እህቴን እና ባሌን እጅ ከፍንጅ ያዝኳቸው! የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሆነብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 02. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 2,1K

  • @selina3052
    @selina3052 Před 5 měsíci +302

    😭😭እባክሽ ሰብር አርጊ ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ❤❤ሁሉም ታማሚ ነው

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 5 měsíci +224

    የኔ እናት በእንባ ጀምራ በእንባ ጨረሰችሁ😢😢😢😢😢 ውስጧ ደምቷል እግዚአብሔር አቅምኑን ይስጥሽ

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 Před 5 měsíci +8

      በጣም ታሳዝናለች😭

    • @tigisthayilu7668
      @tigisthayilu7668 Před 5 měsíci +7

      @@rorororo7967 በጣም ያማል እንጂ ያውም በራስ ሠው መበደል😞

    • @wesenayalew3421
      @wesenayalew3421 Před 5 měsíci +24

      እሄን ያክል እራስን መጉዳት አያስፈልግም ብየ አምናለው የረከሱት እነሱ ለገዛ ህልናቸው ትታ ከሂወቷ አውጥታ ጥላቸው የራሷን ሂውት መምራት ነው የለባት የምን ማልቀስ ነው ደግሞ ለነሱ እርኩስች

    • @tigisthayilu7668
      @tigisthayilu7668 Před 5 měsíci

      @@wesenayalew3421 በትክክል

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před 5 měsíci +5

      በስመአም እንዴት አርጋ የገዛ እህት እኮ ናት እንዲህ ያርገቻት እንዴት አርጋ ንውከአንጀቱ የምታወጣው ይሄን ንገር

  • @awetbirhane
    @awetbirhane Před 5 měsíci +116

    የሚገርመኝ እኮ ከሚቀርቡት ታሪክ በላይ የአለምሰገድ ፊት እና ስሜት አንጀቴን የሚበላኝ ነገርስ😢

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 Před 5 měsíci

      Yes I was watching him more, he is experiencing pain

    • @girmawongele
      @girmawongele Před 5 měsíci

      አይ ሴቶች ደግሞ ወደ ጎን ማየት ትወዳላችሁ!

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Před 4 měsíci +1

      ወላሂ. እኔም😢😢

    • @Hatehatelovelove
      @Hatehatelovelove Před 4 měsíci

      Betam yigermegnal

  • @user-hu4wi2fd5k
    @user-hu4wi2fd5k Před 5 měsíci +28

    አቤት የኛ ህዝብ ልጅ የሚሰጥ እግዚአብሄር ነው ከአንደበታችን ለሚወጣው ቃል እንጠንቀቅ ዋጋ ግን ያስከፍላል

    • @user-gh6hy8dj6h
      @user-gh6hy8dj6h Před 4 měsíci

      algebagnim tadya fetari new enji man liset yichilal lij

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 měsíci +202

    የታፈነ እውነት ፣የታፈነ ስቃይ 😢😢
    እግዚአብሔር ከእንዲህ ያለው ፈተና ይጠብቀን
    ብርታቱን ይጨምርልሽ

    • @user-bu3eh4nl9x
      @user-bu3eh4nl9x Před 5 měsíci

      Amel amen amen

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 Před 5 měsíci +1

      እንደዉ ምን አይነት ጌዜ ደረስን? የ መጀመሪያ ባልሽን እናት በቅሎ ቤት አልመጣም ቡለዉ ያፍቱሽን መዉለድሽን እዲያዉቁ አደረግሽ? ቢፀፂታችዉ ምንም ባላልኩ እዲሉ እባካችሁ? የ ስዉ ትዳር ዉስጥ አትግቡ ወላጆች፣ቤተስቡ፤ ጎደኛ ወዘተ... እህት ተቡየዋ ይባስ ባለ ባል በትዳር ላይ መሽርሞጥ የ እህትሽን ዉሻ ነዉ ይሄን የሚያደርግ እንስሳ! እኔ ቡሆን እሶን ከ ትዳሮ አለያየታለሁ በፎቶ ማስረጃ ባለጌ ነች!
      ባለጌ !አይዛሽ እህቴ እንኮን ልጅ ስጠሽ🙏🏽 ጤናሽን ይስጥሽ ለ ልጅሽ!!! እናትሽን ደህና ያድርግልሽ 🙏🏽

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před 4 měsíci

      አወ እኳን እህት የኔ አብሮ አደግ ጓደኛየ የገዛ ባሌን ሰታገባዉ ሁለቱ ባንድ ሳጣ ቅረፅም ነዉ ያልኩት😢💔😭

  • @YeneGerma
    @YeneGerma Před 5 měsíci +210

    ፊቷን ባናየውም ያንተን ስሜት አይተን መረዳት አያቅተንም ከባድ ነው 😢😢 አንተን ግን ፈጣሪ ያቆይህ አለምዬ መልካም ስብእና ያለህ የተባረክ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤

    • @merrarisaman519
      @merrarisaman519 Před 5 měsíci +1

      እሱ ሽቀላ ልይ ነው ወዳጄ ለየት ያለ ኣቀራረብ ነው ሁሉም ሽቀላ ላይ

    • @YeneGerma
      @YeneGerma Před 5 měsíci +6

      @@merrarisaman519 ምንም ቢሆን ከልቡ እየሰማት ነው ስንቱ ሚሰማው አቶ ነው ብቸኛ የሚሆነው ውስጡ ሚቆስለው ልቦናን ማከም የሰውን ቁስል መሸከም ከባድ ነው ለሚሆኑልን ብናመሰግን መልካም ብንመኝ ለኛ እንደተደረገልን ብናስብ መልካም ነው

    • @user-wt4nw9xs1n
      @user-wt4nw9xs1n Před 4 měsíci

      እግዚዎ መሀረነ

    • @user-wt4nw9xs1n
      @user-wt4nw9xs1n Před 4 měsíci

      አቦእዲህው እሚያስለቅስ መአትያውርድባት ምናይነትባለጌናት በስመአም

  • @MilaneGebiru
    @MilaneGebiru Před 5 měsíci +14

    የሚገርም ታሪክ ነዉ እኔ አልቅሼ ጨረስኩት እዉነት ትልቅ ሴቴ ነሽ አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ነዉ አይዞሽ እህቴ ቆሰልኩ 😭😭😭😭

