ባሌ የልብ ጓደኛዬ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • pastor ሜርሲ
    #PastorMercy #SemayPodcast #ChristianTube#Semaytube#SemayPodcast#Encounter#ChristianTube#ChristianMedia#ሰማይ ቱብ#Ethiopian Protestant#Christian podcast

Komentáře • 416

  • @ephremtadesse7503
    @ephremtadesse7503 Před 3 měsíci +84

    ብታወራ ብትናገር ብትሠብክ
    የማትሠለችኝ የእግዚአብሔር ሴት።

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 3 měsíci +3

      Thank you 🙏

    • @user-rg2bi5rb6h
      @user-rg2bi5rb6h Před 3 měsíci +1

      Tebareku yemiteqmi mikermin,melisemi neber🙏🙏💚💚👏👏💐💐

  • @tesfayeayele8119
    @tesfayeayele8119 Před 3 měsíci +48

    ጠያቂዋ በጥሩ ዝግጅት እና አቀራረብ መነሳት ያለባቸውን ሃሳቦች ለእንግዳዋ አቅርባለች። አገልጋዩዋም ከህይወቷ ከአገልግሎቷ ከእግዚአብሔር ቃል እያጣቀሰች ብዙ ጠቃሚና አስተማሪ ሃሳቦችን ተናግራለች ።በአጠቃላይ በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገር ያለበት በሳል ውይይት ሆኖ አግኝቼዋለሁ

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @tigi886
    @tigi886 Před 3 měsíci +27

    ሳያት እራሱ የምባረክባት እና ደግሞ ዘናጭ የሆነች ደስ የምትል ፓስተር ነች። ሞገስ ይብዛልሽ🙏

  • @yob765
    @yob765 Před 3 měsíci +27

    ልባሟ ሴት በዚሕም ዘመን አለሽ ለካ....ጌታን ይመስገን ለብዙ እሴት እህቶቻችን ጥሩ ምሳሌ ትሆኝልናለሽ....ጌታን መፍራትንና እውነተኛ ፍቅርን በመግለጥ❤❤❤

  • @berhanezemichael2223
    @berhanezemichael2223 Před 3 měsíci +10

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ፓስተርየ ፡እውነት ጌታን የምታኮሪ እህት ነሽ ፕኣስተር መርሲ!!!

  • @martabelete8607
    @martabelete8607 Před 3 měsíci +11

    ፓስተር ሜርሲ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እኔ የማረሳው በcovid ሰአት ሁሉም ቤቱን ዘግቶ በተቀመጠበት ግዜ በእሷ አገልግሎት እጅግ በጣም ተጠቅመናል ተባርከናል ተፅናንተናል ❤❤❤ተባረኪ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 3 měsíci +10

    "የያዝነውን እየሰራን እግዚአብሔር ሆይ አላማህ በኔ ላይ ምንድነው ብሎ መጠየቅ" ... I love it 💟

  • @ketemas323
    @ketemas323 Před 3 měsíci +8

    "የኔን እየሱስ ሁሉም taste ብየደርጉ ደስ ይለኛል"😢

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Před 3 měsíci +8

    ሁሉም በጣም ነው ምውደሽ እኔ አንች ማየት ክ ጅምርኩን 10 ዓመት ሆነን ጌታ ይመስገን ፓስተር ብርሃኑ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adeytechane7718
    @adeytechane7718 Před 3 měsíci +8

    ኡፍ በእንባ ነው የጨረስኩት እንቴርቭሽን ፓስተርየ።
    በአንች ውስጥ በምትናገሪው ነገር እራሴን እያየሁ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ። ብዙ ተጠቅሜለሁ እንደገና ነው ተስፋየ የታደሰው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።እወድሻለሁ

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee Před 3 měsíci +5

    Exactly!ከባድ የሚሆነው ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ መውደድ ነው!ለዛ ነው ወንዶች በስህተት እንኩዋን ይሄንን ሲሰብኩ የማይሰሙት..!

