Ethiopia: የፈጣሪ ያለህ! አይኔ እያየ ባለቤቴ ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ፈፀመ። |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • @SamiStudio #የእርቅማእድ #Ethiopia
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

Komentáře • 351

  • @yayayared2189
    @yayayared2189 Před 3 lety +17

    በየዋህ እናቶች እና ሚስቶች ህይወት ላይ መቀለድ ነውረኝነት ነው።

  • @user-ib7jg8ql1y
    @user-ib7jg8ql1y Před 3 lety +54

    በባለትዳር መሀል የምትገቢ ሴት ወየውልሽ ፈጣሪ ይፈርድብሻል የዘራሽውን ታጭጃለሽ አንቺም ነገ ምን እደሚገጥምሽ አታውቂም ለደቂቃ ስሜት ብለሽ የሠው ትዳር አትበትኚ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 3 lety

      በትክክል

    • @user-bq6fz3iz4c
      @user-bq6fz3iz4c Před 3 lety

      እውነት ነው

    • @maryjohn2562
      @maryjohn2562 Před 3 lety

      ትክክል የኜ እህት ይከፍላሉ ልጆች እያለቀሱ ነው ሌላ ሴት ጋር እሚሄዱት ይቺ ሴት ትከፍላለች። በድሎ የሄደ ሰው ነው እህቴ ልቡና ይስጣቸው እንደዚህ ለሚያረጉ ሴቶች።

  • @user-is9hc3iw9l
    @user-is9hc3iw9l Před 3 lety +52

    አንዳንድ ሴት ሳንባ እንጂ ልብ የላትን ልጅ ባልን መያዣ አድርጋችሁ አታስብ ወንድ ልጅ ከሌላ ሴት ጋር ከለመደ ወስነሽ መተው ነው እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አያዝም ሴት ሆይ እራስሽን አስከብሪ የስው ባል የምታሳድጂ ሴት ነግ በእራሴ ነው የእራስሽ አለ የስው ባል አትንኩ ፈጣሪን ፍሩ ያገባሽው ነገ ባንቺ ላይ ላለማግባቱ እርግጠኛ አይደለሽም ስው የዘራውን ያጭዳል

    • @user-bq6fz3iz4c
      @user-bq6fz3iz4c Před 3 lety +2

      ትክክል! ያገባን ወንድ እስኪፍታ የሚጠብቁ ሴቶች አሉ

    • @Leyla-c5u
      @Leyla-c5u Před 3 lety

      ልክ ነሽ

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 3 lety

      ልብን መጠው ልበቢስ የሜደርጉ ወንዶች ውት ልቤን ሣንባ ያረጋል!

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 3 lety

      @@user-bq6fz3iz4c ይድፍቸው ሌላ ምን ይባላል እነዚህ እኮ ናቸው ሴትን እሚያስድቡ ለሞላው ወንድ ስምሽ የምን ሀገር ፅሁፍ ነው ትርጉሙስ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +36

    አፈር ይብላ በደፈው በሄደበት አይቅነው
    አይዞሽ ማማየ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @user-dc7fb8hs3u
    @user-dc7fb8hs3u Před 3 lety +127

    ግን ባለትዳር ወንዶችን የምታሳድዱ ሴቶች አፈር ብሉ ይድፍችሁ እኔም ሴትነኝ ወላሂ በምድር ላይ ባለትዳር ወንዶች ብቻ ቢቀሩ እንኳ እንዲህ አይነት አላደርግም እንኳን ላጤ ወንድ ከተማውን ሞልቶ ኧር በናታችሁ እኛላይ እንዲደርግብን የማንወደውን ነገር በሌላሰው አታድርጎ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 3 lety +1

      በትክክል

    • @abarsheabarshe6538
      @abarsheabarshe6538 Před 3 lety +5

      እግዚእግዚአብሐር ያምፊረ ሠዉ የሌም በእዉነት በጠም ያማል እኔ በረሴ እህቶች ዉንድልጂ በቀኝ አሁን እድሜ 34 ግን አልበሁም ምክንያቱሜ በልጀነቴ የሰለፊኩት ነገረ ከበድ ነዉ ተመስግን ቢቻ😭😭😭

    • @fentaneshchekole6011
      @fentaneshchekole6011 Před 3 lety

      Yes

    • @user-dc7fb8hs3u
      @user-dc7fb8hs3u Před 3 lety +1

      @@abarsheabarshe6538 አይዞሺ የኔህት ሂወት ይቀጥላል ግን ፍቃደኛ ከሆሺ ስልክሺን አስቀመጭልኝ ቢንስ ይሄን ሀሳብሺን እድትቀይሪ ማድርግ ብችል

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር በአቋምሽ ያፅናሽ እውነት ትክክል ተናገርሽ።

  • @haregfeleke3920
    @haregfeleke3920 Před 3 lety +33

    ሰወችዬ ዘንድሮ የሚሠማው እና የሚታየው ሁሉ ህልም እየመሰለኝ ተቸግሬለው

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 3 lety +2

      ምን ህልም ነው ይህው ነው የአገራችን ገፅታ

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 3 lety +1

      እግዳው ኢትዮጵያ አልኖርሽም!! የብዙ ሴቶች ፅዋ ነው! እቃውን በመተኰሻ!!

    • @user-hz4qz5zh1h
      @user-hz4qz5zh1h Před 3 lety

      ሳምተኛ እያዳመጥ ምን ህልም ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን እንጅ

    • @bona2318
      @bona2318 Před 3 lety

      Enem yihi alem kentu new

    • @banchigizeayehu7851
      @banchigizeayehu7851 Před 3 lety

      @@geemayle7969 1

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 Před 3 lety +28

    ሰላም ላገር ልጆች ገና መግባቴ ነው ።አድምጪ እመለሳለው ግን አንድ ነገር ልል እወዳለው ዝም ብለን ማዳመጥ ትርጉም የለውም ተምረንበት ሂወታችን ላይ እንድንተገብረው ያስፈልጋል ዋና አላማው ለኛ ትምህርት ለመስጠት ነው ።አብሶ በስደት ለምንኖር ገንዘባችንን ለወንድ እያበላን ያዙኝ ልቀቁኝ እምንል እናስተውል

