የእልህ አስጨራሹ ክርክር መቋጫ | የክርስቶስ ሞት ስለማይበቃ የኛ ይጨመር? | “አብርሀም እና ኖህ አልዳኑም!” | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 12. 2023
  • #ethiopia #haletatv #rebunimedia

Komentáře • 331

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 7 měsíci +27

    ዲያቅን ዮሐንስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት መምህራችን

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 Před 7 měsíci +17

    ዲቆን በፀጋ በእምነት በሞገስ ይጠብቅህ ጥሩ ውይይት ነበር 🙏

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e Před 7 měsíci +18

    የተዋህዶ ልጆች እደምን ዋላቹ 👏 ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @ND27194
    @ND27194 Před 7 měsíci +6

    የሁለቱም ተወያዮች እርጋታ እና መደማመጥ እንዴት ደስ ይላል።

  • @Memmare
    @Memmare Před 7 měsíci +54

    ዲያቆን ዮሃንስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 Před 7 měsíci +18

    የፀጋው ድህነት ለአዳም ዘር በሙሉ የተከፈለ ዋጋ ነው ለክርስቲያን ለእሰላም ለቃልቻ እምነት ለሌለውም ለሁሉም የተከፈለ ምንም የማንም የመላእክት የሰው ድርሻ የሌለበት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ለአዳም ዘር እሱ ደሙን አፍሶ ስጋውን ቆርሶ የተከፈለው ዋጋ የፀጋ መዳን ነው።ከዚያ በተረፈ ግን ከሰው ልጅ የሚጠበቅ ድርሻ አለ።እንጂ በፀጋ ድኛለሁ ተብሎ እንዲሁ እንድንኖር አይደለም።

  • @user-pr7cj1oj1e
    @user-pr7cj1oj1e Před 7 měsíci +18

    አንዴ ጌታ ሞቶልኛል እንደፈልኩኝ ልኑር ነው፣ ሁን በቃ ፣ ከዛን በፍርድ ሰዐት ታየዋለህ።

    • @rebunimedia
      @rebunimedia Před 4 měsíci +2

      እንደዛ አይደለም እሳቸው እየተናገሩ ያሉት።
      እሳቸው የምሉት ለ ነገር በፍቅር እና በፍጹም ትህትና ያድምጡ!!
      እንደዛማ ብሆን ፔንጤ የሞራል ልዕልና በጠፋው ነበር
      በጠጣና በሰከረ አመላክን በጠላ ድርብ ምስት ባገባ በየዘፈን ኮንሰርት በተገኘ በዘሞተ ወዘተ ይሄ ትምህርት ኤርሶ በተረዱት አይደለም I respect you, thankyou

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 Před 2 měsíci

      ​@@rebunimediaድንቅ የሆነ መልስ ነው

  • @marianagirma326
    @marianagirma326 Před 7 měsíci +16

    ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛልህ

  • @samig8052
    @samig8052 Před 7 měsíci +16

    ዲያቆን ግን ጥሩ አድርገህ አስተማርከን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @abebemengsha7699
    @abebemengsha7699 Před 7 měsíci +8

    በእውነት ዲያቆን አሁንም እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅህ ቃለሕይወትን ያስማልን

  • @user-qx1ct7pw9o
    @user-qx1ct7pw9o Před 7 měsíci +7

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን🙏

  • @user-xb4pd5gt3m
    @user-xb4pd5gt3m Před 7 měsíci +17

    ዲያቆን ደጉ ንጉሥ ቅዱሱ እግዚአብሔር ይባርክህ ግልጽ ነው ተባረክ።

  • @TsegayeKassa-id7km
    @TsegayeKassa-id7km Před 7 měsíci +25

    ዲያቆን ዮሀንስን ሁሌ ጋብዙት

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 Před 7 měsíci +41

    ሁላችንም በሶሻል ሚዲያ ተፅእኖዎች ስር ወድቀናል የሚያስተምሩንን ወንጌል ከመስማት ይልቅ ለምንፈልገው ሃይማኖት እናብ መደገፍ ብቻ ለምን። እንደ እኔ "እምነት ያለ ስራ የሞተ ነው"

    • @kalualedemissie9552
      @kalualedemissie9552 Před 7 měsíci

      Protestant ነህ?