  • @user-cq2mo7yx5s
    @user-cq2mo7yx5s Před 3 měsíci +5

    ከሰማይ ብቻ ! መንግስቱ ድል ነስቷል ውጤት ተቀይሯል ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ከሰማዬች i just witness ማርያምና ኤልሳቤጥ በኔ ዘመን ፣ያለ ማጋነን እናመሰግናለን ስላሳያችሁት ያገልግሎት ትጋት። በሚዲያ ቀና የምንልበት ክብር የሚወለድበት የንጉሱ ራዕይ ! በህልውናው ቆዩ በህያውነቱ ተመላለሱ መከናወን ይሰጣችሁ ...ጸጋው በማስተዋል ይብዛላችሁ ጥበብ ይጨመርላችሁ መሻታችሁ በበረከቱ ይሙላ

  • @surafelabebe8678
    @surafelabebe8678 Před 3 měsíci +7

    በጣም የተማርኩበትና የተባረኩበት ምልልስ ተባረኩ❤❤❤ ሴቶች በብዙ በቤተክርስቲያን ው ስጥ በናታኒም በድቁና በዝማሬ በመማለድ ህፃናትን በማስተማር እረ በብዙ የሴቶች አገልግሎት እግዚአብሔር ባርኮናል❤❤❤❤❤

  • @SankamyeleshAwgechew
    @SankamyeleshAwgechew Před 3 měsíci +8

    እግዚአብሔር ለቤቱ ቅሬታ አለው ተባረኪ ፓስተር ሜርሲ

  • @user-rm6qp6ny7p
    @user-rm6qp6ny7p Před 3 měsíci +8

    የልሳኑ ገጠመኝሽ የኔም ገጠመኝ ነው ፓስተርዬ ሁሌ ቸርች ስሄድ ስወች መንፈስቅዱስ ሲያገኛቸው እኔ ቆሜ ነው ማየው የነበረው አንድ ቀን ግን ቤቴን ዘግቼ እውነት እግዚአብሔር ሆይ ያመኑትም እነዚ ምልክቶች ይከተሉታል ይላል እና በልሳን መፀለይ ፈልጋለው ብዬ መፀለይ ጀመርኩ ከጥቂት ደቂቃወች በኅላ አፌ በአዲስ ቆንቆ ተሞላ

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 Před 3 měsíci +2

    ጠያቂዋ ከተጠያቂዋ ጋር ከቃላት በላይ ናችሁ ሁለታችሁም ተባረኩ ጠያቂዋ በዚህ መጠን ፓስተርን ለመጠየቅ በመዘጋጀትሽ ልትመሰገኚ ይገባሽል፡፡ ፓስተሪዩ የምወድሽ አሁንም ይጨምርልሽ በቃ ብቻ ነው የምለው ሁሌም የምትየው የምትሰጪው የሚሰጥሽ መልካም ሴት በዚህ ዘመን ያለሽ ድንቅ ስለሆነሽ ደስተኛ ነኝ ቤትሽ እና ቤተሰብሽ በብዙ በረከት ይጥለቅለቅ ነው የምለው፡፡

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun4730 Před 3 měsíci +5

    ተባረኩ ኡኡኡኡ በቃ የልቤን ጥያቄዎች ትዙ ተባረኪ የኔ ቅመም❤ ሜርሲዬ በረከቴ ነሽ ላንቺ ቃላቶች የሉኝም በጣም በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏

  • @yemsarachfikre3394
    @yemsarachfikre3394 Před 3 měsíci +3

    ወው ጠያቅውም ተጠያቅውም ምሪጥ ነቹሁ በጣም ተምራሃለሁ ተባረኩልኝ እንደዚህ በክርስቶስ ፍቅር የተነደፉ ይብዙልን አንድ መሬት ላይ ጠብ የምትል ቃል የለችም በትደርም በአገልግሎት . ጌታ አሁንም ጸጋውን የብዘልሽ ፓስተስተር ሜርስ😍😍😍😍

