እኔም የምለው አለኝ!“እኔም ፍትህ እፈልጋለሁ” የጌትነት ሚስት እኔ የማውቀውን እውነት ልንገራችሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 61K

  • @aminaseidsa7837
    @aminaseidsa7837 Před 21 dnem +4116

    የሔቨን እናት ሳላደንቃት አላልፍም ልቧ ተሰብሮ አቅም አታ ከግን የልጇን ደም ተቀብሮ እንዳይቀር የታገለቺ ጀግና እናት ናት

    • @tesfaneshyayeh
      @tesfaneshyayeh Před 21 dnem +1

      Ye zemnu mert enat

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 21 dnem +17

      እግዚአብሔር ያርዳት እነዚ ከሃዲ ቤተስብ ጋር ጉዳቸው የተጋለ ያሄ ስንቱ ህፃን ስያጣን ገብረው ያሆ ሃብታ ንድትሆ ልጅ ድርፈሩ ተብለው እንዚ ከስው አልተፈጠሩም ስውመልክ ያለ ስያጣ ማለት ነው

    • @Naima-xb9fr
      @Naima-xb9fr Před 21 dnem +1

      ❤❤❤

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 21 dnem +22

      ለዛዉም ከብቃት ንግግር ጋር እዉነት ከያዘ እግዚያብሔር ይረዳል ይችማ ተዘላበድች እኮ ሆሆ እድር ቤት መሰላት እንዴ ሆሆ እረ እኔ ግን ካፈርኩ አልመለስም የሳይጣንን ክፋት እስከ ጥግ መሆኖን ነዉ የተረደዉት በእዉነት እስከዚህ ድረስ😢 እረ እግዚያብሔር ግን ምን ያህል ቢወደን ነዉ እንዲህ የሚያኖረንየሚሳሳልን እንደስራችን አንድቀንም ማደር አይጠበቅብንም😢

    • @eveali6794
      @eveali6794 Před 21 dnem +6

      በጣም ወላሂ ጀግና 😭😭😭

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 21 dnem +5755

    ይህ ጨካኝ አዉሬ ተገሎ ማየት ነዉ የናፈቀን የሚል 👍👍

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Před 21 dnem +54

      የደፈርችሁ 7አሜት ህጻን ሔቭን የኔ ልጅ ብሆን ብላችሁ አሥቡ ኤሄ አውሬ ይገድል እሥኬ አሁን እንጅራ እየበላ ነው 😢

    • @user-it7wn4xo7z
      @user-it7wn4xo7z Před 21 dnem +69

      መግደል ፍትህ አይደለም በቁሙ ማቃጠል ነው

    • @fozis4506
      @fozis4506 Před 21 dnem +34

      አደባባይ ላይ በቬዝል ነው መቃጠል ያለበት

    • @ramla-tk1or
      @ramla-tk1or Před 21 dnem +22

      በትክክል የጁን ማግኘት አለበት

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 21 dnem +6

      እኔ😢😢😢

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 Před 21 dnem +10010

    ይች ተባባሪ ናት ለህግ ትቅረብ የምትሉ ላይክ

  • @AllwillPass-m6v
    @AllwillPass-m6v Před 18 dny +107

    በጣም ይገርማል በደንብ ተዘጋጅታበት ነው የመጣችው እስኪ እንደኔ የተሰማቹ በላይክ አሳዩኝ

    • @fatumaabubeker-cl9bt
      @fatumaabubeker-cl9bt Před 17 dny

      Ba mediya endih weteh sitaWERI ATAFRIM EUNET LAWRA BILESH,MIN EUNET ALESH BA HASET YETAMOLASH...

    • @YidaTesfaye
      @YidaTesfaye Před 15 dny +1

      አለማፈርሽ ባል አለኝ ብለሽ ለሱ ትከራከሪለታለሽ ያሳፍራል አችም ተባባሪ ነሽ

    • @AsyaMohamed-c3s
      @AsyaMohamed-c3s Před 10 dny

      ተባባሪ፡ነች፡እሷን፡ጨምፘት፡አብራትሙት

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Před 21 dnem +8710

    ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል። ይገደል የምትሉ ላይክ አሳዩኝ ቢኖረም አይጠቅም አውሬ😤😤😤😤

    • @TedyTeklu
      @TedyTeklu Před 21 dnem +147

      ከእናንተ መሃል ኃጢያት የሌለበት የመጀመርያውን ድንጋይ ይወርውር!!!! ሞት እኮ እረፍት ነው ፣ ፍትህ አይሆንም። ባይሆን ወንድነቱ በህግ ተኮላሽቶ 25 ዓመት ይታሰር። (የደፈረ ተሰልቦ ይታሰር) ፣ህግ ይውጣለት።

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 Před 21 dnem +25

      ​@@TedyTeklu Awo Hatsiyat yelabignim Nitsu Nabs Algedelkum Aldeferkum woraribatalew👹👹👹👹

    • @ethio125
      @ethio125 Před 21 dnem +13

      ​@@TedyTekluጅል

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 21 dnem +25

      ​@@TedyTekluአዎ ይገደል

    • @sssss8038
      @sssss8038 Před 21 dnem

      ይገደል​@@genetteshome3906

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 21 dnem +4107

    ይች ሴት እራስዎ የወንጀሉ ተባባሪ ናት መያዝ አለባት

    • @user-ut1yj6mk7y
      @user-ut1yj6mk7y Před 21 dnem +49

      መያዝ አለባት ወላሒ

    • @wwenshat6923
      @wwenshat6923 Před 21 dnem

      ቆሻሻ ውሸታም ናት 😭😭

    • @axj4131
      @axj4131 Před 21 dnem +13

      አወናት ድሞኮዘመዳናት ይችከቱ ይግድል

    • @SenyaNuru
      @SenyaNuru Před 21 dnem +23

      ወላሒ ደም ነው ምታፉላው አናትሽ ማለት ነበር ነውረኛ ቱ አለይኪ😢😢😢😢😢😢

    • @HawaYesuf-k1p
      @HawaYesuf-k1p Před 21 dnem +13

      ጌች😂 አላለይም

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l Před 21 dnem +1696

    አቤት ጋዜጠኛው አቤት እውቀት አቤት ስነምግባር አልስህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lloveyemaryamlije7802
      @lloveyemaryamlije7802 Před 21 dnem +12

      በጣም ውይ አለማድነቅ አይቻልም❤😢

    • @hadrahadra9373
      @hadrahadra9373 Před 21 dnem +11

      አረ ኢኔ ቢሆን ኢሄን ዉሸት ዝም ቢዬ አልሰመም ነበር ኢሱ ጎቦዝ ነዉ

    • @user-yp6sk4uj6u
      @user-yp6sk4uj6u Před 21 dnem +9

      በትክክልሂወቱንይባረክ
      አለምሰገድልዩነዉ👍👍👍👍

    • @user-ip1xd4wt6q
      @user-ip1xd4wt6q Před 21 dnem +2

      በጣም

    • @twabutamrat5831
      @twabutamrat5831 Před 20 dny

      አረ መጠ የቅ የንበረበት
      ስብራት, አብጠት, መድማት ሳየታየባት አንዴት ዎድቃለች ት ያለሽ

  • @selamzeru-oc4yu
    @selamzeru-oc4yu Před 18 dny +40

    እችም የወንጀለኛ ተባባሪ ናት እሷም ትታሰር የምትሉ

  • @SeadaSeada-bs6sx
    @SeadaSeada-bs6sx Před 20 dny +1852

    ጋዜጠኛው ጀግና ነው የምትሉ

    • @tedted8833
      @tedted8833 Před 20 dny +8

      ደደብ ነው ብዙ ጥያቄ መጠየቅ ነበረበት

    • @user-fq7yj1rr5l
      @user-fq7yj1rr5l Před 20 dny +5

      ሲጀመር ከመጀመራው ጀምራ እስከመጨረሻው አሳማኝ ምንምአላወራቺም

    • @liyaali5252
      @liyaali5252 Před 20 dny +1

      ምንድነው እምትዘበራርቀው መጀመሪያ። ሆስፒታል። ስትደርሺ። ድክተሩን ምን። ሆና። ነው። ስለው። ተደፍራ። ታንቃ ነው። አለኝ። ብለሻል።

    • @edenalemayehu1689
      @edenalemayehu1689 Před 20 dny +7

      ​@@tedted8833ኧረ እያሰብን እንናገር አለምሰገድ ጀግና ነው እሺ የሚችለውን በሙሉ አድርጓል እሱ ያደረገውን ያህል አንተ ምን አድርገሃል ? የሚሰራ ሰው መተቸት አቁሙ እስኪ በጌታ

    • @Grg-vx5jx
      @Grg-vx5jx Před 20 dny +4

      የእውነት ጀግናነው ያለ አቅሙን እየተከራከራት ነው

  • @Mediየጁ
    @Mediየጁ Před 21 dnem +4365

    ባለጌ ናት የምትሉ ላይክ ሳታደርጉ አትለፉ🙏🙏

    • @eveali6794
      @eveali6794 Před 21 dnem +11

      ቆይ አዳምጨ ልጨረስ

    • @wessenfisha3001
      @wessenfisha3001 Před 21 dnem +5

      አያድርስ እሷን አስፈቅዶ አይደፍር ከምኑ አጋጠማት

    • @hau427
      @hau427 Před 21 dnem +8

      እውነታውን አላህ ያውቃል አትቀባጥሩ

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 21 dnem

      ​@@hau427አዳምጠው ሳይጨርሱ ለፍርድ መቸኮል ለኮሜንት መሽቀዳደም ይገርማል

    • @nardoslema5024
      @nardoslema5024 Před 21 dnem +3

      ድፍረቶ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x Před 21 dnem +4585

    ይሄን ጋዜጠኛ የምታደንቁ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉❤

    • @munabedru3558
      @munabedru3558 Před 20 dny +3

      ተመችቶኛል ጋዜጠኛው እርነውያደረገቺኝ ኮልታፋ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 20 dny +16

