🔴ከህጻን ሔቨን መደፈር ጀርባ ያለው ምስጢር ምንድን ነው❓ ከዓይን እማኝ አንደበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • #ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu
    Join this channel to get access to perks:
    / @tsegayekiflu
    የፍርድ ሂደቱን ለመከታተል ከፈለጋችሁ ገብታችሁ አንብቡ t.me/tseomm/5807
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
    የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
    ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

Komentáře • 896

  • @Ksjags-v7b
    @Ksjags-v7b Před 24 dny +146

    ይህንን ዜና በሚያስተላልፉ ሚዲያዎች ሁሉ እየገባሁ አስተያየት ብስጥም አልርካሁም ገዳዮ ይገደል ተመሳሳይ ወንጀለኞች ይደንግጡ

    • @kukuassefa7880
      @kukuassefa7880 Před 24 dny +5

      @@Ksjags-v7b እኔም እንደዛው እየዞርኩ አልረካሁም ፍትህ ያስፈልገናል መንግስት ፍትህ ይስጠን እንዳይደገም አድርጎ

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 Před 23 dny +3

      @@Ksjags-v7b እኔስ ብትይ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Před 23 dny +1

      ደሚርኝማ ዉድ🎉

    • @halimehalime9141
      @halimehalime9141 Před 22 dny

      የገደልባደቦቦይ😢😢😢😢😢😢

  • @demekedessie
    @demekedessie Před 24 dny +96

    “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
    - ሮሜ 1፥28

    • @user-yh7dw4yd2z
      @user-yh7dw4yd2z Před 24 dny +1

      የአላህ 😭😭😭ፍትህ ለሚጣ😭😭

    • @user-yh7dw4yd2z
      @user-yh7dw4yd2z Před 24 dny +1

      ያማል ወላሂ😭😭

    • @masirahma
      @masirahma Před 24 dny

      😭😭😭😭😭😭

    • @rahelfeyisa-y6i
      @rahelfeyisa-y6i Před 23 dny

      Egziabiher Ale Be Zufanu Yiferdal Yiferdal Yiferdal
      Fith le Heaven 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @zika2024-o9y
      @zika2024-o9y Před 23 dny

      እግዚያብሄርን እናቃለን የሚሉ ከታች እስከ ላይ ምን እያደረጉ ነዉ?እግዚያብሄርን እናቃለን የሚሉ ከታች እስከ ላይ ምን እያደረጉ ነዉ?

  • @user-uv5io9kg8r
    @user-uv5io9kg8r Před 24 dny +66

    ፍትሕ ለሕፃኗ ልጃችን ሔቨን 😢😢😢😢😢የበቀል አምላክ ይበቀልልን 😢😢😢😢

  • @menkemfmcgmenkem9595
    @menkemfmcgmenkem9595 Před 24 dny +36

    ቅ/ሚካኤል ሆይ ለዚህች ሀገር እንድትፈርድ እማጸናለሁ !?

  • @TigistAbebe-w1h
    @TigistAbebe-w1h Před 24 dny +80

    መንግስት ለህዝቡ አሳልፎ ይስጠን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በድንጋይ ተወግሮ ህፃን ፌቨንን እና ሌሎች ህፃናትን እንዳሰቃያቸው በድንጋይ ወግረን ነው የምንገለው እንደዛ ካልሆኑ ሀዘናችን አይወጣልንም እባካችሁ

    • @user-bj1fx4nn6s
      @user-bj1fx4nn6s Před 24 dny +1

      @@TigistAbebe-w1h yes I want same

    • @user-tj5oe4zc6r
      @user-tj5oe4zc6r Před 24 dny +1

      መንግሥት እንዳለን አሳልፎ ይስጠን እንዲህ ነው ሾርት ሚሞሪ ማለት ዛሬ እኮ ዳኞቹ ልብ የሚያሳምም መልስ ነው የሰጡት የልጅቷ የደረሰባት ግፍ ምንም ሳይመስላቸው

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před 24 dny +60

    በገጠሩ ያለውስ ኢንተርኔት አያገኝም በከተማ ያለ ህዝብ እንዴት እስካሁን ሠልፍ አይወጣም። ይሔ በሀገር የመጣ ሀዘን ነው ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ሠልፍ ሠልፍ ሠልፍ እንውጣ???

