እራሱን አካል ጉዳተኛ አሰመስሎ የሚለምነው የድርጅት ስራ አስክያጅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 429

  • @Amina-y4v
    @Amina-y4v Před 19 dny +29

    አህታቺን ብስራት የሚገርም ትምህርት ነው የምታቀርቢው አላህ ይጠብቅሽ አህታቺን በርቺ

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 Před 19 dny +24

    ኑሪልን እህታቺን የምታደርጊዉ ሀገር ማዳን ነዉና የሀገሬ ዓምላክ በሰላም ከነቤተሰብሺ ይጠብቅሺ ::

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 Před 19 dny +47

    ከወንጀሉ በዋላ የምትሰጪው ትምህርት ድንቅ ነው እኔ በጣም ኘሮግራምሽን ተከታታይ ነኝ በጣም ነው ምወድሽ ❤ በርቺልኝ የኔ መልካም እህት ከመልክ ከስርሃት ከፀባይ ጋር ያደለሽ ድንቅ ሴት

  • @user-ft8bl6vf4l
    @user-ft8bl6vf4l Před 10 dny +8

    በአሳዛኝና መሰል ጉዳዮች ድግግሞሽ አዕምሮሽ እንዳይጎዳ እየተጠነቀቅሽ። ምርጥ ፕሮግራም ተባረኪ።

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo Před 7 dny +2

      @@user-ft8bl6vf4l አነብቤኻለኹ ሽግግሮሽ ትራንሥፈረንሥ አደል..ኹሌም ቀናና በጎ ማሠብ የተሻለ ነገን ለሠዉልጅ በሙሉ ያጎናፅፋል

  • @user-yx3mv2ce5o
    @user-yx3mv2ce5o Před 19 dny +56

    የሚገርም ምክር ነው እናመሰግናል
    የማዳም ቅመምች ይህ ለእኛ ነው ዛሬን ሳንኖር ለነገ ለምናስብ ( እያሰብን ለምንኖር)
    በነገራችን ላይ ወዶችዬ እየኖሩ ማሰብና እያሰቡ መኖር የሰማይና የምድርን የሚያክል ልዩነት አላቸው .... ይህን አድርጌ ያንን አድርጌ የሚቀጥለው አመት ሀገሬ እገባለሁ (የመድኃኒአለም ነገ አያልቅ )ያም አመት ይደርሳል እኛ ግን ካለፈው አመት ብሶብን ሌላ አመት እንጨምራል.... ኡፍፍፍ የስደት ኑሮ ምርር ብሎኛል ወላዲቷል

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před 19 dny +8

      ወላሂ ትክክል ነው ይህ ያኔ ታሪክ ነው
      አሁኑማ ቤተሳቦቼ ተሰለችተዋል ዘንድሮማ ኢንሻአላህ ብር እዤ በልሄድ እረሴን እዤ እሄደለው

    • @merrydegena693
      @merrydegena693 Před 18 dny +1

      ምን የመዳም ቤት ቅመሞች ስራቸውን ብቻ እንጂ ይለምናሉ እራሳቸውን እየቀየሩ ??? ማያገናኝ ነገር

    • @chalaalemu6710
      @chalaalemu6710 Před 16 dny +1

      It’s a sickness

    • @user-vi5ts8sf6n
      @user-vi5ts8sf6n Před 12 dny +2

      ወረኛ ሁላ እና ኣትመጭም ወድ እዝች ኢትዮ ምትባል ስኦል

    • @user-ky9vc8ik6k
      @user-ky9vc8ik6k Před 12 dny

      😢😢😢ትክክል

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Před 19 dny +16

    ጎበዝ የሆንሽ ልጅ ትክክል ነሽ።

  • @user-dn3lx3bh7x
    @user-dn3lx3bh7x Před 19 dny +57

    የሚገርም ነው መንፈስ ነዉ የሚጫወትበት እግዚሐቤር ይማረዉ

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Před 19 dny +28

    እኔ ከዛሬው ፕሮግራም ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ተባረኪ ስነ። ህይወት ህይወቴን ለወጠው 🙏🙏🙏

