Video není dostupné.
Omlouváme se.

4 ሺህ የስልክ ቅጂዎች እና መዘዛቸው! ማንም ሚስት ይህንን ጉድ መስማት የለባትም Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 10. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 3,4K

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Před 9 měsíci +183

    ክፍል 1
    czcams.com/video/niNpUnLjP9Y/video.html
    ክፍል 2
    czcams.com/video/bYM3mG5fJuk/video.html
    ክፍል 3
    czcams.com/video/uboDNgFfyQk/video.html

    • @sarameketie2621
      @sarameketie2621 Před 9 měsíci +10

      እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሸን ያሳምርልሸ በልጆችሸ ተደሰቺ በእውነት እዲህም አይነት ጥሩ ሰው አለ ወይ? በጣም ያሳዝናልም ያማልም ምን አይነት ጨካኞች አደ ሆንም ነው ይሔ ታሪክ የሚነገረን ይሔ በጣም ትልቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ባለሸበት ቦታ ሁሉ ጥበቃውን ያብዛልሸ ለኔ በግሌ መጽሐፍ ሆነሸ ነው ያገኘሁሸ በሚገባ አነበብኩሸ እናተ አትለያዩም ምክንያቱም በልጆቻቸሁ ትገናኛላችሁ !! 💔💔💔

    • @dagooqnnate7861
      @dagooqnnate7861 Před 9 měsíci +2

      ሰውየው ግን በጣም ራስ ወዳድና የሰው መጨረሱ በቀኝ ተመስገን ማይል ሰዉ!

    • @Yedingillij2127
      @Yedingillij2127 Před 9 měsíci +2

      ንብረት መተውሽ ትክክል አይደለም እሱ አሞኛል

    • @sabamicheal9644
      @sabamicheal9644 Před 9 měsíci +4

      Wow she's successful woman God bless you long life

    • @bellatesema9808
      @bellatesema9808 Před 9 měsíci +2

      በጣም አሁን ደግሜ ልስማ እያልኩ ነው እርጋታዋ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 9 měsíci +1009

    በበኩሌ የ እዮሐ ሚድያን ብዙ እከታተላለሁ እንደ እዚህ አይነት አስተማሪ፣ ትግስት፣ እምነት እና ፍቅር ን የሚያስተምር ነገር የጣፈጠ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም! ሁሉም ይኖርበታል ክእህታችን ታሪክ !!

    • @user-yj5yc4ph3r
      @user-yj5yc4ph3r Před 9 měsíci +4

      እኔም ተብያለሁ እውነት ነው

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 Před 9 měsíci +38

      ልበወለድ ታሪክ ነው የሚመስለው ነው እኔ ብዙ ታሪክ አለኝ ግን አንደበቷ እራሷ ይጣፍጣል

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 9 měsíci +5

      ❤❤❤❤❤😊

    • @lizethio6061
      @lizethio6061 Před 9 měsíci +7

      እውነት

    • @lizethio6061
      @lizethio6061 Před 9 měsíci +32

      ምን አይነት ማስተዋልን የታደልሽና የተባረክሽ ሴት ነሽ? ህይወትሽ በጣም ብዙዎችን ያስተምራል ብዬአምናለሁ አንደበትሽ ሲጣፍጥ እግዚአብሔርቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ 🙏🏽

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 9 měsíci +1001

    እግዚአብሔር አሟልቶ ፀጋን ጥበብን ማስተዋልን ሲሰጥ እንዲህ ነው ዘመንሽ የማረፍና የሰላም ይሁንልሽ እህቴ!!

    • @muluaklilu834
      @muluaklilu834 Před 9 měsíci +7

      Nice word🙏

    • @AmyLemma-ic3fi
      @AmyLemma-ic3fi Před 9 měsíci +2

      ❤❤❤❤

    • @wagayemekuria173
      @wagayemekuria173 Před 9 měsíci +2

      You are a fantastic human being. I hope you are Chang through a lot of people. I learned that revenge is not an answer. God bless you and your family,

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 9 měsíci +5

      ይሄ ግንኙነት ሲጀመርም ልክ አልነበረም አገባት እንድትወልድ እንጂ አብረውም ሲኖሩ ስታወራ እንደተረዳሁት ምንም አቴንሽን አይሰጣትም ነበር!! ያው ልጅ እንድትወልድ ሌግዠሪ ላይፍ አመቻችቶላት ወደ page B, c ሲሄድ ነው የኖረው ልጆቼን ይዤ ከሀገር ልወጣ ነው ስትል ውጭ ነው ያላት ይሄ እምያሳየው ኩልጅንትዋ እሚፈልገውን አግኝትዋል እስዋም ስሉምትፈልግ ልጅ በላይ በላይ አመጣች ስለዚህ ሜን ኢዝ ሜን ብዝርም አያስደንቅም እሚደረግ ነው!! ወንድ እናታቸው ኡንድ ናግ ይባላል ትዳር ላይ ቁጢጥ እንጂ ዝርፍጥ የለም ያን ሁሉ ፕርትፖሬሽን ያደረገው አይፈልጋትም ሌላ ከእውይ ያነሰች ስለሚያገኝ እማማ በቃሽን ነው!!! ስለዚህ ይሄ በሁልርም ዘንድ የተለመደ ነው!! አሁንማ እሚደረገው የእስዋ ምንም ማለት አይደለም ቤት ውስጥ ሁለት ሴት ጋ አይዱለም እሚቱኙት!!!!

    • @wegenetegegn9289
      @wegenetegegn9289 Před 9 měsíci +2

      አሜን

  • @weyni12
    @weyni12 Před 9 měsíci +119

    የባለታሪኳ ቀናነት እርጋታ ጥንካሬ + ያለም ሰገድ እርጋታና ማዳመጥ ችሎታ ❤❤❤❤✍️

  • @bruiknegussie4689
    @bruiknegussie4689 Před 9 měsíci +54

    ቤተሰብ ብቻ ሳይወን ሀገር የመምራት ብቃት ያላት አስተዋይና ብልህ ሴት ከነ ልጁችሽና የወለዱሽ ተባረኩ ትህትና ሰው መሆንን አስተማርሽን

    • @ammanuealassefa
      @ammanuealassefa Před měsícem

      100 x100000000000000000000,,,,,,,,, smart mind

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Před 9 měsíci +686

    የኢቲዮጵያን ቅራቅንቦ ፊልም ከማየት በእውነተኛ ታሪክ መማር !! አቤት ወንዶች የስንቱን ልብ አደሙ😢

    • @israelmengistuderbe3086
      @israelmengistuderbe3086 Před 9 měsíci +1

      Yes

    • @solomonwoldmariam6630
      @solomonwoldmariam6630 Před 9 měsíci +7

      How about the ladies??? Not all men or women

    • @dst1684
      @dst1684 Před 9 měsíci +8

      እኔም እንዳንች ነኝ movie አላይም እዉነተኛ movie እያለ

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 Před 9 měsíci +5

      ምነው በወንድ ብቻ ደመደምሽ የሴትስ አስከፊ ታሪክ የለምን ?

