ሴት የቢሮ ስራተኞችን አይቶ ማያልፈው ስራ አስክያጅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Komentáře • 107

  • @user-nt4uy3mg4k
    @user-nt4uy3mg4k Před měsícem +27

    1. ሳት ጋ ቡ አትተኙ 2.ለልጆቹ ለትዳሩ ያልታመነ ያልሆነ ለኔ ይሆናል እኔ የተሻልኩ ነኝ ብላቹ አትሞኙ 3. ንፁ ነገር ይገባኛል በሉ ዝሙት መ ዘ ዙ ተመዞ አያልቅም 😂😂😂😂

  • @tarikgaredew9499
    @tarikgaredew9499 Před měsícem +5

    ከጋብቻ በፊት ሰው ምንም ነገር ባለመፈፀም እራስን መጠበቅ አለበት።

  • @user-im4ic9wg9j
    @user-im4ic9wg9j Před měsícem +9

    ብሰራት እኔ በጣም እምትገርሚኝና እማደንቅሽ በ ምታቀርቢያቸው ታሪኮች እምታቀርቢያቸው ህዝብን ለማሰተማር እምትሰጫቸው አሰተያየትና በጣም ደሰይሉኛል ጥሩናቸው በርች

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před měsícem +32

    የሰውን ሂወት የምታበላሹ ስዎች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ 🙏💔💔😭😭🇪🇷

  • @SarasaraAyihu-fq1et
    @SarasaraAyihu-fq1et Před měsícem +5

    እውነትአልሽ ውዴ ዱላ ሲጀምር መሮጥ አለብን ከለመዱ ካስ ነው የሚያረጉን

  • @BatielGebremedhin
    @BatielGebremedhin Před měsícem +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭ስታሳዝን አይ የሴት መከራ ስንት ነው :: በቡዙሕ መከራ : ችግር ኣልፋ ተማራ ታላቅ ቦታ ደርሳ እንደዛ በጭካኔ ተግድላ ማየት በጣም ከባድ ልብ የምነካ ነገር ነው ኡፍፍፍ ህይወት ከባድ ነው ኤጭ የሴቶች ህይወት የጨለማ የምታድርጉት ወንዶች ገደል ግቡ 😢😢😢😢😢

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 Před měsícem +6

    ከባለትዳር ጋር የምትወሰልቱ ሴቶች ግን ምናችሁን ነው የሚያማችሁ

  • @AsAs-le1hw
    @AsAs-le1hw Před měsícem +45

    Wade hagare ligeba 15 Ken keragn dua arigulign ❤

  • @teferashimbulo3274
    @teferashimbulo3274 Před měsícem +7

    እረ እንደዚህ ዓይነት ባለጌ እና ተራ ባለሥልጣናት በብዛት አሉ።በሴሰኝነት እና በሙስና የጦዙ የሞራል ልዕልና የሌላቸው አይደለም ድርጅት ራሳቸውን የማይመሩ የስንቱን ህይወት አበላሹ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před měsícem +4

    በስልጣንም ሆነ በእውቀት መመካት አይገባም ዋናው ስርአት አላህን ፈርቶ እራስን ተቆጣጥሮ መኖር ነው

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před měsícem +22

    ትምህርት ይሆናል ጎበዝ በርቱ❤

  • @user-lb1mk8cz3m
    @user-lb1mk8cz3m Před měsícem +7

    አረ ፈጣሪ ድፍት ያርገው ለሴቶችም ልብ ይስጠን

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu Před měsícem +2

    እኔ የታየኝ ከብዙ ሴቶች ጋር የሚዞር ወንድ ዴት ማረግ ወይ ሲጠይቃቸዉ እነሱ የበለጡ ይመስላቸው እና መጠቀሚያ ይሆናሉ no ማለት ለራስ ክብር መስጠት መቸም የ1 ሆኖ አይኖርም አዲስ ሴት ስትመጣ መሄዱ አይቀርም ጠንቀቅ በሉ መገደልም አለ
    ሚዱ ነኝ ከCH

