ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ከጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ (ቤቲ ኤልቲቪ) ጋር የተደረገ ድንቅ ቃለምልልስ በክርስቲያን ፖድካስት
    #Bettyltv #duet #ethiopianpodcast

Komentáře • 278

  • @user-xp6id4vh7n
    @user-xp6id4vh7n Před měsícem +23

    ቤቲዬ እዉነት እኔ እንደወንድም የምመክርሽ በደንብ በጸሎት ዝግጅት አድርገሽ እና ይበልጥ በእግዚአብሔር ቃል ተሞልተሽ ደግመሽ ብትመለሺና ሰወችን ከሀሰተኞች ብታስመልጪ መልካም ነዉ።

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před měsícem +48

    ስለኢየሱስ ያለሽ ዕውቀትም በጣም ይገስማል አስራኤልን ብቻ ሳይሆን ፍልስጤምንም አለሙንም ይወዳል ለዓለም ተሰቅሏል ተባረኪ ቤትዬ የኔ ቆንጆ አኔ ታላቅ አህትሽ ምናልባትም እናትሽ ነኝ ባረኩሽ ተባረኪኪኪኪኪኪ !!!

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před měsícem +17

    ይገርማል ስለጸሎት ያለሽ ዕውቀት ልክ ነሽ ነብያት ዛሬም አሉ መረዳትሽ በጣም ውስጤን አፍነከነከው ብርክ በይልኝ !

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před měsícem +20

    ስለጌታ ስታወሪ በጣም ደስስስስስስስ ትያለሽ ተባረኪ !!!

  • @user-hp4et1wh7k
    @user-hp4et1wh7k Před měsícem +8

    በ.እ.ው.ነ.ት ትውልድሽ ይባረክ
    ስለ አንቺ ጌታን አመሰግናለሁ

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 Před měsícem +7

    ቤትዬ የእውነት ልክ እንደ አንቺ ሁላችንም የመርህ ሰው እና ግልፅ ብንሀን ደስ ይለኛል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před měsícem +10

    ቤቲዬ የኔ ውድ እህት በጣም እምባዬ ሁሉ እየመጣ ነው ያየሁሽና የሰማሁሽ እኔ ከሚቃወሙሽ ከሚያንጓጥጡሽ ሰዎች አንዷ ነበርኩኝ በጣም ነበር የምቆጣብሽ የእውነት ለመናገር ልጅነትም ደግሞም ካለመረዳትም ነው በወቅቱ እውነት ለመናገር እንኳን ልረዳሽ ጭራሽ አዝንብሽ ነበር ይኼ ሁሉ ግን የሆነው ቆም ብለን ነገሮችን ካለመርመር የእግዚአብሔር ቃል እጥረትም ጭምር ነበር ፡ ግን አንቺ ትክክል ነበርሽ አሁን ስንነቃ ምን ያህል ከእግዚአብሔር ርቀን እንደነበር አስተዋልኩ በፖለቲካውም ዘረኛ ትመስይኝ ነበር ለካ ነገሩ ወዲህ ነው 😢 አሁንም እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክሽ ለዘላለም በክርስቶስ ፀንተሽ ቅሪ ዘመንሽ ይለምልም ከልብሽ ይቅርታ እንድታደርጊልኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምንሺለሁ በተረፈ በርቺ ❤❤❤❤❤

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega Před měsícem

      አይዘሽ :: እኛም :ቢሆን፡ በእድሜ ትንሹ ገፉ: ያልነው፡ ጸጋው ስለ በዛልን ነው። አይዞሽ ወጣት፡ እህት። ብቻ፣ የዘመኑን አንድ ነገሮ፡ አይቻለሁ። ወጣቶች፣ መረጃ በቀላሉ በእጃችሁ ስላለ፡ አውቀት፡ መስሏቸው፡ይታበያሉ። ይህ፡ የዘመኑን፡ ሰው፡ ወይገደል እየነዳ ፡ነው፡ አይዞሽ የኔ እህት።😢

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c Před měsícem +20

    በምንም ውስጥ ሁኚ በምን ለጌታ ኢየሱስ ያለሽ የማይነቃነቅ ፍቅር ግን ያስቀናል ! ስለፀሎትም ያለሽ ዕይታ ማርኮኛል ።
    " ኢየሱስን የተከተልኩት ለድነት እንጂ እንጀራ ይሰጠኛል ፣ አሁን የደረስኩበት እደርሳለሁ ብዬ አይደለም ። " የምትለዋ አባባልሽ የየትኛውም ክርስቲያን አቋም ሊሆን ይገባል ።
    " ምን ቸርች አለና ? " ከምትዪ ይልቅ ግን " የት ቸርች ልሂድ ? " ብትዪን እንጠቁምሽ ነበር ።

  • @mullereya7985
    @mullereya7985 Před měsícem +4

    ቤቲ ከጊዜ ወደ ጊዜ ብስለቷን እያየሁ ነው። በተለይ በዚህ መሰናዶ ላይ የፕሮግራሙ አቅራቢ ትንሽ ጠንከር ያሉ በሳል ጥያቄዎችን ይዞ ቢቀርብ ከዚህ የተሻለ ይሆን ነበር። ያም ሆኖ በጣም ቆንጆ መሰናዶ ነበር።

  • @cosmossales6363
    @cosmossales6363 Před měsícem +8

    Betty you’re too humble,the ideas you raised on the church is pretty true ,we all Christians have to protect our church and may all the teachings be based on Our lord Jesus Christ ,” Bless you.😊

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před měsícem +15

    ቤቲዬ ወድጀሻለሁ የእውነተኛ መሪያችንም ነገር በደምብ ገብቶሻል የሚወድሽንም አምሌክ ፍቅሩንም ተረድተሻል እንወድሻለን በጣም ተለይተሽ ተቀይረሽ አገኘንሽ❤

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před měsícem +12

    ቤቲ በጣም ለውጥ አይቸብሻለሁ አየዛሽ በርች እግዚአብሔር ይወድሻል❤

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 Před měsícem +11

    ቤቲ ምንም ድካም ወይም ጉድለት ቢኖርብሽ (ሰው ነሽና) ለእግዚአብሔር ስም ያለኝ ቅንአት ተቀስቀሶብኛል ።ተባረኪ።እውነተኛ ክብሩ ይመለስልን።

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 Před měsícem +2

    ቤቲሻ ድሮም እወድሻለሁ ዛሬም ለእኔ ድንቅ ነሽ! ጀግኒት ክርስቲያን ሴት! የዘረኝነት ራስ ምታት!እውነተኛ ኢትዮጵያዊት ክርስቲያን ሴት! ለበረከት ብቻ ሁኚልን!