  • @user-ho4fd1el5p
    @user-ho4fd1el5p Před 18 dny +8

    ኦፍ እደዉ ምን ላድርግሽ ሁሌ ድምፅሽ አገላለፅሽ ምክርሽ በጣም በጣም ቆጆ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-po1ej8ys1b
    @user-po1ej8ys1b Před 18 dny +4

    አቤት ይህ ሰው ያለበት ሁኔታ በጣም ነው ያሳዘነኘ።ከዚህ ሁሉ ጀርባ ምን እንዳለ ያልገመተ ሰው ኢትዮጵያዊ አይደለም ማለት ነው።እግዚአብሔርን አጥብቀን እንያዝ በፀሎት እንትጋ እኛን እና ቤተሰባችንን እናስመልጥ ።

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 Před 19 dny +8

    አቀራረብሽ ደስ ይላል ብስራት❤
    በዚህ አጋጣሚ በልመና የሚገኘው ገንዘብ ቀላል አይደለም ለካ ለዛ ነው ሱስ የሚሆንባቸው። እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ምንም ነገር ሱስ ሲሆን ከባድ ነው

  • @ZebibaBelay-dn4dt
    @ZebibaBelay-dn4dt Před 19 dny +11

    ኣቀራረብሽ በጣም ኣሪፍ ነው❤

  • @hayatomar4575
    @hayatomar4575 Před 19 dny +16

    ሱበሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu Před 19 dny +5

    ሱበሃን አላህ ያዝልኝ ስለው ፈተው ለቀቀው አለ ስት አይነት ሱሱ አለ እሄ ስግብግብነት ነው። አላህ ይጠብቀን ያረብ የለት ጉርሴን አታሰጠኝ ከነ ልጆች ያአላህ

  • @Ethio.selam27
    @Ethio.selam27 Před 11 dny +1

    ብስራትዬ የተናገርሽው ሁሉ ትክክል በተለይ መጨረሻ ላይ ያልሽሁ ልክ ነው ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ስለገንዘብ የሰጠሽን አመለካከት በጣም ጥሩ ነው👍👍👍

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před 19 dny +21

    አቀራረብሽ እንደ ቸኮሌት ይጣፍጣል Good Job

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Před 19 dny +1

      በጣም የእውነት ጎበዝ ናት ከልቧ ነው የምትሰራው❤❤❤❤❤

  • @user-dx7ri2xh5f
    @user-dx7ri2xh5f Před 13 dny +4

    ከገንዘብ ጋር አንድ ነገር ላስታውሳቺሁ አንድ ወንድሜ የነገረኝን ላካፍላችሁ በተግባር ሁኖ የታየ ነው በወያኔ ጊዜ ሀብታችሁን ለመንግስት አሳውቁ ሲል ነጋዴ ነበረችና ላለማሳወቅ ስትል ብሩን ከውሀ ታንከር ውስጥ አኖረችው ከትቂት ቀናቶች በሇላ ከፍታ አይችውመልኩን ቀይሮ ሲቀጥል እንክት እንክት ይላል በዚሁ መልኩ አመድ ሆነ ሴትዮዋም ወይኔ ብሬ በማለት ሳትጠቀም ከሰረች ብሎ አጫውቶኛል ገንዘብ ማለት ይሄዳል ይመጣል ስለ ዚህ መልካም ስራ እንስራበት ከማለቁ በፊት

  • @AzebYohanes-bd2ds
    @AzebYohanes-bd2ds Před 19 dny +16

    I really like the way u tell the stories. U sounds awesome 😮... don't let anyone else tell the stories. BIG UP !! KEEP THE GOOD THINGS UP ✨

  • @WeynaEjera
    @WeynaEjera Před 19 dny +13

    ጠቋያ አዞውት ይሆናል ዘድሮው በጥቆሎዋ ህዝቤ ተወርሷዋል

  • @sineworkyergaChekol
    @sineworkyergaChekol Před 19 dny +4

    አቤት እግዚኦ ስንት ጉድ አለ አቤቱ አምላኬ በጉልበቴ በላቤ እንዳድር ስላደረከኝ አመሰግንሀለው ፍፃሜዬን አሳምርልኝ አባቴ ልቦና ይስጣችሁ

