ልብ የሚነካው የፋሲካ ታሪክ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 2K

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 Před 3 dny +7

    ሳላስበው ነው ያየሁት እግዚአብሔር ያከብርህ ወንድማችን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ
    እድለኛ ነሽ ወልደሽ በመምጣትሽ እንኳን መውለድ ባል ሳናገባ 7 አመት ከሞላን አንድዋ እኔ ነኝ 😢 እግዚአብሔር ስደታችን አሳጥር ለአገራችን ያብቃን ወንድም አህቶቼ

  • @samritube645
    @samritube645 Před 3 dny +16

    *ልጅ ያላችሁ እድለኛ ናችሁ ፈጣሪን አመስግኑ ቢያንስ ዘራችሁን ተክታንዃል እኛ አለን አይደል ወይ ገንዘብ የለን ወይ ጥሩ ሂወት የለን😭መንከራተት ብቻ*

    • @dinkitudxb3308
      @dinkitudxb3308 Před 3 dny

      የተሻለ ቀን ይመጣል ለኛም

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r Před 3 dny

      አወ አልሐምዱሊላሕ ከሥዴት መልሥ ልጅ ወልጄ ወደ ሥዴት ተመለስኩ እኔም አለሑ በልጄ ናፍቆት እየተሠቃየሑ ሑሌየ እናቴዋ እያለ የሚጠራኝ ድምፁ ከልቤ አይጠፋም ብቻ አልሐምዱሊላሕ አለኩለሐል 😢😢😢😢

    • @tuuilgig
      @tuuilgig Před 3 dny

      እስኪ ይሁን እሱ ያውቅልናል 😢

    • @yemareyam-i4h
      @yemareyam-i4h Před dnem

      @@samritube645 አይዞኝ የኔ ውድ ዋናው ጤና ነው ሀሉም ነገር በጊዜው ነው የሚሆነው ማን እንዳቀደው ይኖራል ብለሽ ነዉ

  • @user-jk5ci9bm4t
    @user-jk5ci9bm4t Před 2 dny +6

    ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆኖ መገኘት ትልቅ የፈጣሪ ፀጋ ነው ምርጥ ሰው ያሬዶ እድሜ ጤና ይስጥህ❤

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Před 2 dny +6

    የኔ አባት እድግ በልላት ፋሲካየ የኔ የዋህ ያሬድየ ምርጥ ሰዉ መልካምነት ለራስ ነዉ😢😢❤❤❤

  • @tigistt7227
    @tigistt7227 Před 3 dny +7

    እኔ ላንተ ቃላት አጣሁ እንዳከበርካት እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ክብርን ያጎናፅፍህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካምነት ለራስ ነው ክፉ አይንካህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr Před 3 dny +8

    ሀይማኖቱን ቀየረ የምትሉ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ ከመኪና ወርዶ ሲሳለም አየሁት ❤ተመስጌን ጌታየ ያሬድ እውነት ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ ያክብርህ ወድሜ❤

    • @meMefordad-ys3xe
      @meMefordad-ys3xe Před 3 dny +1

      @@Mesart-mr9sr መልካም ሰወች ላይ በአብዛኛው ያልሆነ ስም መለጠፍ መለያችን ሁኗል 🤣🤣🤣ማስተዋሉን ያድለን ነው

    • @kidstteferra9557
      @kidstteferra9557 Před 2 dny

      @@Mesart-mr9sr ቢቀይርም እኮ መብቱ ነው የራሱን ነብስ ይዞ ነው ሊጠላ አይገባም:ያሬድ በጣም መልካም ልጅ ነው👍

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Před 3 dny +5

    ይሄ ነዉ ኢትዮጲያዊነት ❤ከልጅሽ ያገናኝሽ የኔ ቆንጆ

  • @baseapptube
    @baseapptube Před 5 dny +11

    ሰዎች ያሬድን ለምን እንደሚጠሉት አይገባኝም.. ለኔ በጣም ሚመቸኝ አርቲስት ነው 😘

    • @KukuMussa
      @KukuMussa Před 4 dny

      @@baseapptube መልካም ሰው እኮ ጠላቱ ብዙ ነው

  • @meseretreta2028
    @meseretreta2028 Před 4 dny +5

    የአንድ እናት እንባ ሲታበስ የሁሉ እናት ደስታ ነው ያሪዶ እግዚኣብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ

  • @UmuNebil-z1t
    @UmuNebil-z1t Před 4 dny +7

    እናት ስለሆንኩ የልጅን ናፍቆትና ፍቅር አውቀዋለሁ እህህህህህ😢😢😢
    አሏህ ያሳድግልሽ

  • @user-cz4ug2kq3i
    @user-cz4ug2kq3i Před 2 dny +4

    ያሬዶ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስልጥን የኔ ብርቱ ሰው

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 Před 5 dny +8

    ያሬድ ነጉ ተባረክ የልጅ ናፍቆት ሁላችንም ጋነው እሷን እንዳስደሰካት ፈጣሪ ያስደስትክ ተባረክ

  • @fasikafasika5623
    @fasikafasika5623 Před 4 dny +6

    ያሬድ ነጉ እኮ እድል የለውምና ነው እጂ በጣም መልካም ሰው ነው ግን ምንም ቢሰራ አሽቃባጭ ይሉታል ግን እውነታው በጣም መልካም ነው😍@yared negu

    • @user-eq7gh2dh7c
      @user-eq7gh2dh7c Před 4 dny

      በጣም ጥሩ ልብ ነው ያለው እውነት ካስተዳደጉ ጀምሮ አመጣጡን እማይረሳ ነው ያሬዶ እኛ ኢትዯጲያኖች ስንባል የማይኦን ስም ስለምንሰጥ ነው

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před 4 dny +5

    ያሬድ ትለያለ እውነት የልቧን እንዳደረስክ ያሰብከው ሁሉ የልብክ ይድረስ ምርጥ ሰው እድገትክን ማትረሳ ክበርልን 🥰🥰🥰🥰

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m Před 4 dny +6

    ውይ ያሬድ መልካም ሰው በጣም ልቤን የነካኝ ፓርት ስጦታውን በራሱ ወጭ ገዝቶ እናትህ ናት የላከችለት ያለበት ፓርት አስለቅሶኛል😢 ይህ ማለት ልጆች እናታቸው ውጭ እንዳለች ሲያቁ ከእሷ ሚጠብቁት ነገር ስላለ ገብቶት እሷ ላከችልኝ ብሎ ለእናቱ ያለው ፍቅር እንድጨምር ብሎ እንደሆነ ነው የገባኝ በኡነት ትልቅ ሰው ነህ ያደረከው ነገር ሁሉ አላህ ይክፈልህ❤❤❤❤❤❤

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 Před 4 dny +6

    በእውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ያሬዶ አንተ ትለያለህ በቃ ተባረክ ኡፍፍፍ❤❤❤

  • @FirdosMohammed-pc7ru
    @FirdosMohammed-pc7ru Před 4 dny +5

    ማነው ከቲክቶክ አይቶ ፈልጎ የመጣ መለየትን እኮ የወለደ አይደለም ወልዶ የተለየ ነው ህመሙን የሚያውቀው ልጀ ናፈቅሽኝ ወላሂ ናፈቅሽኝ 😢😢😢😢😢

  • @chaltuwardofa1615
    @chaltuwardofa1615 Před 4 dny +5

    አሜን አሜን ያሬድ ተባረክ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቀ ❤❤❤❤

  • @MmAa-he8nm
    @MmAa-he8nm Před 3 dny +4

    ለሰው ልጅ ትልቁ አብት ጤና ነዉ እና ጤና እና እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ

  • @tupe8497
    @tupe8497 Před 4 dny +6

    ወልጄ ልጅ ባይኖርኝም ስሜትዋ ይግባኛል ፈጣሪ ይርዳሽ ፋሲካ

  • @user-sm5vs4tp6m
    @user-sm5vs4tp6m Před 4 dny +4

    ያሬድ እግዚአብሄር ትልቅ ከስምህ በላይ ትልቅ ያድርግህ የሰው ፍቅር የሚገባህ አብዝቶ ይስጥህ ለእኔ ልጅ እንደተደረገለት ነው የምቆጥረው