  • @MarkosMerhawi
    @MarkosMerhawi Před měsícem +9

    ዘመንሽ ይባረክ ተባረክ

  • @Truth658
    @Truth658 Před měsícem +5

    Betty has a deep understanding and she is the most underrate and misunderstood person but I can see she is on another level of knowledge and fellowship may God strengthen u more ❤

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Před měsícem +4

    ቤትዬ ጀግና ሴት ።።የእግዛብኤር ንቃል ስት ተነ ትኚ በጣም ገራሚነው በርቻ የኔቆጆው ፈጣሪካቻ ጋነው❤❤❤❤❤በርቻ

  • @user-oe1co9hc5s
    @user-oe1co9hc5s Před měsícem +1

    ቤቲ ማንም ምንም ቢል በእውቀትና በእውነት ነው የምትናገረው በርቺ ❤❤❤

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 Před měsícem +2

    ቤቲ! እጅግ የከበረ ነገር አለሽ እስካለሽ ፀጋሽን ተጠቀሚ። እወድሻለሁ።

  • @asrategirma5206
    @asrategirma5206 Před měsícem +4

    ደስ የሚል ኢንተርቢው ነው ተባረኩ🙏❤️

    • @mekdeswoldemichel9480
      @mekdeswoldemichel9480 Před měsícem +2

      የአእውነት የሚገርም እውቀት ነው ! ለአእየሱስ ያለሽ ቅናት አክብሮት ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኪ

  • @shalom5765
    @shalom5765 Před měsícem

    God bless you Betty and may God direct you for the rest of your life.

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 Před měsícem +3

    ጻድቁም በጽድቁ ሀጥያኑም በሀጥያቱ ይቀጥል። ለሁሉ የማይሳሳተው ፍርዱን ይሰጣል።

  • @ErmiasAlula4
    @ErmiasAlula4 Před měsícem +1

    'ድሮ ድነን ነው የምንመለሰው አሁን ተናደን" ❤ቤቲን የማያት በምቀኞች በተንኮለኞች በዘረኞች በአረመኔዎች በእሾህ የተከበበች አበባ ነች። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከምቀኛ ከመንጋ ህዝብ !!

  • @HayredinAman
    @HayredinAman Před měsícem +3

    ጌታ ይፈርዳል ።እህሉ ከገለባው መለየቱ አይቀርም።

  • @user-kn8bj4ce4d
    @user-kn8bj4ce4d Před měsícem +4

    እባክሽ ተዘጋጂና ተመልሰሽ ነይ። ያለ ጌታ ፈቃድና ጊዜ ምንም አይደርስብሽም። ቢሆንም ስለ እውነት ዋጋ መክፈል ክብር ነው። የጌታ ስም እንዲህ ተዋርዶ እያየሽ ዝም ማለትና መልሰሽ ደግሞ እወደዋለሁ ማለትሽ አብሮ አይሄድም። በእውነት ከወደድሽው ወደፊት ነይና ይህንን ነውር ከፊቱ ለመጥረግ ዋጋ በመክፈል ድርሻሽን ተወጭ እባክሽ።

  • @natibori2881
    @natibori2881 Před měsícem +4

    ቤቲ ጎበዝ ሴት ነሽ አሁንም ለማገልገል በርቺ።

  • @ethiopian7722
    @ethiopian7722 Před měsícem +1

    እኔ 5 አመት ይሆነኛል ወደ እዚህ ሀይማኖት ከተቀላቀልኵ።የማየዉ ነገር ግን ዉዬ እንደዚህ ናቸዉ እንዴ ነዉ ያስባለኝ። በጣም በራሴ ተኲራራሁ ለካ በጣም መልካም ነገር አለኝ እረ እንደዉም bible ጥናት፣ ህብረት ሲሉ እልቀላቀልም እኔ ጋር ያለዉ ይበልጣል። ወገኔ አእምሮህን አሰራዉ በግልህ አምላክህን እያመለክ፣የታመነ እድር እና እቁብ ፈልገህ ተሳተፍ ከዛ ሰዉ የሚያሰኝህን ነገር እየተገበርክ ኑር። ሌላዉን የchurch politica እርሳዉ።

  • @user-pu2wf8qz4o
    @user-pu2wf8qz4o Před 17 dny

    ቤቲ በጋዜጥነትሽ አድናቂሽ ነኝእውነትን እንጅ የተድበሰበሰ ነገር ያለመቀበል ማንነት እንዳለሽ ታዝቤያለሁ እውነትንከያዢሽው እምነት ውጭ ፈልጊው እኔ ፈልጌእስልምናን መርጫለሁ የአለማት ጌታም መሻቴን አይቶሰጥቶኛል አላህ ወፍቆኛል

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስለ ኢየሱስ ባኃር የተነገርሽው በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም ኢየሱስ ሉዓላዊ እምላክ ነው ተባረኪ❤❤❤

  • @biruk_wesera
    @biruk_wesera Před měsícem +1

    ''. . . አሁንም ካለፀሎት አልወጣም ከእግዚአብሔር ጋር በምን እገናኛለሁ . . . '' 😭😭

  • @tsionabate1
    @tsionabate1 Před měsícem

    ቤቲ ግልጽነትሽና ቅንነትሽ ደስ ያሰኛል።እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ራሱን ያለ ምስክር አልተወም ። ዛሬም በአገራችን/ከተማችን እውነተኛ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት አሉ። በዚህ ወቅት ከቤተ ክርስቲያን ኢካቦድ ሆኗል የሚል ደፋር ማጠቃለያ ላይ የደረስሽ ይመስላል። ስለ እምነት ቃል ትምህርትም መረዳትሽን በጽሞና ብታይው ጥሩ ነው። ተባረኪ❤❤❤

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 Před měsícem +12

    ለምን እናንተ የእግዚአብሔርን መንፈስ እና ክብሩን የሚያመጡ ትውልዶች አትሆኑም ፈራጅ ብቻ ከምትሆኑ

    • @elsagebrezghi1724
      @elsagebrezghi1724 Před měsícem

      ተባረክ በትክክል!!!

