የ7 ልጆቼን አባት ከባለትዳር ጎረቤቴ ጋር ያዝኩት! ያገኘሁትን አፀ'ያ'ፊ ፎቶ ለባለቤቷ አሳየሁት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 662

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před měsícem +101

    የኔ እናት❤አታልቅሺ
    እንኳንም ወለድሻቸው
    ይሄ አረመኔ አባት ይሄ ምን አባት እበት ነው

  • @user-ve3ti6sx6f
    @user-ve3ti6sx6f Před měsícem +156

    እንኳን ወለድሽ ልጆችሽ ጌጦችሽ ውበትሽ መፅናኛዎችሽ ናቸው ። ያሳለፍሽው ቀላል አይደለም።

    • @YeshiMmammo
      @YeshiMmammo Před měsícem +8

      እኔ የገረመኝ እሱ የለመደነው ሴቷግን የማትረባነች ነገእሷሟም ነገ ያንች እጣ ይገጥ ማታል አይዞሽ ልጆችሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ

    • @fhgfhv9070
      @fhgfhv9070 Před měsícem +2

      እውነት ነው ማርያምን❤

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před měsícem

      ሳ በትክክል

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před měsícem +136

    አረ ቆንጆ ሴት ነሽ ጦስሽን ይዞ ይሂድ ልጆችሽን የዘሽ በደስታ ኑሪ❤

    • @BethlehemMulat
      @BethlehemMulat Před měsícem +6

      እዉነት ቆንጆ ናት

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Před měsícem +9

      ትክክል ደሞ እሷን ክዶ ሲሄድ በመኪና ሞቶ ነበር የሆነ ነገር ሲሆኑ ደሞ ዞረው የመጀመርያ ሚስት ጋ የሚመጡትስ ነገር እኔ ክዶኝ ሄዶ ዞር ብዬም አላየውም ተፍቼበት ነው የምሄደው

    • @Leo_ki
      @Leo_ki Před měsícem +1

      ጀግና እናትንሸ ልጆችሸ ኑሪላቸው

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Před měsícem +33

    ያጀመአ የህቴ ልጅ በጣም ታሞብናል በዱአ አትለፉን አላህ ጤናውን መልሶለት አላሃምዱሊላሂ እድንል እናቱም በክርምት ሃኪም ቤት ተሰቃየች እናት የልጅን መከፋት አትችልም በፊትም የሱታላቅ ሞቶባት በልጅ ሃዘን ተፈትናለት ያረህማን እዝነትህን ወፍቀው አፊያውን ስጠዉ

  • @TesfaneshAbebe-nr6do
    @TesfaneshAbebe-nr6do Před měsícem +93

    እግዚአብሔር ሆይ ሴትም ሆነ ወንድ እንደዚህ የሚባልጉትን የእጃቸውን ስጣቸው ባደባባይ አዋርዳቸው

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před měsícem +2

      Aykerim

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před měsícem +1

      አሚን

    • @AlemtsehayDeneke
      @AlemtsehayDeneke Před 27 dny

      Aykerem waga yekefelalu beteley setewa kenebetesebewa tedar yalat set besereg yetedarech set betedar lay tedar fetari serawen yesera

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Před měsícem +47

    አይ የሴት ልጅ መከራ አግብታ ወልዳም ፈተናዋ የማያበቃ
    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር በምንም የማይተኩ ልጆች ሰቶሻል መጽናኛ ።

    • @tiz59905
      @tiz59905 Před měsícem +1

      የ ሀበሻ ሴት ፈተናችን መቼም አያበቃም 😢

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube Před měsícem +63

    የኔ እህት ጠላትሽ ያልቅስ 7ልጆች አሉሽ ተመስገን በይ እሱኮነው እራሱን የጎዳው የተለየሽ አይምሰልሽ እድሜ ልኩን በፀፀት የሚኖረው አንቺማ ገና መልካም ነገር ይጠብቅሻል ደሞ በጣም ውብ ቆንጆ ነሽ አሁንም ፍላጎቱ ካለሽ ከሱ የተሻለ ማግባት የምትችይበት ግዜ ላይ ነሽ በርቺ ልጆችሽን ይባርክልሽ❤❤❤❤

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty Před měsícem +1

      7ልጆች ካለሽ አታግባ ለምን በድህነትዋ በፍቅር ከልጆችዋ ትኑር

    • @Joellemaamari1962
      @Joellemaamari1962 Před měsícem

      Wyi gu 7yeweledechi atmeslm.
      Tenkara nesh
      Berchi ayizosh.

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem

      እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ😅😮😢😂

    • @muluabera2379
      @muluabera2379 Před měsícem

      @@SamitrghhWtf are you talking here? ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ 😂 ምኑን ከምኑ ነው የምትኮምተው? 😅 ሴትዮዋ ስለታሪክ ነው እንዴ ያወራችው?😅😅 ነው ወይስ አስተማሪያችሁ የራሳችሁን ታሪክ ፈጥራችሁ ፃፉና ኑ ብሏችሁ የፃፍከውን ነው 😂

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Před měsícem +14

    የሰው ባል የምትቀማ ሴት ፈጣሪ መሀፀንዋን ይዝጋው አይዞሽ እህቴ

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 Před měsícem +57

    ከዛ ከሞት ጥላ አስቸጋሪ ከሆነ የአስመራ ሱዳን ስደት ተመልሶ ባለቤትሽ ይህን በደል መፈፀሙን መስማት በጣም ይከብዳል ጓደኛዬ ወደ ቀልብህ ተመልስ ብርቄ ብርቱ ሴት ነች