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 5 měsíci +15

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው:: አለምሰገድ አንተ ትለያለህ:: እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይስጥህ::🙏🏽😢

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Před 5 měsíci +107

    እሷም እህትሽ ልትባል, እሱም ባልሽ ሊሆን የማይገባቸው ዝቃጭ ባለጌዎች ናቸው, የአንቺ እንባ ሊፈስላቸው አይገባቸውም! ፈጣሪ ይመስገን ከእሱ ልጅ የለሽም! አይዞሽ ! ጠንክሪ! ፈጣሪ ያግዝሻል! ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ፡፡ እሱን ጠንክረሽ አሳድጊ፡፡

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 5 měsíci +2

      ለዛውም እህትዮ ባለ ትዳር ናት

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Před 5 měsíci

      Kesewuyewu new yeweledech kebedelat yelja abat new

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 5 měsíci

      በሰመም ምን አይነት በላጌነት እንዷም ለበሎ መነገር አለበት አልኩኝ በእውነት አነደዴችኝ​@@ZorishMenjeta

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 5 měsíci

      እማ ደምሬኝ

    • @benisiyaalem2052
      @benisiyaalem2052 Před 5 měsíci

      እግዜር ጽናቱን ይስጥሽ በርቺ አይዞሽ አለምዬ በደንብ አግዛት ጥሩ ባለሙያ አገናኛት አንተ ግን ግሩም ሰው ነክ ፈጣሪ ይባርክክ

  • @user-ni3kj8wm5e
    @user-ni3kj8wm5e Před 5 měsíci +78

    ይቺ ልጅ በእውነት በጣም ነው የተጎዳችው በሽታዋ ተጨምሮ .በጣም የምክር አገልግሎት ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ የማያልፍ የለም

  • @yodibayu
    @yodibayu Před 5 měsíci +16

    ውይ የኔ እህት የታባቴ አግኝቼ እቅፍ አድድርጌ ላፅናናሽ ልቤ ነው የተሰበረው እህታለሜ ሁሉም ያልፋል እራስሽን አጠንክሪ እመምሽን ለመዳን መታገል እና ማንነትሽን ማሳየት አለብሽ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድሽ ያየሁት የተሰደብሽበትን እንባሽን ያበሰልሽ በልጅሽ መባረክ ነው አሁንም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ አይዞሽ አይዞሽ እህቴ አንቺ የዋህ ነሽ ጎበዝ ጠካራ ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 Před 5 měsíci +5

    አለም ሰገድ አንዳንድ ግዜ የምታቀርባቸው ሰዎች ሲያለቅሱ ምን እንደሚሉ ስለማይሰማ ልክ እንደ እንዳልክ እንደሚያደርገው ትንሽ አረጋግተህ እንዲናገሩ ብታደርግ ለምሳሌ የዛሬዋን እንግዳ የምታወራውን ለመከታተል በጣም በጣም አስቸጋሪ ነበር በተረፈ ተባረክልን

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 5 měsíci +338

    ይሄን የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 5 měsíci +305

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ. በየ. ቤቱ. ስንት. ጉድ. አለ. 😢😢😢 በማርያም

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia Před 5 měsíci +8

    አለምሰገድ ምን አይነት አስተዋይ ሰው ነህ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ የኔ እህት ክፉ የሰራችብሽ እህትሽ እና ባልሽ እግዚአብሔር ለሰሩት የግፍ ጥግ ዋጋቸውን ይከፍላቸዋል እመኝን አንች እራስሽን አትጉጅ ለልጆችሽ ታስፈልጊይቸዋለሽ። እግዚአብሔር ያበርታሽ። 🙏🙏

  • @sarahabetu2192
    @sarahabetu2192 Před 5 měsíci +5

    በጣም ልብ ይሰብራ የሰማሁት ታሪክ ግን አምለዬ በጣም ትሁት ነህ አንተ እራስህ ሀኪም ነህ በጣም አከብርሃለሁ

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 Před 5 měsíci +91

    እህትና ወንድም ያልታመነበት ጊዜ ላይ ዴረስን😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 5 měsíci +2

      ጊው የአላህ ነው እኛ ነን ጨካኝ የሆነው

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 Před 5 měsíci +1

      Lege. Aytamnm

  • @user-uw8ss1vg1f
    @user-uw8ss1vg1f Před 5 měsíci +25

    ለባሏ ንገሪውና ራሱን ከዚች አይነት ሰይጣን እንድያርቅ አድርጊ😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 5 měsíci +7

    አሌክሱ ታደስ.. እንደው በሄ አንደበት... የብሶተኞች.. የተበዳዬች @ የተጎጂዎች .. ፍቱን ዶክተር ብዬሀለሁኝ
    ብዙ አይነት ዶክተሮች አሉ
    አንተ ግን የሁሉ ነገር ሀኪም ነህ ከ ጋዜጠኝነትህ ባሻገር
    ዘመንህ ይባረክ 👏👏👏
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d Před 5 měsíci +5

    የኔ እናት የእኔ ውድ ቃላት አጣሁልሽ እንዴት ብዬ የውስጥሽን ህመም እንደምናገር አንደምገልፀው እኔንጃ እግዛብሔር እሱ በእጆቹ ይዳብስሽ በእጆቹ የውስጥ ቁስልሽን ይንቀልልሽ ይፈውስሽ!!ህመምሽን ከድምፅሽ መረዳት ይቻላል ሰው ቢያየው ትርጉም የለውም እሱ ይመልከትልሽ የውስጥሽን ህመም እውነት አቅፌሽ አብሬሽ ባለቅስ ደስ ባለኝ እውነት በጣም ያማል አንቺ ያለሽበት አንቺ ግን ጠንካራ ጨዋ ንፁህ አምላክዋን የምትፈራ ንፁህ ንፁህ ሴት ነሽ እውነት አንቺ እንቁ እህታችን ነሽ የኔ ውድ ጀግና እህት ሰውን ላለመጎዳት እራስዋን የጎዳች ❤❤❤

