ከእናቴ እና ከባሌ መምረጥ ነበረብኝ Hlina Merkeb

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 05. 2024
  • #SemayPodcast #ChristianTube#Semaytube#SemayPodcast#Encounter#ChristianTube#ChristianMedia#ሰማይ ቱብ#Ethiopian Protestant#Christian podcast

Komentáře • 281

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 Před měsícem +12

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ጤናማውን መቀበል አቅቶን ኪዳን ያፈረስን ስንቶቻችን ነን።አንቺ ጌታን ሰምተሽ የኖርሽ ውብ እና ቆንጆ ሴት ለዚህ ትውልድ ህያው ምስክር ስለሆንሽ ጌታን አመሰግነዋለሁ።
    ያንቺ ህይወት በውጩ አለም የተለመደ ቢሆንም ለእኛ ሀገር የከበደ ነውና ይህ ትውልድ እግዚያብሔርን መስማትና ኪዳንን ለማክበር የጨከነ እንዲሆን መንገድ ሆነሻልና ጌታ ክብሩን የውሰድ🎉🎉
    ትዙ ቆንጆ በርቺ ብሩክ ሁኚ

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před měsícem +1

      አሜን thank you 🙏

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 Před měsícem +16

    ቻዬ አንደበትሽ ምንኛ ይጣፍጣል ባላለቀ እያልኩ እማውቀውን ህይወትሽን አየሁት ደገምኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ከነመላው ቤተሰብሽ

  • @almaztesfaye4418
    @almaztesfaye4418 Před měsícem +7

    አቤት ጌታ ሄይ ስምህ ይባረክ ጠያቂው ህእታትችን የሚገርም ግሬስ ያላት ተጠያቂዋም ! ተባረኩ !!!

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před měsícem

      አሜን እናመሰግናለን

  • @Miracle_1828
    @Miracle_1828 Před měsícem +7

    ህሊዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስለሁሉ የጌታ እየሱስ ስም ብሩክ ይሁን ዘመንሽ ይለምልም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před měsícem +1

    ወደ ልጅነቴ አዲስ አበባ እና እንጦጦ መካነ ኢየሱስ መለስሽኝ ተባረኪ ለበረከት ሁኝ የደጉ ዘመን ጥፍር ቀለም ተቀባሽ ጥፍርሽን አሳደግሽ ሱሪ ለበስሽ የሚባልበት ቅድስና ለእግዚአብሔር ደስ ሲል የእኛ ግፍ ነው ዘንድሮ የሚታጨደው

  • @beselfuazewude7995
    @beselfuazewude7995 Před měsícem +6

    እህቴ ተባረኪ የሰውንም የራስሽንም ሳትሰሚ ጌታን በመታዘዝሽ እ፣ይባርክሽ ፣የአባቴ ልጅ እኔም የንቺ አይነት እጣ ወድቆብኝ ጌታን ስቀበልም ተሰድጃለሁ ባለቤቴንም ስቀበል ተሰድጄ ነበር፣እግ ፣ርን ጠብቀን የዛሬ ሀያ ሰድስት አመት በቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ጌታ ድሮን የ3 ልጆች እናት አባት አድርጎን በክብር አንኖራለን ሳይሽ ባረኩሽ

  • @harmonymelody6886
    @harmonymelody6886 Před měsícem +3

    ሁለታችሁም እህቶች በክርስትና እምነታችሁ እና በክርስቶስ በደሙ እና በፁጋው ላይ ባለ እምነት ብቻ መዳን እንደሆነ በሕይወታቸው ያዩትን የሚኖሩት ነው እየሰማን ያለነው።
    እውነት ነው የምናየውና ማተኮር ያለበት በክርስቶስ ወንጌልና የማዳን ብቸኛ መንገዱን ተረድቶ አይምሮን በማደስ ማደግ እና ለሚሰሟቸው ሕያው የክርስቶስ ምስክሮች ናቸው። ይባረኩ።
    ወልድ ያለው ህይወት አለው።
    መዳን በማንም በሌላ የለም ከክርስቶስ በቀር።

  • @user-gr6ds1ou7t
    @user-gr6ds1ou7t Před měsícem +4

    ማሚ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እኔ በቲክቶክ ምርቃትሽ ተካፋይ ነኝ ❤❤❤ብርኩ ሴት ❤❤❤