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Před 24 dny +6

      እኔም እያልኩኝ ነው ያለው ብቸኛ አማራጭ ሰልፍ ነው

    • @user-vv8vz2un8j
      @user-vv8vz2un8j Před 24 dny +3

      ​@@Tsegayekiflu እውነቴን ነው የምልህ በሠው ሀገር በመሆኔ የተቆጨውበት ጊዜ አሁን ነው። በሀገሬ ብሆን ብቻዬን ሠልፍ እወጣላት ነበር።

    • @ElfSaron
      @ElfSaron Před 24 dny +3

      ​@@user-vv8vz2un8j እኛ ሀገር ለሩጫ እንጂ ለንደዚ አይነት ቆሻሻ አሰቃቂ ነገር አይፈቀድለትም ፍርዱን ለፈጣሪ መስጠቴ ነኽ 😢😭😭😭☝️☝️☝️

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 24 dny +92

    መላው የባህዳር ወጣቶች አደራ እነኚሕን አውሬ ሰዎች በእግዚአብሔር ስም ተበቀሉልን. የቆሰለ ልባችንን አድኑልን.

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz Před 24 dny +29

    ወይ ልጄን የኔ እምቦቃቅላ በጐዶሎ ዘመን መዓት ወረደብሽ , ነፍስሽን በመንግሥተ ሠማያት ያኑርልን !!!

  • @lishnzike-e9l
    @lishnzike-e9l Před 24 dny +36

    ጌታዬ ሆይ ተቃጠልኩ ልቤ ደም አነባ የእፃናት አምላክ የበቀልና ክንድህ ይድረስ ተቃጠልኩ ምን አይነት ሀገር ናት አውጣኝ ከዚህ አገር ፍርደ ገምድል መግንስት ህዝብን መረን የለቀቀ እሱነው።

  • @KassaGebeyehu
    @KassaGebeyehu Před 24 dny +51

    የባ/ዳር ሕዝብ ብሎም ወጣቶች አዝናለሁ ይህን ሠምታችሁ አይታችሁ ዝም ማለታችሁ አዝናለሁ

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g Před 24 dny +3

      ኡነት ነው ይሄ እየታየ ዝም ማለት እደት ቻሉበት እደት አስቻላቸው አኡዙቢላ

    • @abbyharegu8421
      @abbyharegu8421 Před 24 dny +3

      @@user-ok9bt1bh1g እኔ የባህርዳር ልጅ ነኝ የሰማሁት በዚህ 3 ቀን ውስጥ ነው የሰማ ብዙ ህዝብ የለም በህዝብ አትፋረድ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Před 23 dny +1

      ትክክል ነዉ ዝም ማለት ዬለብንም ቅማሞችየ ደሚሩኝ በቅንናት

    • @tigisttigist4115
      @tigisttigist4115 Před 22 dny +1

      ባገራችን የሰዉ ሞት እንደደሮ ሆነኮ
      ስንት ሰዉ እየተገደለ አይደለም???
      ለምሳሌ ሰኔ 12 ፉነተ ሰላም በረፍት ቀናቸዉ ከሚዝናኑበት ሆቴል ውጡ ተብለዉ ዘጠኝ ሰዎች በአንዴ ሲረሸኑ ረሻኙን ማን ጠየቀዉ እናት በሓዘን አንጀቷ ተቃጥሎ አለች

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 24 dny +40

    ፍትህ ለህፃን ፌቨበን😭😭😭😭😭

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před 24 dny +13

    አማኑኤል የኔ አባት እሩሩሁ ወንድማችን እንወድሀለን እመብርሀን ቅዱስ ሚካኤል ይሸፍንህ

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Před 24 dny +16

    ይሔ የዱር አራዊት አውሬ በዚች ምድር ከሰው ጋር መኖር ስለማይችል መወገድ አለበት ይገደል ፍትሕ ለብላቴናዋ

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j Před 24 dny +21

    ሰልፍ እንውጣ ኢትዮጵያውያን

  • @user-bk5wx6ig9n
    @user-bk5wx6ig9n Před 24 dny +16

    ብልቱ ይቆረጥ።

  • @RahmaJabaly-t1q
    @RahmaJabaly-t1q Před 24 dny +163

    እንደው ይሄ ሰዉዬ በ አደባባይ አሰቃቂ መልስ ካልተሰጠው ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰው የለም ::መግስትኩዋን ድሮም የለም 😭😭😭😭😭😢😢😢