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před 9 měsíci +1

      Reality film/ታሪክ በጣም ይመቸኛል። fiction is fiction ትንሽም ቢሆን ከእውነተኛው አለም ቦጨቅ የሚያረገው ነገር ቢኖርም !!

  • @kediyoutube3080
    @kediyoutube3080 Před 9 měsíci +318

    የብስለት ጥግ አስተምረሽናል ጀግና እንስት ነሽ ይመችሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው ጀግና ታጋሽ ትሁት ናት አስተምራናለች እምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Před 9 měsíci +47

    የኔ እህት ይሄ ማንነትሽ ነው በጣም መልካም ሴት ነሽ 🥰 ከሱ በመራቅሽ ነው ወደ ራስሽ የተመለስሽው እኔ ካገባሁ 7አመቴ ነው እንኳን ስለሠው ላስብ ራሴን ጠልቻለሁ😢😢😢 አንቺን የረዳ አምላክ በቤታችን ደስታ ያጣነውን ይርዳን 🤲🙏😢

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 8 měsíci +1

      አይዞሽ እንደዚያ መሆን አይገባሽም ወንዶች እኛን የሚጎዱት እራሳቸውን የተሻለ ለማድረግ ፈልገው ነው ስለዚህ አንችም እራሽን መጥላት የለብሽም እራሽም አትጥይ በራስሽ ተማምነሽ የተሻለ ህይወት እኖራለሁ ብለሽ አስቢ

  • @ewnetlehager9523
    @ewnetlehager9523 Před 9 měsíci +16

    አመናችሁም አላመናችሁም10 ጊዜ በላይ ተመለከትኩት ሰዉ በዚህ መጠን አስተዋይ ይሆናል እዉነት ለልጆችሽ ኩርት ለሰዉ አስተማሪ ጀግና እናት ነሽ

  • @user-ov4cl2ji1q
    @user-ov4cl2ji1q Před 9 měsíci +621

    ይሄን ታርክ ከቀረቡት ሁሉ ከልቤ ነው ያዳመጥኩት እናተስ😔....?

    • @hannatsegaye6536
      @hannatsegaye6536 Před 9 měsíci +11

      እኔም በጣም ተከታትዬ ያዳመጥኩት

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 9 měsíci +4

      Me 😢😢😢

    • @user-rw9cz1fh4q
      @user-rw9cz1fh4q Před 9 měsíci +2

      እኔም

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 Před 9 měsíci +7

      እኔም ክአርብ ጀምሮ በጉጉት. ነው ያዳመጥኩት እውነት እንደበቷ ጣፍጭ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @Haymi-gc5hr
      @Haymi-gc5hr Před 9 měsíci +1

      እኔም ❤❤

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 Před 9 měsíci +346

    እደዚህ ተመስጨ የሠማሁት ታሪክ የለም የመጀመሪያ ነው እርጋታ ሲገርም ያረብ አላህ ለሁላችንም መረጋጋትን ይስጠን

    • @user-bd4hi6qw1x
      @user-bd4hi6qw1x Před 9 měsíci

      እኔም የሷዋ ባሂሪ ነው ያለኝ አልሃምዱሊላህ ባለቤቴን ስፋታ የድ ነገር ንብረት አልከፈልኩም ለምን ተዉሽዉ ሲሉ እኔየ ንብረቱ ከሱ አይበልጥብኝ ከኔየ ከበለጠበት ይዉሰድ ብየ 2፡ልጆቼን ይዤየ ወጣሁ አልሃምዱሊላህ ስንፋታ ምንም ነገር የለኝም እምታበያቸዉ ስለሌሽ ልጆቹን እኔየ ልያዝ ሲለኝ አልሰሁትም ብየ ልጆቼን ይዤየ የተወሰነ ከተቀመጥኩ ቡሃላ ወደ አረብ ሀገር መጣሁ ልጆቼን እናቴጋር አኑሬየ አልሃምዱሊላህ የተገፋ ሰዉ ደስቸኛ ነው ልጆቼንም እያስተማርኩ ነው ግን ይቅርታ ብየ የብሮ ስራ ነው ያለዉ ባህርዳር ነው እኔየ ወሎ ነኝ ሳስብ ያባት ፍቅር ያስፈልጋየዋል ብየ ስነግረዉ እያየዉ ስለዉ ትራንፖርት የለኝም ሲለኝ ላኩለት በኔየ ብር ልብስ ገዝቶ ጫማ ገዝቶ ሂዶ ጠየቃቸዉ ደስ አላቸዉ ማሚ አባታችን መቶ ጠየቀን ሲሉኝ ገረመኝ መልካምነት ለራስ ነው አሁን የመጀመሪያ ልጃችን አሁን ዩንቨርስቲ አለፈልኝ በጥሩ ዉጤት ናቹራል ሳይስ ነው የተፈተነዉ ለዚህ ሚና እኔየ ነኝ ልክ እኔን እደፈታ ያገባት ሚስ 4፡ሙሉ ሳትልድ በሠጨረሻ ሳአት 1፡ወልደዉ ተፋቱ እኔየ ትቼየዉ የወጣሁትን ቤት ንብረት ካላካፈለኝ መብላት ባህርዴር ፍድቤት ትወዘዉዘዋለች በመጨረሻ ተፋቱ አሁን ቤቱን በጫሰታ አቀርባለሁ ብላች እየተቃጠለ ነው እየለመነኝ ነዉ አሁን እኔየ መመለስ አልፈለኩም ይቅርታን የመሰለ ነገር የለም በስልክ አሁን ስንወያይ እዴየቸፋታን አይሰማኝም አልሃምዱሊላህ

    • @fyujucctutuihgf6011
      @fyujucctutuihgf6011 Před 9 měsíci

      አሚን

    • @sabrijsabrin3817
      @sabrijsabrin3817 Před 9 měsíci

      Amin

    • @selamgebreselasse1719
      @selamgebreselasse1719 Před 9 měsíci

      Enes rase betammmm temesche new yadametikut … sewu eko tekatele

  • @hollowgaming67
    @hollowgaming67 Před 9 měsíci +9

    ይሄ አይነት ታሪክ በልብ ወለድ እንጂ በእውነተኛ ታሪክ በህይወቴ ሰምቼም አላውቅም እግዚአብሔር የቀረ ዘመንሽን በፀጋ በበረከት የልብሽን መሻት ሁሉ ፈፅሞ በደስታ ያኑርሽ እህቴ ልቤን ነው የነካሽው ምንም አይነት ቃላት የለኝም አንቺን የሚገልፅሽ።

