🛑መምህር ግርማ ሐሰተኛ ናቸው? በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር ነው|Memher Girma Wondimu|ኤልዳ ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • #BermelGeorgis
    #መልአከመንክራት_መምህር_ግርማ_ወንድሙ
    #Tewahido
    እንኳን ወደ ኤልዳ ቲዩብ መንፈሳዊ ቻናል በደህና መጡ።በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር የሚነገርበት ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችን ትምህርቶችን የገዳማት ጉብኝት እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ መርሐ ግብር ወደ እናንተ እናደርሳለን።
    ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቪድዮ ስንለቅ ደሞ እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቷን መጫን አይዘንጉ። ለሌሎች ምዕመናን እንዲደርስ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾዎ ላይ ሼር በማድረግ አገልግሎቱ እንዲሰፋ የበኩሎን ያግዙ። እናመሰግናለን!
    / @elda16
  • Zábava

Komentáře • 555

  • @Elda16
    @Elda16  Před 19 dny +64

    አዲስ ከሆኑ ለቻናሉን ሰብክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ማድረጎን አይዘንጉ።
    እናመሰግናለን!

    • @user-lg5gl6wq6y
      @user-lg5gl6wq6y Před 19 dny +1

      መምህር ግርማን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አቡነ መርቆርዮስ ግን ጳጳስ አይደሉም የወያኔ ካድሬ ናቸው ባገኙት አጋጣሚ አማራን ማሸማቀቅ ትግሬን ከፍ የሚያረግ ነገሮ ነው የሚናገሩት !!!!

    • @fyry8481
      @fyry8481 Před 18 dny +3

      አባታችን መምህር ግርማ ንስሀን ስግደትን ጸሎትን ጾምን ያስተማሩን አባት መምህር ግርማ ናቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን በቤታችን ጸሎት ቤትም እንድንሰራ

    • @arsimasima21211
      @arsimasima21211 Před 18 dny +2

      ተው ተው ወንድሜ እኔ ለ ቅድስ ቁርባን አብቅተውኛ ተው ተው መጀመሪያ ትምህርታቸውን ስማ እኔ የጣፋ ልጅ ነበርኩ

    • @user-lg5gl6wq6y
      @user-lg5gl6wq6y Před 18 dny

      @@arsimasima21211 መምህር ግርማን አላልኩም እኔ ያልኩት ጳጳሱን ነው ያልኩት በጣም የሚደብር ንግግር ነው የሚናገሩት!!!

    • @weynshetweynua3926
      @weynshetweynua3926 Před 8 dny +1

      አሜን አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ከጢና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ኑሩልን ❤❤

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET Před 19 dny +211

    ምን ልትሉ ነው ብዬ ስከንፍ ነው የመጣውት አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን ❤😢

    • @yeab_tech
      @yeab_tech Před 18 dny

      Enes yemir

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Před 18 dny

      Ewuntenewu❤❤❤❤

    • @ዘኪዮስቲዩብ
      @ዘኪዮስቲዩብ Před 18 dny +4

      እኔም ሳልሰበር መጣሁ ከአባቴ ቀልድ የለም ።😢😢

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před 18 dny +3

      እኔም በመገረም ነበር የመጣሁት

    • @bezuyeges2812
      @bezuyeges2812 Před 17 dny +3

      @@ዘኪዮስቲዩብምነው ለክርስቶስ እንጂ ለሰው መከራከር ምን ይጠቅማል ቀልድ የለም የሚያስብል ምኑ ነው ሰው አትከተሉ

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 19 dny +155

    አውነት ነው የኔ አባቴ መምህር ግርም እኔን ከጨለማ ያወጣኝ አባቴ ናቸወ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልት የኔ እንቁ አባቴ

    • @ruthbfser1052
      @ruthbfser1052 Před 18 dny

      Ke chelema yemiyaweta egziabhier new

    • @YeneB-qs8uw
      @YeneB-qs8uw Před 18 dny +1

      ​@@ruthbfser1052Tadia esachewun man Egziabiher ale gin ke Pirotestantochu yiilk esachew Menfes kidus yemolabachew Abat nachew

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před 15 dny

      @@ruthbfser1052አይ protestant( የክርስቶስ ተቃዋሚ ክፉዉ መንፈስ!!!!) miss Understanding!! ኮሜንት ከመፃፍህ በፊት ነገሮችን ተረዳ። በአባታችን ላይ አድሮ ነፃ የሚያወጣን እግዚአብሔር መሆኑን አልተረዳህም። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሀዋርያቱ በስሜ አጋንንትን አዉጡ ፡ጎባጣንም አቅኑ ሽባንም ፈዉሱ ወዘተ……… ያለዉን የወንጌል ቃል እንዳልተረዳህና ለወንጌሉም ባእድ መሆንህን አስተሳሰብህ ያሳብቅብሀል።

