ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 248

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 2 dny +47

    የሴቶች ጥቃት ይቁም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 2 dny +3

      እኔ የ ሚያበሳጨኝ የ ሴት ሆድ ውስጥ 9 ወር ኖሮ ከ ሴት እምስ ውስጥ ወጥቶ 2 አመት ጡቶን ጠብቶ ያደገ ወንድ ሴትን ሴያሰቃይ ማየት ነው ።

    • @user-sx6hr4fp2k
      @user-sx6hr4fp2k Před 2 dny

      @@eagle4452 አነጋገርሽ ልክ ባይሆንም መልእክቱ አሪፉ ነዉ

    • @AminatMoges
      @AminatMoges Před dnem

      ባለጌ ምናለ ማህጽን ብሉይ አሳዳጊ የበደለሽ​@@eagle4452

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho Před 21 hodinou

      ​@@eagle4452😮 ስሙን ጠራሽው

  • @fetiyaGebril
    @fetiyaGebril Před 2 dny +33

    የዛሬው ይለያል በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 Před 2 dny +23

    በጣም ጎበዝ ነሽ አንችን መስማት በጣም ነው ደስ የሚለኝ

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Před 2 dny +36

    ሁሌም ሴቶች አቢውዝ የሚያደርጋቸውን ሰው እንወደዋለን ይላሉ።
    ፍቅር ሳይሆን ፍራቻ ይመስለኛል።
    በመጀመሪያ
    ቀን እጁን ያነሳብሽን ሰው መራቅ አለብሽ።
    ገቢ የሌላቸው ሴቶች ምርጫ ያላቸው ስለማይመስላቸው ተቀብለው ይኖራሉ።
    ተምረው የራሳቸው በቂ ገቢ ያላቸው ግን ለምን ከእንደዚህ አይነት በሽተኛ ጋር እንደሚኖሩ አይገባኝም።

    • @TafesseEmebet-wj7wt
      @TafesseEmebet-wj7wt Před 2 dny

      ቅናት አለበት የእሱ ክፉ መንፈስ ሴቶቹን ይቆጣጠራል ማለት ነው ።

  • @emebetgebeyehu5857
    @emebetgebeyehu5857 Před dnem +4

    ጥሩ ትንታኔ ነው ያደረግሽ ለሁሉም በሚገባና በሚያነቃ መልኩ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @Yetnora89
    @Yetnora89 Před dnem +20

    ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት😢

  • @woinea3883
    @woinea3883 Před 2 dny +25

    ሁሌም አንቺ ብቻሽን የምታቀርቢው ትረካ አሳዛኝ የወንጀል ታሪክም ቢሆን እየጣመኝ ነው የምሰማው እባክሽ የእሁዱንም በዚህ አይነት ብታቀርቢው በጣም ደስ ይላል። የእሁዱን ታሪክ አንባቢ ከተቀየረ በኋላማ ፕሮግራሙን መስማት ጀምሬ አቆማለሁ ምክንያቱም አቀራረቡ Boring ስለሆነ please እንዲህ እንዲጥም አድርጊው ተንታኝና አንባቢ አያስፈልግም አንቺ በቂ ነሽ።

    • @Hanibee17829
      @Hanibee17829 Před dnem

      ተው በሰው እንጀራ አትግቡ ዋናው ታሪኩን ማወቅና መማር ነው ‼️

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 Před 2 dny +9

    ጌታ ሆይ ምን አይነት ትውልድ ነው ያለው ያስፈራል አረ ፈጣሪ መስተዋል አድለን😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @samueldriba8731
    @samueldriba8731 Před 2 dny +10

    ሆረር ፊልም እራሱ የዚን ያህል አያስፈራም ስንት አይነት አረመኔ ሰው አለ በፈጣሪ

    • @AbelTeshome-qn5oq
      @AbelTeshome-qn5oq Před dnem

      ትናንት ስራዬ ላይ ሆኜ ነው በtik tok የተወሰነ የሰማሁት በጣም ነው የፈራሁት

  • @HiwiHiwwi
    @HiwiHiwwi Před 2 dny +11

    ወድ ልጀ አንዴ እጁን ካነሳ ደጋግሞ መደብቡ አይቀርም መጀመሪያ ነዉ ማምለጥ አረ እራሳችንን እንጠብቅ ሴቶች 😢😢

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Před 2 dny +12

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ምነው ባልሰማሁት የሰው ልጅ እንጀ ሽንኩርት????