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 3 měsíci +4

    በእውነት በጣም ጥያቄ ፈጥሮብኝ ከነበረው ሀሳቤ እድፈታ ጌታ ተጠቀመባችሁ በዘመናችሁ ሁሉ መፍቴሄ ያድርጋችሁ ውድድድድድ❤❤

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Před 3 měsíci +4

    መልካም መሳሌ የሆንሽ ሁሌ የጌታ ፅጋ የሞላብሽ ፓስተር ተባረኪ

  • @user-uy1pz5qo1z
    @user-uy1pz5qo1z Před 3 měsíci +4

    ፓስተር ዘመንሸ ይባረክ በኡነት ግዜው አጨረኝ አንድ ቀን በአገንሽ ጌታ ቀን ብሰጠን ልቤ ተነሳሳ❤❤❤ የኔ አናት

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh Před 3 měsíci +6

    እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ግዜ እርሱን አይቼ ትንሽ እንዴ ሰማሁ ነው subscirbe ያረኩት አልተሰሳትኩም በረከቶች❤❤ ❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 3 měsíci +4

    ኤረ ሜርሲ ዘመንሽ ይባረክ በጌታ የተባረክሽ ነሽ አጠገብሽ ሆኜ መስማት ተመኘሁ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ❤❤

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před 3 měsíci +60

    አፏን በጥበብ የከፈተችዉ ሴት

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Před 3 měsíci +4

    ይገርማል ይገርማል !! እንዴት አይነት ቃለ መጠየቅ ፕሮግራም ነው!!! በጣም ተማርኩኝ በጣም ተበረታታሁኝ ተመክሬአለሁኝ !!!ውይይይይይ በጣም በጣም የእግዚአብሔር መንግስትና እንድነቱ ላይ ያተኮረ መሆኑ ነፍሴ ተነክታለች !!! መቼም ጠያቂዋም ተጠያቂዋም ትገርማላችሁ ተባረኩልኝ ተባረኩ !! So amazing teaching, testimony, and simply clearly !! God bless u abundantly in every way in ur life!! I didn’t know u but sometimes friends when they mention ps name I was not entrusted I don’t know why ! But I know now I missed a lot from this woman of God ! Sorry about my foolishness!

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 3 měsíci

      Thank you for watching and encouraging comments.

  • @aklilgezahagn9552
    @aklilgezahagn9552 Před 3 měsíci +2

    መጋቢ መርሲ ... እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ከአንደበትሽ ህይወት ያለበትን መልካም ቃል ነው የተካፈልኩት .. ከኢየሱስ ጋር ያለሽ ህብረት እጅግ በጣም ያስቀናል ...
    ታስቀኛለሽ !!🙏🙏

  • @hannacheru7774
    @hannacheru7774 Před 3 měsíci +2

    ዘመናችሁ ይባረክ። ፖስተር ሜርሲ እንደ ሁልጊዜው አስደምመሽኛል። ደግሜም እያየሁት በ ብዙ የተባረኩበት ውይይት ነበር። ❤❤❤

  • @Holiness4God496
    @Holiness4God496 Před 3 měsíci +5

    Pastor Mercin ስላቀረባችሁ ተባረኩ እናመሠግናለን🙏። Full of grace & knowledge❤ ጠያቂዋም በጣም የተረጋጋሽ እና ጎበዝ ነሽ two way interview nw በርቺ። በቀጣይ ዶ/ር ኢዮብ ማሞን ብታቀርቡል👍::

  • @mekdesdesta-cl8wt
    @mekdesdesta-cl8wt Před 3 měsíci +4

    ፓስተር መርሲ የተባረክሽ ነሽ ሁሌ በውስጥሽ ያለው ፀጋ ይደንቀኛል አንቺን ለትውልድ በረከት አድርጎ የሰጠ ጌታ ይባረክ።መጽሐፍሽ የት የገኛል መረጃ ቢሰጠኝ በግልስ ምክርሽን ማግኘት ይቻላል ወይ?ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 3 měsíci +8

    "በብርሀንህ ብርሃንን እናያለን"... ❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 3 měsíci +2

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR MERCY MESFIN.