  • @user-pj8ux3kr7e
    @user-pj8ux3kr7e Před 8 měsíci +10

    ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ ትዕግስትሽ ፅናትሽ አስተዋይነትሽ እርጋታሽ ጥንካሬሽ ቀናነትሽ አንደበትሽ የልጆችሽ አስተዳደግ ሁሉ ነገርሽ እጅግ የሰውን ቀልብ ይገዛል እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ ❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 9 měsíci +304

    የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ትእግስትኛ ሰው ከተማን ከሚገዛ ሃያል ሰው ይበልጣል ይላል ይገርመኛል ባንቺ አየሁት ጌታ በብዙ እረድቶሻል

    • @merekonjoconjo3913
      @merekonjoconjo3913 Před 9 měsíci +7

      በጣምም. ጠንካራ. ሴት. ነሺ. አዘጋብሔር. ጠንካራ. አደረጉሻል. ለአሉጆሽ. ብለሽ. ነው. በጣምም. ጎበዝ. ጠንካራ. አናት. ነሺ. ሳላደንቀሺሽ. አላለፈም. ጋዜጠኛው. በጣምም. ጎበዝ. አለከስ. ሰላም. ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ. ይባረከህ. ረጅም. አደሜ. ይሰጠክ

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- Před 9 měsíci +186

    ከዚች ምርጥ ሴት ብዙ ትምህርት ቀስሜለሁ
    በጣም ትሁት ምርጥ እናት ምርጥ ሚስት❤❤❤

  • @anondes1099
    @anondes1099 Před 9 měsíci +6

    ይህች ሰው ከተማን ከሚገዛ ራሱን የሚገዛ ይበልጣል።
    ማንነቷን አላውቅም
    እምሮዋን ከአንድ ሳይንቲስስት ወይም መንፈሳዊ መሪ በላይ ትጠቀመዋለች።
    እጅግ በጣም ኃያል ሰው ናት።እንኳን ሴት ማንም በዚህ መጠን አይረጋጋም።
    ለማመዛዘንም ጊዜ መውሰዷ ረድታል።
    ፈጣሪንም ማስቀደሟ እግሯ ማሰናከያን አስወግዶላታል በቀናውም መንገድ መርቷታል።
    ልባም ሴት ማለት ይህቺናት።ተግባሯ ጮክ ብሎ የሚናገር።
    ያንን ያልኩት ከቃለምልልሱ ተነስቼ ነው።
    ባሏስ ቀርቦ ምን ይመልስ ይሆን?
    ሚዛናዊ ለአንዱ ያላጋደለ ህሊና እንይኖረን።
    በዚህ ዘመን ነውር ጌጥ በሆነበት ገበናውን ሳትዘከዝክ ጠፈፍ ያለ ጨዋነቷ ።ከዚህ ዘመን የሌለችበደጎቹዘመን የነበረች ወይም ሌላ ደግ ትውልድ ከመጣ ከጊዜው የቀደመች ያስመሥላታል።

  • @meskeremmekonenne7574
    @meskeremmekonenne7574 Před 9 měsíci +27

    ካንቺ ብዙ ትግስትን ተምረናል ጀግና እናት♡♡:: ደሞ በትዳር መሃል ጣልቃ የምትገቡ ሰዎች መዳኒያለም ድፍት ያርጋቹ !!

    • @kor405
      @kor405 Před 8 měsíci

      Tikikil yene ehit !!!!.....
      Ene bimot sewoch tidar mehal befitsum ......aligebam!!!!!!!!
      Norewalew awkewalw....

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Před 9 měsíci +126

    ዛሬስ አስለቀሰችኝ ከምር 😢😢😢 ምን አይነት ስብእና ነው ያላት በጌታ : ታድላ ❤ ጌታ ሆይ እርዳኝ አግዘኝ ብልህ ሴት እንድሆን

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 Před 9 měsíci +3

      ፍላጎትሽን አግዚአብሔር ይሙላልሽ::
      ብልህ የመሆኑን መንገድ ከዋናው ጀምረሻል....
      ከአግዚአብሔር🙏

    • @mimimarkan1205
      @mimimarkan1205 Před 9 měsíci +1

      አሜን እኔንም ይርዳኝ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 9 měsíci +65

    ልባም ሴት ዋጋዋ ዉድ ነዉ ከቀይ ዕንቁም ይበልጣል:: ጌታን እንኳን ሰላምሽን ሰጠሽ❤❤❤

  • @abebehailu1572
    @abebehailu1572 Před 8 měsíci +9

    እግዚአብሄር ለሰራሽው መልካም ስራ ረጅም ዕድሜና ጤንነት ይስጥሽ ልጆችሽንም። ጉዳትሽንም እግዚአብሄር ይካስሽ።

  • @user-tf6wm1pv9l
    @user-tf6wm1pv9l Před 9 měsíci +5

    ታሪክሽን እያለቀስኩ ሰምቼ ወደ ራሴ ስመጣ ግን አልቻልኩም ፅልዩልኝ ባካቹህ🙏

  • @Meseretabose-zr2vu
    @Meseretabose-zr2vu Před 9 měsíci +107

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ጌታዬ የሷን ትንሹን ትግስት ስጠኝ ሌላ ምንም አልልም❤❤❤

  • @ATayetub
    @ATayetub Před 9 měsíci +52

    😢😢😢😢😢ሁሉም ታሪኳ ተአምር ነው ግን ለኔ የተለየ የወሰድኩት ነጥብ ለልጆቼ ስለአባታቸው መጥፎነት ልነግር ግን ቆይ ከፍ ይበሉ እዲሰሙኝ እዲጠሉት ብዬ ያሰብኩትን በቃ ትቼዋለሁ ለኔ መልካም ባል ባይሆንኳ ለልጆቹ ጥሩ አባት ነው ስለዚህ በበቀል ተነሳስቼ የሱን የመልካም አባትነት ስም ለአጠለሽ የነበረውን ትቸዋለሁ
    እህቴ ያንቺን አይነት ልቦና ይስጠን😢😢😢

    • @genetaddisu531
      @genetaddisu531 Před 9 měsíci +1

      Egziabher yirdash. Lijochachun yasadglachu

  • @ruthcookinganddecor2884
    @ruthcookinganddecor2884 Před 9 měsíci +10

    ይሄ የግዛብሔር ጸጋ ካልሆነ በራስህ አይቻልም ግን ጌታ ይባርኽሽ ምሕርት ፍቅር ቸርነት መታገስ ለኔ አስተምረሽኛልና ተባረኪልን የቀረ ዘመንሽ ይባረኽ ልጆችሽም ለወግ ለመአረግ ያሳይሽ ❤ ላንቺ የረዳ እግዛብሔር ለባለቤትሽም ይርዳው❤️🙏💐🎉