    • @tip7876
      @tip7876 Před měsícem +2

      ፍርድና ያለውን ሁኔታ ገልጦ መነጋገር እየለየን እንጂ

    • @rb2782
      @rb2782 Před měsícem

      እውነት ነው በሌላ ከመፍረድ ሆኖ መገኘት ነው

  • @dawitdebena8513
    @dawitdebena8513 Před měsícem

    She is such a tough cookie. Brilliant, she has got ways with words. Very free and independent smart technician. I wish we have more people like you in Eritrean media that can speak freely religion and politics.

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před měsícem +1

    የቤቲ ነገር ሁሉ በብርሀን ነው! እህቴ ተባረኪ!!!😍

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před měsícem +3

    ዛሬ በጣም ወደድኩሽ እውነት የሆነው ክርስቶስ ህይወት የሆነው ክርስቶስ ገብቶሻል

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 Před měsícem

    Betty, you looks wise more than i expect. You are rich in figurative speech generated from the big book. 🎉 May God bless you abundantly!!!

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 Před měsícem +1

    ግሩም ውይይት። እግዚአብሄር ይወድሻል፣ ልክ ሌላውንም እንደሚወደው።

  • @atmike123
    @atmike123 Před měsícem +2

    ቤቲ አወዛጋቢ መሆንሽ እንደቀጠለ ነው፤ ከኮሜንቶቹ እንደተረዳሁት!! የአማርኛ እውቀትሽ ብዙዎችን ሰባኪዎችን የሚያስንቅ ነው። እውነተኛ ጋዜጠኛ አንዱ መለያው የቋንቋ እውቀቱ ነው ብዬ አምናለሁ። መንፈሳዊነትሽንም ወድጄዋለሁ ብቻ ከቃሉ ጋር ትንሽ በዛ ያለ ጊዜ ብታጠፊ አንዳንድ ስህተቶችሽን አትሰሪያቸውም ነበረ። ከሞላ ጎደል ጊዜውን የምትዋጂ ሆነሽ አግኝቼሻለሁ። ለእግዚአብሔር ነገር የማታመቻምቺ፤ የበሰለ ነገር ያለሽ፤ የድሮውን ያን መልካሙን ናፋቂ እንደሆንሽ አያለሁ። ግን ውጭ ያስወጣችውም ሎዶቂያም በእርሱ እይታ ውስጥ መሆኗን ስጋውያን የነበሩት የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያንንም ቅዱሳን ብሎ የጠራቸው እሱ ስለሆነ አንቺ ምን አለና የሚለው ብሂልሽ፤ ምንም ስለሌለ አልሄድም ያልሺው አልተመቸኝም። በርቺ ጊዜሽን ቃሉ ላይ አድርጊ፤ ብዙ የምትጠቅሚ ነሽና!! ጌታ ይባርክሽ እህቴ!!

  • @tigistnega7110
    @tigistnega7110 Před měsícem +6

    ቤቲ አሁነም ጌታ ይሰራል እራስሽን ፈትሺ

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 Před měsícem +6

    ታዲያ ያቺን ሰማሪያዊት ሴት ከሃጢያት አኳያ በዘሯ ምክኒያት ስለተገፋች መጥቶ አናገራት እንጂ ሰማሪያዊነቷን መአከል አድርጎ ወደርሷ አልመጣም

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob Před měsícem +3

    ጌታ ይባርካቹ ቤትዬ ተባረኪ የዘመኑ ክርስትናችን ካነሳቹት አይቀር የሐሰተኛ ነብያት እንደ አሸም መብዛት ሁሉም አገልጋይ ነብይ ነው መጋቢ ጠፋ ቸርች አምልኮ ቅጡ አጣ የመሽታ ጭፈራ ቤት ክለብ መሰለ ብቻ እውነተኛው ክርስትና ድሮ ቀረ ነበረ ብለን ብንጽናና ይሻላል

  • @oreoqueen6025
    @oreoqueen6025 Před měsícem +2

    Beti I respect you may the lord cover you with his holy blood .

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 Před měsícem

    ተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ አሁንም ሰለእውነት ቁሚ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @blengetachwe6474
    @blengetachwe6474 Před měsícem +3

    ቤቲዬ ምርጥ ነሽ በቃ እኔ የምትመቺኝ እውነታን በቃ ነጭ ነጮን ስለምታወሪ በጣም የምትደነቂ ነሽ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem +1

      የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮

  • @shawiecj17
    @shawiecj17 Před měsícem +1

    ዘመንሽ በበረከት ይሞላ

  • @bety2338
    @bety2338 Před měsícem +2

    Thanks🙏 በርቱ

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Před měsícem

    ቤቲ የሆነን ነገር ለመረዳት ፍላጎት አላት። ውስንነቷ የተረዳችውን ነገር መሰረታዊ ምክንያቶች ከማወቅ ይልቅ አልከስክሳ ትተወዋለች። ፕሮቴስታንት በእሷ ጊዜ ጥሩ ሁኖ አሁን ለምን ተጨማለቀ ስትል ችግሩን ተረድታዋለች። መልሱ ላይ ግን በእኔጃ ነው የምትዘለው። መሰረታዊ የፕሮቴስታት እምነት ሂደቶች አሉት። መጀመሪያ ሞራልን ከእየሱስ ጋር ለማገናኘት ይሞክራል። ይህንን የሚያደረገው እየሱስን ቀድመው ያወቁ ሰዎችን ቀልብ ለመያዝ ነው። በዚህ ጊዜ መንፈስ ያደረብህ ይመስልሃል። ሁለተኛው ደረጃ የእየሱስ ትምህርተና የሳይኮሎጅ ትምህርት ተቀይጠው ይሰጡሃል። ሳይኮሎጅ አንተ ትችላለህ ይላል እየሱስ የእኔን ነገር ፈፅም ይልሃል። በዚህ ጊዜ በደስታ ሱሪህን ትጥላለህ። ሶስተኛ ደረጃ ሳይኮሎጅ መሪውን ይይዝና እየሱስ ሽፋን ይሰጣል። ምን ችግር አለው ትላለህ። አራተኛ ደረጃ ተደሰት አትጨነቅ ሌላውን ኢግኖር አድርግ የሚለው ይሰለጥናል። ይህኔ ቤተክርስቲያ የንግድ ቤት ትሆናለች። ምስኪንነት የዋህነት ሀቀኝነት ጥንካሬ ለድሃ መቆም ሀጢያት በሚመስል መልኩ በተግባር ታየዋለህ። ያኔ አንተ በስህተት መንገድ ረጅም ተጉዘሃል። ዌስተርኖች በጭቅላትህ እንደተጫወቱብህ ጎበዝ ከሆንክ ታውቃለህ። ግን መመለስ ዳገት ይሆናል። ክብር ለማተበኞች እምነታቸው በመሰዋትነት የጠበቁ ስለእግዚአብሔር ለተሰደዱ ለየዋሆች

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 Před měsícem +1

    ቤቲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆራጥ👍🙏

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před měsícem +3

    እሰይ ቤቲዬ ጌታ ይባርክሽ ❤🎉❤🎉❤

  • @user-rt5vz1yn3z
    @user-rt5vz1yn3z Před měsícem +1

    በምንም መንገድ ሐሳብሽን እሰማለሁኝ የምቀበለው አለኝ የማልቀበለው አለኝ ግን የሆነ የታመቀ ሐይል ውስጥሽ አለ በዛላይ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ ግኙኝነት እጅግ በጣም ድንቅ ግኑኝነት ነው

  • @rb2782
    @rb2782 Před měsícem +3

    ሁሉም አብያተ በተክርስቲያናት መንፈስ ቅዱስ የለም? እሄ በጣም ድፍረት እና መመጻደቅ ነው በእውነት. ጌታ ኢየሱስ ትናንትም ዛሬም እስከ ዘላለም ጌታ ነው. እሄ ማለት እግዚአብሔርን ስራ አቁመዋል እያልሽ ነው? እኔ personal አላቅሽም ግን እቺ ንግግርሽ ግን ንስሃ ጊቢ. ብዙ አብያተ በተክርስቲያናት ስህተት ሊኖር ይችላል ግን ደግሞ ብዙም አሉ በጣም እግዚአብሔር ሚፈሩ. ደካሜ ነው አልሄድም ብትይ ትሕትና ነው ግን መመጻደቅ ግን ትዕቢት ነው. እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400 Před měsícem +6

    ካነሳችሁት አይቀር የቤት ለቤቱም ያው ሆኗል ሚጢጢ የሰፈር ነብያት ቁጥራቸው ቀላል አልመሰለኝም ። ኧረ ብዙ ነገራችን ቅጥ አንባሩ ጠፍቷል !

  • @eliasayele8587
    @eliasayele8587 Před měsícem

    በእርግጥ እግዚአብሔር ሰው አለው፡፡ የአይሁድ ቤተመቅደስ ሹማምንት የመሲሁን መምጣት በቤተመቅደስ ሲጠባበቁ፣ መሲሁ ኢየሱስ በቤተልሔም የከብቶች በረት ውስጥ በውርደት ዝቅ ብሎ መጣና አስከ መስቀል ሞት እንኳን የታዘዘ ሆኖ ፡፡ የተባረከ ተስፋ ሆነን፤ክብር ይሁንለት፡፡ ዛሬም እንደቤቲ ያሉ ያልተጠበቁ እግዚአብሔር በጓዳ ሸሺጎ ያሳደጋቸው በመክሊታቸው የሚያገለግሉ ጀግኖች አሉት፡፡ ቤቲ ብቻሽን ስላልሆንሽ ተባረኪ፡፡ ጌታ ዛሬም ከበለስ በታች አይቶሽ አይተውሽምና ከፊት ይልቅ ትጊ፡፡

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv Před měsícem

    እንዲህ ሳውንድ ባደረገ መልኩ መከፋፈል ጭራሽ ባይመቸኝም እኔ አማራም አይደለሁ ኦሮሞ ወይም ትግሬ።ሶስት ምርጥ ልጆች የሰጠችኝ ባለቤቴ የተባረከች ኦሮሞ ናት። ልጆቼ ምን እንደሚባሉ ግን አልገባኝም። ኦሮ ሲዳማ ? ኦሮ ጉራጌ ? ግራ የገባው ዘመን !!! ለእኔ ሁሉም የኔ ነው ፤ እኔም የሁሉም ነኝ። የሚሻለንም ይኸው እንደሆነ ነው የማምነው። ፈጣሪስ የሚለው ይኽው አይደል ? " ሰው ሁን" ። ለማንኛውም ቤቲ እኔ ጀኒዩን አድናቂሽ ስሆን ነጉር ግን በሀገሩ " ዘበኛ ሆኖ " የሚለው አባባልሽ እንዲያ ስትጠየፍያቸው ከነበሩት ደደቦች እንዳይቀላቅልሽ ሰጋሁልሽ። የፈጣሪ ስምና ተግባር እንዲያ ደጋግመሽ እየጠቀስሽ ተመልሰሽ እነሱ የሚሉትን በምንም አይነት ሁኔታ እንደ ሪፈረንስ መጠቀም አለብሽ ብዬ እላምንም። ወርደው ያወርዱሻልና።

