የ18 ዓመት ትዳር እና አሳፋሪው የስልክ ቅጂ! ከውጭ ለሚያዩን ‘የሚያስቀና ትዳር’ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 10. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 859

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Před 8 měsíci +38

    ክፍል 1
    czcams.com/video/niNpUnLjP9Y/video.html
    ክፍል 2
    czcams.com/video/bYM3mG5fJuk/video.html
    ክፍል 3
    czcams.com/video/uboDNgFfyQk/video.html

    • @yasminabubeker6730
      @yasminabubeker6730 Před 8 měsíci

      Aqa@@ä

    • @mitslallilay172
      @mitslallilay172 Před 8 měsíci

      Qa

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 8 měsíci +2

      ይህች ሴት ታሪኩዋ በጣም አስተምሮኛል እባክህ አለም ስገድ አገናኝን ስልኩዋን ስጠኝ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 8 měsíci +1

      ለሁለት አመት የተፋታሁትን ባሌን ይቅር እንድል አድርጋኛለች

    • @genetbetre960
      @genetbetre960 Před 8 měsíci

      ​@@emebetzewde7492😅

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w Před 8 měsíci +459

    እዩሀ ሚዲያ ሆይ እባካችሁን ለ11 ዓመት አረብ አገር ታስራ አሁን የሞት ፍርድ ለተፈረደባት እህታችን የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲረዳት ድምጽ ስጡ ድረሱልን አደራ የሞቷን ደብዳቤ ተጋግዘን እንቅደደው እግዚአብሔር ሆይ አታሳፍረን ልመናችንን😭😭😭

    • @Hamlawit
      @Hamlawit Před 8 měsíci +7

      Mn teftro new😢

    • @hdjfjrdhhrh8498
      @hdjfjrdhhrh8498 Před 8 měsíci +6

      የኔውድ ለሷ 😢

    • @user-vj6qo2rf1w
      @user-vj6qo2rf1w Před 8 měsíci +5

      @@Hamlawit ሌይላ እህታችን ባለማወቅ የሰው ህይወት አጥፍታ ድረሱልን አደራ አምስትም አስርም እናዋጣ😭

    • @user-dq8oe9dj1f
      @user-dq8oe9dj1f Před 8 měsíci +3

      የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤❤

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Před 8 měsíci +4

      አሜን ፈጣሪ ይርዳት

  • @Fiker123
    @Fiker123 Před 8 měsíci +268

    ‼️የሚደንቅ ጋዜጠኛ
    የሚጣፍጥ አንደበተ ትሁት
    በሳል
    አስተማሪ
    እምነት
    ጥንካሬ ያላት ታማኝ ባለታሪክ ‼️

    • @melegetachew6286
      @melegetachew6286 Před 8 měsíci +2

      አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 Před 8 měsíci +9

      ጋዜጠኛው እራሱ እኮ ሳይካትሪስት ነው የሚመሰለው ታድሎ

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 Před 8 měsíci +2

      Aha,..... Yes his is

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Před 8 měsíci +4

      ቀላል አለምዬ ይለያል

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 Před 8 měsíci

      Betam kalatoch aygeltsutm

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 8 měsíci +79

    ውይ በስመአም ንግግሯ እርጋታዋ ቀርሸብት የኔ እናት እንዳንች አይነት አስተዋይ ሴት አይገኝም❤

  • @AMAW24
    @AMAW24 Před 8 měsíci +163

    ይገርማል ሁላችንም ይነስም ይብዛም በልብስ የተሸፈነ ህመም አለን እኛ ብቻ ህይወት የፈተነችን የከበደን ይመስለናል ግን ሁሉም ጋር ነው እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ መሻገርና መከራውንም እናልፈዋለን🙏

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 8 měsíci

      Wolhi manm destevna yelm chlot new

    • @dionmfovous8408
      @dionmfovous8408 Před 8 měsíci

      I was born and grow the same kind of family, which were Hail each other at house but the Perfect couples ,very respected. Life consequence brings very bad Behaviours and distraction for the children life. The children loss self esteem,and confidence, and fear a Marriage. No love between them,still fight eachother.

  • @mimimekdi1409
    @mimimekdi1409 Před 8 měsíci +85

    በጣም አስተዋይ እና የእውነትም ውብ ሴት ነሽ ውበትሽን ከአንደበትሽ የሚወጡት ቃላቶች ያሳብቃሉ ተባረኪ ለብዙዎቻችን አስተማሪ ታሪክ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 8 měsíci +79

    በጣም እርግት ያለች ትሁት እናት እንዲሁም ጥሩ አዳማጭ ጋዜጠኛ በመሆናችሁ ንግግራችሁን በጥሞና እንዳዳምጠው አድርጎኛል ቀጣዩን በናፍቆት እጠብቃለሁ

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw Před 8 měsíci +126

    ሴት ልጅ በእድሜ በጣም ይበልጠኛል ብላ ትዳሯን አትፈታም ወንዶች ተረጋጉ በእድሜ መበለጧ ደስታዋ ነው

    • @selammekonnen8270
      @selammekonnen8270 Před 8 měsíci +5

      እውነት ነው ዋናው ደስታና ሰላም ይሥጣት

    • @elizabethgezahegne9997
      @elizabethgezahegne9997 Před 8 měsíci +5

      ገብተሽ እይው ያኔ ታቂዋለሽ ትክክል ናት ወንዶችበእድሜ የሚበልጡ ከሆነ ብር ካላቸው ወደ ንብረት ሽሽት ላይ ነው ሚገቡትየደረሰበት ያውቀዋል

