Video není dostupné.
Omlouváme se.

Ethiopia | Ethiopian News አቶ ደመቀ እንደ አዲስ ተሾሙ II በአዲስ አበባና ደብረብርሃን መሃል ከባድ ተኩስ II በትግራይ ህግ የማስከበር ዘመቻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 53

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m Před měsícem +2

    እረ ለመምህሮቻቺን ክብር ይሰጣቸው

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 Před měsícem +11

    Yhe wedaje shumet aydelem Ato Demeke asafari new antem merzegna youtuber neh

  • @AminoMahd
    @AminoMahd Před měsícem +1

    አንድ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ !!!! የምትፅፈውን አርስት አስተካክል ሰዎችን አታጨናንቅ ይህንን ካላደረክ ተረባርበው እንዲዘጉት ወደ ሪፖርት ጀመሃ ትላኪያለሽ😢

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 28 dny

    ደመቀ ቢሶም አማራ ከፈረሰበት ግፍና በደል ፊቱን አይመልስ

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Před měsícem +1

    ደመቀንሌላሹመትሆደምቀርበት
    ቨ❤

  • @DanielakaluZeleke-ef2gp
    @DanielakaluZeleke-ef2gp Před měsícem +1

    አቶ ደመቀ ዕድሜያቸው 75 ወይንም 80 ሙሎቶዋል ወይ ጡረተ የወጡ?ገና ብዙ ይቀራል ለአቶ ደመቀ መልካም የሥራ ዘመን

  • @tekleayalew3303
    @tekleayalew3303 Před měsícem

    ጨዋነትን ለኢትዮጵያ የሰጠው ማነው ?

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 Před měsícem

    ደረቀ መኮንን

  • @AyatDaily602
    @AyatDaily602 Před měsícem

    አስገራሚ ዜና ነዉ

  • @tesfaygebru6712
    @tesfaygebru6712 Před měsícem

    ካልደፈረሰ አይጠራም ፣ ይበሏቸው ።

  • @TedaMakzte
    @TedaMakzte Před měsícem +1

    ዘንዶው ሊሾም ነው ።ስዩም ተሾመ ምን ሊል ነው😊😊😊😊

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 Před měsícem

      ስዩም የአብይ ኮንዶም ሆኖ ራሱን ስላዋረደ ማንም ከቁብ አይቆጥረውም

  • @mesfinlemme9145
    @mesfinlemme9145 Před měsícem

    ይኼ "ሙስና" የሚል ቃል የፅድቅ ሳይሆን አይቀርም። ተሿሚ ሁላ ህዝብን ለማገልገል ሳይሆን ለራሱ ነው።

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 Před měsícem

    ወንዳታ ያለውን የደገመ ጀግና ጡሩዬ ጀግና ገና ይደገማል

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 28 dny

    የደገና በግ አግንተሃል እንደፈለገህ አስከርክረው

  • @mekuriawayenewasmare9777
    @mekuriawayenewasmare9777 Před měsícem

    የሐገሪቱ እና የብድር ገንዘብ ለጌጥ ስለዋለ ነው እንጂ ገንዘብ ጠፍቶ አይደለም።

  • @berhanuteklu5564
    @berhanuteklu5564 Před měsícem

    ተተኪ ትውልድ የሌለ አስመሰላችሁት

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    ትክክል ይኸ በግ አፈር ይብላና ነገ ትሰሙአላችዉ ምክንያት ተፈጥሮ ወይ ይታሰራል አልያም ይገደላ ል ባ ባ ባ በግ

  • @tawotamrat3486
    @tawotamrat3486 Před měsícem

    😢

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 Před měsícem

    አማራን መስሎ አማራን ያጠፋው ደመቀ መኮነን
    አሁንም ተሾመ ሊሆን እስትራቾ ለአብይ ሊሆን ።

  • @tadessedemessie6622
    @tadessedemessie6622 Před měsícem

    Hi

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Před měsícem

    ምነው ኃይሌአችንን ረሱት?

  • @user-kz7mu2vz9j
    @user-kz7mu2vz9j Před měsícem

    ደሮ የምታልመዉ ጥሪያዋኖዉ አሉ

  • @mekuriawayenewasmare9777
    @mekuriawayenewasmare9777 Před měsícem

    ጄግናው ቀነኔሳ። ድምጽ አልባው ጄግና!! እንኳን ደስ አለህ!!!

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem +1

    ምን አባቱ ይኖረዋል ትዉልድ ገዳይ

  • @GETAWBIRU
    @GETAWBIRU Před měsícem

    ye university memhr asra wust eyetekefele kanesew, zkitegna dereja yemiseru memhran 3000_4000 eyetekefelew endet altawesewm betam yasafram.