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 Před 3 měsíci +9

    የሚገርም፡ ጥበብ ነው፡ ያለሽ፡ አንቺ የማትረሺ ፡ ውብ ሴት፡ ጌታ፡ እየባረ ፡ ይባረክሽ ፣ ጠያቂ የምጎበዝ ነሽ

  • @jehovahjirehfamily6359
    @jehovahjirehfamily6359 Před 3 měsíci +2

    ሜርሲዬ አስለቀስሽኝ እኮ....በእውነት ትለያለሽ...ብዙ አንቺን መስማት አለብን.....ኢየሱስ ሞልቶብሻል
    ጠያቂዋም አንደኛ ነሽ....በርቺ ተበራቺ

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 3 měsíci +3

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD SENIOR PASTOR MERCY MESFIN.

  • @netsanetregassa7193
    @netsanetregassa7193 Před 3 měsíci +4

    the way she talks about Jesus 😭😭😭😭😭😭😭😭 my Jesus😍 she ignites a desire in me to know him more. Thank you for putting these interview here!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 3 měsíci +2

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR MERCY MESFIN.

  • @ts3909
    @ts3909 Před 3 měsíci +7

    በጣም የተወደድሽ ከእግዚአብሔር በሆነ ሞገስ የተሞላሽ ከዚህ በላይ ድመቂ ለምልሚ ጠያቂዋም በጣም ጎበዝ ነሽ ጠቃሚ የሆነ ፕሮግራም ነው

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Před 3 měsíci +4

    Pastor Mercy is a blessing to this Generation. God bless you both abundantly!

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 3 měsíci +5

    ፓስተርዬ አንቺ ራሱ እኮ የማትረሳው ሴት ነሽ ❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 3 měsíci +3

    AMAZING.

  • @jalaldawit8286
    @jalaldawit8286 Před 3 měsíci +3

    ኢንተርቪው በጣም ጀግና ነሽ!
    የኔ አስተያየት ግን አለባበስ ምናምን ብታስተካኪይ (ለኢተርቪው አድራጊዋ ከትልቅ ክብር ጋር)

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን ስለ አስተያየቶ

  • @hannachaka6723
    @hannachaka6723 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ከዚህ በላይ ፀጋው ይብዛልሽ በጣም የሚያንፅ ትምህርት ነው ተባረኪልኝ

  • @AbgiyaAbiy
    @AbgiyaAbiy Před 3 měsíci +2

    ለመጀመሪይ ጊዜ ነው የሰማሁሽ ግን በጣም ነው የወዴደኩሽ ዋው❤

  • @MesiMamo-oh1qj
    @MesiMamo-oh1qj Před 3 měsíci +5

    ወይኔ ስወድሽ እኮ በቃ ዝም ብዬ ስሰማሽ እራሱ ትባርኪኛለሽ

  • @rahelmulugeta9164
    @rahelmulugeta9164 Před 3 měsíci +4

    አትጠገብ ብዬሻለው ❤❤❤ፓስተርዬ ወድሻለው

  • @mekdesdebebe4098
    @mekdesdebebe4098 Před 3 měsíci +5

    በውነት እንደገና የእየሱስ ፍቅር እያስለቀሰኝ ነበር ተባረኩ

    • @astermekuria6938
      @astermekuria6938 Před 2 měsíci

      ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነበር ምክንየቱም ይህን ፕሮግራም ያገኘሁት መሳይን እወድ ስለነበረ በሱ ቃለ መጠይቅ የተነሳ ነው።የገረመኝ ፓስተር መርሲን አላውቃትም ዛሬ እሷን በማወቄ ደስ ብሎኛል ትልቁ ቁም ነገር የሞተውን ልቤን አነሳችው የጠፋውን ውል አሳየችኝ መጨረሻ ስለኢየሱስ ምንነት ስትናገር ነፍስም አልቀረልኝም እያለቀስኩ ሰማኋት የሆነው ግን ፍቅሬን አነሳሳችልኝ እንደሚወደኝ ባውቅም በኔ በኩል ጉልበት አነበረኝም ተሃድሶ ሆነልኝ ውስጤ እስከሚሰማው ድረስ ጌታ ብዙ ቆንጆና መልካም ልጆች አሉት አመለካከቴን ሁሉ ነው የቁረች ው እናም ወደድኳት።
      ትዙ ብሩክ ሁኚ ላሁን አቅም ስለሌለኝ ምንም አላልኩሽም ።
      ጌታ አለ ተባረኩ🎉🎉

  • @betelteshome
    @betelteshome Před 3 měsíci +11

    እባክሽ ጠቁም መፃፍቶችሁ የት ማግኘት እችላለሁ?