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Před měsícem +5

    አገራችን ግን ለምን የገደለ መገደል አለበት. ይህ ህግ ።መጥለቅ አለበት ፍትህ ።ለሴቶች😢😢

    • @user-pv8ny8uu1z
      @user-pv8ny8uu1z Před měsícem

      አይደል በሼሪያ አንተዳደርም እኛ ይሔን ሀሳብ እዛው ለገዳይ እስላሞች ንገራቸው😅😅

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Před měsícem +3

    እንዲ አይነት ወዶች. ዘመናቸው ይጠር😢😢😢😢😢

  • @newaymeried3320
    @newaymeried3320 Před měsícem +5

    ፕሮግራሙ ቨጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት ሰው ግን ምን ነክቶት ነው አውሬዎች እንዃን ምንም ክፉዎች ቢሆኑም ራሳቸው ግን ይተጋገዛሉ ሰው ግን ከዛ በታች ሁኖ በእንስሶች እየተበለጠ ነው ታድያ እንደዛ የምለው ለሁሉ ሰው ሳይሆን እንደዛ ነገር ለሚፈፅሙ ሰዎች ነውውው

  • @Fatuma-Abdu
    @Fatuma-Abdu Před měsícem +3

    Arif timhert new bertu thanks❤❤

  • @KukuMesfin
    @KukuMesfin Před měsícem +2

    ብስራት እራስሽ ተርኪ ካልቻልሽ የበፊቱን ተራኪ መልሽልን እባክሽ

  • @kagnewasfaw9080
    @kagnewasfaw9080 Před měsícem +1

    አይምሰልሽ ሁላችንም እምነታችን የጎደለ ነው እና እግዚአብሔር የሌለው ሰው በሁሉም ነገር የጎደልን ነው። በእግዚአብሔር ህግና ስርአት አክብሮ ያለማደግ በጣም የተዘበራረቀ ህይወት በራሳችን ላይ ይፈጠራል።

  • @ZaharatUsin
    @ZaharatUsin Před měsícem +2

    በጣም አስተማሪ ነዉ❤❤

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb Před měsícem +2

    😭 የእውነት እሰክ ዛሬ የምሰማው ነገር የእውነት እኛ ሀገር ነው 😭😭

  • @etgirl1984
    @etgirl1984 Před měsícem +4

    Well said dear. I couldn't agree more 💯💯💯💯

  • @Hope-nl2oh
    @Hope-nl2oh Před měsícem +2

    እናመሰግናለን

  • @EthioEtho-xc5rt
    @EthioEtho-xc5rt Před měsícem +1

    ብዙን ግዜ ወዶች ሁልት ሶስት ሚስት ወይም ብዙ ፍቅርኛ ስኞራችው ሴትን ከሴት ማጣላት ስራቸው ነው ሶአቶች ነቁ

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před měsícem

    በጣም የሚያሳዝን ነብስ ይማር❤🎉

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 Před měsícem

    Tebarku God protect you my beautiful ladies ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏✍✍✍✍✍✍✍✍🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 Před měsícem +1

    ሴቶች ባካቹ የሰው ባል ይቅርባቹ ሀብታም ባለትዳር ከምትይዙ ደሀ ምንም የሌለው ብታገቡ አብራቹ ታድጋላቹ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Před měsícem +1

    ሠላምሽ ይብዛ አህቴ ❤ሰወድሽአይዞሽበርቺ አይይይይሠዉ ይገርማል

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Před měsícem +2

    አሁን አሁንስ ስለህይወት ጣዕም የሌለው ነገር ሆኗል ከተራኪው ጀምሮ ስለሚንኳኳው ድምፅ አለመታርም የአድማጭ ንቀት ስለመሰለኝ ብተወውስ ኧረእዲያ

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e Před měsícem +1

      አትዪ በቃ ተዪው እኛ ግን እየተማርንበት ነው!!!

