Video není dostupné.
Omlouváme se.

ከእጄ የበሉ እና የጠጡ ናቸው ጉድ የሰሩኝ! ትልቅ ሚስጥር የያዘው ስልክ እጄ ገባ! ክፍል 2 Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 10. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 1,2K

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Před 9 měsíci +116

    ክፍል 1
    czcams.com/video/niNpUnLjP9Y/video.html
    ክፍል 2
    czcams.com/video/bYM3mG5fJuk/video.html
    ክፍል 3
    czcams.com/video/uboDNgFfyQk/video.html

    • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
      @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Před 9 měsíci +8

      በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው እህታቺን አንተም መልካም ጋዜጠኛ ነህ ክበርልን ወንድማቺን /እኔም አንድ ቀን እመጣልሁ ይማዋዬህ አልኝ 😭😭

    • @enkenyeleshzewdieabeyu
      @enkenyeleshzewdieabeyu Před 9 měsíci +4

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 Před 9 měsíci +4

      ታሪኩን ለጠጥከው

    • @selamawitgessese3293
      @selamawitgessese3293 Před 9 měsíci

      Yenen rarike yemetereke new yemeseleje

    • @harmontube5483
      @harmontube5483 Před 9 měsíci

      ❤⁰üüä

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 Před 9 měsíci +426

    ጋዜጠኛው የመስማት ተሰጥኦ 👍👈አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Před 9 měsíci +604

    በደንብ በተመስጦ ነው ክፍል 1 ያደመኩት ትእግስትን ስርአት ትህትና ሴትነትን በአንች ውስጥ አይቻለሁ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ቃል የለኝም

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 9 měsíci +487

    ከክፉል አንድ ጀምራ ስታወራ ስትስቅ ደስ የምትል ጀግና እናት
    ነሽ

    • @merekonjoconjo3913
      @merekonjoconjo3913 Před 9 měsíci +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የተከፋች. አተመሰለም. አየሳቀች. ነው. አምጣወራው. አደሜ. ጤና. ለናቶች. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ. አናት. ነች 🌹🙏🌹🙏🌹🙏

    • @ruftaangesom4782
      @ruftaangesom4782 Před 9 měsíci +2

      ​@@merekonjoconjo3913 yetekefa sew aysikim yalek manew ane ayalekesk hulu skalew 😅😅😅😅

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk Před 9 měsíci +5

      በጣም ትልቅ የአምላክ ስጦታ ነው ያላት ❤❤

    • @elsibekele5701
      @elsibekele5701 Před 9 měsíci

      When God is her strength. Happiness is the only choice she has ! She is strong indeed.

    • @user-bl7qz7sh4h
      @user-bl7qz7sh4h Před 9 měsíci +2

      አሳምሮ በተናገረ አትመኚ ። አኔ ያሰገረመኝ። ከባሏ ነጥሎ ያንሁሉ ፕሮሰስ ማን አሰጨረሰላት ወደ ወጭ ብለን አናሰብ አዬ የዋህ አበሻ😎🙈

  • @hiwot7004
    @hiwot7004 Před 9 měsíci +292

    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፣፣፣ የሰውን ችግር በትእግስት ስታደምጥ ይገርማል ጥሩ ቴራፒስት ነህ ፣፣፣

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před 9 měsíci +3

      ጋዜጠኛው ፣እኮ ፣የትዳር፣አማካሪ ፣ነው ፣ይህ፣ስራ ፣ትግስት ፣ያስፈልገዋል ፣እንዲሁም የሰዉን ፣ሀሳብ፣ማዳመጥ ፣ግድነዉ😅😅😅

    • @merekonjoconjo3913
      @merekonjoconjo3913 Před 9 měsíci +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ጋዜጠኛው. አዘጋብሔር. አብዘቶ. ይባረከክ. በተገስት. ማዳመጠቅ. ሳላደነቀቅ. አልለፈም. ረጅም. አደሜ. ይሰጠክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před 9 měsíci

      @@merekonjoconjo3913 አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤🙏

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p Před 9 měsíci +183

    እውነተኛና ቀጥተኛ ሴት ናት እርጋታዋ ቁጥብ አንደበቷ የሴትነቷን ልክ ያሳያል እግዚአብሔር በነገሮችሽ ሁሉ ይቅደምልሽ
    ሳቋ በራሱ ነፃነቷን ያሳያል

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Před 9 měsíci +3

      በአፍማ ሁሉም ነው ዋናው ተግባር ነው

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 9 měsíci

      @@titiyoutub6254
      እንዲህ ልትዪ አይገባም ዋናው ግን ልታውቂው የሚገባሽ በተግባር ያልታየች ቢሆንና ባይሆን ውሸት ቢሆን እውነት ቢሆን ልጆቿ ለትዝብት ተቀምጠዋል::

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci +2

      እሱ የማያውቀው እኔ በድብቅ ለልጆች በፓስፖርታቸው የገባው ገንዘብ የእሳን ከአባታቸው የመለየት መንገድ ቢሆንስ ግን? ጥያቄ ስለሆነብኝ ነወ ከባለቤተየው የዋህነትና ቅንነት የተነሳ

    • @user-xy2lw5mo5u
      @user-xy2lw5mo5u Před 9 měsíci

      ​@@titiyoutub6254ጌታ፣ይባርክሺ፣በጣም፣ወርቅ፣ሴት፣ነሺ፣ተባረኪ፣ብዙ፣ያስተምሪል፣

    • @kor405
      @kor405 Před 8 měsíci

      ​@@Muses-2741k
      Sewiyew tenegna aydelem ...... narssistic behavior disorder yemibal himem alebet biye egemitalew .
      Sean yen Hulu amet medebekuna tigegna madreg mefeleg.....medebeq....tiliku milikit new

  • @user-ol7xq4ls2x
    @user-ol7xq4ls2x Před 9 měsíci +285

    አቤት ስብና አቤት ትትህና መቼም መታደል ነው : እግዚአብሔር ትዳርሽን ይመልስልሽ ::

    • @zizosalah1987
      @zizosalah1987 Před 9 měsíci +2

      ❤❤

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 Před 9 měsíci +2

      በጣም ወላሂ ደስስስስ የምትል እናት ናት❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 9 měsíci +3

      ኸረረ በስመአብ ሆሆሆ!!!
      ለሷስ ይቅርባት ብቻዋን በሰላም ትኑር :: ከእንግዲህ ምን ሊያደርግላት? ያውም የ 20 ዓመት ልዩነት!!!
      ለልጆቹ ባለበት ሰላም ይሁን አባትነቱ እንደሆነ አይቀርም::

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před 9 měsíci +126

    እሄ ጋዜጠኛ ያለው ትግስት ማሻ አላህ እድሜናጤና ይስጥህ❤

    • @aberashgesset-yx8ku
      @aberashgesset-yx8ku Před 9 měsíci +4

      እዉነት ነው ፊቱ እራሱ ሰላም አለው ❤❤

    • @azizaahmed680
      @azizaahmed680 Před 9 měsíci +2

      That’s right

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd Před 9 měsíci

      @@aberashgesset-yx8ku ወላሂ ያበናት እደኔ ተገርማችኋል ሚዛናዊነቱ ትግስት በጣም ፍትሀዊ ነቱ ስርአት የዛኛው ወገን ላልመጣው እሚናገረው ነገር እሚሰጠው ኡዙር ማሻ አላህ ሁሉንም አያለሁ አደኛ አላህ ይጠብቀው የስቱን ብሶት እባ ይቀበላል ያሳዝነኛል ጭቀቱ ሁሉን ሲያዳምጥ ❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 9 měsíci +78

    አቤት ለዛ አቤት ንግግር አቤት ማስተዋል እግዚአብሄር አንቺንም ልጆችሽን ይባርካችሁ::🙏🏽

    • @asterhagos1194
      @asterhagos1194 Před 8 měsíci

      Betam betam

    • @kor405
      @kor405 Před 8 měsíci

      Dimtswa ergatawa !!!!!!!!
      Weder yelesh biyatalew

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Před 9 měsíci +112

    ለመጀመሪያ ግዜ ተመስጭ ካዳሙጥኩት ታሪክ በእውነት😓

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před 9 měsíci

      ዘና ማለት ከፈለጋችሁ የበእውቀቱ ቀልዶችና ፊልም እንዲሁም ታዋቂ ኢትዩጵያውንን ታሪክ የያዙ ዘጋቢ ቪዲዩዎችን ገባ ብለው በቻናላችን ይመልከቱ!