    • @elizabethgezahegne9997
      @elizabethgezahegne9997 Před 8 měsíci

      ​@@selammekonnen8270ወንድ ልጅ ከልጆቹ እናት መደበቅ የለበትም አንድ ነገር ቢደርስ ልጆቿን ይዛ ገደል ገባች ማለት ነው በሶስት ሰራተኛ መኖር ደስታ አይደለም እልቁንስ ከሷ ተማሩ

    • @Fano203
      @Fano203 Před 8 měsíci

      @@elizabethgezahegne9997እና ከህፃናት መዋያ ልታገቢ ነው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 8 měsíci +379

    በአሁን ሰአት ትዳር ከባድነው 😢😢😢 እናቴ ኪዳነምህረት የተባረከ ትዳር ትስጠን ።እኛ ሴቶች መከራችን ብዙነው😢😢እህቴ እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ፤፥አለም ሰገድ እስኪ በነካ እጅህ በሳውዲ የሞት ፍርድ የተፈረደባት ልጅ በሚዲያችሁ አስተባብሩ⁉️⁉️የደሀልጅናት እሰራለሁ ብላወጣታ መከራነው የገጠማት

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 Před 8 měsíci +113

    የአለምሰገድ ቤተሰቦች እባካችሁ በአረብ አገር ላለችው እህታችን ድምፅ ሁኗት

    • @bona2318
      @bona2318 Před 8 měsíci

      እንዴት ነዉ ድምፅ መሆን የምንችለው?

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi Před 8 měsíci

      @@bona2318ኡኡ ኡኡ ብለሽ ጩሂ

  • @Oromay1
    @Oromay1 Před 8 měsíci +34

    አቦ ምን አይነት አነጋገር ነው
    የሰው ልጅ ውበቱ ለካ አንደበቱ ነው❤

    • @mercybayissa
      @mercybayissa Před 7 měsíci

      እውነት ነው ♥️♥️♥️

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 8 měsíci +74

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልብሽ መሻት ትፈፅምልሽ ለሰራተኛ ያለሽ ክብር ይደንቃ እምነትሽ ሙሉ ነዉ!!!እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!!!❤❤❤

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 Před 8 měsíci

      ድንግል ማርያም አምላክ ናት እንዴ ወልዶስ ድንግል የሚባል አለ እንዴ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 8 měsíci +70

    የኔናት ፈትሽንም ባይታይም አነጋገርሽም ስርአትሽም የምትጠቀሚ የቃላት ጥንቃቄ ዋውውው ውብ ነሽ ❤

  • @SisayGebisa
    @SisayGebisa Před 8 měsíci +54

    እስኪ ልስማው መቼም መልካም ነገር መስማት ተስኖናል😢 በነገራችን ላይ ለሰራተኞችሽ ያለሽን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም መዳኒኃለም ይባርክሽ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Před 8 měsíci +84

    ሰደት ምርር ሰልችት ድክም ብሎኛል #አላህ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ🤲🤲🤲

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před 8 měsíci +6

      አይዞሽ ታገሺ ለትንሽ ጊዜ አገራችን ሲኦል ሆናለች የሚመለሱበት አይደለም ባሁኑ ጊዜ በርትተሽ ፀሎት አርጊ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 8 měsíci +4

      አርፈሽ በፀሎት እየተጋሽ ያለሽበት ተቀመጭ። ሃገራችን ሁሉም መሰደድ የሚመኝባት ሆናለች።

    • @Seltetub
      @Seltetub Před 8 měsíci +1

      Me too day today crying 😭

    • @merongetahun753
      @merongetahun753 Před 8 měsíci

      አይዞሽ 😢

    • @MenbereDemamu
      @MenbereDemamu Před 8 měsíci

      አሜን ያሳምርልሽ

  • @meserettsega8738
    @meserettsega8738 Před 8 měsíci +127

    ቅናትና ምቀኝነት ያለበት ሰው እድሜም ቢመጣጠንም መጥፎ ፀባይ አይለወጥም
    የአንቺ ታሪክ ከኔ የህይወት ታሪክ ጋር በጣም ይመሳሰላል

    • @nuramohamed9226
      @nuramohamed9226 Před 8 měsíci +1

      Absolutely right

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 8 měsíci +4

      እኔም እንደዛዉ ነኝ ያለዉ ዉጭ ሀገር ነው እንደተባለዉ አንድ ነገር ቢሆን ትራንስፖርት እንኳ ከእጀ ላይ አምስት ሳንቲም የለኝ

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 Před 8 měsíci

      ​@@tigist9810ገንዘብ ምን ያረግልሻል ከበላሽ ከጠጣሽ ሌላ ለአርቴፍሻል ነገር እሱ ለፍቶ አንቺ ልትቁላይበት

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa Před 8 měsíci +12

      ​@@natyotesfaye6466ኧረ ድድብና ሂወት ምግብ ብቻ ነዉዴ😁😁😁

    • @Emiye20
      @Emiye20 Před 8 měsíci

      @@Oumlizaaa ከበላሽ ይበቃሻል! የሚልስ የሚቀምሰ ያጣ አለ

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 Před 8 měsíci +69

    በጣም ስርአት ያለሽ እናት ነሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @makameko4435
    @makameko4435 Před 8 měsíci +46

    ኸረ ተው ተው ሚዲያወች ሞት ለተፈራደባት ከርታታ እህታችን ድምፅ ሁኑልን

    • @Babiberd
      @Babiberd Před 8 měsíci +2

      ማን ልጅ ግደይ አላት

    • @alganesh-xe4yb
      @alganesh-xe4yb Před 8 měsíci

      ​@@Babiberd sew gedla nw ende ? Awka nw satawk

    • @kedestzegeye992
      @kedestzegeye992 Před 8 měsíci

      @@Babiberdere aybalem men hona endehone menawqew neger yelm

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 8 měsíci

      ​@@Babiberdለመናገር ይከብዳል እሷም ሰውዮ ደፍራት ለሱ ያነሳቹ ነው ልጅን የሞተቹ ብለዋል በስደት እግዚአብሔር ይጠብቀን እፍ ከባድ ነው