    • @negemelkamyihonal2036
      @negemelkamyihonal2036 Před měsícem

      Iko😅benatsh 🥰​@@user-je2od2mh3e

  • @zaynabkalli953
    @zaynabkalli953 Před měsícem

    ፈቅር እኮ ምንም አይመርጥም አይን ያውራል

  • @hanentertainment2021
    @hanentertainment2021 Před měsícem

    በጣም ወረኞች ከመሆናቸው የተነሳ ታሪኩ 15 ደቂቃ ነበር የነሱ ወሬ ግን 35 ደቂቃ 😂😂 በርግጥ አስተማሪ ነገር ነው 😉

  • @yonasulfina284
    @yonasulfina284 Před měsícem +1

    eze laye yemi kerbe gen ewenat naw?

  • @SeblMohammed
    @SeblMohammed Před měsícem +1

    ይገባዋል

  • @user-sf6np5ft4l
    @user-sf6np5ft4l Před měsícem

    ከትዳር በፊት የሚደረግ ዝሙት ትርፉ ይኸ ነው 😢

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 Před měsícem

    የትዳር ነገር እንኩኳን የእድል ጉዳይ ነው

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 Před měsícem

    ምን አለ ቀመስ እያደረገ ቢያልፍ ችኮችን

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Před měsícem

    እኔ አንድ ሳለገበ ሃብታም ሁለት ሶስት የገበል
    ሴቶች ሀብትና ዝና ያያሉ ይገርማል
    እግዚአብሔር ከክፉ ነበር ይጣብቀቹ

  • @dibootube816
    @dibootube816 Před měsícem +1

    ስላም😍😍

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj Před měsícem +1

    ምን ማለት ነው ተገላ ፣ሞታ የተገኘች ማለት???

  • @user-qw5dk3br8u
    @user-qw5dk3br8u Před měsícem +1

    ኢሄን ሰውዬ መልመድ አልቻልኩም

  • @mulutesfay2631
    @mulutesfay2631 Před měsícem +2

    አረ የድሮ ተራኪው ይመለስ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před měsícem

    ምን አይነት ዘመን ነዉ እርሰ በ እርሰ ተጨካክነናል ማለት ይቻላል

  • @BereketRegasaBecky
    @BereketRegasaBecky Před 13 dny

    Hulet nbse ekoo nwe gen yatefawu

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 Před měsícem +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Před měsícem

    እውነት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 Před měsícem

    ነፍሳን ይማረዉ.አትፍረዱባት ፍቅር እዉር ነዉ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před měsícem