      አንበሳ ነው አለም ሰገድ ጀግና❤❤❤❤ ወንድማችን በርታ ይቺ ደፍርነች ወደ እሰር ቤት ማሰገባት ነው

    • @Relaxingblog123
      @Relaxingblog123 Před 20 dny

      በጣም ❤❤❤❤

    • @mezermahlet338
      @mezermahlet338 Před 20 dny +5

      He is the best honestly, God bless him

    • @kelemworkadmasu9013
      @kelemworkadmasu9013 Před 20 dny

      👍

  • @rahelalmsged794
    @rahelalmsged794 Před 17 dny +14

    ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል። ይገደል የምትሉ ላይክ አሳዩኝ ቢኖረም አይጠቅም አውሬ

  • @nadi8082
    @nadi8082 Před 21 dnem +2172

    ከንግግሯ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ባሏ ድርጊቱን መፈጸሙን ነው ምንም ሚገናኝ ነገር አይደለም ምትለፈልፈው ....ፍትህ ለምስኪኗ ህጻን

    • @user-fu5bg6li2m
      @user-fu5bg6li2m Před 21 dnem +5

      💔💔😢😢😢😢

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ Před 21 dnem +14

      እኔም ተርበተበተችኮ😢😢

    • @selam2170
      @selam2170 Před 21 dnem +8

      አትፍረዱ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ምናልባት ሌላ ሰው ደፎሮአት ለሆን ይችላል ግቢውስጥ የጣላት አውን ፍት ፍት ለፋቨን

    • @kidistyitayew2721
      @kidistyitayew2721 Před 21 dnem

      ጊቢው እኮ ከውስጥ ተቆልፎ ነበረ​@@selam2170

    • @SelamKefelgn
      @SelamKefelgn Před 20 dny

      ​Min malet nw kzi belay margagecha ala

  • @TsiyonTsegaye
    @TsiyonTsegaye Před 21 dnem +2540

    ምን ዓይነት ሰው ናት በማርያም የእውነት አንቺ የ ልጆች እናት ነሽ የአውሪ ሚስት 🫵😡justice for heaven💔🕊️

    • @cheerfulmobilebarberinlond8727
      @cheerfulmobilebarberinlond8727 Před 21 dnem +10

      Ewenatem aweria gedaye

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu Před 21 dnem +10

      እናትሽ አፈር ትብላ አልደፈረም

    • @emuemuye7772
      @emuemuye7772 Před 21 dnem +3

      Ategrmem Geni Yemayehone Merja Sesite Hezibu Selitensabachew Fertiw New Yelakuwat Egnam Fetih Eskinagegn Atewim

    • @TsiyonTsegaye
      @TsiyonTsegaye Před 21 dnem

      ​@@emuemuye7772እኮ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Před 21 dnem +6

      ​@@SintuAlemuየምርህን ነው 😢😢ግንኮ ያለቀሰ ሁሉ ሀቅ የለውም

  • @yonasjuhar3534
    @yonasjuhar3534 Před 20 dny +3570

    ሀሰተኛ ምስክር ነች! ዋጋዋን ማግኘት አለባት የምትሉ LIKE

    • @selamawitwondu9975
      @selamawitwondu9975 Před 20 dny +4

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před 20 dny +9

      እደት አልታሰረችም ተቀመጠ ነዉ እቤቷ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před 20 dny +6

      አላህያቀዋል 😢😢

    • @user-br5kk1mz7h
      @user-br5kk1mz7h Před 20 dny +9

      ህግ ቢኖር እኮ ኣገራችን እንኳን ወንጀል መዋሽ ራሱ ኣይቻለም ነበር

    • @user-br5kk1mz7h
      @user-br5kk1mz7h Před 20 dny +13

      ምስሉ ሲታይ ፉቅ መስሎኝ ነበር በዚ እንዴት ሰው ይሞታል ወድቆ ውይ ውሸት

  • @የተቀመመማእድ
    @የተቀመመማእድ Před 17 dny +28

    እቺ ተባባሪ ናት ያውም የሶስት ልጆች እናት ሁና ተባባሪ ናት የምትሉ እስኪ በላይክ

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 Před 21 dnem +4377

    ትያዝ እራሷ ሲጀመር የምትናገረውን አታውቀውም ምላሷ እየተያያዘ ነው የምታወራ በጣም ፍርሀት አለባት የምትሉ

    • @user-bh2jj6cq7w
      @user-bh2jj6cq7w Před 21 dnem +58

      አይኖ ራሱ ይናገራል😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @BEZAWITTUB
      @BEZAWITTUB Před 21 dnem +12

      በጣም እቺ ግማታም ታድያ ወዬዬዬዬ ሰው ድፍረቱ

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu Před 21 dnem +9

      እናትሽ ጨፈር ትብላ ነፃ ይወጣል በማልቀስ ፍትህ የለም

    • @SofiyaSofi-pm8ef
      @SofiyaSofi-pm8ef Před 21 dnem +19

      ​@@SintuAlemuደፋሪ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Před 21 dnem +21

      ​@@SintuAlemuእውነት ካለህ በስርአት ተናገር በመሳደብ መልስ አይገኝም😂

  • @rakilovegadisu129
    @rakilovegadisu129 Před 21 dnem +6286

    የወንጀል ተባባሪ እሰዋም መያዝ አለባት የምትሉ👍

    • @AddisBirhanu-l3m
      @AddisBirhanu-l3m Před 21 dnem +5

      Ewent nw

    • @tityyibas5469
      @tityyibas5469 Před 21 dnem +2

      Yes

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 Před 21 dnem +1

      Eko

    • @EnanuTadesse
      @EnanuTadesse Před 21 dnem +34

      በትክክል እንደዚች አይነቱ አረመኔ ነው ለነሱ የልብልብ ሚሰጣቸው ሲጀምር አሜን ሆስፒታል እራሱ በስም ማጥፋት ሊከሳት ይገባል

    • @etsegenetfuad
      @etsegenetfuad Před 21 dnem +10

      ትያዝ

  • @ኢትዮጲያዬ
    @ኢትዮጲያዬ Před 21 dnem +6973

    እሷን ወደ ማረሚያ እሱን ወደ ሲኦል የምትሉ👍👍👍 እንዴት አንጀታችን ይርስ ነበር

  • @fofo2001-c6x
    @fofo2001-c6x Před 18 dny +12

    አላህ መታመታውን እየወለድሽ ቅበሪ አላህ የወላድ መሀንያርግሽ

  • @claraskitchen7326
    @claraskitchen7326 Před 20 dny +312

    የጋዜጥኛዉ: እዉቀት ና እረጋታዉ በላይከ እናመሰገነዉ:: እድሜና ጤና ከነቤተሰብ::❤❤❤❤

  • @AmedeShemuma
    @AmedeShemuma Před 20 dny +198

    አለምሰገድ ተረዳት እንጂ እቺ ሴትዮ እኮ እውነቷን ነው ፍትህ ትፈልጋለች ምክንያቱም የተሰጠው ፍርድ በጣም አንሶታል በሞት ይቀጣልኝ ብላ መናገር አፍራ ነው ፍትህ ለዝች ሴተዮ ይሰቀልላት የምትሉ ላይክ ላይክ ላይክ አድርጉላት.......

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Před 20 dny +13

      😂😂😂😂 እንዴት ተናድጄ ኮሜንት ልፅፍ ነበር ማንበቤ ጠቀመኝ እስከመጨረሻው።

    • @user-re5dg7bz1h
      @user-re5dg7bz1h Před 20 dny

      ​@@ethiopialove2463 እኔም

    • @andtube8023
      @andtube8023 Před 20 dny +9

      እፍፍፍፍፍ ጨርሼ ማንባቤ ጠቀመኝ😂😂😂😂😂

    • @AregashAbaye
      @AregashAbaye Před 20 dny +2

      Lesadeb neber maryamn 😂❤

    • @Motal18
      @Motal18 Před 20 dny

      ልታሳብደኝ ነበር

  • @ሰኒይፋቴዋ
    @ሰኒይፋቴዋ Před 21 dnem +6493

    ያለም ሰገድ አድናቂነኝ ላይክ ይገባዋል❤❤❤❤ፍትህ
    ለፌበን

    • @menenkassa4266
      @menenkassa4266 Před 21 dnem +25

      አንቺ እውነት ወልደሻል አሳፋሪ

    • @beletu7041
      @beletu7041 Před 21 dnem +10

      አቤት ጭካኔ ወድቃ ምንዋ ላይ ተምታለች አሱ ስያለቅስ የውንድ ልቅሶ አለቀሰ የወንድ ምን አይነት ነው ግቢ ሰንጫጫ ደግሞ ፊልሚ እያየ ነው ምን አይነት ፊልሚ ነው ጀሮው የዘጋ ው

    • @fffff1230
      @fffff1230 Před 21 dnem +2

      አወ

    • @MERONTAFASEOljira
      @MERONTAFASEOljira Před 21 dnem +1

      😮😮😮😮

    • @munabedru3558
      @munabedru3558 Před 20 dny +2

      ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ

  • @Zahara-tr5le
    @Zahara-tr5le Před 17 dny +20

    ተሰቃይቶይገደልምትሉ ላይክ

  • @tiztawerku
    @tiztawerku Před 20 dny +291

    እሮዛ የ ፌቨን አክስት ጥቅረብልን ኢዮሀ ሚዲያ ላይ የምትሉ

    • @SikoSilo-qt7mq
      @SikoSilo-qt7mq Před 20 dny

      ❤❤❤❤❤

    • @Fikrte-bs2dg
      @Fikrte-bs2dg Před 17 dny +1

      ከዚበሆላ ማንም ቢቀርብ ሁሉም እንዲዋሹ ተደርገዋል ልክ እንደዚች ሴትዮ ነው የሚዋሹት ምክንያቱም ሁሉም ቤተሰብ ናቸው ፌበላይ ከደረሰው ሰቅጣጭ ነገር የበለጠ ባንቺ ቤትላይ ይሁን ይፍረድብሽ