    • @Babiberd
      @Babiberd Před 8 měsíci

      @@alganesh-xe4yb ሰውየው ሲደፍራት እሱን እመታለው ብላ ልጁን መታችው ይላሉ ምንም አያሳምንም ህፃኑ ሞቷል

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 Před 8 měsíci +59

    እስቲ መጀመሪያ ሰለሰማነው የሚያሳዝን ታሪክ አስተያየት እንስጥ።
    እህቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ።
    ታሪክሽን ስላካፈልሸን እናመሰግናለን። አለምሰገድን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።

    • @selamselina7983
      @selamselina7983 Před 6 měsíci

      የእዉነት በጣም የሚገርመዉ ታሪኬን እይወራች መሰለኝ

  • @user-ri3ue2qt4g
    @user-ri3ue2qt4g Před 8 měsíci +106

    😢😢ፍትህ ለህታችን ሳኡድ የሞት ፍርድ ለተፈረደባት

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Před 8 měsíci +12

    ያየሽበት መንገድ እና ሳቅሽ ያሳለፍሽው ውጣ ውረድ በእንባ አዳመጥኩት ችግሬን በኮፒ ተረክሽው 3 ልጆቼን ይዤ ተሰደድኩ ለልጆቹ ብዬ ባመጣውም እንደገና ሰላም አጣሁ ስንታችን እግዚአብሔር ስቃያችን ተሸክሞልናል እንጂ ቆመን አንሄድም ነበር በርቺ ነገም ሌላ ቀን ነው ሁሌ ማለዳ እግዚአብሔር አዲስ ነው የኔ ሰንሻይን🌞😭😭😭💞💞💞

  • @eldanatilahun2554
    @eldanatilahun2554 Před 8 měsíci +30

    ዋው እጅግ በጣም የምትገርሚ በሳል ሴት ነሽ፣ ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል እጅግ ይማርካል። መልከ መልካም ነኝ ብለሻል የውስጥ ስብዕናሽ ከውጫዊው ውበትሽ በላይ ነው። አለምሰገድም የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ እናመሰግናለን።

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 8 měsíci +21

    የምር ምንአይነት ምርጥ ሴትናት እርጋታዎ በዝላይ ቤቱሰጥ የሜረዶትን አጠራሮ ክብሮ በጨዎነት ያደገች ሴት የምር በጣምነው ያደነከሹ የኔናትትትትት❤

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq Před 8 měsíci +27

    የእኛ ቤት ታርክ ነው አባቴ ለእናቴ ምንም አይናገርም መቸ እንደሚለወጥ አላውቅም እግዚአብሔር ልብይስጠው አሜን፫

    • @misraburka484
      @misraburka484 Před 7 měsíci +1

      Ya akiste bal ihil sidebik ka family hacalu yamote gize duket febrika husti tektele 😂

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Před 8 měsíci +35

    ዋው ትረካ እሚመስል ልብ የሚያንጠለጥል ታሪክ መረጋጋትሽ ለባለቤትሽ ለሁሉም በዙሪያሽ ላሉትን አክብሮትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እጠብቃለሁ

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 8 měsíci +27

    መታመን ለራስ ነው
    ትዳር ክቡር ነው ሰውነታችን ደሞ የክርስቶስ አካል ነው
    ከጠረጠረኝ አይቀር ብሎ
    መዘሞት ከክርስቶስ መለየት ነው ሞት ነው 😢

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před 8 měsíci +48

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
    ትዳር ደስ በሚል መልኩ የሚቀጥሉት ውስን ሰወች ናቸው ወይ ሴቶ ወይ ወንዱ ካሀድ ወይም የማይታመኑ ይሆናሉ አላህ ከመክዳትም ከመከዳትም ልባችንን ከመስበር ይጠብቀን

    • @user-in5zm9gk7e
      @user-in5zm9gk7e Před 8 měsíci +2

      አሚን ያረቢነ አለሚን የመዳም ቅመሞች እህቶቸ አላህ በሰላም ለአገራችን ያብቃን ስደት ምምምምርርርር ነውውው ያለኝ
      አገራችን ሰላም ያርግልንሽያረብ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 Před 8 měsíci +1

      @@user-in5zm9gk7e አሚን

    • @user-dw4fz4rc8s
      @user-dw4fz4rc8s Před 8 měsíci +2

      Amin

    • @zkassawtube3078
      @zkassawtube3078 Před 8 měsíci +1

      አሚን 😢

  • @zewduy260
    @zewduy260 Před 8 měsíci +69

    She is an amazing, soft spoken, descriptive, sincere, honest and beautiful in and out. He is a looser. She is a perfect wife all men’s wishes and dream to have. She’s is multi tasked and talented. She should be motivational speaker and artist.

