‘ጎርጎራ ምን ያደርጋል ?’ || የጽንፈኞቹ ፉከራ እና የመሬቱ እውነታ || አቡሽ ዘለቀ ምን እያለ ነው? Live

Sdílet
Vložit

Komentáře • 200

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před měsícem +37

    በእዉነት ባለ ራእዩ መሪ አገርን የመቀየርን ህልም ከተገለጠበት አንዱ ድንቅ ቦታ ነዉ ክብረት ይስጥልን ታሪክ ሁሌም ሲዘክሮወት ይኖራል እንኳን ደስ ያለን ወገኔ ይገባሃል በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ክብር ይገባችሆል ታሪክ ሰርታችሆል ኢትዮጵያ ታመሰግናችሆለሁ❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +15

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +5

    አቤቶኪቻዉ የመከላከያችን አባል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 Před měsícem +8

    አቡሽ ልወደድ ብሎ እና ገበያ ፍለጋ ይመስለኛል እንደዩቲዩበሮች አፍራሽ አሰተሳሰብ በማራመድ ጎራ መቀላቀሉ ነው

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +5

    ጀግናዉ አብችዬን ሚሊዮኖች ከጎኑ ነን ☘️🎄🍀🎄🌿🎄🌳🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄🌳🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄🌳🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Před měsícem +12

    መሪያችን አቢይ እግዚአብሔር ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገህ ይባረክ በርታ ዘመንህን የተሰጠህን ያለ ስጋት ትሰራበታለህ ያስቀመጠህ ታማኝ ነው

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +4

    ጀግናዉ አብቹ ራእዩን አሳካ ተሰራ ተመረቀ ጎርጎራ ለንጹህ ኢትዮጵያዉያን የተሰራ ድንቅ ፕሮጀክት የሰሩ ያሰሩ የረዱ ወንድሞቻችን ሁሉ እናመሰግናለን ☘️🎄🌿🎄🍀🎄🌳🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌳🎄🌿🎄🍀🎄💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před měsícem +12

    ሽዋ ያጎቲ ልጅ ስም ብውነት ልክ ልካቸውን ነገርክልን ተባረክ

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d Před měsícem +14

    አቤ ይህ ያልሰለጠነ ሕዝብ ወርቅ ቢያነጥፉለት ፉንድያ የሚል የሚደክምለትን መሪ የማይሻ ገልቱ መሆኑን ቆራጡ መሪያችን መንግሥቱ ኃ/ማሪያም ነግሮታል ።

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před měsícem +8

    ኢትዮጵያ አገራችንን እግዚአብሄር ይጠብቃት

  • @user-un7dw3qw6e
    @user-un7dw3qw6e Před měsícem +3

    ኤቢ ትክክል ነው ብዙ አስቀያሚ ስራ አለ በየቢሮው ግን ለሁሉም ጊዜ አለው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ያስባት

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Před měsícem +4

    ሀገር መልማት ደስ ያሰኛል ለትውልዱ መን አይነት ምቀኝነት ነው ልቦና ይስጣችሁ ጎንደር ዘፈን ብቻ ሳይሆን ልማት ይገባታል የሰሩ እጆች ይባረኩ