  • @GROWTH772
    @GROWTH772 Před 3 měsíci +2

    የኔ ውድ ስወድሽ እኮ በ on line ፀሎት በጣም የተጠቀምኩ ሰው ነኝ ተባረኪልኝ የኔ እናት !!!!

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ፓስተር ሜርሲ ፀጋውን ያብዛልሽ ለምልሚ🙏🙏👍❤️

  • @alelegnaberaassefa2697
    @alelegnaberaassefa2697 Před 3 měsíci +4

    Both sisters. ሴት በተመለከተ አዲስ ኪዳን በግልፅ ተቀምጧል ።
    can we change principle? በተለይ Headship and submission የራሳቸው ማለትም የወንድ ቀጥሎ ያለው ለሴት ነዉ።
    ብትችሉ publicaly በቤተክርስቲያን ማስተማር ያለበት ማን ነዉ? ጥቅሱ:.....
    በርግጥ back bone ማለትም መፀለይ ይችላሉ። ግን ዝም ትበል ማለት.....ትገዛ....please Principle መቀየር እንችላለን?

    • @alelegnaberaassefa2697
      @alelegnaberaassefa2697 Před 3 měsíci +1

      መልዕክት/ትምህርት ትክክል ሊሆን ይችላል? ስልጣን? መገዛት?
      1ኛ ቆሮ.11:3-15. በግልፅ ደግሞ " ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤"
      (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:11) And " ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።"
      (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:12)
      How the woman teach with Authority ? because Headship is to the man and subordination/subjection is to the woman. This is gods ordination.

  • @mimikebe5572
    @mimikebe5572 Před 3 měsíci +4

    ደግሜ ደግሜ ንሰማው እየገረመኝ ይሄዳል

  • @yeneneshtessema3784
    @yeneneshtessema3784 Před 3 měsíci +4

    ራሴን አይቼበታለሁ። በጣም ጠቃሚ ምክር

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 3 měsíci +2

    ABSOLUTELY

  • @user-pt3rv9hl7n
    @user-pt3rv9hl7n Před 3 měsíci +2

    ትዙ ድንቅ ነበርሽ!!
    ፓስተር ሜርሲ ፀጋ ይብዛልሽ።

  • @seniyaefdsiyum3964
    @seniyaefdsiyum3964 Před 3 měsíci +3

    በጣም የተወደደች የእ/ር ሴት ነች።

  • @AbgiyaAbiy
    @AbgiyaAbiy Před 3 měsíci +4

    ዋው ምን ዓይነት መንፈስ ነው ❤

  • @getachewwolde8836
    @getachewwolde8836 Před 2 měsíci +1

    when you speak it combine logos, ethos and pathos....pastor merci you are so genuine ..remain blessed

  • @lucytamrat979
    @lucytamrat979 Před 3 měsíci +3

    Wow...Merciye..tizusha tebarekulin...we love you❤❤

  • @rollnati
    @rollnati Před 2 měsíci +1

    I know her 25+yrs very graceful beloved woman of God🙏🏽♥️
    Much love and respect Pastorey 🙏🏽 ❤

  • @himanotkebede8495
    @himanotkebede8495 Před 2 měsíci +1

    ያአብርሃም የይሳቅ አምላክ እንደሚባለው አንድ ቀን ግራገብቶኝ በሰው ሀገር የሜርሲ አምላክ እባክህ እርዳኝ አልኩ እውነት የእግዚያብሄር ሴት ይብዛልሽ ❤

  • @Mbyb316
    @Mbyb316 Před 2 měsíci

    ታማኝ አድርጎ ለቆጠረሽ ጌታ ታማኝ ስለሆንሽ አይወሰድብሽ: ትዝታም እንዲህ ፍረያማ ሆነሽ ባይ ደስታዬ ወደር የለውም: አሁንም በውስጥሽ ያለ የሚታይ ነገር እንዳለሽ ሊነግርሽ እወዳለሁ:: ተባረኪ!በርቺ!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 3 měsíci +2

    በትክክል.