    • @user-pj1uy9xs4l
      @user-pj1uy9xs4l Před 7 měsíci +4

      Lik nesh wde.....ye motelin kiristos be sirachin megelet kalchale isun mamanachin kantu new
      Leza new orthodox ye honkut be af sayihon be tegbar new mitinoribet bet

    • @TsegayeKassa-id7km
      @TsegayeKassa-id7km Před 7 měsíci

      እንዳቺ ሳይሆን እንደ ኦርቶዶክስ ነው

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 Před 5 měsíci +1

      ማመንማ አጋንተም አንተ ህያው የእግዚአብሔር ልጅ ይሉታል።።

    • @AddisBirru
      @AddisBirru Před 12 dny

      እውነተኛ ትምህርት የኦርቶ ነው ምክንያቱም እንዲሁ በዘፈቀደ አይደለም ቃሉ ሚተረጐመው

  • @ADDISUTASEW-fr7kw
    @ADDISUTASEW-fr7kw Před 7 měsíci +34

    የኛ የጼንጤ መምህራችን ተሸንፈሀል ይህን አምነህ ተቀበል።ሳስበው እኛ ዝም ብለን ነው የምንጮከው።በጣም ነው ያፈርኩት

    • @starfilms8590
      @starfilms8590 Před 7 měsíci +1

      R u Protestant ?

    • @elaelias
      @elaelias Před 7 měsíci +1

      ሲጀመር መናፍቅ አይደለህም ያልሆንከውን ነኝ ስትል ያስጠላል ልታፍር ይገባል

    • @user-xi9uc3ip7q
      @user-xi9uc3ip7q Před 7 měsíci

      እድሜ ልክህን ስትሰራ ብትኖር አትፀድቅ ም,

    • @deaconsemere5558
      @deaconsemere5558 Před 7 měsíci +1

      ወድማችን በኢየሱስ ፊት እዴት እደምታፍር ታየዋለህ

    • @SmilingPug-jq4ib
      @SmilingPug-jq4ib Před 6 měsíci

      Ewnet selemesekerk liyu sew neh emamlak tebarkeh wede tewahedo na

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Před 7 měsíci +25

    ዲያቆን ዮሃንስ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 7 měsíci +19

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Ael29500
    @Ael29500 Před 7 měsíci +14

    ዋው ዲያቆንየ ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @martaylma8159
    @martaylma8159 Před 7 měsíci +8

    ዲያቆን ጸጋወን ያብዛልህ

  • @biniyammesfin4907
    @biniyammesfin4907 Před 7 měsíci +4

    ዲ/ን ዮሃንስ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርክልህ!

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 7 měsíci +9

    ውይይቱ በጣም ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት መማማር መለመድ አለበት ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀሌታዎች እናመሰግናለን ቀጥሉበት 🙏👌❤❤❤

  • @Ael29500
    @Ael29500 Před 7 měsíci +21

    definitely being Orthodox is enough ! than other faiths

  • @hiwottesfaye-ho7gi
    @hiwottesfaye-ho7gi Před 7 měsíci +6

    ጸጋህን ያብዛልን ድያቆን ዮሐንስ

  • @user-rd5gh8eh4b
    @user-rd5gh8eh4b Před 7 měsíci +3

    ደስ የሚል ፕሮግራም አዘጋጁን እናመሰግናለን ዲያቆን ቃለሕወት ያሠማልን ኤርሚያስን እናመሰግናለን

  • @Abiye723
    @Abiye723 Před 7 měsíci +5

    በቤቱ ያጽናህ ዲያቆን።

  • @user-wi3xm9rv2r
    @user-wi3xm9rv2r Před 7 měsíci +8

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️❤️

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před 7 měsíci +2

    በመንፈስ ቅዱስ የተረዳ እና ድርሰት እንዳነበበ ያነበበ ያስታውቃል:: ዲያቆን ፀጋ ይጨምርልህ !!!

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 7 měsíci +5

    አይ ተዋህዶ አረ ለዘላለም ኑሪ እናቴ ቅድስት ቤተክርስቲያን

  • @mehariwtsadik7543
    @mehariwtsadik7543 Před 7 měsíci +2

    እዮብ ምርጥ ጋዘጠኛ ይቀጥል ተመችቶኛል ዲ/ን ዮሐንስ ሳላደንቅ አላላፍም ተዋህዶን በደምብ ስለለበስክ ምርጥ አድርገ ገልጸሃል ቃለ ህይወት ያሰማል ።

  • @alemsahal4490
    @alemsahal4490 Před 7 měsíci +4

    እዮብዬ ይህንን ፕሮግራም በእግዚአብሔር ስም እንዳታቋርጠው፡፡ በጣም ከሚባለሁ በላይ አስተማሪ ነው፡፡

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Před 7 měsíci +9

    ዲያቆን ዮሀንስ እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t Před 7 měsíci +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ዮሀንስ