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před měsícem +80

    የሰዉ ባል ምትነጥቁ ህይወታቾሁ የመሰቃቀል የተረገማችሁ ሁኑ

    • @16Titi
      @16Titi Před měsícem +3

      እዲአያላቹ ወዶቹ ተመቻቸው ለመባለግ

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 Před měsícem +1

      አሜን ቲናዬ

    • @tiztagobezie
      @tiztagobezie Před měsícem +5

      እቃ ነዉ እንዴ ባል እስኪ ወንዱ ላይ ፍረዱ አዬ ሴቶች

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 Před měsícem +2

      ከትክክል እርግማን ሲያንሳቸው ነው

    • @AsdAsd-ly7bg
      @AsdAsd-ly7bg Před měsícem +3

      ዝብለሽ ትራገሚያለሽ እንዴ እሱ ምን ችግር እንደገጠመው ታቂያለሽ እና ደግሞ ዝብሎ ልጅ መፈልፈል አይደለም አንድ ልጅም ፍላጎት ይከብዳል ዝብሎ መፈልፈል ይህንን ሁላ አባቶች ናቸው እሚሸከሙት በእርግጥ ወንዶች ሸርሙጣ ናቸው ግን ልጅ ያለልክ እየፈለፈሉ አባትን መውቀስ ልክ አይደለም ማሰብ ማገናዘብ ተገቢ ነው ልጅ ሲበዛ አባቶች ይጨንቃቸዋል እናትነት ምግብ መቀቀል ሳይሆን ብር እንደት እንደሚመጣም ማሰብ ጥሩ ነው

  • @fsikaAdise.16
    @fsikaAdise.16 Před měsícem +25

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ልጆቹ ከዚህ መሀል ማለት ነው በህይወት የሚያስፈራኝ ነገር አገብቶ ልጅ ወልዶ መለያየትና እንደዚህ አይነት ሁሉም ወንድ አንድ ናቸው በማለት ቆምን ቀረን😢

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před měsícem +2

      ደሚርኝማ🎉

    • @user-tn4ik6mo2k
      @user-tn4ik6mo2k Před měsícem +5

      ሺ ግዜ ቆሞ መቅረት ይሻላል አሁን ካሉ ወንዶች ሲያሰጠሉሉሉሉ ባለጌዎች የተለየ ነገር የሚያገኙ ይመስል በሄድበት መጋደምምም

    • @fsikaAdise.16
      @fsikaAdise.16 Před měsícem

      እውነት ነው ማርያምን የኔ ራሱ በጣም ነው የምፈራው እና 26 አመቴ ግን ደግሞ በዚህ እድሜ ነው ማግባት እና ልጅ መውለድ ግን ይሄው ቁሜ ቀረው 😢

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna Před měsícem +2

      ​@@user-tn4ik6mo2k ወንድልጅናውሻ አንድናቸው ከቤት ወተው ሳይሸኑ አይመለሱም ይባላል በጣም የሚያሳዝነው ሴት ልጅ በሴት ላይ እንዲህ ስትጨክን ነው ለሚስቱ ያልሆነ ለሷ ይሆናል ብላ ማሰቧ ይገርማል😢😢😢

  • @peace3791
    @peace3791 Před měsícem +39

    ገንዘብ ሲመጣ ሁሌም ወንድ የመጣውን ገንዘብ ለሌላ ሴት ይበትነዋል አብራ የተቆራመደችውን ሴት አይፈልግም.

  • @HitbyHitby
    @HitbyHitby Před měsícem +22

    ታድለሽ ብዙ ልጆች አሉሽ ❤🎉🎉🎉እንኳንም በዛሽ ልጅ ከማንም ይወለድ በጤና ይደጉ ብቻ!?ማሻአሏህ አሏህ የተሰበረ ልብሽን ይጠግንልሽ ሚድያ ላይ አልወጣም እንጅ ብዙ የተሰበሩ ልቦች አሉ ያረብ ልባችንን ጠግንልን አሚን::🎉🎉🎉

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us Před měsícem +30

    ይቅር ብለሽው ከአስር አመት በኃላ አንቺ ያሽው እንጂ ከዛ በፊትም እያመነዘረ ይሆናል የቆየው ለማንኛውም ሰውየው ላንቺ ፍቅር እንደሌለው ደጋግሞ አሳይቶሻል በግድ እሚሆን ነገር የለም አንቺም ከልጆችሽ ጋር በሰላም ኑሪ

    • @Amharawollo
      @Amharawollo Před měsícem +1

      ካላፈቀራት 7 ልጅ ለምን አስወለድ አንድ ወይ ሁለት ስህተት ነው ይባል እሽ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před měsícem +5

      @@Amharawolloእሱ ምን ቸገረው እስዋ ተጎዳች በማሳደግ

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Před měsícem

      Amenezera Yalebachew Wendoch Yemiwedaten Setel Aseqemexew Yamenezeral Egeziabehere Kezi Ayenetu Yeseweren new Yachinem Nege Teto Yehedal Yehe Ye Sesegna Wendoch Baheri new

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před měsícem +218

    ሀገሬ ልገባ ሁለት ወር ቀረኝ ቅመሞቹ የማታ እንጀራ ይሰጣችሁ ❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem +16

      አሜን እኔም አንድ ወር ቀርኝ መጨርሻችን እግዚአብሔር ያሳምርልን ቅመሞች በሙሉ❤❤

    • @21MarYam
      @21MarYam Před měsícem +7

      እኔም አንድ ወር ከምናምን ቀረኝ

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Před měsícem +3

      አሜን ለሁላችንም ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před měsícem +2

      አሚንን ዉዶቼ ደሚሩኝ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před měsícem +4

      ​@@21MarYamስንት አመት ሰራሺ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před měsícem +46

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ አለምሰገድዬ እንኳን ደህና መጣህ ይሄ ደሞ ከተልከሰከሰ አይቀር እራቅ እንኳን አይልም ሆ ምን አይነት አባዜ ነው ለሴቶች እህቶች ደሞ መልእክት ይሁነኝ እባካችሁ ባለትዳር ወንድ ሲመጣ አባት እሺ አትበሉ ሚስቱን ባታስቡ ልጆቹን አስቡ እባካችሁ ትዳር ከምታፈርሱ እግዚአብሔር የራሳችሁን እንዲሰጣችሁ ፀልዩ እንጂ አትልከስከሱ ውይ😢 አሁንስ ይድፋችሁ😢

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před měsícem

      @@alexmekonen5116 አንዳንዶቻችሁ ያልሽው (ያልከው) አንዳንዶቻቸው በሚል አስተካህለው (አስተካክይው )

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před měsícem

      @@alexmekonen5116 አንዳንዶቻችሁ ሳይሆን አንዳንዶቹ በሚል ይስተካከል

    • @Donut_2929
      @Donut_2929 Před měsícem

      ​@@alexmekonen5116ስድአደግ ባለጌ እንዴት ብታድግ ነዉ የመንደሬ ወሬ የምታወራው ቀሽም

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Před měsícem

      @@Donut_2929 diste emise😁

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 Před měsícem

      ​@@Donut_2929ምኑ ነው የመንደር ወሬ?