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 Před měsícem +7

    I loved her when I join kings daughter ceremony with pastor mercy omg she is so sweet and anointed ❤🎉🎉❤❤❤

  • @alemneshassela1646
    @alemneshassela1646 Před měsícem +5

    ❤❤❤wow! የሰማዩ የሰማዩን ብቻ በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ::

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před měsícem

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @kassahuntekle8383
    @kassahuntekle8383 Před měsícem +24

    በእውነት የእግዚአብሔርን ፍቃድ በማስቀደምሽ
    በሁሉ ነገር ተባርከሻል በጣም ደስየምትይ ነሽ
    ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን !!!

  • @weynits571
    @weynits571 Před měsícem +5

    ኣቱም ብሩኻት ኤርትታውያን ናብቲ ካብ ባሕሪ ምድረበዳ ኣሳጊሩ ብሰላም ዘአተወኩም ተመስገን አንተኢልና አቲ ኪፉአ ዲያብሎስ ይርህቅ ካባና፡ ሰብ ብርአሱ ነብሱ ከጥፍአ ሲለዘይከአል ብሩኻት ኤርትራውያን የሕዋተይ ኣጆኩም ኣጆና አቲ ሚቁር ባህሊና ኣብ ኣለም ተውዳዳሪ ዘይብሉ ነማአብሎ በጃኩም ንፋቀር ❤

  • @Nt-lyrics.
    @Nt-lyrics. Před měsícem +8

    hostua demo host bcha adeleshim betam migerm tsega yalebsh lij nesh ewnetm kmem! tebareki geta behayil lekbru yigletsh yitekembsh😊❤

  • @surafelabebe8678
    @surafelabebe8678 Před měsícem +4

    ጌታ ይባርካችሁ ጠያቂዎም ተጠያቂዋም በጣም የምትወዱ ናችሁ በጣም ተምሬበታለሁ❤❤❤❤

  • @tigi886
    @tigi886 Před měsícem

    እንዴት አይነት ኢየሱስን ያከበረ እና ድንቅ የሆነ የህይወት ምስክርነት ነዉ ። አገልግሎትሽ ቤተሰብሽ ሁሉ ይባረኩልሽ🙏

  • @tigis693
    @tigis693 Před měsícem +3

    የተባረክሽ ትዝታ ኢንጅነር ሄኖክ ተሾመን ብትጋብዥልን በጣም ደስ ይለኛል ያወቅኩት TikTok ላይ በቅርቡ ነው ከዚያ በኃላ ግን ያስተማረባቸውን videos እየፈለግሁ እያየሁ ነው Very interesting እግዚአብሔር አሁንም የፅድቅ ቅሬታዎች እንዳሉት አየሁ የህይወት ምስክርነቱንም ለማወቅ ጏጏሁ I hope you will make it happen. Stay blessed! TG from far country

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před měsícem

      Thank you for the recommendation

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul7006 Před měsícem +3

    ደስ የሚል ቆይታ ነበር ተወዳጅዋን የእግዚአብሔር ሴት ስላቀረብሽ ተባረኪልን 🥰🥰🥰

  • @dinkitudxb3308
    @dinkitudxb3308 Před měsícem +1

    ቲክ ቶክ ላይ የምትመርቀን እህታችን ናት እዴ ደጋግሜ ሳያት ነው ያወካት አጠገብ ሁና የምትመርቀኝ ነው የሚመስልኝ Ilove you ❤

  • @Nt-lyrics.
    @Nt-lyrics. Před měsícem +7

    my God endet des yemtl set nat ...geta tsegawn yichemrlsh tebareki

  • @user-te7gr3ge7s
    @user-te7gr3ge7s Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ፓስተር በሁሉ አቅጣጫ የተናገርሽው ህይወትን የሚነካና የሚባርክ ነው ምነው አጠገብሽ መገኘት ብችል ነው ያስባለኝ እሩቅ ስለሆንኩ በቀጣይ ከፓስተር ዳኙ ጋር ቀርበሽ ሌላ በረከት እንደምንካፈል ተስፋ አደርጋለሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @HirutTegegn
    @HirutTegegn Před 6 dny