    • @user-wd3pf2wq6x
      @user-wd3pf2wq6x Před 14 dny +1

      የት ነው የሚገኙት ስልክቸውን ላክልኝስቲ

    • @user-wd3pf2wq6x
      @user-wd3pf2wq6x Před 14 dny +1

      በናትሽ እናት አድራሻቸውን ላኪሊኝ

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET Před 19 dny +137

    እኔ ምስክር ነኝ በአህዛብ አገር ንስሐ እንድገባ እንድጸልይ እንድሰግድ እንድጾም እግዚአብሔርን እንዳውቅ ምክንያቴ እሳቸው ናቸው ❤

    • @user-uo4wi4ly2r
      @user-uo4wi4ly2r Před 19 dny +3

      ለእኔም

    • @sabazerai9467
      @sabazerai9467 Před 19 dny +2

      እኔም ምስክር ኔን

    • @titiTesfalem
      @titiTesfalem Před 19 dny +5

      እኔም ምስክር ነኝ በሳቸው ትምህርት ለንስሃ ፡ለቅዱስ ቅሩባን፡ የዘውትር ኣምልኮ ሂወት እዲኖነኝ ያደረጉት የእግዚአብሄር ኣገልጋይ ናቸው ጸጋውን ያብዛላቸው ቸሩ መዳንያለም ❤

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 Před 19 dny +1

    • @hannatsegaye6536
      @hannatsegaye6536 Před 18 dny +3

      እኔም ስለሳቸው ምስክር ነኝ የኛ አባት ያኑርልን ❤

  • @raheltadesse9808
    @raheltadesse9808 Před 19 dny +214

    መምህር ግርማ ወንድሙ ለኦርቶዶክስ ህዝብ ለማዳን የጣሩ የሚጥሩ ናቸው ግን በቅርብ ግዜ ነው ያወኩት በሀሰት የሚከሱ ሰዎችን አምኜ ተሸወድኩ ግን አሁን ብዙ ተጠቅሜያለሁ ከሰቸውና ካፈርዋቸው ልጆቻቸው እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 Před 19 dny +1

      ማንም በግረማ መተት ሲድን አላየንም፡ ተብትቦ ነው ሚሔደው

    • @user-ex5ew8ko5m
      @user-ex5ew8ko5m Před 19 dny +1

      አሜን

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Před 19 dny

      ​@@zeritessema9182አፊን ጠብቅልኝ ብሎ መፀለይ ያስፈልጋል መምህር ግርማ እሳቸውን ሳናገኝ ባስተማሩት ትምህርት ከቤተ ሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ከመተት ድነን መስገድ መፃም መፀለይ ተምረን ድነናል የማታውቀውን ዝም ብሎ ማዳመጥ ይሻላል

    • @alemnesh.alemneshtegen4369
      @alemnesh.alemneshtegen4369 Před 19 dny +23

      ​@@zeritessema9182ማይጸልይ፣ ማይሰግድ፣ ንስሐ ማይገባ፣ ፍፁም አለማዊ የሆነ ሰዉ እና ጠንቅዋይ፣አስማተኛ ሰዉ አባታችን መላአከ መንክራትን አይወዳቸዉም ስለዚህ እራስሽን መርምሪ ከየትኛዉ ነሽ?

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u Před 19 dny

      Engdh.yegrmametet.sewechn.kehatiyatmelso.lenseha.kabeka..lemstom.lemsteley.lemestged.bekrstossdem.lemtatem.kabekanyegrman.metet.entekemwalen.anchmerasshn.mermri.lbona.ysten@@zeritessema9182

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před 19 dny +93

    መምህር ግርማ ኢትዮጵያ ያልተጠቀመችባቸው ልዩ አባት ናችሁ እሳቸው የሚቃወሙት በራሳቸው ችግር ያለባቸው ናቸው እኔ እሳቸው ጋር ሄጄ አላውቅም ግን ፍሬያቸው በማየት ስለሳቸው እመሰክራለሁ የእሳቸው ትምህርት ሰምቶ መንፈሳዊ ያልሆነ ስጋወ ደሙ ያልተቀበለ ክርስቲያን የለም ክርስትናን በተግባር ያስተማሩ ድንቅ አባት ናቸው ለእግዚአብሔር ስገዱ ቁርቡ የሚል ጠንቋይ ካለ እንደሳቸውም ሁሉም ጠንቋይ ይሁና ለቅዱስ ቁርባን ያብቁ

    • @user-cc7hl3je6e
      @user-cc7hl3je6e Před 19 dny +3

      ተባረክ እውነቱን ስለመሰከርክ

    • @mercyyohannes3668
      @mercyyohannes3668 Před 19 dny +1

      Amen amen amen 🙏

    • @user-tg7gd8lr2t
      @user-tg7gd8lr2t Před 19 dny +3

      ተባረክ or ተባረኪ

    • @Jerusalem-cm7pv
      @Jerusalem-cm7pv Před 19 dny +5

      ያየነውን እንመሰክራለን የሰማነውን እንናገራለን እሳቸው ሲተቹ አንድም ነፍስ ሳያድኑ ይልቁንም ለምእመናን መጥፋት ምክንያት የሆኑ መምህር ግርማ ሚልዮንችን ከእግዚአብሔር ጋር አስታርቀዋል ለስጋወ ደሙ አብቅተዋል