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun9170 Před 9 měsíci +29

    አንቺ ድንቅ ሴት ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ 🙏የእናንተ ቤተሰብ ታርቃችሁ አንድ ሆናችሁ ዳግም እንዳያችሁ እመኛለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yelibeT
      @yelibeT Před 8 měsíci

      ,ታሪክችን ይመሳሰላል

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Před 9 měsíci +291

    ያለፈ ሁለት ክፍሎችን ተመስጨ ነው የዳመጥኳቸው እርጋታዋ በራስ መተማመኗ በጣም ደስ ይላል ። ብዙ ትምህርት አግንቸበታለሁ።

    • @user-yf4sr5re3q
      @user-yf4sr5re3q Před 9 měsíci

      እኔስ ብትይ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 9 měsíci +3

      👉 አንቺም ብትሆኚ ሰውዬውን ወደ አሜሪካ የመውሰድ ፕሮሰስ አቋርጠሽ ሰውዬውን ንብረቱን ተካፍለሽ ልታሰናብቺው እንዳሰብሽ ታስታውቂያለሽ ቢያንስ እኛን አትሸውጂን❗

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 Před 9 měsíci

      እኔምም

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 Před 9 měsíci

      እኔ አለው አይደል በአንድ ጆሮዬ ትምህርቴን በሌላ ጆሮዬ ደግሞ እሷን ነው ያዳመጥኩት።

    • @selamtegegn1537
      @selamtegegn1537 Před 9 měsíci

      ያለፈ ሁለት ክፍሎች ን የሰማሁት

  • @enatehode5065
    @enatehode5065 Před 9 měsíci +217

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ❤እንደዚቺም አይነት ሴት ይፈጠራል ለካ በ3 ክፍል ህይወትን ግልፅና ጥፍፍፍፍፍጥ ባለ አጏጊ በሆነ መንገድ ማቅረብ በጣም መታደል ነው

    • @kidikonjo4739
      @kidikonjo4739 Před 9 měsíci

      😏😏😏😏😏 think guy's this is he's sister nat anech fesam betam new yemetekebedachu ayedelem laneche lemulu ethiopian tekebedalech yemeyamer manenet alat 😂😂😂😂

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 Před 9 měsíci +1

      ​@@kidikonjo4739 Are you OK??
      I don't think you understood the comment.

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 Před 9 měsíci +5

    የትዳር ሀ ሁ አስቆጠረችን እውነት ታድለሽ ዘመንሽ ይባረክ በቁሙ በፍቅር ነው የገደልሽው ዋውውው

  • @jesicaisra3454
    @jesicaisra3454 Před 9 měsíci +8

    ብዙም ባይሆን የተወሰነ ታሪኮች እዚህ ሚዲያ ላይ ሰምቻለሁ እንደዚህ አስተማሪ ጣፋጭ መልካም ታሪክ የለም ! ባለታሪኳ እግዚአብሔር የልጆችሽን ወግማዕረግ ያሳይሽ የደስታ ፍፃሜ ይሁንልሽ ተባረኪ

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 Před 9 měsíci +146

    ይሄ መሰጠትና መታደል ነው ሌላ ቃል የለውም!!!
    እግዚአብሔር ላንችም ለልጆችሽም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እስከመጨረሻው በልጆችስ ተደሠች የልጆችሽን ወግ ማእረግ ለማየት ያብቃሽ🙏

    • @gy8086
      @gy8086 Před 9 měsíci +1

      አሜን ይሁኔላት በ እየሱስ ስም፣

    • @user-pt1eh3ct3s
      @user-pt1eh3ct3s Před 9 měsíci +1

      ፅኑ ሴት❤❤❤❤

  • @solomonasfaw546
    @solomonasfaw546 Před 9 měsíci +54

    ይህችን ሴት ያሳደጉ ቤተሰቦች እንዴት ይኮሩባት በጣም የሚገርም ስነምግባር ነው ያላት እግዝአብሄር በልጆችሽ ይካስሽ።

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 9 měsíci +18

    አንቺን ያሣደጉ እናት እድሜና ጤና ይስጣቸው, ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ በጣም ልዩ ሴት ነሽ,ካንቺ ብዙ ተምረናል . እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክ የመልካም ምኞትሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ. ወንድማችን እናመሰግናለን.

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 Před 9 měsíci +4

    ገራሚ ሴት ነሽ ቀሪ ሂወትሽን እግዚአብሔር በደስታ እና በጤና የተሞላ እንዲያደርግልሽ ምኞቴ ነው:: እናመሰግናለን እዮሐ ሚዲያ::

  • @mimidesse5480
    @mimidesse5480 Před 9 měsíci +87

    በጣም መልካም ሴት ነሽ:: የልጆችሽ አባት በወሬ ጥሩ የትዳር አጋሩን ልጆቹንና የሞቀ ቤቱን አጣ:: ልጆችሽ እንዳንቺ መልካም እናት ስላላቸው ኩራት ይሰማቸው:: ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 Před 9 měsíci +67

    እህቴ አንች የስነ ልቦና ፕሮፌሰር ነሽ ክብር ላንች አስተማሪው ታሪክሽ በጉጉት ስማሁት ታድለሽ በዝህ ዘመን እንዳንች አይነት ሰው መኖሩ በጣም ይገርማል እድሜ ጤና ይስጥሽ ብዙ ተማርንብሽ

  • @sefanitmengistu
    @sefanitmengistu Před 9 měsíci +2

    በጣም በጣም በጣም አስተማሪ ብቻ ሳይሆን ከፈጣሪም አስታራቂም ነው እውነት እንዳንቺ ፈጣሪ በኑሮችን ከጎናችን ይሁን እህታችን እድሜ ከጤና ጋር ሰቶ በልጆቻችሁ ደስተኛ ሁኑ እናመሰግናለን እዬሀ ሚዲያ

  • @TeketelAdane
    @TeketelAdane Před 9 měsíci +2

    ይህቺ እህት በጣም የሚትገርም ልባም ሴት ነች። በጣም ሰፊ ልብ ያላት እግዝአብሔርን የሚትፈራና ለህሊናዋ ታማኝ ሴት። እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርካት። ልጆችሽ ከአንቺ የተማሩ እና የተባረኩ እንደምሆኑ አምናለሁ። ባል ግን በጣም የሚያሳዝን በብዙ ኢትዮጵያዉያን የቤተሰብ ጣሌቃ ገብነት የተጎዱ ትዳሮች ምሳሌ ነዉ። አሁንም የሰጠችዉን ዕድል ቢጠቀም ይሻለዋል። እርስዋ ግን ይህንኑ ታሪኳን በመጽሓፍ ብታሰፍር ለብዙ ኢትዮጶያዉያን ትምህርት ይሆናል ሕይወትንም ያንጻል።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 9 měsíci +218