    የብዙ ሰዎችን የልጅነት ጊዜ የሚዳሰሰ ግልፅነት የተሞላበት ህይወትሽን እያጫወትሽን ሰለሆነ ተባረኪ

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před měsícem

    የተኖረ ሂወት እንዲህ ይባርካል ተባረኪ እናት ደስ ትያለሽ።

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 Před měsícem +50

    ሰው በፀጉሩ አይገመትም ፀጉርሽ ፀጉርሽ የምትሉት እርጋታ በተሞላበት ከውስጥዋ የሚወጣውን የግእግዝአብሄር ቃል ላይ አተኩሩና ተለወጡ ፀጉርዋን ደሞ በቆንጆ ሹርባ ተሰርታ አስያዘችው እንጂ ተንጨብርራ አልቀረበችም እንደእግዝአብሄር ቃል በአእምሮ መለወጥ ተለወጡ እስዋ ግን የከበረ የእግዚአብሔር ቃል በውስጥዋ አለ እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም እስከ ለዘልአለም ጌታ ነው እስዋን በፀጉርዋ ስትናገሩ የናንተን ልብና አእምሮ የሚመረምር አምላክ መሆኑን አትዘንጉ እራሳችሁን ተመልከቱ

    • @MekdesArba
      @MekdesArba Před měsícem

      Fact

    • @mekame2023
      @mekame2023 Před měsícem +1

      ተባረኪ

    • @simretlegesse8449
      @simretlegesse8449 Před měsícem +2

      ምነው? ፀጉሯን አላቹ ብለሽ ተናደድሽ. ልጅቷን ከመጥላት አኳያ ሳይሆን ባይሆን ብለን ያሰብነውን አስተያየት ሰጠን.

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 Před měsícem +1

      አስተያየትሽ ይጎረብጣል ለማንኛውም ቃሉን በደንብ አንብቢ !!!! የስሜትሽን ሳይሆን የቃሉን አውድ እንረዳ በጣም ሃይማኖተኝነት አየሁብሽ ከይቅርታ ጋር ውጪያዊ ስር ዓት ላይ ባናቶክር መልካም ነው !! የመጀመሪያ የጌታን ትን ሳዔ የተናገረችው ዘማዊት የነበረችው ደግሞ 7 አጋንንት የወጣላት መቅደላዊት ማርያም ናት ስለዚህ ከአውዱ አንውጣ ሴት
      እናት, የጌታ አገልጋይ ናት እንደ ስሜ ዲቦራ ነኝ ነብይ ነኝ ሰባኪ ነው የሻሽ ጉዳይ አይመስለኝም

  • @user-katrynkulhman
    @user-katrynkulhman Před měsícem +10

    ጌታን ያገኘሽበት መንገድ በጣም ውስጤን ነክቶታል😢😢

  • @Via-Jesus-to-heaven
    @Via-Jesus-to-heaven Před měsícem +3

    What a lovely woman of God and full of wisdom! And the presenter too; mature for your age. እውነትም ቅመም! Keep it up and never change the way you respect the interviewees.

  • @gesmes9374
    @gesmes9374 Před měsícem +6

    ህልዬ በጣም ምርጥ ሴት ናት ከተንደላቀቀ ህይወት ጌታን መርጣ የሄደችበት መንገድ ይገርመኛል ።
    ለምን ሳታገባ ስለማውቃት ገብትዋት ነው እረኛ የሆነችው ።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před měsícem

    ይሄን ቃል የተገበርሽ ጀግና ሴት
    1ኛ የዮሐንስ መልእክት
    2፥17
    ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
    🥰

  • @eyuelalemayehu1322
    @eyuelalemayehu1322 Před měsícem +5

    ምን አይነት አስደናቂ መልእክት ነው። ትምህርት፣ ስልጠና ስብከት... ሁሉንም ነው ያገኘሁበት። ስለሴቶችም አገልግሎት ምልከታዬን ቀይሮታል። እወዳችኋለሁ ለምልሙልኝ ❤❤❤❤ ደጋግሜው አልጠገብኩም

  • @hannabeyene47
    @hannabeyene47 Před měsícem

    Pastor wow we get ur blessing thanks!