    • @Haniyamuhabaw
      @Haniyamuhabaw Před 14 dny

      ​@@Fikrte-bs2dgየሄቨን አክስት ለምን ትዋሻለች? ዝምድናዋ እኮ ከሄቨን እንጂ ከወንጀለኟቹ አደለም! እንደውም በሰዓቱ እቤት የነበረችው የሄቨን አክስት ስለነበረች እሷ ስለ ሁሉም ነገር ከሁሉም ከእናትየዋም የተሻለ ታውቃለች ስለዚህ እሷ ብትቀርብ የተሻለ ነው፡፡

    • @Fawzya-xs1ct
      @Fawzya-xs1ct Před 11 dny

      አወ እሷ ትቅረብልን

    • @user-ky1rq5qz4m
      @user-ky1rq5qz4m Před 8 dny

      አሚን ፈጠሪመ ኡነት ከፈረደ በቤቷ የሰያት😢😢😢😢

  • @mamelalove7537
    @mamelalove7537 Před 20 dny +423

    ወላሂ ሴትየዋ በጣም ውሼታም ነቺ ከንግግሯ ሁሉም አያሳምንም ቤተሰቦቹ ልከዋት ነው አስተማሪ ቅጣት መቀጣት አለበት like😢😢😢 የወጀሉ ተባባሪ ነች መቶ በመቶ

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 Před 20 dny +6

      ታሥታዉቃለች ምንም እምታቀዉእዴለለ አፏተያይዟል ጭራሽ ፍትህ ለባሌ አላለችም ሢዘቀዘቅ ታያለሽነገጧት ጨካኝናችሁ ምን ትመሠክሪያለሽ ባላየሽዉ ነገር የለሁም የዛኔ አላልሽም ከሀዲ ዝብርቅርቅ ወሬ ነዉ እምታወሪዉ አሁንም ፍትህ ለሂቨን ይሠቀልልን እምትሉ ምክኒያቱም ሀገራችን ላይ ብሡ እየተሥፋፋነዉ ያለዉ ከባድነዉ ወላሂ ወሏዉ ሙስተአን😢

    • @highlightfootball5516
      @highlightfootball5516 Před 20 dny +1

      ፈራጂ ማን አረገህ

    • @elsiejigu8395
      @elsiejigu8395 Před 20 dny

      denkoro neh​@@highlightfootball5516

    • @mohammedsalih4995
      @mohammedsalih4995 Před 20 dny +1

      በጣም ወሽታም ነች

    • @beletechyoseph2650
      @beletechyoseph2650 Před 20 dny

      @@highlightfootball5516ተባባሪዎች መጣችሁ

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or Před 21 dnem +1765

    የደፋሪው ሚስት ድፍረትሽ ውነትም ሰይጣን ናችሁ ከነቤተሶቦቻችሁ

    • @helenshemeles4307
      @helenshemeles4307 Před 21 dnem +8

      Be tekekel

    • @megidelawittadesse3543
      @megidelawittadesse3543 Před 21 dnem +5

      Besimam enem difiretwa eyaliku cheresikut

    • @Freepress12
      @Freepress12 Před 21 dnem +1

      የሀኪም ወረቀት አልተደፈረችም ነው የሚለው: ባልተፈጠረ ነገር አትፍረጂ

    • @Birhane16
      @Birhane16 Před 21 dnem +14

      ማርያምን በጣም ደፋር ነች ይች አረመኔ አንቀጠቀጠችኝ ይች ቆሻሻ

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 Před 21 dnem +6

      ​@@Freepress12 Tey bakish 😏😏

  • @Day7tubee
    @Day7tubee Před 11 dny +3

    ሮዛ ብዙ ጥያቄ አለባት፣1ኛ፣ለምን፣ሄቨንን ታቅፋት፣ወደ መሬት ወረወረቻት? 2ኛ፣ ለምን የአቤቄሌሽን ስልክ፣ለመናገር፣ፍቃደኛ አልሆነችም፣3ኛ ለምን ድምፅ ሳታሰማ፣ህፃኗን፣ይዛ ለመወጣት ሞከረች? ምናልባት ወንጀሉ ከዛ እና እናትየዉ ተነጋግረዉ ያደረጉት ቢሆንስ፣ተጠርጣሪ፣የተደነጋገረዉ ወይ የፈዘዘዉ፣ሮዛ አስቀድማ፣የሚያፈዝ፣መድሀኒት አርጋበት ቢሆንስ? ብቻ ሮዛ፣በደንብ የምታቀዉ ነገር አለ፣ቀርባ ትጠየቅ፣መስቀለኛ ጥያቄ፣ከሀገር፣ሳታስመልጣት አቤቀለሽ፣ተብዬዋ

  • @wudemelak
    @wudemelak Před 20 dny +2481

    ይች ተባባሪ ናት ለህግ ትቅረብ የምትሉ ላይክ አረጉ

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq Před 20 dny +3

      Yedefashe abo esua bet yegeba hazen bebetshe yigba.

    • @yabuyabu580
      @yabuyabu580 Před 20 dny +1

      Yess

    • @barribarri4958
      @barribarri4958 Před 20 dny +2

      እዎ ትቅረብ

    • @m.g5367
      @m.g5367 Před 20 dny

      Beljuchse yedres enda nelshe men adrgu yale haytatchew

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td Před 20 dny

      Sataye balbershebte bota endwe defrtesh kebad new echo hesan erasan ankech enbel gen mehasena ena fintitawan men kefaretew? Yewdke sew yemgodawe at tun weyem outre body new esum demo yemkortew ngere kale open wound ena bruise yekla ngere redness ngere yenorewale . Yemtkore yemblze dem yemsreb ngere yenorewale . Echi set delusional state west Nate yalshew . Bergte tolo betetatebm yemedical reportu new wanawe since tkus eskhone drse ye sewyew sperm or some types of evidence yegeghale . Asharawem angeta laye yalew yeman endhone yetawekale.

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 21 dnem +1164

    እየዋሸች መሆኑንን ከንግግሯ ያስታዉቃል ቤተሰቡ መክረዉ ነዉ የላኳት እሷም ባሏም አስተማሪ ቅጣት ሊቀጡ ይገባል ይሚል 👍

    • @AminaSeid-f5m
      @AminaSeid-f5m Před 21 dnem +14

      ወላሂ ውሸት መሆኑ አወራሩ ያሥታወቃል

    • @semusemu4274
      @semusemu4274 Před 21 dnem +11

      እረ በልጆችዋ ያርግባት ህመሙ እንዲገባት

    • @NeimaEshetu-uv6dl
      @NeimaEshetu-uv6dl Před 21 dnem +16

      ሲጀመር እንደሚሰቀል ገብቷቸዋል ህዝቡም ዝም እንደማይል ተገንዝበዋል ምንም ብትንተባተብ አይቀርለትም እሷራሱ ጨካኝ ናት

    • @Adiss27
      @Adiss27 Před 21 dnem +3

      ደደብ የ ብልፅግና ገረድ መሀይም ስለሆንሽ አይገባሽም

    • @emuyaalemu9313
      @emuyaalemu9313 Před 21 dnem +7

      የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አለ የሃገሬ ሰው አፏ እተንቀጠቀጠ ትከራከራለች🤭

  • @HayatMohammed-wx7wg
    @HayatMohammed-wx7wg Před 19 dny +110

    መቀጣት አለባት የምትሉ ላይክ✋

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur Před 17 dny +9

    ወሬዋ ሁሉ ምንም ውል የለው የገደለ ይገድል የምትሉ በላይክ

  • @Fiker123
    @Fiker123 Před 19 dny +249

    ‼️‼️‼️‼️‼️ክብር ለዚህ ምርጥ ጋዜጠኛ የምትሉ 👍👍👍

  • @user-oz9zq2yy6k
    @user-oz9zq2yy6k Před 21 dnem +285

    ንግግርሽ ሁሉ እግዚሀቤር ይመስገን ሁሉም ነገር እንደተፈፀመ ነዉ በተዘዋዋሪ የተናገርሽዉ ኪዳነ ምህርት እዉነቱን አስለፈለፈችሽ አቤት ድፍረትሽ በስመአብ እንደዚህ መጨከን የሴት ልጅ እናት ሆነሽ

    • @kiyayeasellawatube4721
      @kiyayeasellawatube4721 Před 21 dnem

      bexem echi defer nechi Echi sexen

    • @user-ut6vt8hc7s
      @user-ut6vt8hc7s Před 21 dnem +7

      እስኪ አሰተውላችሁ ተመልከቷት ድፍረቷ አለማፈሯ እናት ሁና መጥታ ተዘላበድ ነበር ይገርማል አቤት ይቅር ይበላት😢 ወይኔ ጭካኔዋ ወይ መቃጠል😢😢😢😢

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Před 21 dnem +3

      ገና ነገምጠብቃው ይመጣል😐ለሙክራ ነው ይችን የላካት! ድሮስ ምን እንድትል ይጠበቃል? አውቃዋለች ክንግዲህ እንደማትኖር!!

    • @user-br9do3ce7n
      @user-br9do3ce7n Před 20 dny +1

      አስተባበልኩ ብላ መስክራበት ነው የሄደችው ብታውቀ

  • @meselumezelkla3619
    @meselumezelkla3619 Před 21 dnem +1839

    ከባልየው የበለጠ ጨካኝ ሴት ነች።ከሁሉም የሚያስደንቀው የሴት ልጆች እናት ሆና ርህራሄ አለማሳየቷ ነው።

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 Před 21 dnem +17

      በጣም ክፉ ናት

    • @Zeyneba-wx9sq
      @Zeyneba-wx9sq Před 21 dnem +11

      በጣም

    • @mussiezereay6188
      @mussiezereay6188 Před 21 dnem +28

      ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቐዳሉ የሚባለው አየነው

    • @girmaa5480
      @girmaa5480 Před 21 dnem +5

      .ባልዋ ስላስገደዳት ነው አትፍረዱባት ......ያሳዝናል !!!!