  • @Habibs399
    @Habibs399 Před 19 dny +5

    ሱብሀን አላህ ለቀረብሸልን በጣም ጠቃሚ ነዉ 🎉🎉🎉

  • @user-jw2vm8th3u
    @user-jw2vm8th3u Před 12 dny +2

    የአንደበቶችሽ ፍሬዎች.....ለአእምሮዬ ማርና ወተት ነዉ....🎉🎉🎉❤ ኣቦ ተባረኪ በባልሽ ቀናሁ 😅

  • @user-cd7nx7hx1l
    @user-cd7nx7hx1l Před 19 dny +6

    ልክነሽ አፌቁርጥ ይበል❤❤🎉🎉ብስርዬ

  • @RahelAlemayehu-t4r
    @RahelAlemayehu-t4r Před 19 dny +2

    ❤❤❤❤ Thank you very much Bsrat

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před 19 dny +5

    😂😂😂😂😂በጣም የቅርብ ቤተሰቤ በዚ ሱስ ተጠቃብኝ አደባባ እየወጣ ባይለምንም በቃ አሮጌ ልብስ ይወዳል ገንዘብ ይወዳል እርግጠኛ ነኝ የቤተሰቡን ሁኔታ የማያቅ ሰው ደሀ ብሎ ልቡ እራርቶ ይሰጠዋል
    😢😢😢ደከመን ሰለቸን አሮጌን ጣል ያለክን እጠብ አሳጥብ ...እያለን አረጀ የሰማይ አምላክ ብቻ ያውቃል ሁሉን ችግር ነው

  • @user-yo6sq1ej3f
    @user-yo6sq1ej3f Před 17 dny +1

    Selam Bisiriye yene qojo ine yachiin melikt ide e/r qal demisemaw new misemash ketinyawum yagerachiin midiya sile hiwoti bexam wedewalo Achi xibebenya na asiteway set wayim libaam set nesh balish na betesebish tadilew"; yene xafac fexari zemenishin yibarko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc1wc6zk3t
    @user-zc1wc6zk3t Před 19 dny +4

    ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን የኔዉድ በረች

  • @HermelaMasresha
    @HermelaMasresha Před 19 dny +20

    ሌባ ሌባን ሰረቀው ምን ጉድ ነው ወላጆቹ የሚያምኑት በዓድ አምልኮ ነው

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 Před 19 dny +4

    ማሜ እናመስግናለን ሚዛናዊ ሰው መሆንህ ለዚህ ነው በርታ አስተማሪም አራሚ የሆነ ምክር

  • @Girgir-y8d
    @Girgir-y8d Před 19 dny +5

    ዝግጅቱ እስኪ ይልቅ ድረስ በሳቅ ገደላችሁኝ። ወይኔ የት ሄጄ ልሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    ይገርማል ሱበሀን አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ክፉ ተግባር

  • @user-vp1ek2rv9i
    @user-vp1ek2rv9i Před 13 dny +3

    መጽሀፍ ቅዱስ ገንዘብን መውደድ የአጥያት ስር ነው ይላል ። ገንዘብ መውደድ ማለት እንደዚ ነው

  • @user-jw2vm8th3u
    @user-jw2vm8th3u Před 12 dny +3

    አቀራረብሽ መጨረሻዉ ምን ይሆን እያልኩ በጉጉት እንድሰማሽ ጆሮ ገብ በሆነ በድምፅሽ ቅላፄ እያሰዋብሽ ትምህርት ሰጪ የሆነ ትረካሽን እየጣመኝ ነዉ የሰማሁሽ። አንቺ ዉብ ፅድት ያልሽ እርግት ያልሽ እዩኝ እዩኝ የሚያሰብል ደም ግባት ያለሽ ቆንጅዬ ሴት። ( አንቺ የወርቅ ማንኪያ ..የዳይመንድ ሰንሰለት ) ከዚህ በኋላ ከሰር ሰርሽ እየተከተልኩ በምትለቂዉ ትምህርታዊ ቪዲዮ እራሴን አንፅበታለሁ። ❤❤❤ ደሞ ዉድድ አደረኩሽ እጷ እጷ ❤❤❤