  • @Freweiniabera
    @Freweiniabera Před 7 měsíci +4

    ዲያቆን ዮሀንስ ክርስቶስ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🏾

  • @ermibel541
    @ermibel541 Před 7 měsíci +21

    በመቀጠል ቲክቶክ ላይ የሚሰሩትን እነ አክሊልን ብታቀርብልን

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Před 7 měsíci +3

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው ፡፡ እንደ ሃገር እንደዚህ አይነት ባህል ያስፈልገናል ፡፡

  • @sinshawbelachaw9809
    @sinshawbelachaw9809 Před 2 měsíci

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሊቃውንት አትታማም
    የኔታ ዮሐንስ ሊቅ የአባቶቻችን ልጅ

  • @birarazewdu9001
    @birarazewdu9001 Před 7 měsíci +4

    ሀሌታን በጣም እንወዳቸዋለን ቀጥሉበት ዳቆን መልስህ የዮሐንስ አፈወርቅ አንደበት ነው ቀጥልበት ወንድማችን

  • @eyujerry495
    @eyujerry495 Před 7 měsíci +4

    ቄሱ በተዘዋዋሪ በዲያቆኑ ሀሳብ ተስማምተዋል በእምነት ብቻ የሚል ነበር ሀሳባቸው በኋላ ደግሞ ከማመናችን የተነሳ መልካም ስራ እንሰራለን አሉ ስለዚህ እምነት እና ስራ በሚለው የዲያቆኑ (የኦርቶዶክስ) አስተምህሮ ተስማምተዋል ማለት ነው።

  • @WederAbebe
    @WederAbebe Před 7 měsíci +3

    ዲያቆን ዮሀንስ ቃለህይወትን ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @tsegayemathewos-ih3uv
    @tsegayemathewos-ih3uv Před 6 měsíci +1

    ለኔ ደስ የምለኝ የሁለታቸውም በጨዋነት መወያያተቸው ብቻ ነው

  • @thewisdomtube7325
    @thewisdomtube7325 Před 6 měsíci +1

    ዲያቆን ኢንጅነር ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Solzethio
    @Solzethio Před 7 měsíci +1

    መልካም ውይይት ነው ። የዲ.ን ዩሐንስ ጥሩ ማብራሪያ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ።

  • @addisbezu8945
    @addisbezu8945 Před 7 měsíci +1

    ዲያቆን ዬሐንስ ቃለ ህይ ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ::

  • @temesgenkassa5258
    @temesgenkassa5258 Před 6 měsíci +2

    Brilliant decon Yohannes. Proud of you.

  • @dessaedmtw4652
    @dessaedmtw4652 Před měsícem

    በጣም ጥሩ ነው ቄስ ኤርሚ! 👍👍👍👍

  • @ps1al3m63
    @ps1al3m63 Před 6 měsíci +1

    "በእግዚአብሔር ሕግ የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው...÷ ትእዛዛትህን እጅግ እጠብቅ ዘንድ አንተ አዘዝህ...÷ ከሕግህም ተዓምራትን አያለሁ...÷ በትእዛዝህ ደስ ይለኛል ቃልህንም አልርሳም...÷ ምስክርህ ተድላዬ ነው ÷ ስርዓትህም መካሪዬ ነው...÷ ርሷን ወድጃለሁ እና የትእዛዝህን መንገድ ምራኝ ...÷ እጆቼን ወደ ወደድኋቸው ወደ ትእዛዛትህ አነሳሁ ሥርዓትህንም አሰላስላለሁ...÷ አቤት በሌሊት ስምህን አሰብሁ ሕግህንም ጠበቅሁ...÷ እግዚአብሔር ክፍሌ ነው ሕግህን እጠብቃለሁ አልኩ ...÷ ትእዛዛትህን ለመጠበቅ ጨከንኩ ÷ የኃጥዓን ገመዶች ተተበተቡብኝ ሕግህን ግን አልርሳሁም...÷መዝሙረ ዳዊት 118 ሙሉውን አንብቡት

  • @bizunehhaile1455
    @bizunehhaile1455 Před 7 měsíci +6

    ባጭሩ አስርቱ ትዛዛት የአዲስ ኪዳን እፀበለስ ናቸው ልንጠብቃቸው የሚገቡ በራሳቸውሂወት የማይሰጡ ብንጥሳቸው ግን ሂወት የሚያሳጡን ናቸው፡፡

