ከሞት የተረፈው ዘማሪ ኬፋ ሚደቅሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 192

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před měsícem +25

    ይህን ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ የምታቀርቡ ወገኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ለብዙዎቻችን ብዙ መፅናናት መማሪያ መደነቂያ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před měsícem +1

      አሜን እናመሰግናለን

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob Před měsícem +14

    ኬፋዬ እኖድሀለን በዝማሬዎችህ ተባርከናል ተጽናንናል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታ ተባረክ

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 Před měsícem +10

    ሀይማኖት መቀየር ሳይሆን ዋናው ነገር የውስጥ ሰላም ማግኘቱ ነው ደስ ይላል። የውስጥ ሰላም ካለ አካባቢን፣ ዙሪያን እሚያውክ ነገር አይሰራም

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před měsícem +1

      የውስጥ ሰላም 🙏🙌

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před měsícem +6

    ኬፋዬ የኔ ወንድም እንኳን ይሄን ሁሉ ጌታ አሳለፈህ የበለጠ እንድወድህ ሆንኩ በእንባ ነው የሰማሁት

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před měsícem +8

    ጌታ ይመስገን ስለተደረገልህ ነገር ሁሉ እንዴት እንያድን ያውቃል እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤

  • @meditajc
    @meditajc Před měsícem +1

    ወንድሜ ስላንተ ጌታ ይባረክ ቀር ዘመንህ በቤቱ ይለፍ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před měsícem +4

    ድንቅ መልእክት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን አገልግሎትህ ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ ይጠብቅህ ፀጋውንም ያብዛልህ አሜን

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před měsícem +4

    በጣም የሚገርም ነው በምስክርነትህ ምሃል የምትዘምራቸው ዝማሬዎች ከህይወትህ ጋር በጣም የተቆራኙና ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ድንቅ ዝማሬዎች መሆኑን ተረድቻለሁ ምስክርነትህን እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይባርህ

  • @tamiratberhanu145
    @tamiratberhanu145 Před měsícem +5

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ምህረቱ ቸርነቱ አመራሩ እና ልጆቹን የሚመራበት መንገድ ይደንቃል።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před měsícem +4

    በጣም እናመስግናለን ኬፋ የሕይውት ታሪክን ስለ አካፍልከን የሚገርም ምስክርነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏 በመዝሙርህም በጣም ተባሪካለሁ 🙏 በርታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የደማስቆ ፕሮግራም አቅራቢዎች🙏🙏

  • @tsegalegese
    @tsegalegese Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @almazshiferaw576
    @almazshiferaw576 Před měsícem +1

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
    የታመነው ጌታ፤ እስከመጨረሻው የሚወድ፤ ክብር ይሁንለት። ሃሌ ሉያ!!!!!!!
    semay tube እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!!

  • @hiwetasefaw2548
    @hiwetasefaw2548 Před měsícem +5

    ጌታ ዘምንህን ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc Před měsícem +3

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ።ኢየሱስ ባይሆን ማን ነበር ከተጣልንበት ከአመድ ከትቢያ የሚያነሳን?ከተጣልንበት ያነሳንና ለክብሩ ያቆመን ጌታ ዘመናችንን በቤቱ እያገለገልን ኖረን እንድናልፍ እሱ ይርዳን ።

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před měsícem +2

    ይህ ፕሮግራም አስተማሪ አጽናኝ ነዉ ጌታ ይባርካችሁ። ኬፋ ወንድማችን ካለፍክበት ወጥተህ ጌታ አቁሞህ ለዚህ ስለበቃህ። ጌታ ይባርክህ።
    ጌተሠ አጽንቶ ያቁምህ።

  • @BetiChristianShow
    @BetiChristianShow Před měsícem +2

    እጅግ ልብ የሚነካ የህይወት ምስክርነት ነው።ጌታ ሥለአንተም/ዘማሪ ኬፋ/ ሥለሚዲያውም ጌታ ክብሩን ይውሠድ።በዚህ ምሽት ነው በእንባ የተከታተልኩት።የምወድህ በረከታችን ዘማሪ ኬፋ ዘመንህ ይባረክ።ረጅም እድሜና ጤና ጌታን ከፍ አርገህ ምታሣይበት፣የእረፍት ዘመንን ተመኘሁልህ።
    "አንድ ወዳጅ አለኝ"
    "አንተ እንደረዳኸኝ"
    "ቆይ እሥኪ" ...ከህይወት ሥለተቀዱ ነው ለካ ዝማሬዎችህን ሥሠማ በኖርማል አእምሮ ሠምቼ የማላውቀው።አሁንም በምሥክርነትህ ካለሁበት ሁኔታ ወጥቼ "አንተ እንደረዳኸኝ ሁሉ ይሥማ"እንደምል ባለ ሙሉ እምነት ነኝ።
    ጸጋ ይብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉ኢየሱስ ያድናል🎉

  • @frehiwotwoldemichael4787
    @frehiwotwoldemichael4787 Před měsícem +3

    You are Amazing brother we love you

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před měsícem +2

    May the almighty Lord bless you and your family kefachin we love you keep in shining ❤❤❤

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem +2

    AMAZING.

