

    kedada

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 12 dny

    ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ መከራና ውርደት ስቃይ ካበቋት ሰዎች መካከል በዋንኛነት አላሙዲንና ወያኔ ትግሬ ተጠያቂዎች ናቸው

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45

    KE Ethiopia Wuchi Lemitinoru Ye Oromo Polotikegnochi Mulu Lemulu Ke Ethiopia Hager Gara Enidatigenagnu Inidatitagedu Inidihum Ke Ethiopia Gorobetochim Hagerochi Gara Yeminorachu Ginigninetochi Mulu Bemulu Igedawochi Inidayitalibachu

  • @AfddAdse
    @AfddAdse Před 12 dny

    አሁን ይሄን ያማያቅ አለ የሆነ ጥቅም ፈልጎ ነውጅ አብይ የሱ ዜጋ ይታሰር ይፈታ ይገዴል ወላሂ ግድ የለውም ኡሸት ነው ባለሀብቱ ለራሱ ለምን እንዴፈለገው ያቃል

    • @user-so1qd6db2y
      @user-so1qd6db2y Před 10 dny

      ማላውን ምን አመጣው የወያኔ ሲራነው ያሣሣራቸው አትቀደዱ

  • @ethioheran
    @ethioheran Před 12 dny

    😂😂😂😂ብልፅግና ለመዝረፍ ነው

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Před 12 dny

    $8 ቢሊዬኖትን አብይ ሊበላ ነው ወደ ኢትዮጵያ አትምጡ።

  • @meseretarega1416
    @meseretarega1416 Před 12 dny +1

    False information

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 12 dny

    ሼህ አላሙዲን በአብይ የተፈለጉት አማራን ማጥፊያ ጦር መሳሪያ ለማስገዛት ነው። ለሌላ ለምንም ጉዳይ አይደለም፣ይህ በንጹሐን ደም የሰከረ ከዚህ ውጪ ምን አላማ አለውና።።

  • @gugsaalula56
    @gugsaalula56 Před 12 dny +1

    ያኔ የሳዑዲ ልዑላን የተሳሩ ጊዜ አድራጊ ፈፃሚው ልዑሉ ነበር ሌሎቹ ቤተሰቦች ምንም አያገባቸውም ነበር በዛ ላይ ያኔ የታሰሩ ጊዜ የፈረንሳዩ መሪ የፈረንሳይ ጥምር ዜግነት ያላቸውን በልዑሉ እንደ አላሙዲ የታሰሩትን አስፈትተው ሄደዋል ሌሎቹም ሀገሮች ጥምር ዜግነት ያላቸውን አስፈትተዋቸዋል ለአላሙዲን ሲሆን እንዴት እምቢ ተባለ የሆነች የተሰራች ተንኮል አለ እንጂ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Před 12 dny

    አንቱ ትላላለህ እነደ ይሄን ገዳይ

    • @MekiyaIbrahim
      @MekiyaIbrahim Před 7 dny

      የት ነው የገደለው ጉድ 🤔

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před dnem

      ቅዥቲም ለሠዉክብርአያቅም

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 Před 11 dny

    nonsense

  • @willyou2030
    @willyou2030 Před 12 dny +2

    መልሱ ቀላል ነወ ! የአማራን ህዝብ እንዲደልልነት ና ብሩን ፈልጎ ነዉ ምንአልባትም የሚዘርፈዉን ገንዘብ በሱ በኩል ሊሰዉር አስቦ ይሆናል

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před 12 dny

    ገንዘብ ልመና ነዉ ሌላ ምንም ሚስጥር የለዉም። አቢይን አጥታችሁት ነዉ?

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před 12 dny

    ይሄን ያህል ማሽቃበጥ ለምን አስፈለገ?

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f Před 12 dny +1

    ኢሄን ዜና ብለህ ስታቀርብ ትንሽ አታፍርም ?

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Před 12 dny +1

    ይህ ባሩ አይቀር መጠጥ ፋብሪካው አይቀር ዝሙቱ አይቀረው አረስንቱን ሃራም ነገር እየሰራ ሸህ ብለው ይጠሩታል ሸህ ማለት ከንደዚህ አይነት ቆሻሻ ነገር የፀዳ ነው ።

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 12 dny

    አላሙዲ የተባለ እርኩስ የዲያቢሎስ ቀኝ እጅ ዋጋውን አግኝቶ ላይመለስ ይሰናበታል በቅርቡ እስከነተከታዮቹና አጨብጫቢዎቹ ጭምር

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před 12 dny

    አንተም አንቱ ነዉ የምትለዉ አቢይን? የትኛዉ ስራዉ ነዉ የሚያስከብረዉ።

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před 12 dny +1

      እንዳንተ ባለጌ አይደለም

    • @ethioheran
      @ethioheran Před 12 dny

      ​@gravitymobile7558 ጅል ፋራ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 12 dny

      ​@@gravitymobile7558አብይ ስሙ ዳቢሎስ ነው አቱታ አይገባውም ገለቴ

  • @AshnafiKebede-qq4jz
    @AshnafiKebede-qq4jz Před 3 dny

    ማሺአለህ፩ዌልካም፵ሼኪለሙዲን፠የደሀ
    አበትኑሪልን
    ሺአማትiloveyu100%🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