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 19 dny +1

      እውነት ነው❤

  • @hiwanKaliy
    @hiwanKaliy Před 19 dny +92

    መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ለእኛ የተዋህዶ ልጆች ባለውለታችን ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልን መድሀኔአለም።❤🙏🕯✝️

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 19 dny +58

    መምህር ግርማ ወንድሙ አባቴ እረጅም 😔እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ::እሳቸው የሚቃወሙ አባ መቃርዮስ እንዳሉት ነው 🥹

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 18 dny +22

    ❗❓ምንልትሉነዉ ሰለ አባታችን መምህር ግርማ ብየ ተወርዉሬ ስመጣ ተሰብሬ ቆየ 😅ሰለ አባታችን መምህር ግርማ ገና ገና ገና ገና እንመሰክራለን ንስሀን ስግደትን ጸሎትን ጾምን ያስተማሩን አባት መምህር ግርማ ናቸዉ እኔ መምህር ግርማን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤታችን ጸሎት ቤት እንድንሰራ ያስተማሩን መምህር ግርማ ብቻና ብቻ ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 19 dny +67

    በስውር የፈወሰኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ይግባው ዳግም ለደጁ ያብቃኝ መምህር ግርማ የዘመኑ ድንቅ መምህር ናቸው

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 19 dny +32

    አባታችን የኛ እንቁ ከላይ ከሰማይ እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታችን ነው.. እኔ በአባታችን ትምህርት ነው የተዋህዶ ቱርጉም, እና ሚስጥር የግባኝ እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍፍፍ እኔ ቃል የላንም

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s Před 19 dny +42

    አባታችን ብዙ ነገርን አስተምረውናል መስገድን፡መፀለይ ፡መመፅዎት፡አስራት በኩራት ማውጣትን፡በውስጣችን ያደፈጠውን ጠላት ዲያቢሎስን እንድንለይ ብቻ ብዙ ነገርን አስተምረውናል የኛ እንቁ አባት 😢😢😢 እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 19 dny +18

    ልዑል እግዚአብሔር መምህራችንን የሰጠን አባታችን መላካ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ለቅዱስ ቁርባን ያበቁኝ አባቴ እድሜና ጤና ይስጣቸው ።

  • @naniyoutube-iq9tu
    @naniyoutube-iq9tu Před 18 dny +13

    ስለ መምህር ግርማ ስሰማ ልቤ ጥሩና መልካም አባት መሆናቸውን ነው የሚነግረኝ መንፈስ ቅዱስ የቀረባቸው በዛር በደብተራ በመተት በሁሉም ነገር ለተሰቃዩ ሰዎች መፍትሄ የሆኑ እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ብዙ ታምራትን የሰሩ አባት ናቸው አባታችን መምህር ግርማ እንዲሁም እሳቸውን ለሚመስሉ አገልጋዬች እድሜና ፀጋውን ያልብሳቸው

  • @dubkhfffkkxhu9048
    @dubkhfffkkxhu9048 Před 18 dny +16

    ምን ልትሉ ነው ብዬ ስከንፍ ነው የመጣውት አባታችን መምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የኔ አባት ❤❤❤

  • @sameeratig5424
    @sameeratig5424 Před 19 dny +18

    መምህር ግርማ እኔን ደንቆሮ ምንም ያማላቀውን ሰለሃይማኖት እንዳቅ አደርገውኛል❤❤❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 18 dny +16

    አባታችን መምህር ግርማ ንስሀን ስግደትን ጸሎትን ጾምን ያስተማሩን አባት መምህር ግርማ ናቸዉ በቤታችነም የጸሎት ቤት እንድንሰራ ያስተማሩን ትምርታቸዉ የማይጠገቡ አባት ያነቁን አባት ቡዙ አባት አሉ ግን ስገዱ ጸልዩ በቤታቹሁ የጸሎት ቤት ስሩ የሚል አድም አባት የለም እድሜ ለመምህር ግርማ ላነቁን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችነን መምህር ግርማን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @yohatastycom
    @yohatastycom Před 19 dny +14

    አንደ መምህር ግርማ አይነት ብዙ አባቶች ቢኖሩ ኖሮ ብዙ ሕዝብ ካለበት የ ስህተት መንገድ ይመለሱ ነበር መምህር ግርማ ወንድሙ አግዚአብሔር አረጅም አድሜ አና ጤና ይስጥልኝ 🙏

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 19 dny +57

    መምህር ግርማን ሶስት ጊዜ አግኝቻቸዋለሁ የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s Před 19 dny +19

    እኔ ከእግዚአብሔር በታች የመቆሜ ሚስጥር እሳቸው ናቸው ያስታጠቁኝ ያነቁኝ አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 19 dny +30

    ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ መምህር ግርማ በሳቸዉ ትምህርት ተለዉጠናል እድሜእና ጤና ይስጥዎት