  • @user-zw2un9kf8y
    @user-zw2un9kf8y Před 2 dny +5

    የሚገርም ትምርት ነው አንደኛ ነሽ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 2 dny +3

    እግዚዎዎ😮 እንዲህ ያሉ ሰዎች ያልገባቸው ደም ከእግዚአብሔር ፍትህ ይጠይቃል ዘወትር ያወራል ይጮሃል 😢😢እግዚአብሔርም በቅን ይፈርዳል ተሰውረን ያደረግነውን በአደባባይ ይከፍለናል እግዚአብሔር ከክፉ ሰይጣን ከሚጋልባቸው ይጠብቀን😢😢😢😢

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug

    ያልታደለ እጅግ ክፉ ሰው ሆኖ እንጅ የሷ በረክት የሱም ነበር የተማረች ሴት እዳውም እሷን በማገኘቱ እንደ እድል አይቶት በሚችለው ሊረዳትና ሊረዳት ይገባው ነብር ይህን ካልኩ ከዚህ በላይ ብዙማለት ቢቻልም ብዙ ኮመንት መጻፍ ሥለማልወድ ይብቃኝ እጅግ ልብ ይነካል ባጭር አስቀራት ሲቀጥል ብሥራት ቆንጅዬዋ ሁሉንም ነገር ብጥርጥር አድርገሽ ገልፀሽዋል ምንምማለት እዳይቻል አድርገሽ ሰዎች ምን እና እደት ከማንጋ መቼ እናየት የሚሉትን ዘርዝረሽ ገልፀሽዋል ።ለሁሉም እናመሠግናል ለምታጋሩን አስተማሪ ና ግንዛቤን ከፍ የሚያደርጉ መረጃዎች ናቸው ።

  • @rigatabraha4086
    @rigatabraha4086 Před 2 dny +7

    The background musikk is so loud and disturbing. I dont understand why you have to use it? It is not necessary. Otherwise very importortant and teaching topic as usual. Thank you very much and God bless you.

  • @TafesseEmebet-wj7wt
    @TafesseEmebet-wj7wt Před 2 dny +2

    እናመሠግናለን ! የተናገርሽው በትክክል ነው confedence ከሚያሳጣ መራቅ ። ተባረኪ !

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Před 2 dny +12

    ስለምታስተምሪን ስለምትመክሪን መልካም የሆነውን ውሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ኑሮሽን ይባርክ 👏👏👏👏

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 2 dny +39

    You have amazing story telling or narration ability. Keep it up.

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před 2 dny +2

    በተለይ የሐበሻ ወንድ በሴት መበለጥ አይወድም ብታቅ ትጠቅመዋለች እንጂ ምን ማለት ነው አረመኔ ነው ካልፈለጋት መለያየት ግፉ በሴት ልጅ እርግማን ነው እግዚአብሔር አይፈራም ጨካኝ ነው እንደዚህ አይነት ወንድ አያድርስ ደሞ ለሴት ልጅ እሚስነዝር አጠገቤ አላደርስውም እንዴት ቢያሳድጉት ነው ቤተስቡ እግዚአብሔር የስራው ይስጠው መከበር አለብን ካገባን ቤተስቦቻችን ማሳወቅ አለብን በጣም ያሳዝናል ድራማ ነው ብለን አንሽወድ እሚያደርጉት ነው

  • @netsanet8483
    @netsanet8483 Před dnem +3

    ጌታ ሆይ ወደ ህይወቴ የምመጣው ሰው እንዳቀው እርዳኝ😢😢

  • @dagmawittmarkos7868
    @dagmawittmarkos7868 Před dnem +2

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን እኔ በግሌ በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @user-ue2nd2wz4b
    @user-ue2nd2wz4b Před dnem +2