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu Před 21 dnem +3

      የታባሽ አየሽ

  • @godisgood2399
    @godisgood2399 Před 17 dny +4

    ወንድማችን አለምሰገድ
    በጣም የሚደነቅ ሥራ ነው ለሕዝብ እንደርስ ያደረከው።
    እግዚአብሔር ይባርክህ።
    እባክህን በየጊዜው የሚገደሉ ወጣቶችም በተለይም የራይድ
    ሾፌሮችም ጉዳይ አብሮ መታየት
    አለበት። ሰው የገደለ ትክክለኛ
    ፍርድ ማግኘት አለበት። እባክህን
    ማንም ያለአግባብ መሞት የለበትም። በርታ።

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 20 dny +349

    እኔ ባንቺ አልፈርድም ምክንያቱም በባልሽ ቤተሰቦች ተገደሽ ነው የመጣሽው ግን ቢሆንም ባላየሽ ባልሰማሽ መመስከር በፈጣሪም በህግም ያስጠይቃል 🙏 ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን 🙏😭💔🇪🇷

    • @user-sj4qm8fx8s
      @user-sj4qm8fx8s Před 20 dny +3

      Btam asafari negegr newu mtnagerwu echin seytan set alnbrkum eyalech endegena roza alchwechim eyalch newu 🤔 btam yasznal 😢♥️🇪🇷

    • @KikiShu-qs1ng
      @KikiShu-qs1ng Před 20 dny +1

      እኔም እደሡ ነው የገመትኩት ቢሆን እንኳን ሤቶች ልጆች አሏት እኔ አልሔድም ብላ ዝም አትልም ማትረባ

    • @KikiShu-qs1ng
      @KikiShu-qs1ng Před 20 dny +1

      ሥራ ጥሩ ነው ችብሥ መጥበሻ ይገዛልሽ?

    • @KikiShu-qs1ng
      @KikiShu-qs1ng Před 20 dny +1

      ኸረ ተይ ግን ማንም ሠው ልጆችን የቂም መወጫ አያረግም እሡን ነው እንጂ

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 Před 20 dny +1816

    የባሌጌ መጨረሻ ናት የምትሉ ላይክ አሳይኙን

    • @SelamGebregziabher-u5k
      @SelamGebregziabher-u5k Před 20 dny +21

      በሌለችበት ባላየችው የምትመሰክር ባለጌ ወራዳ በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ብላ የቀረበች ጨካኝ አረመኔ እናት ነች

    • @user-ru2sb7kn2z
      @user-ru2sb7kn2z Před 20 dny +9

      የሚገልፃት ቃል የለንም

    • @munaberhanu173
      @munaberhanu173 Před 20 dny +16

      ባሉዋ ከደፈራት ይልቅ የሱዋ ደግሞ ባሰ የኢትዮጵያ ህዝብን ነው የደፈረችው

    • @ZeharaSeid-ym9jb
      @ZeharaSeid-ym9jb Před 20 dny +3

      ልከዋትነው ይቺ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před 20 dny

      እሲአትፍረዱ አልደፈረደሁ ማንአወቀዉ ደምሥሯን መቷትደሁ😢

  • @ygyygh6610
    @ygyygh6610 Před 20 dny +2099

    ይህ ጨካኝ አዉሬ ተገሎ ማየት ነዉ የናፈቀን የሚል like አድርጉ😢😢

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed Před 20 dny +5

      እሱ አይገደልም ብቻ ከመቃጠል ያትርፈን እፍፍፍ

    • @NebiyuTemesgen-l6o
      @NebiyuTemesgen-l6o Před 20 dny +3

      Welegana arsi lay erguz yasaredewn shimels abdisan gdeluta mejemerya...wusha yebiltsigina gered tsere amara wushoch

    • @tajutajure3707
      @tajutajure3707 Před 20 dny

      Mn kemin iye mereja ale iko buda hula

    • @HayatAbadir-hq3ge
      @HayatAbadir-hq3ge Před 20 dny +3

      ስለዚህ አንተም በተራህ መድፈር አማረህ ቆሻሻ የቆሻሻ ተባባሪ​@@NebiyuTemesgen-l6o

    • @HayatAbadir-hq3ge
      @HayatAbadir-hq3ge Před 20 dny

      ​@@NebiyuTemesgen-l6oበልጆችህ በቤተሰብ ሁሉ ይድረስህ ኢሄ ቁስል

  • @HabtamuAbay-tr3tt
    @HabtamuAbay-tr3tt Před 11 dny +2

    የሰው ፍርድ ሣይሆን የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል እግዚአብሔር የስራ ችሁን ይስጣችሁ አሜን

  • @Aaaa-of9fv
    @Aaaa-of9fv Před 21 dnem +3343

    የወንጀል ተባባረ እሰዋም መያዝ አለባት የምትሉ ይቺ ዲጋይ👍👍

    • @user-om6hu8ui5v
      @user-om6hu8ui5v Před 21 dnem +22

      እና ከሱ በምን ትለያለች አፈር አባቷ ትብላና ህፃኗ የቀመሠችውን ደግማ ደጋግማ ውሻ

    • @user-yn6tj2il3u
      @user-yn6tj2il3u Před 21 dnem

      😢

    • @girmaa5480
      @girmaa5480 Před 21 dnem +10

      .ባልዋ ስላስገደዳት ነው አትፍረዱባት ......ያሳዝናል !!!!

    • @edombekelekumssa373
      @edombekelekumssa373 Před 21 dnem +1

      የሰራው ወንጀለሰ ኘው የሚያስሐቅሰው

    • @edombekelekumssa373
      @edombekelekumssa373 Před 21 dnem +15

      አለምሰገድ በአናትህ በጥፊ በልልኝ

  • @AshitiGod-ge3ur
    @AshitiGod-ge3ur Před 20 dny +2143

    መርማሪ ፖሊስ እና ክሱን የመሰረተው ዐ/ህግ እንድቀርብ እፈልጋለሁ Like አድርጉ

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu Před 20 dny +484

    ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክ አጠያየቅህ ትግስት በጣም ይገረማል
    የሷ የውሸት ወሬ መሆኑ አፏላይ ይለያል አንድኳ አሳማኝ ነገር የላት ይች ህፃን ከዚህ ከተባለው ቦታኳ ብትወድቅ ለሞት አይሰጣትም ደግሞ ከወደቀች ትገመስ ነበረ በጣም ታሳፊሪ አለሽ የወንጀለኛ ተባባሪ ስለሆንሽ አች ራሱ መታሰር አለብሽ ተልከሽነው የመጣሽው
    የህፃን አምላክ ይፍረድ 😢😢😢😢😢

    • @irebektutube2561
      @irebektutube2561 Před 20 dny +2

      ሀቅ ይፍረድብሽ

    • @irebektutube2561
      @irebektutube2561 Před 20 dny +6

      አለምየ ራስህን ጠብቅ አደራህን እነኚ ሰዎች አይታመኑም

    • @serurUmer-g3b
      @serurUmer-g3b Před 20 dny

      በጣም

    • @Amhara_Prevails
      @Amhara_Prevails Před 20 dny +3

      የደፋሪ ሚስት መባል ራሱን የቻለ trauma አለው፣ልጂቱ የተወሰነ አለመረጋጋት ቢታይቧት እንኳን እንደዚያ ብላችሁ አስቡት።

    • @EtsyLemma
      @EtsyLemma Před 20 dny

      I can not believe this, really??

  • @YosephAbebe-pi5gh
    @YosephAbebe-pi5gh Před 17 dny +4

    ይህቺ የልጅን ፍቅር የማታውቅ ግፈኛ ለህግ ትቅረብ የምትሉ ድጋፋችሁን በላይክ

  • @Sarina971
    @Sarina971 Před 20 dny +1636

    ተመክራ ነው የመጣችው ይች የጉድ ሚስት ፓሊሷ እየመሠከረች ይች ማፈሪያ ትታሠረ የምትሉ like

    • @saraselam4104
      @saraselam4104 Před 20 dny +9

      Bewunet titaser yewushet meskarinat 🤜🤜🤜🤜🤜

    • @Sumeyaadem
      @Sumeyaadem Před 20 dny +8

      እች እያዝልን እዳትለቀ ቅ

    • @Wawwa-v1p
      @Wawwa-v1p Před 20 dny +4

      ለምን ትታሰር ጅል የሰማችውን ተናገረች እናትም የሰማችውን ተናገረች በደብ ይጣራ በደብ ፖሊስ በደብ ለሀቅ መስራት አለበት

    • @user-bu7iq2wj3p
      @user-bu7iq2wj3p Před 20 dny +3

      ህጉ ነዉ የላካት ሁሉም ስለሚያስጠይቃቸዉ ፈርተዉ ልከዋት ነዉ

    • @user-kd9tn8ek6j
      @user-kd9tn8ek6j Před 20 dny +3

      ትገደል እጇ አለበት😡

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 Před 20 dny +94

    በጣም ክፉ ሰው ነሽ። ሴጣን እኮ የሚባለው እንዳንቺ ዓይነት ሰው። እግዚአብሔር የእጅሽን ይስጥሽ።

  • @gelilayonas
    @gelilayonas Před 19 dny +91

    እውነቱን መቀበል አልፈለገችም በጣም ትቢተኛ ናት የህፃኗ ደም ይፍረድባቹ አሁንም ፍትህ ለሄቨን የምትሉ like አሳዮኝ

  • @user-jh2zl9wt7z
    @user-jh2zl9wt7z Před 21 dnem +676

    ልጅ እንኳንስ ከዚህች ወድቆ ሊሞት ከፎቅም ቢወድቅ የሚጠብቅ አምላክ አላቸው። ተብታባ

  • @afishow
    @afishow Před 20 dny +2054

    እች ወራዳ የባሏ 25 አመት ፍርድ ለሷ ይሁን ባሏ ይገደል የምትሉ 👍

    • @BlenTsegaye-g9p
      @BlenTsegaye-g9p Před 20 dny +18

      ​@@Birhanmeskelmedia2024ለባሏ ጥፋት እርግጠኛ ሆና መመስከርዋ ሲቀጥል እኔንም አግዙኝ ብትል ሊታዘንላት ይገባል እንጂ ንፁህ ነው ማለትዋ ከቤተሰቦቹ ተልካ ነው በውሸት እዚ መምጣትዋ ነው ጥፋቷ