  • @user-op4xt5ir8u
    @user-op4xt5ir8u Před měsícem +1

    አንተ እንደረዳህኘ የሚለዉ ዝማሬ ለእኔም መልህክቴ ነዉ።ተባረክ።

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem +2

    POWERFUL.

  • @meazateshome911
    @meazateshome911 Před měsícem +2

    ከፋዬ፣ እግአቦሔር፣ ይባረክህ፣

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 Před měsícem +2

    አንተ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይለምልም አቅራቢዎችን ሳላደንቅ አላልፍም ምልልስ ሳይኖር ቀጥታ እንግዳችሁን እንዲናገር ስላደረጋችሁ ተባረኩ

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem +2

    WOW.

  • @yididyaphilip6987
    @yididyaphilip6987 Před měsícem +1

    Pls pls pls pastor fasilen akerbulen ke hayat keberdemena ❤

  • @tsegalegese
    @tsegalegese Před měsícem +3

    ጌታ ይባርክህ!

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Před měsícem +1

    እዘጋጆቹ ሁሉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ሁልጊዜ እንድንማርበት አምላካችን እግዚአብሔርን እንድናክብር እንድናደንቅ ስለምታረጉን ኬፍሻ እንተ ተባረክ ሁላችሁም ብሩካን ናችው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před měsícem

      አሜን እናመሰግናለን 🙏

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 Před měsícem +2

    Praise God!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před měsícem

    ወገኖቼ፣ ይህንን መልእክት ለብዙዎች አድርሱልኝ!! ጌታ ሊመጣ ነው!! ማዘር. ነኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před měsícem

      እሺ እናደርሳለን

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před měsícem

      @@Encounter_ ጌታ ይባርካችሁ! የበለጠ ደግሞ ለ28ዓመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ከጌታ ከመን/ቅዱስ የሰማሁትን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ ፣ ለቤ/ ክ. አገልጋዮችና መሪዎች፣ ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር በድጋሚ አሳስባችኋለሁ!! ሌላው፣ መልካም ፈቃዳችሁ ቢሆንና በሚዲያችሁ ላይ ቢነበብ የበለጠ ህዝቡ ለመስማት እድል ያገኛል፣ ፀጋው ይብዛላችሁ!! ማዘር ነኝ

  • @helentasew5367
    @helentasew5367 Před měsícem +3

    Kafe welcome back

  • @tigistaynie831
    @tigistaynie831 Před měsícem +2

    thank you Lord

  • @shewaaweke9723
    @shewaaweke9723 Před měsícem

    ጌታ ይባርካችሁ ኬፋ የተወደድክ ወንድም ተባረክ

  • @user-rn8lg8mn7l
    @user-rn8lg8mn7l Před měsícem +1

    Kefa.zare.new.yayehuh.mezmurehen.gen.awekewalehu.betam.des.yemetel.ledge.neh.tebarek

  • @DagmawiPaulos
    @DagmawiPaulos Před měsícem +1

    ኬፋየ የኔ ምርጥ ጨዋ ወንድሜ ያ ብዙ ምንማርበት ቻናልክ ልብ ለልብ ምነዉ ቆመ መሰለኝ ረጅም ግዜ ሆነኝ እወድሀለዉ ዘመንህ ብርክ በል በጌታና በጸጋዉ ኣሁንም በርታልኝ

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před měsícem +1

    May God bless you the host you always brought us grateful program thank you 🙏 ❤❤

  • @teameeyerusalem4624
    @teameeyerusalem4624 Před měsícem

    Betame dese yemile mesekerenet. Tegemero eskemiyalke benba newe yesemahut betam tebarekebetalehu. Egziyabehern amlake be bezu ybarkachu!