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 8 měsíci +4

      Wow

    • @hhttEthio
      @hhttEthio Před 8 měsíci +1

      True she is such a beauty in and out. What a dignity and wisdom , God bless you my dear ❤❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 8 měsíci +25

    ቅናት ያለበት ወንድ መቸም ጤነኛ አስተሳሰብ የለዉም እኔ ብዙ አሳልፍያለሁ 😢

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 8 měsíci +57

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት የወንዶች ነገርማ ተከድኖ ይብሰል ከነሱ ስታንስ መከራ ስትበልጥ መከራ ነዉ 😢😢😢🇪🇷

    • @mutemute9914
      @mutemute9914 Před 8 měsíci +3

      በጣም

    • @lucydavid954
      @lucydavid954 Před 8 měsíci

      Betam biha

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn Před 8 měsíci +1

      እኔም ባለቤቴ በ18 አመት ይበልጠኛል 17 አመት አብረን ኖረናል ያደኩትም የተማርኩትም ከሡ ጋር ነው። አሁን ግን እድሜው ሲጨምር እኔ ወጣት ስሆን ይኸው መኖር የማልችልበት ደረጃ ደርሻለሁ። የራሴን ታሪክ በሠው ሠማሁት ።ፈጣሪ የአንችን ትእግስት ይስጠኝ ብያለሁ።😢😢😢

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb Před 8 měsíci +28

    በጣም በሳል እና ጣፋጭ ሴት ነሽ ቀረሽበት እንቺን ከነ ልጆችሽ ፈጣሪ ያስብሽ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 8 měsíci +11

    በአሁን ግዜ እንዲህ አይነት ሚስት ማግኘት አይታሰብም ...እናቴ በጣም ብዙ ዋጋ ከፍለሻል በፍቅር ካመንሽ ትዳሩን ማደስ ይቻላል በመነጋገር አለዛ ልጆቻችሁ ይጎዳሉ !!pls ታርቃችሁ በሰላም ኑሩ ፍቅር ይበልጣል

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před 8 měsíci +16

    ብቻ የሰዉ ምርጫ የሆንክበት ምክኒያት ያለጥያቄ አዳማጭ ስለሆንክ ነህ በኡነት አድናቂህ ነኝ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 8 měsíci +42

    የኔ እናት ህመምሽን በሳቅሽ ሸፍነሽ ነው እንጂ ያለፍሽባቸው አመታት ምን ያህል ከባድ እንደ ነበር መገመት ቀላል ነው

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 8 měsíci

      Lemin endesu alish?
      Yewodoch hasab yabelatal, yatetal, mekena alat yet new yemitihedew? Yegas tewat yisetatal metifo sew aydelem kethiopia dires birr liko rent yikeflal "besu bet tiru👌 anuratal" yebizu wondoch hasab new. Mingodelesh lanchina lelijoche new yemilefaw yilalu. Setoch astesaseb leyet yilal honom perfect life yelem. Amesigagn yelem.

  • @SEP2922
    @SEP2922 Před 8 měsíci +4

    የምትደንቅ ሴት! ቃላት የለኝም! የምሳሌ 31 ዷን ድንቅ ሴት አስታወስሽኝ! ለባልሽ ግን አዘንኩለት! የእግዚያብሔርን ጉብኝት እርዳታ አሽቀንጥሮ የጣለ ያልታደለ ሰዉ! ዘመንሽ ይባረክ!❤

  • @rahelweldegiorgis40
    @rahelweldegiorgis40 Před 8 měsíci +67

    አቤት ጋዜጤኛዉ ስወደዉ እርጋታዉ

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Před 8 měsíci +7

    ባለመታየቷ እደግፋለሁ ሌሎችም እንደሷ ብታደርጉ ምክንያቱም ዋናው ታሪኩ አስተማሪነቱ ይበልጣል አመሰግናለሁ ከሩስያ

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw Před 8 měsíci +26

    በጣም የሚመስጥ ታሪክ ነዉ የሷ እርጋታ የጋዜጠኛዉ አዳማጪነት በጣም ነዉ የሚመስጠዉ የሚቀጥለዉን በጉጉት እጠብቃለዉ

  • @berran1347
    @berran1347 Před 8 měsíci +38

    የተረጋአጋች ሴት የኔ እናት😢❤

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 Před 8 měsíci +97

    እንደው ፕሮግራሙ እንዱደመጥ የሚስያረገው ነገር ቢኖር ይቃለ መጠይቁ መረጋጋት ነው በርታ ወንድማችን እኔም ከሰሞኑ ብቅ እላለሁ ።

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 8 měsíci +3

      ትክክል ስራ እኮ ቢኖርብኝ ጨርሼ አያዋለሁ።

    • @eshetulika482
      @eshetulika482 Před 8 měsíci

      😢😢😢😢😢

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 Před 8 měsíci

      ደስ እሚል ነገር ይዘሺ ብቅበይ❤

    • @melatwelday1193
      @melatwelday1193 Před 8 měsíci

      ​@@Amesegenalhueእኔደግሞ ሰተኝወይም ልብሰ ሰተኩሰ

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 8 měsíci

      @@melatwelday1193 ጎበዝ አንቺስ ዘይደሻል አለበለዚያ ዩቱብ ባለጌ ነው እድሜና /ጊዜ ይጨርሳል።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 8 měsíci +44

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ከነ ልጆችሽ ! በጣም ጠንካራ እና አስተማሪ ነሽ!