  • @meMefordad-ys3xe
    @meMefordad-ys3xe Před 3 dny +5

    ያሬዶ ትልቅ ሰው ቸሩ መድኃኔዓለም ልብህን አይለውጥብህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ልጅ ይውጣልህ ❤❤❤❤

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 Před 4 dny +4

    ኡፋፋፋ የኔ አባት 😭ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ ፋሲካ ያሬዶ ክበርልን 🙏የእውነት በጣም ነው የተደሰትንብክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 Před 4 dny +5

    ቃላት አጣሑልህ ያሬዶ አምላክ ብድሩን ይክፈልሕ ፋሲኪዬ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም የልጅ ነገር🙏😭😭💪

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk Před 5 dny +4

    ያሬዱ ምርጥ ሰው መሆኑን እስካሁን አታቁም እንዲ ስንት የጎዳና ልጆችን ይረዳ እንደነበር ❤❤❤❤❤❤

  • @madinam4674
    @madinam4674 Před 3 dny +4

    መሽአላ ደስይላን አላህ ይስጥህ አላህ ያክብርህ አላህ ያስደስትህ ፈሲጋየን ስደተኝይቱን እዳስደሰትካት አርቲስቶችም እኛን ስደተኞችን ትወዱነአላችሁማለትነው እኔ ተዋቅሰው ሰውየሚንቅ እኛን የምንቁ ይመስለኝነበር ለከም መልካም ሰው አላችሁ እኔም ከሀገር ስመጣ እዳከኝህ እፈልጋለሁ አተ ኩራተኝ አደልህም ደስየምትል ሰውነህ ስደተኝ አክባሩ ያሬዲየ ሰላምህ ይብዛልኝ እዳትቀየር እዳኮራ ❤❤❤

  • @user-qy1zz8ye2u
    @user-qy1zz8ye2u Před 12 hodinami +3

    Creativity ማለት ይሄ ነው በርታልን ያሬዶ
    በስም በዝና ትርጉም ያለው ስራ!
    ማንም ሰው በጥሩም በመጥፎም ለመታወቅ የሱ ምርጫና የአስተሳሰብ ደረጃ ነው። ድንቅ ሀሳብና ስራ ነው አርአያ መሆን የሚያስችል።
    ይቅናህ ያሬድዬ

  • @AlmazZeude
    @AlmazZeude Před 4 dny +2

    በእውነት ማየት አልቻልኩም አእባዬ እየፈሰሰ እኔም የልጆች እናትነኝ ናፈቆት እንደትእንደምያደርግ ስለመውቅ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ

  • @abelb5604
    @abelb5604 Před 5 dny +7

    ለፋሲካ ያደረክላት በጣም ደስ ይላል እግዛቤሄር ይስጥኸ❤

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před 4 dny +3

    ሀቢቢ🥰🥰እኔም ልጆቼን ማቀፍ እንደናፈቀኝ የተባረከ ልጅ🥺በናታቹ ለፋሲካ ኢቃማ ስሩላት እና ትሂድ የኔ አሳዛኝ ልጁ ሲያሳዝን 🥺ያሬድ ተባረክ🤲🥰 ልጅ ሚወድ ሰው ልቡ ጥሩ ነው ተባረኩ

  • @user-tu4jv8uo1v
    @user-tu4jv8uo1v Před dnem +3

    ያሬድ እግዚአብሔር ያክብርህ ፋሲካን ሰለምወዳት ነበር ቪዲዮውን የከፈትኩት በአጋጣሚ አንድ ሰፈር ነን ማርያም ቤተክርስትያንን ስላሳየህኝ በድጋሚ አመሰገንሀለሁ ፋሲካዬ ላገርሽ ያብቃሽ እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር በሰላም በጤና ያገናኛችሁ።

  • @fgty4821
    @fgty4821 Před 5 dny +5

    ለካ ሰዉን ከላይ ማወቅ አይቻልም ጉረኛ ይመስለኝ ነበር ያሬድ ለካ ምርጥ ልጅ ነዉ

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d Před 5 dny +4

    ያሬድዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የድንግል ልጅ ተባረክ ፋሲካዬ በሰላም ያገናኝሽ 🙏❤❤እኔ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢😢😢የእውነት የልጅ ናፍቆት እንዴት እንደሚያቃጥል ብቻ ተመስገን