    • @MuleGeda
      @MuleGeda Před 7 měsíci

      ትዛዛቱን መጅመርያ የሰጠው ማን ነው የህጉ ባለቤት

  • @nigatayalew1883
    @nigatayalew1883 Před 3 měsíci

    እኔ አሁን የተረዳሁት ፕሮቴስታንት ማለት ላለመሸነፍ የሚቆሙ እና መቃረን ለነገሩ ትርጉሙ መቃወም ስለሆነ ቄስዬ እግዚአብሔር እውነቱን ያሳይዎት ዘንደ እራሱ ክርስቶስ ያስብዎት እላለሁ እዮባ በፍፁም ትህትና ስለምታወያይ እናመሰግናለን፡፡ አንተንም ክርስቶስ ያስብህ /ኢዮባ/ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ashenafihabtewold7423
    @ashenafihabtewold7423 Před 7 měsíci +2

    አይ ጴንጤ ምን ያህል አጋንንት ልባቸውን ቢቆጣጠረው ነው፤ በግልጽ የሚነገረውን ነገር እንዴት አይገባቸውም፡፡ እየዘሞትክ፤ እየሰከርክ፤ እየዘለልክ እየጨፈርክ በእምነት ብቻ እጸድቃለሁ ብሎ ድንቁርና እራሱ አጋንንት እኮ አያምንም፡፡ አጋንንት እንጓ በእምነት ብቻ እንደማይዳን ያውቃል፡፡

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 2 měsíci

    ዲያቆን ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 Před 7 měsíci +2

    የዘላለም ጉዳይ ስለሆነ መልካም ወይይት ነው

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Před 7 měsíci +4

    ፕሮቴስታንት መነፅሩ ሉተር እነ ካልቪን ነው።

  • @user-wm9ni3ri9z
    @user-wm9ni3ri9z Před 20 dny

    ሰው ከምናመሰግን የእግዚአብሔር ቃልን እንስኪ እንስማ እኛ ኮነን የጨማምር ነው

  • @fisehamersha2289
    @fisehamersha2289 Před 7 měsíci +3

    ደስ የሚል ውይይት ነው ሁለቱም የተረጋጉ ናቸው

  • @SeidoSeya
    @SeidoSeya Před 2 měsíci

    “ሕግን ሁሉ የሚጠብቅ፥ ነገር ግን በአንዱ የሚሰናከል ማንም ቢኖር በሁሉ በደለኛ ይሆናል፤ አታመንዝር ያለው ደግሞ፦ አትግደል ብሎአልና፤”
    - ያዕቆብ 2፥10

  • @zinabuaGezahegn
    @zinabuaGezahegn Před 7 měsíci +3

    ሉተራዊው ከመፅሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰለትን አይቀበልም፡፡በተጨማሪ ሀሳቡ አንዱ ከአንዱ ይምታታል፡፡በዛ ላይ የቀረበውን ሀሳብ ሰምቶ አይሰማም፡፡ላለመስማማት መጥቷል ብዬ እገምታለሁ
    ኮንቴክስት፣ጥልቅ ሀሳቡን የተረዱ አይደለም፡፡የጳውሎስ ሀሳብ ከጌታ ሀሳብ በታሪክ ሊጋጭ አይችልም፡፡እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን!!!

  • @user-pq8cj7hc2x
    @user-pq8cj7hc2x Před 7 měsíci +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ተዋህዶ

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Před 7 měsíci +16

    ጴንጤነት ክርክር ብቻ ነው ጌታ ያለውን እንኳን የሚክዱ።

  • @konjoawash7123
    @konjoawash7123 Před 6 měsíci +1

    ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” - ገላትያ 2፥16

  • @kurateme
    @kurateme Před 5 měsíci

    በጣም የምወደ ፕሮግራም ይሄ ነው #እምነቶቻችን ግን ከተቻለ ሰዓቱ ቢረዝም የበለጠ እንዲያወሩ ይጠቅማል❤

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 Před 4 měsíci

    ድቆን ቃለህይውተን ያስማልን

  • @MisganawMisganaw-eb9xf
    @MisganawMisganaw-eb9xf Před 7 měsíci +3

    እኔ እንደሚመስለኝ basic ልዩነቱ "ድህነት" የምትለዋ ነች ,,"ካመን already ድነናል ",,እና ለመዳን(ምጽአትን)or(for eternality life) ,,, ተጋድሎ or ስራ ይጠበቅብናል,,",,,,ለማንኛውም አሪፍ ነበር። be open ,,for ever