  • @user-zv5kz2cl2e
    @user-zv5kz2cl2e Před 8 měsíci +112

    ፍህት ለህታችን ለይላ በሳኡድ እስርቤት ላሉት ህዝብ

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Před 8 měsíci +6

    እርጋታሽ ንግግርሽ እንደሰማነው ቁንጅናሽ ታማኝነትሽ መልካም እናትነትሽ ሰው አክባሪነትሽ እፍፍፍ በጋሃድ አለም ላይ ያልተለመደ ነው ይህ ማንነትሽ ይዘሽ ሰው እደማይሰብርሽ አምናለሁ ቆንጂት መልካም ሁሉ እንዲገጥምሽ ምኞቴ ነው ። ቀጣዩን እጠብቃለሁ ,,,,

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 8 měsíci +32

    የትዳር መሰረቱ እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ብቻ ቢሆን አይፈርስም
    ምክንያትም ሰው ከመጋባቱ በፌት የትዳር አላማውን ማወቅ ነው
    በተለይ በእምነታችን በደም ጠንካራ መሆን አለብን የተዋህዶ አማኝ ከሆንን በሴጋ ወደሙ መታጠር የጾም የጸሎት ህይወት ካለን ትዳር
    የምድር ገነት ነው

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Před 8 měsíci +4

      እስማማለዉ❤❤❤

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 8 měsíci

      Besegawe demu sitagebi..sayetani sirawuni ayefeta..erre mini gud newu zemeni artificial

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂

    • @ejigayehumesfin8011
      @ejigayehumesfin8011 Před 8 měsíci +2

      አይ አይደለም ጌታ ልብ የተሰበረካልሰጠ ሀይማኖት ዋጋየለውም በስጋ ወደሙ መክበርም ጥቅም የለውም፡፡ይህን ሂወት እየኖርኩበትነው ጌታያስበን ሰው ተዳፍሮል😢😢

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Před 8 měsíci +37

    በጣም መልካም ስብዕና ያላት ሰው ነች እግዚአብሔር ያስብሽውን ያስተካክልልሽ ❤❤

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 8 měsíci +53

    ትዳር ከላይ ከፈጣሪ ካልሆነ በስተቀር ሁሉም ከንቱ ድካም ነው 😢😢😢

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 8 měsíci +54

    ጦርነትን ስቃይን ስደትን ያጥፋልን መምልካም መልካሙን ዜና እምሰማበትን ጊዜ ያምጣልን

  • @gdntekolla
    @gdntekolla Před 8 měsíci +37

    What a very decent lady. She definitely grew up with a family with honor and dignity.

    • @kor405
      @kor405 Před 7 měsíci

      Exactly!!!!!!!!!!!!
      That's why he thought she wouldn't do me wrong ...while am BSING around !!!!!!!!

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 8 měsíci +16

    የዘድሮ ቆጣ ፈጣሪ ብቻይመልሰው ፈጣሪሆይ እባክህ የናት ያባቶቻችን ጌዜ መልሰው ፈጣራ እኔ በግሌ ፈርቻለው የምር የምናየው የምንሰማው ይከብዳል እሱያመጣውን ቁጣ እሱይሠልሰው አምላኬሆይ እባክህ ማረን ይቅርበለንንንን😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 8 měsíci +5

    ሁሌም ሳላመስግነው.. ሳላደንቀው እማላልፈው
    ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ.. አዳማጭ.. ስራውን አክባሪ
    ስርአቱ.. ባጠቃላይ ሀንብል
    መድሀንያለም አባቴ.. እድሜ ከ ጤና ጋር ከነ ቤተስቦቹ እመኛለሁ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍🙌🏻

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 Před 8 měsíci +13

    ድንቅ ነው ሁሌ ግን ለጋዜጠኛው እፀልያለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Fafi-yj8qr
    @Fafi-yj8qr Před 8 měsíci +10

    የኔ ናት አብሽሪ ስርአት ያለሽ ሙሉ ሴት በተለይ ለረዳቶች ያለሽ ክብር❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 8 měsíci +9

    አንደበቱተ ርእቱ የተረጋጋች አስተዋይነቷ ከአወራሯ ያስታውቃል😳😲አለምዬ ቀጣዩን ክፍል ቶሎ ልቀቀው የኛ አመለ ሸጋ ኑርልን ስወድህኮ የጉድ ነው🥰👏👏

  • @tigistkebede794
    @tigistkebede794 Před 7 měsíci +3

    ይህ ታሪክ ድንቅ ነው:: የእምነት የፍቅር የታማኝነት ምሳሌ የሆነችው የዚህች ድንቅ እህት የትዳር ታሪክ ሁላችን ልንማርበት ይገባል:: እንዴት እንዳከበርኩሽ እንዴት እንዳደነቅኩሽ ለመግለፅ ቃል የለኝም::

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 Před 8 měsíci +14

    በጣም የሚገርም ብስለት ነው ።ቀጣዩን ታሪክ ሳልሰማ አስተያየት መስጠቱ ከባድ ነው ግን አይለያችሁ ፍቅር ሁሉንም ነገር ይቀይራል

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 Před 8 měsíci +1

      እኔም ይለቅ ብዬ ኮመንት ሳነብ ከኔጋ ተመሳሳይ ሰው ኧገኘሁ።

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Před 8 měsíci +8

    ትላልቅሚዲያ ያላችሁ እባካችሁ በሳኡድስርቤት ያለችውን ልጅ ድረሱላት አተጋዜጠኛ በጣም ጥሩልጅነህ እና ተባበሯት 😢😢😢 ለናትእናአባቱዋ ስትሉ ታደጓት እሷማለት እኛ ነን አርብአገር እምንኖር እሷ ከተገደለች የሞተችው እሷብቻአይደለችም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 8 měsíci

      በናትሽ ምን አድርጋ ነው ቆይ የምን ሞት ነው አረ ንገሩኝ

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 Před 8 měsíci

      @@meseretrefera2664 ልጅ ገለሻል ብለው ከታሰረች አስረአድ አመቷ እዳትገደል ወደብር ቀይረውላታል እሱም ሁለት ሚሊየን እሪያል ታድያ እነዛ ሚስኪን ቤተሰቦቿ ከየት ያመጡታል ይሄን ሁሉ አላህ ይድረስላትእጅ ያረብ 😢😢😢