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 Před 5 měsíci

      Ena eylfkubt yal qusil ewnti Egzyabhre yefrdbachwe endhi yaqeselninii 😢😢😢

  • @jamila8885
    @jamila8885 Před 5 měsíci +82

    አለምዬ ትህትና ለስው ያለህ ክብር እንዴት ያስደስተኛል

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před 5 měsíci +328

    ጋዜጠኛው መቸም አንተራሱ ሀኪምነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 5 měsíci

      😊ደምሬኝ ዙዙየ

    • @merrarisaman519
      @merrarisaman519 Před 5 měsíci +1

      ኣንድንዴ ወረ ያበዛል ቀጥታ ወደ ቁምነገሩ ኣይገባም

    • @zeynebtube8773
      @zeynebtube8773 Před 5 měsíci

      በጣም

    • @user-ic7km6lt3f
      @user-ic7km6lt3f Před 5 měsíci

      በትክክል

    • @elyanademise9227
      @elyanademise9227 Před 5 měsíci +3

      እባክሽን አታልቅሺ የኔ እህት እንደውም እግዚአብሄር ይወድሻል ተይው ለጤናሽ ስትይ አትጨናነቂ ግን ንገሪያቸው ውርደታሞች ናቸው።

  • @zenashbalcha6384
    @zenashbalcha6384 Před 5 měsíci +9

    እባክሽ እህቴ ተረጋጊ የተናገርሽዉ ልብ ይሰብራል አሳዛኝ ነገር እዳለ ደግ ነገር አለ ስኳር እንኳን እንዲህ ተጨንቀሽ ተጠብቆም ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @mdalauddin3410
    @mdalauddin3410 Před 5 měsíci +6

    እፎ መናገር አቅጧታን የኔ ውድ ውስጧ ተጉድቷን አይዞሽ ለእግዚአብሔር ስጫቸው ሁሉም አይረቦም ፀልይ ፆለት የውስጥ ምንፈስ ያጠነክራን የተሰበርን ልብ ይጥግናን

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 Před 5 měsíci +49

    አያቹ የሱን ችግር ለሳ አድርገው ነበር ግን እናቱ ተፅኖ ብታሳድርም በቅሎ ብትላትም በቅሎዋ ወለደች እግዚአብሔር ይመስገን ግን የማይወልደው ልጃ ነው በጣም ተደስቻለው ሴትልጅ እዲየሚሉ ሰዎች ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 5 měsíci +1

      ማሬ ደሜሬኝ

    • @Kuskuam206
      @Kuskuam206 Před 5 měsíci

      መንፈስ እኮ ነው አትፍረዱ

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 Před 5 měsíci +63

    ወይ ጉድ የጥንካሬ ጥግ በእውነት እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነትሽን ሰቶሽ ለምስጋና ያገናን❤

  • @nardoluna
    @nardoluna Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሄር ልጅን ይሰጣል ታገሱ እመኑ::ልጅ ለሚፈልግ ሁል እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ::አሜን 💚💛❤️

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu Před 5 měsíci +3

    አለም ሰገድ ያዘነውን አፅናንተህ ደስ ካለው ጋር ደስ ብሎህ አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 5 měsíci +397

    መቼም ጥሩ ነገር አትስሙ ተብለናል ዘንድሮ😢 ያማል እህቴ😢

  • @halenaberham1388
    @halenaberham1388 Před 5 měsíci +89

    አቤት መታደል እሄን ጎድ ሁሉ ይዘሽ እስካሆ መቆየትሽ አቤት ተዕግስት አይዞሽ እራሽን ጠብቂ

    • @kidist4624
      @kidist4624 Před 5 měsíci +6

      እኔን አቤት ዘንድሮ መልካም ነገር አትስሙ የተባልን ይመስል ጌታዬ እንደው ምን ይሻለናል የኔ ማር ስታሳዝን ጌታ ልብሽን ይጠብቀው

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 5 měsíci

      😊ደምሬኝ እማ

    • @user-do6wz8ge6i
      @user-do6wz8ge6i Před 5 měsíci +5

      ላያስችልም አይሰጥም አደል የሚቤለው

    • @chuchuliben1352
      @chuchuliben1352 Před 5 měsíci +2

      Yelechim eko!!! besikay bekusil... dekmalech. Beshitegna hona

    • @chuchuliben1352
      @chuchuliben1352 Před 5 měsíci

      ​@@user-do6wz8ge6i alchalechim beshitegna honech eko. Yenenat

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 5 měsíci +2

    አሌክስ ታደስ.. ይብላኝ ላንተ አጠገብህ በ አካል እንዲህ በሲቃ ሲንስቀስቁ .. ህመማችውን ስታይ አዘንኩኝ
    እሄስ ሲበዛ ዩቲዩቤን ዘግቼ ደሞ ወደ ቲክቶክ እከረበታለሁ
    አሌክስ .. አቤት ትእግስትህ ... አቤት ትህትናህ @ አቤት አገላለፅ @ ማፅናናትም ትችላለህ ዘመንህ ይባረክ !!!
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @helenbekele-yc9wi
    @helenbekele-yc9wi Před 5 měsíci +1

    እኔ ግርም የሚለኝ የጋዜጠኛው ነገር ሁልግዜ ከተጨነቁት ጋር ተጨንቆ ከታመሙት ጋርታሞ ከተደሰቱት ጋር ተደስቶ ነው በዛልክ ደግሞ ሀኪም ነው ሳላደንቅህ አላልፍም ተባረክ እህቴ ድግሞ አይዞሽ ለዛ አንድ ልጅሽ ኑሪለት እሺ ከባድ ነው በተለይ በራስ ሰው መካድ በጣም ያማል እህትዋይ አይዞሽ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 5 měsíci +46

    አንተኮ የስውን መረዳት ❤ ሀኪም ነህ ይገርማል ❤

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Před 5 měsíci +29

    እንደዚህ ዓይነት ታሪኮች ን ስሰማ ከአስተማሪነቱም ባሻገር በከፍተኛ ሁኔታ ተጠራጣሪ እያደረገኝ ነው

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 5 měsíci +3

    ስታሳዝን ከእምባዋ ጋር እየታገለች የምታወራዉ ዉስጧ በጣም ሀዘን ቁጭት እንዳለባት ያስታዉቃል😢 ያረቢ ሁላችንም እኮ በዉስጣችን ይዘን እንጂ ብዙ ታሪክ አለን ግን እንደተጋደሙ ብትይዣቸዉ ጥሩ ነበር ባለጌዎች 😢