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před 9 měsíci

      እኔም በጣም

    • @user-zf2vf9mo7d
      @user-zf2vf9mo7d Před 9 měsíci +1

      እኔም😢

    • @user-st2vr1tw6h
      @user-st2vr1tw6h Před 9 měsíci +1

      እኔም ብዙ ተማርክበት

    • @MastewalDessie
      @MastewalDessie Před 9 měsíci +1

      እኔም

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před 9 měsíci +150

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ግን በአንደኛው ፖርት አትሳቂ የምትሉት ጤነኛ ናችሁ ደስ የምትል እናት ጨዋ እርጋታዋ ስርአት የተሞላች ናት

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před 9 měsíci

      ዘና ማለት ከፈለጋችሁ የበእውቀቱ ቀልዶችና ፊልም እንዲሁም ታዋቂ ኢትዩጵያውንን ታሪክ የያዙ ዘጋቢ ቪዲዩዎችን ገባ ብለው በቻናላችን ይመልከቱ!

    • @elsagebrezghi1724
      @elsagebrezghi1724 Před 9 měsíci +10

      በትክክል ትህትናዋ እውቀት የተሞላበት ነው በጣም እሚያስቀና ነው

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před 9 měsíci +7

      ​@@elsagebrezghi1724በጣም ማርያምን መልካም ሰው መሆኖ እራሱ ከአንደበቶ የሚወጣው ቃል ይናገራል

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 Před 9 měsíci

      ​@@elsagebrezghi1724ጅግናነሽ።፡

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l Před 9 měsíci +2

      Betam ene rasu edet des edalechign ergit yalech derbaba set

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 Před 9 měsíci +66

    አንዳንድ ኮመንት ፀሐፊዎች ግን እንዴት ነው ምታዳምጡት እሷ እኮ ስለ ባሏ መልካምነት ነው የምታወራው ስለ ጊዜና ታማኝነት ነው እያወራች ያለችው ገንዘብ ፍቅር አይሆንም በጣም ጀግና ቆንጅዬ ሴት ተባረኪ ብዙ ተምሬብሻለሁ

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 Před 9 měsíci +1

      ደንቆሮ። ሰዉ መች ይገበዋል

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci +1

      እሱ የማያውቀው እኔ በድብቅ ለልጆች በፓስፖርታቸው የገባው ገንዘብ የእሳን ከአባታቸው የመለየት መንገድ ቢሆንስ ግን? ጥያቄ ስለሆነብኝ ነወ ከባለቤተየው የዋህነትና ቅንነት የተነሳ

    • @GetachewBerhanu-t9p
      @GetachewBerhanu-t9p Před měsícem

      ​@@Muses-2741k❤❤❤❤d❤❤❤❤❤d❤❤d❤s❤❤d❤❤❤❤d❤❤d❤d❤d❤d❤d❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤q

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Před 9 měsíci +90

    ደስ ስትሉ ጋዜጠኛው የተባረከ ባለታሪኳ እጅግ ጥበብ የተሞላች እናት ዋው ጉጉት ጨምሯል የማወቅ አስተማሪ ናጥንካሬ የተሞላው ታሪክ

  • @user-ul7sh2sj3g
    @user-ul7sh2sj3g Před 9 měsíci +90

    ውይ የኔ እናት ድምፅሽ እርጋታሽ መጸሐፍ የምትተርኪ ይመስላል እግዚያብሄር ያጣመረውን ሠው አይለየውም ባለቤትሽም ብዙ የከፋ ነገር የለውም አንድ ያርጋችሁ❤❤❤❤

    • @sarareda6948
      @sarareda6948 Před 9 měsíci +2

      የኔ ሃሳብ ፊልም የምያይኮነዉ የመሰለኝ

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Před 9 měsíci

      አሜን አሜን አሜን አንድ ያድርጋቸው ወሬኞቹም ሜዳ ይቅሩ አቦ

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci

      ሌላ ወንድስ በሐላቸው ቢኖርስ

    • @user-ul7sh2sj3g
      @user-ul7sh2sj3g Před 9 měsíci +1

      እንግዲ የታሪኩ መጨረሻ ነው የሰውየውን ምንነት የሚነግረን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 9 měsíci +99

    በሰው ትዳር መሐል ወሬ የምታወሩ ሰዎች ልብ ይስጣችሁ እንኳን ያላያችሁትን ያያችሁትም ቢሆን ከመልካም ሃሳብ ጭምር ማለቴም ሠው ቤት ሄዶ ሚስት በጣም ልጅ ናት ምን አመጣው ?

    • @edenagabis5556
      @edenagabis5556 Před 9 měsíci +2

      እኔጃ ውዴ ሰው እኮ አማሳይ ነው

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr Před 9 měsíci +3

      ሰንቱን በውሸትም ይሁን በእውነት ያለ አባት ያለ እናት ልጆች ቀሩ በቤታቸው ይግባ

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Před 9 měsíci +1

      ቅናት ነዋ ሌላ ምን ይሆናልና

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 9 měsíci +57

    ባልየው ምርጥ አባት ነው ይህን ያህል ለልጆቹ ብሎ ትዳሩን የጣለ ለፍቶ ሰርቶ ለልጆቹ ዶላር መላኩ ልጆቹ በ አባታቸው እንዲኮሩ ያደርጋቸዋል

    • @tgnegn3879
      @tgnegn3879 Před 9 měsíci +1

      ወይ ፈጣሪ

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci +3

      እሱ የማያውቀው እኔ በድብቅ ለልጆች በፓስፖርታቸው የገባው ገንዘብ የእሳን ከአባታቸው የመለየት መንገድ ቢሆንስ ግን? ጥያቄ ስለሆነብኝ ነወ ከባለቤተየው የዋህነትና ቅንነት የተነሳ

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Před 9 měsíci

      @@Muses-2741k አባትየው ገንዘብ መላክ የሚችለው በልጆቹ ስም ነው ልጆቹ 18 አመት እስኪሞላቸው የወላጅ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ለ ሚስቱ ሳይሆን ለእነሱ ሲላክ እናት እንደ ሞግዚት ሆና ገንዘቡን አውጥታ ለ ልጆቹ ማሳወቅ ግዴታዋ ነው ልጆቹን ይህው አባታችሁ እየላከ እያስተማራቹሁ ነው ብላ መንገር ነው እኔ ባልየው ላይ ብዙም ስህተት አላየሁበት መባለጉ ሌላ ሴት ጋ መሄዱ የእሷ ችግር ነው ልጆቼ ብላ ባሏን ባትፈታውም ጥላው ሄደች ምን ይሁን ይሄ ሰው አዎ የሷ ንግግር ለስላሳ ቀዝቃዛ ማራኪ ነው ግን ደግሞ ከልጅነት ጀምሮ አሳድጎ ያገባትን ባሏን በ አሜሪካ በልጆቿ ምክንያት ጥላዋለች ለዚህም ነው እያዘነችለት ያለው በ እድሜ የበለጠ ባል እኮ አባትም ታላቅ ወንድምም ነው ሃገር ቤት በጣም ሃብታም እንደናበረች አውርታለች መኪና የምትይዝ ሴት ነበረች ታድያ ባልን ያክል ክቡር ሰው ባዶ ቤት ጥላው ስትሄድ የዚህን ሰው ቁስል ማን ይይለት ? 5 ቤተሰብ ከ ቤቱ ጥርግ ብለው ሲወጡ ምን ይበል ? እናም ያው ሴት ያመነ እና ጉም የዘገነ ኣንድ ነው እንዲሉ ችግሩን እሷ ፈጥራ ፍቅር ፍቅር ትለናለች

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 Před 9 měsíci

      @@Muses-2741kእርግጠኛ ነኝ ሆን ብለህ/ቭ የሷን ስም ለማቆቨቭ በየኮመንቱ ኮፒ እያረግቭ ደጋገምቭዉ ከትዳሯ መፍረስ ጀርባ አለቭበት ለሷም እግዜር አላት

    • @rahelhmariam7963
      @rahelhmariam7963 Před 9 měsíci

      😮😮😮 እጅግ በጣም ጀግና አባት!!!!