  • @yabezgift3785
    @yabezgift3785 Před měsícem +2

    55:27 ቤቲ ያነሳሻቸው ብዙ መንፈሳዊ ነገሮች እውነት ናቸው፤ ነገር ግን ዛሬ ባለችው ቤ/ክ ውስጥ ኢካቦድ ነው ያልሽው ነገር ዳግም ቆም ብለሽ ብታይው።ኤልያስ ብቻውን የቀረ በመሰለው ጊዜ የተሰማው ሶሜት ነበር ሆኖም ግን እንደዚያ አልነበረም አሁንም አንቺ እንደምትይው አይደለም የቤ/ክ ስም ይዘው የንግድ ተቂማት እንዳሉ ጥርጥር የለውም።ልዪ የእግዚአብሔር ህልውና ተሰምቶን ተባርከን የጌታን እጅ አይተን የምንገረምባቸው ሰዓት ብዙ ናቸው።ስለዚህ ሁሉንም በአንድ ባንመለከት።ለሌሎች ማሰናኪያ ስለሚሆን ብታርሙት ወንድም አንተም ቢያንስ በዚህ ጉዳይ ልትሞግታት ይገባ ነበር። ይበልጥ ወደ መንፈሳዊዉ ነገር ብታመዝኚ ለብዙዎች ትጠቅሚያለሽ ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም በጽድቅ ስንቆም ጸጸት የለውምና።

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před měsícem +3

    ህብረት ወሳኝ ነው ከህብረት መራቅሽ መልካም አይደለም ። ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ መሰብሰባችሁን አታቋርጡ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ። ከህብረት መራቅና ሌሎችን መንቀፍ የድካም ምልክት ስለሚሆን ከቸርች ይልቁንም ከነባር ቸርቾች አትራቂ

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 Před měsícem +5

    አንድ አንቺ ብቻ ተገኘሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሌላዉ 0000000

  • @aidam6784
    @aidam6784 Před měsícem

    Betyey, the thing i really like about is that how you think the church as a kingdom of God not as individuals, that is what every Christian should think, God bless!

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv Před měsícem

    Bety:- am a literal musilim but I understood to are knowledgeable, expressive and attractive. God bless you.

  • @user-pk3ih3mr2l
    @user-pk3ih3mr2l Před měsícem +1

    ያንቺም ፊትለፊት ያለዉ ማንነትሽን ሳይሆን የጓዳዉ በየሱስ ይገለጣል
    ያንቺ የሴራ የጥላቻ ፓለቲካ እየሱስ
    ግድ የለዉም የራሱን ፍጥረት የዉስጥ
    ሃሳብ በእዉነት ሚዛን የማይመዝን ይመስልሻል አንኳን የአለም ሁሉ ጌታ እኔ አንዱ ፍጥረቱ በደንብ ገመትኩሽ
    የንስሃ ዘመን ይሁንልሽ።
    ማንነትሽ

  • @amenalme3355
    @amenalme3355 Před měsícem

    የተወደዳቹሁ የአባቴ ብሮካን ቤቴዬ ስወድሽ ተባረኪልኝ ❤

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 Před měsícem +34

    ታዋቂና ተሰሚ እንዲሁም አነጋጋሪ ለመሆን የልብሽ ምኞት ነበር ተሳክቶልሻል ግን በርግጥ ጌታ ይህን አገልግሎትሽን ወዶታል ወይ.....?

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před měsícem +3

      ክርስትና በሰፈሯም አልዞረባትም፣ ጌታ ያስባት

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 Před měsícem +34

      @@abebatafesse1515እናተ ማን ስለሆናችሁ ነው የክርስትናን ሰርተፍኬት ሰጪ እና ነሺ ያረጋችሁ ??

    • @LawofGod
      @LawofGod Před měsícem +5

      Aye etjiopiawi! Y rashin gende kayneh lay daywear Zelfa. Hulu bota zelega. Egezabher yegetsehi.

    • @user-xp6id4vh7n
      @user-xp6id4vh7n Před měsícem +10

      ክርስቲያን እኮ እንደ ክርስቶስን ነዉ መምሰል ያለበት። እንዴት እንዲህ ታስባላችዉ ? ሁላችንም የአንድ አባት ልጆች ነን። በእግዚአብሔር የተወደደች ናት ወደድክም ጠላህም።

    • @user-iv9bh4ic7r
      @user-iv9bh4ic7r Před měsícem +1

      አዎ ወዶታል ግን ዝቅ ብለው የሚያማክሯት ትልልቅ በዎች ያስፈልጓታል

  • @user-vf6px6ne8i
    @user-vf6px6ne8i Před měsícem +1

    ጥሩና ትልቅ ሚዲያ ነው በውቅናው ልክ ግን ሀሰተኞችን እየተከላከለ አይደለም ችግሩ ከቀን ወደቀን እየገዘፈ ነው ሚስኪኖች ዛሬም በሀሰተኞች እየተሰቃዩ ነው ቸል ባትሉቸው መልካም ነው

  • @abiyotchristian5609
    @abiyotchristian5609 Před měsícem +1

    Betty, i love your confidence

  • @user-vo9xl2nu7y
    @user-vo9xl2nu7y Před měsícem +1

    Bethiye le egzabiher bet yalesh kinat yaskenal ayimirosh yibarek ❤❤❤

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 Před měsícem

    በ1985 በአሰላ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ነው ጌታን የተቀበሉት።በአሁን ሰአት ያለው ክርስትና ያሳዝናል።ትልቋ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተክርስትያን የሙዚቃ መሳሪያ ጩሀት ፈፅሞ መዝሙር ለማዳመጥ አያስችልም አዳዲስ ሰው ሲመጣ አንድም የዝማሬ ቃል ሳይሰማ ይመለሳል።ለኛም ለነባሮቹ ግራ ገብቶናል።ምነው መሳሪያው ቢቀነስ።ሁለተኛ እዛው ቸረች አይጠቀሙበትም እንጂየጭፈራ ቤት መብራት አለ ለምን አያወጡም።ቤቱ የፀሎት ቤት ነው።ቤትዬ የክርስትስ ፀጋ አይለይሽ❤በርቺ

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 Před měsícem +1

    ተባርከሻል

  • @endaleenja8065
    @endaleenja8065 Před měsícem +1

    ውድ ነገሬን ባንክ አስቀምጣለሁ እየሱሴን በምንም አልለውጠውም። ይህኛው ሀሳብሽን ገዝቼዎለሁ። ቤቲሾ ተባረኪ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před měsícem

    የማቴዎስ ወንጌል 12:36 እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤ 😢ተጠንቀቁ 😢