    ከሰው ልጅ ጋር እንዴት እንደምንኖር ያስተምረናል ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Před 14 hodinami

    ትዳር ሳይፈላለጉ ሳይፋቀሩ የሚጋብው መጨረሻው እሄነው እጅህን ያነሳህባት ቀን ነው ህይወታን ያጣችው የዘላለም ፀፀት ሚይዝህ ትዳር እኮ ትልቅ ስጦታ ነው ክብር አለው አንተ ግን አግብተህ ትደበድባታለህ እጅህ ላይ ሞተችብህ ወንጀልን ሰርቶ ከህግ ማመልጥ የለም እሄ ለብዙ ሰው መማሪያ ነው ለሰው ልጅ ትዕግስት አስፈላጊ ነው

  • @almazakalu
    @almazakalu Před dnem +2

    እንዴት ሰይጣን ቢሆን ይህ ግፍ የበዛበት ግድያ ያስፈራል። እግዚአብሔር የጁን ይስጠው አሄ ጋኔን አንተንም የሚቆራርጥ ሰው ይስጠው።

  • @user-uh1nt3wj8b
    @user-uh1nt3wj8b Před dnem +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ
    ልብ ይሰብራል

  • @suzisuzi8558
    @suzisuzi8558 Před 2 dny +6

    በስምኣም ምን ኣይነት ጭካኔ ነው 😢

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi Před 2 dny +4

    እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው❤❤❤

  • @dibootube816
    @dibootube816 Před 2 dny +7

    ምን ጉድ ነው😱

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před 2 dny +3

    ሚገርመው አብዘሀኛው የሀበሻ ወንዶች በሴት መበለጥን አይቀበሉም መቼም ማይሰለጥኑ ወንዶች ናቸው አጀብ ሴቶች ባካችሁ ከፍቅር በበለጠ ክብርን አስበልጡ ባካችሁ ስትከበሩ ተፈቀራችሁ ማለት ነው ባካችሁ አወዳደቃችሁን አሳምሩ የቆማችሁበት ቦታ ካልተመቻችሁ ተውት ልቀቁት ቅድሚያ ለራሳችሁ ስጡ ስንት እህቶቻችን ዋጋ ከፈሉ የማይገባቸው መሀይም ሰዎች ጋር እየኖሩ😫😫

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Před dnem

    ብስርዬ አንቺ ብሩክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ አስተዋይ እና በሳል ምክርሽን በደስታ እንቀበላለን በርቺ ።❤

  • @freeman7580
    @freeman7580 Před 2 dny +5

    Your background music is so loud

  • @semira5875
    @semira5875 Před 2 dny +2

    በጣም ነው የምታሳዝን😢

  • @user-lb1mk8cz3m
    @user-lb1mk8cz3m Před dnem +1

    ስናሳዝን በወንድ በተለያየ ምክንያት የተጎዳን ስንቶቻችን ነን እሷን ግን ገደላት የተረገሙ ወዶች የሰውን ህይወት እስከመጨረሻ ያበላሻሉ

  • @Only-true-
    @Only-true- Před 2 dny +6

    ወንድ እጁን አንስቶ አንድ ቀን ከመታሽ ወይም ሊመታሽ እንደሚችል መብቱ አድርጎ የሚያስብ ከሆነ ፧ በአስቸኳይ ራቂው ወይም ፍቺው። አለበለዚያ መጨረሻሽ አያምርም።

    • @MakiJusus
      @MakiJusus Před 2 dny +1

      Awo enem 1 metogn new huletgna edel salsetew fetahut

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 Před 2 dny +1

    ብስራት ስላሴዎቺ ይጠብቁሻል አይዞሺ !!! እህታቺን ኑሪልን !!! ::

  • @Romaflorist
    @Romaflorist Před 2 dny +1

    thank you my sister 🙏 I always learned from your program 👏 God bless you abundantly 🙏🥰