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Před měsícem +39

    ዘንድሮ ግን የምንሰማው የለም እግዚአብሔር ሆይ ቶሎ ና

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před měsícem +15

    እዳው በየቤቱ ስት ጉድ አለ በእግዚአብሔር😢😢😢 አለምየ የአተ እርጋታ እኮ ይለያል ሰውን የምትረዳበት መንገድ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před měsícem +16

    ሺ አመት አብረን ብንኖር ወዶች አይታመኑም ውሻ ይመስል በየቦታው መርመጥመጥ ህይወትህ ይበላሽ ለልጆችህ እናት የእማ መሴ ስለወክ

    • @belaymengasha609
      @belaymengasha609 Před měsícem

      አይባልም ሴቶችስ

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před měsícem

      የባለገውኮ ብቻውን አደለም ያባለገችው ሴት መሆኗን አትርሽ

    • @user-bq7wd2xr5u
      @user-bq7wd2xr5u Před měsícem

      Ende setochis esum setga naw eko yehedew

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay Před měsícem +22

    እኔ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ አንዴ ቺት ያደረገ ሰው ይቅርታ አያስፈልግም ዳግመኛ መወስለቱ አይቀርም በፍፁም ሴቶችዬ የባለገ ወንድ ይቅርታ እንዳታደርጉ

    • @user-yy1ev6hl6h
      @user-yy1ev6hl6h Před měsícem +1

      የባለገች ሴት ከሆነችስ

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Před měsícem

      Tekekele Ye Drug Addiction Yahel Tamami Nachew Enesun Meraqe new Begeze Lela Chegere Besheta Sayamexu

    • @rashidmuhairi6102
      @rashidmuhairi6102 Před měsícem

      ​@@user-yy1ev6hl6hእሷንም

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před měsícem +28

    የምታምር ❤እናት
    አቤት ውበት🎉🎉🎉

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 Před měsícem

      Betami yemiyasazin new ehitwa azoshi hulum lebego new fetari yridash

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 Před měsícem +23

    አንዴ ልብ ከሸፈተ ቢመለስ ራሱ እንደድሮ አይነት እምነት አይኖርም ፈጣሪ በልጅ ባርኮሻል ቢመጣም ስለማይጠቅም ጠንከር ብለሽ ቤትሽን አስተዳድሪ

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Před měsícem +11

    ቆጆ ነሽ ገና አሁንም አይዞሽ ከልጆችሽ ጋረ መልካም ሄወት ተኖሬለሽ ልጆችሽ ውበትሽ ናቸው አትዘኝ አጨቆረር ይግባ የታባቱ

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před měsícem +11

    የዘራውን ያጭዳል አይዞሸ አቼ ጀግናሴትነሸ ይሄን ሁሉ ወልደሸ መከራ አይተሸ አሁንም ቆጆነሸ አይዞሸ የሴትጀግናነሸሸሸሸሸ❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Před měsícem +16

    በፈጣሪ ያሁሉ አልፎ ይቅር ብለሽ አስታመሽ ሲድን በዛላይ ጎረቤት ባለትዳር ሆሆሆሆ አትለማመጭ ንብረትሽን ተካፍለሽ ከልጆችሽ ጋር ኑሪ ተይዉ ነገ ይቆጨዋል እደዝህ አይነት ወዶች መጨረሻቸዉ አያምርም

  • @Tiruye.Muluken
    @Tiruye.Muluken Před měsícem +29

    በስላሴ ሰም ምንደነወ ጉዱ ግን ወንዶች ወንደ ልጀ መወልደ እንደንጥላ አታደርጉን እባካቹህ ለምንደነወ የወልደችላቹህን ምሰኬን የልጀህን እናት ልብ መስብር እማይሰማቹህ?በእወንት ልቦን ሰብራቹህ እናንተ ልባቹህ እንዲት እንደሚቀምጥ አላቅም በስላሤ ሰም😢😢😢😢😢😢😢

    • @ziyadahassen5876
      @ziyadahassen5876 Před měsícem +2

      በውነት ያስብላል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před měsícem +30

    የአለም ሰገድ ትህትና
    የተጉዱ ሰዎችን አረዳድ
    የተጣሉትን ለማስታረቅ ያለዉ ቦታ 🥰

    • @MdMykiya
      @MdMykiya Před měsícem

      ከሁሉም የተለየ ጋዜጠኛ ነው ይለያል በጣም ለማስታረቅ ለማግባባት ያለው ጥረት በጣም ነው የማደንቀው

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em Před měsícem +2

    ፀባይ. የላትም. ተከራይ በሶምክኔት ይወጣሉ ያልክ ባልየው ሰባትልጂ ስትውልድልህ. ፀባዮ ርስት ነበር ፀባይ ስላላት መሰለኝ ሰባትልጂ የወለድከው ከሶ ማፈሬ ነህ በጣም. በግልፅ አንች አረጀሽ. ወጣት ሴት ማግባት ፈለኩ አይልም በጣም ቅሌታም ነህ. እህቴ አይዞሽ. አንች ጀግና ሴት ነሽ የሰባት ልጆች እናት. አብሽሪ የኔቆንጆ አንተ ግን የስራህን ይስጥህ ማፈሬ