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 Před měsícem

    ትክክል ናት ዘፈን ነው የሚመስለው ጩህት እና ተነሱ ተቀመጡ ነው የሚበዛው

  • @woinituwoldeyesus9729
    @woinituwoldeyesus9729 Před měsícem

    Stay blessed

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 Před měsícem +1

    Good see u Betty we missed you so much

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +4

    አየሽ ትልቁ ስተትሽ ክርስትና ድሮ ቀረ የምትይው ይሄ መረዳት ትክክል አይደለም ያ ማለት እግዚአብሔር ስራ አቁሟል ማለት ነው አይባልም እግዚአብሔር እራሱን ካለ ምስክር አይተውም አትሳቱ

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 Před měsícem

      የታለ የዘመኑ ምስክርነት? ክርስትና ዱሮ ቀረ ደግሞ አላላችም፡ የቀድሞውን የክርስትና ሕይወት ከአሁኑ ጋር ነው ያወዳደረችው፡ ያቀረብከው ሃሳብ አሁን ያሉብንን ችግሮች ለመቅረፍ ምንም አይጠቅምም፡ ይልቁንስ ያዘናጉናል።

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před měsícem

      የክርስትና ተስተምህሮው፣ የሚሰጠው መንፈሳዊ ክብርና ፣ የአምልኮ ስርአቱ ማለቷ ነው እስከገባኝ። ግልጽ እኮ ነው በፊትለፊት የሚታይ ..... መሳሪያ ይዞ የሚሰብክ፣ አካውንትህ ውስጥ ገንዘብ ገብቷሎ፣ የወላይታ ጭፈራ የሚታይበት፣ እንደንግድ ገንዘብ የሚሰበሰብበት ወዘተ....መሆኑ ምን ሊባል ነው?? ይልቅ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት መተራረም ይገባል እንጂ መሸፋፈን አይጠቅምም።

  • @ephraimkebede8170
    @ephraimkebede8170 Před měsícem

    Appreciate all you said.but don't miss fellowship.keep praying and reading bible.

  • @flstudiobest7211
    @flstudiobest7211 Před 25 dny

    እውነትዋን ነው , ምን ለመሆን? ትክክለኛ ጥያቄ...

  • @esubalewtadessebeshah7258
    @esubalewtadessebeshah7258 Před měsícem

    Wow betty geta yebarkshe.. 👍🏾🙏🏾

  • @tigi886
    @tigi886 Před měsícem

    ትክክል ነዉ ያልሽዉ ቤቲ ከቤተክርስቲያን አሁን የጠፋዉ ነገር ቢኖር ዋጋ ለወንጌል ከፍለን መኖር እንጂ ያለብን ደግሞም ማራናታ እያልን መጠበቅ እና መኖር ሲገባን ዛሬ ላይ በሚዘገንን ሁኔታ ትጥሳለህ ትበረቅሳለህ እያሉ ደግሞም ዳግም ኢየሱስ የማይመጣ ይመስል ትዉልዱን ስራ አስፈትተዉ ለወንጌል እዉነት እንዳይኖር አደረጉት ያሳዝናል።

  • @rediettadesse2828
    @rediettadesse2828 Před měsícem

    Ethiopian Candice

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 Před měsícem

    ክርስትናሽ ሲያስቀና 🥺bless you 🙏🏾

  • @dainasalmon6756
    @dainasalmon6756 Před měsícem +1

    Mercy up on you, you are in denger.....

    • @rb2782
      @rb2782 Před měsícem

      Exactly 💯

  • @user-gl9zf2yj1y
    @user-gl9zf2yj1y Před měsícem +1

    የፃፍኩትን ፆፊያለው አልሸ የሚገርም ምላሸ ወቸጉድ አሉ እማማ ጫልቱ

  • @AbigeyaGezachew
    @AbigeyaGezachew Před měsícem

    ህግ እና ስርአት ከሌለ እምነት ውስጥ ገና እርቃናቸውን ያመልካሉ ፕሮቴስታንት እምነት እኮ ምንም የሚጨበት ነገር የለም ይልቁንም ሞት ሳይቀድምሽ በ ሃያልነት ላይ ድካም የሌለበት በ ሒያውነቱ ላይ ሞት የሌለበት በፈጣሪነቱ ላይ ፍጡር የሌለበት በ አንድነት ላይ ሶስትነት የሌለበት አንዱን አሏህ ተገዢ ካለሽበት ውጥረት ያወጣሻል።

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky Před měsícem

    ከመቸው ተነሳሽ ? ወልዶ መነሳት አጭር እየሆነ ነው። ሃፃኗስ እንዴት ናት ፣ ስደተኛ አባቷን ባለበት ሰላም ያርገው።❤

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 Před měsícem

    ይገርማል አማርኛን ፈታታ ነው የምትገጣጥመው

  • @hiwotmelaku8004
    @hiwotmelaku8004 Před měsícem

    ቤቲሽዬ እውነት ንው የፃፍሽውን ፅፈሻል እህህህህህምተባረኪ

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 Před měsícem

    የጻፋኩትን ጽፊያለሁ ጀግኒት!

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Před měsícem

    ጰጠሆች አገሊጋህነኝ የሚሎትን በጣም ጢንቃቀያሲፈሊጋል 8አመት በፊቲ ኤኛበትለፀሎትመቶነዉ አፊኖለደፈረኝሲል ሰዉመቶተረፈኩት

  • @lisanuashebir5309
    @lisanuashebir5309 Před měsícem

    ይህችን ውዳቂ እንደሰው ቆጥረህ እንግዳ ማድረግህ በጣም ያሳዝናል። ይች ሰው "የኔ ቀን" መጣልኝ ብላ ባሰበች ጊዜ የወረደችበት አዘቅት የሚገርም ነው። ቀን ሲያልፍ አሁን የት ደረስን ለሚለው ሁላችንም እያየነው ነው። በስዋና መሰሎችዋ አማካይነት በትግራይ ህዝብ ላይ የታወጀው የእልቂት ጦርነት ምን ጊዜም የማንረሳው ሆኖ እስዋም እዳዋን መክፈል የምትጀምርበት ወቅት ላይ ደርሰናል። "ኦሮሞ በመሬቱ ዘበኛ ሆነ" ባለችበት አፍዋ አሁን ኦሮሞ ዘበኛ ሆኖ መስራት ይቅርና በህይወት መኖርም የማይችልበት ሁኔታ ሲፈጠር ምንም መተንፈስ አልፈለገችም። ይህች ደንቆሮ ሰው ነኝ ብላ ሰው ፊት ለመቅረብ ማሰብዋ ጭንቅላትዋ ማሰብ የማይችል ደደብ መሆንዋን ያሳያል። ጊዜ ሁሉንም ያሳየናል። የዚች ዓይነት ደደቦች ደግሞ የሰሩት ብልግና ወገግ ብሎ የሚታይበት ብዙ ዘመን ወደፊት አለ። ጊዜ ለኩሉ።