  • @tesfayemekonnen9340
    @tesfayemekonnen9340 Před měsícem +9

    ታዋቂ ከመሆን ይልቅ እዋቂ እንሁን ለርቲቶች ቅድሚያ አድናቂም እንሁን በርቱ አንድ ሀገር ነው ይህን በርቱ፡፡

    • @AlemMulat-yr7ow
      @AlemMulat-yr7ow Před měsícem

      8776😮7677😮😮😮😮😮😮😅😮😮😅þr😅😅tr😮😮😮😮😮😮😮t😮😮😅😮😅😅😅😮😮😢😮😮😅😅🎉🎉😅⅞😅😅😮😮😮😮😮😅ŕŕ😮😢66

  • @hannahashagrie2070
    @hannahashagrie2070 Před měsícem

    አቤ ሁልግዜ
    ለውነት የቆምክ ዘመን ሁሉ ይባረክ።

  • @bety2338
    @bety2338 Před měsícem +9

    የሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ታታሪ እና ብልህ መሪ 🤴 ዶ/ር አብይ አህመድ ያለ እረፍት በየአቅጣጫው እየሰሩት ስላለው ስራ እጅግ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል። አቡሽ እንደ ስሙ ነው። ጠ/ሚ የመሬቱን ብቻ ሳይሆን የነዚህ ፅንፈኞችን እና ጠባቦችን የአይምሮ ቆሻሻ የማፅጃ መንገድ🤔 ቢጠቁሙን ጥሩ ነበር። ሀቅ እና ሳቆች አቤ እናመሰግናለን 🙏 በርቱልን 💪🇪🇹❤

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c Před měsícem +6

    የኢትዮጵያ አርቲስቶች ገና ከወያኔ መንፈስ አልተለቃቁም መቼ ምን መዝፈን እንዳለባቸው አይለቁም አሽሙር ብቻ የሰለቸኝ

  • @gebrelema579
    @gebrelema579 Před měsícem +1

    አቶ አበበ በብቃት የግጥሙን ይዘት ተችልን አለበለዚያ አታደናግረን።

  • @AntenheEijgu
    @AntenheEijgu Před měsícem +1

    ESHETAE MOGESE [ YETAGESU ] we be always our hero;;;;;; tanks Abebe

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před měsícem +4

    ጥረቱ ለእኩልነት ለአንድነት ለአብሮነት ነው እያደር ይጠራል ልክ ነህ አቤ ስራን ማድነቅ ችግርን ለበብቻው አውጥቶ መናገር ማቀንቀን

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo Před měsícem +11

    ዶክተር አብይ የእኔ መሪ የኢትዮጵያ ኩራት እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KaluKidane
    @KaluKidane Před měsícem +5

    ህፃኑ ኣቡሽ እደግ
    ህፃን ዘፋኝ

  • @STOPethiopiangenocide
    @STOPethiopiangenocide Před měsícem +1

    ድምጻዊ አቡሽ ዘለቀ
    we love you !!!!!!!!

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před měsícem +1

    ሶሎሜ ቸባረኪልኝ🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +3

    አዲስ አበባችን በጀግናዉ መንግስታችን ተሰራች ተዋበች አማረች እኛ የሚሰራ መንግስት የሚሰራ መሪ ጀግና መከላከያ አለን

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Před měsícem +4

    ባለራኤው መንግሰት በርታ አንተጀግና መሬ ነው ቤንዳ ሜፈረሰ እጂ ማገንባት አያውቆም ባንዳ አገር ሳይሁን ማፈረሰ ነው የሚመኝት ግን አልተሳካለቸው ጀግናችን በርታ ትውልድ ይኩርባሀል ያመሰግኑሀለን እግዛብሔር ይጠብቅህ

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Před měsícem +3

    Selamehi yebeza abe

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před měsícem +4

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p Před měsícem +4

    ርካሽ ዝና ፈላጊዎች እንደ ችግኝ ፈልተዋል። ይኼም ዘፋኝ ተብዬው (የዘመኑ ውርንጭላ ሁላ) አንዱ ነው።
    እንዲሀ ብሎ ነበር ታላቁ ዘፋኝ ጥላሁን ገሠሠ በ60ዎቹ (በኛ ዘመን)..በዘፈን
    "ሰለማይረዱ ማንነታቸውን
    ከሥራቸው ይልቅ ያምናሉ አፋቸውን
    ያቅታል እንጂ ቁም ነገር መሥራት
    በጣም ቀላል ነው ሰውንስ ማማት"
    ለዚህ ላሁኑ ዉርንጭላ "ሣር " ምን እንደሆነ ለይቶ ላላወቀ ጨቅላ ንገሩልኝ

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před měsícem +7

    ጦርነቱ የኢትዮጵያዊነት ሳይሆን ስልጣን መፈለግ ነው

  • @fantudubali9502
    @fantudubali9502 Před měsícem +5

    ለጁታ ሊጢነ ሸሮ ሲየቀብል ነበረ ፈኖ ያኔ አነ እሼቴ ሲሞቱ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před měsícem +3