  • @user-jq9rq8ci5w
    @user-jq9rq8ci5w Před dnem +3

    ኡፍፍፍ💔😭ያሬድ በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልህ ከጤና ጋር ተባረክ🥰💖🙏🏽

  • @mominaqasim1653
    @mominaqasim1653 Před 3 dny +3

    ያሬዶ በመጀመሪያ አድናቂህ ነኝ ጥሩልባለህ ፈጣሪ ያሰብከውን ይስጥህ ተባረክ ❤❤❤አባቴ

  • @user-uq5un7hj1w
    @user-uq5un7hj1w Před 5 dny +4

    የእውነት ያሬድ አከበርኩህ ከልቤ እግዚአብሔር ያክብርህ ባለህበት ቦታ ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeabu787
    @Yeabu787 Před 4 dny +5

    ስደት አይኑ ይጥፋ😢ብዙ ህመሞቻችንን ተሸክመን ነዉ ስደት ያለነዉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢❤❤❤ያሬዶን ይበልጥ አከበርኩት ማርያምን ክበርልኝ❤❤

  • @user-sq4mw4dt4k
    @user-sq4mw4dt4k Před dnem +3

    የምር በዚህ ልክ አልጠበኩም ነበር ይሄንን ስልህ እደማንኛውም ነገር ሳይሆን ከልቤ ነው ብዙ ሰው አመስግኖህ ይሆናል ይሄ ትልቁ ነገር ነው ይሄንን የሚረዳው ስደት ያለ ብቻ ነው እና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ነገር አድርገህ ይሆናል ግን ይሄ ከምንም በላይ ትልቁ ነው እናመሰግናለን ያሬድ ክበርልን እዲሁ ስሜቷን አይተህ ስለተረዳሀት 😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @AAAAAA-ux2dg
    @AAAAAA-ux2dg Před 3 dny +3

    እዉነት አንተ የተባርክ ሰው ነህ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-vx2lk2rh3o
    @user-vx2lk2rh3o Před 5 dny +3

    በእንባ ነው ያየሁት ያሬዶ እመቤቴ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ የሷን ልብ እንዳደረስከው እመብቴም የአንተንም ትሙላልህ መልካም ሰው ያሬዶ❤❤❤

  • @user-wp2dh9mz8y
    @user-wp2dh9mz8y Před 4 dny +5

    ያሬድ ለካ እደዚህ ጨዋነህደ የሠውልጅ አይቶ መፍረድ ከባድነው 😢😢😢😢እኔ እደዚህ አትመስለኝም ነበሪ ለማንኛውም ጥሩ መስራትለራስነው በሪታ ወድሜ እናመሠግናለን ደሞ ሰብስክራይብ አድሪጌሀለሁ አካውቱ ያተነው ሠህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @honeytube914
    @honeytube914 Před 12 hodinami +3

    ያሬዶ መልካም ሰው ዘመንክ ይባረክ ወንድምዬ

  • @user-ev2xb2ut8j
    @user-ev2xb2ut8j Před 2 dny +4

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን

  • @GenteSofe
    @GenteSofe Před 5 dny +3

    ያሬዶ እናመሰግናለን የአረብ ሀገር እናቶችን የልጅ ናፍቆት ተረድ ተ ህ ስለአደረከዉ ነገር እናመሰግንሀለን ❤❤❤

  • @tsionasefa1098
    @tsionasefa1098 Před 5 dny +7

    ልጅ ያለው ስሜቱን ያውቀዋል የእውነት በጣም አለቀስሁ የኔ ናፍቆት 😢😢

  • @user-nr1rs3re8p
    @user-nr1rs3re8p Před 3 dny +4

    ከቃል በላይ ነው እውነት ገራሚ ልጅ ነህ ያሬዶ ክበርልን ❤❤❤❤

  • @user-wd2sc8sy6x
    @user-wd2sc8sy6x Před 4 dny +3

    ተባረክ በብዙ እንደዚህ የልብን መሻት የሚሞላ ሰው ያብዛልን እኔም ልጄ ካውኑ ናፍቃኛለች ከልጅ ተለይቶ መኖር በጣም ከባድ ነው ስሜቱን በቃል ለመግለፅ በጣም ከባድ ነው ያሬዶ የምር አከበርኩክ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před 5 dny +6