  • @seyifeferede7065
    @seyifeferede7065 Před 7 měsíci +4

    ግን እስኪ ህሊና ያለው ሰው ሚዛናዊ ሆኖ ለሚሰማ ዲያቆን ከዚ በላይ እንዴት ያብራራ እኔ ገርሞኛል እሳቸው የሚናገሩት ደሞ የሚጋጭ ነገር እኮ ነው ማለቴ እምነትን ያለተግባር (ያለስራ) ማለት ደግሞ ህመምን ያለመድሃኒት እንደማከም ይቆጠራል ከዚ በተጨማሪ ቅዱሳን የተረጎሙትን አብራራሎት እኮ አውቆ የተደበቀ ሆነ እኮ ነገሩ ደሞ እኮ ህያው እምነት ህያው ፍሬ ያፈራል ይላሉ አልገባዎት ይሆናል እንጅ ስራም ያስፈልጋል እያሉ እኮ ነው

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před 7 měsíci +2

      🟢ክረርሰቶሰ ወርዶ ቢሰቡካቸውም አያምኑም

    • @konjoawash7123
      @konjoawash7123 Před 6 měsíci

      ሰሚ መስማት የሚፈልገውን ስለሚሰማ ነው እንጂ የተጋጨ ነገር አልተናገሩም ኢየሱስ የሰራው ላይ የሚጨመር ነገር የለም በጸጋ ድነናል ልጅ ለመሆን ሌላ ምንም አንጨምርም ጌታ በጸጋው አድኖናል ይሁን እንጂ መልካምን ስራ ሁሉ የምንሰራው ልጅ ለመሆን ሳይሆን ልጁ ስለሆንና ነው በአጭሩ ልጅ የአባቱ ባህሪ ሊኖረው ስለሚገባ ልጅ ከሆን አባትን መምሰል የግድ ነው ካልሆነ አባቱ ሌላ ነው ።

  • @marvinfitsum8862
    @marvinfitsum8862 Před 7 měsíci +8

    ቀጥሉ ብዙ ቲክ ታክ ላይ የሚሰሩትንም አቅርብዋቸው።

  • @tigistadamu169
    @tigistadamu169 Před 7 měsíci +3

    እዝች አለም ላይ እንደፈለጋችሁ ሆናችሁ ልትፀድቁ የለም ያለ ስራ ፅድቅ

  • @darikbenyam
    @darikbenyam Před 7 měsíci +2

    መምህር ፀጋውን ያብዛልን ጣፋጭ አገላለፅ በዝረራ ነው ያጠናቀቁት

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp Před 7 měsíci

      Ante yematreba Menafik ye Box wudidir adelem ! Asteyayetih endet yasafral ! Ewunet ante Egziabherin tawukaleh ?

  • @tigistmelse9655
    @tigistmelse9655 Před 6 měsíci +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Mulu941
    @Mulu941 Před 7 měsíci +2

    Deacon God bless you and your family

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc Před 3 měsíci

    የዮሐንስ ወ 15:2 ፍሬ የማያፈራ በእኔ ያለውን ቅርጫፍ ሁሉ የስወግደዋል ፍሬ የማያፈራውን ሁሉ አብዝቶ እዲያፈራ ይጠራዋል ወንጌል እደዚህ ይላል ግን ጼጤዎች በሊወተር ሀሳብ ተፅኖላይ ናቸው

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Před 7 měsíci +1

    ከ1500 በኋላ የመጣ የፕሮቴስታንት እሳቤ ነው እምነት እና ስራ የሚል ተከፍሎ ከ500 አመት በፊት ሁለቱንም ያስተማረ የቤተክርስቲያን አባት ካለ የፕሮስቴንታ መምህሩ አብራርቶ ቢነግረን።

  • @bizunehhaile1455
    @bizunehhaile1455 Před 7 měsíci +2

    ቀጣይ ርዕስ ስነ መለኮት ላይ ያልን አስተምሮን በተመለከተ ቢሆን ዋንው ትምህርቱ መመስረት ያለበት ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ስለሆነ እስካሁን የተደረጉት ውየየቶች ከዚህ ቀጥሎ የሚመጡ ይሆናሉ ስለዚህ ክርቶሎጂ በአጭር ሰአት ሳይሆን መምህራኑም ከሰአት ጋር እየታገሉ ሳይሆን ሰፊ gize ተሰቷቸው መከራከር አለባቸው ክርስቶሎጂ ርእስም ባንድ ፕሮግራም የሚቋጭ ሳይሆን በተደጋጋሚ በተለያዩ መምህራን ለውይይት ቢቀርብ ዋናው ጉዳይ ይሄ ስለሆነ