    ይኼ አዝማሪ አባልቶ ብር ከመሰብሰብ ለሀገሩ አንድ ጠጠር ቢጥል መልካም ነበር :: ጠቅላዩን ለሀገር የሚለፋን ጀግና ለመዝለፍ መሞከር ነዉር ነዉ ::

  • @getuhailu
    @getuhailu Před měsícem +2

    አስቲ ዛሬ ደረጄ ሀብተወልድ ያስተላለፈው ሰለ አቦ ሽመልስ አውጥቶ ይቀደዳል መልስ ይገባል መጋለጥ አለበት እንደዚህ አይነት በሬወለደ ትርክቶች መጋለጥ አለባቸው።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před měsícem +4

    ወንድሜ ሽዋ ትክክል ለመታወቅ ነዉ የሚሰሩ ወደዚያ አካባቢ ትኩረት ይሻል

  • @user-sg3qs9dc8z
    @user-sg3qs9dc8z Před měsícem +3

    ጎበዙ መራችን ጠካራው እውነት ግዜዎን ጠብቃ ትወጣለች አንተም በከፍታ ማማላዬ ትቀመጣለህ ውሸታምና ቅጥረኛም ቅሰሙተሰብሮ ይቀራል በርታልን መራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ከምቀኛች❤❤❤❤❤

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu Před měsícem +10

    አቡሽ ያደገ መስሎኝ ነበር አሁንም ሰፈር ውስጥ ጭቃ የሚያቦካ አቡሽ ነው ጅል ጅላጅል ጅላንፎ በልልኝ

  • @leaftif
    @leaftif Před měsícem +2

    በተንሸዋረረ አስተያየት አቡሽ የሚወቀስ ከሆነ አበበ ረታ ያለ ማስረጃ የሰጠው አስተያየት ምን ሊባል ነዉ። ከቨርጂኒያ የሰጠው አስተያየት በጣም ትክክል ነው ።

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Před měsícem +4

    Yes አቤ ረታ ልክ ብለሀል። አሰራሩ ላይ ችግር አለ ነገር ግን ጣቶች ወደአብይ ይቀሰራሉ እሱ ልክ አደለም።

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 Před měsícem +4

    ስራን ማዳናቀፍ ፣ ልማትን ማዳናቀፍ ፣ ዜጋን ማፋናቃል ፣ ሕይወት መቅጣፍ አሁን አሁንማ የፅንፋኞቹ ዋና ተግባራቸዉ ሆኖዋል

  • @MohammedAman-jc8kz
    @MohammedAman-jc8kz Před měsícem +5

    አቡሽ በወያኔ ጊዜ የኦሮሞ ወጣት በጥይት ሲቆላ እንዴ እበብ አንገቱን ደፍቶ ዘሬ ለይ ተገይ ለማምሰል መሞከር የስተዛዝበል

  • @444jerusalem
    @444jerusalem Před měsícem +4

    የተከበረውን የአማራን ህዝብ ያዋረዱ ከብቶች

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před měsícem +4

    ሰሎሜ አቤ እረታ አስተዋይ ሰዉ ነዉ አሜሪካም ቢኖር የተጎዱ ባለጉዳዮች አሉ።ስለ ፋኖ የሚነገረዉ እዛ በመገአት አይደለም። ሰሎሜ በማስተዋል ተናገሪ ማሸማቀቅ የሚለዉን አባባል ተይ አቤ ረታ ከአንች የበለጠ ገንቢ ሀሳብ የሚሰጥ ሰዉ ነዉ ከተሳሳተም በትህትና ተናገሪ።

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před měsícem +4

    ሰላም ሰላም ወሳኝ ነዉ።

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před měsícem +6

    አብይ ኢትዮጵያዊነትን ያቀነቀነ መሪ ነው አብረን እንስራ ሀገራችንን እንገንባ ባለ ነው እምቢዎች ስልጣን ለእኛ ነው ሌላው መያዝ አይገባውም በማለት ሀገርን ህዝብን መንግስትን አጠለሹ ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች መምረጥ መመረጥ ይችላል ኢትዮጵያዊ ከሆነ

