ታዋቂው በመርካቶ 6ሱቅ ያለው ነጋዴ እና ዶክተር ሱቁን አዘግቶ አሜሪካ’ም ሄዶ ( ቁጭ )አድርገው የተባለ ክፉ መንፈስ ሲጋለጥ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 06. 2024
  • #Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
    እግዚአብሔር ለአባቶቻችን በዘመናቸው ሲያሳየቸው የነበረውን የፍቅሩን ስጦታ እኛ ለማየት አልታደልንም፡፡ ምክንያቱም ተለይተን አልወጣንም፡፡ ከልምዳችን አልተለየንም፡፡ በዓለም ውስጥ ከሰበሰብነው እውቀት አልተለየንም፡፡ ብዙ ገንዘብ ለማምጣት ከምንደክምበት ቦታ አልተለየንም፡፡ በመሆኑም ከአባታችን ቤት በስተኋላ ባለ የቤተሰብ ሰንሰለት ውስጥ ራሱን አስገብቶ በስውር ተዳብሎን የቆየው አጥፊው መንፈስ፤ እግዚአብሔር ያዘጋጀልንን እንዳናይ ከሰማያዊ እውነት፣ ከመለኮታዊ ምሪትና ከእምነት ኑሮ ለይቶ ወደ ዓለም አወጣን፡፡
    አንድ ጊዜ ቆም እንበልና እስኪ ትውልዳችንን እንመልከተው፡፡ እንዴት እየኖርን ነው? ምን እያስተናገድን እንገኛለን? ምን እያየንና እየሰማን ነው? የዕለት ዜናዎቻችን ምን ይናገራሉ? ኸረ የሰማይ አባታችን ቃል የሚለው እንዲህ ነው፡፡ "ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።"
  • Hry

Komentáře • 428

  • @user-ju3xu2vn2i
    @user-ju3xu2vn2i Před 10 dny +137

    ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ዘራችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏

  • @abigyafthanegestlilay-dp2wd

    መምህር ግርማ
    ቀሲስ ሀይለ መለኮት
    ከነ መላ ቤተሶቦቻችህ ዕድሜ እና ፀጋ ይስጣቹ የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ኣሜን፫ በዚህ ዘመን እናንተ የመሰሉ ደጋግ ኣባቶች በማግኘታችን በጣም እጅግ እድሎኞች ነን። እግዚአብሔር በሰው እድል የሚጫወቱት ሰዎች በኣይናቸው እና በጉልበታቸው ይያዛቸው ፍርዱን እርሱ ይስጥ።

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před 10 dny +66

    አባቴ የእመብረሀን ስጦታ ከነ ቤተሰቦ እመብረሀን ትጠብቅልኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ትስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 Před 10 dny +50

    አቤቱ የኔንም እስራት ፍታ መድሀኒቴ ኢየሱስ የሰማይ የምድር ፈጣሪ 😢ተሰቃየሁ

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 10 dny +1

      የት እስቴት ናቸው በእግዚአብሔር ?

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 Před 9 dny +3

      የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆች ሁሉ ከሰይጣን እስራት ይፍታ በፀሎት በርቱ

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo Před 9 dny +3

      ሜሪ፣ላንድ፣እንደሆኑ፣ሰምቻለዉ፣እህት፣ወድሞቼ፣ልባችን፣ካልሄደ፣እግራችን፣ቢሄድ፣ጥቅም፣የለዉም፣እንዴት፣እንደምሰግድ፣እንደምፀልይ፣በደብ፣ከሳቸዉ፣እንረዳ፣መንፈስም፣ካለ፣አባታችን፣ጋ፣ደርሼ፣እስካሸኝክ፣ድረስ፣ከግባሬ፣ታሰር፣ብላቹ፣መገዘት፣ትችላላቹ

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 9 dny +1

      @@halimahhh-fl9bo እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን እዉነት ነው 🙏

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Před 8 dny

      Aba shi amete yenuruln ❤❤❤👉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MulukenBimrew
    @MulukenBimrew Před 10 dny +15