    • @user-lr1xg9vj4f
      @user-lr1xg9vj4f Před 8 měsíci

      ​@@meseretrefera2664የአሰሪዎቿ ልጂ ሙቶባት ነው ዱአ አድርጉ ከቻልን ካለን ላይ እንስጥ በሳኡድ 2 ሚሊዮን ሪያል ከከፈለች ሀገሯ ትገባለች አልበለዚያ 4 ወር ብቻ ነው የቀራት ልትርሸን የእናት የአባት እንባ ፈጣሪ ይመልከት ያረብ

    • @Babiberd
      @Babiberd Před 8 měsíci

      ​@@meseretrefera2664የአረቦቹን ልጅ ገላ ሰውየው ደፈራትና እሱን እመታለው ብላ ልጁን መታ ገደለችው ይላሉ አላሳመነኝም

  • @tikurnenanechtube3718
    @tikurnenanechtube3718 Před 8 měsíci +5

    በጣም የሚገርም ሰብዕና ያላት፡፡እቺ ከአልማዝ በላይ ውድ ናት፡፡ከሁሉ በላይ አስተሳሰቧ ይገርማል፡፡እንዴት እንዲህ አይነት ሰብዕና ይገርማል፡፡በጣም ብትባዛ ጥሩ ነው፡፡

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Před 8 měsíci +2

    ባለ ታሪኩዋ ያላት አንደበት እርጋታዋ የምትጠየቀውን ከመልካም ንግግር ጋር ምላሹዋ ይገርማል ስንት አይነት አንደበት አለ በእመ አምላክ ይደንቃል የጋዜጠኛው እርጋታ ያለው አጠያየቅ በርቱ እዮሃዎች !!

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 Před 8 měsíci +14

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው! ሚገርም ስብህና እና ጥበብ የተሞላሽ እህት ነሽ❤ እግዚአብሔር #ሚገባሽን ይስጥሽ! ይካስሽ❤

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před 8 měsíci +10

    ኡፍፍፍ አደበታ ርቱ የማትጠገቢ ሴት ነሽ ፈጠሪ ልጆችሽንና አንቺን ይጠብቅሽ🎉🎉

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w Před 8 měsíci +4

    የምር ታጋሽ አስተዋይ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ መልካም ሴትነሽ በርችእማ መልካሙንሁሉ ላችያርግልሽ❤❤❤❤

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 Před 8 měsíci +7

    በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል አንች እርጎ የሆንሽ ሴት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት በልጆችሽ ይቁጠርልሽ ።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 8 měsíci +3

    ትዳር ማለት ምግብና ገንዘብ አይደለም ። አለመታደሉ ነው እንዲች አይነት ደርባባ ቆንጆ ጨዋ ሴት እምትፈልገውን አድርጎ መያዝ እቅቶት ለንዋይ ያለው ፍቅር አድልቶበት እንደልብ የምትመነዝረውን፣ የፈለገችውን የምትረዳበት እድል እንኳን አለመስጠቱ የያዘውን ወርቅ አሳጥቶታል። አይዞሽ የኔ እህት ከዚህ በኋላ እግዚአብሔርን በርትተሽ ጠይቂው። የተባረከ እኩያሽን ድንግል ማርያም በቅዱስቁርባን ታከብርሻለች። በጸሎትሽ ትጊ።

  • @user-jh2xw6fz7z
    @user-jh2xw6fz7z Před 8 měsíci +3

    እርግት ያለች ስርዐት ያላት ውብ ሴት ጥፍጥ ያለ አንደበት በብዙ ተባረኪ ቀጣዩን አፍጥኑት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 8 měsíci +10

    መጨረሻውን ለመስማት ጏጏሁ
    አገላለጿ እርጋታዋና ድምጿ በጣም ደስ ይላል የነገ ስው ይበለን🙏🏾❤️

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 Před 8 měsíci +39

    ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው
    ጠያቂውም ባለ ታሪኳም ረጋ ብለው በሠው አይምሮ ጉጉትን የሚያሣድር ጭውውት ነው ደሥ ይላል መጨረሻውን ለማወቅ ጓጓሁ
    እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን!!!!

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 Před 8 měsíci +3

    ሴቶችዬ አርቃቹ አስቡ በደንብ ተማሩ ከሰው ታሪክ ሴት መሆን በጣም ከባድ ነው እና እሱ ሚታወቀው ከወለዳቹ ቡሀላ ነው፡፡ ሌላው ከመውለዳቹ በፊት ተዘጋጁ በስነልቦና በጣም እርግናቹን አጣጥሙ ለምን ልጅ ከተወለደባት ሰከንድ በኋላ የነበረው ማንነት ሁሉ ይቀየራል ❤እናትነት ውበት ነው ከባድ ምድር ላይ ሊገለፅ የማይችል ትልቅ ስፍቅርና ስጦታ ነው ግን እባካቹ ሴቶችዬ ጎበዝ ሁኑ ❤❤

  • @user-zg9lv4dt6f
    @user-zg9lv4dt6f Před 8 měsíci +18

    በስመአብ ያነጋገር ለዛሽ ሳቅ እደዚህ ይጣፋጣል በጉጉት እንጠብቃለን ቀጣዪን

  • @addis5495
    @addis5495 Před 8 měsíci +5

    እንዴት የምትጣፍጪ ሰው ነሽ የእውነት ብዙ ትምህርት ሰጠሽኝ ለኔ በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 8 měsíci +5

    አሁን ላለሽበት የሂወት መስመር ያበቁሽ መልካም የሆኑ ቤተሰቦች ወንድሞች እንዳሉሽ እያሰብኩ የጨዋ ቤተሰብ ልጅ ❤ተባረኪ የተወለዱትም ለቁም ነገር ይብቁልሽ 🙏ሁሉም ቤት አይነቱ ይለያይ እንጂ እሳት አለ መቻያውን ይስጠን🤲