  • @mekame2023
    @mekame2023 Před měsícem +2

    ሁለታችሁም ተባረኩ
    Everything is beautiful

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 Před měsícem +2

    ትዙዬ እወድሻለሁ እህታለም በእንግዶችሽ ሁሌም ተጠቃሚ ነኝ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 4 dny

    ጀግና ሴትናት ጌታ ዘመናቹን ይባርካቹ🎉❤

  • @user-jh8tv8nk1r
    @user-jh8tv8nk1r Před měsícem +2

    Love you Helye is so a blessing to hear from you life experience.
    From Atlanta💕🙏🏽

  • @meseretzana5442
    @meseretzana5442 Před měsícem

    በጣም የሚገርም ነው እኔም እዛ ውስጥ ነበርኩኝ እኔ በዛ እድሜ ስወጣ ነጺ በጣም የምትገርም ፈላጊዬ ነበረች ስለሷ ስለሰማው በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Před měsícem +7

    Subscribe ያረኩት ምርቃቷ አስለቅሶኝ ነው ❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před měsícem +1

      Thank you for Subscribing

  • @adulojumayokun3658
    @adulojumayokun3658 Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማዋት በመጨረሻው የባረክሽን በረከት በእንባ ነው የተቀበልኩት አሜን ብያለው ብዙ ነገር ዳሰሽ ተናገርሽ ተባረኪ እድሜ ጤና ይስጥሽ ምገስ ይብዛልሽ ተባረኪ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před měsícem

    ዋው ምርጥ ጀግና ሴት ነሽ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Před měsícem +4

    ወጣት ለክርስቶስ፤ መስራቹ እንዳልክ የቤቲ ወልዴ ዘማሪዋ ባለቤት፣ አይረሴ ጊዜ ነበር።

  • @mahydemse3227
    @mahydemse3227 Před měsícem +1

    jegna nesh yene inat tebreki geta agelgilotishn, betishn, tidarshin yibark. indihum yezih program azegajochu hulu tebareku

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před měsícem

      Amen እናመሰግናለን

  • @taketgashawe8445
    @taketgashawe8445 Před 11 dny

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም አስተማሪ ነበር በመጨረሻው ምርቃት ደግሞ ተባርኬአለሁ አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ !!!!!ይሁንልን!!!!❤❤❤

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 Před měsícem +1

    በእውነት የምትገርሙ ድንቅ እውነተኛ የጌታ ሰዎች ናችሁ መረዳታችሁ ብስለታችሁ፣ የአነጋገር ጥበባችሁ ጠያቂዋ tizu የምትጠይቀው ጥያቄ እጅግ የሚገርም ነው it's dynamic. ፓስተር ትክክለኛ መንፈሳዊ ደርባባ and so beautiful lovely wife and Shepherd ነሽ you deserved be to a pastor, you both amazing women's of God❤😊😊 God bless you.❤❤❤❤

  • @user-nq8zw2no8d
    @user-nq8zw2no8d Před měsícem

    በጣም ደስ የምትይ አንደበተ ርቱ ነሽ ፓሰተርዬ ባለቤትሽም የታደለ ነው ዘመናችሁ አገልግሎታችሁ ይባረክ

  • @samuel4210
    @samuel4210 Před měsícem +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፓስተር ህሊና

  • @shalom5765
    @shalom5765 Před měsícem +2

    Amen for Pastor Hilina blessing.

  • @alemtayegebeyehuassebe484
    @alemtayegebeyehuassebe484 Před měsícem +4

    Pastor dagne ,pastor hilina eeodachuwalehu tebareku

  • @user-mf7ot9xi8r
    @user-mf7ot9xi8r Před měsícem +2

    አሜን እውነት ነው ተባረኪልኝ በብዙ❤❤❤❤

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 Před měsícem +2

    Wow wow hilu you reminded me so many things Thank you God bless you

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 Před měsícem

    ጌታ ይባርካችሁ 🙏 ብዙ ተምሬበታለሁ።

  • @nurittesfaye997
    @nurittesfaye997 Před měsícem

    Betam astemari Yehiwot mesikerenet new geta Yebarekachihu

  • @atome9092
    @atome9092 Před měsícem +2

    God bless you more Pastor Helina and the interviewer. I can tell that the Pastor is full of the scripture and intimate with the Holy Spirit. Her life testimony is amazing, the way she tells her story shows her honesty. I thank God for her and people
    like her whom I consider as remnants that God kept among this wicked generation. I loved the maturity of the interviewer in all her questions and the way she asked. God bless all who watch this testimony.