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba Před 20 dny +10

      ምንም ማሥተባበል አንሠማም

    • @SintayehuTeferaBitew
      @SintayehuTeferaBitew Před 20 dny +1

      አወ ወድቃ ነው የሞተቸው 100% ከፖሊስ መረጃ አለኝ እኔም!
      ሐሰት እዉነት ሊሆን አይችልም አዳሜ በደንብ መጮህ ይቻላል ለተወሰኑት ሰወች መረጃው ደርሶናል

    • @OplUppv
      @OplUppv Před 20 dny +6

      አወእሱውይገደልእሷዋ25አመትይፈረድባት

    • @OplUppv
      @OplUppv Před 20 dny +1

      እረአትዋሸ ተይ

  • @HaymiGich
    @HaymiGich Před 20 dny +184

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አለ ያገሬ ሰው ለማንኛውም ግን ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ጥፊ ነው እኮ የቀረው ጀግና እግዛቤር ይባርክህ ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍን ታድርግህ ❤❤❤❤

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Před 20 dny +1

      በፈጣሪ ዘላበደች አይገልፀውም

    • @heytseyd
      @heytseyd Před 20 dny +3

      በጣም ልብ ታደርቃለች😢😢😢😢

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před 4 dny

    አሜን የህክምና ቦታ ያለው ሀኪም የማህፃን ሀኪም ሳይሆን ቀዶ ጠጋኝ ነው አያውቅም ባለቤቴ አይደለም ላለችው ማንኛውም ሀኪም ይህንን ምርመራ ማድረግ ይችላል ግዴታውም ነው:; በተለይ የቀዶ ጥገና ሀኪም ከፍተኛ ችሎታ አለው ለመመርመርና ይችላል::
    የልጆች አባት ስለሆነ አይደፍርም ሳይሆን የምርመራ ውጤት ወሳኝ ነው:: የምርመራው ቡድን መርምሮ ካቀረበ መረጃው::

  • @yimamnurye6345
    @yimamnurye6345 Před 20 dny +543

    አሜን ሆስፒታል እና የባህርዳር ፓሊስ በስም አጥፊ ሊከሷት ይገባል ። ፍትህ ለሄቨን

    • @በጎሚዲያ
      @በጎሚዲያ Před 20 dny +6

      ሁለቱም ቀርበው ማብራሪያ ይስቱ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 20 dny +14

      ፍርድ ቤቱ ሆስፒታሉ ፖሊሷ ዋሽተዉ ይች አሮጊት እንዴት ትክክል ልትሆን ቻለች ? ወድቃ ነዉ የሞተችዉ ካለች አይታለች ማለት ነዉ የገደለቻት እሷ ናት ለምን ባሏን አትቀይረዉምና አትገደልም እንዲህ ከወደደችዉ

    • @rabyaa7059
      @rabyaa7059 Před 20 dny +7

      እርግጠኛ ነኝ ይከሷታል

    • @Mozaze
      @Mozaze Před 20 dny +6

      ትክክል አንድ የተማረን ሰው ማጣጣል በራሱ ወንጀል ነው ከፈጣሪ በታች የሰው ልጅ ሂወት ለመዳን ዶክቶሮች ያስፈልጉናል

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች Před 20 dny +1

      yessssss

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg Před 20 dny +191

    ማነው ግን እንደ እኔ
    በጋዜጠኛው ንግግር አንጀቱ የራሰው💕💕💕💕💕💕

  • @bsquadreact
    @bsquadreact Před 21 dnem +3086

    ⚠️ሁሉም እንዲያየው ይገደል የምትሉ በ👍 አሳዩ📢

  • @bami-pw5qs
    @bami-pw5qs Před 18 dny +3

    እውነት ይቺ የኢትዮጵያ እናቶችን አትወክልም እግዛብሔር ያዋርድሽ አሁንም ወደፊትም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሔቬን

  • @danielmekonnen291
    @danielmekonnen291 Před 20 dny +265

    እዮሀ ሚድያ በቀጣይ የአሜን ሆስፒታል እና የፈለገህይወት ሆስፒታል ተወካዮችን ያቅርብል
    ምናለበት በአገራች እንደ እዮሀ ሚዲያ አይነት ቢበራከቱልን እውነት ተደብቃ አትቀርም

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 Před 21 dnem +323

    የሄቨን እናትን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነሽ🙏
    የምትወጃት ልጅሽን በግፍ ገለው አንችን አንገትሽን አስደፍተው አሸማቀው ዝም ሊያሰኙሽ የተቻላቸውን ቢያደርጉም አልቻሉም ።
    በርቺ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🙏🙏

    • @zedkidu7655
      @zedkidu7655 Před 21 dnem +3

      🙏❤

    • @user-ze3zr4rl2i
      @user-ze3zr4rl2i Před 21 dnem +11

      ጀግና ወላሂ ሰራች ላቸዉ ወላሂ አገቶን ሊስደፉ

    • @Habeshadailynews1
      @Habeshadailynews1 Před 20 dny +3

      በጣም እውነት ምን ያህል ሲያሰቃዩዋት እንደነበር ምን ያህን ተባብረውባት እንደነበር ? ግን ጀግናዋ ሃቀኛዋ እናት አሸነፈቻቸው ። ፍትህ ለሄቨን !

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před 20 dny +1

      በጣም ጀጌናነች እናት ወልዳለች አላህ ያበርታት የልጇን አምሣያ አላህ ይተካላት

    • @oumezikra3506
      @oumezikra3506 Před 20 dny +1

      የሴት ጀግና ናት ወላሂ

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ

    ንግግርሽ እኮን አያምርም የምትሉ👍

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 21 dnem +6

      ውሃ አያነሳም ንግግራ

    • @R.g11321
      @R.g11321 Před 21 dnem +10

      @@ስሊነኝየራያዋቀበጥ ደሞ የአራት አመት ልጅ ወሬ ይዛ ነው የምትከራከረው ምን አይነት ድድብና ነው

    • @ABCtube123
      @ABCtube123 Před 20 dny

      Sew negeger asamero senet neger ale

    • @tiruwerkayele8163
      @tiruwerkayele8163 Před 20 dny +1

      አረ ዝም በይ

    • @user-yc2td8kn2m
      @user-yc2td8kn2m Před 20 dny +6

      😂😂😂አረርኩኝ እኔ ወላሂ

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur Před 5 dny +1

    እስኪ የዩሀ ሚድያ እድናቂወች በላይክ እሳዩኝ

  • @MartaChala-d9e
    @MartaChala-d9e Před 20 dny +108

    የእውነት ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ እና ትግስተኛ ነው ። ፍትህ ለህፃን ፌቨን

    • @SamiDan-n5h
      @SamiDan-n5h Před 20 dny +1

      ሚስት ተብዬዋን ነበር ደፍሮ መግደል። የምትሉ LIKE በሉኝ👍

  • @HadyaMahmmed
    @HadyaMahmmed Před 21 dnem +365

    የተበከለ ምግብ የበላች ነወ የመሠለኝ አላለችም ኑሮሺ የተበከለ ይሁን ኢሸአላህ

  • @SunShine-vd4mm
    @SunShine-vd4mm Před 20 dny +893

    አሁንም እነዚህ ሰዎች አላርፉም ለሄቨን እናት አስፈላጊው ጥበቃ የህግ ከለላ እንዲደርግላት እንጠይቃለን የምትሉ በላይክ አሳዬ።

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před 20 dny +5

      አ አ ነዉ ያለችዉ ምንም አያመጡም እነኝህ ሙጅሪሞች የጃቼዉን ይሥጣቼዉ ምንም አያመጡም የህፃን ሟች እናት ጀግናነች አላህ ያፅናት

    • @serurUmer-g3b
      @serurUmer-g3b Před 20 dny

      እንዳመር

    • @kuamekuku9767
      @kuamekuku9767 Před 20 dny

      Yechi balege berash ydires

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd Před 19 dny

      ባገኝሽ እደፋሽ ነበር እኔ እናት ይህን ቅጥፈትሽን ስሰማ ምን ይሰማት ይሆናል እኔ እንዲህ የተቃጠልኩ

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před 4 dny

    አሜን የህክምና ቦታ ያለው ሀኪም የማህፃን ሀኪም ሳይሆን ቀዶ ጠጋኝ ነው አያውቅም ባለቤቴ አይደለም ላለችው ማንኛውም ሀኪም ይህንን ምርመራ ማድረግ ይችላል ግዴታውም ነው:; በተለይ የቀዶ ጥገና ሀኪም ከፍተኛ ችሎታ አለው ለመመርመርና ይችላል::
    የልጆች አባት ስለሆነ አይደፍርም ሳይሆን የምርመራ ውጤት ወሳኝ ነው:: የምርመራው ቡድን መርምሮ ካቀረበ መረጃው::
    ሚስት መጠራጠር ትችላለች ይግባኙን መጠበቅ ፕሻላል::