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Před 8 měsíci +6

    በጣም ጠንካራና አስተዋይ ንግግራ ለመስማት ይመስጣል በጣም አስተማሪነው እኔም ብዙ ነገር ከእሷ ተማርኩ አብሶ ደሞ ለመታመን የከፈለችሁ

  • @novacell9751
    @novacell9751 Před 8 měsíci +8

    አቤት።የተሰጠህ ፀጋ አይወሰድብህ አድናቂህ ነኝ

  • @yznameritu
    @yznameritu Před 8 měsíci +7

    ቀጣዩን በጉጉትእንጠብቃለን❤ህይወትብዙዉጣዉረድአላት ብቻ ከእናታችን ጥንካሬን በራስመተማመንን ተስፋ አለመቁረጥን ተምሬአለሁ እናመሰግናለን ጀግና እናት ጠካራ እናት ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ህይወት ብዙ አቀበት ቁልቁለት ታስከደናለች😢

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 8 měsíci +3

    ለባለታሪኳ እህታችን የበለጠ ጊዜ ኖሯት የአቅራቢው ምክር ውስን ቢሆን :
    በጣም በጨዋነት ንግግር hሰጠሽው የህይወት ጉዞሽ አመሰግናለሁ :
    መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ :

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Před 8 měsíci +2

    በጣም የተረጋጋ የሚመስጥ የትዳር ህይወት ነው ይህ የአንቺ የትዳር ህይወት የስንቱን በር የሚያንኳኳ ነው እናም ያንቺ ታማኝነት ለትዳርሽ ለልጆችሽ በእግዚአብሔም ቤት በጣም የሚደገፍ ነው እንዳንቺ አይነት ሚስት ያልታመነ እሱ ነው ታሪኩ የጠፋው አንቺ ለትዳርሽ ታማኝ ታታሪ በመሆንሽ ልትኮሪ ይገባሻል ምንም የሚቆጭሽ ነገር ሊኖር አይገባም እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ሰትቶሽ ቀሪ ዘመንሽን እንዲባርክልሽ እመኛለሁ።

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 8 měsíci +2

    የእድሜ ልዩነት ባይኖርም 95% ወንዶች ልባቸው ንብረታቸው ድብቅ ነው ግን ለምን ? ከሚስት በላይ ምን አለ ያማል ቤቴ ትዳሬ ብለሽ ተቀምጠሽ ሁሉ ነገር ድብቅ ሲሆን በጣም ያማል።

  • @user-qy4nk6vp6z
    @user-qy4nk6vp6z Před 8 měsíci +19

    ለህታችን ለይላ ድምፅ እንሁናት😢😢የኔ ከርታታ

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 Před 8 měsíci +2

    ባለ ታሪኳ እንደምታወራ ሰው አይነት ከሆነች፣ የከሰረው የልጆቹ አባት ወይም ባል ነው፣ መልካምነቷ በራሱ ይከፍላታል ወይም ከፍላቷል!፣
    የመልካም ሚስትነትንና የስነ ምግባር ጥግን ያስተማርሽን ስለሆነ ተባረኪ!!

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 Před 8 měsíci +4

    የኔ ጀግና ጌታ ብድራትሸን በእጥፍ ሊከፍል የታመነ ነው❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 8 měsíci +3

    እርጋታዋ ትህትናው ገራሚ ነው ወንዶች እስቲ አስተውሉ

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před 8 měsíci +3

    የኔ ማር ስታወራ በጣም በጣም ደስ ትላለች የአሜሪካ ወንዶችም እንዲህ ያደርጋሉ አንቺ ብቻ አይደለሽም❤

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Před 8 měsíci +5

    እዮሀሚድያ እባካችሁ ሳውዲ11አመት በስር ተሰቃይታአሁንም የሞትፍርድ እየጠበቀይለምትሰቃየው እህታችን ድምፅሁኗት የሞትቀንእየጠበቁ መቆየት ይከብዳን በተረፈእወዳችኋለሁ❤❤❤😢😢😢

  • @tigstniguse1254
    @tigstniguse1254 Před 8 měsíci +13

    እባካቹ እዮሀ ሚዲያዎች በሳውዲ ሞት ለምትጠባበቀው እህታችን ድምፅ ሁኑዋት

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 Před 8 měsíci +1

      Yesew lij gela lemin firid tesetat new???

    • @tsitatiki2987
      @tsitatiki2987 Před 6 měsíci

      ግዴታ የ habesha lij megedel yelebatem lemegdel

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Před 8 měsíci +1

    እንድ ዛሬ eyha ሚዲያ ተሳክቶለት አያውቅም እንዲህ አይነት አንደበተ ርትህ ሰው ማቅረብ መታደል ነው ይህቺ ሀገር መምራት ትችላለች አይደለም ትዳር አንቺን በሌላ መለወጥም ሆነ ማጣት መረገም ነው ባለቤትሽ ከባድ መርገም ላይ ነው ለልጆቹ አባት ስለሆነ ባለበት ይኑርላቸው በፀሎትሽ አስቢው አንቺ ግን ያከበርሽው የውደድሽው እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ፀጋሽን ያብዛልሽ ገና ብዙ ትደርሻለሽ ከጀርባሽ ቆንጀናሽ ያስታውቃል ያልተመካሽበት ለዛውም ለማንኛውም ዛሬ ት/ቤት ገብቼ የተማርኩ ነው የመሰለኝ 100% ተምረናል ተባረኪ ተባረኪ አንደበትሽን አይለውጥብሽ እድሜሽን ያርዝመው