  • @alemuwondimneh2263
    @alemuwondimneh2263 Před 9 měsíci +16

    አቤት ፈጣሪዬ እንዲህም አይነት ሚስት በዚህ ዘመን አለች?ፈጣሪ አንቺንና መላ ቤተሰብሽን ይጠብቃችሁ!!መልካሙን ተመኘሁላቸው።

  • @Hana_tube
    @Hana_tube Před 9 měsíci +144

    _ጎበዝ ብርቱ እናት ነሽ በርቺ ካንቺ ታሪክ ብዙ ተምረንበታል ።ይማሩበታለም ብለሽ አስበሽ ስላካፈልሽንም ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳሽ።_

    • @Nina-st5nx
      @Nina-st5nx Před 9 měsíci +3

      What did you learn from the story? I’m just curious

    • @Jocy939
      @Jocy939 Před 9 měsíci +3

      @@Nina-st5nx
      I learn there are dame men everywhere. If you miss your dad early age, you choose to replace your daddy,
      That’s why she married this old fox😮

    • @merekonjoconjo3913
      @merekonjoconjo3913 Před 9 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci

      እሱ የማያውቀው እኔ በድብቅ ለልጆች በፓስፖርታቸው የገባው ገንዘብ የእሳን ከአባታቸው የመለየት መንገድ ቢሆንስ ግን? ጥያቄ ስለሆነብኝ ነወ ከባለቤተየው የዋህነትና ቅንነት የተነሳ

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 Před 9 měsíci +1

      ስለምን ባለቤት ነዉ የምታወሪዉ ፍቅር ለማያሳያት እስኪያገኛት መልአክ መስሎ በዄላ ቤቱ ስትገባ አዉሬነቱን ያሳያት እንደከብት ሆድቭ ብቻ ይሙላ በሌላዉ አያገባቭም እየተባለች ለምትኖር ሚስት እንኴን አሜሪካን የመጣቭ አሁን ሕይወትቭ ልጆችቭ ናቸዉ እነሱ ላይ አምላክ እረድቶቭ ደህና ቦታ ደርሰዉልቫል እጅግ በጣም አደንቅቫለሁ በርቺ የኔ ቆንጆ ቀላል አይደለም single mother in America

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 Před 9 měsíci +13

    ሲጀመር ባለቤትዋ አብረው እየኖሩ ያላመናትና ከቤተሰብና ከጓደኛ የለያት
    የወደፊት ህይወቷን ለማጨለም fulltime ይሰራ የነበረ ሰው። እግዚአብሔር የተገፋችውን ስለሚያውቅ መንገዱን አዘጋጀላት ክብር ለእርሱ ይሁን። እህቴ ከዚህበዃላ ለራስሽና ለልጆችሽ ኑሪ
    ቀሪ ዘመንሽ የምታርፊበትና የምትደሰቺበት ይሁንልሽ።

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci

      እሱ የማያውቀው እኔ በድብቅ ለልጆች በፓስፖርታቸው የገባው ገንዘብ የእሳን ከአባታቸው የመለየት መንገድ ቢሆንስ ግን? ጥያቄ ስለሆነብኝ ነወ ከባለቤተየው የዋህነትና ቅንነት የተነሳ

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 Před 9 měsíci +3

      @@Muses-2741kit’s personal attack you know her personally I saw you every comment

  • @smms6004
    @smms6004 Před 9 měsíci +30

    አቤት ትህትና ሴትነትን ትዳር ወዳድነት የልጆች አስተዳደግ ደስስ ሲል በሰው ትዳር እምትገቡ ሰወች እግዚአብሔር ይገጽፃችሁ. ጋዜጠኛ አቶ አለም ሰገድ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰውን ማዳመጥ ትችልበታለህ❤❤❤❤

  • @azizazhabesha9152
    @azizazhabesha9152 Před 9 měsíci +57

    የሳቋ ነገርስ😂❤ የኔ ሴት ጀግናና ጨዋ በራሷ የምትተማመን ኩሩ ሴት❤❤❤❤

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 Před 9 měsíci +19

    በስመአብ የእውነት ሴት ነሽ አንቺ ስነ-ስራትሽ እርጋታሽ አስተሳሰብሽ ጀግና ሴት ነሽ❤❤

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 Před 9 měsíci +28

    ችግር ደርሶብሽ ይሆናል ተበድልሽም ይሆናል ግን ራስሽን ንፁሁ perfect ያደረግሽ መስለኝ እወራርሽ ሰውን የማሳመን ችሎታ አለሽ ግን በጣም ነው የተጠራጠርኩት ሰውየው ቢናገር ጥሩ ነበር

    • @user-bd4hi6qw1x
      @user-bd4hi6qw1x Před 9 měsíci +7

      አሁን ይመጣሉ መቼየም ዘድሮ እማንሰማዉ የለም በነገራችላይ እራሷን ቆልላለች የማሳመን ችሎታ አላት

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 9 měsíci

      ​@@user-bd4hi6qw1xeski ensemalen

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 9 měsíci +10

      ሰዉየዉ በጣም መልካም ነዉ ማንኛዉ ቤተሰብ ነዉ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ብር ልኮ የሚያስተዳድር ስደት ሄደን እንኮ እዳ ሳንከፍል ላኩልን የሚል ቤተሰብ ነዉ ያለን በእርግጥ ሰዉ ነዉ ሊበድል ሊያስቀይም ይችላል ስደትም ከሆነ አብረዉ ቢሄዱ ይሻላል እሚቀምሰዉ እሚልሰዉ አጥተዉ አብረዉ ይኖራሉ እሷ ደግሞ ምን እንደምትፈልግ አላቅም

    • @Nina-st5nx
      @Nina-st5nx Před 9 měsíci +3

      Exactly

    • @mitawiha316
      @mitawiha316 Před 9 měsíci +2

      አንደበት ማንነትን ይናገራል

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před 9 měsíci +50

    ባልየው የከፋ ጥፋት የለውም እረ ታረቁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን መልሶ ባንድ ቤት ያኑራችሁ 🙏🙏🙏

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 9 měsíci +3

      ብዙም ጥፋት አልታየኝም

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci +1

      አብሮ የማያኖራቸው ሌላ ወንድ በመሐከላቸው ይኖር ይሁን?

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 9 měsíci +1

      እልቅ ጥክርናዋንና ሴት ለጅ በራሷ መተማመን እዳለበት ከባሏ መጠበቅ እደለለባት ተሜረናል100%

    • @rahelhmariam7963
      @rahelhmariam7963 Před 9 měsíci +2

      ​@@user-tt5ne9uv4s😂😂😂 በራስ መተማመን ማለት የሞላ ትዳርን በትኖ በሰው አገር ልጆችን ማንከራተት አባትን ከልጆች ልይቶ ማሰቃየት ነው⁉️⁉️⁉️

    • @fwzeyaa1021
      @fwzeyaa1021 Před 9 měsíci

      አሚን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 9 měsíci +83

    እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪነው አይቸኩልም ትዳርሽ ወደ ነበረበት እንዲመለስልሽ ፀሎቴነው😭😭እኛ ሴቶች ሁሌም ተጎጂዎችነን ፈጣሪይርዳን። ወንድሞቼ ተው እናት እህት የምትሆነው ሚስታችሁ አትበድሉ ።⁉️⁉️ ሰው አትመኑ ካበላችሁ በሓ መልሶነው የሚነክሳችሁ😢😢እባክሽ መምህርተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጭ እሱ ሴጣነው እንዲ የሚያደረገው

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před 9 měsíci +3

      ዘና ማለት ከፈለጋችሁ የበእውቀቱ ቀልዶችና ፊልም እንዲሁም ታዋቂ ኢትዩጵያውንን ታሪክ የያዙ ዘጋቢ ቪዲዩዎችን ገባ ብለው በቻናላችን ይመልከቱ!

    • @Hana_tube
      @Hana_tube Před 9 měsíci +7

      እውነት ነው የኔ የሚባለው ልዩ ቦታ የሚሰጠው ሰው ነው የኛ ጠላት ወይም የትዳራችን መፍረስ መንሰኤ የሚሆነው !!

    • @bluefanalex7326
      @bluefanalex7326 Před 9 měsíci

      ¿?????¿?

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 Před 9 měsíci

      ሁላችሁም ተጎጅዎች አይደላችሁም

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 Před 9 měsíci +1

      በመጨረሻም የትዳራችሁ ተጠያቂ አንቸ ነሽ ፡ለምን? ካልገባችሁ ጠይቁኝ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 9 měsíci +39

    ፊልም የሚመስል ትረካ ነው የድምጿ ማማርና የአነጋገር ስርአቷ ይገርማል ስውየውም ደግ ስው ይመስላል ምናልባት ወንድነቱ አሽንፎት ሌላ ሴት ልትኖረው ይችላል እንጂ ክፉ የሚባል ስው አይደለም ትዳራቸው ባይፈርስ ጥሩ ነው ካልሆነ ግን እሷ ወደነበረችበት ብትመለስ ይሻላል ለሞራሏም ክፍል ሶስትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 9 měsíci +16

    ከባድነዉ ፈጣርሆይ እሱም በዙተጎድቷል ማለት ልጆቹን ትዳር አቶ ብቻዉብቸኝነት በጣም ከባድነዉ ትዝታ በራሱ በሽታ ቀላል አይደል አቤቱ ጌታሆይ የምንሰራዉ አናዉቅም እና በምህረትህ እየን የተሰበሩልቦችን አንተ ጠብቅ!!!❤❤❤

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před 8 měsíci +6

    From this discussion, one can certainly conclude that this lady could have been a medical doctor, a professor, an engineer, or a lawyer, etc. if she was not married at the age of 20. But still she has become a mother of four children ❤and has a relatively successful life.