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 Před 5 měsíci +8

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እግዚአብሄር ሀዘኑን አስረስቶ ሰላምና ጤና ይስጥሽ ሰዉ እንሰሳ ኖኗል ማለት ነዉ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 4 měsíci

      በጣም እመብርሀን ታበርታሸ አይዞሸ እህቴ አንጀቴን ነው የበላሸው ባለቤትሸም እንደዚ ማለቱ ጥሩ ሰው ነው ሰይጣን ገብቶባቸው ነው የባል ዘመድ ባይኑ አፍር ነው የሚባለው በሰው ትዳር ለምን እንደሚገቡ አላቅም ልጅ እግዛብሄር ነው የሚሰጠው የእሱ ሰራ ድንቅ ነው አቦ አላህ ይርዳሸ ማዳመጥ አቃተኝ እናቴ❤❤❤

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před 5 měsíci +56

    😔እህትሽም የዘራችውን ታጭዳለች አይዞሽ 😭😭እንዴት በሽታ አይያዝሽ 😭ይህን ነግር በ ውስጠሽ ይዘሽ 😭😭

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 Před 5 měsíci +42

    እህቴ እንኳን ወለድሽ፤ ቢያንስ "በቅሎ" ላሉሽ የፈጣሪን ስጦታ ያዩበታል። ጤናሽን ጠብቂ። ለእህትሽ ፍርድ ከላይ ነው።

    • @user-me6eb4sw8h
      @user-me6eb4sw8h Před 5 měsíci +2

      በጠም መዉለዱአ ትልቅ ነገር ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 4 měsíci

      ትክክል መውለዳ የእግዛብሄር ሰራ ድንቅ ነው አይዞሸ እናቴ ጤናሸን ጠብቂ 😢😢😢

  • @alexbekele87
    @alexbekele87 Před 5 měsíci +6

    ምን ልበል ግራ ገባኝ እግዚአብሔር ልብሺን ይፈውስልሺ:: አይዞሺ እህቴ በልጅሺ ይካስሺ!

  • @user-gf6ht6tr6g
    @user-gf6ht6tr6g Před 5 měsíci +6

    አላህ ሰብራን ይስጥሽ በጣም ያማል አይዞሽ በርች አንች ጠንካራ ሴት ነሽ እስካሁንም አፍ ነሽ በውስጥሽ ያስቀመጥሽ

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 Před 5 měsíci +33

    የኔ እናት ልቧ ተሰብሯልእመቤተ ማርያም ትርዳሽ

  • @zinetmohammed4201
    @zinetmohammed4201 Před 5 měsíci +53

    የኔናት አይዞሽ ይሄኮ ያንች ጥፋት አይደለም በዚህ ስራቸው ራሳቸው ያልቅሱ ምንበወጣሽና ታለቅሻለሽ?!አይዞሽ ጠንክሪ አላህ ይርዳሽ አላህ ያበርታሽ

  • @merrypam1376
    @merrypam1376 Před 5 měsíci +3

    የእኔ እናት ከአንቺ እኩል ነው ያለቀስኩት 😢😭💔

  • @hannahaile3311
    @hannahaile3311 Před 5 měsíci +12

    😢be strong please don't cry this much for the marriage you don't deserve, pray for yourself and your son be happy i know you are sick but if you don't tack care of yourself you may not get better, remember you have a son you have to be around him as he grow be strong again!

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q Před 5 měsíci +29

    😢ይለቀስላት። ሰዉ እንዴት ከእናቱ ልጅ ከገዛ እህቱ ባል ጋ ይዘሙታል? ምን አይነት ወራዳነት ነዉ በእግዚአብሔር?! አይዞሽ እህቴ ሰዉ የዘራዉን ማጨዱ አይቀርም የእጇን ይሰጣታል! እንባሽ ጎርፍ ሆኖ ይዉሰዳቸዉ በተለይ እህትሽ ይለቀስላት😞

  • @tisi3500
    @tisi3500 Před 5 měsíci +55

    እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው፣ አትወልጂም ተብለሽ ወለድሽ ይህንን ያሳየሽ አምላክ ለወደፊትም ከአንቺ ጋር ነው በርቺ ሁሉም ለመልካም ነው❤

  • @user-tc2lw1zr3n
    @user-tc2lw1zr3n Před 5 měsíci +5

    እህቴ አይዞሸ አላህ ከትግሰተኞች ጋር ነው ውዴ ብቻ አንቺ ጠንክሪልኝ ለልጆችሸ ታሰፈልጊያቸዋለሸ

  • @serkalemeshetu8565
    @serkalemeshetu8565 Před 5 měsíci +3

    አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ የደረሰብሽ ችግር ቀላል ባይሆንም አንቺ አሁን ለራስሽ፣ ለልጅሽና ለእናትሽ ስትይ ጤናሽን ጠብቂ ስለሁሉም ነገር መልስ አለው እግዚአብሔር እንዲያበረታሽ እለምነዋለሁ

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před 5 měsíci +29

    እንዴት ግን አልነገርሻቸውም?😮 ለማንኛውም ይች ባለትዳርና ሴስኛ እህትሽን ባሏም ማወቅ አለበት🥱

    • @ayoushamk7518
      @ayoushamk7518 Před 5 měsíci +2

      ትክክል ! እናገር ነበር ይሄ ቆሻሻ ስራቸውን አወጣው ነበር

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp Před 5 měsíci +72

    ጫን ያለ ነው የዛራው ባል ባዳ ነው ግን በእህት መከዳት በጣም በጣም ያማል

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Před 5 měsíci +3

    ትግስትሽ የኔናት አይዞሽ ስሜቱ ከባድ ነው ህመምሽ ግን ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ እባክሽ ጠንከር በይ አለምዩ ተባረክ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před 5 měsíci +1

    በጣም ጠንካራ ነሽ። እኔ ብሆን ለባሏ ሁሉንም ከነማስረጃው እራሱ እንዳየ እንዲሆን በማስጠንቀቅ እነግረዋለሁ። መቋቋም አልችልም። ግን ልጆች ቻላሉሽ እድለኛ ነሽ። እሻክሽን እህቴ ሙስሊምም ብትሆኝ ጠበል ሂጅ ትድኛልሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ።