  • @MekdesArage-ne8ic
    @MekdesArage-ne8ic Před 19 dny +16

    ምንልትሉ ነው ብየ እዴት እደገባው አጠይቁኝ
    አባታችን መምህርግርማ እኔን ከጠፈውበት ፈልገው ከእየሱስክርስቶ ካምላኬ ያገናኙኝ ሰለሃይማኖቴ እዳውቅ ሳይሆን እድኖረው ያደረጉኝ አባት ናቸው እሳችውን የሚቃወም የኔ መዳን የሚቃጥለው ብቻነው
    የበርሚሉ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ 9 ጌዜ ገብቼ ተጠምቄለው አሁንም ናፍቀህኛል አባቴ ነይ በለኝ🙏🙏🙏

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 19 dny +1

      እኔስ ብትዪ ሌላ ምስክርነት እየሰማሁ ነበር እና አቆርጨው መጣሁ አባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው በእውነት❤

    • @EyerusTesfaye-xl3th
      @EyerusTesfaye-xl3th Před 18 dny

      እስ ብትይ

    • @muluuaberha9386
      @muluuaberha9386 Před 13 dny

      Eneyemi 😅❤

  • @kiberomtebeje9777
    @kiberomtebeje9777 Před 17 dny +8

    መምህር እኮ በጣም ትልቅ አባት ናቸው እምነትን በተግባር ያሳዩ
    ሰው ባምልኮ ህይወቱ ጠንካራ አንዲሆን እያስተማሩ ያሉ ፀጋ እግዚያብሔር ያላቸው ትልቅ አባት.....

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Před 19 dny +18

    አባታችን እድሜና ፀጋ ይስጥዎት ። የሚገርመኝ አንድም ቀን ለምን ብለዉ ሲጠይቁ የማይሰሙ የትህትና አባት

  • @tigsttg8128
    @tigsttg8128 Před 19 dny +16

    የኔ አባትዬ እድሜ አቸውን ያርዝምልኝ የኔ ህይቴን ያበሩልኝ አባትዬ❤❤

  • @Melawit-21
    @Melawit-21 Před 19 dny +59

    አባታችን መምህር ግርማ ከክፉ የሰይጣን ሴራ ቸሩ መድሃኒአለም ይጠብቅልን።

  • @tigistkuma8022
    @tigistkuma8022 Před 19 dny +11

    እውነት ነው ወንድሜ እድሚ ይስተቸው ለአባተችን እኔ ቃላት ያለኝም ስለሳቸው ስወረ እንሐበዬ ያማጣል 😭😭 ሐይማኖቴን ያወኩት በእሰቻው ነው እማቤቴ ፀጋውን ተቢዛለቻው አሜን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 19 dny +37

    አባቴ መምህር መላከ መከራት ግርማ ወንድሙ እድሜ ከጤና ይሰጥልን 🙏❤🙏

  • @tesfatube22
    @tesfatube22 Před 19 dny +7

    መምህርን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገሮችን ተምሬአለሁ ለ አባታችን ለመምህር ግርማ ረዥም እድሜና ፀጋ ያብዛለን

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před 19 dny +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l Před 19 dny +11

    እዉነት ለመናገር አባታችን መምህር ግርማ ሲኖዶሱ እዉነቱን ለህዝብ አሳዉቆ አሁንም በቀሪ እድሜያቸዉ ህዝብን ቢያነቁ ቢያስተምሩ ባይ ነኝ ገና መምህራኖቻችን የምናስተምረዉ ህዝቡን ለምን አላነቃዉም ብለዉ ሱባኤ ቢይዙ ባይ ነኝ እኔማ

  • @wubalem2190
    @wubalem2190 Před 19 dny +34

    መምህሬ አባቴ መላከ መንክራት
    መምህር ግርማ ወንድሙ ክርስትናን በተግባር እንድኖር ያስተማሩኝ ምርጥ አባት ናቸዉ

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 18 dny +6

    አባቴ በጣም ነው የምወዳችው መምህር ግርማ ወድሙ እድሜ ከጤና ያድልህን

  • @tigistkuma8022
    @tigistkuma8022 Před 19 dny +9

    ያስደት አበቴ በሰቻው ፀሎት ነው አገሮ ገብቼ ለስጋ ደሙ ያበቃውት ምኖ እድም ከእኔ እግዝአብሔር ጨምሮ በሰጣቻው

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 Před 19 dny +8

    አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
    እውነተኛ ለምዕመኑ የተሰጡ ተገዳይ አባታች ናቸው ።ህዝበ ክርስትያንን ለእግዚአብሔር ያበረከኩ ከጣዌት አምልኮት ምዕመኑ እንዲወጣ ያደረጉ እንቁ አባት ናቸው ።እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቸው።እኔ በህልሜ አይቻቸዋለው የት ቅድስ ስፍራ ይሄንን ጸጋ እንደተሰጣቸው እግዚአብሔር ከረዥም ግዜ ጥያቄ በኃላ በሚገርም ሁኔታ አሳይቶኛል የበለጠ እንዳከብራቸው አድጎኛል።እንደኛ ተጋድመው አይደለም ከእግዚአብሔር ጸጋውን ያገኙ አይደለም ።የማታውቁዋች ለተቃውሞ የምሮጡ ዳቢሎስ የነገሰባችሁ በቅድሚያ ንስሀ ግቡ ስለ እርሳቸው ክፉ ያወራችሁ ።ሲቀጥል ባለመሰልቸት በርከክ ብላችሁ ሱባዮ ያዙበት እግዚአብሔር እስኪገልጽላችሁ ይሄንን ነው የምለው ።ምንም በማታውቁት ባፋችሁ እንዳትጠፉ

