ሚስት ትሆነኛለች ብዬ ቴሌግራም ላይ ያገኘኋት ቆንጆ የሰራችኝ ጉድ ተዉት አይነገር ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 97

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  Před měsícem +19

    ለየት ያለ የፍቅር ታሪክ
    ራሴን እስከማጥፋት ያደረሰችኝ ድንገት በቴሌግራም ላይ ያየኋት ቆንጆ ሴት።
    የልጅቷ ምላሽ ምን ይሆን? ተጠይቃ ከሰጠችዉ ምላሽ ጋር።

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Před měsícem +12

    እንኳን ደህና መጣህ ሚኪ እርቅ ማእዶች በእዉነት ምርጥ ጋዜጠኞ አገኞችሁ መልካም የስራ ጊዜ ሚኪ

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 Před měsícem +15

    እኔ ለሴትና ለወንድ ብሎ እራሱን የሚያጠፋ ሰው በጣም ያናድደኛል። ምክንያቱም ቤተሰብ እንዴት ለፍቶ እንደሚያሳድግ አያስቡም። እናት እንኮን ስንት ልጅ ሞቶባት እራስን አታጠፋም።

  • @user-kz1vn3gw3x
    @user-kz1vn3gw3x Před měsícem +8

    ምርጥ ጋዜጠኛ ሚኪ እንካን ደና መጣህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
    እርቅ ማእድ ኣሁን ደመቀ ሽበርቀ

  • @user-mv3xf7hq3x
    @user-mv3xf7hq3x Před měsícem +7

    ሚኪ ሰላየሁ ደሰብሎኛል በርታ ወንድም አለም❤❤❤

  • @mrvip2706
    @mrvip2706 Před měsícem +4

    እደተረዳሁት እሳ አታፈቅርክም ሌላ አማርጭ የምጠብቅ ሴት ናት ብዙ ማየት የለመደች ማማረጥ የምትፈልግ ናት😊😊😊

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před měsícem +25

    እኔ ግን የሚያሳዝነኝ ቤተሰብ ነው ወቶ ገብቶ ውርዶ ገድል ተዘቅዝቆ ልጆቼን ላሳድግ ለቁም ነገር ላብቃ ብሎ ሽጦ ለውጦ ብር ይልካል ትላልቅ የትምህርት ተቋም ይልካችጛል እናንተ ፍቅር ምንጥስዬ ትላላችሁ ከቤተስብ እራስ ሳትወርዶ ቂጣችሁን የምትሸፍኑበት ፓንት እንኳን ሳትቀይሩ በሚላክላችሁ ብር ሴት ትጋብዛላችሁ ዝሙት ትሰራላችሁ ያንሳችጛል አለማደግ

    • @Hundumak
      @Hundumak Před měsícem +1

      በጣም ።

    • @abse4305
      @abse4305 Před měsícem

      የሞኝ አስተሳሰብ ቤተሰብሽን ጠይቂ ያሳለፍትን የፍቅር ታሪክ😊

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 Před měsícem

      @@abse4305 ከጅል ምን ይጠበቃ አትጃጃል ወዲያ ሂድ

    • @SeniYeMaryam
      @SeniYeMaryam Před měsícem

      አንዳንዴ ኮሜንት ስትፅፉ ማመዛዘን የሚባል ነገር አልፈጠረባችሁም

    • @hanazgeye4284
      @hanazgeye4284 Před měsícem

      😂😂😂

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před měsícem +6

    መግቢያው ላይ መጀመሪያውንም መጨረሻውንም ሰለተናገርከ ሙሉውን ለማየት አልጋበዘኝም:: ተገናኙ አሸነፎ አብሮት አደረ ጎደኛው ቀማው አለቀ እኮ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před měsícem +6

    መጥታ ዱል አለችልኝ የሚገርም አባባል አሳከኝ። እሷን ስጣ እራሴን ላጠፋ ነበር የሚለው አባባል ይገርመኛል ። መጃጃል ነው ስንት ቆንጆ ባለበት አገር ሰው ይሄን ሲያስብ ይገርመኛል። ፍቅር የጋራ ካልሆነ መቅረቱ ይመረጣል በግሌ የማስበው እንዲህ ነው።