    ልጁ ልክ እንደ እናቱ ፍቅር የሆነ ያሬድ ድሮም እወድሀለው ለካ እንደዚ ቁም ነገረኛ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @lovi123
    @lovi123 Před 4 dny +5

    እሷ ያነባችው የሁላችንንም በስደት የለን እናቶች እባ ነው እኔም አሰር አመት አለፈኝ ልጆቼን እናቴን በአካል ካየኻቸው የስደት ኑሮ ቢገፍት እራሱ አይገፋም ብቻ አለሀምዱሊላህ

  • @user-gx5vk4sv5y
    @user-gx5vk4sv5y Před 3 hodinami +2

    ተባረክ ያሬዶ የሁላችንንም ልጆች የጎበኘህልን ያህል ነው ደስስስስስ ያለኝ ❤

  • @user-jk8tz7sz6m
    @user-jk8tz7sz6m Před 4 dny +3

    ያሪዶ ምርጥሰው።ልጅ ይውጣልህ አባቴ ለሀገርም ለበተሰብም ጠቃሚ ልጆች አላህ ይስጥህ እምወድህ በምክኒያት ነው የምር ❤❤

  • @KasiAbera-lv8dm
    @KasiAbera-lv8dm Před 4 dny +4

    ስሜታችንን የሚረዳን ሰው እንዳለ ባንተ ዉስጥ አየው በጣም አከበርኩ ያሬዶ 🙏

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us Před 4 dny +3

    ያሬዶ እንዲህ ምርጥ መሆንህን ባውቅ ባህሬን የመጣህ ጊዜ በሰፊው አቅፍህ አልነበር ውድ ወንድማችን ነህ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Před 2 dny +3

    ያሬዶ በእውነት ምርጥ ሰው ነህ ወድሜ ሰው አክባሪ ጥሩ ልብ ያለህ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před 4 dny +3

    ያሬዶ መልካምነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ይስጥህ ፋሲካዬ ፈጣሪ አምላክ ያሳድግልሽ❤

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před 4 dny +4

    የሬዶ ለካ ቅን ልብ ነው ያለህ ተቀላቀልኩህ ምርጥ ሰው

  • @N33Natty
    @N33Natty Před 5 dny +6

    አይ ስደት፣😥😥ስንቱን እናት ከልጅ ይለያል ማጣት ክፉ።

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Před 2 dny +4

    ,ያሬድ እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz Před 5 dny +4

    የኔ ጌታ ልጇ ደስ ስል እድግ በል 😢❤❤❤❤

  • @narditube4378
    @narditube4378 Před 5 dny +3

    ያሬዶ ከልብ እናመሰግናለን በነገራችን ላይ የ12 አመት ሆኜ ነው አጠና ተራ ወቢጋ ስትሳራ የውቅህ የኔ ጀግና አሆን ደግሞ ተዳም ጎን ሞባይል ቤት ከለው ወንድህ ገር ጎረቤት ናን

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene Před 3 dny +2

    ትልቅ ሰው ነህ በጣም እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ ።
    የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው !

  • @abibeyene9692
    @abibeyene9692 Před dnem +3

    አከበርኩህኝ ያሬድ ነጉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @midey2628
    @midey2628 Před 4 dny +3

    አዉነት ትልቅ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ እኩዋን ደስ አለሽ እህቴ እኔ አለሁ አደል በናፍቆት ስቃይ የምዋትት ድምፁን ለመስማት የተነፈኩኝ እር ስንቱ 😢😢😢

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 4 dny +5

    ጎበዝ ነህ ቃልህን ጠብቀህ ማስደሰትህ

  • @user-ez3qb6de1y
    @user-ez3qb6de1y Před 2 dny +3

    ያሬድ ለሰው ያለው ክብር ደስ ይላል

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Před 4 dny +3

    ያሬድ ትልቅ ሰው 😢😢 ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ምን አለበት ስሜቷን ስለ ተረዳህት በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před 5 dny +4

    በብዙ ተባረክ❤ ለልጄ የተደረገለት ያህል ነው ደስስስ ያለኝ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 5 dny +4