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před 19 dny +11

    የመጀመሪያዋ የእስፖንሰር ተጓዥ እንድታረጉኝ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ያድርገኝ አሜን።

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před 18 dny +7

    አባታችን በዚህ ዘመን እሳቸውን ሰጥቶን አኢትዮጵያን እየታደጋት ነው❤❤❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 19 dny +13

    እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ግን እናምናለን እመቤቴ ያለችው ሁሉም ይሆናል😢😢❤❤❤❤

  • @tsegazeab8868
    @tsegazeab8868 Před 19 dny +6

    እግዚአብሔር ይስጣልን እውነት መናገር መልካም ነው።ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።❤❤❤

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 19 dny +5

    ዘማሪ ዳዊት! ተባርከሀል።የአባታችን የመምህር ግርማ በረከት ይደርብህ፣ይባርክህ!!!ከእሳቸው ጋር መጋፋት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መጋፋት ነውና ዋጋ ያስከፍላል!!!
    መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
    ገና አለም ይጠቀምባቸዋል!!!!!

  • @user-yg8in9er8v
    @user-yg8in9er8v Před 19 dny +4

    እህ ስለሳቸው ምን ልትል ነው ብዬ ከፍቶኝ ነበር አባቴ መምህር ግርማ በጣም ነው እምወዳቸው እድሜ ጤና ይስጣቸው ሺአመት ይኑሩልን ።

  • @liyamahdome171
    @liyamahdome171 Před 19 dny +22

    መላከ መንክራት መምህር ግርማ ውንድሙ እውተኝ አባት ነቸው ክርስቶስ የላካችው የክርስቶስ አገልጋይ ነቸው ❤❤❤እድሜነ ጤነ ይስጣቸው በጣም ነው የምዳችው 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @almazgebremeskel5845
    @almazgebremeskel5845 Před 19 dny +5

    አባታችን መ ምህር ግርማን እድሜና ጤና ይስጥልን ይጠብቅልን በተለይ በስደት ለምንኖረው ምን ያህል እግዚያብሔር በሳቸው ላይ አድሮ የሚሰራው የሰውን እድል እየነጠቁ ሰውን በሽተኛ እያደረጉ ጠንቋዮች ናቸው የሚጠሏቸው አባታችን ፀልዩ ቁረቡ ስገዱ ነው የሚሉት የሚሰጣቸውን እንኳ አይወስዱም ለቤተክርስቲያን ነው የሚሰጡት የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልን ለመ ምህር ግርማ

  • @KidistAyeleAyele-fq1ry
    @KidistAyeleAyele-fq1ry Před 16 dny +2

    እኔ ምስክር ነኝ ኦርቶዶክስን እምነቴን ያወኩት በመምህር ግርማ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před 19 dny +4

    ዴቪዬ ቃለሂወት ያሰማልን አብዛኞቻችን ወደ ፀሎት ሂወት የገባነው በመምህር ግርማ ወንድሙ ና በሳቸው ፍሬዎች ነው እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @user-xk4rj7cb1p
    @user-xk4rj7cb1p Před 18 dny +3

    የኔ ልዩ አባት አዋ ናቸው መምህር ግርማ ምን አደረጉ ፀልዩ ስገዱ አስራት በኩራት አውጡ ስላሉ የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለመምህር ግርማ አሜን፫🙏🙏🙏

  • @Embete-
    @Embete- Před 19 dny +4

    መልአከ መንክራት አባታችን አባ ግርማ የህይወት አድን ባንዲራ ናቸው የማስጠንቀቂያ ባንዲራ የማንቂያ ደወል ደዋይ

  • @user-um1lb9eh6o
    @user-um1lb9eh6o Před 19 dny +11

    እናንተ የምያምርባችሁ ስለ በርሚል ጊዮርጊስ ብቻ ስትመሰክሩ ነዉ

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u Před 19 dny +2

      Yebitecrstiyanachn.tmhrt.
      Bermil.giwergis.bchanewed?