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +25

    ሚስኪን ከባድ ነው ebs ላይ ፈልጊ ቤተሰቦችሺ ወይ ይመጣሉ እናትሺኮ ትፈልግሺ ይሆናል እናት የሆነ ነገር ቢኖርባት ነይ ጨክና አይደለም😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-mt5mr5id5d
      @user-mt5mr5id5d Před měsícem

      እናት ብትሁን እማ ታስገባት ነበር😭😭😭😭

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 Před měsícem +16

    ይቅር በለኝ ጌታዬ ፈራን ትዳር ፈራን እምንሰማው ሁሉ ጆሮ ያደማል 😢😢

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 Před měsícem

      Ere betam Egzyabhre betam leminshi tetnkilishi enji lijochishi yasazenalu yeni balm 5 welden new weto set asado weldo lijschim aszen

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 Před měsícem

      @@Ethiopia750 አይዞሽ እህቴ እንኳንም ወለድሽ ምንም ቢሆን የሴት ልጅ ስኬት ልጆች መኖራቸው ነው በእነሱ መከራውን ትረሻለሽ የወንዶቹ ነገር ግን ከባድ ነው

  • @zinetfker
    @zinetfker Před měsícem +14

    ገና ርዕሱ ላይ ሳየው አሳዘነኝ አሏህ ይጠብቀን

  • @MarthaZewdie
    @MarthaZewdie Před měsícem +11

    እንኳን ወለድሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 Před měsícem +9

    አክስቴ የምታወሪው ነገር በሙሉ የተምታታ አራምባና ቆቦ መያዣ መጨበጫ የሌለው ንግግር ነው ::

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 Před měsícem +9

    እግዚኦ እኛ ሴቶች ስንት መከራ ነዉ የሚደርስብን!!

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Před měsícem +13

    እኔ እኮ በጣም ሚገርመኝ ባለትዳር ሴቶች ባለትዳር ወንድላይ ምትጠለጠሉት ነገር ባለትዳር ወንዶች ደሞ ባለትዳር ሴትላይ ምትጠለጠሉት ነገር ሲግል ሴቶች ባለትዳር ወንድላይ ምትትጠለጠሉ ነገር እዲሁም ሲግል ወንዶች ደሞ ባለትዳር ወንድ ላይ ምትጠለጠሉት ነገር ሲግል እየፈለጋቹ አትጋቡም እዴ ጤነኛ ናቹግን አውዙቢላሂ ሚነሸይጣን እረጂም

    • @sehinmulugeta7841
      @sehinmulugeta7841 Před 29 dny

      እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርጎሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před měsícem +14

    እዮሃ ሚዲያና ሸገር ኢንፎ ላይ የሚቀርቡትን የትዳር ታሪኮች ስ ስሰማ በ እውነት የትዳር አምሮቴ ሁሉ ብን ብሎ ይጠፋል አምላኬ ሆይ አደራህን ከሰጠህ መልካሙን ትዳር ስጠኝ ካልሆን የትዳር ፍላጎቴን ከ አእምሮየ አውጣልኝ።

    • @zaitounah6715
      @zaitounah6715 Před měsícem

      አለም ሰገድ ሙሉ ሰው ነው❤❤❤❤

    • @techawatch
      @techawatch Před měsícem +1

      አይዞን ሁሉም አንድ አይደለም ብዙ ጥሩ ሰወች አሉ።

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df Před měsícem

      እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን በጣም ከባድ ነው እኔም እንዳች ነኝ

    • @gene6075
      @gene6075 Před měsícem +1

      እኔም እንደዛ ነው የሚመኘው ዶሞ መዳም ቤት የቆሰልኩት ድጋሜ በትዳር ከሚቆስል የትዳር ፍላጎቴ እንድያጥፋልን እመኛለው::

    • @user-ek7oj7sm8r
      @user-ek7oj7sm8r Před měsícem

      ሁሉም አንድ አይደለም

  • @tinaye964
    @tinaye964 Před měsícem +25

    አሁን አሁን ላይ ባናገባስ የሚል መደምደሚያ ላይ እየደርስኩ ነው😢😢

    • @user-ut6qi9qb5s
      @user-ut6qi9qb5s Před měsícem +1

      ተስፋ እዳተቆሪ ጥሩ ባሎች አሉ ፈጣሪን ጠይቂ የተባረከ እዲ ሰጥሽ

    • @MeklitAmtate
      @MeklitAmtate Před 23 dny

      @@user-ut6qi9qb5s eeeeeeeeeeeeeee

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem +14

    የእኔ እህት እንኩዋን ልጆችሽ በስላም በጤና አደጉልሽ አንቺ እንኩዋን ስባት የወለድሽ ገና የምትዳሪ ትመስሊያለሽ በጣም ውብ ነሽ የእኔ ጎበዝ አሁንም በርቺ ምንም አይስማሽ እራስሽን ጠብቀሽ ኑሪ ❤❤❤

  • @peace3791
    @peace3791 Před měsícem +11

    ለምን ከልጆችሽ ጋር አትኖሪም አልገባኝም

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v Před měsícem +26

    አረ አንዳንድ ወንዶች ከእንሰሳ አትነሱ ምነው ለኛም ትዳር ላልመሰረትነው ተስፋ አታስቆርጡን

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před měsícem

      እረ ስደት ውሎ ይግባ

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 Před měsícem

      Ensisa yedhalal ke zemnu wendochi

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před měsícem +4

    የሚገርም ታሪክ ነው 7ልጆችን ወደዚህምድር አምጥተሽ በስርአት ማሳደግ አቅቶሽ ገና ወጣቶች እራሳቸውን ያልቻሉ ተማሪዎችን ወጥ እየሰራችሁ ብሉ ብለሽ እንጀራ ጋግረሽ ታቀብያቸዋለሽ ይሄ ከናት የሚጠበቅ ተግባር አይደለም በባለጌ ባልሽምክንያት ልጆቹ ይሰቃያሉ እኔ የማዝነው ለልጆችሠሽ ነው: ላንቺ የስነ ልቦና እርደሰታ ያስፈልግሻል በተረፈ እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @BEDIRYAEndris
    @BEDIRYAEndris Před měsícem +10