    • @keeper4686
      @keeper4686 Před 3 lety +3

      ወረኛ ቦታ እንዳይያዝብሽ ነው ሳታዳምጭ ምኮምችው 😀

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 3 lety +1

      ልክ ነሽ ልብ ብለን ካዳመጥን ትምህርት ይሆነናል

  • @user-rw8lu5po4y
    @user-rw8lu5po4y Před 3 lety +16

    እኛ ሴቶች ገደብ የለንም እኔም እንዳነቺ ነበርኩኝ ግን ሁሉን እርግፍ አረጋ አሁን ልጆችን እያሳደኩ ነው አንቺ ጠካራ ሁኚ እግዚአብሔር ይረዳሻል እሱም አንድ ቀን ይገባዋል

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 3 lety +64

    የኛ አገር ወንዶች ግን ምን ይሻላችዋል ሚስትና ልጆቻችሁን በትናችሁ እንደ ውሻ ውጭ ውጭ ማለት ሴቶች ደግሞ ከወሰለት ወንድ ጋር ነገ ይሻሻላል እያላችሁ አትጃጃሉ

  • @user-pk4qj2xg1d
    @user-pk4qj2xg1d Před 3 lety +16

    አይዞሽ የ እኔ እናት እኔ ግን ግርም የሚለኝ ልጆቹን በትኖ ትዳሩን ትቶ የሚመጣን ወንድ ባል ይሆነኛል ብለው የሚያገቡ ሴቶች ናቸው ነገስ ለእነሱ ምን ሊሆንባቸው እንደ ሚችል አያስቡም ቆይ የ አብራኮቹን ክፋይ ልጆቹ ላይ የጨከነ ለ አንዲት ሴት ይራራል ብለው ያስባሉ ለምንድን ነው ሴቶች ግን እራሳችንን በ ተጎጅዎች ቦታ ተክተን የማናየው ነግ በእኔ የማንለው እኛስ ነገ ለሚደርስብን ነገር ምን ዋስትና አለን ቢያንስ ጥሩ መሆን የክፉ ቀን ስንቅ ነውና ለእራሳችን ስንል ግፍ ባንሰራ መልካም ነው።

  • @ruhamaethiopian6219
    @ruhamaethiopian6219 Před 3 lety +26

    መጥፎ ወንዶች አይሙላላቹሁ እናተንተን ብሎ ወንድ መጀመረያ ሰው ሁኑ ማትረቡ

    • @jmjtube8312
      @jmjtube8312 Před 3 lety

      ማማ ደምሪኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @rahmetabebaw7078
      @rahmetabebaw7078 Před 3 lety

      አይ እህቴ ወድም ያለው ይሄን አይልም

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 Před 3 lety +13

    እኔ ግን በዚ አይነት ሁኔታ ልጅ መውለድ ጭካኔ ነው የሚመስለኝ አብዛኛው ሀበሻ ስለ ልጅ ሲነሳ ዘሎ ከፈጣሪ ጋር ነው የሚያገናኘው አዋ ፈጣሪ ሲባርክ ነው ልጅ የሚገኘው ነገር ግን ወደዚ ምድር የምናመጣው ነብስ ያለው ነገር ነው መብላት... መጠጣት ..ብዙ ነገር ያስፈልገዋል እኛ ካደግንበት በተሻለ ልጆቻችንን አሳድገን አስተምረን ለቁም ነገር አብቅተን ለሀገር የሚጠቅሙ ማድረግ ካልቻልን ምኑ ላይ ነው የመውለድ ጥሩነት? አየነው እኮ በእድላቸው ያድጋሉ ተብሎ ተወልዶ ተወልዶ ሀገራችን ያለችበትን የድህነት ማጥ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 3 lety +21

    እንደዉ የሰዉ ባልና የምትቀሙ ሴቶች ደስታችሁ
    እልም ድርግምያርገዉ

    • @jmjtube8312
      @jmjtube8312 Před 3 lety

      ፍፊ ደምሪኝ

    • @gizeamenalemu4841
      @gizeamenalemu4841 Před 3 lety

      አሚን ማር

    • @chefbuzyeshemlise7917
      @chefbuzyeshemlise7917 Před 3 lety

      Amen

    • @beemnettubu3882
      @beemnettubu3882 Před 3 lety +1

      ኧረ ልጅቷኮ ትዳር መኖሩን አላወቀችም ካወቀች በኋላም አፍቅራዋለች አትፍረዱ ☝ ፍርድ ለላይኛው🙏🙏🙏

    • @maryjohn2562
      @maryjohn2562 Před 3 lety

      አሜን የኜ እህት መድሀኚአለም የተሻለ ይስጣት ለባለታሪኩ።

  • @sabrinamicael2611
    @sabrinamicael2611 Před 3 lety +19

    እኔ የሚገርመኝ ያችኛዋ ሴት የልጆች እናት ነኝ አትረብሽኝ ስትላት ነገ ለእስዋም ትጠብቅ ሰው እንኴን አያዝንላት ሶስት ልጆች በትኖ አቅፋው የተኛች ጤነኛ አይደለችም

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 3 lety +17

    እኔ ቅጥል የምለው ሴትልጅ ስራ ከሌላት ትዳር ውስጥ ስትገባ የባል ጥገኛ መሆን የለባትም ቤት ይቁጠርው ስንት ትዳር ፈረሰ ሴቶችስ ለምን ባለትዳርን ታማግጣላችሁ እውነት ታመዋል ወዶች ያቺስ ምን ያህል እርግጠኛ ነች

  • @nawal5119
    @nawal5119 Před 3 lety +16

    ወንዶች ለጤና አይመሰለኝም እንደዚህ ማበዳቹ

    • @jmjtube8312
      @jmjtube8312 Před 3 lety

      ሙናዬ ደምሪኝ

    • @Dallol253
      @Dallol253 Před 3 lety

      doges ጊዜ እድሜ ትምህርት የማይቀይረዉ የነዉር ማጣት በሽታ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 3 lety +1