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 9 měsíci +14

    ባጭሩ ቅመና አስተዋይ ጥበበኛ ሆነሽ ነው ያገኘሀሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ለሱም ልብ ይስጠው አልምሰግድ ምርጥዬ ትግስተኛ ጋዜጠኛ ዘመንህ ይባረክ

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci

      እሱ የማያውቀው እኔ በድብቅ ለልጆች በፓስፖርታቸው የገባው ገንዘብ የእሳን ከአባታቸው የመለየት መንገድ ቢሆንስ ግን? ጥያቄ ስለሆነብኝ ነወ ከባለቤተየው የዋህነትና ቅንነት የተነሳ

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Před 9 měsíci +1

      @@Muses-2741k እሱስ ምን እንዳላትና እንዴሌላት የማይነግራት ከመብላትና ከመጠጣት ልጆች ወልዶ ከማሳደግ ውጪ ልክ እንደሰራተኛ ብቻ የሚያያት ነገር አልታየህም ?

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před 9 měsíci +9

    አሜሪካ ሀገር ሰው አዲስ ሆኖ ሲመጣ ብታወቅም ባይታወቅም አዲስነኝ ካሉ ስልክ ተቀብለን ያለንን ነው የምንሰጥ ቲቪ ፍራሽ አልጋ ልብስ የኪችን እቃ ኢቭን መኪና ኖርማል ነገር ነው አንዳድ ሰዎች ግን ግንኙነታችን ከነሱ ጋር ብቻ ሌላ ሰው እንዳናውቅ ሁሌ ስርስራቸው ብቻ እንድንል የሚፈልጉ አላስፈላጊ ሰዎች አሉ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 9 měsíci +36

    ❤❤አለም ስገድ በጣም ደስ የሚል ጋዜጠኛ ነው ❤❤

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 Před 9 měsíci +190

    ሰዉዬዉ በጣም ጥሩና ለቤተሰቡ በተለይ ለልጆቹ ትምህርት የምጨነቅ ሰለሆነ ነዉ እዚህ ለፍቶ ከሚያገኘዉ አሜሪካ ድረስ ዶላር እየላከ አምስት በተሰብ ቤት ተከራይቶ ለት/ት ቤት ና ለቀለብ እየከፈለ በ ማኖሩ ሊደነቅ ይገባል

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa Před 9 měsíci

      Shut up!

    • @arditube5698
      @arditube5698 Před 9 měsíci +34

      ግዴታውም ጭምር ነው ለነገሩ

    • @simegnmekonnenalem4537
      @simegnmekonnenalem4537 Před 9 měsíci +26

      እና ለብቻው እደሰይጣን ከባዶቤት ቀርቶ ምናባቱ ሊሆን ነበር

    • @arditube5698
      @arditube5698 Před 9 měsíci +21

      @@simegnmekonnenalem4537 ክክክክክክ ብቻውንማ አይሆንም በእርግጠኝነት😄😄

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 9 měsíci +3

      በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 Před 9 měsíci +28

    ባልየው ግን አሳዘነኝ ከኢትዮጵያ ካማረ ህይወት ወደ ስደት ሂድ ማለት ግን አይከብድም ውጭ የተቸገረ ብቻ ነው መሄድ ያለበት ብየ አስባለሁ ድካሙ ከባድ ነው በተለይ ከጥሩ ህይወት ለመጡ

  • @asasd9600
    @asasd9600 Před 9 měsíci +14

    እረ በማርያም ዛሬም ሳያልቅ በጣም ልብ አንጠልጣይ ነዉ የቤተሰብሽን ሰላም ይመልስልሽ❤

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Před 9 měsíci +5

    በየመሀሉ እየገባ የማያቋርጥ የራሱን ታሪክ የማይናገር የማይበጠብጥ በፀጥታና ጠቃሚ ነገሮችን ብቻ የሚናገር ጠያቂ አንተን ብቻ አየሁ በዚሁ ቀጥል ብዙዎች ከአንተ መማር ይችላሉ ።

    • @MekuSeman
      @MekuSeman Před 2 měsíci

      ማኔ እንዳይሰማህ

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 Před 9 měsíci +16

    ዋው ጥበበኛ ሚስት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጌታ ልቦና ሰጥቶት ቀሪ ዘመናችን ባፈራችሁት ልጅ ልጆች ተከባችሁ እ/ግን እያመሠገናችሁ ለሌጆቻችሁ ጥሩ ምሳሌ ያርጋችሁ ❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 9 měsíci +16

    በጣም ያልገባኝ ንገር አለ የመጀመሪያውንም ያሁኑንም ስማሁት ግን የእውንት አልገባኝም ባልየው እንደምትለው በጣም እንደውም ጡሩ ስው ንው ምንድንው አራት ልጅ ይዘሽ አሜሪካ በዚህ ላይ ገንዘብ እየተላከልሽ ልኩሱስ ኑሮ ንው የሆንልሽማለትባለቤትሽእስከመጨርሻው ርዳሽ ማለትም ይዘሽ ሄደሽ በገንዘብ ተማሩ አልተንከራተቱም ገንዘብ ስላላችሁ ቤትም ተከራየልሽ እኔ አሁን የስማሁት ልኩሱስ ኑሮ ኖራችሁ ደሞ አሜሪካ ብትሄጂ አብርሽ ብታሳድጊ ልጆቹን ማንም እናት የሚያደርገውን አርግሽ አሳደግሽ እና የባልሽ ጥፍት ምኑ ላይ ንው ምንው ሃጢያቱን አበዛሽና ኤጭ

    • @Nina-st5nx
      @Nina-st5nx Před 9 měsíci +3

      Exactly the husband paid all the price. She left him with no valid reason

    • @kokitube552
      @kokitube552 Před 9 měsíci +5

      ባልዬው ምንም ጥፈት የለበትም እግዚአብሄር ይባርከው🙏

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Před 9 měsíci +1

      ለመረዳት መማር ይጠበቅብአል

    • @adoniyaadam3010
      @adoniyaadam3010 Před 9 měsíci +3

      መጀመሪያ የነገረቻችሁን እረስታችሁታል እንዴት ያኖራት እንደነበረ በመሳሪያ ያስፈራኣታል ከቤተሰብ ጋር አትገናኝም ጓደኛ የላትም ማህበራዊ ህይወት የላትም ስለንብረታቸው እምታውቀው ነገር የላትም በተሟላ ቤት ውስጥ የቁም እስረኛ ሆና ነው የኖረችው ለማስተካከል ጊዜ ሰጥታ አልተሳካም

    • @meronasnake4971
      @meronasnake4971 Před 9 měsíci +1

      @@HiwotJima-Ya.MarMinas echi demo keyet new yemetachiw bakachu ena enatuwa seletedebedbech esuwam tedebdb yameshal ende ehete ene eko ye Ethiopia setoch germ metlugn yedbdbata,yesdebata mndenew Chela atnorm teluna keza acid eskemedfat anatachn lay endiwetu mebt tesetuachlachu .......eski atdedbi ehete temari endezi aynt yezekete astesasb new fekek mayargen kefelgesh anchi endeza aynt agbina keza eyiw lela set gen yehe life aygbatm

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Před 9 měsíci +56

    ባለቤትሽ መልካም ሰዉ ነዉ ምስኪን በሱ በኩል ያለዉን ማን በሰማዉ

    • @azruabtubabebe1266
      @azruabtubabebe1266 Před 9 měsíci +10

      ከባለቤቷ ጋር የምትተዋወቂ ትመስያለሽ😡😡

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 9 měsíci +4

      @@azruabtubabebe1266ስለ ባሏ ካወራችው ጥሩነት ተነስታ ነው ቶሎ ነገርን ማንሸዋረር ተገቢ አይደለም

    • @azruabtubabebe1266
      @azruabtubabebe1266 Před 9 měsíci +3

      @@saraamagreedavid6763 ኸረ ባክሽ ??? ምንም ብንሰማ አልገረምም ምክንያቱም በዉጭ ሀገር አይደለም 4 ልጅ 2 ልጅ ከባድ እንደሆነ ኖሬ ስለማዉቀዉ አደንቃለሁ ሌላዉ ስለ ቧሏ ለማዉራታችን በፌት እሱ የሚለዉ ካለዉ መቅረብ ይችላል ሁሌ የሚገርመኘ ነገር ግን እንዴት ሴት ሆነን የሴትን ችግር መረዳት ይከብደናል