    ለምን ልጆችሽን ነጠልሽ ደነገጥኩኝ አባታቸው ቢተዋቸው አች እዴት ብቻቸውን እድኖሩ አረግሻቸው

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu Před měsícem +7

    እግዝአብኼርን እያመሰገንሽ ልጆችሽን አሳድጊ። አሁንም ብትታረቂ ሌላ ሴት ጋር መሄዱ አይቀርም።

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +14

    አህለን አለም ሰገድ እላህ ሆይ ከሚወራው ከሚሰማው ጠብቀን በባሌ ሶስትዮሺን አርቅልኝ አይኑንም ልቡንም ሁል ነገሩን ለኔው አርግልኝ በማይቻለው ነገር አላህ ይስቱር

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před měsícem +2

    ታድለሻል እንኳን 7 ልጅ እግዚአብሔር ሰጠሽ ማረፍ በልጅ እንጂ በ ባል አይደለም ገደል ይግባ ዘመዶችሽ ልጆችሽ ናቸው ።በእርግጥ ሰው ሆኖ አንቺን እረግጦ ንቆ ሌላ ሴት መሄዱ ቢያበሳጭም እንደ አክታ ተፍተሽ አውጪው ልጆችሽ ይባረኩልሽ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před měsícem +1

    የዋህ ነሽ ቆንጆ ነሽ ኸረ እንኳን ልጆች ወለድሽ በልጆችሽ ትጦሪያለሽ ባልሽ ግን ባናቱ ይተከል ጦስሽን ይዞ ይሂድ እድሜሽን እየለመንሽ በሰላም ኑሪ 7 ልጆች ማሻላ ለቁም ነገር ይብቁልሽ ❤❤❤

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před měsícem +5

    በየ ሰፈሩ ጋለሞታ ሴቶች አሉ በጣም ሴሰኛ ናቸው የሰው ትዳር ያፈርሳሉ ባለትዳር ሴቶችን እንደጓደኛ ይቀርባሉ ይጎራበታሉ ባሎቻቸውን ለማለል ብዙ እቅድ ይዘው ይቀርባሉ እውነት ለመናገር ብዙም ግዜ ጨዋ የነበረውን ባል አስተው አባብለው ያባልጋሉ ያማግጣሉ ችግሩ የሴቶች ነው ።እግዚአብሔር ጋለሞታ ሴቶችን ያጥፋልን ።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 25 dny

      @@aviya5907 አንቺ እናትሽ በስሙኒ ከመንገደኛ ሰካራም ጋር ተጋድማ የለፈለችሽ ሸርሙጣ የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ አለመሆንሽን በምን እናውቃለን አንቺ እምሰ ግማታም

  • @rumanamohammednur2543
    @rumanamohammednur2543 Před měsícem +1

    እንኳን ወለድሽ ይህን እድል ያላገኛ ስንት አለ አመስግኚ እሱ ገደል ይግባ ልጆችሽ አሉልሽ

  • @JMGD44
    @JMGD44 Před měsícem +18

    እናቱ ሰውዬው ይቅርብሽ.... በሽታ የሚባል ነገር አለ። ልጆችሽን ግን ሰብስቢ😢😢

  • @tsion797
    @tsion797 Před měsícem +2

    ማንም ሰው ቢሆን የዘራውን ያንኑ መልሶ ያጭዳል አይዞሽ ጌታ ኢየሱስ ያበርታሽ ያፅናናሽ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @user-jn3hg9jj9k
    @user-jn3hg9jj9k Před měsícem +7

    አይዞሽ እናት ለበጎ ነው አለህ ይጠብቅሽከናልጆችሽ

  • @Azebamansimon
    @Azebamansimon Před měsícem +5

    አለምሰገድየ ምን እያለችነዉ ልጀቹ አያስዝኖትም አቦ ወደ ልቦናሽ ይመልስሽ

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před měsícem +5

    አይይይይ እሷንም እሱንም ተያቸው 30 ዓመት ለኖረበት ትዳሩና ለ7 ልጆቹ እናት ያልሆነ ለልጆቹ ያልሆነ ለእሷም አይሆናትም ድፍረቷ ደግሞ ጎረምሳ ልጆች እያለሽ ምን አይነት ድፍረት ነው ተያቸው ነገ ሁሉን ታያለሽ እግዚያቤሔር ያሳይሻል

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před měsícem +8

    አሁንም ቆጆነሸ ጀግናሴትነሸ አይዞሸ

  • @user-hh2xo5ql1r
    @user-hh2xo5ql1r Před měsícem +5

    እህቴ አሁንም ፈጣሪ ያበርታሽ ጠንካራ ነሽ ራስሽን ጠብቂ ልጆችሽ ይባረኩልሽ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před měsícem +3

    ድጋሚ ያገባት ገገማ ልጇን አባት ያሳጣቻት ለብር ብላ ነው ነገ እሱንም ሌላ ሀብታም ስታገኝ ትተወዋለች ወይኔ ሴቱም አብደዋል ወንዱም አብደዋል ይህ ሰውዬ ጤነኝ ቢሆን የልጆቹ እናት ልጆቹ ነበር ሚሻሉት በስማም