      @@jmjtube8312 እንዴት እስካሁን አልተደመርሽም በይ ብልፅግና ይደምርሽ

  • @user-nt6fu6tn4b
    @user-nt6fu6tn4b Před 3 lety +18

    ሽንት መሽኛውን መቁረጥ ነበር

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Před 3 lety +35

    እኔም ሴት ነኝ ግን በሁለት ልጅ ካልተማረች ሶስተኛው ላይ ይስተባከላል ማለት ሞኝነት ነው።

  • @delinalewi5209
    @delinalewi5209 Před 3 lety +4

    የእርቅ መአድ ቤታችንን እንድፈትሽ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን ትምህርት መዉሰድ ያለብን ከነዚህ አይነት ፕሮግራም ነዉ ልጅቶ በጣም ታሳዝናለች ። ቸሬ ቸሬ ላንተ ቃላት የለኝም ሁሌ ብታወራ ባዳምጥህ ቤተሰቦችህ ምንኛ ታደሉ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ ።

  • @ethiopiailoveyousomach214

    እህ እኔ እንደዚህ ያለ ታሪክ ስሰማ ወንዶችን ግደይ ግደይ ይለኛል እኔም ተጎጅ ነኝ ያንች ይብሳል ልቦና ይስጣችሁ ልክስ ክስ ወንዶች

  • @user-ph5te9cl6w
    @user-ph5te9cl6w Před 3 lety +8

    አላህ ቁላውን ለካሰር ያድርገው

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 3 lety +3

    አማካሪ የተባሉት የበለጠ አስጨናቂ ናቸው።ለምን አልተማርሽም ይላሉ።

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 Před 3 lety +26

    እረ ተው ግን ወንዶች እግዚአብሔርን ፍሩ በእውነት

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ ተባርክ ቸሪ የምተባል ምርጥ ባለ ሙያ ነህ በእውነት ።

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 Před 3 lety +2

    ቸሬ በጣም ረገጥ አርጎ የተናገረዉ ነገር በጣም ትክክል ነዉ በያንዳንዱ ቤት ያለ ጉድ ቤት ይቁጠረዉ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭

  • @Teddylove2004
    @Teddylove2004 Před 3 lety +24

    ሀበሻ ግን ምነካን ሚሰማዉ ሁሉ በጣም ደስ አይልም

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Před 3 lety +20

    በመሠረቱ በመጀመሪያው ም የወንድ ቤተሰብ ጣለቃ የገባበት ትዳር ፍፃሜ ሁሌም ዘለቄታ የለውም
    ልጅ ለትዳር መያዣ ሊሆን አይችልም።
    እባካችሁን ሴቶች ልብ ግዙ።

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i Před 3 lety +10

    ለባል ዘመድ ባይኑ አመድ ሳይሆን ሚጥሚጣ

  • @Crstina246
    @Crstina246 Před 3 lety +10

    ወንዶች ግን ምን ይሻላችኃል እረ እግዚአብሔር ፍሩ እረ እንደው አፈር ያስበላችሁ የትም ብትሄዱ ምን የተለየ ነገር አለ ቀዳዳ ቀዳዳ ነው ብሽቅ ነገር ናችሁ የሚመለከተውን ብቻ::

  • @emilylama6545
    @emilylama6545 Před 3 lety +3

    በጣም ነዉ ያሣዘንሽእ ሤታ ልጅና ባለትዳር እንደሆነ እያወቀች የሠዉ ባል መጠንቅ ነገም አንችን ይተዉሻል የልጃቹ ግፋ አትፈራም እህቴ አይዛሽ

  • @eduyaabby566
    @eduyaabby566 Před 3 lety +9

    ሴትን የምትጎዳው ሌላኛዋ ሴት ናት

    • @user-bl9ti4ip1e
      @user-bl9ti4ip1e Před 3 lety +1

      Uffff Era enam dersogal becha egzyabher yeferdal

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 Před 3 lety +10

    እባካቹ ሴቶች የስው ባል ጋር አትማግጡ ነግ በኔ በሉ ለዝች ለሌላዋም ያልሆነ ለናንተም አይሆንም እልህ አትጋቡ ባለትዳር መሆኑን ሳታውቁ ከሆነ ባወቃቹ ሰአት አቁሙ ልጆች አትበትኑ 😡 ወንዶች ደሞ ወሽላቹን ቆርጦ እንደቡዳ መዳኒት አንገታቹ ላይ ማንጠልጠል አፈር ብሉ 🙄

    • @werkenateethiopia245
      @werkenateethiopia245 Před 3 lety

      ሀሀሀሀ

    • @user-ng8mq3hf9b
      @user-ng8mq3hf9b Před 3 lety +1

      ቢቆረጥም አርፈው አይቀመጥም
      ከሚስታቸው ሌላ ሲማግጥ ወሸላቸው ይጣመምባቸው

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 Před 3 lety

      @@user-ng8mq3hf9b 🤣🤣🤣🤣 አሜን !

  • @nebilsiraj2453
    @nebilsiraj2453 Před 3 lety +1

    የእርቅ ማዕድ አቅራቢዬች በእውነት እላቹሃለው እኔም እህት አለኝ ፈጣሪ ስም ነው የምምልላቹ አስለቅሳኛለች። አሁን ምን ላይ ነች።ማለት ከልጆቻ ጋር ማለት ነው ። የሱን ነገር ለፈጣሪ ትቻለው።

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 3 lety +17

    ማን ነው ስሙ እኔ የፈታሁት ዱቄት እንዳይሆን

  • @ibano8040
    @ibano8040 Před 3 lety +13

    ወይ ወንዶች ከሴት የተፈጠሩ እኮ አይመስሉም ጨካኞች ሰብስቦ ማቃጠል ነው

    • @user-pv5ic1qd5k
      @user-pv5ic1qd5k Před 3 lety

      ክክክክክ እውነትሽን ነው

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 Před 3 lety

      Wendoche keyekatelu ema mane
      Yakatelene

    • @sirakgem6942
      @sirakgem6942 Před 3 lety +1

      በህግ ወንዶችን ጠቅልላ ለማጥፋት ስለዛተች በፍርድ ቤት ትጠየቅልን በከባድ ዛቻ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 3 lety +10