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 Před měsícem

    አግረ መንገዴን ካለሁበት ከተማራቅ ወዳለች ከተማ ሄጄ ያየሁትና አሁንም ከሁለት ዓመት በኋላም ድንጋጤው ያልለቀቀኝ
    1.ከመኪናው ወርዶ አገልጋይ ተባዩ እግር ስር ሲወድቅ ያየሁትና
    2. ዘይት ማምረቻ እና መሸጫ ብሎ ያስጎበኘኝ ወቅት አሳምሞኛል

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 Před měsícem +1

    እምምም እና
    ጌታ ለእኔ ብለሽ የተናገርሽው ❤ ልቤን አሙቆኝ ሳላበቃ ስለቤተክርስቲያን ስትናገሪ ስትፈጠፈጪ አየውሽ።
    1. ቤተክርስቲያን አሁን የለችም ነው? ግልፅ አይደለም!? አለም የለምም ማለትን በመረጃ አላቀረበሽም? ጠያቂውም አልጠየቀሽ?
    2. ቤተክርስቲያን በየትኛውም ዘመን ተግዳሮት (ከውስጥም ከውጪም) ነበረባት ሙሽራዋ መጥቶ እስኪወስዳት ይኖራል። አባቶች ይህንን ለማስተካከል ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። ያው የህይወት አቋም ቁመናና አቅማቸውም መቼም የማይካድ ነው። አሁንም አይደለም በድርጊት በልባቸው ሳይረክሱ ተወራርደው የሚያመልኩት አሉት። እናማ እወደዋለው ላልሸው ጌታ ምን አድርገሽ ፍቅርሽን ገለፅሽ!?
    * "የሚወደኝ ቢኖር ትዕዛዜን ይጠብቅ....." ይኽንን በአንቺና በእግዚአብሔር መኻል መግባት እልፈልግም አንቺና ጌታ ታውቃላችሁ። ነገር ግን ፍሬ የሚባል ነገር እንዳለም እናስምርበት።
    ሌላው ለዼጥሮስ ዩሃ 21:-15-17
    * የምታነሻቸው ጥቅሶች ምናልባት ከግሪካዊቱ ሴት በስተቀር እንደፈለግሽ ነው የምትተነትኝው ። ይኼ ኑፋቄም አይደል??
    ስለዚህ
    1. ቃሉን ቁጭ ብለሽ አንብቢ አሰላስይ እና ኑሪው ከዛ ስትናገሪ ንግግርሽ ደርዝ ይኖረዋል ጥልል ኩልል ያለ ነገር ትናገሪያለሽ
    2. እንደኤፊሶን ቤተክርስቲያን ሙሉ ለሙሉ ፍቅር ጥለሻል ባልልም ዶክትሪን በተመለከተ ሳውንድ ነገር ባይኖርሽም ልታሳድጊው የምትችይው ነገር አለሽ። ስሪበት...
    * በነገራችን ላይ "የተሳሳቱ" "ዱሪዬዎች" "ሃሰተኞች" እያልሽ በተለያየ ስም የምትጠሪያቸው ሰዎች ልክ አንቺ እያንጓጠጥሽ እንዳለው አንቺንም "ባክ አርጋለች" ሲሉሽ እንዴት ጀስትፋይ እንዳደረግሽ አየሁሽ። እና ለእነርሱስ ኢየሱስ አልሞተም! ከጌታቸው ጋር ባለው ግንኙኑነት አንቺስ የማን አጋፋሪ ነሽ!?!?? እስኪ መልሺ....ጠያቂውም ጠይቅ እንጂ? እንዴት ዱርዬ አልሽ?! የሚደግፍሽ ቃል ከመፅሃፍ ቅዱስ እያልክ አወያይ ተወያይ እንጂ እንዲሁ አዎ አሜን ማለት አይከብድም!?
    እና በመጨረሻ በቤተክርስቲያን ውስጥ ቤተክርስቲያንን የሚጠብቁ: ፅዳት የሚያፀዱ : ለትውልድ በመፀለይ: አንስቶ :በብርታትም በድካምም እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ጉምቱ ሰዎች እንዳሉ ልነግርሽ እወዳለው። ይልቁንስ ኢየሱስ የሞተላትን ቤተክርስቲያን እንዲህ በአንቺና በሰዎች ልክ አውርደሽ መፈላሰፍሽ አሳዘንሽኝ። ቤተክርስቲያን ምንድናት? ማን ናት? የቀደመችውና የአሁኗ ቤተክርስቲያን ልዩነት እንደቃሉ ፈትሸሽ ሞግተሽ ቢሆን አቅርበሽ ቢሆን አሜን እንል ነበር። ያወዳደርሽው የድሮዎቹ "ሆረር መልእክት: አጋንንት ያወጡ" ነበር ድሮ አላልሽም?! Seriously ?😂ያ ነው መለኪያሽ!?
    1. ቃሉን ብይ ግዜ ውሰጅ
    2. ቃሉ የሚሰበክበት ቤተክርስቲያን ሂጂ
    3. በምትችይው ሁሉ በቤተክርስቲያን ውስጥ አገልግይ። ብዙ ክፍተት አለ።ጌታን እወደዋለው ስትይ ሰማውሽ ልበል? በቃ ሂጂና የጎደለ አንቺ ልታረጊው የምትችይውን ሁሉ አድርጊ። ዝቅ ብለሽ ጌታን ከሚያገለግሉ ጋር አብረሽ አገልግይ። ካልቻልሽ አለማድረግሽን ለመሸፈን ምን አለና ማን ጋር ልሂድ ብለሽ አትዳፈሪ። ቅዱሱ ጌታ! ብርሃን ናችሁ :ጨው ናችሁ ያለው ጌታ በታላቅ ምህረቱ አለ!!! ድፍረትም ትዕቢትም ይታይብሻል። ከእነርሱ በምንም አትሻይም።
    ዩሃ 21:-15-17 , አንብቢው። ፍቅር የሆነ ጌታ ፍቅር ሰጥቶኛል ካልሽ አንቺ አለመስጥትሽ ንፉግ ነሽ ወይንም ህይወቱን መኖር እንዳልቻልሽ የሚያሳብቅ ነው እንጂ አንቺ ያልሻት "ቃል የምታነብ የምትፀልይ ጌታዋ ውዷ " የሆነች ሴት መልክ አይታይብሽም። አምላካችን የሃጢያተኞች ወዳጅ ነው አትርሺ ይህንን ደግሞም ደፋሮችና ክፉዎች ለዛውም በእርሱና በቃሉ ላይ የከፉ እንጂ እኔና አንቺ ላይ አይደለም ለዘብተኞች አድራሻ እንዳላቸውም ነግሮናል። የአንቺን ኢነርጂ ለአንቺው ተጠቀሚበት። " ..ክፉዎች ግን እንዲህ አይደሉም ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስዳቸው..." መዝ 1:-1-6 አንብቢ አሰላስይ።
    ሌላው አንድም ቀን ይቅርታ እዚህ ጋር ይኽንን ማድረግ አልነበረብኝም ማድረግ ነበረብኝ ብለሽ ይቅርታ ስትጠይቂ ሰምቼሽ አላውቅም። እኔ አልሰማውሽም ወይንስ ይቅርታ መጠየቅ ዳገት ነው ለአንቺ? ወይንስ ይቅታ የምጠይቅበት ምንም ነገር የለም ብለሽ ታምኛለሽ ይኽንን እስኪ ለራስሽ መልሺ። ❤😊