  • @Pikebarcelona
    @Pikebarcelona Před 2 dny +5

    Besri hule anchi tereki ❤❤❤❤

  • @faswelsfr1974
    @faswelsfr1974 Před 2 dny +5

    በስብአም😢😢😢

  • @mihretmerry8615
    @mihretmerry8615 Před 2 dny +1

    እኛ ሴቶች ግን ምንኛ የዋሆች ፍጡር ነን🤔🤔ከአራጆቻችን ሳንጠራጠር እንተኛለን😢

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Před 2 dny +2

    የሰው ልጅ እጣፈንታ የሰዚናል
    እግዚአብሔር ከክፈ ነገር ይጣብቀቹ

  • @user-gn7pk2pk1s
    @user-gn7pk2pk1s Před hodinou

    በናትሽ እ ሁድ ራሱ ኣንቺ ኣቅርቢዉ የ እህዱ በጣም ሰለቺ ትረካ ነዉ ያቺ ይመቻል❤

  • @Nataye12
    @Nataye12 Před 2 dny +2

    ከሰይጣንም ይብሳል የሰውልጅ😢

  • @user-vk1qy9vs2q
    @user-vk1qy9vs2q Před 2 dny +4

    ያረብ 😭😭😭😭😭😭🇰🇼🇰🇼

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před 2 dny +5

    የዛሬውሥ የጉድ ነው ይሄን እያየን እንዴት ወንድ እንመን😭😭😭😭

    • @Hawa-bl7og
      @Hawa-bl7og Před 2 dny

      እኔጃ ጨርሰው አስተመሞን

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 Před 22 hodinami

      😢😮😢😢😢

    • @jamalahmad7286
      @jamalahmad7286 Před 13 hodinami

      ቤተሰብ የመረጠላችሁን ወንድ አግቡ

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 Před 2 dny +4

    እግዝወ።ማህረነክርስቶስ።ምነው።ብትፈታው።ሴቶችግን።የራሳችሁስራ።ካላችሁ።ምንትፈልጋላችሁ።ኦረተውንቁግን

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Před 2 dny +1

    ጨካኝሰወ ሰወረነወ ተጠቅቁ መምወደወሰወ 6/7አመተሙሉ በገዛ ሰልኬ ክማሰመሰልወጭ ሌላ እወነተ ተተና መቅበል መሰጠተ የማይቺል ይሄሰወረሰወ ባል አይሆንም ምንነገረ እዳታወቁ የሚደረጋቺህ ጠላታቺህነወ ገደያቺህነወ ልተረቁይገባል እህቶቻቺንገዝብ እዳያታልላቺህ ወለዱ ተመልሳቺህሰራቺህንቅጥሉ ጨክኝሰዉ ሰወረድብቅ ጩካኝ ነወ😢😢😢

  • @ninatefera1857
    @ninatefera1857 Před dnem

    በጣመም እናመሠግናለን. ተባረኪ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 2 dny +1

    ብስዬ ሰላም የምሰቀጥጥ ነገር ወይ አፈር ይብላ አቤት በአንድ ቀን ሁለት ሴት በዝህ አይነት ተደብድቦው ያችም ሰው በይደርስለት ኖሮ ሞተ ነበር አይ ሴቶችዬ እባካቹ እረሰቹን ጠብቁ ከመንገድ እንደት ቀሩ

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Před dnem

    እግዚኦ አቤት የሰው ጭካኔ ያማል
    ምን ጉድ ነው ሚሰማው አመመኝ
    ማን ይታመን😢😢😢💔💔💔

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 Před 19 hodinami

    Wow ፖሊስ 👏👏 ፈጣሪ ሆይ ማንን አምነን ነው ኑሮ ምንኖረው 😢

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 2 dny +3

    ከልዋም ትምህርት መውሰድ ነው ብዙ አማራጮች ነበራት ሰይጣን ጋረዳት ብዙም ተመክራ ነበር ምን ዋጋ አለው

  • @meronyohanes8647
    @meronyohanes8647 Před 2 dny

    We learn a lot of things Amazing Thank you so much 👍 .