    የዛሬዋ ባለታሪክ ሚስኪነች የእውነት ምንም አታቅም

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 3 lety

      በጣም ህዋይ ነት በእውነት አስዛነችኝ

    • @melatkl7275
      @melatkl7275 Před 3 lety

      @@GrandPrime-mt9px በጣም

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 Před 3 lety

      ምንም አታውቅም አልፈርድባትም ግን ይሄን ሁሉ እያየች እያሳለፈች ልጆች መውለዷ ነው ያበገነችኝ

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 Před 3 lety

    ፖስተር ቸሬ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኛል የኔም ህይወት ውስጥ አመኬላ ብዙ ነው

  • @familytube3845
    @familytube3845 Před 3 lety +6

    እኔን ያልገባኝ እንዴት ማሰብ እሚችል ሰው ያለፋላጎቱ 3ልጅ ይወልዳል

  • @user-ng8mq3hf9b
    @user-ng8mq3hf9b Před 3 lety +8

    ባለትዳር እንደሆነ እያወቅሽ ልጅ እንዳለው እያወቅሽ የሰው ትዳርመበጥበጥሽ በሰማይ ቤት ያስቀጣሻል

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +6

    ኧረ ተዉ ወንድሞቻችን ተዉ በእህቶቻችሁ ላይ የምታደርጉትን ግፍ አቁሙ ፍርድ አለው !
    አንቺ እህቴ ትላንት ሚስቱንና ልጆቹን ትቶ ወይም ክዶ ሲመጣ እውነት አንቺን ወዶሽ እንዳይመስልሽ ዛሬ ካንቺ የሚያገኘው ጥቅም ስላለ ነው በዚህ ልምዱ ነገ ባንቺ ላይ አለማድረጉን ምን ማስተማመኛ አለሽ እህቴ ተው ተመለስ በይው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን!

  • @user-gm8lb9ko8u
    @user-gm8lb9ko8u Před 3 lety +6

    የሴት ስቃይ ግን መቸ ነው እሚልቀው
    አረ እባካችሁ. ወንዶች እንደው. ሴት ልጅ እኮ እናት እህት ልጅ ናት እና ለምን ትበዳላለች አረ እባካችሁ

  • @user-my7wh5ox5w
    @user-my7wh5ox5w Před 3 lety +10

    ግን ምን ሆናችሁ ነው እንዴት እናዳምጠው እንዴት በያንዳንዱ ደቂቃ መስታወቀያ ታሥገባላችሁ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety

    በጣም አዝናለሁ ልብ ይነካል በእውነት ወጣት እህቶቻችን በዚህ እድሜ ህይወትን የሚያጣጥሙበት መሆን ሲገባው እንዲህ በልቅሶ በችግር ገና በልጅነታቸው ልጆች ታቅፈው ልጅ አሳዳጊ ብቻ እንዲሆኑ ተፈረደባቸው ያሳዝናል ።
    ግርም ይለኛል ሴት ሲቀያይሩ ምን ፍለጋ ነው? ውበት ፍለጋ እንዳይባል ወደሀት ነው ያገባሀት ያልወደዱትን ለአንድ ሰአትም ማየት ደስ አይልም ።ምንድነው ችግሩ? ሰው ወልዶ የልጆች አባት ሁኖ ሌላ ፍለጋ ።
    ዛሬ ትዳሩን አፍርሶ ፍቅረኛውን ገፍቶ አስለቅሶ የመጣ ወንድ እኛንም ትቶን ይሄዳል ምን አይነት ግዴለሽነት ነው የሰው ትዳር ማፍረስ ።ልጆች ላይ የሚደርሰው የስነልቦና ጫና ቀላል አይደለም ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ለሁላችንም ይስጠን ።
    እናመሰግናለን ቸሬ፣ አለምሰገድ፣ አብዲ፣ ሣሚ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +3

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ያስዝናል 😭😭😭😭😭

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před 3 lety +9

    አሁንም ትፈሪያቸዋለሽ እንዴ ምንድነው አነጋገርሽ ግልጽ አይደለም በተጨማሪ ጥሩ ሰው ልታደርጊው ትሞክሪያለሽ እነዚህ ጨካኝ ቤተሰቦችን እግዚአብሔር ለሁሉም እንደየስራቸው ይከፍላቸዋል በተለይ እናቱ እና እህቱ እሱም ቢሆን የማይረባ ለራሱ መወሰን የማይችል ወንድ ቢቀርም አይቆጭም!!!!ግፈኛ

  • @sonsdw7245
    @sonsdw7245 Před 3 lety +12

    ስንት ጭንቅ ቻይ አለ እባካችሁ እኔ ትዳሬን ባናቱ ከደፋሁት ቆየሁ ልጆቼም አደጉ እራሳቸውን ቻሉ እኔም ቆሚ ቀረሁ ማን እንደብቸኝነት አቦ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 3 lety +3

      እሱ ከገባማ አንቺም አግብ ልጆችሽን ቦታ ከያዙ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 3 lety

      አይዞሽ ለመልካም ነበር😭😭😭😭😭😭

    • @meskremabraham5139
      @meskremabraham5139 Před 3 lety

      Betkikl eniam endaih nig teiktlko

    • @sonsdw7245
      @sonsdw7245 Před 3 lety +7

      ይችን የመሰለች ነፃነት ለምጄ ዳግመኛ ወደ እሳት ልጆቼን ጧርዬ ቀባርዬ ያርግልኝ ፈጣሪ አሜን

    • @meremanasir4147
      @meremanasir4147 Před 3 lety

      እረእኔም እደዛዉ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před 3 lety +5

    ሶስት ልጅ እንዴት ሳልፈልግ ወለድኩ ትላለች ከመጀመሪያው ታማሚ ነው እኮ እሱም ሆነ ቤተሰቡ ምንድነው እንደዚህ እየተደበደችስ እሱን እንደ እንቁላል መንከባከብ ይቅርታ እና ምንድንነው እሱን እንደዚህ መለማመጥ ታሪኩን ስራውን እያወቀች መለመን አይምሮቢስ የሆነን ጎረምሳን

  • @makannnn9227
    @makannnn9227 Před 3 lety +7

    እንኩሮ የመጀመሪያ ልጂሺን እንደወለድሺ እራስሺን መጠበቅ ነበረብሺ አንች ግን እንደ ፍየል ትቀፈቅፊያለሺ ወንድ ልጂ ልብሺን ካየ መጫወቻ ነዉ የሚያደርግሺ