  • @user-io7dt7bv2p
    @user-io7dt7bv2p Před 20 dny +84

    ጋዜጠኛዉን አለማድነቅ አይቻልም እዉነት ተባረክ አጠያየቅህ ትግስትክ በጣም ይገርማል እኔ ብሆን ብዬ ሳስበዉ

  • @mesaytsegaye3915
    @mesaytsegaye3915 Před 20 dny +94

    ጥያቄ 1- ህፃኗ /ሄቨን ከዛ በፊት ተጫውታ አታውቅም ወይ? ሁሌ የምትጫወትበት ቦታ ከሆነ እንዴት ያኔ ልትወድቅ ቻለች?
    ጥያቄ 2- አሜን ሆስፒታል ተደፍራ ነው የሞተችው ሲባል እንዴት ካላየሁ ልትል ቻለች? ውስጧ አንድ የምትጠረጥረው ነገር ያለ ነው የሚመስለው
    3- የአሜን ሆስፒታል ሀኪም ገና በሰዓታት ውስጥ ተደፍራና ታንቃ ነው የሞተችው ለማለት መነሻው ምንድን ነበር? ምርመራ ነው ወይስ በሰዓቱ መደፈሯ ይወራ ነበር?
    4- ሴራ እንኳን ቢሆን እናት በዛ ቅፅበት የአሜን ሀኪሞችን አሳምና ታንቃና ተደፍራ እንዲሉ አደረገች?
    5- የወደቀችበት ቦታ ከማገሩ እስከ መሬት ያለው ርቀት/ከፍታ ለ7 ዓመት ልጅ ያን ያህል ጥሎ ሊገላት ይችላል ብሎ ማመን ይቸግራል።
    6- የ4 ዓመት ልጅ ቃል አምና እንዴት ነው ሽንጧን ገትራ የምትከራከረው?
    7- አሜን ምርመራ በአግባቡ ማድከጉም ቢጣራ፤ የፈለገስ ውጤት ምንድን ነው የሚለው? ከአሚን ጋር ይጋጫል? ቢጣራ ወይም ቢጠየቁ።
    ወዘተ
    ፍትህ ለሄቨን እና መሰል ልጆቻችን!

    • @ethiopiadinku9881
      @ethiopiadinku9881 Před 20 dny +2

      Omg that’s exactly what i was thinking…. A girl cannot die becuase it is even less than 1 meter.
      The interviewer made point but she is supporting the criminality so she need to be kept in prison for 25 yrs she is dinying what her evil man has done!!!

    • @isaiahisrael6858
      @isaiahisrael6858 Před 20 dny

      You got me bro that’s my point

    • @merhateshenkute3689
      @merhateshenkute3689 Před 20 dny +4

      በጣም ትክክለኛ ነጥብ ነው ያነሳሀው እግዚአብሔር ይባርክህ በዛ ሰዓት እናትየዋ ልጅቷን ባላየችበት ሁኔታ አቀነባበረ እንዲዋሹ አደረገች ልትል ነው? ታንቃና ተደፍራ መሞቷን እኮ በዛው ሰዓት የህክምና ባለሙያው ነገረኝ እያለች ነው ራሷ እንደውም ምስክር ሆነች እግዚአብሔር ነው ይሄን ያናገራት

    • @ane5294
      @ane5294 Před 20 dny +2

      የ4ዓመቷ ልጅ ራሱ ሄቨን ሌላ ቀን ስትወድቅ ያየቻትን ከሆነስ የተናገረቸው? ልጆች ምንን ከምን አገናኝተው እንደሚያወሩ አይታወቅም።
      እቺ ሴትዮ ሁሉም ነገር ከሰው የሰማችው ወሬ ነው እንጂ ምንም ማስረጃ የላትም።

  • @user-mq1kq5lj5b
    @user-mq1kq5lj5b Před 21 dnem +4169

    ለሌሎች መቀጣጫ ይሆን ዘንድ ይወገድልን ያኔ በሴቶች እና ህጻናት ላይ ጥቃት ይቆማል እስኪ ላይክ አሳዩኝ 📢📢📢📢

    • @ethioeri1550
      @ethioeri1550 Před 21 dnem +22

      Mot lesu aygebaum mekiyatum mot selam new. bekumu mesekayet new yalebet

    • @ermiaswodere2582
      @ermiaswodere2582 Před 21 dnem +41

      ሞትማ እረፍት ነው እሱን አንድ ቀን አንድ ጣቱን ሁለተኛ ቀን ሁለተኛውን እያሉ በመጨረሻ ይህንን ነውር የፈፀመበትን ሐፍረተ ገላውን ማኮላሸት ነው ሁለተኛ ሌላ ሰው እንዲማርበት ይረዳል

    • @alextigstg3055
      @alextigstg3055 Před 21 dnem +12

      አንቺ ማን ስለሆንሽ ባልተረጋገጠ ወሬ ገዳያ አስገዳይ ያደረገሽ??? ምነው የአማራ ሕፃናቶች በ አንድ ቀን 3ሺ ሲታረዱ ባልሰማ ባላየ ዝም ጭጭ ብላቹ ዛሬ ምን አግኝታቹ ነው??? ምድረ አጎብጓቢ አስመሳይ ልወደድ ባይ ሁላ በ አአማራ ሕዝብ ላይ የደረሰው በናንተም ላይ ይድረስባቹ እመሙ ምን እንደሚመስል እዩት

    • @user-mq1kq5lj5b
      @user-mq1kq5lj5b Před 21 dnem

      አንቺ or አንተ ነፍሰ በላ ነሽ አስመሳይ እሱስ ማን ስለሆነ ነው ያንዲትን ጨቅላ ህጻን ልጅ ሕይወት የነጠቀው 😏😏😏​@@alextigstg3055

    • @Fatima-ok1bm
      @Fatima-ok1bm Před 21 dnem

      ኤ ወላ ትክክል ከዛ እግሩን ​@@ermiaswodere2582

  • @TEGEGNCHANEADDISU
    @TEGEGNCHANEADDISU Před 17 dny +2

    የማስረዳት አቅምሽ በርግጥ እውነትን የሚገልፅ አይመስልም እውነትን ፈጣሪ ያውጣው ለማንኛውም ለፍርድ አንቸኩል

  • @user-oz8nr5jd4c
    @user-oz8nr5jd4c Před 20 dny +1284

    ንግግሮ እረሱ ዉሽት መሆኖን ያስታዉቃል የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @PomiNh3570
      @PomiNh3570 Před 20 dny +1

      ewnet bileshal dgmom esu balwan silemtfelg new

    • @ayelechfikire
      @ayelechfikire Před 20 dny +7

      አቺ ሴት የምታወሪውን የምታውቂ አይመስለኝም ፣ኢሄ ከግምትም አልፎ ፍርድ የተሰጠበት ጉዳይ ነው። እኔ በሙያ የህግ ባለሙያ ነኝ እና ጉዳዩ ያን ያህል ውስብስብ አይደለም አንድ ወንጀል ተፈፅሟል ለማለት የሚሟሎ ነገሮች አሉ አንቀፅ 23 እየወነጀለኛ መቅጫ ህጉ ላይ ቀጥሎ የወንጀሉ አይነት ይለያል መጀመሪያ ወንጀል መፈፀሙ ከተረገገጠ በኋላ መን ፈፀመው የሚለው በርግጠኝነት በበቂ መስረጃ ከተረጋገጠ በኋላ ነው ፍርድ የሚሰጠው፣ ልጅቷ ወድቃ ሞተች እንኳን ቢባል አንድ ጤንኛ የሰባት አመት ልጅ አይደለም የ 1አመት ልጅም ከዚያች የምታክል ርቀት ላይ አትሞትም :: ባይሆን ደፈሪው ሌላ ነው እንኳን ብትይ የተሻለ ውሸትሽን ያጠናክርልሽ ነበር

    • @MaazaEthy
      @MaazaEthy Před 20 dny

      በትክክል

    • @Lifeistest17829
      @Lifeistest17829 Před 20 dny

      ትክክል ‼️​@@ayelechfikire

    • @ekreamksa461
      @ekreamksa461 Před 20 dny

      በትክክክልልልልልል

  • @Fedila-b4q
    @Fedila-b4q Před 21 dnem +361

    አሜን ሆስፒታል በስም አጥፊነት ሊከሷት ይገባል

  • @MaranataAbebe-um3lm
    @MaranataAbebe-um3lm Před 21 dnem +513

    የሱ ሚስት ነኝ ብለሽ አደባባይ መውጣትሽ አለማፈርሽ 😢😢

    • @lowkzzz
      @lowkzzz Před 21 dnem

      ምን አባሽ አገባሽ ጀዝባ

    • @user-bk5yi6jb7o
      @user-bk5yi6jb7o Před 21 dnem +7

      መውጣትዋ አያሳፍርም እስዋ ምን ታርግ ሚያሳፍረው ለባልዋ አልደፈረም ማለትዋ ነው

    • @user-lp9lm4ep8j
      @user-lp9lm4ep8j Před 21 dnem

      ያጎት ልጅ ተረጋጊ​@@lowkzzz

    • @hifahifa5351
      @hifahifa5351 Před 21 dnem +10

      እህቷ ነሽደ ቆሻሻ 🤑🤑🤑​@@lowkzzz

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před 21 dnem +10

      ​@@lowkzzzየጎጃም ቡዳነሽ አደል

  • @ruhamakassaye6442
    @ruhamakassaye6442 Před 17 dny +2

    ጋዜጠኛው በጣም የሚመሰገን ነው በጣም እንወድሀለን ተባረክ

  • @WoynituShumiye-cf9sy
    @WoynituShumiye-cf9sy Před 20 dny +2476

    ሴትዬዋ ትታሰር እሱ ደግሞ በህዝብ ፊት ተሰቃይቶ ይገደል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @v6in812
      @v6in812 Před 20 dny +10