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Před měsícem +1

    ጎሽ ደመቀ እነደ ጀመረ አቤቹ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ወደ ከፍታዋ ማድረስ አለባቸው አውነት ደመቀ ለአብቹ ክብርና ሞገሱ ነው ያምርበታል ወይኔ አቶ ተፈራ ዋልዋ አሰከዛሪ ነበሩ አንዴ ገረመኝ ክብረት ይስጥልን አቶ ተፈራ አንዲህ ነው ዜጋ

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Před měsícem

    Those regions which are endowed with precious metals should learn from the strong measures that might be taken in Tigray to save commercialized resources for the benefits of all citizens .

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp Před měsícem

    ፦ ትግራይ ውጥረት የለም ራስህን ነው ውጥረት ገብተህ ያለሀው

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    በሰዉ አገር አረ ጌቾ እረፍ

  • @michaelbejiga4604
    @michaelbejiga4604 Před měsícem +1

    Too much...exagration ....

  • @messelegebremichael8774
    @messelegebremichael8774 Před měsícem

    መቸ ነው አድማጮችህን አክብረህ ከጃኬት ተላቀህ እንደ ዜና አቅራቢ ለብሰህ የምትቀርበው?

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 Před měsícem

    ሲፈለግ ይሾማል።ካልተፈለገ ደግሞ በጡረታ ይለያል። በነገራችን ላይ በሁለቱም ደመወዝ ያገኛሉን?

  • @tilahunkereta6341
    @tilahunkereta6341 Před měsícem

    Setawera atedegagem

  • @ArWiwiww5-ox6fs
    @ArWiwiww5-ox6fs Před měsícem +1

    አተግን ስለአማራ ስቆቃ አድቀን ተናግረህ አታቅም ለምን መልስ ጋዜጠኛነህ

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu Před měsícem

      He is cadre of Prosperity party

  • @tamene6877
    @tamene6877 Před měsícem

    ተሾመ አልተሸመ ምን አገባን

  • @user-zb2gb7il7k
    @user-zb2gb7il7k Před měsícem

    ወይ አቶ ደመቀ ውሻ ወደ ትፋቱ አሉ

  • @betachem
    @betachem Před měsícem

    ተራ ዜና
    ቱልቱላ

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Před měsícem +1

    ብርሃኑ ነጋ የሚናገረዉና የሚሰራዉ በጣም የተለያየ ነዉ :: ካለፈዉ ተሞክሮ ስላየነዉ !!

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 Před měsícem

    Abye start to re sycle his old minster I don't
    What he Is trying
    To achieve but he
    Doesn't know he is
    Fragmnted.

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese Před měsícem

    አይ አማራ ሢሾም ያልበላ ሢሻር ይቆዋል ነው ከነተረታችሁ የቀረህ ነገር አለ ልጅህ አቤል ምን ኦንደሚያረግ አይአማራሢሾምያልበላሢሻርይቆዋልነውከነተረታችሁየቀረህነገርአለልጅህአቤልምንኦንደሚያረግኦናቃለኒ

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Před měsícem +1

    በተውሶ መንኮራኩር እዪተንኮራኮሩ የስፔስ ሳይንስ ይለኛል። የተማረውን ፈጅቶ ደንቆሮ ይሾማል።

  • @dy9898
    @dy9898 Před měsícem

    የዜና አቀራረብህ በጣም አሰልቺ ነው

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Před měsícem +1

    ደመቀ ሹመት ወይንም ሞት ብሎ የተፈጠረ ግለሰብ ነዉ !!

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Před měsícem

    አራጋቢዎች ምንም አታዩም ምንም አታገኙም ይልቁንስ ትግራይን ለቀቅ አድርጉና ስለ ታገቱት ተማሪዎች አውሩ ወንዶች ከሆናችሁ ደግሞ አስፈቱዋቸው አለ በለዞያ ትግራይን ለቀቅ አድርጉ።

  • @GhoBu-xz9qv
    @GhoBu-xz9qv Před měsícem

    Drama

  • @millioncr7538
    @millioncr7538 Před měsícem

    ሲያምራቹ ይቀራል። የትግራይ ህዝብ ነው እኮ ፤ የኣማራ ህዝብ ዓይደለም።

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu Před měsícem

      Qunti bemelqemna beBandanet tibeltaleh! Kikiki!!

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před měsícem

    ስልጠና ወስዶ ከሆነ ጥሩ ነው ወንጀለኞችን በእሁድ ቀን ከእሥር ቤት አልወጣም ማለት አለበት አቶ ደመቀ

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před měsícem

    አቢይ ደመቀ መኵንን በሕይወት መልቀቅ አልፈለገም እንደ ዶክር አምባቸው በአፈሙዝ ሊሸኘው ነው ።