  • @shashukeleta5428
    @shashukeleta5428 Před měsícem +1

    He is a blessing to me through Christ

  • @konjitdemisse1478
    @konjitdemisse1478 Před měsícem +1

    ወንድሜ ኬፋ እንዴትእንደምወድህ ጌታይባርክህ

  • @freebird66
    @freebird66 Před měsícem +1

    Brother Keffa I am impressed by your testimony I don’t heard about you today I am very happy to hear all of us pass by this way we are a born Christian God’s show his hands how save us and protect us God bless you we love you brother

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před měsícem +1

    WOW እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የምውድህ ወንድሜ ኬፋ!
    በአገልግሎትህ በጣም ተባርከናል አሁንም ፀጋው ይብዛልህ በጣም ታስፈልገናለህ በርታ CZcams ፕሮግራምህን በጣም እከታተል ነበር አሁን አላይህም ምን ተፈጠረ?
    ተባረክ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před měsícem

    ኦ Jesus ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ላንተ መዝሙር ከሰማይ እንደሰጠኸ የሚያስታውቀው ዝማሬህ ልብን ይነካል ተባረክ❤ አዘጋጆችም ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před měsícem

      አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @natnaeltarekegn5784
    @natnaeltarekegn5784 Před měsícem

    Kefaye እግዚአብሔር ከአንተ ጋር እንደነበረ አሁንም እንዳለ በዚ ቃለመጠይቅ አስተውያለው፤ ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před měsícem

      እናመሰግናን 🙏🙏

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před měsícem

    ክብር ፡ለእግዚአብሔር፡ይሁን፡ፓስተር፡ዘማሪ፡ኬፋ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ተባረኩ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před měsícem +1

    ኬፋዬ❤❤❤❤

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c Před měsícem

    ኬፋዬ ተባረክ በግልፅነት ነው የመሰከርክልን ተባርኬበታለሁ ሰማዮች እወዳችዋለሁ

  • @mintesnotkebedek2651
    @mintesnotkebedek2651 Před měsícem

    ኬፋ እንወድሃለን❤። እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 Před měsícem

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ በመልካም ስነመግባርህና ስለ ዝማሬህ እየሱስን አመሰግናለሁ !!!!!!!

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před měsícem

    ዋው ኬፋዬ ድንቅ የሕይወት ጓዞ ተባረክ

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 Před měsícem

    ❤kefye tebarek wondime kenebetesebih tebarek

  • @abimulugeta9209
    @abimulugeta9209 Před měsícem

    በዚህ አጋጣሚ የሚዲያ አቅራቢዎችን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም በጣም በሚገርም ሁንእታ የተጠያቂወን ሃሳብ በማይረብሽ መልኩ መልስ እንዲሰጥ የሚሰማውንም ሃሳብ ሳይረብሽ የምታስተላልፉበት መንገድ በጣም መልካም ነው ተባረኩልኝ. ኬፋ የተወደድ የእግዚአብሔር ሰው ዛሬ ምስክርነቱን ሰስማ በጣም የተባረኩበት ብዙዎቻችን ወደ ጌታ ከመምጣታቺን በፊት የሆነ የራሳችን ታሪክ ያለን ሰዎች ነን ታሪካችን ደግሞ ለሰው የምናወራው ወይም የምናሳየው አልነበረም ጌታ በምህረት አሮጌውን እድፋሙን ልብስ አውልቆ አዲሱን የክርስቶሰን ማዛ ሽታ ያለወን ልብስ አለበሰን. ባንተ ምስክርነት ውስጥ የእግዚአብሔርን አባትነት ወዳጅነት አምላክነት አይቻለሁ ተባርልኝ ለምልምልኝ ሁልጊዜ ከቤቱ አትጥፋ በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ ኬፋ.ጌታ በሰጠህ መዝሙሮች እኔም ተፅናንቻልሁ ተባርክያልሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾👏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před měsícem

      እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @gadaolana9368
    @gadaolana9368 Před měsícem

    ያገኘኝን ያገኘሁት? !!ወደድኩት ተባረክ ! ለእኔም እንዲሁ ነው

  • @hanakassa8935
    @hanakassa8935 Před 25 dny

    🙏 🙏 🙏....

  • @jesusislord2367
    @jesusislord2367 Před měsícem

    Kefayee Geta yibarkh🙏❤️🙏

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před měsícem

    Batam yoteregegegh leg egezeabere yibarekechu

  • @ashawaynishat4042
    @ashawaynishat4042 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስግ ስለበዛዉ ምህረቱና ቸርነቱ ❤🎉🎉

  • @youdigebrehiwot5501
    @youdigebrehiwot5501 Před měsícem

    Wow what a powerful testimony. Be blessed brother 🙌

  • @fantucherna
    @fantucherna Před měsícem

    ኬፋዬ ስላንተ ጌታ ይመስገን አሁንም በጌታ መበርታት ከጌታ ጋር መቀጠል ይሁንልክ

  • @user-bs6lk1qn2e
    @user-bs6lk1qn2e Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretgelaw273
    @meseretgelaw273 Před měsícem

    ንግግርህ ይገርማል ጥሩ ብስለት ነው ጌታ ይባርክህ

  • @ayantug4082
    @ayantug4082 Před měsícem

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ወንድሜ!