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před měsícem +1

      የጎንደር ሰዉ ኣማርኛ ነዉ😂

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 Před měsícem +6

    ሚኪ እንኳን በደህና መጣህ 🙏🙏🙏💕

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Před měsícem +5

    ሚኪዬ እንኳን ደና መጣ❤❤❤❤

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Před měsícem +9

    ሚስኪን ፍቅር ከባድ ነዉ❤ የአሳቀኝ ጥርግ በይ እስከአባይ ጫፍ 😂😂😂😂😂

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před měsícem +7

    አቅራቢው የአቀረበበት መንገድ በጣም ያስጠላል ስለዚህ አላዳመጥኩትም

  • @susu-hs8yj
    @susu-hs8yj Před měsícem +9

    ለካ ሚያፈቁሩ ወንዶች አላለቁም 😅

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 Před měsícem +3

      እኔም ገርሞኛል በዚህ አይነትማ ቻንስ አለን😂😂😂😂

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Před měsícem

      😂😂😂

    • @user-um5gb2ev4r
      @user-um5gb2ev4r Před měsícem

      😂😂😂😂😂

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 Před měsícem +5

    ወይ ፍቅረ አያድረሰ ነዉ 😢

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Před měsícem +5

    እደውሲጠይቅ ሲደምጥ ደስ እሚለኝ አክራቢ አለምሰገድ ብቻ ነው😊 ባለታሪክ ያወሩትን እናተ እምትደግሙልን እምትሟዘዙት ነገር ሲናደኝ

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh Před 20 dny +1

      እኔ ደግሞ አለሞሰገድ አይመቸኝም። ከ እንዳልክና ከምንተስኖት ጋር አይወዳደርም። ሁለቱ አቀራረባቸው በጣም ልዩ ነው።

  • @sebrinasani2662
    @sebrinasani2662 Před měsícem +7

    ጋዜጠኛው ምንድነው የሚያሞዝዝህ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před měsícem

    ዚያሳዝን ብትታረቁ ደስ ይላል ብዙ ቋንቋ እንድናቅ አርገሀል እርቆች አንደኛ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před měsícem +5

    እስከአባይ ግድብ ጥርግ በይ..😂😂😂😂

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Před měsícem +1

      አዴት መድኃኒዓለም.. awukewalehu..
      Kegna akababy enjera mekebat new minlew wedewanaw guday simeta...
      ማፍቀርህ መልካም ነገር ነው..እራስን ማጥፍት. የማንሀሳብ እንደሆነ.በመንፈሳዊ ዕይታ መመርመር አለብህ.

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 Před měsícem +1

    ይሄ ፍቅር አይባልም ፍቅር በማንም አይለወጥም እስከ አታፈቅረውም ፍቅር ራለሚወዱት ሰው አሳልፎ መስጠት ነው

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 Před měsícem

    ሚልኪያስ ምርጥ ጋዜጠኛ የዮሃ ሚዲያ አርበኛ እንኳን ደህና መጣክ

  • @istme4224
    @istme4224 Před měsícem +3

    ለካ የሚያፈቅር።ወንድ።አለ ተስፋአለን🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @user-kt8gb6oo7d
    @user-kt8gb6oo7d Před měsícem +1

    ውይይይ ኮማቾች በቃ ከሰው ላይ እንከን ነው አይደል የምትልጉት እኔ ግን ልጁ ምጣዷን ለቀለዃት ያላት part ተመችታኝ አለች😂

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 Před měsícem +4

    እንዳልክ እና ሚኪ ተመሳሳይ አይዲያ አላቹ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před měsícem +2

    አያድርስ ነው 😢😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před měsícem +1

    ሰው ማመን ከንቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před měsícem +2

    ጋዜጠኛ ሚልኪያስ የት ጠፍህ ነው? በጣም ጐበዝ ነህ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem +2

    ልጂቷ ችግር አለባት አንዴ መሄድ አንዴ መምጣት ወይ አትተወዉ ወይ አትርቀዉ ቀዉስስ!!

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u Před měsícem +1

    የክፍለ ሀገረ ወንዶች ከልብ ነው የሚፍቅሩ ሜኬ እናመሰግናለን❤

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB Před měsícem

    Maki erke made gebhe kene sami gare yemmsche , yehane 40 megrefe newe rasane latefa yelale Demo.