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo Před 6 dny

      @@user-jw2vm8th3u ጥሩ ሠብዕና የተጎናፀፍክ ቀና ልቦናና ለጋሥ ተክለሠዉነት የተዋኀደኅ ኢትዮጵያዊኛ የምትናገር አኽደዛዊነትሕን [individuation]

  • @mestetuBirhan
    @mestetuBirhan Před 14 dny +1

    በጣም ይገርማል አቀራረቡ ይሄ ልጅ ሲቀረጽ ከቦታዉ ነበርኩ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ፡፡ሰወችይማሩበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

  • @MohammedMohammed-wh9tl
    @MohammedMohammed-wh9tl Před 13 dny +1

    ብስራትዬ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አላህ ይጠቅሽ❤❤❤❤

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před 19 dny +17

    አንቺ ልጅ አቀራረብሽ ምክርሽ ለራስሽ ያለሽ ክብር ስወድሽ ይህ ሰውየ ግን ፀበል ያስፈልገዋል ወዶ አይደለም በሽታ ነው

    • @weas5403
      @weas5403 Před 19 dny

      ❤❤❤❤

    • @weas5403
      @weas5403 Před 19 dny

      ❤❤❤

    • @mekedes4jesus
      @mekedes4jesus Před 19 dny +4

      ሰው እንዴት ሙሉ ጤንነት እያለው ፣ ጥሩ ስራና የገቢ ምንጭ ኖሮት ሰላማዋ ቤተሰብ እያለው እንዲህ ዐይነት ፀያፍ ስራ ይሰራል?
      እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰውን የማያፍር ደፋር ሰው ነው።በዚሁ ዘመን ሰውጤንነት ባጣበት ዘመን በራስ ላይ ሟሟረት?!

    • @user-qs1wf1bl3w
      @user-qs1wf1bl3w Před 19 dny +4

      @@mekedes4jesus ይህ የመናፍስት በሽታ እኮ ነው ባይሆን ኖሮ ገንዘቡን ይጠቀምብት ነበር በሆነ ምክንያት እርኩስ መንፈስ አድሮበት ነው ይህ ሰው እስር ሳይሆን እክምና ነበር እሚያስፈልገው በእምነቱም ስፆሎት ፀበል ስግደት ሚስቱ ብሆን አላሳስረውም እረደዋለሁኝ እንጂ

    • @mekedes4jesus
      @mekedes4jesus Před 2 dny

      @@user-qs1wf1bl3w ትክክል!

  • @selemonweldegebriel2085
    @selemonweldegebriel2085 Před 16 dny +1

    This is very very nice advice and Beautifull program all the time I follow u Riley I like 👍 Tankyou for cooperation BESERAT GEMAHU I agree by this performance.

  • @zackifle6768
    @zackifle6768 Před 13 dny +1

    Wow yegermal. Great job 👏 good story 👏 👍

  • @najahtn809
    @najahtn809 Před 18 dny +2

    Wow አገላለፅህሽ ለሰው የም ገባ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yrgalmebokure8810
    @yrgalmebokure8810 Před 11 dny

    THANK YOU SO VERY MUCH. 🙏🙏🙏. Good job 👍 Great 👍 ❤

  • @TigistBeyene-g4p
    @TigistBeyene-g4p Před 17 dny +1

    ብስሩ እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው

  • @henokgebretensayaddisababa6683

    ልመና ሱስ ሆኖበት አይደለም እህቴ ይሄ መንፈሳዊ ችግር ነው ከሰይጣን ጋር ግንኙነት ያላቸውን ሰዎች ሰይጣን እንዲለምኑ ያደርጋቸዋል።