  • @ZinashAlemu-ix9wm
    @ZinashAlemu-ix9wm Před měsícem +2

    የውነት ጌታ ይባርክሽ።

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 Před měsícem

    እንዴት የሚደንቅ የምንማርበት የህይወት ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክሽ ይባርካችሁ:: አሜን::

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 Před měsícem +2

    May God bless you blessed 🙏

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před měsícem

    ለአጵሎስ ነው ነገሩን ገልጠው ያስተማሩ !! ጵርስቅላና አቂላ ባልና ሚስቶቹ ፓስተሮች ነበሩ ከሴት ጋር ከአገልጋይ ሴት ጋር ኬዝ ያለባችሁ እረፉት 😯😯😯😯😯😯ጉድዋ ተነግርዋት ወንጌላዊ ካደረጋት ክብሬን ለነገረኝ ምን አለበት ብሰብከው ባወራው ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 Před měsícem +7

    እግዚአብሔር ያለው ሁሉ ይሆናል በህይወታችን ህሉዬ

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 Před měsícem +2

    Hiluye Tabaraku you tach money things God bless you continued you put first God

  • @user-by3dx7rq3u
    @user-by3dx7rq3u Před měsícem +1

    wow እህቴ ከእኔ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ህይወት ነው shere ያደረግሺዊ ።GOD bless you.

  • @asterdegu9426
    @asterdegu9426 Před měsícem

    ወይ መታድል ጌታ መስማት ማትረፍ ነው ተባረኪ ዘመንሽን ጌታ ይባርክ

  • @hameretilahun9263
    @hameretilahun9263 Před měsícem +4

    ውብ ሴት inside and out.

  • @shlook5585
    @shlook5585 Před měsícem +2

    Wow, praise the lord❤❤❤

  • @derejelegessegurmessa1266
    @derejelegessegurmessa1266 Před měsícem +2

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @HeromenAyalew
    @HeromenAyalew Před měsícem +2

    my Deepest and Honored to you Helu when I saw your face and hear your kindness voice 🥰🥰🥰🥰 loved you so much .

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 Před měsícem +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏♥️❤️Tebarechu Amlak ymesgen Halleluja

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Před 17 dny +1

    ተባረኩ!

  • @yeshiassefa9516
    @yeshiassefa9516 Před měsícem

    አረ አንቺ ሴት ምንአይነት ሰው ነሽ አይኔን ሳልከድን አዳመጥኩሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን አገልግሎትሽን ትዳርሽን አብዝቶ አብዝቶ አአአአአብብዝቶ ይባርክልሽ እወድሻለሁ ፓስተር በከካል ባላቅሽም ኢንርቪው ብዙ እንደማውቅሽ አድርጎኛል

  • @aberamita2097
    @aberamita2097 Před měsícem +2

    ጌታ ይባረክሽ

  • @user-ko2cq3us1l
    @user-ko2cq3us1l Před měsícem

    በጣም የምትገርም የእግዚአብሔር ሴት ብዙ ሰዎች የፈለከውን አግባ የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚባል ነገር የለም ይላሉ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፈቃድ የተመሠረተ ትዳር የእረፍት ነው

  • @meskeremkinfe3191
    @meskeremkinfe3191 Před měsícem +2

    አሜን ተባረኩ

  • @werkeneshleta1361
    @werkeneshleta1361 Před měsícem

    Zemenesh yebarek

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 Před měsícem +2

    ተባረኩ በጣም ተባርኬለዉ ❤❤❤

  • @ayantug4082
    @ayantug4082 Před 3 dny

    ትክክል ነው ህሉ አሜንንንንን❤ ተባረኩ

  • @selamyohannis9520
    @selamyohannis9520 Před měsícem +3

    ❤❤ እውይ እንዴዠት በእውነተኝነት እና ጌታን ከመውደድ የመነጨ መሆኑ ያስታውቃል ፓስተርዬ እውነትም ፓስተር ነሽ ውስጥሽ የሞላው ውስጤ ፀሎትን ነው የወለደው ጌታን እንድናፍቅ ነው ያደረገኝ
    ተባረኪ❤❤ በእውነት❤❤❤