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Před 3 měsíci +2

    ተባረኩ በጣም ደንቅመልክት ነው ሕይወት የሚቀዪር የሚተክል ነው ተባረኩ🙌🙏

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 Před 3 měsíci +1

    ሜርሲዬ ትጋትሽ ይገርመኛል የዛሬ አመት በዛ ሁሉ ነገር ውስጥ እያለፍሽ ጠዎት እና ማታ ስታጸልይን ነበር ሂወቴን በጌታ ጸጋ ቀይረሸዎል መጽሀፎችሽን ኢትዮጵያ የሚኖሩ ሰዎች እንዴት ማግኘት ይችላሉ?

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 Před 3 měsíci +5

    My favorite humanbening ❤ woman of God respect thank you

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 3 měsíci

      Thank you 🙏 for watching

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 3 měsíci +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD SENIOR PASTOR MERCY MESFIN.

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 Před 3 měsíci +2

    Both are beautiful wise women remain blessed I am happy to hear from Both remain blessed proud of you

  • @selamtewolde8044
    @selamtewolde8044 Před 3 měsíci +1

    Sew liyadamtsh ke Geta Tsega teshetoshal.... When Mercy prayed, I wanted to pray, too....when she was preaching, I couldn't stop listening....when she interviewed, I was listening carefully each and every.❤❤❤❤❤❤ Love you Pastor Mercy ❤❤❤

  • @mimidawit-kk8ie
    @mimidawit-kk8ie Před 3 měsíci +3

    አንቺ ልጅ ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ ምታቀርቢበት ምርጥ እይታዎች ሚገርም ነው ጌትል አሁንም አድራሻሽ እየሱስ ስር ይሁን የዘመኑ ምን አያግኝሽ የኔ እህት ትዝታ አሉሽ የእየሱስ መታያ ሁኚ ቀጥይ ከሁሉ ቤስት የነበራ የሚጋባ እያለቀስኩ ነው የሰማሓቹ ቤተክርስቲያን ምንናፍቀትን ታሪክ ተወይያየችሁ ፀጋ በብዙ ተካፈልኩኝ ተባረኩ ፓስተር ሜርሲ በጣም ምወዳት እህታችንን ስላቀረብሻን አመሰግንሻለው ❤
    ቀጥይ ምንም አያስቁምሽ በእየሱስ ስም ወጣትነሽ ሳይሆን ትልቅ ሸክም ስላለሚዲያውንም በኢየሱስ ዋጅየሽ እየተጠቀምሽ ምሳሌ ስላረገሽ ጌታ ይባረክ ስላንቺ ለምልሚ

  • @user-bf8fw6os5b
    @user-bf8fw6os5b Před 3 měsíci +1

    Wow! what a great message.God bless you more . I love you so much pastorye.Tizuye you invited the right person. go on.

  • @SankamyeleshAwgechew
    @SankamyeleshAwgechew Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ለቤቱ ቅሬታ አለው ተባረኪ 1:21:40 ፓስተር ሜርሲ

  • @deborahketema1709
    @deborahketema1709 Před 9 dny +1

    Thank you pastor Mercy I really touched and learning more wisdom as a women & wife🙏🏼
    Also you semayTube is so amazing and best!

  • @buraqa698
    @buraqa698 Před 3 měsíci +2

    አሜን ይሁንልን ።።።ተባረኩ

  • @merongirma9830
    @merongirma9830 Před 3 měsíci +1

    ዘግይቼ ብሰማውም በጣም ጥሩ ኢንተረቪው ነበር ተባረኩ

  • @officialzinashteshome340
    @officialzinashteshome340 Před 3 měsíci +2

    መፅሀፎቿን የት እናገኛለን አዳማ ናዝሬት ላይ

  • @itsmee5496
    @itsmee5496 Před 2 měsíci +2

    Wow this brings my 😭😭😭😭
    This is sweeeeeet❤
    God bless you Mercy 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 3 měsíci +1

    ABSOLUTELY.