  • @user-xj6zg1ki1g
    @user-xj6zg1ki1g Před 5 měsíci +30

    የዚህን ሚድያ ነው የማምነው ሌላውን አላምንም በሚዲያው የማይታይ የለም

    • @nurnur4504
      @nurnur4504 Před 5 měsíci

      ድራማነው ሁሉም እህቴ በዶራልነው ጨዎታው

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 5 měsíci

      ማሬ ደምሬኝ

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 5 měsíci +21

    እህቴ እግዜአብሔር ብርታት ይሁንሽ አትወልጅም ተብለሽ ዘር የሰጠሽ አምላክ ያበርታሽ ግን እባክሽ ከዜ በለይ መጎዳት የለብሽም ለልጅሽ ታስፈልጌዉ አለሽ እዉነቱን ተፍሽዉ ሁሉንም ትተሽ ልጅሽን አሳድጌ ይብላኝ ለነሱ ልጅ የሰጠሽ ለብርታት ነዉ

  • @ruthmaru5061
    @ruthmaru5061 Před 5 měsíci +2

    መጀመሪያ አንድ ልጅ ብቻ ነው ያለኝ ብላ በኃላ ደግሞ ልጆቼ አለች። እኔ ሳላጣራ ሁሉንም ማመን ትቻለሁ። ጋዜጠኞች እባካችሁ የምታጣሩበት መንገድ ይኑር።

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Před 5 měsíci +1

      እኔም የሰማሁትን ሁሉ ማመን አቁሜያለህ ።በቅርቡ በebs ቀርባ ሿሿ የሰራችው ዋንቲያ የተባለችውን ካየን በህዋላ በሚዲያ የቀረበውን ማመን አቁመናል ።መጣራት አለበት ። ንግግርዋ እውነት ነው ።ግን ሌላም ብዙ ያልተናገረችው ነገር ይኖራል ። ከቻልክ ባሏን ወይንም እህቷን ጠርተህ ለማናገር ሞክር ።

  • @girmawongele
    @girmawongele Před 5 měsíci

    እኔ ለህመምሽ ነው ስሜቴ የተነካው ስለሱ እንኩዋን መነፋረቅ አያስፈልግም :: መቁረጥ ነው ምን ያደርጋል እንዲህ አይነት ሰው :: ጤናሽ ተመልሶ ልጅሽን በሰላም ማሳደግ ነው በእምነትሽ ይርዳሽ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 5 měsíci +104

    ወይ የታፈነ ድምፅ አመት ሙሉ ተሰቃየሽ አይዞሽ እህታችን ትግስት ስላለሽ ነገ የተሻለቀን ነው ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀርም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 5 měsíci +2

      አዎ የጊዜ ጉዳይ ነው ዋጋዋን ታገኛለች

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 Před 5 měsíci

      God is good

    • @user-if1dr9yk3n
      @user-if1dr9yk3n Před 5 měsíci

      Yesew emba Kelale yemeselew ende esat yemifaje Mehonune abesheri ehetewa yalefal Gen ke anchi bezu yetebekal bertate akemeshen sebesebesh ke getash gar be solat be dua kumi inshallah ene leanchi tekatelku i will put you in my dua all the time inshallah Allah Naser yametaleshal

    • @user-if1dr9yk3n
      @user-if1dr9yk3n Před 5 měsíci

      Weak up habibety kebade nw I know don’t forget this is dunya yene konjo talefiyalesh kezi hula hazen Emesun Allah be miyasamem katate siketu tayegne demo yetefeterewn afenjew gud ande semone new

    • @wardagatto3175
      @wardagatto3175 Před 5 měsíci

      i don’t like when they cry too much, it’s disturbing.

  • @selam7747
    @selam7747 Před 5 měsíci +22

    እቤት የሰው ልጅ የማይችለው መከራ የለም እግዚአብሄር ይጠብቅሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @JESUSSAVE791
    @JESUSSAVE791 Před 5 měsíci

    ያማል ነገር ግን አንድ የሚያፅናናሽ ነገር ከሱ ልጅ አለመውለድሽ ጥሩ ነው አንድ ወቅት የምታውቂው ባዳ እንደሆነ ቁጠሪው። እሷንም አብራቹ ስላላደግሽ ብዙም ነው ፍቅሩ ስለዚህ እርሻት ይቅር በያት። ፀልይ እነሱን በማሰብ አትብሰልሰይ ጤነኛኛኛኛኛኛኛ መሆን አለብሽ እባክሽሽሽሽሽሽሽሽ የኔ ቆንጆ እራስሽን ጎድተሽ የባሰ አታስደስቻቸው ከነመፈጠራቸው እርሻቸው። ከዚህ በኋላ አታልቅሺ ልትኖሪለት የሚገባ ልጅ አለሽ ከአያቱ ይልቅ አንችን ይፈልግሻል። አንብቢ ትንሽ ወጣ በይ ከጓደኞችሽ ጋር ተገናኚ

  • @CjchfHchd
    @CjchfHchd Před 4 měsíci +1

    እኔ አድት ልጅ ነበረች ሳውዲ እና ያለፈ ታሪካችንን ስናወራ አድ ነገር ልገሽ አለችኝ እና የልጅነት ባሌ እኔ ወልጄ እናቴ እያረሰችኝ ባሌና እናቴ ይማግጡ ነበር እኔ ስቅስቅ ብየ አለቅስ ነበር በድንጋጤ አልኝ እኔም ስነግረኝ ስቅስቅ በየ አለቀስኩ እሽ አሁን የት ነው ስላት ወዳው ብዙም ሳይቆይ እባብ ነክሶት መተ አልችኝ አሁን ግን ደስ የሚል ትዳር እየኖረች ነው ሂወት እደዝህ ናት😢

  • @user-bb7zo6yh3s
    @user-bb7zo6yh3s Před 5 měsíci +25

    ብቸኘነት እዳይሰማኘ አለሁልሽ ትለኛለች ብየ ወደ ጀርመን ያመጣሗት እህቴ ባሌን ባሌ ነዉ አለችኝ እኔ ስወጣ እሷ የሱናት እኔ ከስራ ወደቤቴ ስመጣ ታኮርፈኛለች ነገሩ ከአቅሜ በላይ ሆነብኘ ብቻ በጣም ያማል እህቴ አይዞሽ ዋናዉ አች ደና መሆንሽ ነዉ እሷም እሱም የስራቸዉን ያገኛሉ የግዜጉዳይ ነዉ እሷም እሱም ክፉናቸዉ እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸዉ አይዞሽ እህታለም ጠንካራ ሁኘ አይዞሽ እህትየ እኔም አልቅሸአልቅሸለፈጣሪ ሰጥቸ ተዉኳቸዉ በስማም ሁሉ ታሪክሽ ከኔታሪክጋርተመሳሳይ ነዉ 😢😢😢😢አይዞሽ እሷንም እሱንም እዳታያቸዉ እራቅብለሽ ሂጅ ይሄ ነዉ መዳኒቱ ።

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 Před 5 měsíci +4

      እግዚአብሔር ያበርታሽ እንዲት ቻልሽው ?