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 8 měsíci +2

    ወይ እህቴ ያሳለፍሽው ህይወት አሁን እየኖርኩት ይመስለኛል ቅናት ተይኝ እኔም ድብር ብሎኛል ለልጆቼና ዝግጁ ስላልሆንኩ ችዬ ለመኖር እየሞከርኩ ነው ይመስለኛል ከኔ በፊት ያየው የተለያየ ላይፍ ይመስለኛል ተፅኖ የሚፈጥርበት

  • @user-kz1vn3gw3x
    @user-kz1vn3gw3x Před 8 měsíci +5

    እኔም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ኣለኝ ኣንድ ቀን ኣገሬ ገብቼ ታሪኬን ኣካፍላለሁኝ እንሻኣላህ በጣም ተጎድቻለሁ በዚህ ስኣት የሚያዳምጠኝ ባገኝ ምንኛ በታደልኩኝ በውስጤ ይዤ እሰቃያለሁኝ
    ብቻ ኣላህን ኣመሰግናለሁኝ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 8 měsíci

      Absheri

    • @user-xe4ur2lk2z
      @user-xe4ur2lk2z Před 8 měsíci

      ውዴ ደውይልኝ እና አውሪኝ ሚያወራሽ ሰው ከፈለግሽ ተባረኪልኝ አይዞሽ እሺ❤❤

    • @munaworku4455
      @munaworku4455 Před 8 měsíci

      አይዞሸ:እህቴ:ሁሉም:ያልፋል:ጠንክሪ:በዱአ:በርቺ::

    • @tiztaEyoba-eq9py
      @tiztaEyoba-eq9py Před 8 měsíci +1

      እህቴ ቤተክርስቲያን አቺ ባለሽበት ሀይማኖት ያሉት አባቶች ጋር ሂጂ ለፈጠረሽ ንገሪው ዋናው እሱ ነው

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 Před 3 měsíci

      አይዞሽ እግዚአብሔር ለሀገርሸ በሰላም ያብቃሽ። በውስጥሽ ያለውን ለሰው ማውራት እስክትችይ ፃፊው። ነገ የተሻለ መሆኑን ለራስሽ ነዉ ገሪው። አይዞሽ በርቺ

  • @betheltamiru9196
    @betheltamiru9196 Před 8 měsíci +7

    The interviewer is such a calm, very attentive and amazing communicator 👍🏽🙏🏽👋🏼 and the interviewee also a very decent and wise lady. May God bless both ❤

  • @hannalulu4576
    @hannalulu4576 Před 8 měsíci +3

    እንዴት አይነት አስተዋይ ሴት ነሽ
    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ❤❤

  • @user-lr1xg9vj4f
    @user-lr1xg9vj4f Před 8 měsíci +6

    ለሠራተኞቿ ያላትን አመለካከት አለማድነቅ ንፏግነት ነው

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Před 8 měsíci +18

    እግዚአብሄር አምላክ ሰላም ለሃገራችን አድነት ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን አሜን አሜን አሜን 😢

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před 8 měsíci +8

    በሰውዲ ኢስርቤት ሞት ያተፈረበትን ኢሂተቺን ከሰይፊ🗡ኢነዲነት😢😢

  • @user-qc1hr5ie9u
    @user-qc1hr5ie9u Před 8 měsíci +3

    ስለ ሰራተኛ ያብራራሽው ነገር ግን አስደሰትሽኝ አላህ ያክብርሽ ኑሮሽንም አላህ ያመቻችልሽ የኔ እናት

  • @hannafekadu452
    @hannafekadu452 Před 8 měsíci +26

    What a great lady she is. She gave me three credit hours of life education . Thanks a million

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Před 8 měsíci +18

    በፈጣሪሥም ድምፅሽ ሙታን ያሥነሣል ሁሌምነይ በናትሽ ትህትናኣደኛ ኣይ ባሎች እድላችሁን በማበላሸት ዪሚችሊችሁየለም እኮ ኣቺን ያጣዉባልሽ ነዉ የተጎዳዉ😘😘😘😘😘

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před 8 měsíci +1

    ምርጥ ጥበብን የተሞላች ሴት. አቤት ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ታደሰ ትለያለህ በጣም ግሩም ነህ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @mercy9012
    @mercy9012 Před 8 měsíci +15

    መልኳ ባይታይም በድምጿና በታሪኳ ልጆቿና የሚያውቋት ሁሉ መለይታቸው አይቀርም

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 Před 8 měsíci +2

    የሴትየዋ ጨዋነት የአለም ሰገድ ተህትና በተመሰጦ ነወ ያዳመጥኩት ወንዶችን ግን በጣም እየፈራሁ ነው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 8 měsíci +1

    ወንድ በጣም በጣም በጣም ድብቅ ነው!! ይሄን እምታወሪውን ስለገንዘብ ስለዶክመንት ወዘተ እይገልፁም በጭራሽ ድፍን ፍን አድርገው ነው መሞት እሚፈልጉት እሚገርመኝ ነገር ነው!!!!

  • @AKM-vg5jl
    @AKM-vg5jl Před 8 měsíci +1

    ታሪኩ ተጣርሷል በትዳር 18 አመት ትዳር ይልና ልጆቼ ትምርት ጨርሰው ስራ ይዘዋል ስለሚል በምን ሂሳብ ነው በ18 ዓመት አራት ልጅ አስተምሮ ለስራ ማብቃት የሚቻለው ደራሲው ተሳስቷል አርም በለው የድራማው መቼት ትክክል አይደለም።

  • @mahletamahleta8170
    @mahletamahleta8170 Před 8 měsíci +8

    ደስ የምትል ብልህ ሴት ናት