      😢😢😢 እኔማ ተቃጠልኩ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Před 20 dny +6

      የሚገባው ይህ ነው👍👍👍

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn Před 20 dny +7

      መታሰር እንኳ የለባትም : ምስኪን ባሏን እንደ አምላክ ነው የምታየው

    • @user-sj4qm8fx8s
      @user-sj4qm8fx8s Před 20 dny +3

      Ygedel

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Před 20 dny

      ተቃጠልኩ ድምፅሽን
      ባንሰማ አንቺ ደምጠጪ ገዳይ አረመኔ ገሎባልሽ ደፍሮ ስታወሪ እለማፈርሽ
      ለመከላከል ለባልሽ ብለሽ መምጣትሽ

  • @user-vf8ye1km7l
    @user-vf8ye1km7l Před 20 dny +1139

    ይች ሴትዮ ተባባሪ ናት መታሰር አለባት የምትሉ👍

    • @webitwebit7545
      @webitwebit7545 Před 20 dny +5

      የምን ማሰር ነው አይኖን ማጥፋት ነው እጅ😊

    • @zeynabayimer6437
      @zeynabayimer6437 Před 20 dny

      ዉላሂ አዉ የች አፎ ሁሉ ተሳስሮል😂​@@webitwebit7545

    • @NgstKahsu
      @NgstKahsu Před 20 dny

      ኣረ ተረጋጉ ወንጀለኛው ባልዋ ብቻ ነው

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 Před 20 dny +4

      ​@@NgstKahsuእስዋም ተባባሪ ናት

    • @Sara-ue2wd
      @Sara-ue2wd Před 20 dny +2

      የእሷም እጅያለበት ነው የሚመስለው መታሰር ነው ያለባት ታዲያ ከሄቨን እናት በፊት ለምን አልመጣችም ነበር

  • @user-oi1oj2ub5w
    @user-oi1oj2ub5w Před 21 dnem +2130

    ሴትየዋ 25 አመት ትታሰር ባልዬ ደግሞ የሞት ፍርድ የምትሉ ላይክ

  • @user-ov9te8gy3q
    @user-ov9te8gy3q Před 17 dny +1

    ይህችን ሰው ደግሞ ደጋግሞ መጠየቅ በጣም ጥሩ ነው ብዙ ዋሽታ በጨረሻው አባሪ ተባባሪ ተብላ እዚያው መበስበስ አለባት እሱን ግን ይሄን ይደረገበትን እካሉን ማሳጣት ለሁሉም መቀጣጪያ ይሆናል

  • @samrawittadese9223
    @samrawittadese9223 Před 21 dnem +180

    1.እናት ልጇ ሳትደፈርባት ለምን ተደፈረችብኝ ትላለች
    2.ሆስፒታሉስ ምን ፍለጋ የውሸት ማስረጃ ያቀርባል
    3.በቦታው እንደነበረ ሰው አልተደፈረችም ወድቃ ነው ብሎ በእርግጠኝነት መናገር አይከብድም
    4.እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል ብለሽ ዝም ብትይ ምን አለ እርግጠኛ ሆነሽ ከምታወሪ

    • @TahelN
      @TahelN Před 21 dnem +1

      የኔም ጥያቄ ነው, ለምንስ እሷን ያሳደዷታል ታድያ

    • @user-gj2rr1jn3r
      @user-gj2rr1jn3r Před 21 dnem +1

      በጣም እዉነት

    • @Tsion-f4f
      @Tsion-f4f Před 21 dnem +1

      Endetdefrech gelts nw 25 amet yetferdebt eko medferun gn Hon Belo alemegdelun asebo nw
      Ahun eko ye hezbu teyake lemn yegbagn yiteyekal lemns tegebiwen ferd alagegnem nw enji medeferuanema ferd betum hakim betum amnual eko

    • @rutasolomon4569
      @rutasolomon4569 Před 21 dnem +1

      5, jewajwe enchetu lemereate kereb new keza betodek menem atonem.
      6, ye 4 amet luj yehen hulu ayaweram aymesekerem.

    • @dawg929
      @dawg929 Před 20 dny +2

      ነገሩን አባሠችው

  • @user-mn6ug2qr2k
    @user-mn6ug2qr2k Před 21 dnem +647

    እና የ7 አመት ልጅ እራሷ ታንቃ ሞተች እያለሽ ነው አታፍሪም አንቺ ራሱ ተጠያቂ ነሽ አላህ የስራሽን ይስጥሽ ያረብ

    • @user-om8zz5qi5k
      @user-om8zz5qi5k Před 21 dnem +4

      ውሸተም ነት

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Před 21 dnem +6

      እዳይገደልባትህዝብስለተነሳ
      ይችሴትናት

    • @abher-
      @abher- Před 21 dnem +20

      እንደዛ አላለችም ከዥዋዥዌ ላይ ወድቃ ነው እሺ ስለዚህ ወንድ ካልደፈራት ማነው የደፈራት ህፃናቶቹ ናቸው ?አንገቶ ላይ ያለው ምልክት የመሬቱ ነው መሬት ያንቃል ?ማነው እንደኔ ባትቀርብ ብሎ ያሰበ ።

    • @tube-cw3po
      @tube-cw3po Před 21 dnem +4

      የማይመስል ነገር ነው የምታወራው

    • @user-mn6ug2qr2k
      @user-mn6ug2qr2k Před 21 dnem +1

      @@abher- ያው ነው አነቃት እያለችኮነው ይቼ ሴጣን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አኡዙቢላህ ግን ከፊቷ የሚነበበው ትክክል ያልሆነ ነገር አለ አላህ ለሟቿ እናት ሀቋን ያውጣላት

  • @meron894
    @meron894 Před 14 dny +2

    ይቺ ልጅቻን ሳይሆን እሳን ነበር መድፍር ፍጣር ይፍረብሽ ስታስጠላ የሌባ አይነደረቅ መልሳ ልብ ያድርቅ አሉ😊

  • @user-qy8zi4hy5m
    @user-qy8zi4hy5m Před 20 dny +165

    ጋዜጠኛውን ሳላደቅ አላልፍም የልጆህ አባት ያድርግህ አላህ ይጠብቅህ የመጀመሪያ ኮሜት ሥጥፍ

    • @SenayitSadu
      @SenayitSadu Před 20 dny

      anchi seti belijochishi lay feredish

  • @zewdieyergu7474
    @zewdieyergu7474 Před 20 dny +95

    ማፈር ሲገባሽ ማዘን ሲጠበቅብሽ የወንጀለኛ ባልሽን ወንጀል ለመደበቅ ሚዲያ ላይ ወተሽ መቀባጠርሽ እንደ እናት እንደ ሰው በጣም በጣም በጣም ትገርሚያለሽ። እውነቱን ልብሽ እያወቀ ይህን ጥንካሬ እንዴት አገኘሽ? አሁንም እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥልን ።

  • @BizaSemenh
    @BizaSemenh Před 20 dny +548

    አሜን የህክምና መአከል ይቅረብ የምትሉ👍🏽👍🏽

    • @mikeendale3738
      @mikeendale3738 Před 20 dny +6

      አሚን ሆስፒል አስከሬን የመመርመር ፍቃድ ከመንግስት ተሰጦታል ?? ታንቃ ተደፍራ ከሁነ ለምን ሆስፒሎ የእጅ አሻራ ፖሊስ እንዲወስ አልጠየቀም ??

    • @BlueSky-zn8wp
      @BlueSky-zn8wp Před 20 dny

      ​@@mikeendale3738 ashara enditefa meslogn gelawan yatebat. Endezam hono be tatochu milikit Metanekwa ena medeferwa ema masreja tesete eko abatu. Demo manem hospital Resa simeta lemsale tardo yemote kehone esun mawek ayaktewm. Demo felege hiwote hospital be sefiw geltsotal medeferwanm megedelwanm ..afwa west yeneberwnm ashewa. Lemndn new masredah gin? Awere ye geday ye koshsha desfri zemed

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm Před 20 dny +8

      ልብሷ በስብሶ ነው ሆስፒታል የደረሰችው። ከደፈራት በኃላ አጥቧታል አሻራ ዲ ኤን ኤ ምነምን ሁሉ ታጥቧል። የወሲብ ጠቃት ግን በአይን የሚታይ ነው። ክብረ ንፅህና መኖሩን ለማእጋገጥ እንኳ አሜሪካን ጨምሮ በአይን ነው የሚታየው ሚነረመረው

    • @feyineafeta9112
      @feyineafeta9112 Před 20 dny +1

      ውይ ውይ ሰው !!!! ምን ጋላ አላት 😢😢😢😢😢😢 አለቀስኩኝ እንድው እች ህፃን በአይን አይቶ ይታወቃል

    • @aynadisyeshambel6944
      @aynadisyeshambel6944 Před 19 dny +1

      Mekses ychilal sm bematfat 😢

  • @gebrie
    @gebrie Před 18 dny +2

    እውነቱን የሚያቀው ፍጣሪ ነውና ፍርዱን ከፈጣሪ ነው ግራ የሚያጋባ ነገር ነው ግን በመሰለኝና በደሳለኝ ባንሄድ እኔ ቅር ያለኝ አለም ሰገድ የልጅቷ እናት አንተ ጋ መታ ስራ ፈልግልኝ ብላ ስራ ማማረጧ ነው ብቻ እስኪ እንረጋጋ እሽ ልጁ ሞት ይፈረድበት ለሟቿ ምንድን ነው የሚጠቅመው ?? ለማንኛውም ፖለቲካ ፖለቲካ እየሸተተኝ ነው ይሄንንን ያክል ትኩረት መሰጠቱ!!እሽ ወለጋ የተገደለች አይሻስ ምነው በዝምታ ታለፍ?? ፍትህ ፍትህ የሚሆነው እኩል እይታናአይን ሲኖረው ነው ብየአምናለሁ

    • @kalkidantube
      @kalkidantube Před 11 dny

      አው ይህነገር እውንቱ የዋጣ እንዴት ዶኩቶሩች ከተደፍርች የውንድ ዘሬ ፍሬ የለም አሉ ደሙሰ ደም እንዴት የለውም ዶኩትሩች የቀላ ነገር ይታይል ነው የአሉት እህቱንሰ ለምን ገጠር ላክቻት

  • @miheretdana3527
    @miheretdana3527 Před 20 dny +145

    ደረቅ ነገር ነሽ። ደግመሽ ነው የገደልሻት አንቺ ራሱ ነብሰ በላ ነሽ። እግዚአብሔር ጻድቅ ፈራጅ ነው!