  • @DesalegnShiferawu-ec3sf
    @DesalegnShiferawu-ec3sf Před měsícem

    ቤተልሄም ለሁት ጌታ ማደር አይቻልም ፓለቲካና ኃይማኖተኛ በመምሰል መንታ መንገድ ላይ ቆመሽ አታምታች በእርግ ቃሉ እኔ የመጣሁት ለኃጢያተኞች እንጅ ለፃድቃን አይደለም ይላል ግን አንዱን ምረጭ ሲጀምር አንች ዘረኛ አና ተሣዳቢ እንኳን እምነት ያለሽ በጥሩ ቤተሰብ ውስጥ ያደገችን ልጅ ያክል ሥርአት የለሽም ጎዳና ላይ ያደገች ልጅ አፏ እንዳመጣላት የምትዛርጥ ልጅ ነው የምትመስይው ።

  • @birukweldhana3777
    @birukweldhana3777 Před měsícem +1

    ቤቲ ቤቲ ነች አወዛጋቢ ሆና ትኖረለች በተጨማሪ በአገልጋዮች ተጎድታለች ከቤተክርስቲያን ርቃለች ለሷ ፈውስ ያስፈልጋታል ሰለሆነ ሁሉም በአንድ መቁጫ እየወቀታቸው ነው አልሞት ባይ ተጋዳይ ነች። ኢንተርቪውሩ አስቃበጭ ወይም እንደዚህ ሲያሳቃብሽት አይቼ አላውቅም አብሯት ያማ ጀመረ።በጣም አሳዛንከኝ የተሳሳቱ በአኢየሱስ የሸቀጡ ነቢያት አገልጋዮች አሉ ግን በአንፃሩ የአግዚአብሄርን ሰራ የሚሰሩ አገልጋዮችና ቤተክርስቲያኖች በብዛት አሉ። አንተ ንስሃ ግባ

  • @perspective8456
    @perspective8456 Před měsícem +8

    ባህላዊው ጴንጤ ልክ እንደ ኦርቶዶክስ አይነት የቤተእምነታዊ ትውፊት ተከታይ ነው! ትክክለኛ ክርስቲያኖች መአዛቸው ራሱ ልዮ ነው!

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před měsícem

    ጽንፈኛ ኦሮምማ ጴንጤዋ ቤቲ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před měsícem

    ቤቲዬ ሰወች ወይም ፍጡሮች ምንም ይበሉ ምን ላዳነሽእና ላሳደገሽ ላከበረሽ ጌታ ኑሪለት🎉❤

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Před měsícem

    ቤቲዬ ሰው ሲደክም ጥሎ ነው የሚሔደው ያልሽው ምን ያህል ፈሪሀ እምላክ እንዳለሽ የሚያሣይ ነው ባሁኑ ሠዓት ግን ብዙዎች በቲቶ ምዕራፍ አንድ ቁጥር እሥራስድስት ላይ እንዲሁም ሁለተኛ ጢሞቲዎስ ምዕራፍ ሦሥት ቁጥር አሥራ ሦሥት በሚናገረው መሰረት ትንቢቱ ነው የሚፈፀመው

  • @sabaselomon489
    @sabaselomon489 Před měsícem

    Geta yebarkeh Abiy Aman aydelem Ene Ertrawet nen bekerestose yamenm leke ende hestene nebeyat naw Abey levere alarm Atalay new Ertera hedo ke Esayas gar selserogod sele Asemera ketem bezo Eretreaywyan be ander gerawend taserew le har amet selenesu ynagerewal bilen never gen aladeregwm mekeneyatom benebere negeger tesewden Amane aydelem Betiy gobez geta ytebekes❤❤

  • @user-tm5qm2yx6k
    @user-tm5qm2yx6k Před měsícem

    Very nice interview from Beti ever but too much disruptive ads embedded in this video.

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma1590 Před 21 dnem

    ቤቲ ጠንካራ ሴት ይገልጽሻል?

  • @shibire7870
    @shibire7870 Před měsícem

    Betty gin desitilegnalch❤❤❤❤