    • @fyry8481
      @fyry8481 Před 18 dny +4

      ማለት ሰለ አባታችን መምህር ግርማም እንመሰክራለን

    • @fyry8481
      @fyry8481 Před 18 dny +4

      ገና እንመሰክራለን

    • @fyry8481
      @fyry8481 Před 18 dny +5

      ንስሀን ስግደትን ጸሎትን ጾምን ያስተማሩን አባት መምህር ግርማ ናቸዉ እንመሰክር አለን ገና ገና ገና

    • @meron7563
      @meron7563 Před 18 dny +1

      የማህበረ ምናምን አባል ይሆናል ተውት

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před 19 dny +3

    የኛ አባት መልሀከ መንክራት መምህርግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን መቁጠሪያቸው እጄ ላይ አለ ለደጃቸው ያብቃን ከታስርንበት የምንፈታው አባታችን ጋር ነው እይወቴን ቀይረውታል ተመስገን

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Před 19 dny +9

    መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን የሠደባቸው ዲያቢሎስ ነው

  • @EnidegYeEshetuLij
    @EnidegYeEshetuLij Před 17 dny +2

    የአባታችንን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን❤

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před 18 dny +3

    መምህር ግርማ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Před 19 dny +8

    እንኳን ሰላም መጣሕ ወንድማችን ዳዊት ቆይ እግዚአብሔር ከፈለገ እሮናርዶን ኢትዮ ማንጣት ይከብደዋል እንዴ ወይስ ይሔ ሰዉ የእግዚአብሔር ፍጡር መሆኑን ዘንግተን ነዉ እርሱም እኮ ሰዉ ሰራሽ አይደለም እንደኛዉ የአዳም ዘር ነዉ
    አባታችን መምሕር ግርማ ወንድሙን የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰዉ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu Před 19 dny +7

    አባግርማን የሚያቃቸዉ እግዚአብሄር ብቻ ነዉ

    • @Ayinad
      @Ayinad Před 17 dny

      እሳቸውን ብቻ ሳይሆን ማን ምን እንደሆነ ሁሉን የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @fireselamarika9592
    @fireselamarika9592 Před 15 dny +1

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድሀንያለም ይስጥልኝ ።

  • @SaraGebre-ih7wh
    @SaraGebre-ih7wh Před 19 dny +3

    ለአባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
    እሳቸውን በህይወቱ የተቆነጠጠ ነው ሚያውቃቸው ብዙ ያተረፍኩባቸው አባቴ ናቸው ሚጠሏቸውም ተይዘው ነው ለሁላችንም ሀሰተኞቹን ከእውነተኞች ምንለይበት ማስተዋሉን ያድለን

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před 16 dny +1

    መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው ሺ ዘመን ያኑረዎት የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም

  • @user-ku6dj2vc3v
    @user-ku6dj2vc3v Před 18 dny +5

    መምህርግርማ 😢😢😢❤❤❤❤ በጣም ባለውለታየ ናቸው

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Před 18 dny +2

    ስለመምህር ግርማ ወንድ ስማቸውን እንኳ መጥራት የሚያሳሳ መምህርን የሚያደርጉትን ስለመሰከራቹ እግዚያብጌር ይመስክርላቹ መምህርን እድሜ ከጤና ያድልልኝ እኔ ሳለሁን እናት ፍቅር ትመስክርላቸው ትማፀንላቸው ትጠብቃቸው የቤተክርስቲያን አገልጋይ አፍርተዋል ዘራቸው ፍሬ ሰቷል ከምጥመን እስከ ሊያውንት ያነቁ አባት ክብር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 18 dny +2

    እኔም ምስክር ነኝ ውጭ በነበርኩበት ግዜ የመምህር ግርማን VCD አይቼ ንስሀ ገብቼ የፀሎት ቤት አዘጋጅቼ ጠዋትና ማታ የአምልኮ ስግደት እያደረኩ ጠላቴን በመቁጠሪያ እየቀጠቀትኩ ማንነቴን ሀይማኖቴን እንዳውቅ የረዱኝ አባት ናቸው። በስተመጨረሻም የእግዚአብሔር ቸርነት በዝቶልኝ ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ። እኝህን ትልቅ አባት የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን!

  • @nettesh6928
    @nettesh6928 Před 18 dny +2

    እንደ ብፁህ አቡነ መቃሪዎስ አይነት አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን !!!!!

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282 Před 19 dny +3

    ይሀውና 20አመት መሠከርን እኮ
    እግዛብሔር ይመስገን❤
    ❤❤❤❤❤❤

  • @meron7563
    @meron7563 Před 18 dny +2

    ስድብን እንደ ሸማ ለብሠው የሚኖሩ ።አባቴ ረጅም እድሜን ይስጦት።አረብ ሀገር ላለነው ልጆች በደንብ ነው ያስተማሩን ዘመናቸው ይባረክ

  • @desyealemu968
    @desyealemu968 Před 15 dny

    አባታችን መምህር ግርማ ወድሙ እረዥም እድሚ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኑዎን ይባርክልን አተ እራስህን ለአባታችን መምህር ግርማ ልትመሰክር ይገባሀል በአይናችን እያየን የምንጠራጠር አለን የእግዚአብሔር ኃይል ከሳቸውጋ ስላለ ነው የምንድነው ሊመሰከር ይገባል!!!❤❤❤

  • @topviews1428
    @topviews1428 Před 17 dny +2

    በመላከ መንክራት የተነሳ እንቁ በሆነው መምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ከባለቤቴ ጋር በቅዱስ ቁርባን ተጋብተን በፀሎትና ስግደት እየተጋን ነው ያለነው። እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር ይስጣችሁ።