  • @felekechbender8373
    @felekechbender8373 Před měsícem +1

    😂😂😂😂Are gechgn🎉🎉Enjera🎉🎉

  • @wacaalewalloo5224
    @wacaalewalloo5224 Před měsícem +1

    Miki zegii nek please weregna atihun debar kkkkkkk

  • @user-sc2no8ir7y
    @user-sc2no8ir7y Před měsícem

    ሚኪ እንኮን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ur7hp7sl9q
    @user-ur7hp7sl9q Před měsícem +2

    ይሄ ሚድያ ሰዉ ኣይዉጣልህ ተብሏል😢😂ይሄም ሰዉየ እንዳልክ ራሱ ነዉ ወሬ ኣታስረዝም😮😂

  • @istme4224
    @istme4224 Před měsícem +1

    ሲጀመር ልጁቱ።አላፈቀርችምዝምብላነው።ልቡንየምጠባው

  • @sintukonjo8925
    @sintukonjo8925 Před měsícem +2

    😂😂😂😂ወይኔ ጋዜጠኛው ስታካብድ አማርኛው የልጁ በሳቅ ነው የገደለኝ

  • @rednote105
    @rednote105 Před měsícem

    ግንንኙነት ሥላላረክ አንዳኖድ ግዜ ሤቶቾ የመግደርደር በሀራ አለን ለዛይመሦለኛል

  • @lubaba8999
    @lubaba8999 Před měsícem +1

    ተመስገንዛሬ አፍቃርወድተገኝ

  • @ghfggjfudfhf
    @ghfggjfudfhf Před měsícem

    ያማል ሠዉ ማመን ከንቱነዉ😭😭😭

  • @rahelso
    @rahelso Před měsícem

    Endallkim arif gazetegna nw😊

  • @mariabebe8880
    @mariabebe8880 Před měsícem

    ምጣድ እንደሚቀባ ግን ዛሬ ገና ሰማሁ🤔

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 26 dny

    አሌክስ ያቅርብ

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa Před měsícem

    ፍቅር በሁለቱም በኩል ሚዛን ካልደፋ...አለመተማመን-ስርቆት-የሌላውን ሰው ህይወት ማበላሸት ይሆናልና:እናስተውል::እኔ አፍቅሪያታለሁ(አፍቅሬዋለሁ) ከኔ ውጭ ማንንም መያዝ አትችልም(አትችልም)" እንዴት ይባላል ? እንደውም ሌላኛው ወገን አለመውደዱን አህ አውቶ ከተናገረ ይህ መታደል ነውና ፈጣሪ የፈቀደው ሰው እስኪመጣ ልብን ንፁህ አድርጎ መጠበቅ::

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před měsícem

    እራ እንታጠፋ ሚያረግህ( የቤተ ዛር ወይም ስጣን መንፈስ መስተፋቅ አስደርጋነው ፀበል ተጠመቅ

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Před měsícem

    እዳልክን ይላክብህ ሌላ ምንም አልልህ ሞዛዛ ደሞ እደዚ ያለ ስግጥ ያለ ፍቅር አይቸ አላውቅም አልፈልግም ከተባልክ አልፈልግም ነው ከቴም ሌላ ወስዷት መልሶ ይመኛታል ወንድ አሰዳቢ 😡

  • @senigi530
    @senigi530 Před měsícem

    ሚኪ Wellcom ግን ትረካ አስመሰልከው እኮ ልጁ ደግሞ መጀመሪያ ነበረ መተው የነበረብህ አልፈልግም ስትልህ ድሮም ስትከተል ሳይሆን ስትተው ነው ሰው የሚከተልህ ትቅርብህ ሌላ እያማረጠች ለኑሮ ትሆንሀለች ግን

  • @jreeygualquihajreey1821
    @jreeygualquihajreey1821 Před měsícem

    Mozaza gazetegna

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g Před měsícem

    Selam❤❤❤

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 Před 22 dny

    ERUA antew

  • @user-hx7jt4zg6g
    @user-hx7jt4zg6g Před 15 dny

    እኔምገጥሞኛል😢😢😢😢😢ልብይሠብራል

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 Před měsícem

    ህግ እንና እምነታችን ግን እንዳይጋቡ ይከለክላል የሃይማኖት እባቶችን እና ህግን መጠየቅ ትችላላችሁ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před měsícem

    እኔ ፍቅር ከዝህ አለም በሞት ተለይቶል እላለው ዛሬ ግን ፍቅር ከሞት ተነስቶ ስላየሁኝ ደስ ብሎኛል😂😂😂😂😂😂🎉🎉
    ጥርግ በይ እስከ አባይ ግድብ😢😂😂😂😂😂