    የዛሬወር ነበር የቅዱስ ሚካኤል ለት እግዝሐብር በቸርነቱ የጉበኘኝ አሁንም በረከትዎ ይደረብኝ ወልደ ተንሳይ ነኝ ከ Las Vegas

  • @elsabeth2127
    @elsabeth2127 Před 10 dny +32

    ነብሴ እግዚአብሔርን ታከብረዋለች አይኖቼ ማዳኑን አይተዋል እና። አባ ረጀም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት አሜን።

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 10 dny +34

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደወጣሁ አታሰቀረኝ እንደዚህ ክፊዎች ከደብተራ ጠብቀኝ
    የኔ ልዬ አባቴ ሼ አመት ይኖረል በንት ጉድ እንደወጣን አባቴ

    • @maranataml
      @maranataml Před 9 dny +2

      ኡነት እድሜ ና ረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ሉዩ ኣባት

    • @user-sg2fn8py5p
      @user-sg2fn8py5p Před 9 dny

      አሜን(፫) እመብረሃን ትጠብቀን ሰው ክፉትን ተላብሷል

  • @GRu-dr8fi
    @GRu-dr8fi Před 10 dny +25

    ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሜቼ ስደተኛ እህታቹ😍😍😍😍❤❤❤

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b Před 10 dny +25

    አባታችን እርሶን ለማግኝት እግዚአብሔር ይርዳኝ

    • @user-pt5lc6ot5q
      @user-pt5lc6ot5q Před 8 dny

      እመብርሀንአግዛኝእኔምእደሱእድድንቦታዉንጠቁሙኝ

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před 10 dny +11

    እግዚያብሄር ይመስገን እልልል❤❤❤❤አባታችን ለኛ ሀጢያተኞቹ ሲል መዳኒአለም 1000000 አመት ይኑሩዎት❤❤❤

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 Před 10 dny +15

    እግዚአብሄር በካህኑ ላይ አድሮ እንዲህ ይፈውሳል እንደዚህ አይነቱን አባቶች ሩዥም እድሜ ይስጥልን ኑ. እንንቃ

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Před 10 dny +15

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @user-wm3fx8wh3z
    @user-wm3fx8wh3z Před 9 dny +9

    አባቴ የኔም ታሪክ ይሄንን ይመስላል ተማርሁ ወደስደትም ሂጄ ነበር እዛም አልተሳካልኝም እንደገና ወደሀገርቤት ተመለስሁ አሁንም መስራት አልቻልሁም ለብዙ አመታት ተቀመጥሁ። አባቴ የታሰርሁትን ወለተማርያምን በፀሎት አስቡኝ።

  • @digymangshdory2558
    @digymangshdory2558 Před 10 dny +8

    መታደል ነው እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ነው ኡፉ እንዴት ደስ ይላል ሰጣንን መቀጥቀጥ የታባቱ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 10 dny +8

    .ልኡልእግዚያብሔር ዛሬም ዘወትር ለዘላለሙ የተመሠገነ ይሁን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል አባታችን ጨርሶ ይፈዉስህ ለኛም ይችን የፈዉስቀን ይፍቀድልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Před 10 dny +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህአይተንም አናማርም እሱ ይቅር ይበለን አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ የርሶ ይስጥልኝ

  • @esayaskidane
    @esayaskidane Před 9 dny +2

    አባቴ ብዙ አይጨነቁ እርሶን ለሚቋወሙ አራሳቸው መንፈስ ስላለባቸው ነው የቅናት እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ነው ቦታ አትስጦቸው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን!!!