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Před měsícem +3

    ተባረኪ ኡኡኡ አሰኝቶኛል

  • @FrehiwotGsilase
    @FrehiwotGsilase Před měsícem

    ተባረኪ ❤

  • @etalmekebede382
    @etalmekebede382 Před měsícem

    ትዙ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ምታቀርቤኘቸው ሰዎች ሊያስተምሩ ይችላሉ።
    ግን ከይቅርታ ጋር ጥያቄ ስትጠይቂ ሰፊ ግዜ ትወስጃለሽ ረጅም ሀሳብ ታወሪያለሽ ይህን ብታስተካክይ🙏🙏

  • @RomanMeles-zv9pc
    @RomanMeles-zv9pc Před měsícem +1

    Betam new yewededkush tebarekilign yelignet tarikin asayeshign zari hulum alfoal gita tamagn new yeteran gita yetamene new ❤

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን:: ተባረኩ

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071 Před měsícem +3

    ተባረኩ ወደድኳችሁ

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před měsícem

      እናመሰግናለን 🙏

  • @yabyab3438
    @yabyab3438 Před měsícem +2

    Egezihabehar yebarekachu❤❤❤

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 Před měsícem

    Stay blessed we love you ,helu❤❤❤❤❤

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 Před měsícem

    ከወደቅሽ ኢትዮጵያ ውስጥ አትውደቂ ህምምምም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ. ❤❤❤❤

  • @mihretmatiwose9300
    @mihretmatiwose9300 Před měsícem +2

    Tizuye hulme yemadamtew podcast nw endiyamiltegn alfelgem enamsegenalen selmtakerbiyachew engdoch geta yibarkish

  • @liliwina9768
    @liliwina9768 Před 10 dny

    ዳኜም እቺም ሚስቱ በጣም ራስ ወዳድ ገንዘብ የሚወዱ ሰዎች ናቸው ሰውን የሚጠቀሙ እጅግ የበዛ ራስወዳድ ገንዘብ ወዳድ ይሉኝታ የማያውቁ ናቸው የቅርብ ሰዎች ያውቋቸዋል

  • @HanaHani-nv3hy
    @HanaHani-nv3hy Před měsícem

    የተባረክሽ ነሽ ተባርከሽ ቅሪ❤❤❤

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 Před měsícem +2

    Hiluye yene konjo bebezu tebarkilen

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Před měsícem

    ቻይንዬ ንግግርሽ እንዴት እንደሚጣፍጥ። you are great story teller

  • @fikrteayele4867
    @fikrteayele4867 Před měsícem

    ተባረኪ ዘመናችሁን ይባርክ ጀግኖች

  • @fikrteayele4867
    @fikrteayele4867 Před měsícem

    God bless👋 you

  • @mati4724
    @mati4724 Před měsícem +2

    Zemeneshe èlmlem tebarek leegzeber facade bemegezatshe bemetazazeshe getay berky yargeshe babatu lemme ♥️ ❤️ 👌 ✨️ 💖

  • @alemagafari4929
    @alemagafari4929 Před měsícem +2

    ማሚዬ ተባረክ

  • @merongirma9830
    @merongirma9830 Před měsícem +6

    እንወድሻለን ደግሞም እንቀበልሻለን አንቺ ጀግና ሴት ነሽ።

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk Před 24 dny +1

    ጌታ እንዳቺ ይርደን እኔንም 😭😭😭

  • @BemnetAyele-qf3kx
    @BemnetAyele-qf3kx Před měsícem +2

    Ameeen yene enat

  • @godisgreat5978
    @godisgreat5978 Před měsícem +2

    wow betam des yeml meskerenet neaw kunjenash tehetenash hulu negeresh adenkalehu geta ymesgen ke teyakiwa anchi 100 percent konjo neash

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před měsícem +3

    DEFINITELY.

  • @helenwgerima5144
    @helenwgerima5144 Před měsícem +2

    Tebareki Heluye enodeshalen ❤

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 Před měsícem

    ታላቅ ሴት ለጌታ ታዘሽ ምሳሌ አድናቂሽ ነኝ

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 Před měsícem +2

    አሜንንን

  • @helenheli410
    @helenheli410 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤ fikir pastor hilnaye from Asmara Eritrea ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před měsícem

      Thank you 🙏🙏🙏🙏

  • @semhardawit7223
    @semhardawit7223 Před měsícem +2

    Wawwww Amazing women of God,my lovely...