  • @rozabetseha6668
    @rozabetseha6668 Před měsícem +2

    አንዳንድ ባሎች የተረገሙ ናቸው እኔ የማያቸው በቅርብ ያሉ በጣም በጣም ፀያፍ ናቸው ሁሉንም አደለም

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem +1

    የኔ እናት አቤት ቁንጂና በመከራ ላይ ሆነሽ እንዲህ የምታምሪ ቢመችሽ ኑሮ እንዴት ውብ ትሆኝ ነበር።

  • @HelenBabe-zm1xv
    @HelenBabe-zm1xv Před měsícem +1

    አንቺ የንጉሱ የኢየሱሰ ልጅ ነሸ ኩራት ይገባሻል አሁንም እግዚአብሔርን ብቻ ታመኚ ገና ትለመልሚያለሸ 🙏🙌🙏🙌

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz Před měsícem +11

    ወገኖቸ ሆይ አሏህን እንፍራ ዘረኝነት ጥንብ ነው በዘረኝነትና በዝሙት ትውልድን አናጥፋ መጥፎ የሚሰራን ሰው እጅ እንያዝ ሁላችንም በዙሪያችን ያሉትን እናስተካክል ከዚህ ሁሉ ደግሞ የከፋው እና ፀያፉ በአሏህ ላይ አናጋራ ማጋራት ትልቅ በደል ነውና አሏህን ብቻ እንለምን እናመስግን በአሏህ ላይም ብቻ ተስፋ እናድርግ...።

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před měsícem

      መች ይሰማሉ የሠለጠኑ.እየመሰላቸው በየቦታው መተኛት ዲቃላ መውለድ ምኑያሥደሥታል አኡዙቢላህ ሚነሸይጧኒረጅም

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před měsícem +3

    ባል የቀማችሁ ትዳሯ አይባረክ.

    • @16Titi
      @16Titi Před měsícem +2

      እሱስ ሚስት የቀማው ወይጉድ የወዶቹ መባለግ በቃ ኖርማል አረጋችሁት

  • @user-yu6ht1vb7j
    @user-yu6ht1vb7j Před měsícem +3

    በየቤቱ ስንት ጉድ አለብን ከሴቶቸም አመፀኞች እንዳሉ አስቡ ለምሣሌ እኔ በአመፀኛ ሴት የተጎዳው ወንድ ነኝ እናትዬ አንቺ ጥሩ ሴት ነሽ በርቺ ሀይዞሽ ልጆችሽ እንኳን ደረሱልሽ

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Před měsícem +2

    ታሞ የተነሳ አምላኩን እረሳ 😢
    አንቺ እንኳንም ወለድሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ገና ወጣት ነሽ ራስሽን ጠብቂ❤

    • @AlemtsehayDeneke
      @AlemtsehayDeneke Před 27 dny

      Betekekel tamo yetenesa e/ren resa tama eyeteshekeme astamo balewa betedar lay tedar fetari yanen gize yemelesebat waga yaskefelat medehaniyalem

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 20 dny +1

    7የወለደች አትመስልም ውብብ እናት ❤😊

  • @countrystayletub
    @countrystayletub Před měsícem +5

    ሸርሙጣ ወንድ አርጅቶ በዳዴም ቢሄድ ሸርሙጣ ነው። ሴቱ ደግሞ ገንዘብ ካለው አይሙሽም just Late him Go

  • @zed8788
    @zed8788 Před měsícem +1

    Well በመከራ ግዜ ማምለጫ ጌታ እየሱስን ማግኘትሽ ጥሩ ነው;;ለጥያቄ ለሀዘን ለስብራት ብቸኛ ረዳት ነው አይዞሽ ::🙏🙏🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ክብር ለእናቶች መልካምነት ለራስ ነው ማዘር አይዞሽ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል አንቺ ግን ልጆችሽ እንዲባረኩ ይቅር በይው እባካችሁንየሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ! እናንተ የሃገሬ ወጣት ሴቶች ልጆች ግን በጤናችሁ ነው ? አያታችሁን የምታገቡት ነውር የሚባል ነገር አታውቁም ኧረ በህግ አምላክ ተመለሱ ከእኩዮቻችሁ ጋር ብትኖሩ አይሻልም ማዘር አንቺ ገና ልጅ ነሽ ምርጫው ነው ዋናው ጤንነትሽ ነው መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ አንቺ ምንም ክፉ ነገር አላደረግሽበትም እንደገና አንቺ እጅ ላይ ይወድቃል ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ይቅናህ በይው

  • @honeymekone2677
    @honeymekone2677 Před měsícem +10

    እኔ በማንም ላይ መፍረድ አልፈልግም መብትም የለኝም በሚፈርዱትም እበሳጫለሁ እዚህ ታሪክ ላይ ግን የገረመኝ እሶም ልጆቾን ትታቸዉ መዉጣቶ 😢 እሱስ እሺ ልክስክስ ሰለሆነ ነዉ የእናት ኣንጀት ግን እንዴት አምጣ በወለደቻችዉ ላይ ልትጨክን ቻለች 😮ያዉም ወንዶች ልጆች ለዛዉም የማይሆን ሁኔታ ላይ እንደገቡ እያወቀች ምንድነዉ የነካን ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ የደረስንዉ ፈጣሪ ይቅር በለኝ 😢😢😢

    • @tsigahanagebrehiwot3066
      @tsigahanagebrehiwot3066 Před měsícem

      Enam mewtatwa germognal
      Bezi lay yeraswa mnorya eyalachew
      Bcha kebad new.
      Mnalbatm emnet mekeyrwa endayhon .