    • @ruwaisjeddah3161
      @ruwaisjeddah3161 Před 24 dny +7

      @@RahmaJabaly-t1q መግስት መቸ አለ ና

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g Před 24 dny +4

      @@ruwaisjeddah3161
      እኮ መንግስት የት አለ መንግስትኮ የለንም ወገኖቸ

    • @AsratAlemu-tb4nn
      @AsratAlemu-tb4nn Před 24 dny

      @@RahmaJabaly-t1q

    • @user-zj9gv5ej4y
      @user-zj9gv5ej4y Před 24 dny +2

      መቸ መንግስት አለ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ😥😥

    • @Threepointsandbeyond3832
      @Threepointsandbeyond3832 Před 24 dny

      አንድ መንግስት ግፍን እና ወንጀልን ዝም ያለ እንደሆነ ራሱ ወንጀለኛ ነው። ታዲያ ይሄ ሰው ሳይቀጣ ከቀረ ብልግና ነው ዝም የሚባለው። ስለዚህ መቀጣጫ እንዲሆን መቀጣት አለበት።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 24 dny +38

    መገደል አለበት መገደል አለበት መገደል አለበት!!! መንግስት ሆይ ምን እየሰራህ ነው መንገድ??? የተመረጥከው ህዝብ አፈናቅለህ የብስክሌት መንገድ እንድትሰራ ሳይሆን የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ነው !

    • @fassil47
      @fassil47 Před 24 dny +1

      ህፃኑ አብይ ቤተ-መንግስት እየስራ ነው።

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před 24 dny +39

    እኛ ኢተዮጵያውያን በቆማቸን ፈዘናአል ፈጣሪ ይድረሰልን😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @Muyagebeyehu
    @Muyagebeyehu Před 24 dny +12

    የሚገባው እስር ሳይሆን የሞት ፍርድ ነው ሌላውም እንዲማርበት ፡ፍትህ ለፌቨን

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn Před 24 dny +32

    ፍትህ ለህፃን ፌቨኔ የህግ ያለህ 😭😭😭😭😭😭😭 ጠበቃዉ ለህግ ይቅረብ ይሄ አሳማ የሽማግሌ ቀላል

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před 24 dny +18

    ህሊና ያላችሁ ወንዶች ሁሉ አዉሬዎች አለመሆናችሁን ለዚህች ምስኪን ፍትህ በመጮህ አሳዩን እኔም የንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝ ወንዶችን እንደ አዉሬ የሚያስገምተዉን ይህን ግፍ እንዲያወግዝ እፈልጋለሁ

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Před 23 dny +4

    ትክክል መገደል ብቻ ነው ያለበት ይህ አውሬ ፍጡር

  • @AberaMelaku
    @AberaMelaku Před 24 dny +27

    እሱን ብቻ ሳይሆን ዳኛዉና ሌሎች ለእሱ እንዳይጠየቅ የሚያመቻቹትን በህግ ማስጠየቅ

    • @urhealthnwellbeing3231
      @urhealthnwellbeing3231 Před 22 dny

      @@AberaMelaku በየትኛው ህግ ነው የሚጠየቁት, የሌለውን

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 Před 24 dny +28

    ትክክል ነው ለዚህ አረመኔ ገዳይ አውሬ ነፃ እንዲወጣ ለሚሯሯጥ ፍርድ መስጠት የሚገባው ሕዝቡ ነው ምን መንግሥት ምን ፍትሕ አለ ?