  • @AberaDubrie
    @AberaDubrie Před měsícem +4

    አቡሸ የፅንፈኞች ፈረስ ከሆነ ቆየ። ቆይቷል

  • @RetGgh
    @RetGgh Před měsícem +2

    شكرا أبي أنت رجال تحب بلدك إثيوبيا بلدنا ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 Před měsícem +5

    አቡሽ ዘለቀ ሽንት እንዴተ እነደሚሸና ገንፎ እንዴት እንደሚጎረስ ልብስ እንዴት እንደሚለበስ ላስተማሩት ውለታ እየከፈለ ያለ ታማኝ ባሪያ ነው አትፍረዱበት የስነ ልቦና ጉዳይ ነው የበታችነት ስሜት ያመጣበት ጣጣ ነው መላም ሳይጠርበት አይቀርም ያው ምናምን ቦጭቁልኝ አያለ መሆኑ ነው እዚያ ሰፈር ፍርፋሪ አይጠፋም ባለ ግዜ የሆነ መስሎት ነበር አላስጠጋ ሲሉት የጠላቴ ጠላት ብሎ መሸብለሉ ነው ላይሆንለት ነገር እራሱን አስገመተ

  • @snoopdoog5975
    @snoopdoog5975 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤ማኛው

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by Před měsícem +2

    💚💛❤️

  • @MuhammedAbdulhafi
    @MuhammedAbdulhafi Před měsícem +4

  • @tsigeabshiro7376
    @tsigeabshiro7376 Před měsícem +3

    ሰሎሜ ከቱርክ የሰጠችው አስተያየት ስለ አዲስ አበባ ለእኛ ትተውልን በሁሉም በሚባል ደረጃ 90% ቢሮ ወይም ቀበሌ ሳይቀር ኦሮሞ አማርኛ ተናጋሪ ነው Even Airport በትክክል ችግር አለ ከአቤ ረታ አሳብ ጋር እስማማለሁ ። ሰሎሜ ዞር ዞር ብለሽ ማየት ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ እህቴ

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Před měsícem +4

    ምን ያረጋል ጎርጎራ🤗 ጥያቄው ራሱ ይገርማል አብቹ ስራውን ሰርቶ አስረክቧል ተጠቀሙበት ይልቅ ወሬ ብቻ አትሁኑ ፅንፈኞች እባካችሁ አቡሽ የምትባል አስቀያሚ በዚህ ዘፈን የምታገኘው ገንዘብ እሳት ሆኖ ኑሮህን እሳት ያስገባበት ደስታህ ይንጠቅብህ አትበላትም አንት ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ገገማ እ አብቹን ምንም አያስቆመውም እግዚአብሔር ምርኩዙ ደጋፊው ስለሆነ ግዜአችሁን አታባክኑ ኢትዮጵያ አብቹአችንን ይዛ ወደ ከፍታዋ🙏🙏🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌👑🇪🇹👑🇪🇹👑🇪🇹❤️❤️💜❤️💜💜💜💜

  • @SintayewTessma
    @SintayewTessma Před měsícem +2

    አቤ ሚዲያውን ያጡ ሰዎች እዲ እድትነጋገሩበት ስለፈለጉ ነው ሌላው በዚ ዘመን በአይንህ በብረቱን ያየከውን ይተቻሉ

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před měsícem +3

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @helenmanna4743
    @helenmanna4743 Před měsícem +4

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před měsícem +3

    ጲእጴ፣ዎሬ፣ዬዎሬ፣ኮሮና፣ፋኖና፣ዬፋኖ፣ዳጋፍሖች፣ባዎሬ፣ሳይሆን፣ኣቢቹ፣ባስራ፣ያሳያል፣ሚርጥ፣ማርያችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so7fy2on2f
    @user-so7fy2on2f Před měsícem +1

    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @user-un7dw3qw6e
    @user-un7dw3qw6e Před měsícem +5