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 9 měsíci +2

      ​@@azruabtubabebe1266ከወጪ ወደ ኢትዮጲያ እንጂ ከኢትዮጲያ ወደ አሜሪካ ብር የሚልክ ባል ስንሰማ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ አራት ልጆቿን ያሳደገዉ እሱ እኮ ነዉ ተቸግራ አልተሰደደችም እና እሱም እዚህ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ከባለቤቷ ጋር ብተዋወቅ ደስስስስ ይለኛል ጦጢት

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 9 měsíci

      ​@@azruabtubabebe1266ጦጣ

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 9 měsíci +12

    ውይ ይች ሴት እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃት አንደበቷ ማር ነው

  • @adayee17
    @adayee17 Před 9 měsíci +14

    በሳል ሴት ነሽ የዘመኑ ምርጥ እናት... 🥰🥰🥰ልጆችሽ ይባረኩ አንቺም ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ . 🤲 አባትየው እዝነት እና ሊቆጣጠረው የማይቻል ያንቺ ፍቅር ከስጋት ጋር ስላለበት ነው..እስኪ ቀጣዩን እንሰማለን.. አንቺን መሆን ፈለኩ ዲንቅ አመራር ዲንቅ ጥበብ ዲንቅ ሴት ነሽ 🥰ባለሽበት ከእነ ልጆችሽ አላህ ይጠብቅሽ ❤

  • @user-nt6ez2yi5y
    @user-nt6ez2yi5y Před 9 měsíci +28

    ስትናገሪ ውለሽ ስትናገሪ ብታድሪ አትሰለችም እርግት ያልሽ ነሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይመልስልሽ

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Před 9 měsíci +1

      እንደገና እንድትቃጠል?አትቀልጅ!

    • @smd7650
      @smd7650 Před 9 měsíci

      ይሄም ረዝሞዋል ባክሽ😄

    • @atti13
      @atti13 Před 9 měsíci

      ​@@smd7650😁😁😁😁

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci

      እሱ የማያውቀው እኔ በድብቅ ለልጆች በፓስፖርታቸው የገባው ገንዘብ የእሳን ከአባታቸው የመለየት መንገድ ቢሆንስ ግን? ጥያቄ ስለሆነብኝ ነወ ከባለቤተየው የዋህነትና ቅንነት የተነሳ

  • @danatube7955
    @danatube7955 Před 9 měsíci +6

    ልጅቹ በእርግጠኝነት መጥተው ኮመንት የአይሉ እናታቹሁ በጣም ደስ ትላለች በጣም ውብዬ ማንነት የአላት በጣም ጨዋ እናት አላቹሁ

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před 9 měsíci +5

    በእዉነት ይቺ ሴት ትልቅ የቤተሰብ ማሰልጠኛ ተቋም ነት በእዉነት አካሄድሽ ሁሉ ትክክልና ምንም እንዲ ብታደርጊ ተብላ መጠየቅ የሌለባት ጠንካራ ትክክለኛ እናት እዉነት መድሎ የሌለባት በዉበቷ በሀብቷ ሳትመካ እግዚአብሔርን በመፍራት የምትኖር በእዉነት የአንቺ ብቻ ሳይሆን ተንኮል የሌለበት ንጹህ ለብሽን ተመልክቶ እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ መንገድሽን እያቀና እዚ በመድረስሽ በጣም አስተዋይ በሳል ጠንቃቃ ቤተሰብሽ በተለይ እናትሽ ሊመሰገኑ ሊከበሩ የሚገቡ እናት ልጃቸዉን በምን መንገድ እንቀረጿት ይገርማል እህቴ አሁንም ጥንካሬሽን ተጠቅመሽ እንደድሮሽ ለገንዘብ ለነብረት ምንም ሳይመስልሽ በእዉነት ለዚህ ለተጎዳዉ ለልጅነት ባልሽ ማለቴ አንቺ ጎዳሽዉ ሳይሆን ሰይጣን ነዉ የጎዳዉ ክፉ መካሪ ሰይጣን ነዉ አንቺን የመሰለች እናት የሆነች ሚስት ሊያሳጠዉ ነዉና ጸልይለት እግዚአብሔር ወደልቦናዉ መልሶት ነጭለብሳችሁ እንደአዲስ በእግዚአብሔር ስጋና ደም ትደራችሁ ሞቆ እንደገና በዚህ ፕሮግራም እንደምትቀርቢና እልልልልልልልልእንደምንል አልጠራጠርም እቴ ጥንካሬሽ ይቀጥል ከሱ ብታጪ ከእግዚአብሔር ስጦታ አለሽ በርቺ ጠንክሪ እለሻለሁ

  • @munamuhammad1975
    @munamuhammad1975 Před 9 měsíci +18

    በሰዉየዉ በኩል ያለዉን እንስማ ፋርድ የአላህ ነዉ ሰዉ መፋረድ አይችልም

  • @kokitube552
    @kokitube552 Před 9 měsíci +30

    እኔ እደተረዳውት ግን ሰውየው መልካም ባል መሆኑን ነው የተረዳሁት😊

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Před 9 měsíci +4

      አልካደችም ነገር ግን በስምምነት የሆነ ነገር ነበር አካኤዷ የሱ ቅናትና ወሬ መስማቱ ልጆቹንም ሚስቱንም አሳጣው

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 Před 9 měsíci +1

      ትክክል

    • @kokitube552
      @kokitube552 Před 9 měsíci

      @@user-rr1ld8dy1f መጀመርያ ወደ ውጭ ሀገር የመሄድ ሀሳብ ስታመጣ እራሱ እሺ ማለቱ እራሱ በሱላይ እምነት እንዳው ነው የሚሳየው በዛላይ ደግሞ 4ልጆችን ሙሉ ይዤ ልሂድ ስትል ባልናሚስ እስከሆኑ መጠራጠር የሰው ልጅ ባህሪ ነው ሰው ፍፁም አይደለም ለኔ ሁቱም ጎበዝ ነበሩ ትዳሩ እንድፈርስ ምክኒት የሆነው የሱ ጠቅልል አሜሪካ መሄድ ነው ብዬ ነው የማስበው ይህ ሰው ብቸኝነቱ ብቻ ብዙ ነገር እንዳስብና እንደጠራጠር ያደርገዋል

    • @freedomseeker9301
      @freedomseeker9301 Před 9 měsíci

      ​@@user-rr1ld8dy1fቪዛ አብራ ለምን አላመለከተችም ነበር። በአካል ከተለያየህ ትዳር ጥያቄ ውስጥ ነው

    • @user-yp7uu9ej1t
      @user-yp7uu9ej1t Před 4 měsíci

      Ewnetsh new eskahun yekefa neger aelsemawm

  • @Mz-mt4wv
    @Mz-mt4wv Před 9 měsíci +34

    What a well-spoken woman she is. Wow, I can listen to her all day long.

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Před 9 měsíci +53

    በምናምነውና ሙሉ ማንነታችንን በሠጠነው ሠው ሁሌም እንደተፈተንን ነው። እኛ ሴቶች ብርታቱን ይስጠን

    • @wubalemtelake1427
      @wubalemtelake1427 Před 9 měsíci

      ልክ ብለሻል ይነስም ይብዛም የእኛ የእናቶች የምናልፍበት መንገድ ተመሳሳይ ነው

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci

      እሱ የማያውቀው እኔ በድብቅ ለልጆች በፓስፖርታቸው የገባው ገንዘብ የእሳን ከአባታቸው የመለየት መንገድ ቢሆንስ ግን? ጥያቄ ስለሆነብኝ ነወ ከባለቤተየው የዋህነትና ቅንነት የተነሳ

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Před 9 měsíci +17

    በእውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ አንቺ አራት እኔሶስት ይዢ 18 አመት እለፋለሁ ብዙ ነገሬ ይመስላል ልቤን አመመኝ የኔን ታሬክ ቁጭብዬ ሰማሁ በእውነት ስንቶቻችን እናቶች በዚ አልፈው ጥሩ ደረጃ አድርሰው ይሆን እኔ 97 በቅንጅት ግዚ ልጆቺ ን ይዢ የወጣሁት የኔባልግን ዛሬም ለናቴ ልጅነኝ ልጅ በድል ይደግ ይላል ለሁሉም ሳይሆን ልብለሌላቸው ባሎች ልብ ይስጥ ልን ልጆች ስይፈልጉ አምጥተን ሀላፊነቱን ላማን እንስጥ እናቱ ወልዳ ለኔ እዳጣለችው አሉ ሚስት ተናደው ጥሩ አስተዳደግ ካላደገ ነገ የስችግራል ይህ የሁሉም እናት ቢሆን ጥሩነው ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci

      ላሳለፉት ሽግር ብርታቱን ለሰጠዎት እግዚኣብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። ግን ከእህታችን አነጋገር እሱ የማያውቀው እኔ በድብቅ ለልጆች በፓስፖርታቸው የገባው ገንዘብ የእሳን ከአባታቸው የመለየት መንገድ ቢሆንስ ግን? ጥያቄ ስለሆነብኝ ነወ ከባለቤተየው የዋህነትና ቅንነት የተነሳ

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f Před 9 měsíci +38

    I admire the father. Imagine sending dollar to teach kids. Even after his kids are far from him. He is not a bad man. But the mother is great. I hope u both can reconcile and live together in marriage

    • @liasol8518
      @liasol8518 Před 9 měsíci

      I think he is already married to another woman.