    ይሄ ታሪክ ብዙ አስተምሮኛል ምን አይነት ብልህ አስተዋይ የዚች አለም ከንቱነት የተረዳች ታታሪ ሴት በመሆንሽ ልዑል እግዚአብሔር የልጆችሽ አበባ እያየ ባለቤትሽ ያሳይሽ የኔ እመቤት እንዴት እንዳከበርኩሽ ታማኝነትሽ ብዙ አስተማረኝ💚💛❤🙏🙏🙏🙏👏

    • @nibretinigatu3920
      @nibretinigatu3920 Před 9 měsíci +1

      Ewneti new Egziyabher abezito ahunim ybarekati melekam seti natiii

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Před 9 měsíci +1

      Egiziabher Yerdasch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @ColeFire
      @ColeFire Před 9 měsíci

      ይህችን አለም ከንቱነት የተረዳች ናት ነው ያልሽው ወይም ያልከው እንደዛ ካላቹ በኑሮዋ ደስተኛ እንደነበረች ገልጻ ነበር ለምን ካገር መውጣትን ወሰነች? ብልህነቷን ተጠቅማስ ካገር ሳትወጣ ለምን አልቀየረችውም? የ20 አመት ልዩነት እንዳለ ያገባችው እውነት ፍቅር ነው ወይስ ስሜት አስገድዷት? የትዳር መፍረስ ትልቁን ድርሻ (75%) ምት ወስደው እሷ ናት ነገር ግን በማወቅ ይሁን ባለማወቅ እሱን የሚያቀው እግዚአብሔር ነው!!

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 9 měsíci +88

    ከዚች እውነተኛ ሴት የምንማረው ትእግስትን ይቅር ባይነትን ያለመበቀልን እእውነተኛነትን የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው በቀልን ለኔ ተውት የሚለውንቃል የተገበረች ጎበዝሴት ነች ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚❤️💚💛❤️💚💛

  • @AzebAb
    @AzebAb Před 9 měsíci +12

    ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ሁሉን እንደየስራው ይከፍለዋል ጌታ አየሱስ

  • @mimicherinet948
    @mimicherinet948 Před 9 měsíci +5

    ለማልቀስም ቃጣኝ ... በከፊል የኔ ታሪክ ነው። እንዴት አምላክ እንደረዳት ያስተምራል ።ትእግስት ጥበብ ብልህነት ከጥበብ አምላክ ነው። ምራኝ እንዳለችው መራት ልብዋን ፈዉሶ ለኛም ትምህርት ለስዋም ለልጅዎችዋ ሰላም ሆነላት። በቀል በሽታ ነው ።የሚበልጠውን ሰላምን ምህረትን ይቅርታን መረጠች። 😢

  • @MelatNiguse
    @MelatNiguse Před 9 měsíci +126

    አንድ ሰዓት ሙሉ አዳምጪ አነሰብኝ እውነት እኔ ትዕግስት የለኝም እኮ ድራማ እንኳን አላይም እውነት ድንቅ ትምህርት ነው ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 9 měsíci +1

      😁😁 እኔም ትግስት የለኝም ነበር፣ በዚህ ግን ተመስጨ ነዉ የጨረስኩት።

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 Před 9 měsíci

      ደ ግመሽ ማየት ነዋ😀

  • @Geni341
    @Geni341 Před 9 měsíci +153

    እንደዚ ታሪክ ተመስጬና ጊዜ ሰጥቼ የሰማሁት ታሪክ የለም ብዙ ትምህርትም ወስጃለው በተለይ እንደኔ ትዳር ለመያዝ ያሰበ ሰው ብዙ ትምህርት ይወስዳል ለትዳሯ ጠንካራ ሴት ለኔ ጀግና ነሽ አይዞሽ♥

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 Před 9 měsíci +1

      እኔም 😢

    • @helinaadmasu.8435
      @helinaadmasu.8435 Před 9 měsíci

      Egzabher betam yerdashe sate neshe esu waga eykflbet new

    • @TiruB
      @TiruB Před 9 měsíci +1

      ጎበዝ መስማት ብቻ ሳይሆን እሚጠቅመንን መውሰድ መልካም ነው 👍👍😊

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 Před 9 měsíci +1

    ሁሉንም ክፍል በደንብ ነው የሰማሁት አንዳንዴ ህይወት ያልሆነ ቦታ ይጥለናል ይህችን የመሰለች ሴት ባለፈው ህይወት ምትባልም ሴት ታሪኳ ስብእናዋም ገርሞኝ ነውያየሁት በጣም ብስል ያልሽ ነሽ ጥሩ ተምሬበታለው በአንድ ወቅት እኔም የኖርኩት ህይወት ነበር ቅናት ጥርጣሬ ከባድ ነው እኔ ስራ ቦታ እየመጣ ያየኝ ነበረ በሰው ያሰልለኝ ነበር ለኔ እምነት የለውም ነበር በገንዘብ እንድበልጠው አይፈልግም ነበር ውክልና ወስዶ ደሞዝ እንኳ ሚቀበለው እሱ ነበር ....ለወንዶች ትንሽ መልከኛ ሴት ማግባት ሰላም አይሰጣቸውም ሌላ ሰው ሚቀማቸው ይመስላቸዋል .....እኔም ብዙ አስታምሜዋለው ትዳሬ እንዳይፈርስ ግን በመጨረሻም አልቻልኩም ትቼው ወጣሁ በከፊል የኔን ህይወት አይቼበታለው ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤ይህወት ይቀጥላል መልካምነት ለራስ ነው

  • @meronnegash9553
    @meronnegash9553 Před 9 měsíci +2

    አቤት እንዴት አይነት ድንቅ ሴት ነሽ በፈጣሪ አቦ ዘመንሽ ይባረክ

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 9 měsíci +92

    በእዉነት ልክ እንደ ተከታታይ ድራማ ክፍል አንድ ክፍል2 እንደ ሚልል በጉጉት ስጠብቅ የነበረዉ ባለ ታሪኳ በጣም ሙሉ ሰዉ አድርጎ ነዉ እግዚአብሔር የፈጠራት የተረጋጋ መንፈስ ጥዑም አንደበት ንፁህ ህሊና❤