  • @SaraSara-lb2tx
    @SaraSara-lb2tx Před 15 dny +3

    አሁንኮ የተቸገሩትንም ማወቅ አንችልም ሆሆሆ ምን አይነት ጉድ ነው

  • @tigisthussen6844
    @tigisthussen6844 Před 13 dny +1

    ወይይ ጉድድድድድ እጅግ በጣም የሚገርም የስነ ህይወት ታሪክ ነው ።ሆሆሆሆ ሆሆ ስንት አይነት ሠው አለ እዝህች ምድር ላይ ?????🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 8 dny

    እውነት ነው ብስሪ ምክሮችሽ ትክክለኛ
    ነው ቅድሚያ ለራሳችን ማሟላት ያለብንን ሳናሟል ብር ማስቀመጥ ይሄ ጤንነት አይመስለኝም ክፋ መንፈሰ ነው እንደዛሬው አይነት ባለታሪክ አይምሮአተቸው በትክክል እያገናዘቡ አይመስለኝም

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362 Před 14 dny

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። ጎበዝ፣ በርቺ ትንታኔሽ በእውነት ይበል የሚያስችል ነው።

  • @user-zw4cl9my8h
    @user-zw4cl9my8h Před 19 dny +2

    ትክክል ነሺ❤❤❤❤❤

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 Před 16 dny

    Wow what a beautiful story thanks 🙏🏾 for your advice and explanation by the way I love your earrings (ተላል)ይባላል ኤርትራ የብሄረ ትግረ መንአምርና ብሌን ባህላዊ ጉትቻ ነውና በጣም ያምራር thanks 🙏🏾 for everything

  • @mamTesfaye
    @mamTesfaye Před 18 dny +1

    በጣም በጣም ለመስማት አጓጊ አርገሽ ነው ምታቀርቢው😮❤❤❤

  • @bogalechdabesa7132
    @bogalechdabesa7132 Před 19 dny +1

    Please keep providing enlightment to the citizens. Who knows, you may creatively change the attitude of so many Ethiopians.

  • @user-oo2ul6gp1c
    @user-oo2ul6gp1c Před 14 dny

    ተባረኪ ጥሩ ምክር ነው
    አሁንም ቀጥይበት ደስ ይላል የማናቀው አሳወቅሽን ካን በሗላ ብዙ ነገር ነው ያሰብኩትአስተምረሽኛል የኔ ቆንጆ

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 Před 15 dny +1

    It is so amazing story

  • @eteneshgeberemichael5630

    Good job, sister. Always show as good honst history. Thank you for everything ❤️. Have a nice blessed one 🙏 God blessed all countries.

  • @user-gx5vk4sv5y
    @user-gx5vk4sv5y Před 15 dny +2

    በጣም ይገርማል የእውነትም ታሟል😢

  • @user-ie2my5mf9c
    @user-ie2my5mf9c Před 18 dny

    ትልቅ ትምህርት ነው ሰላምሽ ይብዛ
    መሰረት የቐንየልና።

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤ ብስራት ገመቹ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እሳቤሽና ትንታኔሽ ከእድሜሽ በላይ ሆኖ ይታየኛል እጅግ በጣም እወድሻለሁ ድንግል እመቤቴ ትጎብኝሽ። ጎበዝ በርቺ የኔ ማር🎉🎉🎉🎉

  • @SerkalemTibebu
    @SerkalemTibebu Před 12 dny +1

    ገራሚ ነው እውነት ነው ታመው ነው

  • @legessemengistu7587
    @legessemengistu7587 Před 9 dny

    "Wow, that is so wonderful! The next generation of youth is acting in an amazing spirit. For sure, we adults would come back as long as there would be a chance to build our own house at a reasonable price. Cheers to Yoyyo and Keduse!"