  • @user-fy9nt9ng5i
    @user-fy9nt9ng5i Před 3 měsíci +1

    Teyakiwa rasu tebareki betru ateyayekishna sileneberesh menfes ❤

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 3 měsíci +2

    Sewedat ohh wow!! Pastor Mercy Hulum substance yalat Talak set 🙌 TEBAREKLGNE our gift of God

  • @akam1625
    @akam1625 Před 3 měsíci +1

    እውነት ነው ሰይጣን ለራሱ አይጣላም ለላውን ግን ያባላል ያጣላል እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @yemisolomon7628
    @yemisolomon7628 Před 3 měsíci +2

    ፓስተርየ ይብዛልሽ ተባረኪ♥️♥️♥️

  • @siiqqeeswda
    @siiqqeeswda Před 3 měsíci +2

    Amazing message, thank you pester, God please you

  • @rituyegedy9889
    @rituyegedy9889 Před 3 měsíci +2

    I love this women of God! God bless you. I love the interview as well.

  • @user-cd4sz6fe2k
    @user-cd4sz6fe2k Před 3 měsíci +1

    እዴት መልካም ሴት ነሽ!!!!በብዙ ተባረኪ እወድሻለዉ

  • @tsionchali4422
    @tsionchali4422 Před 3 měsíci +2

    Where we can get her book please?

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 3 měsíci +1

    POWERFUL.

  • @user-kj6xg5jh8t
    @user-kj6xg5jh8t Před 3 měsíci +1

    Pasted mercy God bless you more and a very good interviewer bless you too more, stay shining both of you❤

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Před 3 měsíci +2

    Egziabher Yimesgen!!! Wow amazing!!
    Pastor Mercy said, Jesus is my friend!
    Religion picture God so far away from us, but He is so near❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 3 měsíci +1

    ABSOLUTELY OH YES MAMA.

  • @laaaaeniyew
    @laaaaeniyew Před 2 měsíci

    የእግዚአብሔር ሴት!!እግዚአብሔር ይባረክሽ!❤❤❤

  • @mahaletkebede8903
    @mahaletkebede8903 Před 3 měsíci +2

    I love to hear u all day long p. Merci keminchu yeteta eko yastawikal yehiwot wiha kehodu yifelikal God bless u more !!!

  • @BethelTaddesseTola
    @BethelTaddesseTola Před 3 měsíci +2

    Wow , egziabher ybarkachu , hiwot yalebet interview 💗💗💗💗

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 3 měsíci +1

    Amen Amen Amen your blessed pastor

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 Před 3 měsíci +1

    God bless you continued for you obey to your God with out suspected most of the time God seepck but by faith when we out where he send us its amazing Testimony you are faith full servant

  • @hawidesalegn9743
    @hawidesalegn9743 Před 3 měsíci +2

    Betam des yemil conversation. Egziabher yibarkachu💙💙💙

  • @Jesus-lover1993
    @Jesus-lover1993 Před 2 měsíci +1

    I really imparted. Thank you Jesus for you.

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 3 měsíci +6

    Please also bring Pastor Sofia of Beza International Ministries ❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  Před 3 měsíci +1

      We will do so . Thank you for the recommendation 🙏

  • @ruthteshale9039
    @ruthteshale9039 Před 3 měsíci

    God bless you dear
    The way you explain things really amazing.

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 18 dny +1

    ኢየሱስ ክብሩ ይውሰድ
    ❤❤ዘመንሽ❤❤በቤቱ❤ይለቅ❤❤

  • @samsonteklewold363
    @samsonteklewold363 Před 2 měsíci

    I love her so much especially when she's preaching word of god anyway she's Deborah I love you so much pastor❤❤❤