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ነበር መሥጠት የነበረብሽ በተለየ የጌታ ነሽ ጌታ እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉና።።።ደግሞ እረዳሻለሑ እኔም እንዳንቺ ነዉ የምናገር ግን በአለም ሑሉ መናገርሽ እግዚአብሔር ሊዋጋልሽ የሚችለው ለእግዚአብሔር ሥትሠጭዉ ነዉ ።አሑንም ንሥሐ ግቢና ለእግዚአብሔር ሥጭዉ ባለቤትሽ ናባል ነዉ ናባል እግዚአብሔር እራሡ ነዉ የፈረደበት ለማንኛውም በቃ ልብሽን ጠብቂ። እግዚአብሔር ቢዋጋልሽ ይሻላል።።።

  • @ጣቢታ
    @ጣቢታ Před měsícem +12

    አይዞሽ ጌታ አለ እሶም ነገ ታለቅሳለች ለእሶም አይሆንም

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Před měsícem +1

    አይ እናት❤ ሺ አመት ትኑር " አይዞሽ ነገ ህይወትሽን የሚቀይሩልሽ እነዚህ ችግር የጠ በሳቸው ልጆች ናቸው! በምንም ዓይነት መንገድ እንዳትንበረከኪለት።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem +3

    አለምሰገድዬ መቸም ጉድ ነው የምታስማን ልብ ያለው ልብ ይበል❤❤❤

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před měsícem +1

    ከ6 አመት ቆይታ በሃላ ሃገር ልገባ ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful9709 Před měsícem +1

    እ/ር በሰላም ነዉ የገላገለሸ ከደዚህ አይነት ክፊ ሰዉ ልትደሰቺ እጂ ልትከፊ አይገባም እህቴ አይዞሸ ልጆችሸ ደርሰዉልሻል❤

  • @phonetasti1892
    @phonetasti1892 Před měsícem +1

    አይዞሽ እህቴ የደረሰበት ያቀዋል በተለይ በተከበርሽበት ሰፈር ላይ በጣም ይከብዳል እኔ የደረሰብኝ ያንች አይነት ታሪክ ነዉ ተመስገን አሁን አረባገር ነዉ ያለሁት ልጆቼም አሁን ደርሰዉልኝ እባዬን አበሱልኝ ተመስገን

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 Před měsícem +3

    እኔስ አልፎ አልፎ ይብላኝ ለዓለም ሰገድ እያልኩ እሰማለሁ። የማይገባኝ ጉዳይ ከብልግናው ፎቶው ።

  • @bisrattube9075
    @bisrattube9075 Před měsícem +2

    እህቴ ሞኝ አትሁኚ ወንድ ወንድ ነዉ እራስሽን ጠብቂ ምን ያረግልሻል ከሀዲ ሰዉ መጨረሻዉ አያምርም ታያለሽ ግን እራስሽን ጠብቂ ከልጆችሽ ጋር ዘና በሉ የሶ ልጆች እናታችሁኘን ተንከባከቡ በቃ ሰባት ወለድሽ ምን አባቱ ያረግልሻል ካሁን ቡሀላ ጥርግ ይበል

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před měsícem +1

    ሤትዮዋ ውበትዋ ገና እንዳለ ነው ወጣትነታን ደሞ ሳስበው ምን ያክል ቆንጆ እንደ ነበረች ነው ልጆቻ ደሞ በእሳ ከወጡ ቆንጆዎች ናቸው ማለት ነው ለማንኛውም ማሚዬ ጥሎን የሚሄድ ነገር ሁሉ እኮ የማይጠቅመን ነገር ነው ቢጠቅመን ኖሮ ፈጣሪ ስለሚወደን ከእኛ ጋር እንዲ ቆዩ ያደርግ ነበር በምክንያት የሚለየን ስለሚያስብልን ነው

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před měsícem +2

    በጣም ቆንጆ መሆን በራሱ እዳነው ቁጅናሽ ሒወትሽን ባልፈለግሽው መንገድ መራሽ አይዞሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ጤናና እድሜ ይሰራል ጥሽ

  • @user-ds3br5tz4h
    @user-ds3br5tz4h Před měsícem +2

    እኔማ ሰፈር ውስጥ የለሁም።ያሰውዬ እንደዚ ያረጋል? በጣም ነው የገረመኝ።ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ እናቴ አይዞሽ ደሞ ልጆችሽ በጣም ነው የሚያማምሩት።

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 Před měsícem +2

    You soooo blessed my sister,you have 7 children. Don't cry,let him go....

  • @userphone9487
    @userphone9487 Před měsícem +1

    ምስኪን ነሽ እህቴ ካልፈለገ በልመናኮ አይሆንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagiw6094
    @dagiw6094 Před měsícem

    እናት ለልጆቿ ስትል እስቀጥግ ትሄዳለች የኔ እህት እባክሽ ልጆችሽ የሚረዱ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ንገሪያቸው ተወያዩ ደርሰውልሻል ይውጣ ይሄ ሰው አይጠቅምም እግዜር ይፈቅዳል።

  • @jamila8885
    @jamila8885 Před měsícem +1

    ቆንጆ ነሽ አሁንም በልጅነትሽ ምንያህል ቆንጆ እንደነበርሽታስታውቄያለሽ ተይው ጤናሽን ጠብቂ

  • @Aman-z8l9o
    @Aman-z8l9o Před měsícem

    ልጆችስ መብዛታቸው ፀጋ ነው እናታችን ልጅ ፀጋ ነው እንኳን ተወለዱ ይህ ቀን አልፎ ነገ በልጆችሽ ደስ የምትሰኝበት ጊዜ ይመጣል አይዞሽ ስለማናወራ ነውጂ በየ ቤታችን ቡዙ ጉድ አለ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před měsícem +4

    ከዝሙት እራቅ ይላል ቃሉ አመንዝራ ትውልድ መጨረሻው የእሳት ባህር ነው

  • @meditajc
    @meditajc Před měsícem

    ጀግና እናት ነሽ ብዙ ተማርኩብሽ ልጆችሽ ወገኖችሽ ናቸዉ በእነሱ ተፅናኝ እሱ በእጥፍ ዋጋ ይከፍላል እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před měsícem +7

    ኤሬ ወደ ሽምግልና መሄድ አዬ ቀረ መምጣቱና የግል ምስጥሮች በአደባባይ በመውጣቱ ብዙ ነገር እየጎዳ ይመስላል በተለይ ለልጆቻቸው በተረፈ ስለከንቱና ስለ ሴሰኞች ወንድ ለመናገር ቀለት ይከብዳል ሴቶችዬ ኤሬ ንቁ