    አብይ ለአማራ ፖለቲከኞች እንኩ ብሎ 4 ኪሎን ቢለቅላቸው እርስበርስ ተጋድለው ሰላማችንን እናገኝ ነበር
    የዶራል ፖለቲካ 😂😂😂😂

  • @arkanbeekanadam3199
    @arkanbeekanadam3199 Před měsícem +2

    Hodam temeleket

  • @mesfinbekele7047
    @mesfinbekele7047 Před měsícem +2

    እውነትም አብሽ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před měsícem +3

    አቤዋ❤❤❤❤❤

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před měsícem +1

    ሸዋ ምርጥ ኢትዮጵያዊ🙏🙏🙏❤

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Před měsícem +2

    ትናንትና ኢትዮጵያ ሰል የነበረ። ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው ልቦና ይስጥህ

  • @alemujemaljemal5015
    @alemujemaljemal5015 Před měsícem +4

    አቡሽ ከአ.አ መኖሪያ ቤት ፈልጎ አለማግኘቱን በቅረታ ያሰማው ዘፈን ነው።

  • @yoseftesfaye4928
    @yoseftesfaye4928 Před měsícem +5

    ዶክተር አብይን ቤሔርተኛ ናቸው ብለው የሚተቹ ስዎቹ ያስቁኛል ምክንያቱም በብሔር ተደራጅተው እራሳቸው ጠቅላይ ሚኒስተሩን ብሔርተኛ ናቸው ብሎ ፖለቲካ መፖለክት ማንን ማጃጃል እንደ ሆነ አይገባኝም

  • @DhRu-mj4fv
    @DhRu-mj4fv Před měsícem +2

    ለእውነት የቆመ እውነት ይናገራል ለሆዶ ያደረ እውነት ይሸሻል

  • @zed2899
    @zed2899 Před měsícem +5

    ደረጀ ማርዉሸት መቀደድ ነዉ መተርተር እንበለዉ የናንተን ወሬ ኸረ ሰዉ ምንይለኛል ቀረ ! ዳሩ ጫካ የሚኖር ሰዉ ስላልሆነ ከሃዉሬ የሚጠበቀዉ ጩሄት ነዉ ! አቤ እነርሱ ጠቅላዩን ይምጡ ያልሙ ማለታቸዉ ነዉ እኮ !! ደረጄ ተሸዉዶ ነዉ እዉነት መስሎት ይቀደዳል ስራና ወሬ አብሮ አይሄድም ለደሬ😅😅😅😅😅😅😅

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +2

    ኢቺ ድብኝትና ፋኒት አብችዬ ጎርጎራና ጎንደር አና አካባቢዉ የሰራዉን ስራ ሊያስጎበኝ ሲንጎማለል የታሉ ወለፈንዲዎቹ የአይጥ ጎሬአቸዉ ፈርተዉ ተሸሸጉሳ

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před měsícem +8

    አዲስ አበባ ዉስጥ አብዛኞቹ ቢሮዎች አሰልቺ ያለ የመልካም አሰተዳደር ችግር አለ።
    አቤ ረታ ልክ ነወ እኔ አይቻለሁ ደርሶብኛል። መጥራት አለበት።