  • @eya-hab
    @eya-hab Před 18 dny +2

    መጨረሻ ላይ የሚወሠነውን የፍርድ ቤት ውሳኔ አያይዘሽ አቅርቢልን። እንወድሻለን❤

  • @azebmelake6399
    @azebmelake6399 Před 16 dny +1

    Yene jegina set anichy bicha awiry gobez yelibi adiris well done berichy lemisema turu mikiri new ! Medanelem yibarikishe ❤❤❤❤

  • @zinayehuberiso944
    @zinayehuberiso944 Před dnem

    unbelievable please!!? My seawater sister's ❤❤❤❤

  • @selamfessha3136
    @selamfessha3136 Před 14 dny +1

    ከገንዘብ ጋር ያለንን ግንኙነት አለማወቅ. Well said

  • @Tedispecial
    @Tedispecial Před 19 dny +1

    ሰላም ስለህይወት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 19 dny +4

    ምን አይነት ድንጋይ ነው ባክቤት እያስቀምጥም በጣም ይገርማል

  • @gerardo_media
    @gerardo_media Před 19 dny +4

    ይሄ ባእድ አምልኮ ነው ጥቆላነው አኡዙቢላህ

  • @samerashams8673
    @samerashams8673 Před 8 dny

    ትክክል ነሸ🙏

  • @user-yw1zx6zo7y
    @user-yw1zx6zo7y Před 16 dny

    Gobez set bsri ❤❤❤❤

  • @user-mp8tw1ff5e
    @user-mp8tw1ff5e Před 19 dny +2

    መንፈስ ነዉ እንዲህ የሚጫወትበት

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Před 19 dny

    ስለምሰጭን ምክር እናመሰግናለን

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Před 18 dny +2

    ልመናም ስራ ነው አለ አቶ መለስ 😂😂 መጥፎ ሱስ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @MuhammadAli-yf3cx
    @MuhammadAli-yf3cx Před 9 dny

    ጀግና.ሰውነሽ.ለምሰጪን.አቂመረጃ.እናመሰግናለን.በርቺ

  • @user-hg5py2cm7s
    @user-hg5py2cm7s Před 19 dny +3

    ❤The way u explain the story for us its amazing i like your voice its so sweet❤ more than the story please do not bring the man we don't like his voice he its not comfortable for as

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie Před 13 dny +1

    ሳይስሩ ክስዎች ኪስ እንደጉንዳል የስበስበው ገንዘብ ለጭንቀትና ለስቃይ ይዳረጋል በጣም ምርጥ ምክር ነው የምታካፍይን በጥም ነው የምናመግን የጤናው ጉድለት እንደለ ሆኖ ::❤❤❤

  • @user-fh3jn3bh1x
    @user-fh3jn3bh1x Před 17 dny

    Wonderful

  • @user-fq1cg4ks7q
    @user-fq1cg4ks7q Před 18 dny +2

    ከታሪኩ በኋላ የምታቀርቢያቸው ሀሳቦች ይቀጥል የሚያስብል ነው ሀስተያየት ለመስጠት በፕሮግራሙ ላይ ደሞ አመስጋኝ እንሁን ባለን ነገር ላይ

  • @user-ip3uz1md8x
    @user-ip3uz1md8x Před 19 dny +1

    Hi Bsr berchi

  • @KukuMesfin
    @KukuMesfin Před 19 dny +2

    ብስራት እራስሽ ስተርኪ ደስ ይላል ካልሆነ የበፊቱ ተራኪ ወይ አቅራቢ ቢሆን ይሻላል። አንቺ ስትሆኚ በ30 ደቂቃ ሳይሞላ 1000 (1k) ሰው አይቶታል። ልዩነቱ ይሄ ነው

  • @SaudiEthio
    @SaudiEthio Před 3 dny

    ጥሩ ደራሢ ነው የፃፈው

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před 15 dny

    የሚገርም ነዉ አቤት ተመስገን አምላኬ ብሎ መኖር ጥሩ ነዉ ሚስኪን ሚስቱ እንኴን አልሞተች የመለመን ልምድ አይለቅም አሉ ብዙዎች እናመሰግናለን እህታችን❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @johnnyadmas
    @johnnyadmas Před 9 dny +1

    አንዴት ነው ደሃ ለይተን የምንረዳው ? ልመና ቢስነስ ሆነኮ

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před 15 dny +1

    ገንዘብ ኹሉን ያረግልኛል ብሎ የሚያምን ለገንዘብ ሑሉንም ያረጋል ፍቅረነዋይ ዕቡይ እኩይ ልክፍት ነዉ ይሠዉረን!