    • @bilprom8773
      @bilprom8773 Před 9 měsíci +2

      ​@@liasol8518she took the kids and left him alone. He is in a deep loneliness so whats next? He got married to another woman and that's right decision.

    • @liasol8518
      @liasol8518 Před 9 měsíci +2

      ​@bilprom8773 No, that's not right. For the better school and life of 4 kids she moved to US and he agreed, she paid her life, she sacrificed alot for them, he could also join them no body betrayed him. Did you listen the next one?

    • @bilprom8773
      @bilprom8773 Před 9 měsíci

      @@liasol8518 am listing it right now but she would have to think about it before she sacrifice her martial life for her children school. They had stable life in Ethiopia, they were living Ethiopian dream life. And Allah knows the best. Maybe there is some thing that we don’t know.

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 Před 9 měsíci +8

    ና! አብረን እንመርመር ማለት ነበረባት ራሷን ንፁህ አድርጋ የእሱን ጤንነት በመጠራጠር "ተመርመርና ዉጤት ይዘህ ና"ማለቷ በጣም ትክክል አልነበረምና ይቅርታ ጠይቃ እንመርምር ትበል

    • @Meklitmeklu494
      @Meklitmeklu494 Před 9 měsíci +2

      የወንድ ኮሜንት

    • @zabebaAman
      @zabebaAman Před 9 měsíci +1

      Betam Goboz Bedab Asitawileshal Wollahi Marrrr

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Před 9 měsíci +3

      ወንድና ውሻ አይታመንም አሽትቶ ይከዳል😂😂😂

    • @meronasnake4971
      @meronasnake4971 Před 9 měsíci

      @@user-rr1ld8dy1f uffff anjet emiyars comment reply tebarki or tebark

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 9 měsíci +33

    አሁን ነበር ክፍል 1 የሰማውት እስቲ ልስማ ዘንድሮ ጥሩ ነገር መስማት ናፍቆናል

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před 9 měsíci

      ዘና ማለት ከፈለጋችሁ የበእውቀቱ ቀልዶችና ፊልም እንዲሁም ታዋቂ ኢትዩጵያውንን ታሪክ የያዙ ዘጋቢ ቪዲዩዎችን ገባ ብለው በቻናላችን ይመልከቱ!

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 9 měsíci

      ​@@dinkTube227ሰብ አድንጋለሁ❤❤❤

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Před 9 měsíci +6

    ባጭሩ እዚህ ልንማረው ሚገባን ግን ያንቺ መስዋእት 4ልጆችን ህይወት አስተካክሏል ነው።አዝናለው ግን 4ሰዎች አድኗል።ይቀጥልልሽ እላለሁኝ።በሳቅሽ ብዙ ነገር ይታያል።አይዞሽ !ትተፈቃሪ ነሽ!

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 Před 9 měsíci +9

    የሚየጓጓ ታሪክ ነው የሷ አቀራረብና አገላለፅ መጨረሻው ምን ይሆን የሚየሰኝ ነው
    እግዚአብሄር ከናንተጋ ይሁን🙏

  • @user-be1rr7fx3e
    @user-be1rr7fx3e Před 9 měsíci +13

    ትሁት ምርጥ ጋዜጠኛና ምርጥ ስርአት ያላት እንግዳ!

  • @Tiru_Zena
    @Tiru_Zena Před 9 měsíci +34

    እንደህ አይነት አስገራሚ የትዳር ምስክርነት ከዚህ ቀደም አልሰማሁም። ብቻ መጨረሻው ናፍቆኛል ተለያዩ እንደማይሆን ተስፋ አለኝ🤞

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 Před 9 měsíci +53

    ለአንቺ ያለኝ አድናቆት እንዳለ ሆኖ ለባለቤትም ክብር ይገባዋል

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci +1

      እሱ የማያውቀው እኔ በድብቅ ለልጆች በፓስፖርታቸው የገባው ገንዘብ የእሳን ከአባታቸው የመለየት መንገድ ቢሆንስ ግን? ጥያቄ ስለሆነብኝ ነወ ከባለቤተየው የዋህነትና ቅንነት የተነሳ

  • @bekelewedajo
    @bekelewedajo Před 9 měsíci +8

    ሰውዬው ጋር ምንም ችግር አላየሁበትም። ጥፋቱ የሴትዮዋ ይመስለኛል። ከነ ልጆቿ አንደላቆ ያኖራት እንደነበር ገልፃለች። ሆኖም መወስለት ስለፈለገች ነፃነት ፈለገች። ችግሩ ይህ ይመስለኛል። ይቅርታ ለቃሉ ክብር የማይወድልሽ ሸሌ ነሽ።

    • @woinshetayalew5181
      @woinshetayalew5181 Před 9 měsíci +2

      ሰውየው ምንም ችግር እንደሌለበት ያወከው አብረሀቸው ኖረሀል እንዴ?ይሄንን አስተያየት የሰጠህው ሰው ወንድ እንደሆንክ ታስታውቃልህ።

    • @mulukeri9627
      @mulukeri9627 Před 9 měsíci

      አይባልም መጥፎ ቃላት ባንፅፍስ ነውር ነው ግብረገብ መማር አለብህ

  • @sileshimenkir8838
    @sileshimenkir8838 Před 9 měsíci +16

    What a flawless story. I can imagine how she’s a very good person and wise. Her voice and the way she tells her story is beautiful.

  • @selam801
    @selam801 Před 9 měsíci +24

    እውነት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አቤት ሰብና ትህትናሸ መቼም መታደል ነው እግዚአብሔር ትዳርሸን ይመልሰልሸ❤

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci

      እሱ የማያውቀው እኔ በድብቅ ለልጆች በፓስፖርታቸው የገባው ገንዘብ የእሳን ከአባታቸው የመለየት መንገድ ቢሆንስ ግን? ጥያቄ ስለሆነብኝ ነወ ከባለቤተየው የዋህነትና ቅንነት የተነሳ

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 Před 9 měsíci +8

    I really admire her on her decision to come to the U.S. with 4 kids. She is amazing. Even getting a Green Card and the whole process towards that is daunting. God definitely helped her. It is not easy to start a life here alone let alone with kids. May God continue to bless and support you🙏🏼

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 Před 9 měsíci +10

    ባልሽ እና ልጆችሽ አሳዘኑኝ። አንቺ በነገርሽን መሰረት ይሄንን የመሰለ ትዳር ፣ በገንዘብ ሳትቸገሩ : በ4 ልጆች የተባረካችሁበትን ትዳር በአንቺ ውሳኔ ብቻ መበተን ለእኔ Normal አይደለም።
    ያንን ሁሉ የተለፋባቸው ልጆች ለወደፊት የትዳር ህይወታቸው mess ነው ያደረግሽው። ጎበዝ ሴት ነሽ ግን እጅግ በጣም ተሸወድሽ። ብር ብቻ ህይወት አይሆንም። እሱ እድገት የለውም ለውጥ የለውም፣ ትያለሽ ብዙ ቦታ ግን ልጆችሽን ካለአባት ባልሽን ካለ ልጆቹ አስቀርተሽ የምታመጪው "የህይወት እድገት" አይገባኝም። "if it ain't broken, dont fix it" የሚባለው ነገር ትዝ አለኝ ። ይቅርታ ግን የፈሰሰ ውሀ ነው የሆነብኝ ነገሩ ። ለእኔ ከዚህ በላይ በህይወት ኪሳራ እንደመሆን ምንም የለም።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 9 měsíci +3

      በተዳሯ ደስተኛ አለመሆኗ እንዳለ ሆኖ ዋናው የሄደችበት ምክንያት ልጆቻቸውን ለማስተማር ነው።

    • @merongetasew8327
      @merongetasew8327 Před 9 měsíci +4

      God bless you 🙏. You speak my mind. The lady is evel. All she cares about is money & material. I feel sorry for all mens who married such kind of ladies.