    • @yoseftesfaye4928
      @yoseftesfaye4928 Před měsícem +1

      ድሮም ነበር የመልካም አስተዳደር ችግር ደርግም ወያኔም የወደቀው የብዙ ችግር ውጤት ነው

    • @Askwold2593
      @Askwold2593 Před měsícem +1

      ሂሩት አቤ ረታ ያለው ችግር አለ ብቻ ሳይሆን ያለ ችግር የሚስተናገደው ኦሮሚኛ ተናጋሪ ብቻ ነው ነው ያለው ግን ሁሉም የአዲስ አበባ ቢሮ ሰራተኞች ኦሮምኛ ተናጋሪዎች
      ብቻ ናቸው ማለት ነው እባካችሁ ከመናገራችን በፊት መስተዋል ይቅደም ሁሌ ደግ ሞ ከኔ ወጪ ወደ ውጪ አያዋጣንም በተለይ ኢትዮዸያዊ ነኝ የምንል ሁሉ ችግር ወደፊትም መቀነስ ይቻል ይሆን ይሆናል እንጂ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት አይመስለኝም ተጠቃሚውም ቢሆን ትክክለኛ ጉዳይ ይዞ ከሄዴ እስከመጨረሻው ጉቦ ሳይከፍል እስከ ላይ እርከን በመሄድ ሙስናን በመዋጋት መንግሰትንና እራሱን መርዳት አለበት ምክንያቱም መብችንን ለማስከበር የያንዳንዳችን ጥረት ወሳኝ ነው

    • @Askwold2593
      @Askwold2593 Před měsícem

      አቤ ረታ ያልከው ችግር አለ ብቻ ሳይሆን ያለ ችግር የሚስተናገደው ኦሮሚኛ ተናጋሪ ብቻ ነው ነው ያለው ግን ሁሉም የአዲስ አበባ ቢሮ ሰራተኞች ኦሮምኛ ተናጋሪዎች
      ብቻ ናቸው ማለት ነው እባካችሁ ከመናገራችን በፊት መስተዋል ይቅደም ሁሌ ደግ ሞ ከኔ ወጪ ወደ ውጪ አያዋጣንም በተለይ ኢትዮዸያዊ ነኝ የምንል ሁሉ ችግር ወደፊትም መቀነስ ይቻል ይሆን ይሆናል እንጂ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት አይመስለኝም ተጠቃሚውም ቢሆን ትክክለኛ ጉዳይ ይዞ ከሄዴ እስከመጨረሻው ጉቦ ሳይከፍል እስከ ላይ እርከን በመሄድ ሙስናን በመዋጋት መንግሰትንና እራሱን መርዳት አለበት ምክንያቱም መብችንን ለማስከበር የያንዳንዳችን ጥረት ወሳኝ ነው

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +3

    ከብቱ አቡሽ የተተከለልህን ሳር ጋጥ ላንቸነዉ

  • @yoseftesfaye4928
    @yoseftesfaye4928 Před měsícem +1

    አቤ ረታ ለአብሽ ዘለቀ ምክረው ለእኛ አትንገረን አቤ ቶክቻው ጥሩ አስተማሪ ነክ

  • @user-xg9cq3fg4x
    @user-xg9cq3fg4x Před měsícem +2

    ከዛሬ ጀምሮ አቤ ረታ ከጋሽ ተድላ ጋር መወያየት ይኖርበታል,,..ምክንያቱም ወደ ፅንፈኞቹ ጎራ ለመቀላቀል ዳር ዳር ካለ ውሎ አድሯል

  • @getuhailu
    @getuhailu Před měsícem +1

    አቤ ስለ እግር ኳሱ ብዙዎቻችን ሁ ስለኳስ እንደማታውቁ የተረዳንበት ነው ጥሩነቱ አንተም ለተመልካቹ በደንብ አስረድተሀል ዬኬ በኢሮፕያን ሻምፒዮና ላይ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ያለች ለሻምፒዮን ማለቂያ ስትደርስ ይሄ የመጀመርያዋ ነው ትልቅ ስኬትም ነው። ሌላየጨዋታው እለት ከተጠበቁት በላይ ተጫውተው አስደምመውናል እስፔንን ግን የሚአሸንፉበት ችሎታ ብቃት ይቀራቸዋል እዛው ፕሪምየርሊግ በተገዙ ተጫዋቾች ይደሰቱ። ህዞቡም በደንብ ተረድቷል መልካም ቀን

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Před měsícem +1

    ለካሳሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před měsícem

    ሰላም አቤዋ

  • @messamessa6747
    @messamessa6747 Před měsícem +3

    ለሐገርና ለሕዝብ ያሰበ ልማትን አይቃዎምም ልጁ በፊት ለአብያችንም ዘፍኖ ነበር አሁን ያመመዉን ባላዉቀዉ በሙያዉ ሕዝብ አንድ የሚያደርግ ነገር ላይ ያተኩረ ነበረ ጽንፈኝነትን የሚይጸየፍ ሰዉን ከመገዳደል የሚያወጣ የሰላም ዘፈን መዝፈን ይችል ነበር ያደረገዉ ግን አለ ለመባል ጀግናን በጀግንነቱ ሳይሆን በምላሱ ለሚያጀግኑት መንጋወች የተዘፈነ ነዉ 😂