    • @user-yc5pz7cx3b
      @user-yc5pz7cx3b Před měsícem

      እንዲህ አይነት.ወንዶችን እንደ በሬ ማኮላሸት ነው የታአባቱ

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Před měsícem +1

    ሴቶች ወንዶች ወይም ትዳራችዉን አፋርሰዊ ሲሄዱ እራሳችዉን አትጣሉ እደዉም ተዉባቹሁ መታይት ነዉ ለምን 10ልጅ አይሁንም ፀልዩ እግዛብሄር ይመልሳል ከዛ በተርፋ ተሎ ወደ ሌላ ጭንቀት ወደሌለዉ ቦታ መሄድ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před měsícem +4

    ብዙ በጣም ብዙ ተባላ ሳለ ወንድ ልጅ ሳትወልጂ እድሜሽን እንኳን አልበላው ኣጆችሽ ንንረቶችሽ ጌጦችሽ ናቸው ምንም እንኳን ያሳለፍሽው ከባድ ቢሆንም ግን እንደዚህ የምታደርጉ ወንዶች ፈጣሪ ይፋረዳችሁ።

  • @ayoushamk7518
    @ayoushamk7518 Před měsícem +1

    እንኳንም በሽታ አላዛዘሽ ! እግዚአብሔር ከሴሴኛ ወንድ ይጠብቀን🙏 !!

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Před měsícem +1

    ባደረገው ነገር እሡ ይፈር እንጂ ያንቺ ልጆች በትነሽ ከቤት መውጣት ምን ይሉታል በዚ ግዜ ልጅ በትኖ እንደ ጎረምሳ ቤት ተከራይቶ መቀመጥስ ለአንቺ ማዕረግሽ ልጆችሽን ሰብስበሽ አብረሽ መሆን ነው

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před měsícem +9

    ይገርማል አንዳድ ጎረቤት የባለ ትዳር ቤት መመኘታቸው የጤንነት አይመስለኝም እኔም የማውቃት ጎረቤቴ አንድ አካባቢ ሆነው ቀምታ አግብታ ሁለት ወልዳ ቁጭገራሚ ሴቶች እባካችሁ እረፉ

    • @user-ei7jd7qp3t
      @user-ei7jd7qp3t Před měsícem +1

      ታዳ ያገባት ሰውየ ነው ጥፍተኛው በግ ነውዴ ተከትሎ ያገባት አልፈልግሽም ማለት ይችላል

  • @user-fw5dn1ix4j
    @user-fw5dn1ix4j Před měsícem +1

    አረ ገደል ይግባ ልጃችሽን ሠላም ይሁኑልሽ ሥታምሪ ደሞ እኮ

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena4381 Před měsícem +2

    ዘንድሮ መቼም ጆርዬ ምንም ደህናነገር መስማት አቁሟል 😢😢😢 እስቲ ልስማሽ የኔ እህት😢😢😢😢😢

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Před měsícem +4

    አረ የኢትዮጵያ ሴቶች ምን ሆናችሁ ነው ልጅ በመውለድ ጀርባችሁን የምታጎብጡት 7ልጅ ምንአለ ለራስሽ ጊዜ ብትሰጪ አሁን በኢትዮጵያ ኑሮ ከሁለት ልጅ በላይ ምን ያደርጋል በቤት ስራ ስለምትደክሚ ነው ባልሽም ጥሎሽ የሄደው ሌሎቻችሁ ከዚህ ተማሩ የራሳችሁ ገቢ የኑራችሁ ዘንጡ

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před měsícem

      ትክክል 2ልጂ ፈጣሪ ቢሰጠኝ በቃኝ

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 Před měsícem +2

    ዝም በይ አይዞሽ አታልቅሺ እድሜ ብቻ ይስጥሽ የአወዳደቁን መጨረሻ ታያለሽ 7 ልጆችን ሰተሽው ለአንቺ ያልሆነ የእሷንም መጨረሻ ትሰሚያለሽ ባለጌ ወልዶ ያሳደጋት ናት ይቺ የልጅቷን መረን አስተዳደግ ከአባቷ ንግግር መረዳት ይቻላል አይዞሽ አንቺ ልጆችሽን ከቁጥር ሳያጎልብሽ ፈጣሪ እቅፍ አርጎ ያሳድግልሽ አንቺ አሁን ያለቀሽውን እሱ እጥፍ ያለቅሳል የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 Před měsícem +1

    እግዚያብሄር ይፈርዳል ውብ ነሽ ንኳንም የቀረብሽ በሽታ ሳያሲዝሽ, ከሷ ጋርም አይቀጥልም, እህቴ ወደስራ ተሰማሪ ልጆችሽን እግዚያብሄር በመዳፉ ሸፍኖ ያሳድግልሽ🫂

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před měsícem +1

    ደስ የሚለው እንኩዋን ብዙ ልጅ ወለድሽ ምክንያቱም በጥሩ ሁኔታ ስላሳደግሻቸው 👍👍👍
    ግን ያገቡትም ያላገቡትም የሰው ባል ሲነጥቁ ምንም አይመስላቸው ።ሰውየው ምን አስቦ ነው ከዚህ በሁአላ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ።ግን ምናልባት ሌላ ችግር ይኖር ይሆን ? የሐይማኖት ልዬነት ስለተፈጠረ እሱን ምክንያት አድርጎ ሊሆን ይችላል። ልጆችንስ መበታተን ለምን አስፈለገ ? ማለቴ አብረውሽ መኖር እና መደጋገፍ ሲገባችሁ ለምን የተለያየ ቤት ትኖራላችሁ?ግራ ያጋባል ።
    ክፍል ሁለት ላይ እንስማው....
    ገና ቆንጆ ወጣት ነሽ አይዞሽ በርቺ ግን ሰውየው ደህና ገቢ ስላለው የሚገባውን ማድረግ አለበት ለልጆች።

  • @meseretgizaw1588
    @meseretgizaw1588 Před měsícem +1

    የዚች ሴት ስነ ልቦናዋም ጭምር ነው የተጎዳው እ/ር ካነቺ ጋር ይሁን ልትታገዝ ይገባታል