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 Před 20 hodinami +1

    ቀድመን እንዳንገምት ሲነሳ ከጎኑ አጣት 🤔

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 2 dny +2

    ምናይነትጪካኔነውግን😢አዬየሴትልጂስቃይ

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 Před dnem

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት አረመኔነት ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው ፈጣሪ😢

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před dnem +1

    ጌታ ሆይ ምን አይነት ትውልድ ነው ያለው

  • @MafiKiros
    @MafiKiros Před 5 hodinami +1

    እሄ ታሪክ ከኔጋ ተመሳሳይ ነው የገተመኝ ግን ፈታሪ ይመስገን ተርፍያለው ኣማካሪ ጋ ሂጄ ተበል ሂጄ ሂወቴን ኣትርፍያለው ተመስገን ፈጣሬ🙏

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Před 2 dny

    አቦ ተባረኪ ጎበዝ ....

  • @seblewongelgezmu6060
    @seblewongelgezmu6060 Před 2 dny

    አቤት ኪዳነምህረት አዉጭን ከዚ ጉድ እንዴት አስፈሪ ዘመን ላይ ደረስን እንዴት ያሳፍራል የሀይማኖት ሀገር የተባረከች ሀገር እንደዚ አዉሬ ሰዋች መሙላታቸዉ😢

  • @user-ch4lw8ic9j
    @user-ch4lw8ic9j Před 2 dny

    ተባረኪ ጥሩ ምክር ነው ምትሰጪን

  • @user-fy6hl9fm3t
    @user-fy6hl9fm3t Před dnem

    እግዚኦ ምሐርነ ክርስቶስ በጣም የሚዘገንን ታሪክ💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @azebg7176
    @azebg7176 Před 3 hodinami

    አንችም እድሜና ጤና ይስጥሽ የሰው እውነታ የምትናገሪ ።

  • @user-kr2wo5ke2c
    @user-kr2wo5ke2c Před 21 hodinou

    እውነት ልክ ነሽ እናመሰግናለን

  • @tedibogale
    @tedibogale Před 2 dny +1

    በሰብአም የሰው ልጅ እጣፈንታ የሰዚናል

  • @user-qy7fp9ms8h
    @user-qy7fp9ms8h Před 2 dny +1

    በጣም
    ጥሩ
    ትምህርት
    ነው
    አነመሰግነለን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-om5jw4xo6m
    @user-om5jw4xo6m Před 2 dny

    እውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው
    ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ሰው
    ይጠብቀን
    ሰው መስሎ ኣውሬ በጣም ያሳዝናል
    😢😢😭😭😭😭😭

  • @SelameMeskelu-tr1zz

    እግዚሆ ያለቀሰ ሁሉ ያዘነ አይደለም አሉ😢😢😢

  • @fatumaendrisendris887
    @fatumaendrisendris887 Před dnem +2

    ታሪኩ ግን የእውነት ነው?

  • @MeherteMolla
    @MeherteMolla Před 2 dny

    ,ትክክል

  • @userphone9487
    @userphone9487 Před dnem

    እግዝዮ😢😢😢

  • @mimiarega2275
    @mimiarega2275 Před 2 dny +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እነመሰግነለን

  • @elsabettube3582
    @elsabettube3582 Před dnem

    😢😢😢weyii guuuuud betam garmii new 😢

  • @NimeAberham
    @NimeAberham Před dnem

    ቤተሰብ ግን ይሄን ያህል ጊዜ እንዴት አያዉቅም ማግባታን

  • @hanaethiotube5312
    @hanaethiotube5312 Před 2 dny

    ጭካኔን ግን እስከ ጥግ እያስተማራችሁ ነው በእውነት አሁን ልጆች የሚውሉት ሶሻል ሚዲያ ላይ እንደሆነ የታወቀ ነው ሀበሻ ደግሞ ርዕስን አይቶ መጥፎ ነገሮች ነው በብዛት የሚያየው አሁን አንድ ታዳጊ እንዲህ ሳትሸማቀቂ የምታወሪውን የወንጀል ታሪኪ ስሰማ በህሊናው ምን የሚያስብ ይመስልሻል? በተደጋገመ ቁጥር እንደኖርማል እያሰቡ ማደግ ይጀምራሉ ታው ገንዘብም ሁሉም አላፊ ነው ማስተዋል ይስጠን በእውነት