    ዋው!ያሬዶ የሰውልክ ሰው አክባሪ ጌታ ያክብርህ ቤቢ ጌታ ለ ቁም ነገር ያብቃህ ❤️❤️

  • @Zedutbe
    @Zedutbe Před 3 dny +5

    በጣም ትለያለህ እኛ አረብ ሀገር ላለን እንኳን ያተ ኣይነት ታዋቂ ዝነኛ ቀርቶ ከኛ እንኳን የማይሻሉት ለኛ ጥሩ የሆነ ኣመለካከት የላቸውም ክበር ኣላህ ማሥተዋልን ይጨምርልህ ክፉ ኣይንካህ 🤲🤲🤲

  • @helinabelayneh8477
    @helinabelayneh8477 Před 2 dny +4

    የሚያሳዝን ልጅ 😊 እግዚአብሔር ይስጥህ ያሬዶ

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 Před 5 dny +3

    ያሬድ ትለያለህ በዝህ ደረጃ በዉንት ትደንቃለህ ፈጣርይ ይጨምርልህ እንድህ ነው ኢትዮጵያን እንወድህ አለን❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 4 dny +4

    ያሬድ መልካም፡ሰው፡እኔም ስደት ከወጣሁ 11 አመቴነው፡የኔንም ልጆች፡ጎምኝልኝ ስሞትልህ❤

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Před 12 hodinami +2

    ያሬዶ የኔም ልጅ በጣም ይወድሀል ያአንተ ዘፈን እየዘፈነነው ያደገው እሱም መርካቶ ተወልዶ ያደገው አሁን ግን አደገልኝ አልሀምድሊላህ ሣይህ ልጄን አሥታውሳለሁ ❤❤❤ 💪

  • @user-uo1yh8kf4r
    @user-uo1yh8kf4r Před 4 dny +4

    ማርያምን በጣም ነው ደስየሚለው ፈጣሪ ይባርክህ በእውነት ግን እንደኔ እሄን ቪድዮ ሲያይ ያለቀሰ ያለ አይመስለኝም የምር በጣም ነው የሚከፋው የልጅ ናፍቆት እኮ በጣም ይለያል የምር ብቻ ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን እኔ........?........

  • @Black-yaredo
    @Black-yaredo Před 5 dny +4

    የሰዉነት ልክ አንተ ነህ አባቴ ፈጣር ያክብርህ🙏🥰👑👑👑

  • @FiromeAmen
    @FiromeAmen Před 4 dny +3

    በጣም አከበርኩህ የምር ያሬድ አስለቀስከኝ መልካም ሰው ተባረክ

  • @user-hw6dx3wi4x
    @user-hw6dx3wi4x Před 4 hodinami +1

    "ተባረክ የእውነት ትልቅ ሰው ነክ ያሬዳ"

  • @user-du8si6ox9o
    @user-du8si6ox9o Před 4 dny +4

    ያሬዶ የእውነትም ሰው ነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Před 4 dny +5

    ቲክቶክላይ እደኔ አይቶ የመጣ👍🙋🙋🙋

  • @getereta2644
    @getereta2644 Před 4 dny +3

    ያሬዳ ይመችህ
    የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሁላ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz Před 4 dny +3

    በጣም ትልቅ ሰው ነህ ያሬዶ ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-wm4zs7kx5v
    @user-wm4zs7kx5v Před 3 dny +2

    ኡፍፍፍ እናት 😢😢💔 ሁልም እናት ናት 💋 በጣም እያላቃስኩ ነው ቪዶን ያጫርስኩት በሰላም ታጋናኙ ❤️❤️ ልጅም ልክ እንዴ እናት ❤️❤️❤️

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h Před 5 dny +3

    እዴት ደስ እዳለኝ ያሬድ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @tenahewolde1062
    @tenahewolde1062 Před 4 dny +3

    ጌታ ማልካም ነው 😭😭😭ባጣም ነው የታሳማኝ ያሬድ ታባረክ

  • @user-tw1ou8rd7s
    @user-tw1ou8rd7s Před 3 dny +3

    እንኳን ደስ አለሽ ፋሲካ ያሬድ ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ ያክብረህ❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před 3 dny +2