    • @Ethio11937
      @Ethio11937 Před 9 měsíci +1

      ብር እና ሀብት ብቻ ትዳርን ደስተኛ አያረግም

    • @emebetwoldemichael6614
      @emebetwoldemichael6614 Před 9 měsíci +1

      Exactly

    • @rahelztzion
      @rahelztzion Před 9 měsíci +1

      እውነት ነው። ችግሩ የእርስዋ ኢጎ መብለጡ እና የሠውየው ሚስት እና የልጆቸዋ እናት መሆን ብቻ በቂዋ ባለመሆኑ ነው ይህ ትዳር የፈረሰው። ያሣዝናል። በባላቸው ያልተወደዱ ብዙ ሴቶች አሉ ያላግባብ የተበደሉ።

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Před 9 měsíci +24

    አባትም እናትም ለልጆች እዚህ መድረስ ትልቅ አስተዋፆ አላችሁ እግዚአብሔር እረድቷችሁ አድላይ ብትኖሩ ምኞቴ ነው❤❤❤ልብ አጠልጣይ ታክ

  • @merkbkasaye2013
    @merkbkasaye2013 Před 9 měsíci +8

    አቤት ለዛ አቤት ንግግር አቤት ማስተዋል እግዚአብሔር አንቺንም ልጆችሽን ይጠብቃችሁ

  • @tigistlegese7098
    @tigistlegese7098 Před 9 měsíci +3

    ማሬ ይህን ታሪክ በድጋሚ ከአንደበትሽ ሰማው የኔ መልካም አንቺኮ ሙሉ ሴት ነሽ ስወድሽ እማ

  • @meskimeskerem7397
    @meskimeskerem7397 Před 9 měsíci +5

    የእኔ መልካም ሴት ለመጥፍ ሰዎች ደስታ አይሁን ከባልሽ ጋር ይቅር ተባባሉ❤❤❤❤

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Před 9 měsíci +7

    ያሳለፍሽውን Struggle ሩቡን አላወራሽውም እኔ እንኳን ከማውቀው አንቺ ልዩ ነሽ የኔ መካሪ

    • @user-pt5ip6hk3q
      @user-pt5ip6hk3q Před 9 měsíci +6

      እኔም ይህንኑ ነው የጠረጠርኩት። ሰውን ላለማሳጣት በጣም ተጠንቅቃለች! ጎበዝ ሴት!

  • @Met143
    @Met143 Před 9 měsíci +29

    ይህን ታሪክ ማውቀው ይመስለኛል ልጆቹም አድገዋል ያለፈውን ተውት ይቅር ለግዝሔር ተመልሳችሁ አብራችሁ ሁኑ።❤

    • @Jocy939
      @Jocy939 Před 9 měsíci +4

      እስኪ ታግሰን መጨረሻውን እንስማ
      ኮሜንቱ ቢቆይስ: የመስማት ፀጋ ይስጠን

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 Před 9 měsíci +1

      ይቅርባት

    • @Senimesfne
      @Senimesfne Před 9 měsíci

      ጥላሁን ጉግሣ እና የልጆቹ እናት ኤለን ታሪክ ይመስለኛል

    • @alishaamra7756
      @alishaamra7756 Před 9 měsíci

      @@ethio4ever850ውፃ ዲያቢሎስ!😂

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Před 9 měsíci

      ​@@Senimesfneerasua nat

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Před 9 měsíci +6

    I swear this lady is truly honest with have kind heart ohh I think that's why God always protect her and be her side in all her difficult time she's exceptionally sweet and beautiful ❤

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Před 9 měsíci +5

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ትግእስትሽ ብርታትሽ ጥንካሬሽ ግልፅነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ እንደስማሁት ካንቺ ባለቤትሽን እንስተሽ እትጠግቢውም ምንም ብትራራቁም ስለዚህ ይቅር ተባብላችሁ ታርቃችሁ ልጆቻችሁን ብታሳድጉ እላለሁ :: 0:23

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 Před 9 měsíci +13

    ምነው አለም ሰገድ እኛ ደከመን አላልን ቀኑን ሙሉ ብሰማት እንኳን አትሰለችም ነበር እኮ ቆራረጥክብን መጨረሻውን እስከሰማ አስተያየት አልሰጥም ❤

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Před 9 měsíci +11

    ወላሂ ሁለቱም ተደማምጠው ሲያወሩ የኔም ልብ ተሰርቆ በርጋታ ማዳመጥ ጀመርኩኝ አቤት ትህትና አቤት እርጋታ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው 👌👌👌

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 Před 5 měsíci

    ልባም ሴት ማን ሊያገያት ይችላል !በጣም ጌታ የመረጠሽ ሴት ነሽ ልዩ ጥበብ ነው በእንቺ ውስጥ የሚትይው። እኔ ስንቴ ደጋግሜ የሰማሁት ለምን አስተማሪ ፍቅር የሚታይበት እንደ ልብ ወለድ ነው። በጣም ልዩ ሴት ነሽ፣ ጌታ እላማ እለው ይህ ሁሉ የሆነው ለበጎ ነው።መመኪያሽን እግዚአብሔርን ይዘሽ አላፈርሽም ።ግታ ይባርክሽ

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 Před 9 měsíci +6

    ተው ሴቶች ተረጋጉ።
    ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ዶላር እየተላከ እየኖራችሁ፣ልጆቹ እየተማሩ ፣የአፖርትመንት፣የምግብ፣ወዘተ
    ምን ያህል ጎበዝ ሰው መሆኑን ያሳያል እንጂ አያሳማውም።
    እንደኔ ወቀሳው ሚዛን አልደፋብኝም።
    ባሎቻችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ ብትይዙ መልካም ነው።ትዳር ካለ ከሌላ ወንድ ጋር መታየት የለብሺም ባልሺ አይፈልግማ አለቀ በቃ፤ ካልፈለገ አልፈለገም።አንቺም እንደዚያው መከባበር የግድ ነው።
    #በአጠቃላይ ይህ ሰው እጅግ እጅግ በጣም መልካምና ጠንካራ ሰው ነበር እንደ ምታወሪው ታሪክ ከሆነ።

    • @HiwotJima-Ya.MarMinas
      @HiwotJima-Ya.MarMinas Před 9 měsíci +1

      እኔም የተረዳሁት ይሄንኑ ነው አምላክ ወደቀደመ ትዳራቸው ይመልሳቸው❤

  • @chicago9458
    @chicago9458 Před 9 měsíci +3

    She’s an amazing woman. Coming from comfort albeit a difficult 10 years, she started from scratch and going back to school and to raise teenagers in America 🇺🇸 wow incredible

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m Před 9 měsíci +7

    እንደ እዚህ ታሪክ በተመስጦ ያደዳምጥኩት ታሪክ የለም ጋዜጠኞው ከምር መልካም ሰው ነህ ተባረክ

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 Před 9 měsíci +9

    በእውነት የኔ እህት አንቺ ልዩ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ❤

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Před 9 měsíci +11

    እረ 3 አመት የተውኩትን ለቅሶ አስለቀሽኝ 😭😭😭 ህመሙን አቀዋለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤

    • @jlalwhjshshw1510
      @jlalwhjshshw1510 Před 9 měsíci

      Ayzesh egzabeher yagezsh

    • @zelalemasrat1041
      @zelalemasrat1041 Před 9 měsíci

      ታሪኩን ኘዳመጥኩ አንቼን በሶስት ሰራተኛ ከመንከባከብ ጀምሮ ሱቅ ከፍቶ ሥራ እንድስሪ አድርጎ ሰቅሽውስጥ አላቀውም የምትይው ሰው አሜሪካ ኘሮሰስ አድሮጎልሽ ትተሽው ስትሄጅ ፍቅር ቢኖረውም ላንቺ ያለው እምነት ቢሽረሸር ከሌላ ሴት ጋር ቢወጣ ምንም አያስደንቅም ያም ሆኖ ለልጆች ሲል ገንዘብ እየላከ ኪሳራ ቢገባ እና ባያድግ የሚጠበቅ ነው ፣፣ ማነው ተጠየቂ ?