  • @peace3791
    @peace3791 Před 3 lety +4

    ከዚህ ትዳር ብወጣ ምን ሰርቼ እኖራለሁ ብሎ ማሰብ ነው አለቅም ያለችበት ምክንያት

  • @a.slovejesus880
    @a.slovejesus880 Před 3 lety +6

    አይዞሽ ከሸርሙጣ ሴት ጋር ነው የሄደው ህሊና ያላት ሴት ብትሆን የሰው ባልና ልጅ አትወስድም ነበር ተስፋ ስለቆረጠች ባልሽን ቀማችሽ ወንዶችም ከእንስሳቱ ውሻ አይለዩም በሄዱበት ጉድጓድ ይገባሉ ይሄነ ነገር መቆም አለበት እንደፈለገ በየሄደበት እሚያገባ ከብት ነው ዝና ያላቸውም ሰወች እያየን ነው ሴት እየቀያየሩ እያገቡ ሰይፉ ሾ ላይ እየቀረቡ ያስተባብላሉ ለምን አይቆምም ብልግና ብዙ ሴት ማግባት ምን የሚሉት ቆሻሻ ልብ እየያዙ ነው እረ ሴቶች ነገ በኔ በሉ እስቲ የሰው ባል ላንች ባል አይሆንም አስቀምጦሽ ደሞ ይሄዳል ሌላዋ ጋር ፈጣሪ ይቀጣሻል ።

  • @emilylama6545
    @emilylama6545 Před 3 lety +4

    ሤቶይዬ እግዜር ይጠብቀን በጣም ነዉ ያሣዘንሽም እኔም የልጅነት ፋቅሬን አገበለሁ ብዬ ሥጠበቅ እኔ ሥደት ላይ እንዳለሁ ሠርጉን ፌሥብክላይ ተለቆ አየሁ አይኔን ማየት ማመን አቃተእ ሁሉን ወንድ መዉቀሥ ይከብዳል ሥንት በሽተአ አለ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 3 lety

      አይዞሽ ላንቺ አላለውም ለበኅ ነው አላህ ከሱ የተሻለ እሚንከባከብ ይስጥሽ ጠንካራ ሁኝ አይዞሽ

  • @iamblessed2825
    @iamblessed2825 Před 3 lety +5

    ቸሬ ግን የራሱ ፕሮግራም ቢኖረው እርቅ ማእዳች የሰውስ ችግር መስማት ስለበዛባቸው ማዘ አቁመዋ እሱ ስን ይገባዋል

  • @yewuehuncha1312
    @yewuehuncha1312 Před 3 lety +3

    ምን ውሻና ወንዶች በሄዱበት ነው የሚሸኑት ኩፉ አመል አለባቸው አይዞሽ እህቴ ለሱ ፍርዱን ይስጠው

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 3 lety +1

      ሴቶችም ባለትዳር እየሆነ እያወቁ ዘለው ይገባሉ ከዛ ላይ ፈጣጦች ናቸውኮ

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v Před 3 lety +3

    በመጀመሪያ ትዳር ስንመሰርት ከቤተሰብ ጋር መቀመጥ በጣም ጥሩ አይደለም ።ሲቀጥል ደግሞ በባልና በሚስት ማንም ሰዉ ጥልቅ መግባት አያስፈልግም ከፈጣሪ በቀር ።ሌላ ደግሞ ሴቶችየ በተቻለን አቅም ሁሌም ከባል ጋር ገንዘብ መቀበል ጥገኝነት ነዉ የሚመስለኝ ።ብቻ አምላክ እዉነተኛ ትዳር ይስጠን

  • @bethlhemtegegn9835
    @bethlhemtegegn9835 Před 3 lety +1

    Betam mskin lj nach hasabwan enquan bedenb meglets alchalechm.

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 Před 2 lety +1

    ባራሳይት ጥገኛ የበላሽውን ያስመልስሽ ተመለሰ አልተመለሰ ከምትይ ዲቃላ እየፈለፈልሽ በገዛ እጂሽ ሰርተሽ አትበይም እሱን አፍጫውን ብለሽ ልጆቹን አራግፈሽለት እሷ ገብታ ታሳድጋቸው

  • @maryjohn2562
    @maryjohn2562 Před 3 lety

    አይዞሽ የኜ እህት በአንቺ ብቻ አይደለም።ሁላችንም ያለፍንበት ህይወት ነው በርቺ ህይወት ይቀጥላል ።መድሀኚአለም የተሻለውን ህይወት ይሰጥሻል። መድሀኚአለም ለልጆችሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው ለአንቺም ይስጥሽ። አይዞሽ እህቴ

  • @niemamuhammd322
    @niemamuhammd322 Před 3 lety +13

    ይቺ ሤት የካሮኒ ታናሽ ሣቶን አትቀርም አቺ እራሥሽን አትጉጂ አፈር ይብላ ይሄ ከብት

  • @Slipy_blox
    @Slipy_blox Před 3 lety +3

    Lemndn new mastawekia mtabezut? Eziw ender?

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před 3 lety +4

    ወይ ሳይኮሎጂ እረዳዋለሁሁሁሁ
    😳

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 Před 3 lety +1

    አይዞሽ እናት

  • @Infodailychannel
    @Infodailychannel Před 3 lety

    ስሜትሽን ተረድቼዋለሁ የኔ እህት ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 Před 3 lety

    በጣም ሚሲኪን ነሸ የዋህ ነሽ በርታ ብለሽ ልጆችሽ አሣዳጊ እሡ የሠራው ያገኝዋል

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 3 lety +2

    ይሄን እየሰማሁ ታዲያ እንዴት ነው ወንድ አምኜ የማገባው? መቼም አላገባም
    ሴቶች ግን ለም. አትነቁም በዚያ ላይ ቤተሰብ ያላወቀው ትዳር እኛ ላይ በጣም ጫና ይፈጥርብናል አይሉም ወይ?

  • @samiam3417
    @samiam3417 Před 3 lety +3

    I like your program, but too much Advertisement!! Every 1 minute Advertisement that's crazy!