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 Před 16 dny +1

    ከዚ በፊት አንድ ታሪክ ሰምቼ ነበር ሴትየዋ ቆንጆ የኔቢጤ ናት ቁንጅናዋን ያየ ባለሀብትም አገባት
    ምግብ አብሳይም ፅዳትም ዘበኛም ያለው ቆንጆ ቤት መኖር ጀመረች ( ቆንጆ ትዳርም ያዘች ማለት ነው ) ግን.....ምግብ በፈለገች ሰአት እና ጠዋት እየተነሳች ግን ስለ እመብርሀን ብላ ትለምን ነበር : ምግብ ለመጠየቅ ስለመብርሀን ትንሽ ምግብ ብሎ በገዛቤታ መለመን ምን ማለት ነው??ድህነትን መውደድ ማለት ይህ ነው :: እኔ ግን መንፈስ ይመስለኛል::

  • @rahwaheilab
    @rahwaheilab Před 19 dny +1

    ኢነ በጣም ነዎ እምወደሽ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Před 19 dny +1

    እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ ምምንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ☝☝☝☝☝

  • @almazkemal5895
    @almazkemal5895 Před 19 dny +3

    አጋንት ነው ፀሎት ያስፈልገዋል

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Před 11 dny

    አላህከጠላቸውሰራወች ልመና አላህየሚወደውየላይእጆችንእጀየታችእጆችን አደለም አደራህን ያርብ ከንደዝህአይነትቆሻሻ ጠብቀን

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 19 dny

    ሳይሰለቸኝ ነው የምሠማሽ ዋው 🎉

  • @AhmadAhmad-vo7ym
    @AhmadAhmad-vo7ym Před 10 dny

    እውነትነው❤❤❤

  • @samuealrobi7898
    @samuealrobi7898 Před 18 dny

    100%perfect

  • @betelihemtassew4807
    @betelihemtassew4807 Před 14 dny +1

    የመስግብግብ መጨረሻ 😂😂😂 ልበላተኛ አዘዘበት

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Před 18 dny

    አህቴአይዞሽ በርቺ ጎበዝ ነሺ ዉነት አናመስግናለን

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Před 13 dny

    ከዚህ ህመም እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን። ገራሚ ታሪክ ነው

  • @Zeetina
    @Zeetina Před 14 dny +1

    It’s some kind of worship!

  • @BethlehemNegash-xm9sh
    @BethlehemNegash-xm9sh Před 18 dny

    ብስርዬ ምርጥ አንቺ የአገር ባለውለታ ነሽ እግዛብሄር ከነመለዉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ እኔ በፈቅር ነዉ የምዉድሽ የማደቅሽ❤❤❤ኑርኝ የኔ ምርጥ

  • @user-xu2tx2sb6f
    @user-xu2tx2sb6f Před 17 dny

    ፈጣሪ ሆይ ምን ጉድ ነው

  • @abebateklemariam4929
    @abebateklemariam4929 Před 18 dny

    አንቺ፡ልጅ፡በጣም፡አነጋገርሽ፡በእርጋታ፡ደስትያለሽ፡ተባረኪ፡ 9:24 9:29

  • @MuhammedSaid-ox1fu
    @MuhammedSaid-ox1fu Před 18 dny +1

    አላህ ተቀልብ ድህነት ይጠብቀን

  • @its-mahii9432
    @its-mahii9432 Před 17 dny +1

    Hooo😮 beyesus sim

  • @hailetecleselasie5983
    @hailetecleselasie5983 Před 11 dny

    Tru timihirt new thank you sweetie

  • @user-lj6yv9gf7s
    @user-lj6yv9gf7s Před 13 dny

    Good