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Před dnem +1

      sijemar balage necho awun yaluti lijochi wulawochem betsebochiwom

  • @YeshimbatGirma
    @YeshimbatGirma Před dnem

    ውይ አምላኬ ምን ጉድ ነው😭😭😭😭

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Před 2 dny

    በስማአም የማይሰማየለም ኢኔ አዲጢፊ ብመታ ፈሪቼ ሮጬ የትእደምደር አላውም በስማአም አቤትፈጣሪየ ምንይሻላል

  • @user-ob4ts4ng2x
    @user-ob4ts4ng2x Před dnem

    ❤ ere lek nesh wey sent aynet tarik ale mimata wend setoche atkeldu ersen madan new mishalew

  • @hasansyad785
    @hasansyad785 Před 2 dny +1

    ሁሌ ብስራት ተርኪ i love you

  • @eplov101
    @eplov101 Před 21 hodinou

    ከጥበብ ሰፈር ጠፍተሻል ምርጥ አርቲስት ነበርሽ

  • @hayu684
    @hayu684 Před dnem

    እኛ ሴቶች የሚንከባከብ ወንድ ጠላታችን ነው የሚዠልጠን ደግሞ የሚወደን ይመስለናል 😅😅

  • @alemfantsh1838
    @alemfantsh1838 Před 2 dny

    ወይ አምላኬ የልጆቸ አምላክ ጠብቀኝ

  • @almazalmaz5248
    @almazalmaz5248 Před 2 dny

    ወንዶች በገቢ ከማስታቸው ሲያንሱ አይወዱም

  • @user-bg7ib2nh1k
    @user-bg7ib2nh1k Před dnem

    ያማል 😢😢😢

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 2 dny +1

    Hmmmmmmm wey gud let the blood of Jesus protection us from such Ivils. 😢

  • @Crr-kq2lh
    @Crr-kq2lh Před dnem

    ሰላም ለሠው ዘር በሙሉ

  • @Lobaba-i3j
    @Lobaba-i3j Před 2 dny

    😮አረሚስኪን😢😢😢😢

  • @Smerh-wc4kx
    @Smerh-wc4kx Před dnem

    😢😢😢በጣም ያሰዚነል

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 Před 2 dny +1

    ምናለ ሙዚቃውን ብታጠፉት

  • @user-lp7op4tt5b
    @user-lp7op4tt5b Před dnem

    ውይይይይ እንደው ጉድ ነው የምንሰማው

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n Před 2 dny +1

    ❤❤👍👍

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Před 2 dny

    የአላህ ፈራሁ ባልኡኡኡ ህጉግን ተመጣጣኝነው👈👌👌

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 2 dny +1

    እስቲ ልስማው😢

  • @JemilaKery-im2vl
    @JemilaKery-im2vl Před 2 dny +1

    Err ehetoch neka enbel endih ayinet wendoch ayasfeligunim lemewesen be fitsum mangerager yelebinim and hiwat Eko naw yalen

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 21 hodinou

    በጣም ከባድ ነው 😢

  • @ItsMe-nv4wt
    @ItsMe-nv4wt Před dnem

    ሀገሬ ምን ነካሽ😢

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx Před 2 dny +1

    ❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 2 dny +1

    አይ ስው 😢😢😢

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx Před 2 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @merontewodros943
    @merontewodros943 Před dnem

    በጣም 😢ልብ ይሰብራል

  • @KasaneshKebebew
    @KasaneshKebebew Před 17 hodinami

    😢😢😢😢😢basemam geta hoye