  • @zelekhaile303
    @zelekhaile303 Před 24 dny +8

    ሌሎች ታዋቂ ሰዎች የታለ ድምጻችሁ
    አማን ዕድሜ ይስጥህ

  • @terameddamte3255
    @terameddamte3255 Před 24 dny +11

    ጠበቃውና ወንድምየው ለፍርድ ይቅረብ

  • @GerumAtalaye
    @GerumAtalaye Před 24 dny +17

    እኔ የሟችን እናት የገላመጡ ፖሊሶች ጠበቃው ዳኞች ሁሉ ከሥራ ተባርረው መሰቃየት አለባቸው ኧረ እኔስ ከመበሳጨቴ ቃል አጣሁ

    • @fassil47
      @fassil47 Před 24 dny

      የአብይ ባለሰልጣን ናቸው። ፋኖ እስኪመጣ ማን ይነካቸዋል።

  • @menetewabtekeste3600
    @menetewabtekeste3600 Před 24 dny +12

    እባከቾሁ የኢትዮጲያ መሪዎች የሕግ ባለማዋች የፓርላማ አባሎቾ የሚመለከታችሁ የኢትዮጲያ ሕዝቦች ተነሱ በዚኽ አዉሪ ቤተሰብ ላይ መዘመት አለብን ።

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 24 dny +27

    መላው አማራ ስምህን እና ክብርህን መጠበቅ ከፈለክ ይሄ ሰው ፈጣን ፍርድ መቀጣጫ ለሌላውም የሚሆን ይደረግበት. ማየትም መስማትም አቅም አጥቼአለሁ. አማራ ነኝ እኔም ለስምሕ ለክብርሕም ይሔን እርም እንደአካን አውጣና በአደባባይ ከነአስተባባሪ ዘመዶቹ ይፈረድባቸው. አሞናል መላው ኢትዮጲያዊ.

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 Před 23 dny

      እውነት ነው😢😢😢

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 23 dny +1

      ሰውየውን ብቻ አደለም ከነ ፍርድ ቤት ዳኞቹ ከነ ፖሊሶቹ ከነ ጠበቃው ከነ ቤተሰቦቹ አፈር ማስበላት ግድ ነው

  • @yesufsaid9620
    @yesufsaid9620 Před 24 dny +5

    እህታችን በስንት ትግል ህይወትዋን ሰውታ ይህን ነገር እዚህ ማድረስዋን በጣም በጣም ትደነቃለች ይህች እህታችን ይህን ነገር ወደውይይት በማምጣትዋ ብዙ ነገሮች እንደሚቀየሩ ኣልጠራጠርም
    ከዚህ የባሰ ስንት ጉድ ኣለ
    እህታችን የገንዘብ እርዳታ ያስፈልጋታል የተቻለንን ብንሰጥ በጣም ይረዳታል እባካችህ ኦርጋናይዝ ወይንም የባንክ ኣካውንትዋን ይገለፅ
    ባስቸክዋ ሁላችን የተቻለንን እንላክ

  • @Sine-fe8jt
    @Sine-fe8jt Před 24 dny +13

    አቤት የፈጣሪስራ ቅጣቱ ተጀመረ የበዳዮች ፎቶ አደባባይወጣ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው

  • @MaMa-tq9eq
    @MaMa-tq9eq Před 24 dny +17

    እረ ወዴት እየሄድን ነው እረ እግዚአብሔር ን ፍሩ ሞት ለደፋሪ ወንጀለኛ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 24 dny +12

    ፍትህ ለዚች ህጻን ልጅ 😭😭😭💔💔🇪🇷

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Před 24 dny +9

    የባህርዳር ማህበረሰብ በሐይማኖቱም ባህልና እሴት ያለው ህዝብን ያዋረዱ ባለጌ ቤተሰቦቹ በሞሉ ለትምህርት የሚሆን ቅጣት ላድራጊውና ለቤተሰቡም የሚመለከተው ፍርድ እንዲሰጥ እንጠብቃለን ፍትህ ፍትህ ለህፃናት በሙሉ መንግስትማ የታለ ህዝብ መብቱን ማስከበር ይኖርብናል ዘቀጥንኮ ጃል

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 Před 23 dny +1

      ፋኖ እምባል ዱርዬ ከአማራ ካልጠፍ ግፉ ገና ነው::

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam1438 Před 24 dny +3

    ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ አውሬ እንኳን የማይፈፅመውን ድርጊት የፈፀመው ከመንግስት ፈጣን ምድራዊ ፍርድ እንጠብቃለን።