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 Před měsícem +3

    ❤🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌻🇪🇹🌺🇪🇹🌷❤

  • @Askwold2593
    @Askwold2593 Před měsícem +3

    አቤ ረታ ያልከው ችግር አለ ብቻ ሳይሆን ያለ ችግር የሚስተናገደው ኦሮሚኛ ተናጋሪ ብቻ ነው ነው ያለው ግን ሁሉም የአዲስ አበባ ቢሮ ሰራተኞች ኦሮምኛ ተናጋሪዎች
    ብቻ ናቸው ማለት ነው እባካችሁ ከመናገራችን በፊት መስተዋል ይቅደም ሁሌ ደግ ሞ ከኔ ወጪ ወደ ውጪ አያዋጣንም በተለይ ኢትዮዸያዊ ነኝ የምንል ሁሉ ችግር ወደፊትም መቀነስ ይቻል ይሆን ይሆናል እንጂ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት አይመስለኝም ተጠቃሚውም ቢሆን ትክክለኛ ጉዳይ ይዞ ከሄዴ እስከመጨረሻው ጉቦ ሳይከፍል እስከ ላይ እርከን በመሄድ ሙስናን በመዋጋት መንግሰትንና እራሱን መርዳት አለበት ምክንያቱም መብችንን ለማስከበር የያንዳንዳችን ጥረት ወሳኝ ነው

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Před měsícem +1

    ምን ያረጋል ጎርጎራ የምትሉ ጤንነታችሁን አስምረምሩ::

  • @ace.500
    @ace.500 Před měsícem

    ሳሎሜ ትክክለኛ አስተያየት አሉባልታ ይቅር

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před měsícem +1

    ወደ ቋንቋና ወደ ብሄር ዘለን አንግባ እህታችን።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před měsícem +1

    ገምቼ የተሳካልኝ እኔአቤ ለዚህ ነው ስተኛ የመጣኸው 😊😊😊

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před měsícem +1

    ሰላም አቤ ❤️

  • @TesfayeBekele-hg1fu
    @TesfayeBekele-hg1fu Před měsícem +1

    ከሁሉ በፊት ሠለም አቤ ቶክቻ፦
    -የተቀደሰ ተግባር መኳስ የጤነኛ ሠዉ ሰይሆን እንዳ በደከመና የለ ማወቅን በምቀኝነት ብቻ አዕምሮ ቸዉ የተወረ መሆኑን ሆነዉ ያሳያልና ስለዚህም ከመጥፎ ተግባር ወጥተዉ መመሪ ይኖርባቸዋል ።ከማያዉቁት ፖሊትከ ወጥቶዉ ሕዝቤነዉ ለምሉት አማራ ሕዝብ ከመዘረፍ ፣ ከመገት፣ አማራን ከማስጨነቁም አዕምሮአችን መሠረት ይኖርባቸዋል ።

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 Před měsícem +4

    የአቡሽ ዘፈን "ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች" ነው ።

  • @tewabechmeconen1911
    @tewabechmeconen1911 Před měsícem +8

    ያሁ ፋኖ በጎንደርና በጎጃም ያሉት ፋኖች እኮ የማራን ህዝብ የሚያሰቃዩት እነሱ አደል እንዴ መኖሬያ አሳጡት
    መንግስትን የሚቃወም ሰው እንዴት ነው የራሳን እንዲህ ያሚያሰቃይ
    ስለዚህ እንዲያውም ዋናውን የፋኖን ስም በሽፍትነት ስሙን እስጠፉት

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před měsícem +1

    🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @fetiseman2948
    @fetiseman2948 Před měsícem +1