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 Před měsícem

    May God bless you blessed 🙏

  • @malaschiareg4286
    @malaschiareg4286 Před měsícem

    Thank you Jesus ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @user-cd4rj9hf1j
    @user-cd4rj9hf1j Před měsícem

    ተባረክ

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před měsícem

    Kefaye egezeaber yibarekegh

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před měsícem

    ኬፋዬ እያለቀስኩ ሰማሁህ... ስናገኘ ሲሞላልን የምንጠግበውና የምንሞላፈጠው ነገር ያሳዝናል ሰሞኑን አብዚኛዎቻችን የበፊቱን እረስተን ቅጥ ዪጣን ይመስላል። ምህረቱ ቸርነቱ ይከተለን🙄

  • @NegaAyalew-vz9hz
    @NegaAyalew-vz9hz Před měsícem

    Kutir 1 mezmureh eyesemahu ande kebad season alfialehu, beteley endenegalign. Geta eyesus yibarkih Kefa,

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @WondosenGeremu
    @WondosenGeremu Před měsícem

    እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @hayuyakob9722
    @hayuyakob9722 Před měsícem +1

    Dawit fasil yegabez😊

  • @upright4363
    @upright4363 Před měsícem

    ተባረኩ 🙏🙏

  • @user-fv8ik4oc1y
    @user-fv8ik4oc1y Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤ be blessed

  • @user-op4xt5ir8u
    @user-op4xt5ir8u Před měsícem

    ጌታ ይባርካቹ

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 Před měsícem

    ኬፋዬ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841 Před měsícem

    I love kafa God bless you dear

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před měsícem

    እንኳን እግዚአብሔር አነሳህ ❤ God will always come through... always ❤ ያነሳል አባባ❤😊

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před měsícem +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @alem8640
    @alem8640 Před měsícem +1

    Kefa Geta yibarkih And gize gin bizu yetebarekinibetin zemari Derje kebeden lmetechet mokreh neber .yikerta teikehewal ?

    • @KefaMideksaOfficial
      @KefaMideksaOfficial Před měsícem

      እማከብረው አባት ነው ፖለቲካ እየተናገርክ ለመጀመሪያ ጊዜ በቪዲዮ ባላይህ ደስ ይለኛል ነበር ያለኩት ይሄ ተችት ይሁን? እማከበረው ሰው ነው አሁንም።

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Před měsícem

    Kfaye enkwan bdna mthe❤ smyi tyoub e/r ybrkchu elalhu❤

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před měsícem

    ጌታ ይባርክ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @danielgetachew772
    @danielgetachew772 Před měsícem

    ኬፒዮ ታሪካዊ ሰው

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490

    ሰላማቹ ይብዛ

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před měsícem

    ኬፋዬ!

  • @tigi886
    @tigi886 Před měsícem

    አባት 32 ልጅ 🙄እናት ደግሞ 16 ልጆች አርግዛ ወልዳ ማሳደግ እንዴት አይነቱ ደግ ግዜ ነበር ግን ዘይገርም ነዉ። ለማንኛዉም ኬፋዬ ዘመንህ ይለምልም🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před měsícem

      አሜን 🙏🙏

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 Před měsícem

      እኔም ገርሞኛል ቀልድም መሰለኝ ግን ኬፋ ለማሳቅ ብሎ ነው መሰል የምር

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🤲🤲

  • @Hospitality_profession
    @Hospitality_profession Před měsícem

    ዛሬ ድረስ እናቴ ይዘገንናታል፣ ሸንኮራ እየነገድክ በቢለዋ አይኗን ልትወጋ ሞክረሃት ነበር

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Před měsícem

    emyigerm nger new slhulu e/r ymsgene

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem

    WHAT A DANGEROUS AND HORRIBLE SUFFERING IS THIS?

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h Před měsícem

    Endew ehe eyesus minlargew? Endantaynet geta endante aynet amlak yet ale? Sntachinin kewdknbet meteh bedmih atbeh akomken?!! Smih le zelealem yikberrr!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před měsícem

      አሜን ስሙ ይባረክ 🙏🙏

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej Před 13 dny +1

    ጌታ አምላክ እንኮ እርዳክ❤❤

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem

    POWERFUL.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem

    AMAZING.

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před měsícem

    ድንቅ መልእክት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን አገልግሎትህ ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ ይጠብቅህ ፀጋውንም ያብዛልህ አሜን

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem

    WOW.

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před měsícem

    WOW እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የምውድህ ወንድሜ ኬፋ!
    በአገልግሎትህ በጣም ተባርከናል አሁንም ፀጋው ይብዛልህ በጣም ታስፈልገናለህ በርታ CZcams ፕሮግራምህን በጣም እከታተል ነበር አሁን አላይህም ምን ተፈጠረ?
    ተባረክ

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem

    POWERFUL.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem

    POWERFUL.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem

    POWERFUL.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem

    POWERFUL.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem

    AMAZING.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před měsícem

    AMAZING.