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Před 24 dny +6

    ቸሩ መድኃኔ አለም ባይዘው ኑሮ መሰወርም ይችል ነበር የውሻ ደም የማይረሳው አምላክ አስሮ ያዘው
    ቸሩ አምላክ ፍረድ ስጠው
    ፍትህ ለፌቨን

  • @heidshop4103
    @heidshop4103 Před 24 dny +31

    ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ እንደሚባለው የጎጃም ወጣት
    በነዚህ ጨካኞች ህጋዊ እርምጃ
    መወሰድ ይጠበቅባቹሃል።💔💔💔

  • @user-vr3fc6hq6j
    @user-vr3fc6hq6j Před 24 dny +8

    ህግ አለ ብዬ አላምንም ቢያንስ እንኳን አንድ ሰው ዋጋውን ይስጠው የንፁህ ሰው የደም ድምጽ ጩኸት ቀላል አይደለም

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Před 24 dny +12

    ፍትህ ለህጻን ሄራን ተደፍራ የተገደለችው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @benadegefa8252
    @benadegefa8252 Před 12 dny

    የአውሬው ደጋፊዎች እና ደጋፊ ዘመዶቹ በሙሉ በዚህች ህጻን እና እናትየው ላይ ላደረጋችሁት ነገር እግዚአብሔር ይበቀላችሁ የግፍ ዕዳ ለልጆቻችሁ እና ለልጅልጆቻችሁ ያኑርባችሁ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před 24 dny +9

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ እኔም የሴት ልጅ እናት ነኝ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @tigistgetahun-o6w
    @tigistgetahun-o6w Před 22 dny

    እግዚያብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ እህቴ እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን፡፡ይከብዳል እህቴ እንኳን ላየው ለሰማው ይከብዳል ድርጊቱ፡፡

  • @Bara577
    @Bara577 Před 24 dny +17

    የባህር ዳር ፋኖ ወዴት ናቹ። እንደዚህ ያሉ ጭንጋፎችን ታጠሩ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።

  • @mesigmariam9351
    @mesigmariam9351 Před 23 dny +2

    የኢ/ያ ህዝብ የዚህ ሰይጣን ከነቤተሰቦቹ ከነተባባሪዎቹ ፍትሕ መስጠት አለበት

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 Před 24 dny +11

    የመጨረሻ እርምጃ ካልተወሰደ ነገ ቡሁሉም ቤት አንኳኩቶ ይገባል

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 24 dny +21

    አንዳንድ ዱዞች ወደ ብሽቅ ፖለቲካቹ አትጎትቱን እናተው ደፋሪዎች እናተው ለፍላፊውዎችዝግ አፋችሁን ህፃኗ ፍትህ ታግኝበት😮

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 Před 23 dny +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ካንተ ከመድሀኒያለም እንጠብቃለን ደሞን አውጣላት ጌታ ሆይ እግዚኦ መሀረነ ክርሰትሰ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 24 dny +5

    ትላንት ኢትዮጲያዊነቴን ዛሬ አማራነቴን በጣም አፈርኩበት.

    • @Bethe-er2gr
      @Bethe-er2gr Před 24 dny

      @@MotoRola-dq4kd አማራ አደለም

    • @Bethe-er2gr
      @Bethe-er2gr Před 24 dny

      አገው+ ኦሮ

    • @Mitubekele
      @Mitubekele Před 24 dny

      @@Bethe-er2gresh lelas dedeboch meche yehun sew yemetehonut gematam boda demo enante

    • @Bethe-er2gr
      @Bethe-er2gr Před 24 dny +1

      @@Mitubekele የቡዳ የለማኝ የቆማጣ የባሪያ ዘር

    • @Mitubekele
      @Mitubekele Před 23 dny

      @@Bethe-er2gr kebete ye kebet zer 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @demekenega9510
    @demekenega9510 Před 24 dny +6

    እባካችሁ በብሔር አንከፋፈል የሰብአዊነት ጥያቄ ነው ሰው ከእንስሳ በታች እየወረደ ነው ።

  • @Ethio-q7z
    @Ethio-q7z Před 23 dny +1

    ህብረታችን ያሥፈልጋል

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd Před 24 dny +6

    እንዴት ይህን የተሰቃየሽው ማንን ለመጥራት ሞክረሽ ይሆን ኡፍፍፍ የእኔ ልጅ ምን ይደረጋል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ብቻ