    ሲገርም በጣም ጨካኝ አረመኔ ነዉ ደግሞ ነፍሰ ጡር መግደሉ የሞት ፍርድ ይገባዋል

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 Před měsícem

    ሰው በመጥፎ ተግባሩ አጦፍቶ ይጠፋለ።

  • @SadaAhmed-n5e
    @SadaAhmed-n5e Před měsícem

    😢😢😢😢

  • @AmeleworkAlemayehuAsfaw
    @AmeleworkAlemayehuAsfaw Před měsícem

    Betam tekekelegna nwe yegeleshibet mengede

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 Před měsícem

    Selam biyachihuwalehu yihe aremene life sayhon mot neber yemigebaw

  • @user-uv8rj8dx1e
    @user-uv8rj8dx1e Před 14 dny

    Tawbach taerk

  • @user-uk7ol2mp7i
    @user-uk7ol2mp7i Před měsícem

    aterarku kedemtektelun yaltebke ena zebrekrek yale gera yemiagaba nw yesetekakel

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před měsícem

    ያንሰዋል የ እድሜ ልክ እሰራት የሞት ፍርድ መፈረድ ነበረበት

  • @Asaqe12Asw
    @Asaqe12Asw Před měsícem

    እንወድሻለን

  • @user-tn1yb1tq3g
    @user-tn1yb1tq3g Před měsícem

    ለምንጋን ሰው የገደለ ሰው ለምን አይገደልም

  • @user-oo3im4sd1t
    @user-oo3im4sd1t Před měsícem

    የነዚህን ሁለት ሴቶች የትዳር ሕይወት ተሞክሮ ባውቅ ደስ ይለኛል፤ እስኪ አካፍሉን

  • @selasshibeshi6097
    @selasshibeshi6097 Před měsícem +4

    ዪሄ ሰውዬ ኣቀራረብ ምንም ኣይመስጥም ታሪኩ ምንም ኣልገባኝም በናትሽ በዛ ስውዬ ድምፅ ይሄ ታሪክ ይደገም🙏🏾🙏🏾

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 Před měsícem

      Why do you care about his voice this is not drama

    • @selasshibeshi6097
      @selasshibeshi6097 Před měsícem

      @@hawaabagaaz7552basically it’s drama just based on true story so the ppl are on this acting ok 😮and plus when you go restaurant and tue waitress brings you the food that doesn’t look good would you eat it? This voice is the same way he doesn’t narrate as good as the other guy bse of that i lost the whole story behind it😅😅😂😂 with the other guy i don’t even look at ppl i can understand everything by just listening to him

  • @K-Arsema
    @K-Arsema Před měsícem

    ልጅቷ ላይ ቁጭ ብሎ መፍረድ ቀላል ነው።ፍቅር እውር ነው ይባላል።እሱ በምን መልኩ እንዳሳመናት አናውቅምና።አትፍረዱ!!!!!

  • @user-qb6kz5xw4e
    @user-qb6kz5xw4e Před měsícem

    ፍቅር ነው

  • @user-hi1ln2vw7u
    @user-hi1ln2vw7u Před měsícem

    Yewendi wusha 😂😂😂😂😂😂😂uuuuuuffffffff mesikin ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xs1yp1fx7b
    @user-xs1yp1fx7b Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢

  • @AsterDrajee-lo4ew
    @AsterDrajee-lo4ew Před měsícem

    😢😢Mmmmmmmmm 🤭💔💔💔😢😢😢😢

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Před měsícem

    ሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍ

  • @ArfaseGetahun-f7m
    @ArfaseGetahun-f7m Před měsícem

    አንቸ ዋንደንሽ

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile Před měsícem +1

    በህግ አምላክ የመጀመሪዉን ተራክ አምጢት ወንም ብስራት ብቻ ትሥራ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před měsícem +2

    ድምፅ ዜሮ
    ተሬኪው ዜሮ
    በአጠቃላይ አቀራረብ ዜሮ እየሆነ ነው ከከፍታ እንደገና ቁልቁል አስቡበት🙇🙇🙇👈

  • @user-uh1nt3wj8b
    @user-uh1nt3wj8b Před měsícem

    ተብታባ ተራኪ ነው

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Před měsícem

    አቀራረቡ አይመስጥም

  • @BezaGetu-d8j
    @BezaGetu-d8j Před měsícem +2

    ተራኪው በስነ ስርአት ለምን አያነብም

  • @sirajson6672
    @sirajson6672 Před měsícem

    የሰውየው አቀራረብ ድምፁ አይመስጥም ይቀየር ብሊስ

  • @mebrek3745
    @mebrek3745 Před měsícem

    Not Love Just Sex

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Před měsícem

    የዛሬው አቀራረብው ከመጨረሻው ነው እንዴ ጅማሬው አቅራቢው ትንሽ ችግር አለበት አቀራረብ አነጋገሩ የበፊት ጥሩ አድርጎ ነው ሚናገረው በርቱ ለብዙ ሰዎች ትምህርት ይሆናል

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 Před měsícem

    ጥራዝ ነጠቅ ነገር አታውሩ ምክንያቱም ባለትዳ መሔኑን አታውቅም አላችሑ እደገና ደግሞ ትወቅሳላችቅሑ መጀመርያ እራሳችሑን መርምሩ ማለቴ ለምታስተላልፉች ምልክት ማለቴ ነው

  • @tadmulu8348
    @tadmulu8348 Před měsícem +1

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před měsícem

    😢😢😢😢