    Give chance to speak callers men

  • @Anon-ob9ji
    @Anon-ob9ji Před měsícem +1

    ዜማ አላገኘም እንጂ ሚገርም ግጥም ነበር

  • @daddubai8470
    @daddubai8470 Před měsícem +1

    አቡሽ እስቲ ለአገሩ የሠራው በዓይን የሚታይ አንድ ነገር ካለ ይግለጽልን ለእንጀራው ገንዘብ ለመሰብሰብ እንጂ ምን ሠራ?አለ ካላቹ ምናልባት እኔ ያላየሁት ካለ ግለጹልኝ ይህ ሰው ምን ቢሠራ ይጨበጨብልኛል ዘፈነ በደንብ ይሸጣል ብሎ ነው ።

  • @yabetsidaniel1699
    @yabetsidaniel1699 Před měsícem +2

    በአሁን ወቅት በኦሮሞ ማህበረሰብ ዘንድ ሙዚቃው ተደማጭነት ስለሌለው አዳማጭ ፍለጋ ይመስለኛል!

  • @giannimelita4703
    @giannimelita4703 Před měsícem +3

    እኔ ግን ለማያስተውሉትና ሁሌ ኔጌቲቭ ነገር ለሚታያቸው አንድ ነገር ብቻ ልበል ይሄ ሁሉ ፓርክ መንገድ ኮሪደር ገበታ ለሀገር የሪዞርትና ሆቴል ግንባታዎች ከጅማሮ እስከ ፍጻሜው የ ስራ እድል ፈጥረዋል አልፈጠሩም? የኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ስራ አጥነት መስሎኝ ሀገር ካልተሰራ የስራ እድሎች በተለያየ መንገድ እንዲህ ካልተፈጠሩ መንግስትስ በምን አቅሙ ዜጋ ማስተዳደር ይችላል?

  • @mohammedsherefa5421
    @mohammedsherefa5421 Před měsícem +1

    Bini, there is nothing called third place @euro championship.ስለዚህ አስተካክል

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m Před měsícem

    ,ውይ መጨፍጨፍ፡

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 Před měsícem +1

    አቤ የአበበ ረታም ሐሳብ ትክክል ነው ።

  • @kedirgo
    @kedirgo Před měsícem +2

    ትንሽ ሁልጊዜም ትንሽ ነው ነገርና ቃል መሰንጠቅ እውቀት አይደለም ። አቤ ብዙ ወሬኞች በትችትና በጥላቻ በሐመትና በወሬ ያደገ ሁላ ነው እያስቸገረ ያለው ። የነቃ ያወቀ ይመስለዋል ። ጨለማ ውስጥ እየኖሩ መሆኑን ባወቁና ጭንቅላታቸውን በቀበሩ ። ተዋቸው እንደውሻ ይጩሁሁሁ

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Před měsícem +1

    ምን ያረጋል ጎርጎራ የምተሉ ስወች ተው አየብጃችሁም::

  • @hamrawitdebele
    @hamrawitdebele Před měsícem

    ሸዋቀና አሪፍ አገላለጽ አንበሳ ወንድሜ 🙏🏼 አቡሽ እንደስሙ ማሙሽ! እንደቴዲ ለመሆን ነው የሚጋጋጠው።ያልገባው ቴዲ በእሳቱ ሰሀት ነው እራሱን አጋልጦ እኛም የተከተልነው። but this guy hell no😂 where was he when tplf time?? ቀፎ 😅

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před měsícem +1

    መሰራቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ሰላም ከሌለ ማነዉ ሄዶ የሚዝናናዉ በተለይ ከአዲስ አበባ ቅርብ በሆነዉ ወንጪ ሰዎች እታፈኑ እንዴት ልጆቻችን እኛ ከዚህ ሄደን እዛም ያሉት እንዴት መጠቀም ይቻላል።

  • @ysewnegermedia
    @ysewnegermedia Před měsícem

    awera bedeneb nesha tegebaleh ande ken

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z Před měsícem +1

    እኔ በትክክል ተሳክቶልኝ የእስፔን ነኝ