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Před 24 dny +7

    እግዚአብሄር ይስጥህ ወንድሜ❤❤❤ ፍትህ ለሄራን ሞጨህክ😢😢😢😢😢

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 24 dny +5

    ጨካኝ ማህበረሰብ ተፈጠረብሽ እምዬ ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 24 dny +5

    ፍትህ በግፍ ለተደፈረቺው ልጃችን እንፈልጋለን😢😢😢😢😢😢

  • @ElhamSeid-tf7dz
    @ElhamSeid-tf7dz Před 13 dny

    ባደባባይ መቀላት አለበት ለህዝብ መማሪያ ይሆን ዘንድ እንድሁም ሲሸፍኒት የነበሩት ሁሉ እንደ የወንጀላቸው መቀጣት አለባቸው አርቲስት አማኑኤል እጅግ በጣም የሚገርም ምርጥ ኢትዮጲያዊ

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 Před 9 dny +1

    እውነት ይህን ፀያፍ አሰቃቂ ወንጀል እንኳን ጣልያን አለፈፀመውም ሴቶችን ቢደፍርም ህፃናትን አልደፈረም

  • @user-qd7uz2eh7q
    @user-qd7uz2eh7q Před 24 dny +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለየበን😢😢😢😢😢😢😢

  • @solomonnigatu
    @solomonnigatu Před 24 dny +9

    አባቴ፦ የአሳ ግማቱ ከአናቱ፣ ሽል ከእርጉዝ እናት አውጥተው ሲጥሉ ዝም አልን። መፍትሄው ፋኖን ማገዝዝ ብቻ ነው ብልፅግናዎች የአምልኮ ግብራቸውን እየገበሩ መሆኑን እወቅ።

  • @demekedessie
    @demekedessie Před 24 dny +7

    አሞኛል አሞኛል የመንግስት ያለህ 👩‍⚖️👩‍⚖️👩‍⚖️👩‍⚖️👩‍⚖️👨‍⚖️👨‍⚖️👨‍⚖️👨‍⚖️

  • @لينامحمد-ك4ف

    በኢየሱስም መጨረሻዘመን😢😢😢ሕዝባችን ወደ እሰሳነት ተቀየረ😢😢

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před 24 dny +10

    የህግ ችግር ነው ይህ ሁሉ ግፍ እየደረሰ ያለው

  • @EtagegEto
    @EtagegEto Před 21 dnem +1

    ፍትሕ ለሕፃናቶች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rossa1994
    @rossa1994 Před 24 dny +2

    ክርስቶስ ሆይ ትልልቆች እኛ ሀጥያተኞች እያለን ህፃናት ላይ እንደዚህ የደረሰው ምን ያህል የጨቀየን ብንሆን ነው አምላክ ሆይ ብንቀጣም እኛ እንቀጣ እኛ ትልልቆች ላይ መአቱን አምጣብን ህፃናት ያንተው ዱዶች ናቸው ይሄ ሁሉ ግፍ በኛው ላይ እንጂ ህፃናት አይገባቸውም አቤት አበሳችን ብዛቱ ፈጣሪዬ... ይቺ ልጀ ወደ ሰማዩ አባቷ ሄደች.. ግን የመጨረሻዎቹ ሰአታትን ያሳለፈችውን ስቃይ እስበህ ፍርድ ስጥ😢

  • @TazaliAl
    @TazaliAl Před 23 dny

    ይገደል ይገደል ይገደል እባካችሁ ይሰቀል የደምሰስ ይሰቀል ለሌሉች ምሳሌ ይሁን

  • @manalebishegesseseggoodbla3747

    ፍትህ ------!!!ለብላቴናዋ ፌቨን በእግዚአብሔር ሰም በማሪያም

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 24 dny +2

    እግዚአብሔር ሆይ ለዚች ብላቴና ፍርዱን ስጥልን

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Před 24 dny +3

    ፍትህ ለህጻን ሄቨን

  • @Zewdinesh-r6v
    @Zewdinesh-r6v Před 24 dny +2

    መንግሥት ለንፀሐን ደሮል ለንደዜኸ አይነት ምን አይነት መልሥ እጠብቅ❤❤❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 24 dny +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትሀ ለህፃናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MeazaBerhane-e2m
    @MeazaBerhane-e2m Před 24 dny +2