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b Před 9 měsíci +115

    ማነዉ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ

  • @merkbkasaye2013
    @merkbkasaye2013 Před 9 měsíci +7

    አቤት ለዛ አቤት ንግግር አቤት ማስተዋል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ከነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ❤❤❤

    • @ColeFire
      @ColeFire Před 9 měsíci

      "የበግ ለምድ " ለብሰው ይመጣሉ እንዳታምኗቸው ነው የሚለው መጽሃፉ አይደል ስለዚህ እውነት ያለው እግዚአብሔር ጋር ነው እሱ ይዳኝ

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Před 9 měsíci +3

    አንቺ ጀግና ሴት ልጆችሽ ታላቅ ዋጋ ከፍለሽ ለብዙ ሺ ኢትዮጵያውያን ህይወት ትምህርት እራስሽን በማቅረብ እግዚአብሄር ታላቅ አምላክ እንደሆነ ምስክር ሆንሽ ተባረኪ። ❤❤❤❤❤

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e Před 9 měsíci +120

    እንዴት ደስ የሚል ልብ እግዚአብሔር ሰጥቶሻል ከባድ ቢሆንም ማሸነፍ ችለሻል የተሻለ ሂዎት ይገባሻል ወጣት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውብ ❤እድሜ ቁጥር ነው ገና ነሽ ምን ያህል ግን እንደተማርኩብሽ አጠይቂኝ በበረከት ተትረፋፊ 😊

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 9 měsíci +71

    የዝች ጀግና እናት ታሪክ አወራራ ልጆቻን አስተዳደጋ ጠካራነታ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 Před 9 měsíci +6

    በጌታ በእየሱስ ስም አምላኬ እግዚአብሔር የዚህን ሰው(የባለቤትሽን) ልብ በክርስቶስ እየሱስ ይደግፍለት!!!
    መንፈስ ቅዱስ ያፅናናው!!!😭

  • @munagir
    @munagir Před 9 měsíci +6

    የህሊና እረፍት የመሰለ ስንቅ የለም። አቦ ተባረኪ። ለዚህች አጭር ህይወት!

  • @speakmytruth
    @speakmytruth Před 9 měsíci +369

    She need to write ✍️a book. She is an amazing story teller. And the interviewer need to get Golden award. This lady is amazing. I admire how she protect her husband nomatter what he did to her. Because he still the father her children. Her patient 😊 is amazing👏. I don't even have word to express 😕. By the way English my third language. Stop wasting your time correcting me lol 😆get a life.

  • @hannaayenew5727
    @hannaayenew5727 Před 9 měsíci +56

    የትዳር አማካሪ መሆን አለብሽ እኔ በጣም ይገባኝል እህቴ ያንቺ አይነት ታሪክ ነበረኝ ዘመንሽ ይባረክ

  • @hannateclemariam7510
    @hannateclemariam7510 Před 9 měsíci +2

    በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ🙏 እዝጋአብሔር የቀረው እድሜሽ የደስታ ያርግልሽ። በልጆሽ ተደሰቺ።🙏

  • @Eden-7
    @Eden-7 Před 9 měsíci +4

    በህይወቴ እንደዚህ የተማርኩበት ታሪክ የለም። እንዴት ጥበበኛ ሴት ናት!

  • @meselumezelkla3619
    @meselumezelkla3619 Před 9 měsíci +102

    እጅግ በጣም የሚደንቅ ስብእና ነው።የይቅር ባይነት ውሳኔዋም ከማስገረም በላይ ሆኖብኛል።ፈጣሪ በደሏን ክሶ በፀጋ በሞገስ እንዲያኖራት እመኝላታለሁ።

  • @aberachfenta8116
    @aberachfenta8116 Před 9 měsíci +64

    ክርስቶስን በህይወት ስሎነርሽው እጅግ እጅግ ትለያለሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ጌታ በሁሉም ነገር መከናወን ያርግልሽ ተባረኪ!!

  • @jery3457
    @jery3457 Před 8 měsíci +1

    በጣም ደስ የምትል ሴት ናት እርጋታዋ ትእግስቷ ይገርማል በጣም። አያገጣጥምም የትዳር ነገር እንደዚህ ነው ትክክል መታገስ ፍሬ አለው። ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ።❤

  • @azebabay2255
    @azebabay2255 Před 9 měsíci

    እኔን የገረመኝ ከሷ ታሪክ አቀራረብ ከ አነጋገሯ ተነስቼ የባሏ በደል አነሰብኝ እርግጠኛ የሆነችበትን በደል የገለፀችበት መንገድ በጣም ይገርማል የባለቤቷ ሀጥያት ትንሽ ሆነብኝ እግዘብሔርን መምሰል ራስህን አስለምድ ይላል እኮ ቅዱስ መፅሐፉም። ጀግና ነሽ እህቴ! ያልኖሩትን እየቀባጠሩ በየመድረኩ ከሚዋሹን ሰባኪዎች ያንቺ የህይወት ምስክርነት እጅግ አስደስቶኛል ልቤ ሞቆታል

  • @adenmulugeta
    @adenmulugeta Před 9 měsíci +29

    ይህ ታሪክ መፅሃፍ መሆን ይችላል
    ብዙ ተማርኩበት እህታችን የትዳር አማካሪ ብትሆኝ ብዙ ትዳሮችን ታተርፊያሉሽ❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 9 měsíci +57

    እስከ ዛሬ እዮሃ ላይ ከተጫነ ቪዲዮ እንደዚህ የተደመጠ የለ አይመስለኝም ካለፉት ሁለት ቪዲዮዎች እሷ ላይ ስትፈርዱ የነበራችሁ በዚኛው ቪዲዮ እውነቱን ስትሰሙ ምን ትላላችሁ ደሞ ? አስተዋይ ሴት

  • @damogotamo1691
    @damogotamo1691 Před 7 měsíci +1

    What an amazing and strong woman! Before I watched this program, I didn’t know an Ethiopian woman of this character existed. Love her voice and character.