    • @kokitube552
      @kokitube552 Před 5 měsíci +4

      በጣም ይገርማል እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይስጣቸው አንቺንም እግዚአብሄር ትግስቱን ይስጥሺ በተቻለሺ መጠን ከነሱ ብትለይ ይሻላል ወይም እህትሺን ከቤትሺ አባሪ ምን እስከምትሆኝ ነው የምጠብቂው

    • @semhalgetachewmergia1856
      @semhalgetachewmergia1856 Před 5 měsíci +2

      sorry እህቴ be strong

    • @yeshi2239
      @yeshi2239 Před 5 měsíci +3

      አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረጋጋሺ በጣም ከባድ ነዉ በእህት ለዚያዉም ከጎኔ ትሆናለች ብለሺ አምጥተሺ ግን አደንቅሻለሁ ጠንካራ ነሺ ከቻልሺ ብታገኛት ተመሳሳይ ቁስል ያለዉ ነዉ ስሜቱን የሚያዉቀዉ አጠንክሪያት እህቴ🙏

    • @user-bb7zo6yh3s
      @user-bb7zo6yh3s Před 5 měsíci

      @@yeshi2239 የሺየ አመሰግናለሁ እህታለም እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነዉ ሁሉን ያስችላል የፈጠረኘን አምላክን እመቤቴን እየለመንኩ አበርትተዉኘ ይሄዉ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እደዚች እህታችን አልቅሼ አልቅሼ ሊወጣ ልኘ አልቻለም ነበር አሁንግን እበጣም ደናነኘ ወደስራየም ተመልሼ እየሰራሁ ነዉ አምላኬን አመሰግነዋለሁ
      ይችን እህቴን በስልክ ባገኛት ደስ ይለኛል ከተቻለ
      ላበረታታችሁኘ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ
      በጣም የሚያሳዝነኘ ግን ማነን እንመን ከእናት ልጅ የበለጠ ማን አለ በዉነት ማነን እንመን በባዳ ብንካድ ባዳነነች ብለን እናልፈዋለን በእህት መካድ ግን እህህህ😪😪😪 ያማል ሌሎቻችሁ እህቶቼ በትዳራችሁ ንፋስ እይግባባችሁ እግዚአብሔር ለትዳሩ ታማኝ እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰዉ ይስጣችሁ።

  • @Gombet25
    @Gombet25 Před 5 měsíci +11

    Wow በጣም አድናቂሽ ነኝ ይቅር ማለትሽ መባረክ ነው አምላኬ ሆይ እኔንም ሀጢያተኛ ልጅህን ይቅር የምልበትን ልብ ስጠኝ:: አሜን

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 Před 5 měsíci +4

    ትግትሽን ሣለደቅ አላልፍም በርች የኔ ዉድ እህት አይዞሽ እግዚ አብሄር ታሪክ ይቀ ይራል😪😪😪😪

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 5 měsíci +2

    ወላኢ አተህ ያለክ ልብ የሚገርም ነው አላህ ይጨምርል የዚ ኡሉ ሰሁ ብሶት ማዳመጥ ልበህ ሰፊ ሰው ነህ የራሳች ሰወች አልረዳ ብለሁን እንሰቃያለህን አተህ አዳምጠህ ሚዛናዊ አድርገህ የምትመክረው ነገር ይገርመኛል 🥰🥰🫶🫶🫶🫶💪💪💪🥰🥰🥰

  • @shalomshalom2344
    @shalomshalom2344 Před 5 měsíci +49

    በጣም የምታሳዝን ነች እግዚአብሔር ያበርታሽ ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ 😢😢

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 5 měsíci +59

    የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛላችሁ

  • @guzobetsfatube
    @guzobetsfatube Před 5 měsíci +1

    ይሄ ታሪክ የሚያሳዝንም የሚያበሳጭም ነው😢😢😢

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው ድጋሜ እየሳቅሽ እንድትቀርቢ እመኛለሁ አንች ከበረታሽ ከጠነከርሽ የማያልፍ የለም አንች መኖር አለብሽ እሶንም እሱንም ደልቻቸው አዲስ ህይወት ይስትሽ

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před 5 měsíci +23

    ይህን ጋዜጠኛ ማግኘት በራሲ ከበሽታ መፈወስ ነው ለዛም እኔነኝ ያለ ዶክተር ሊያድናቹህ ከማይችለው በሽታ ማኔ እንደኔ ሚወደው ሚያደንቀው 🙌🙌🙌ዘመንህ ይባረክ አይዞሽ እህቴ ይች አለም እንደዝህ ነች

  • @fatomaahmed4435
    @fatomaahmed4435 Před 5 měsíci +35

    አይ ግዜ ብዙ አየን ሱብሃን አላህ
    😢 እኔ በበኩሌ ሰውን እየፈረው መጣው የእውነት የልቤ ሰው የለኝም

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t Před 5 měsíci +2

      እኔም 😢

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 Před 5 měsíci +1

      እኔም

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 5 měsíci +1

      😊ፍጡምየ ደምሬኝ

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Před 5 měsíci +1

      It's very bad your own sister doing that may God keep you healthy may your sickness to switch for them sister please stop crying because you have a son ur son doesn't have dad so he does need to loose his mom please stay strong forget those trash may God punishe them both Amen 🙏thanks our brother