  • @user-pmlord22
    @user-pmlord22 Před 2 měsíci

    ስለ ቄስ ትንታኔ ጌታ ይባረክ

  • @sn11afework61
    @sn11afework61 Před 7 měsíci +1

    ዲን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @berhanudechasa7153
    @berhanudechasa7153 Před 6 měsíci +1

    ፍጹም የሆነው የክርስቶስ ስራ ብቻውን ያድናል እንዲህ በማለት በመመስከር የኢየሱስን ዋጋ ፍጹም ማድረግ የአመኝ ተግባር ነው

  • @marianagirma326
    @marianagirma326 Před 7 měsíci +5

    ኧረ የጴንጤው ቄስ አይገባውም እንዴ ጥያቄውን አይመልስሞ

  • @paulsarka5933
    @paulsarka5933 Před 4 měsíci +1

    እኔ በቀሱ ቦታ ብሆን; ቀጠሮ አስዤ ክረስትና ዕኔሳለው😂😂😂

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 Před 2 měsíci

    እውነት ለመናገር ፓስተርዬ መልስክ ድብልቅልቅ ነው ያለው እንደውም የሰውየውን ትምህርት አጠናከርክለት

  • @geneneashami8760
    @geneneashami8760 Před 7 měsíci +1

    Romans 13 አማ - ሮሜ
    9: አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በውሸት አትመስክር፥ አትመኝ፡ የሚለው ከሌላይቱ ትእዛዝ ሁሉ ጋር በዚህ፦ “ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ፥” በሚለው ቃል ተጠቅልሎአል።
    10: ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před 7 měsíci +3

    🔵ዳቆንዪ እራሱ ኢየሱሰ ወርዶ ቢነግራቸውም አያምኑም ለቃሉ ታማኝ አይደሉም -የአምልኮ መልክ ግን ሰላቸው:: ዳቆን እደሜ ይስጥልን

    • @user-xi9uc3ip7q
      @user-xi9uc3ip7q Před 7 měsíci

      ተፈ ፀ መ ---ብሎ ጨርሶታል, መልካም ሥራ ያመነ ሰው ፍሬ ወይም መገለጫ እንጂ በእምነትለይ የሚጨመር ሥራ አይደለም

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před 5 měsíci

      @@user-xi9uc3ip7q አዳኙ የማዳኑን ሰራ ነው የፍፅመው - ዳኙ ግን አንተ ግን ገና አልፈፅምክም - መዳናችዉን በመንቀጥቀጥ ፍፅሙ ይላል ለሚሚ የተነገረውን ለማሞ አትለጥፍ - እንደዝንጅሮ እየዘልላቹ አታንቡ:: ምድር ገንት አደለም ለአንተ ሊሆን ይችላል::

  • @user-px9qo8yu1b
    @user-px9qo8yu1b Před 6 měsíci

    Ene besu sira lay alidemerim.sigemer min aqim alenjina.siledanku yemiseraw sira lemedane ayhonim.yehaset timihrtachun aswegidu.yetemeretutin eskiyasitu dires yitiralu yilal qalu.enjia temertenal ande abqitoleta.❤❤❤

  • @meri147
    @meri147 Před 7 měsíci +1

    በጣም ድንቅ ነው በርቱ ።

  • @TsegayeKassa-id7km
    @TsegayeKassa-id7km Před 7 měsíci +4

    ከፕሮቴስታንት ሰው ስትጋብዙ እውቀት ያለውን ብታመጡ ጥሩ ነው።ሰውዬው የሚያወራውን እራሱ አያውቀውም እምነቱ ምን እንደሆነ ግራ የሚያጋባ ነው።አንዴ ያስፈልጋል አንዴ አያስፈልግም።

    • @meri147
      @meri147 Před 7 měsíci +1

      Esachu kes nechu teda ke kes belay ye mastemirachu meni yemta ena paster ke hone be media endam teyi new

    • @TsegayeKassa-id7km
      @TsegayeKassa-id7km Před 7 měsíci +1

      ለራሳቹ ብዬ ነው ያላቹ ይህ ከሆነ ጥሩ

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před 7 měsíci

      Egremengedshen gen diakon yanesachewn hasabochm kemetsehaf kidus antsar lemeredat mokri lela defender kemtfelgi