  • @AlroeAlroe
    @AlroeAlroe Před 9 měsíci +2

    ምን አይነት ሚስት ነች ትግስቱአ ፍቅሩአ ለቤቱአ ያላት ክብር የተለየ ነው በዛ ላይ ይቅርታዋ በጣም የተባረከች እናት ናት እግዚያብሄር እመቤቴ ማርያም የወደደችውን የፈቀደችውን ታድርግላት

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 Před 9 měsíci +28

    በእውነት ይሄን ጨዋታ ከዛሬ 6እና 7 አመት ሰምቼ በነበር በብዙ መንገድ ላይፌን አድን ነበር ግን አሁንም ቡዙውን ሰው ያስተምራል እህቴ በጣም ትግስተኛ ነሽ ይሄ እውነተኛ ታሪክ ስለሆነ በመፃፍ ተሰንዶ ቢቀመጥ እላለሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኛለሁ አመሰግናለሁ

  • @user-be8nn9sx9v
    @user-be8nn9sx9v Před 9 měsíci +88

    የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት የትዳርን ህይወት ያመሰቃቅላል 😢😢😢

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 Před 9 měsíci +5

      ትክክል የኔንም ቤት እየበጠበጠ ነው

    • @user-be8nn9sx9v
      @user-be8nn9sx9v Před 9 měsíci

      አይዞሽ ሁሉም ጋ ነዉ😢😢😢

  • @hyatt127
    @hyatt127 Před 9 měsíci +2

    አለምየ አተን ለመግለፅ ቃላትየለኝም ተባረክ ከነቤተቦችህ ይህ ታሪክ አጂብ ነዉ ፅናት አላት

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 Před 9 měsíci +2

    ትህትና ሴትነት መልካምነት ይቅርባይነት ይህን ሁሉ አሞልተክ ሰጠካት አቺ ብርቱ ጠካራ ሴት ካቺ ታሪክ ብዙ ተማርኩኝ 3ቱንም ልቤን ከፍቼ ነዉ ያዳመጥኩሺ ❤ የኔ ጠካራ ሴት❤

  • @bieyemarimlij606
    @bieyemarimlij606 Před 9 měsíci +69

    ይህ ታሪክ ምርጥ ፊልም ይወጣዋል

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 Před 9 měsíci +34

    ምንም ችግረ እንዳላጋጠመው ሰው በሳቅ ጀምራ በሳቅ ጨረሰችው የኔ ጀግና ❤

  • @hiwetkasahun9968
    @hiwetkasahun9968 Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር ልጆችሸን ለቁም ነገር ያብቃልሸ ተብረኪ

  • @aduniagebremedhin865
    @aduniagebremedhin865 Před 9 měsíci +1

    ምን ዓይነት ምርጥ ሴት ናት???? ውስጥዋ እንዲህ ውብ፣ቅን ፣ጌታ የምትፈራ፣ፍቅር የገባትና ብስል ያሌት ሴት ❤❤❤የሆነ መልክዋ እንዴት የምታምር ናት።ባያት ደስ ይለኛል

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 Před 9 měsíci +44

    የእህታችን ታሪክ ላላገባ ሊያገባ ላሰብ በትዳር ላይ ላለ ለሁሉም ሰው የሚሁን እጅግ አስተማሪ ነው በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ መደገፍ ለሰውያለሽ ክብር ፍቅር አስገራሚ ነው እግዘብሔር ዘመንሽን ያለምልመው ልጆችሽን ይባርክልሽ

    • @TheQueen-ux7cd
      @TheQueen-ux7cd Před 9 měsíci +2

      እኔ ባለትዳር ነኘ ካገባዉ ሁለት አመቴ አሁን የሰባት ወር ነብሰ ጡር ነኘ ግን ከጊዜ በሁዋላ ባሌ ስልኩን መደበቅ ይዞት ሁሉ ሽንት ቤት ይገባል በጣም እናደዳለሁ በጀርባየ ምን ብኖር ነዉ እላለሁ ብቻ አላህ ወኪል ለዛዉም በስደት ከባድ ነዉ 😢😢

    • @godisgood2672
      @godisgood2672 Před 9 měsíci +1

      @@TheQueen-ux7cd አይዞሽ እህቴ አሁን ለልጅሽን እና ለራስሽ ጤንነት አስቢ ብዙ አትጨነቂ በሰላም ወልደሽ ልጅሽን ለመሳም ያብቃሽ። ከዛ በኋላ ቁጭ አርገሽ አናግሪው

    • @BelaineshAbera
      @BelaineshAbera Před 9 měsíci

      እህቴ መልካም ሴት ነሽ ትዕግስትሽን እዴንቃለሁ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia Před 9 měsíci +33

    አቤት በዚህ ሰው በጠፋበት ክፉ ዘመን እንዚህ አይነት ደግ የደግ ጥግ የሆነች እናት በጣም ይገርማል እህቴ አዎ ከሰው መውደድ የእግዚአብሔር ፍቅር ይበልጣል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ በደስታ ይሙላልሽ ።🙏🙏🙏❤️❤️

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 Před 9 měsíci +6

    ፊልጵስዩስ 4:13-“ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ”

  • @meronestifanos900
    @meronestifanos900 Před 9 měsíci +1

    ምን ልበል በቃ ዝም ነው ያስባልሽኝ ቃላት አጣሁልሽ። ብቻ ልብ ውስጥ የሚቀር ልዩ ትምህርት ያለው የህይወት ምስክርነት ነው። ቀሪ ዘመንሽ የካሳ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 9 měsíci +25

    ምንድን የሚባለው ሁላችንም ግራ ገብቶን ነው የምኖረው ንብረት ከልጆች ከሚስቱ በለጠ አንቺ አንደበተ እርቱ የተባረከ ሂወት ይሰጥሽ❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 9 měsíci +50

    የምትገርሚ ሰው ነሽ! አሁንም እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥሽ ይባርክሽ .

  • @getasetegneamdetsion5798
    @getasetegneamdetsion5798 Před 8 měsíci

    ተባረኪ። በጣም አስተዋይና እርጋታ የሞላብሽ ሰው ነሽ። የምትስናገርያቸው ነገሮች በጣም የሚስቡና የማይሰለቹ ትምህርት ሰጭዎች ናቸው። እግዚአብሔር. ከነልጆችሽ ይባርክሽ።

  • @romanabera8175
    @romanabera8175 Před 2 měsíci

    ምን አይነት አስተዋይ ነሽ ብዙ ተማርኩኝ ካንቺ ዘመንሽ ይባረክ

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Před 9 měsíci +19

    ልዩ ሴት ነሽ። መድሃኔዓለም ኤድሜና ጤና ይስጥሽ። ልጆችሽን ድረሽ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ። ተባረኪ❤

  • @bezawitmamo1267
    @bezawitmamo1267 Před 9 měsíci +4

    This is what emotional intelligent woman sounds like!!