    ወገኖች በአገራችን በጠቅላላ ያሉት በአድ አምልኮዎች ጠንቋዮች ደብተራዎች ካልጠፉ ኢትዮጵያውያን ይሄን ካልተውን አገራችን ከዚህ የባሠ ሁኔታ ውስጥ ነው የምንገባው ልጆቻቸውን የሚሠው ለገንዘብ ለሥልጣን ለማግኘት የሚያደርጉም ሠምተናል ብዙ ብዙ ሠምተናል ዘረኝነት ሌላም ሀጢአቶች ካልተውን ገና ይብሣል በሠው ሠይጣን ተቆራኝቷል ወደእግዚአብሔር እንመለስ እነደፈቃዱም እነኑር ሁሉም ክፉ ይጠፋል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-hf9we5ri2v
    @user-hf9we5ri2v Před 23 dny +1

    ወላሂ ያማል።ያማል።በጣም ያማል ይብላኝ ለናትዮዋ።

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před 24 dny +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሚካኤል ይፍረድበት አበድኩ የልጅን ነገር የወለደ ያቀዋለ ወይ ጌታ

  • @abmmtku
    @abmmtku Před 22 dny

    Good Work.....let you continue!

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Před 23 dny

    ትክክልልል

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před 24 dny +4

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ የሰዉዘር በሙሉ ፍትህበሉ

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n Před 24 dny +3

    ፍትህ ለህፃንዋ ፌበን ፍትህ ፍትህ

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 Před 23 dny +1

    ሰውየው የአይምሮ በሽተኛ ነወይ? አገራችን እንዴት
    ተበላሽቷል? በጣም ያሣዝናል:: እህቴ እግዚአብሄር ይበቀልልሽ : ከዚያ ከተማ ይሄን እያሰብሽ አትኑሪ እንዳትታመሚ:: የምታምር ህጻን አሳጡሽ::
    ለጠቅላላ ምኒስትሩ አቤት በሉ::

  • @oranthaile1838
    @oranthaile1838 Před 24 dny +1

    አውን አውን አልገባንም እንጂ ይኤንን ጭካኔ የሚያበረታታ የበላይ ያለ ነው ሚመሰለው ፍትህ በአፍጢሞ እየተደፍአ ነው መንግሰት አሰሮ ይቀልባል ነገ ሌላውም በወጀል ይጨማለቃል ታስሮ ይፈታል የዛሬ 2አመት ውለት እፃናት የቤት ሰራተኛ አረደቻቸው ኡኡ አልን ገዳዩዋ ታስራ እየተቀለበችነው ሰንት እፃናት ተጨፈጨፉ ፍትእ አላየንም ያማል ከበላይ ፍትእ የለም የሚያበረታታ አካል እንዳለ ነው ሚያሳየው

  • @SuziTube-wh3cq
    @SuziTube-wh3cq Před 22 dny

    በጣም ፍትህ ያስፈልጋል ገዳይ መገደል አለበት

  • @BezakebedeAbera
    @BezakebedeAbera Před 24 dny +3

    ይገደል

  • @ElhamSeid-tf7dz
    @ElhamSeid-tf7dz Před 13 dny

    ሳሙኤል የሚባለው አርቲስት እጅግበጣም የሚገርም ሰው ነው የሆነ ነገር በተከሰተ ቁጥር ግንባር ቀደም የሚጮኸው ከአርቲስቶች ሁሉ እሱ ነው በጣም ደስ የሚል ሰው

  • @haimim8323
    @haimim8323 Před 24 dny +2

    It’s true ❤❤❤justice justice justice

  • @LaboMastery
    @LaboMastery Před 23 dny

    Thank you Tsegaye

  • @boonaabiyyaa2107
    @boonaabiyyaa2107 Před 23 dny +1

    It's very heartbreaking. Utterly devastating. It's shameful to see Amhara Region Judges ' Association bother too much about the perpetrator than worrying about the heartbreakingly painful hurt the victim's family is going through. More pressure needs to be put on the Regional Govt to review the case and give the criminal the harshest penalty possible under the criminal code. Justice for baby, Haven!!