  • @crystilized9036
    @crystilized9036 Před 3 lety +2

    ይገርማል ግማሹታሪኳ የኔ ነዉ

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 Před 3 lety +2

    ባለትዳር የልጆች አባት እንደሆነ እያወቃችሁ ፣ የሰው ትዳር፣ቤት የምትበጠብጡ ሴቶች ነግ በኔ በሉ። የሴቶቹ እንባ የልብ ስብራት ነገ በእናንተም ላይ እንደሚደርስ አትጠራጠሩ። የብዙ ህፃናት ወላጅ አልባ ሆነው ጎዳና ላይ የሚወጡት በእንደ እንናተ አይነት ስግብግብ ሴቶች ምክንያት ነው። እመኑኝ ለልጆቹ እናት ለሚስቱ ያልሆነ ወንድ ለእናንተም አይሆንም። ለጊዜው ይመስላችኋል እንጂ ነገ እናንተም ተጎጂዎች ናችሁ። ስንት ያላገቡ ወንዶች በሞሉበት ሀገር ባለትዳር ወንድ ላይ ምን እንደሚያንጠለጥላችሁ ነው ግራ የሚገባኝ። ለማንኛውም ቆም ብላችሁ ብታስተውሉ ነው የሚሻላችሁ።

    • @maryjohn2562
      @maryjohn2562 Před 3 lety

      ትክክል ብለሻል ልቡና ይስጣቸው።

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo2442 Před 3 lety

    የኢትዮጵያ መልክ Face ይህ ነው የሚታዓየዉ ዛሬም ነገም
    የኢትዮጵያ ልጆች መከራ በእየ ደቂቃዎች በእየ ሥዓቱ በእየ ቀኑ
    በእየ ወሩ በእየ ዓመቱ ከመጩ ዓመት ወደ ፊት
    10 ዓመት
    50 ዓመት
    100 ዓመት ነው የሚታዓየዉ ሕግ የእለ ሥዕራት የእለ ሁሉም ኢትዮጵያ በጨለማ ኑሮ
    የኢትዮጵያ ሕዝብ በሰይጣን ምንገድ ሂደት መንግሥቷ በቁሙ ሞቶ የሃይማኖት መሪዎች ሞተዉ ሀገርን አጥፍተው ሕግን በእጃቸው አድረገው ጠቅጥቀዉ ሁሉም ዉጅብር ዉስጥ እየኖረ በምጥ ይገፋዋል ልጁም የሚወለደው የአካባቢው ጭማቂዉ ንፋስ ነው የሚሆነው የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ጠፋ አይ ሰው

  • @almazmeskele7036
    @almazmeskele7036 Před 2 lety

    በትዳር ማሀል የምትገቡ ክፍ የባል ቤተሰቦች እድሚያቹን ያሳጥረው እንደዚ አይነት ቤተሰብ እርግማን ያለበት ነው

  • @tehtnajeru7220
    @tehtnajeru7220 Před 3 lety +1

    ልጅቱዋም ችግር አለባት ሁሉም ነገር እሱ ባለው ነው እንዴ እሚሆነው እሱዋ የውሳኔ ሰዉ አይደለችም ለዛ ነው የናቃት በተለይ ለባል ቤተሰብ ፊት መስጠት ያስደፍራል አይ ማለት
    ያለባት ቦታ ላይ አይ ማለት አለባት
    ልፍስፍስ መሆን ያስንቃል
    ማክበር ከዛ ዉጪ ግን እንዲያዙኝ
    አልፈቅድላቸውም ምንም መልካም
    ብትሆኚላቸው ጥሩ ነገር አያስቡም

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e Před 3 lety +1

    Uffff betam yasaznal yene ente ayzoshi enam dersogal ayzoshi fitari lijochshen yasdglahi

  • @user-ph5te9cl6w
    @user-ph5te9cl6w Před 3 lety +2

    ቱ ቱ ቱ የምሰማው ሁሉ ግርም ይላል

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 3 lety

    የሚሰማው ሁሉ ይሰቀጥጣል ጌታ ሆይ መጨረሻዋ ያቺ ምድር ምን ይሆን

  • @fantasedami5099
    @fantasedami5099 Před 2 lety

    ሴቶቺ የሚ ማታወንድ ነው የሚአፈቅሩት ዱላየወዳሉ

  • @heymanotgetachew1067
    @heymanotgetachew1067 Před 3 lety +2

    ፍፍፍፍፍ ወንዶች ግን ምን እዬሆኑ ነው እንደዚህ ዬሚያደርጉት ግን እናታቺሁን አታስቡም ሚስቶቻቺሁን እንደዚህ ስታደርጉ

  • @almazzz3850
    @almazzz3850 Před 3 lety

    እሞነት ከባደ ነወ እኔ ሌላዋን አፈቅርሻለሁ እያለ ጆሮዬ እየሠማ ወሠጤ አላምን ብሎ ዛሪም አለሁ አምኝወ ብቻ ፈጣሪ ልብ ይሠጠን

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Před 3 lety +7

    ምንድነው ማስታወቂያ አበዛክ እኮ እንዴት ነው ማዳመጥ የምንችለው ምን አይነት selfishነት ነው ኤጭ

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 3 lety +1

    እንደው ግን የወንድ ቤተሰቦች ለምንድን እንደሆነ ባላቅም በትዳር መሐል ገብተው መበጥበጥ ለምን እንደሚፈልጉ በጣም ነው የሚገርመው
    ነገ የነሱ ህይወት ላይ ምን እንደሚገጥማቸው ለምን መረዳት እንደማይችሉ አይገባኘም
    የሰንቱ ቤት ፈረሰ በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ብቻ

  • @tegestbelehu4966
    @tegestbelehu4966 Před 3 lety

    Esu yehid enan gen yasasebegn yezich miskin ena yelejochu tenenet new. Ahun besheta bebezabet wekt betam yasazenal. Egzabehar yerdahsh

  • @GrandPrime-mt9px
    @GrandPrime-mt9px Před 3 lety

    ዌል ካም ወገኖቼ ስላማችሁ ይብዛ በያለችሁባት ቦታ ከይቅርታ ጋራ መስተወቅያውን አጣር አድርጉ መዳሜ ስትመጣ በድንጋጤ ክው እያልኩ ነው እባካችሁ የመስተዋቅያውን ግዜ አጣር አርጉ