  • @duna_tech
    @duna_tech Před 9 měsíci

    ድንቅና አስተዋይ ሴት ነሽ።ክብርና ምስጋና ይገባሻል።!!ይቅርታን የተሟላ እንድሆንላችሁ ምኞቴ ፅኑ ነው ጌታ መጨረሻችሁን ያሳምረው አሜን።

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g Před 9 měsíci +45

    እኔ ማነኝ ብየ የተመስጥሁበት ታሪክ የእዉነት ልቤን ነው የነካኝ የኔ ጠንካራ ሴት በእዉነት ካች ብዙ ነገር ነው የተማርሁት ንስሀ ገብቶ አብራቹሁ ብትኖሬ ብየ ተመኛሁ ❤❤😢😢

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 Před 9 měsíci +52

    የአማቱ ምርጧ ሴት 1000%የአንችን ልብ ይስጠኝ አርሴማን❤❤❤❤

  • @user-bh4ye1nt8n
    @user-bh4ye1nt8n Před 5 dny

    ድንቅ ሴት ለካ እንዲህ ዓይነት ሴት አለች በብዙ አስተማረችን ብስለቷ ምክሯ ምኑ ይነገራል ስልኳን አግንቼ ባመሰገንኳት

  • @user-kh9eb7jl1b
    @user-kh9eb7jl1b Před 9 měsíci

    ንፀህ ሰው እና ታማኝ መሆን ከሆላቺን ሆነው እኛን ገፋተው ለመጣል የሚጥሩ ሰወቺን መጨረሻቸው እራሳቸው ቆሻሸዉ ይወርቃሉ ምርጥ ናት ምርጥ ሴት ነሽ ❤❤ ታማኝ መሆን ለራስ ነው ታማኝነት የሄዉት ብረሀን ነው ታማኞቻ እስኪ በላይክ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před 9 měsíci +29

    የኔ ጀግና የሰነመግባር ባለቤት የሆንሽው ድንቅ ሴት እንኳን ደህና መጣሽ

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Před 9 měsíci +35

    አንቺ እህቴ የአለም ብረሃን የአለም ጨው ነሽ!! ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ከዚህ በላይ ለበረከት ያድርግሽ።❤❤❤❤❤

  • @tsionketema9263
    @tsionketema9263 Před 9 měsíci +1

    ስለ አንቺ ከምን እንደምጀምር ግራ ያጋባል አቤት ትግስት ቀናነት አስተዋይነት ደግነት ቅንነት አገላለፅ ትህትናሽ እዉነተኛነትሽ ሁሉን ያደለሽ እኔ ካንቺ በጣም በጣም ብዙ ተምሬለሁ በሱ ዙሪያ ያሉት ግን በሂወቱ በጣም ተጫወቱበት እዉነት ከእደዚህ አይነት ቀና አሳቢ ሚስትና ልጆቹ ለዩት እግዚአብሄር ይፈርዳል እዉነት በነሱ ፍቅር መሀል ገብታችሁ የበተናችሁ ሁሉ የሰላም ሂወት አይኖራችሁም የእናተ ቤታችሁን እያሞቃችሁ የሰዉን ትዳርና ልጆችን መበተን መበጥበጥ ባልተረጋገጠ ነገር ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ እዉነት

  • @yabefeker444
    @yabefeker444 Před 9 měsíci

    በእውነት ይሄን የመሰለ የህይወት ውጣውረድ አይተሽ መቆምሽ በጣም ትልቅነትሽን ነው ያየሁት ምን ያረጋል እንዳንቺ አይነት ሴት በዚህ ዘመን ምድር ላይ ከማግኘት ልብ ወለድ መፅሀፍ ላይ መፈለግ ይቀላል 😢😢አንቺ ግን በእውነት ነው የምልሽ በጣም አስተዋይ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 9 měsíci +36

    አንቺ ታሪክ እግዚአብሔር ይቀርልልሽ ልብሽ እንዴት እንደ ደማሽ አንቺብቻነሽ የምታውቄው 😢😢😢እህቶቼ አስተውልን ትዳራችን መጠብቅ አለብን ሳንጎዳ😢😢ብዙ መግዳት የለብንም😢 እንቃ።የተባረክ ትዳር ፈጣሪ ይስጠን ለሁላችንም😢ወንድሞቼ ተው ሴት መጎዳት ጥሩ አይደለም።አስመስላችሁ ሰውን የምትጎዱ ሰዎች ልብ ይስጣችሁ❤😢

  • @himealemu8313
    @himealemu8313 Před 9 měsíci +26

    እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ። እመቤቴ ማርያም አትለይሽ ከልብ ድንቅ ድንቅ ሰው ነሽ።

  • @tewodroskebede6858
    @tewodroskebede6858 Před dnem

    um kide በዙ እከታተላለው እዮሀን ዋዉ የተለየ አስተማሪ የሚጣፍጥ እውነታ አኔን የወሰደኝ በ ብዙ የሚቀይረኝ እና አክብሪያታለው!!ማሸነፍ በዚ መልካም ከከመልኩ.....ደስታው እግዜር ያከበረሽ !!ነሸ

  • @user-pq8er9yr5w
    @user-pq8er9yr5w Před dnem

    የኔ እመቤት አላህ ንፅህናሽን አውቆ አላህ እውነቱን ያሰማሽ አላህዬ እድሜና ጤና ይሰጥሽ ልጆችሽ አላህ ለፍሬ ያብቃልሽ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 9 měsíci +50

    ሴቷቀጣም ጀግና ነች ያሣለፈቹ ችግርና ደሥታ ሁሉንነገር በሣቅ ነው የጨረሠቹ እኔ ጋዜጠኛው አለም ሠገድ እጅግ በጣም ሥለምወደው እሡ ለማየትና ድምፁ ለመሥማትነው የማየው እወድሀለሀ አለም ሠገድ❤❤❤❤❤

  • @wegenetegegn9289
    @wegenetegegn9289 Před 9 měsíci +17

    ክርስቶስን በአንቺ አይቻለሁ። ለትዳርሽም ሆነ ለልጆችሽ የከፈልሺው መስዋትነት የሚገርም ነው። አንቺ ማለት ለእኔ ጀግኒት ነሽ!... እግዚአብሔር በቀረው ዘመንሽ ይካስሽ ፣ድንቅ ያድርግልሽ! ...የልጅ ልጅ ደስታ እይ!...እርጅናሽ ይለምልም!...ልጆችሽን ለክብር ያብቃልሽ❤❤❤

  • @zenttekamanetk5785
    @zenttekamanetk5785 Před 9 měsíci

    ዋዉዉ የተለየ ነሽ በእውነት ትእግስትሽ ሌላው እኔም በራሴ የህይወት ታሪክ እንዲሁ እነዳንቺዉ የተውኩት ንብረት ካንቺ ጋ የተመሳሰልኩበት ነው ትግስትሽ ግን ትንሽ ቢያድለኝ ምንኛ መልካም ነበር

  • @Mahlet-fb5lo
    @Mahlet-fb5lo Před 9 měsíci +1

    From all Ur story I saw beauty in Ur heart, maturity in Ur mind, love in Ur hear and most importantly tolerance in Ur life ... Sooooo proud of you.... We learned a lot..... Thank for sharing your beautiful story.