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 7 měsíci

      ​@@TsegayeKassa-id7km😂😂

  • @natiman5130
    @natiman5130 Před 7 měsíci +2

    በእምነት ትተከላለህ በስራ ፍሬ ታፈራለህ ካላፈራህ ትቆረጣለህ ወደ እሳትም ትጣላለህ። እምነት ብቻ ካሉ በኋላ ሥራም ያስፈልጋል ይላሉ እርስ በእርሱ ይጣረሳል። ስለ አስቀድሞ ተወስኖብናል ስለሚለው ነገር ውይይት ብታዘጋጁ መልካም ነው።

    • @user-xi9uc3ip7q
      @user-xi9uc3ip7q Před 7 měsíci

      ህግን ሁሉ ክርስቶስ ፈፅሞልሀል አንተ በርሱ በማመንህ ፀድቀሀል, ማመንህ የሚታወቀው በኑሮህ የክርስቶስ ትእዛዛት ሲተገበሩ ነው, አለመስረቅ, አለ መሳደብ, አ ለ መግደል -----እንጂ እኛ የ ምንጨምር ው ነገር አይደለም

    • @EyerusKasu-zl9rc
      @EyerusKasu-zl9rc Před 3 měsíci

      ​@@user-xi9uc3ip7q የዮሐንስ ወ15:2በኔወገን ሆኖ ፍሬ እማያፈራ የቆረጣል ይላል ወንጌል ያው ላናተ ነው በስሙ ታምናላችሁ ፍሬ የላችሁም ለምን ከወንጌል ይልቅ የሊወተር ሀሳብ ተፅኖ ስለፈጠረባችሁ

  • @TakeAbe-nh4cd
    @TakeAbe-nh4cd Před 7 měsíci +1

    Kiyakon yohans betam enameseginalen bedenb adrgeh nw yasredahew

  • @afro90s78
    @afro90s78 Před 7 měsíci +3

    Paster Ke Diakon bezu endetemaru ergtegna negne Yekerewn Egzhiaber Yirdawote!!!

  • @shimelestemesgen3375
    @shimelestemesgen3375 Před 7 měsíci

    ውይይቱን ተከታትያለሁ! ርዕሱ ሰፊ እና ጥልቅ ስከሆነ፣ ሌላ ጊዜ ሰፊ ትንተና ቢሰጥበት እያልኩ አውዱን ተከትሎ ክርክሩ ቢደረግ እና አተረጓጎም ላይ መልዕክቶች፣ የህግ መጻህፍት፣ እንዲሁም የሙሴ (የሕግ) እንዴት እንደሚተረጎሙ ጭምር መግቢያ ቢኖረው እያልኩኝ እንደጨዋ ደንብ በዚህ ኮሜንት ስንሰጥ ባንሳደብ መልካም ይሆናል፡፡ ይቺን የግንኙነት ጭላንጭል ሊያደበዝዝብን ስለሚሟገት፡፡ ሁለቱንም ተወያዮች እያመሰገንኩ አወያዩ ሚዛናዊ አድርገው አወያይተዋል፡፡ በመጨረሻ ግን በአወያዩ የውይይቱ ማጠቃለያ ቢሰጥበት እላለሁ፡፡ ዕደጉ ተመንደጉ፡፡

  • @ashenafihabtewold7423
    @ashenafihabtewold7423 Před 7 měsíci +5

    ፓስተር ለእርሶ ጥሩ መልስ የሚሰጥዎት ሰይጣን ይመስለኛል፤ ምክንያቱም በወሬ አይዳንም፡፡ እምነት ምግባር ለምሳሌ ፍቅር የግድ ነው፡፡ ሰይጣን በእምነት ብቻ እንደማይዳን ያውቃል ነገር ኝ እንዲ ያለ አስተምሮ ከየት የመጣ ነው፡፡

  • @alemayehutekalgn7777
    @alemayehutekalgn7777 Před 7 měsíci +1

    አሪፍ ነው በርቱበት

  • @bonnyzed
    @bonnyzed Před 7 měsíci +3

    ፓስተሩ ጦር ፍርድ ቤት ሆነባቸው።
    እምነት ያለስራ ባዶ ነው

  • @user-wm9ni3ri9z
    @user-wm9ni3ri9z Před 20 dny

    ሁለቱንም በእርጋታ እስኪ እንስማ

  • @rebunimedia
    @rebunimedia Před 4 měsíci

    በጣም የተማርኩበት ውይይት

  • @dgffff2272
    @dgffff2272 Před 5 měsíci

    ቲፍዞ መሆናቹ ነዉ ያለምንም እዉቀት ቃል የማያዉቅ በስሜት ነዉ የሚነዳ

  • @RobelTeklu-w9p
    @RobelTeklu-w9p Před 16 dny

    የዚች ጥንታዊት ቤተክርስትያን መፃኢ ዘብ ጠባቂ ዲ/ን ዩሀንስ ቀጥልበት::

  • @nardossileahi707
    @nardossileahi707 Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤beautiful keep it up!!