  • @zjgjfhdzhffjigih3523
    @zjgjfhdzhffjigih3523 Před 3 lety +2

    ሴቶች ቅድሚያ እራሳችንን እናስከብር ሚስትና ልጆቹን ጥሎ መጥቶ ለሌላ አይሆንም

  • @user-pv5ic1qd5k
    @user-pv5ic1qd5k Před 3 lety +6

    ያሳዝናል ትዳር ይዞ መሳቀቅ ካልቀረ ምንድን ነው ትርጉሙ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před 3 lety +1

    አይ ሴቶች የሚሳዝን ሂወት አንደየ አይበቃም እንደ ትምህርት ሴት የዋህ ናት
    እሚዋጠው ብልጥ መሆን ይሻላል
    ልጆችም ሰቃይ ለምን

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Před 2 lety

    ልጅቷ ግን እራሷ እፃን ናት ግራ ገብቶዋታል ምንም ስለትዳር አልገባትም ልጅ በቀን ስተት ይወለዳል እዳው ለእናት ነው ማሳዳግ። እንደዝ አይነቱን ባል እቃውን መቁረጥ ነበር

  • @eyerustedy5234
    @eyerustedy5234 Před 3 lety

    Betam teru sera nw tebareku ye cheren kutr bagegn des yilegnal

  • @peace3791
    @peace3791 Před 3 lety +3

    ሳይፈልግ በግድ ትዳር አይሆንም::

  • @tadelecjtedeclej3767
    @tadelecjtedeclej3767 Před 3 lety

    አይዞሽልኝ የኔ እናት

  • @user-dc7fb8hs3u
    @user-dc7fb8hs3u Před 3 lety +2

    የኔህት ይሄን በተኛበት አናቱን በይው

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Před 3 lety

      *Lijochan tasadegalachihu men Ayenet mekr new?*

    • @selamaf8711
      @selamaf8711 Před 3 lety +2

      ምነው ምነው ልጆችዎስ ሜዳ ላይ ይበተኑ? በዛላይ ወንጀልም ሀጥያትም ነው ሆሆ እያሰብን እንጂ የበደለንን ሰው ሁሉ አናቱን ማለት እኮ መፍትሄ አይደለም ።

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 Před 3 lety

      Lemene anatu malete asfelge
      Fetari eko ale fetari rasu yefre
      Dale ena newere newe endezi
      Ayebaleme

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před 3 lety

      አይባልም አንቺ

  • @zaharanegash4239
    @zaharanegash4239 Před 3 lety

    ይመለስ ይሆናል
    ይስተካከል ይሆናል
    በልጅ ይዘዋለው
    የሚባለው ቋዋንቋዋና ሰላም እምነት እና ፍቅር ሳይኖር ተደጋግሞ ሚወለደው ነገር ፈፅሞ አይገባኝም ምን አይነት ቂልነት ነው በናንተ ሂወት ጨጓዋራዬ ተቃጠለ

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 Před 3 lety +2

    በአሁኑ ሰዓት በተለይ በውጭ ያላችሁ ዘረኞችና የኢትዮጵያ ክፉ ባሎች ግፋችሁን መስማት ስለሰለቸኝ እግዚአብሔር ይይላችሁ

  • @arega3874
    @arega3874 Před 3 lety +2

    ወንዶች ግን መቼ ነው ጥሩ ባል ምትሆኑት አቦ ይድፋችሁ ቱቱቱቱ ባል የሚባል አስጠላኝ

  • @aynufeseha9322
    @aynufeseha9322 Před 3 lety

    Where do you give dna service berehane

  • @user-zd1gw9nv5i
    @user-zd1gw9nv5i Před 3 lety

    ውድ የእርቅ ማዕድ ቤተሰቦች እባካቹ እርዱኝ እምኖረው አውሮፓ ውስጥ ነው ከባለቤቴ ጋር ከተዋወቅን 9 አመታችን ነው ከተጋባን ደግሞ 8 አመት ሊሞላን ነው የ3 ሴት ልጆሽ እናት ነኝ ባለቤቴ እንደድሮው አይደለም መኝታ እንኳን እኔ ካልጠየኩት አይጠይቀኝም እንጣላለን እንታረቃለን ብዙ ግዜ ትንሽ ምክንያት ነው እሚፈልገው ከኔ ለመለየት ብዙግዜ መጥፎ ንግግሮች ይናገረኛል ሚስቴ አይደለሽም በሂወቴ እድቶስኚ አልፈቅድልሽም ለልጆቻችን ስንል እንኑር እኔጋር እደድሮ ላንቺ እሚሆን ልብ የለኝም ጠልቼሻለው። እያለ በተደጋጋሚ ይናገረኛል እንነጋገርና ችግራችንን እንፍታ ስለው አይፈልግም እሚፈልገው ዝም ብሎ መኖር ነው ምንትመክሩኛላቹ እንቅልፍ የለኝም 3ኛዋ ልጄ ገና 6 ወርዋ ነውበጣም እወደዋለው በጣም መልካም ሰው ነበር በኔ እማይደራደር አሁን እምፈራው እዳይለየኝ ነው ሰው ሀገር ጓደኛ እንኳን የለኝም ልጆቼን በትኜ እዳላብድ በፈጠራቹ መላ በሉኝ

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 Před 3 lety +1

      እህቴ ወዶ አይመስለኝም ሌላ ደሞ አንቺ እልህኛ እና ተናጋሪ ከሆንሽ ወንዶች ለመለየት ቅርብ ናቸው እነሱ እንደ ህፃን ልጅ ማባበል ይፈልጋሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ እሱንም ልቦናውን ይመልስልሽ።

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 Před 3 lety

      እህቱ ኢሮፕ ላይ ያለው ችግር በጣም የበዛ ነው እኔም ኢሮፕ ነው ያለውት ግን እስቲ ቀስ ብለሽ ችግራችሁን ለመፍታት ሞክሪ ለልጆች ሲባል ደሞ ህጉ የሚፈቅደው ለሴት ነው እያሉ በብዛት ይፋታሉ ሴቶቹም ጋ ችገር አለ ተከባበሩ የተቀየመበትን መንገድ ካንቺም ከሆነ ይቅርታ በይ ግን ልጆች ፊት አትጨቃጨቁ አይዞሽ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 3 lety