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k Před 9 měsíci

      እሱ የማያውቀው እኔ በድብቅ ለልጆች በፓስፖርታቸው የገባው ገንዘብ የእሳን ከአባታቸው የመለየት መንገድ ቢሆንስ ግን? ጥያቄ ስለሆነብኝ ነወ ከባለቤተየው የዋህነትና ቅንነት የተነሳ

  • @hiwot7004
    @hiwot7004 Před 9 měsíci +15

    አስታወስሽኝ እኔና ጋደኛዬ እቃ ከመንገድ እንዲወስድ ነበር ፣ያ ሁሉ አልፎ እኛም መጣል ጀመርን ፣፣፣ የእግዚአብሔር ስራ ፣፣

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před 9 měsíci +19

    አንቺ ለሁላችንም ምሳሌ የሆንሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅ ከነልጆችሽ

  • @rahelztzion
    @rahelztzion Před 9 měsíci +1

    ከተናገርሽው የተረዳሁት ምንድነው??? አንቺ ብልጥ ግን ስርአት ያለሽ ሴት ነሽ።እርሱ ደግም አንድ ቆንጆ ሚስቱን አንደላቆ ግን የኢኮኖሚ ፓወር አሣጥቶ ትዳሩን አስሮ ለመምራት ነው የምከረው። አንቺ ረጅም አቅደሽ ታማኝነትሽን አሣይተሽ ፓወር ሼር ማድረግ ነበር የፈለግሽው። የተራመድሽው እርምጃ ወደውጪ ለመሄድ ትዳርሽን የሚያበርደው ደግምም የሚያፈርሠው ነበር።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 9 měsíci +46

    ለይላን ፈጣሪ ከወላጆችዋ እና ለሃገሯ ያብቃት

    • @zebebatube8475
      @zebebatube8475 Před 9 měsíci +1

      አሚንንንንን ያረብብብብ ዱአ አረጉላት

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 9 měsíci

      አሚን ያረብ አንተንው ድረሥላትጀሊሉ አላህየ

  • @user-mo5sr1vb5t
    @user-mo5sr1vb5t Před 9 měsíci +4

    ለብዙ እናቶች ባለአደራነታችንን በትክክል እንድንወጣ የሚረዳ ታርክ ነው። ትዳርሽ በመታደስ እንዲቀጥል ምኞቴ ነው። እግ/ር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ!

  • @hirutmisgana1078
    @hirutmisgana1078 Před 9 měsíci +5

    ቅን ልብ አብዝቶ የሠጠሽ የተባረክሽ ሴት የልጆችሽን ፍሬዎች ይባርክልሽ😍😍😍😍

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 9 měsíci +1

    የእውነት ሚስት ነሽ መታደል መመረጥ ነው እዲህ አይነት ትግስት የሰጠሽ ፈጣሪ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ❤❤❤❤❤❤

  • @mggjvfhk7335
    @mggjvfhk7335 Před 9 měsíci +9

    አስታርቃቸው እና ከነ ቤተሰቡ አቅርብልን ይኸን መልካም ቤተሰብ ማየት እንፈልጋለን

  • @tiruyetesemma463
    @tiruyetesemma463 Před 9 měsíci +22

    Wow conference 🎉 I love the way you express yourself and your family ❤I have been through all those dramas but I really learned so much from your history. Well done 👍.

  • @eleniterefe5528
    @eleniterefe5528 Před 9 měsíci +7

    ድንቅ ሚስት ድንቅ እናት ነሽ ተባረኪ

  • @tamirmengaw4796
    @tamirmengaw4796 Před 9 měsíci +1

    በአንች ውሰጥ የእግዚያብሄርን ያልተገደበ ስጦታን አይቼአለሁ።
    አንች የአምላክ ውጤት ነሽ።
    አንችን ማድነቅ የአምላክን ስራ ዛሬም
    ነገም እሰከህይወት ፍፃሜ አደንቃለሁ።
    አንች አንድ ትልቅ ትምህርት ቤት ስትሆኝ አለም ሰገድ ደግሞ የትምህርት ቤቱ መሪ መምህር መሆንህን አረጋግጫለሁ።ዛሬም ዘወትርም ይህንን ለአደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Před 9 měsíci +2

    በትክክል የአሜሪካን ኑሮን ገልፃዋለች አይገርምም ግን አስተዋይ ሴት ነሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ይገርማል እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ክፉ አይንካሽ ቅን ሰው ነሽ በእውነት ታስደሚማለሽ ተባረኪ ልጆችሽ ይባረኩ

  • @gorgealex4424
    @gorgealex4424 Před 9 měsíci +9

    ባልየው በጣም ያሳዝናል ራስሽን በጣም ፃድቅ አድርገሽ ነው የምታቅርቢው : ባልየው ቀርቦ ቢጠየቅ ነው እውነቱ የምታወቀው:: ወደሽ ነው አሜሪካ የመጣሽው ሄለን የጥላሁን ጉግሳ ሚስትም ልጆቿን በራሷ ፈቃድ አሜሪካ መጥታ ከዛም አልፋ ነጭ ቦይ ፍሬንድ ይዛ ስትጭፍር ከርማ ባሏን አስር አመት ትታ አሁን እናንተ ፕሮግራም ላይ ቀርባ ራሷን ብቻ እንደተበደለች አቀረበች:: የሚያሳዝኑት ከነዚህ አይነት ሴቶች የሚወለዱት ልጆች ናቸው :: ሴቶቹ አሜሪካ ብለው ትዳራቸውን እያፈረሱ ነው

  • @dainasalmon6756
    @dainasalmon6756 Před 9 měsíci +10

    I can't wait to hear the end what a strong, amazing and beautiful woman she is ⁉️ I didn't see her face but from her heart altitude I can imagine her beauty..... ♥️

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Před 9 měsíci +8

    ዋው ደስ የምትል ተመስጪ የተከታተልኩት ታሪክ ነው በተለይ ሴት እንደመሆኔ በጣም ትምህርት ወስጄበታለሁ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 9 měsíci +29

    በስደት ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-oc3vx4wx1c
    @user-oc3vx4wx1c Před 9 měsíci +24

    ❤ኑ ክፍል 2ት ተለቀቀ👍☺️

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 9 měsíci +21

    ወይኔ ከመቼው ተለቆ ከመቸው ተመልካቹ የሚያጋጋ ታሪክ ቁም ነገር ያለው እስቲ እናዳምጥ

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před 9 měsíci +1

      ዘና ማለት ከፈለጋችሁ የበእውቀቱ ቀልዶችና ፊልም እንዲሁም ታዋቂ ኢትዩጵያውንን ታሪክ የያዙ ዘጋቢ ቪዲዩዎችን ገባ ብለው በቻናላችን ይመልከቱ!

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 Před 9 měsíci

      Tekekele

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Před 8 měsíci +1

    ባጭሩ ጊዜ አይሰጠኝም ጥየው ሄድኩ ነው ባጭሩ ሰውየው ጥሩ አባት ነው ያን ያሀል አመት የደመቀ ቤቱን ጥላ ልጁን ይዛ ለሄደች ሴት ገንዘብ መላኩ አደንቀዋለሁ

  • @yordanosfeleke145
    @yordanosfeleke145 Před 9 měsíci +1

    አንቺ ማለት መሳሌ 31 ላይ ያለችዋ ሴት ነሽ
    በጣም ነው የወድኩሽ ድንቅ ሴት ልዩ ሚስት
    አላገባሁም ግን ብዙ አስተምረሽኛል የኔ አናት❤

  • @aishaalkuban838
    @aishaalkuban838 Před 9 měsíci +20

    በዚህ ታሪክ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በእዉነት❤😍

  • @bipbip941
    @bipbip941 Před 9 měsíci +6

    በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ በመቀጠል አለምየ ኢንተርቪ ስታደርጉ ሶፋ ላይ ተቀመጡ ወገብ ያማል ብዙ ሰአት ስትቀመጡ ለወገባችሁ ሶፋ ይሻላል ወገባችሁን ደገፍ አርጉ ።

  • @kemalebrahim6164
    @kemalebrahim6164 Před 7 měsíci

    በጣም በጣም ድንቅ ሤት ነሽ "በቃ ማጋነን ሊመሥል ይችላል ለኔ ግን ቀለል አርጌ እንደገለፅኩሽ አምናለሑ"1ግን የገረመኝ እና እንደኔ አረዳድ ከ10 አመት የትዳር ቆይታሽ ቡሐላ ወደ አገር ውሥጥ እያለሽ "ትዳርሽ ላይ ያለሽ ፍላጎት በትነሽና ከዚሕ በላይ በትዳር መጓዝ እንዳማትፈልጊ አውተሽ አውርደሽ አሥበሽ ወሥነሽ ጨርሠሻል "ከዚያ ወደ 4ቱ ልጆችሽ ሙሉ ጊዜሽንና ጉልበትሽን እውቀትሽን መጠቀም መጀመርሽን ለኔ እንደዛ ነው የተረዳሑት በክፍል 1 እና 2 " እዚሕ ውሣኔ ላይ ያደረሠሽም "የባለቤትሽ ከልክ በላይ ቁጥጥርና ከማንም ከሱ ፍቃድ ውጪ መንቀሳቀስና መገናኘት እንዳትችይ ማረጉ ትልቅ ሥሕተት አግኝቼበታለሑ "