    እግዚአብሔር ያክብርህ ያሬድ ወንድማችን ፋሲካ ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ አሜን

  • @hiwotbekele4399
    @hiwotbekele4399 Před 5 dny +3

    መልካምነት ሲኖርህ እንደፋሲካ ሁሉ ይወድሀል ተባረኩ❤️❤️

  • @simretyemaryamlij9366
    @simretyemaryamlij9366 Před 4 dny +3

    ተባረክ ያሬዶ የብዙዎቻችን ታሪክ ነው

  • @Sagga-fn6jp
    @Sagga-fn6jp Před dnem +3

    ያሬድዬ የኔ አባት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ውለታህ እዚአብሔር ይክፈልህ🎉🎉🎉🎉

  • @zehr4453
    @zehr4453 Před 3 dny +3

    ተባረክ የልጅ ናፍቆት አቀዋለሁ እኔ እራሱ በልጆቼ ናፍቆት ማበዴ ነው

  • @user-mc1tw9gv9i
    @user-mc1tw9gv9i Před 4 dny +3

    ያሬድ ትልቅ ስው እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @Kidist-vp5vx
    @Kidist-vp5vx Před 5 dny +3

    ያሬድየ ወድማቺን ሰውን አክብርህ መልካም ሰራ ትልቅ ዋጋ እደከፈልክልን እግዚአብሄር ይሰጥልን እደአንተ መልካም ሰወቺን ፈጣሪ ያብዛልን ወእውነት ፈሲካየ የኛ ጀግና እንኳን ደሰአለሺ ሁሌም ሳቂልኝ የናትን ናፍቆት የወለደ ያውቀዋልና ሁሌም ሳቂልን ፋሲካየ ❤🎉🎉🎉

  • @timartesfaye2772
    @timartesfaye2772 Před 12 hodinami +2

    እፍ ድንግል ማሪያም እናትና ልጅ መቼም አትለያይ እኔ ገና ሳያት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኔ ሥራ ውዬ እስከምገባ እንዴት እንደሚናፍቁኝ ልጆቼ እህቴ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ፡ ያሬድዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ምን እላለሁ፡፡

  • @alami5787
    @alami5787 Před dnem +3

    በጣም ደሥ ይላል እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ ሥደት 7አመቴ በጣም ናፍቀውኛል እደልቤ አያገናኙኝም በጣም ናፈቁኝ እፍፍፍፍፍ

  • @WoinyBet
    @WoinyBet Před 4 dny +3

    ዋው ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክ እናት ምን ያህል ደስ እንደሚላት ፋሲካዬ እንኳን ደስ አለሽ❤😊

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj Před 4 dny +4

    ያሬደዬ እግዚአብሄር ያክብርክ ❤❤ያኔን ልጀ ያየክ ያክል ነው ደሰታ ያተሰማኝ😢😢😢ማርያምን❤ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ፈሲክዬ ላንቺ በጣም ደሰ ያሬደዬእግዚአብሄርያክብርክያኔንልጀያየክያክልነውደሰታያተሰማኝማርያምንፈሲክዬላንቺበጣምደሰብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @stvhelen9032
    @stvhelen9032 Před 2 dny +4

    እኔጃ ምን እንደምል አላውቅም በእንባ እየታጥብኩ ነው ያየሁት እኔም በጣም ብዙ አመት ነው ከተስደድኩ በጣም ናፍቆት አለብኝ እግሬ አልሔድ አለና ለካ ናፍቆት ውስጥ ይሰረስራል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ve8kn2zd6h
    @user-ve8kn2zd6h Před 3 dny +2

    በእውነት ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ አስለቀሰቺኝ ምክንያቱም........ያሬዶ እንወድሀለን❤❤❤

  • @user-tv6xj9rl9y
    @user-tv6xj9rl9y Před 4 dny +5

    አላህ ያክብርህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያሬድ ለሰዉ ዝቅ ስትል ፈጣሪ ደግሞ ከፍ ያድርጋል

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 4 dny

      እህት ደምሪኝ🎉🎉

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v Před 4 dny +3

    😮ያሬዶ ተባረክ እውነት አከበርኩህ ድሮም እወድክ ነበር ፋሲክዬ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ ከልጅሽ ጋር