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Před měsícem +1

    እስኪ አተ ዝም በል ጋዜጠኛ ተብየው በዚህ ሚዳ ላይ እሚቀርቡ ጋዜጠኞች ስረአት የላቸውም ከአላም ሰገድ ተማሩ ስረዐት እናተን እንስማ ወይስ እነሱን

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 Před měsícem

    ልጅቷ ሌላ የምታፈቅረው አለ 😢

  • @user-qz9fl1qv7b
    @user-qz9fl1qv7b Před měsícem

    የተሳሳትከው የዛ ቀን ማሳመን ነበረብህ

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 Před měsícem

    ወንድሜ አንተ እኮ ነህ ጥፋተኛ በጣም የዋህ ነህ እንዴት ታምናለህ ያዲስ አበባን ወንድ ወንድ አደለም ሴት አትመን እውነቴን ነው ልጅቷን ተዋት ያንተ አደለችም ።

  • @user-sj1bl7se8c
    @user-sj1bl7se8c Před měsícem

    እያማጠ ነው ምያወራው ወንድሜ እያዘገምክ አለጠችህ እኛ ቆፍጠን ምል ነው ምንወደው 😅 የምር ሴትም ወንድም ክብራችንን ከጠበቅን ስናፈቅር ልክ ይኑረን😊 ጥርግ በይ እስከ አባይ ግድብ አላለም😅😅 guys አማረኛ እንደማላቅ ዛሬ ገና ገባኝ ገጣ ምንድነው ንገሩኝ??😊

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem

    እናትየ እዉነተኛ አፋቃሪ መሆኑ ስብእናዉ ያስታዉቃል አሁን እዉነተኛ አፋቃሪ ሳወይሆን ጥቅም ፈላጊ ብቻ ባለበት ስአት እዉነተኛ አፋቃሪሽን ከገፋሽ ለነገዉ ህይወትሽ አስቢበት ጂብ ከሄደ ዉሻ ጨኸ አንዳትሆኝ እህቴ አዉነተኛ አፋቃሪሽ መሆኑ ንግግሩና አስተሳሰቡ በቂ ማስረጃ ነዉ እናማ ቶሎ ብለሸ አፈፋ አድርጊ!!!!!

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 Před měsícem

    ጥርግ ባይ እስከ አባይ ግድብ 😅😅😅😅

  • @Rose.86
    @Rose.86 Před 2 dny

    አይመስለኝም እንደአንተያለ የበላይ ዘለቀ አገር አያበቅልም

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 Před 22 dny

    Hahaha RUA ale

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 Před 22 dny

    You must go to GYM

  • @bezamesfinsun3
    @bezamesfinsun3 Před 12 dny

    ጋዜጠኛው ወሬክ በጣም ያስጠላል

  • @user-iy5wc4ws7l
    @user-iy5wc4ws7l Před měsícem +1

    ጋዜጠኛው አቀራረብህ አወራርህ አይስብም

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před měsícem +1

    ስርአት የለለው ሰው የተቀመጠበት ወምበር የሚያወዛውዝ ነው ጭራሽ ከዛዜጠኛው ይህ ሲታይ ይድብራል ሙች?🤔🤨🙄

  • @user-qz9fl1qv7b
    @user-qz9fl1qv7b Před měsícem

    ልጁ ምን ሆኖ ነው ሴት በሞላበት አገር ሌላው በትዳር ውስጥ በፍቅረኛሞች ውስጥ ጋደኛ ሌላም 3ተና ወገን አያስፈልግም

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 Před měsícem

    እንዴት አይነቱ ደም አፍዪ ነህ በናትህ ራሴን ላጠፋ ነበር ትላለህ ስለማፈቅርሽ ነው ብለህ አብረህ አድረህ ሳትሸጉራት ዝም ብለህ ትጋደማለህ
    ወንድሜ ሴቶች ምን እንሚወዱ አጭር course ያስፈልገሀል
    ሴቶች አፈቅርሻለሁ ልሞት ነው ያላንቺ መኖር አልችልም የሚል ነገር አይመቻቸውም(ያቅለሸልሻቸዋል) እምቢ አይሆንም እያለ እየወሰደ የሚለምጣትን ነው እንደ ነብሷ የምትወደው