      አይዞሽ የኔ እናት አውሮፖ የት ነው ያለሽው ላውራሽ ?ደግሞም የተለያዪ ፕሮግራሞች አሉ Appeal for purity የሚል የዶ/ር መስከረም ፕሮግራም በጣም ጥሩ ምክር ትሰጣለች ከቻልሽ ተከታተያት።
      ማባበል የትም አያደርስብሸም ። እውነትን ተጋፍጦ መጠንከር እንጂ በሆላ እንደውም እሱን በማባበል የምታሳልፌው ጊዜ የበለጠ ህመም ይሆንብሻል የኔ ቆንጆ እውነታው የት ድረስ እንደሚያደርሰሸ ከራሰሸ ጋር ተነጋገሪ ማለት የሱ መቀየር ከአንቼ ችግር መጥቶ ነው ወይንስ ሊላ ሴት በህይወቱ አሰሰገብቶ እነዚህ ነገሮች መርምሪ ማለት ከአንቼ ጋር ፍላጎት ያጣው አንቼ በሚገባው መልኩ እራሰሸን ጠብቀሽ ስለማትጠብቄ የመጣ ክፍተት ነው ወይንስ ሊላ አዲሰ የለመደው ነገር አለ??

    • @woinshetayalew1694
      @woinshetayalew1694 Před 3 lety

      በመጀመርያ ፀባዩ የተቀየረው ለምንድነው ብለሽ ለማጣራት ሞክሪ ያንቼ ፀባይ የተቀዬረ ካለ እራስሽም መርምሪ ባንቼ በኩም ምን ችግር ከሌለ በሱ በኩል ችግር አለማለት ነው እና ትዳር በፍቅርና በመተሳሰብ እንጂ በልምምጥ አይሆንም ለልጆቼ የሚባለው ነገር ብዙም አይዋጥልኝም እኛ ሴቶች የወንዶች ጥገኛ መሆን የለብንም በራሳችን መቆም አለብን በውጪ የምትኖሪ ከሆነ ደግሞ ወዶ ሳይሆን በግዱ ይረዳል ሚስቴ አይደለሽም ካለሽ አንቼ ምኑ ነኝ ብለሽ ነውየምትኖሪው? ፍቅር በሁለቱም በኩል ሲሁን እንጂ በአንድ በኩል ብቻ የትም ደርሶ አያውቅም ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ።

    • @maryjohn2562
      @maryjohn2562 Před 3 lety

      አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ። ክርስቲያን ከሆንሽ ለአባቶች አሰመክሪው። ከሁሉም በላይ ግን ጤንነትሽን ጠብቂ ወጭ አገር በጣም ከባድ።

  • @um3178
    @um3178 Před 3 lety +1

    ሱብሀነ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ የፈጠረብ አላህ ብዙ ወዶች ልባቸውን አይሰጡም የተሻለውን ሂወት ፈጣሪሽ አላህ ይስጥሽ አይዞሽ ውዶች ለአህባራችሁ እናመሰግናለን

  • @user-hn9gm7un5n
    @user-hn9gm7un5n Před 11 měsíci

    እኔንም ብትጋብዙኝ ብዙ ህመም አለኝ እኔ ወንድ አንድጠላ ነው የሆንሁት

  • @yordi9587
    @yordi9587 Před 3 lety

    *ውድ የእርቅ ማዕድ ተከታዮች በሙሉ በእያላችሁበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን እያልኩኝ*
    _እስኪ እኔንም ምክር ስጡኝ አንድ በጣም የምወደው ልጅ አለ እንደሚወደኝም ይነግረኛል ግን ዛሬ የሰጠኝን ፍቅር ነገ አይደግመውም ሁሌም ይቀያየራል ሲፈልግ ይደውላል ሲፈልግ ፀጥ ይለኛል እሺ ምን ማድረግ አለብኝ ወይ አይርቀኝ ወይ አይቀርበኝ እኔ ልርቀው አስቤ ግን አልቻልኩም ለምን እወደዋለው ይወደኛል እናቴ ነሽ አንች መልካም ልጅ ነሽ ከሴቶች ሁሉ ትለያለሽ ይለኛል ምን ላድርግ_ ??

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 3 lety

      የት እንዲት አወቅሸው??ምን ያህል ታውቄዋለሽ??አንዳንዲ ስሜታችን ፍቅር ስለሚመሰለን ።ትክክለኛ ፍቅርና ጊዜያዊ ስሜታችን ይለያያል

    • @emebetdesta7003
      @emebetdesta7003 Před 3 lety

      It's online business

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 3 lety

      @@emebetdesta7003 የምን ቢዝነስ ነው የምታወሬዋ

    • @yordi9587
      @yordi9587 Před 3 lety

      @@solianasoliana4052 እማቀው በስልክ ነው እማ
      ስለሱ እሱ ከነገረኝ ውጭ ሌላ እማቀው ነገር የለኝም በጣም እወደዋለው አምነዋለው
      በጣም ግራ ገባኝ

    • @emebetdesta7003
      @emebetdesta7003 Před 3 lety

      See you know him by phone means online that's why I tell you its business not love take care for your self and money please 🙏

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před 3 lety

    አትልቀሸ ማማየ አይዛሸ ፈጣሪ ይረዳሸ በጣም ከባድ ነው

  • @user-el5lz3mp5y
    @user-el5lz3mp5y Před 3 lety +2

    ከወዶቹ ሴቶቹ ባለትዳር እደሆነ እያወቁ እደት ነው እሚ ቀበሎቸው ወይ ዜድሮ አለ ይፍሬም

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před 3 lety +3

    ኸረ ምንድነው ተረግመናል እንዴ ትዳር እንደዚ ሆነ ወንዱ ተበላሸ ሴቶቹም ትዳር ካለው ወንድጋ መማገጥ ምንሰማው ሁሉ ይቀፋል

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 Před 3 lety +1

    ህክምናው የት እንደሚገኝ ንገሩኝ በፈጠራችሁ