  • @bgfffgffgg5517
    @bgfffgffgg5517 Před 18 dny +2

    እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አባታችን🌺🙏 ባባታችን ትምህርት ከስት አምልኩ ወጣን 😔🤲

  • @betlhel3164
    @betlhel3164 Před 18 dny +2

    መምህር ግርማ እኮ ይህንን ትውልድ ያዳኑ ናቸው እንዲነቁም ያደረጉን ናቸው። የፀሎት ቤት እንዲኖረን፣ የአምልኮ ሰግደት ፣ ንሰሀን እንድንገባ ፣ ቅዱስ ቁርባንን እንድንቀበል ያሰተማሩን አባት ትምህርታቸው እራሱ በጣም ደስ የማሉ አባታችንን ናቸው። እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቁልን

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy Před 19 dny +3

    አባታችንን የሚያብጠለጥላቸዉ ሰዉ ሰይጣን በላዉላይ የሰፈረበትነዉ እግዚአብሄር አምላክ ጠላታቸዉን እግራቸዉን ይጣልላቸዉ ሰይጣናም ሁላ

  • @martinaa2438
    @martinaa2438 Před 18 dny +2

    አባቴን መምህር ግርማ ዕድሜ እና ጤና ነፍ ዓመት ይስጥልን

  • @abebashiferaw3188
    @abebashiferaw3188 Před 18 dny +2

    እውነት አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 19 dny +2

    አሜን የአባቶቻችን በረከት ጸለሎትና ምልጃ ይደርብን ዳዊትዬ ተባረክ ደስ ይላል እንዲህ ሀቅ ስምንት ሰከር በብዛት ዩቱበሮች ህዝባችን ከታጀበው ጋር ግር ማለት ስለሚወድ የሌሎችን አባቶች ትምህርት እንጁ ያመላከ መንክራትን መፖሰጥ እይወዱም እናንተ ግን ይልመድባችሁ በርቱልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 18 dny +2

    የመምህር ግርማ ወንድሙን እንባ እግዚአብሔር ያብስ። እንደዚህ ያሉ ደገኛ አባት ተገፍተው ማየት ለ ኦርቶዶክሳውያን ውድቀት ነው። እግዚአብሔር ይታረቀን🙏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    አባታቺን መምህር ግርማ ሺ ዓመት ይኑሩልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰ባርሶ ትምርት አልተቀየራ ሳው አሌ

  • @yeabsra4305
    @yeabsra4305 Před 13 dny +2

    ረዢም እድሜና ጤና የኔ አባት❤❤❤

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před 19 dny +4

    ስለ መልአከ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙ አባታችን አቡነ ማንቅርዪስ እንዳሉት ነው። ደብተራ የደብተራ ልጅ ወይም ጠንቁይ የጠንቁይ ልጅ ወይም ወደ ደብተራ የሚመላለስ ወይም አስጠንቁይ ወይም በመናፍስት አሰራር የታሰረ ሰው ነው መልአከ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙ የሚሳደብ። የሚሳደቡት ደግሞ ያ እርኩስ የሰይጣን ስራቸው እንዳይጋለጥባቸው መሆኑ ነቅተንባቸዋል። መልአከ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዛብሔር በሰጣቸው ጸጋ መእመናን እያዳኑ ነው። የሚያሳዝነው ከጥቂት የቤተክርስትያን አባቶች በስተቀር አብዛኛዎቹ የነዚ ደብተራዎች እና ጠንቁኣዮች ተባባሪ መሆናቸው ነው። እግዛብሔር አንድ ቀን ይፈርዳል። በሌሎች Oriental Orthodox አብያተክርስትያናት እንደ መልአከ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙ ገና በሂወት እያሉ እንደ ጻዲቅ ይታያሉ። በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ደግሞ በእጅህ ያለ ወርቅ እንደጨርቅ ሆነብን።

  • @kishnniwonniwon
    @kishnniwonniwon Před 17 dny +1

    እኔ እንዷ ምስክር ነኝ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂጄ የተረዳሁት የነ መምህር ግርማ ወንድሙ አስተምህሮ ልክ እንደሆነ ነው፡፡ ካላዩት ስለጸበሉ ለማስረዳት ከባድ ነው፡፡ የሚቃወሙትን ልብ ይስጣቸው ከማለት ሌላ የለኝም!!! አሁንማ ለየን እኮ! እግዚኦ ምሃረን ክርስቶስ*12 በእነተ እግዚእትነ ማርያም ማህረነ ክርስቶስ እልን እንጠብቅ ጊዜው ከባድ ነው፡፡

  • @mozarboygaming5014
    @mozarboygaming5014 Před 19 dny +7

    ወንድሜ ዳዊት ተባረክልኝ

  • @Selam-s6h
    @Selam-s6h Před 18 dny +1

    ወንድሜ ይህን እውነት ስለተናገር በጣም ደስ ብሎኛል የኢትዮጵያ አምላክ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርከው

  • @TateqTateq
    @TateqTateq Před 17 dny

    ወድሜ እንዳንተ ያለውን የእውንትን መንገድ እየተከተለ እንውንትን የሚሰክር ክርስቲያን የድንግል ማርያም ልጅ የእግዚአብሔር አብ የባሕሪ ለጅ ጌታችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ ያብዛልን ።
    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
    ለአባታችን ለመምሕር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን የማያልቀውን ጸጋ እጅግ በጣም አብዝቶ አብዝተቶ ይስጥልን ።አሜን ❤❤❤

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Před 19 dny +2

    የውነት አባታችን መምህር ግርማ ቤስተማሩት መንገዴን ወደ እግዚአብሔር ቤት አድርጌያለሁኝ የውነት በዛላይ የሣቼው የመንፈስ ልጆች በሚያስተምሩት እየፀለይኩ እየሰገድኩ ንስሐ ገብቼየ ይሔው የእግዚአብሔርን ስም አመሰግናለሁኝ

  • @asterokbaindris8082
    @asterokbaindris8082 Před 18 dny +3

    እኔ ምስክር ንኝ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @zinamandefro2902
    @zinamandefro2902 Před 19 dny +2

    ምስክርነት ዕውነት ሲሆን ደስ ይላል አባታችን መምህር ግርማ ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህር አስተማሪ ከመጥፋት የሚያድኑ ናቸው ፀሎት፣ስግደት ፣ሌሎች የቤተ ክርስቲያን ሕግን የሚያስተምሩ ዕውቀቱ ያላቸው ታላቅ አባት ናቸው።

  • @azebteshome750
    @azebteshome750 Před 18 dny +1

    አባታችንን:መላከ:መንክራት:መምህር:ግርማ:ወንድሙንእግዚአብሄር:ረጅም:እድሜ:ይስጥልን:አሜን

  • @user-cx5co9hb4f
    @user-cx5co9hb4f Před 9 dny +1

    አውነት ነዉ መምህር ግርማ መልካም አባት ናቸው እድሜ ጤና ለአባታችን።

  • @mulerassefa2350
    @mulerassefa2350 Před 18 dny +3

    ፀጋዉን ያብዛላቸዉ!!

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před 13 dny

    የኔ አባት ይኑሩልን ለኛ መዳኛቸን ለሆኑልን መላከ መንክራት እድሜና ጤና ይስጥዎ አባቴ❤

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před 15 dny

    መምህር ግርማ የኔ አባት በእግዚአብሔር ታአምር ያደላቸው እኛንም ላማዳን የተላኩ መላእክት ናቸው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እድሜዎን ያርዝምልን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @romann493
    @romann493 Před 19 dny +3

    እውነትን ስለመሰከርክልን አብዝተን እናመሰግሃለን
    እግዚአብሔር ይባርክህ
    መምህር ግርማን የተጣመመ ትርጉም እየሰጡ ሰውን ውዥምብር ውስጥ ለሚከቱ ልቦና ይስጣቸው በተለይ ልቦና ዩቱብ

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 19 dny +1

      አረ አንድ tsegayie you tube የሚባል አለ በጣም የሚበሳጨኝ እጭ

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 19 dny +5

    ሙምህር ግርማማ እንቁ አባት ናቸው

  • @HappyBoardGame-uy9wk
    @HappyBoardGame-uy9wk Před 18 dny +1

    ያየነው እንመሰክራለን መምህር ግርማ እውነተኛ መምህር ናቸው❤❤❤❤❤

  • @KalkidanMengesha-xq3vq
    @KalkidanMengesha-xq3vq Před 19 dny +4

    እባካችሁ ርእሱ እና የምታቀርቡት ነገር ትንሽ እንኮን ቢመሳሰል በውሸት የትም አይደረስም ከመጀመራችሁ እንዲህ አይነት ነገር ያውም መንፈሳዊ ይዘት ያለው
    ርእስ ከመስጠታችሁ በፊት አስቡ አስቡ አስቡ

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy Před 18 dny +3

    ❤❤❤❤እልልል እልልልል እልልልል አባቴ መምህር ግርማ ምስክርነት ስሰማ ❤❤❤❤❤❤😊

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před 13 dny

    እድሜ ይስጥልን ለአባታችን ለመምሀር ግርማ

  • @BirtukanBelayhun-wl3th

    አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ፡፡

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 Před 18 dny +2

    እሰይ የኔ አባት እድሜና ጤና ለአባታችን

  • @liyamahdome171
    @liyamahdome171 Před 19 dny +3

    እልልልልልልል❤❤❤እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉

  • @kirosbereketgebremedhin6058

    ለአባታአችን መምህር ግርማ ረጅም እድሜናጤና ያድልልን መድሃኒአለም❤❤❤

  • @ElsaGete-zb7sp
    @ElsaGete-zb7sp Před 3 dny

    እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን ዕድሜ ከጤና ሰጥቶ ያቆይልን

  • @etuyemariamlij6025
    @etuyemariamlij6025 Před 16 hodinami

    አባታችን የምገልፀው ቃል የለንም

  • @etaneshhaylu8592
    @etaneshhaylu8592 Před 2 dny

    ለአባታችን እድሜ ይስጥልን