  • @genetetay2191
    @genetetay2191 Před 22 dny

    መገደል ያንሰዋል ሞት እኮ እረፍት ነው እናትዋ ኮ ዘላለም እያነባች ነው የምትኖረው እኔ እናት ነኝ እና በራሴ ሁኜ ሳየው በጣም ከባድ ነው እና ከመንግስት ፍርድ በተጨማሪ እግዛብሄር ይፍረደው የማያበራ ስቃይ ይስጠው

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Před 23 dny

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሄቨን !!!'

  • @user-dy9ml8dy5t
    @user-dy9ml8dy5t Před 23 dny

    😮የፍትህ ኣምላክ ይርዳሽ እህቴ የራሄል እምባ ያበሰ የራሄል ጭኹት የሰማ አምላክ ከንቺጋር ይሁን😢😢😢😢 ኣልቻልኩም

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Před 15 dny

    በትክክል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rv3zy2hb9o
    @user-rv3zy2hb9o Před 23 dny

    ወጀሉን የፈፀመዉ ሳይሆን ወጄልሊያጠፍ ያለዉ ሆዳም አዉሬ እደሱ ያሉ የተማሩ ሩትድድብና ይያዙ ፋትህ ጉቦ ለሚበሉ ና ለሚስጡ ድሀስ የትእንኑር

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 23 dny

    አስተግፍረላህ 😢 ሀገራችን ላይ የሞት ፍርድ ይፈረድ 😢 ጥፋተኛ ማንም ይሁን በወንጀሉ ልክ ዬቀጣ

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 Před 24 dny +6

    ሞት ሞት ሞት ለአረመኔዎች ፍትሀ ለሔቨን ፍትህ ለተደፈሩ ህጻናት ፍትህ ለሴት ወጣቶች

  • @danielkidane9947
    @danielkidane9947 Před 22 dny

    በመጀመርተታ ለ እናት መፀናናት እመናለአው በጣም ያሳስናል እና ኣረሜን ገዳይ ካልተያዘ ወንድሙ ሞት እንዲፈረድበት ካልሆነ ግን ራሳችን ንግደለው ለወንድሙ ከሱ ያነሰ ገበን ኣላደረገን

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 Před 24 dny +1

    በተቻለ መጠን በይግባኙ ቀን ስው ነኝ ያለ ስው ልጆች ያለው ስው ሁሉ በፍርድ ቀን መገኘት አለባችሁ ለዝች ህፅን ልጅ ለፍትህ አንድነታችሁን አሳዮ

  • @MisrakTasew
    @MisrakTasew Před 23 dny

    እነዚህ የመጨረሻ ዘመን ሰዎች ጨካኞች ራስ ወዴድ ናቸው የአውሬ ልብ ያላቸው ናቸው የተደፈሩ እህቶታችን እግዜአብሔር አዕምሮአቸውን ይጠብቅ ሕይወታቸው በዚህ ምክንያት ያለፈ ወላጆቻቸውን ያፅናና

  • @JaferHelil
    @JaferHelil Před 22 dny +1

    እንባዬ መቋቋም አቃተኝ።
    ሳላቀው ትራሴ በእንባ ታጠበ።

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa Před 12 dny

    ፍትሕ ለልጆቻችን ፍህሕ ፍትሕ ለሔቨን

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Před 22 dny

    ኢትዮጵያ ወስጥም መላው ሴቶች ሰላማዊ ሰልፍ የደረግ። መላው ዓለም አውቆታል!!

  • @SaniaBh-z7s
    @SaniaBh-z7s Před 21 dnem

    ወንድሙ እራሡ መያዝ አለበት እደዚህ አይነት ሠዎች እኳንስ ሀገር ሊመሩ ይቅርና እራሡም መምራት ያቃተው ወራዳ ፊጥር ነው ፍትሕ ለተበዳኞች ሁሉ

  • @user-pf3vx4wk1o
    @user-pf3vx4wk1o Před 22 dny

    የረስዋ አሮበት የሰውን ተመስለለች አሉ የልጀችን የሔቨን ፍትህ

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Před 23 dny

    Yesmay amlak egzhber frd Jesus Christus andu yulu geta