  • @user-vy1bx7sl5t
    @user-vy1bx7sl5t Před 4 měsíci +1

    አንቺ በጣም መልካም ሴት ነሽ በጣም ነው ማደንቅሽ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው አንቺ በርትተሽ ሌሎች ብዙ እንዳንቺ ልባቸው የተሰበረ አጽናኝ እና መካሪ ትሆኛለሽ አላህ ያግዝሻል

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 4 měsíci +1

    አለምዬ እረአንተስ ሺ አመት ኑር ሚስትህ ታድላ❤

  • @user-iv3zz6dx3t
    @user-iv3zz6dx3t Před 5 měsíci +32

    ለሐይማኖታችን እንኑር ሁላችንም ፈጣሪን እንፍራ

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 5 měsíci

      በትትክክል ማሬ ደምሬኝ

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 Před 5 měsíci +22

    አንተ ልጂ ግን ሰወድህ ሳከብረህ ዋውው አንደበቱ እረቱ ነህ ልጆችህ ጥሩ አባት ለባለቤትህ ጥሩ ባል እደሆንክ አሰመሰክረሀል ወንድማለሜ❤❤❤❤❤

  • @user-vg4ij4jb2o
    @user-vg4ij4jb2o Před 5 měsíci +1

    እማየ አታልቅሽላቸው። ጠንከር በይ ስትቀርቢው ለሸሸሽ ፣ስታምኝው ለካደሽ ፣ ስትወጅው ለጠላሽ አንች ቀረሽበት እንጅ ( እሱ ቀረበት ) አንችማ ተገላገልሽ። ለእሱ ግን የዘላለም እሳት ።ቼሩ መዳህኒዓለም እናት የሆነ ባል ይሰጥሻል።እመኝኝ ።ለራስሽም ፣ ለልጅሽም ጠንክረሽ አሳያቸው።አይዞሽ እህትየ።መገፋትሽ ለበጎ ነው።

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 5 měsíci

    ዋው አህቴን ይሄን እመመሽን ላግዝሽ ብችል ደስታዬ ነበር 😢 በቀል ግን የፈጣሪ ነው ለሱ ሰተሽ እራስሽን አበርቺ ለልጅሽ ኑሪለት ነገ ሌለ ቀን ነው እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን የካሳ ያድርግልሽ❗❗

  • @milionmoges92
    @milionmoges92 Před 5 měsíci +39

    ፀሎት ብቻ ነው እሚያስፈልገው ክፉ ዘመን ላዮ ደርሰናል ይቅር ይበለን😢😢😢

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 5 měsíci +79

    ወይ ዘንድሮ😢😢😢ሲያለቅሱ አያሰችልም አለቅሳለሁኝ እእእፍፍፍፍ😢😢😢 ምን አይነት ፈተና ነዉ የመጣብን

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 5 měsíci

      😊ደምሬኝ ማሬ

    • @housemaid5021
      @housemaid5021 Před 5 měsíci +1

      አላሕ ከቁጣሕ ይቅርበለን የምንሰማው የምናየው ከባዲነው ግን እደዲራማ እየታየ በይቅርታ ይታለፋን
      እደው እዴኔ ሐሳብ ሕግ ቢወጣ በዚሕ አይነት የሚፈፀመው ዲርግት
      እርምጃመወሰዲ አለበት እየተሠማ ዝምባይባል
      አይስፋፋምነበር እደአገራችን ባሕላችን
      መብት እየተጣሠነው

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Před 5 měsíci

      እረ ኡፍፍፍ እኔ አመመኝ

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Před 5 měsíci

      ኡለቱንም ወስላቶች አስጠርቶ መጠየቅ ነው ያቺም ባሉዋ ይስማ

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Před 5 měsíci

      አኔ የምለው እህቱዋ ከ 1አባት ነው የሚወለዱት ወይንስ ከተለያየን

  • @user-tf8uh1xp8f
    @user-tf8uh1xp8f Před 5 měsíci

    የኔ ቆንጆ እህቴ ከባድ ስቃይ ውስጥ እንደሆንሽ ይገባኛል ግን ልጅ አለሽ ውዴ ከሁሉን ልጅሽ ይበልጣል እሱን እይው የኔ ቆንጆ አይዞሽ ልጅሽንና እናትሽን ማየት አለብሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ ጎበዝ ሁኚ ህመምሽ ከባድ ነው እግዛብሄር ያበርታሽ

  • @Not_Nad
    @Not_Nad Před 5 měsíci +4

    Your story is heart breaking 💔 stay strong.. my prayers are with you.

  • @amarechhiruy5072
    @amarechhiruy5072 Před 5 měsíci +69

    አቤት ይህች አለም። አሁንስ ጆሮአችን ጭውውውው አለ።

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 Před 5 měsíci +34

    ወይ ዘንድሮው ጆሮክ ለምን አያድግም ቢሉት ይህ ሁሉው ግፍ እየስማሁ አለ ይህ ሁሉ እግዚኦ ይቅር ይበለን

    • @maneshas9930
      @maneshas9930 Před 5 měsíci +1

      እውነተኛ ተረት ይገርማል

    • @user-oi8ii6ez1z
      @user-oi8ii6ez1z Před 5 měsíci +1

      I would have told my sister if I were you. 😢The sister need to pay all the pain she caused 😒you. Please tell her. 😢Shame on her. Dam it. You are paying for your sister sin. Why? 😢

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 5 měsíci

    እህቴ አንድ ነገር ልምከርሽ ለራስሽ ጤና አስቢ እኔ ላይ የደረሰው ነው አነንች ላይ የደረሰው
    እኔ ግን አብራኝ በምትበላ ጎረቤቴ ነው የገዛ አልጋዬ ላይ የያዝኩት ልክ ነሽ ድንጋጤ እራሱ በዛ ሰዓት ዝምምም ነው ያደረገኝ ግን እግዚአብሔር ባወቀው እራሴን ለማጥፋት ሁሉ ወስኜ ግን እግዚአብሔር ሲደርስልኝ ልጄ ደርሳብኝ ተረፍኩ አሁን ሁሉም አልፎ ተለያይቼ አረብ ሀገር ተሰድጄ ልጆቼን አሳድጋለሁ እሱም የስራውን እግዚአብሔር ከፍሎታል እኔም እግዚአብሔር ክሶኛል
    በሕይወትሽ ላይ አንዳች ነገር አንዳትወስኝ እህቴ ለበጎ ነው ህይወት ይቀጥላል የምታመልኪው አምላክ ይጠግንሽ 😭😭😭😭 አለምዬ መልካም ሰው በጣም ታስፈልጓታላችሁ የኔ እህት ቁስልሽ ይሰማኛል አልፌዋለሁ አይሶሽ እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት አለው ጠንካራ ሁኝ

  • @mehubanassir6466
    @mehubanassir6466 Před 5 měsíci +1

    Thanks.