  • @Fathima-kk9gt
    @Fathima-kk9gt Před 20 dny +186

    የሌባ አየነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ፍትህ😢😢😢 ለሔቨን 💦💦💦ሠውየው ይገደል አይኖ እያየ ይሰቀል እሷም ትታሠር ይቺ ቀፍፊ ይገደል የምትሉ👍👍

  • @minageorgo5855
    @minageorgo5855 Před 20 dny +146

    የሆስፒታሉን ስም በማጥፋት ሆስፒታሉ በአስቸኳይ በሕግ እቺን ሴት በሕግ በጠየቅ አለበት 💪 ዝም ካላችሁ ግን ሴትየዋ ልክ ናት ማለት ነው ።💪💪💪

  • @user-xu6ip5qd8u
    @user-xu6ip5qd8u Před 14 dny +2

    ይሄ ፖለቲካ ነው ለህፃኗ ፍትህ ፍለጋ ሳይሆ ፖለቲካ ነው ትሙት ትደፈር ፍትህ አይሰጣት አላልሁም ግን አላማው ፖለቲካ እና መርጦ አልቃሽ ነው

  • @SeudMohammed
    @SeudMohammed Před 21 dnem +1265

    ይች ሴትዮ የወጀሉ ተባባሪ ነች ለህግ ትቅረብ የምትሉ ላይክ አሳዩ

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 Před 21 dnem +1

      እናባሌ ደፈረልትልነበርደ

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 Před 21 dnem

      ደንቆሮ አጨብጫቢ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Před 21 dnem +2

      እዳለ ዝብርቅርቅ ፍጥጥጥጥጥ አለችኮ

    • @SeudMohammed
      @SeudMohammed Před 21 dnem +7

      ቢያንስ ሚዲያ ላይ ባትወጣ ዝም ብትል እሷም ልጆች አሏት

    • @Selamabebe-t7p
      @Selamabebe-t7p Před 21 dnem +6

      በትክክል ከዚህ በፊትም ብዙ ወንጀል ሲሰራ ደብቃለታለች ታስታውቃለች

  • @MarianAboujaoude-ps3gj
    @MarianAboujaoude-ps3gj Před 20 dny +246

    እሷም መታሠር አለባት የምትሉ ላይክ አድርጉ የወንጀለኛ ተባባሪ ነች

    • @Zeynb2069
      @Zeynb2069 Před 20 dny

      አቺ ሴትዮ እንዲ እንዳቃጠልሽኝ የሚያቃጥል ነገር ይፍጠርብሽ እውነቱን እያወቅሽ ለባልሽ ለመሸፉፈን ትመጫለሽ አፈር ቢ ተንከሲስ

  • @YakobKassaye
    @YakobKassaye Před 19 dny +95

    አሜን ሆስፒታል በስም ማጥፋት ወንጀል ሴትዮዋን መክሰስ አለበት የምትሉ like

    • @mesiYimer-x8y
      @mesiYimer-x8y Před 19 dny +2

      በትክክል በስም ማጥፋት ይችን አረመኔ ሴት መክሰስ አለበት

  • @EnyesAbeje
    @EnyesAbeje Před 15 dny +1

    አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል በጣም ዘበራረቀች ያንችን ልጅ ደግሞ ከዚህ በከፋ ሁኔታ ሀዘን ለዘላለም ከቤትሽ ይግባ ባልሽ ደግሞ ወሸላው ባደባባይ ተቆርጦ የሞት ፉርድ ይፈረድበት ደረቅ ባገኝሽ ባንቅሽ ደስ ባለኝ

  • @user-di5vn3xs9r
    @user-di5vn3xs9r Před 21 dnem +586

    ሴትየዋ በፍርሃት ነው የምትናገረው ቤተሰቦቹ ልከዋት ነው አስፈራረተዋት ነው

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 Před 21 dnem +12

      Awo kaldefre 25 amte endat teferde balga nachwe batsbu mulu😢😢😢😢

    • @user-lv8nl8lj1j
      @user-lv8nl8lj1j Před 21 dnem +10

      እኔም ይመስለኛል

    • @tehunget3830
      @tehunget3830 Před 21 dnem +18

      ምን ማስፈራራት ያስፈልገዋል ወንጀለኛው እኮ የልጆችዋ አባት ነው ልትሸፍንለት እንጂ ልታጋልጠው አትችልም ግራ የገባኝ ለምን አስፈለገ የእስዋ መጠየቅ

    • @tsigetadele1507
      @tsigetadele1507 Před 21 dnem +2

      awo tegeda new yemetachew

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 Před 21 dnem +1

      ትክክል

  • @user-wq2ep1zp3t
    @user-wq2ep1zp3t Před 21 dnem +214

    እያለቀስኩ እያለቅስኩ አትበይ አስር ጊዜ አስመሳይ እድሜ ልክሽን እያለቅስሽ ኑሪ😖

    • @Birhanmeskelmedia2024
      @Birhanmeskelmedia2024 Před 21 dnem +1

      የዚህች እናትም ያለችበት ሁኔታ በእጅጉ ያሳዝናል። ሴት ነች እናት ነች። እንደ ሰው በሁለቱም ወገን ያለውን ነገር ማገናዘብ አለብን። አሁን በየትኛው በኩል ሆነን የጠራ ሀሳብ መናገር እንዳለብን ማሰብ ያለብን ጊዜ ይመስለኛል። የዚህች እናት እና የልጆችዋ ነገር ልክ እንደ ተጎጂዋ ሊታሰብላት ይገባል።
      በርግጥም የዚህችም እናት ሁኔታ በጣም ያሳዝናል ለልጆችዋ ስትል ማድረግ ያለባት እያደረገች እና አለ የምትለውን ነገር እየጠየቀች እንደሆነ መረዳት አለብን። በተጨማሪ የጠቀሰችው የፓሊስ መረጃ በደንብ እውነትነቱ መፈተሽ አለበት። ፓሊስ አሁንም ትልቅ ጥንቃቄ አድርጎ በደንብ መመርመር እና መረጃ ማደራጀት አለበት። ሌላው በሁለቱ ሆስፒታሎች የተጠናከሩት መረጃዎች በደንብ መታየት አለበት።

    • @eskuassefa2889
      @eskuassefa2889 Před 21 dnem

      Amen

    • @quite701
      @quite701 Před 21 dnem +2

      ወላሂ አጥግቡዋ በሆንኩኝ አንቃት ነብር😢😢😢

    • @tigirayeismylife9923
      @tigirayeismylife9923 Před 20 dny

      Amen

    • @frehiwettadesse1782
      @frehiwettadesse1782 Před 20 dny +1

      ​@@Birhanmeskelmedia2024ከብት የደፋሪ ተባባሪ

  • @SemiraSemira-i9v
    @SemiraSemira-i9v Před 20 dny +108

    ነገ በሴት ልጄ ይደርሳል ብለሽ እንኳን አታስቢም😢የጌታዬ አሏህ ቁጣ ይውረድብሽ

    • @Kikeazeb
      @Kikeazeb Před 20 dny

      You say the right word used!!!!!

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 Před 20 dny

      አሁን እኮ የትኛዋ ሴት ትክክል እንደሆነች አልታወቀም በመንጋ ባንፍርድ ጥሩ ነው እንታገስ እባካችሁ😢😢😢

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 20 dny

      አሜን አሜን

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 20 dny

      አሜን የምል ቀጣፊ አለማፈሯ ደግሞ

    • @AsterWorku-wy7vk
      @AsterWorku-wy7vk Před 20 dny

      በትክክል ምስቱ ውሸታም ነች😢😢😢

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 16 dny +1

    ሴትዮዋ እራሷ እደባሏ አድ አይነቶች ናቸዉ አይኔ ያጉረጠርጣል የዉሸት ወሬ ነዉ ምትዘባሪቂ ብትወድቅ እንኳን ለሞት አያደርሳትም አችም ልጆች አሉሽ ነገ ምን እደሚገጥምሽ አታዉቂም እግዚያብሔር ይፍረድባቹህ በዉነት😢😢

  • @Hayat-oi6xw
    @Hayat-oi6xw Před 20 dny +459

    ይች የወንጀል ተባባሪ ናት ትያዝ የምትሉ ላይክ

  • @SadSad-ew5ui
    @SadSad-ew5ui Před 21 dnem +874

    እኔ አንቺን ቢሆን እደበቃለው የሱ ሚስት ነኝ ብዬ አደዋዋይ አልዎጣም ማፈራያ ማስተባባያ ሕዛ ነው የመጣቺው አንሰማሺም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @Genetgenet-dc5vs
    @Genetgenet-dc5vs Před 21 dnem +214

    አለምሰገድ ትግስትህ እውነት ክብር ይገባሀል

    • @mussiezereay6188
      @mussiezereay6188 Před 21 dnem +6

      እኔ ብሆን አያስችለኝም በጥፊ መትቼ አስወጣት ነበር እቺ ውሻ ውሸታም

    • @user-sg6jq3oh9n
      @user-sg6jq3oh9n Před 21 dnem +6

      በጣም ትግሰቱንወደድኩለት 😮😮

  • @AbduHussen-hk5tf
    @AbduHussen-hk5tf Před 17 dny +3

    ይሄ ንግግሯ ለታሪክ ይቀመጥ👌☝️
    ወይ ታፍርበታለች ወይ እናፍርበታለን🗣

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 Před 21 dnem +246

    በዚህ አጋጣሚ ጋዜጠኛውን ሳላደቅ አላልፍም የእውነት ቃል አጠሁለት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏 ሴትዬዋ ግን ይድፋሽ