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Před 7 měsíci +6

    ጴንጤ ስራ የሚጨምር ፅድቅ ያስፈልጋል የሚል ውይይት አላርጂካቸው ነው 😂😂😂😂😂😂 ሳይረቱ ምፅአት ይቀርባል እንጂ ስራ ምግባር የሚል ድምፅ መስሚያቸው ጥጥ 😂😂😂😂😂 መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤ጥያቄ አልቀረበሎትም ግን በተዘዋዋሪ ስራ እንደሚያስፈልግ ቄሱን አሳምነሀቸዋል ዋናው እሱ ነው ❤ ተዋህዶ የእውቀት ባህር ናት በትህትና ከመህሮቻችን እየቀዳቹ ጠጡ ርእቱ አንደበት መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ኮራሁብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamawithailu8197
    @selamawithailu8197 Před 7 měsíci +4

    ከፓስተሩ የተምታታ ሃሳብ ዉስጥ
    1. 10ቱ ትዕዛዛት የመዳን መስፈርት አይደሉም
    2. በእየሱስ ያመነ ሰዉ 10ቱን ትዕዛዛት እንደሚጠብቅ የታወቀ ነዉ (መጠበቅ አለበት)
    እንዴት ነዉ ነገሩ
    😳😳

    • @tagayhabtamu430
      @tagayhabtamu430 Před 7 měsíci

      ለምን እንደማይገባችሁ ነው ሚገርመኝ 10ቱ ትዕዛዛት አያስፈልጉም አይደለም እየተባለ ያለው እነወጂ ለመዳን አስፈላጊ ናቸው አልተባለምኮ.....ትዕዛዛትን የምንጠብቀው ጌታን ማክበር ስላለብን እንጂ ትዕዛዝ መጠበቅ ስለሚያድን አይደለም

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před 7 měsíci +1

      ​@@tagayhabtamu430eshi amagn honeh tezazun batebkes geta terbe alabelahegnm sileh bante amnalehu new melseh🤔

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 7 měsíci

      ​@@gedionendalkachew12ይሄንን የሚመልስ ፕሮቴስታንት የለም

    • @user-xi9uc3ip7q
      @user-xi9uc3ip7q Před 7 měsíci

      ሲጀመር አላመነም, መልካም ሥራ የእም ነት አካል እንጂ በእምነት ለይ የሚጨመር አይደለም

  • @Arsemaesubalew
    @Arsemaesubalew Před 7 měsíci

    ቄስ ኤርሚያስ ሆይ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ አንድ ጥቅስ ላይ ብቻ ነው ትኩረት የሰጡት ይሁን እንጂ መጽሐፍ ቅዱስን ሙሉውን የሚያምኑ ከሆነ በየቦታው የሚባሉትን ሀሳቦች አመዛዝነው መረዳት እንዳለቦት ላሳስቦ እወዳለሁ:: ሌላ ደግሞ ቅዱሳን ሊቃውንትና ሃዋርያውያን በተረጎሙት ትርጓሜ ነው እንጂ መሄድ ያለብን እርሶ ባሉት ወይም የእርሱ የእምነት ድርጅት ባለው ትርጓሜ የመጽሐፍ ቅዱስን ትርጔሜ ፈጽመን ልንቀበል አንችልም:: ከባህሪያችን ድክመት የተነሳ ህጎችን ፈጽመን መጨረስ አንችልምና እንግዲያውስ ጽድቅ እንዴት ይገኛል ይሉ እንደሆነ ቄስ ኤርምያስ ንስሀ የተባለ ነገር የተፈጠረው ስለዚህ አይደለ ወይ? ብለን እንመልሳለን::

  • @antenehkiyak8083
    @antenehkiyak8083 Před 7 měsíci +1

    እምነት ያለ ስራ የሞተ ነው።

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Před 7 měsíci +1

    ዛሬም ኣወያዩና ተወያዮች ሳላመሰግን ኣኣላልፍም።
    ኮመንት የምንሰጥ ግን በጭዋ ደምብ ቢሆን እላለሁ። ለመማማር እንጠቀምበት።

  • @tibebtulu2611
    @tibebtulu2611 Před 7 měsíci

    thank you Eyob