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 5 měsíci +43

    በጣም ያማል እህታችን አይዞሺ አንቺ ጠካራ ሁኝ እዲህ እያለቀሺ በህመምሺ ላይ ሌላ ህመም ነው እግዚአብሔር ጤናሺን ይመልስልሺ ለልጆቺሺ ኑሪላቸው እነሱ ፈጣሪ የስራቸውን ይከፍላቸዋል

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 Před 5 měsíci +28

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፍሬ ሰጠሺ ❤❤❤❤❤❤ተመስገን ሁሉም ያልፋል እኔ ❤❤❤❤

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 Před 5 měsíci

    አለምሰገድዬ እባክህን እራስህን ጠብቅ አንተ እሥን ላናገርካት እኔ እራሴን አመመኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አለምዬ በጣም ብዙ ጋዜጠኛች አሉ አንተ ልዩ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cb9zh6yj1k
    @user-cb9zh6yj1k Před 5 měsíci +1

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ በጣም የሚያሳዝን ታሬክ ነዉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před 5 měsíci +16

    መውለድሽ ደስ ብሎኛል ይህንን ትወጭዋለሽ አይዞሽ

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 Před 5 měsíci +12

    በፍፁም ከዚህ በኋላ ልታዝኝ ልታለቅሽ አይገባም አምላክ ልጅ ሰቶሻል ይህ ባይሆን ኖሮ ነበር አሁን በልጅሽ በእናትሽ ልፅናኝ ይገባል ሁሌም የሚታመነው ፈጣሪ ብቻ ነው ከዚህ በኋላ ምንም እንዳልተፈጠረ ነገም ሌላህይወት አለ ብሎ በተስፋ መኖር ይገባሻል ፈጣሪ የበለጠ አጥንክሮ ለልጅሽ ለእናትሽ መከታ ያርግሽ።

  • @danielhailu4451
    @danielhailu4451 Před 4 měsíci

    በጣም ውስጧ የተሰበረ ሴት ናት ሁሉም ነገር ያልፋል (መተው) የማያሳልፈው ነገር የለም
    በመቆየትሽ ነው ዓይንሽን ባይንሽ ያየሽው
    ከልቤ አሳዝነሽኛል
    ሁሌም ሌሎች ባደረጉት ሳይሆን አንቺ ስለምታደርጊው ብቻ ተጨነቂ
    ፈጣሪ ጤናሽንም ይመልስልሽ
    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ በጣም በጣም አሳዘንሺኝ💔 አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በርቺ ጠንካራ ሁኚ ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ

  • @user-np2fs4ms5g
    @user-np2fs4ms5g Před 5 měsíci +9

    እኔ ኢትዮጵያ ሆኝ በ ሬድዮ ነበር ምከታተልህ ዓለም ስገድ አቀራረብህ ሁሉ ሲመችኝ አድሜ ይስጥህ

  • @user-kz2pq1wm2q
    @user-kz2pq1wm2q Před 5 měsíci +43

    ውድ የስደት እህት ወድሞች በሰላም እረመዳንን ደርሰን የምንጦም ያድገን

    • @munaahmed3868
      @munaahmed3868 Před 5 měsíci

      አሜን አላሁማ አሜን አላህ በሰላም ያድርሰን

    • @emuhuzeyfaYoutub270
      @emuhuzeyfaYoutub270 Před 5 měsíci +1

      አሚን ያረብ ፆመውም ከሚቀበላቸው ያርገን

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t Před 5 měsíci

      አሚን ያረብ

    • @Akielsa
      @Akielsa Před 5 měsíci +2

      አሜን በሰላም ያድርሳችሁ ሙስሊም ቤተሰቦቻችን❤

    • @amarechhiruy5072
      @amarechhiruy5072 Před 5 měsíci +1

      የሰላም ፆም ያድርግላችሁ። ለአገራችን ዱአ አድርጉላት። ፆሙ ግን ደረሰ እንዴ?

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 Před 5 měsíci +1

    እነዚህ ሰሆች አንደኛ እህትሽ ነገም የሌላሰው ትዳር ለመበጥበጥ ወደዋላ የምትል አይደለችም ትዳራንም እያበላሽች ነው እናትሽ ሳያውቁ የተወሰነ የሚቀርቧቹ ሰሆችን አሰቀምጠሽ በማሰረጃሆችሽ መሰረት ተናግረሸ ለቀጣይ እንዳትደግመው ማሰተማር ቢቻል መልካም ነበር ግን ያለመንገርሽ ከጥፋቷ እንድትታረም አያደርጋትም

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk Před 5 měsíci

    ይሄ ስራህ የእምሮ ጅክምና ነው❤❤ በርቱልን 😊 የሚስማ በሌለበት ዘመን የስውን የውስጥ ህመም መስማት እንዴት መታደል ነው

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 5 měsíci +19

    አታልቅሽ የኔ እህት ጦስሽን እነሱ
    ያልቅሱ ባለጌዎች መቸም ሰላም አያገኙም

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs Před 5 měsíci +11

    ይሄ የመጨረሻው ዘመን ነው የሚሰማውሁሉ ጆሮ ጭውየሚያረግ እየበዛ መጣ ይቅር ይበለን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 5 měsíci +2

    ሰይጣን እንዴት እንደተቆጣጠረን እኮ እምንሰማው እምናየው ሁሉ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነው ምን አይነት መአት ነው በሃገራችን የገባው እባክህ አምላክ ሆይ ወደየ ልቦናችን መልሰን😢😢😢😢😢

  • @hebestdesta2216
    @hebestdesta2216 Před 5 měsíci

    So teaching story god give u strength u are so strong god help u minayent gaza liye daresn