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 10 dny +8

    አባታችን እድሜና ጤናውን ያድሎት ለከሳሾች ልቦና ይስጣቸው

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Před 9 dny +1

    የኛ እንቁ የፍቅር አባት እግዚአብሔር ሰማያዉዩን ዋጋ ይክፈለዎት በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před 10 dny +4

    አባዬ የዘመኑ ሀዋሪያ የመዳኒያለም ስጦታችን እድሜዎትን ያርዝምል አባዬ በረከትዎ ይድረሰን🤲🥰✝️⛪️በእጅዎ ለመባረክ ያብቃን ዝቅ ብዬ እግሮን ለመሳም ያብቃኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy Před 10 dny +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ለኛ ስል ያቆይልን ቸሩ እግዚአብሔር ዲያብሎስ ይቀጣቀጣል እኛ ደስ ይለናል ናፀ እንወጣልን ተመስገን እና ደብተራ ጠንቋይ ምን ትሉ ይሁን???ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @zerefaWalelgn
    @zerefaWalelgn Před 10 dny +6

    እንደዚህ ያለውን ጉባኤ እንድካል እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በጸሎት አስብኝ ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Před 10 dny +8

    አይ ይሄ መተት ስንቱን ጨረሰ እኛም አንነቃም ሰዉም ይመትታል አሁን እኮ የሚገርመዉ ሰይጣኑም ሳይሸማቀቅ ይቀራል የሰዉ ክፋት በልጧል ወንድሜ እንኳን እግዝያብሔር ደረሰልህ ሁላችንንም ከታሰርንበት እግዝያብሔር ይፋታን አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ።

    • @bibianamanyazewal9110
      @bibianamanyazewal9110 Před 9 dny +2

      አንድ አስር ደብተራ እና አስመታች አደባባይ እያወጡ መቀጣጫ ማረግ ነው ቅዱስ ስላሤ ይመልከተን

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před 10 dny +6

    አባቴ እድሜ ከጤናአብዝቶ ይስጦት እሄን ቀን እናፍቃለው አባቴ በስደትነው ያለሁት ወለተማርያምነኝ በፀሎት ያስቡኝ ከነቤተሰቤ ከነቤተሰቦት አምላክ ቅዱሳን ይጠብቆት ሺ ሺ አመት ያኖሮት

  • @user-qm7dy8jz8c
    @user-qm7dy8jz8c Před 10 dny +6

    አባታችን እረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን እኔም በእርኩስ መንፈስ ታስሬ ነበር እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በፀበል በአባቶች ፀሎት ታሰረልኝ ፈፅሜ እድፈወስ እመብርሃን ወላድተ አምላክ ፍቃዷ ቢሆንልኝ አባታችንን ማግኜት እፈልጋለሁ ወለተ ማሪያም ብላችሁ አስቡኝ በፀሎት 🙏🙏🙏

  • @user-go9dr4zm4p
    @user-go9dr4zm4p Před 4 dny

    እባክሁ አባ በደብረብርሀን ድረሱላቸው ህዝቡ በመተት ታሥራል እባክሁ አባ በረከትሁ ይደርብን አሜንአሜን አሜን

  • @sarakhan1061
    @sarakhan1061 Před 10 dny +4

    ዐባታችን ዐይዞውት ብዙም ዐይዘኑ ባሁኑ ጊዜ ያሉዐባቶች ለሕዝብና ለቤተክርስታኗ የማስቡ ዕንዳደሉ ዐሁን ትውልዱም ዐዉቀንባቸዋል ፍጣሪ ከላይ ዋጋቸዉን የሚስጥበት ግዜው ዕሩቅ ዐይሆንም ዕንደናት ያሉ ዐባቶችን ግን ዕግዝሕብሕር ዕድሚና ጢና ሰጦ ያቆይልን ቸሩ እግዚአብሔር ለኛ ስለሚራራ ዕንደናተ ዐይነት ዐባት ሠጠን ጨርስን ዕንዳነጠፍበት ስለሚፈልግ

  • @makedaadonya8623
    @makedaadonya8623 Před 10 dny +7

    አቤት ይሄን ክፋት የሠሩ እጆች የት ይሆን መግቢያቸው😭ማረን ማረን ሥለእናትክ ሥለአዛኝቷ :ብለህ ጌታዬ ማረንንን😭

  • @user-bf7nj8qk6j
    @user-bf7nj8qk6j Před 4 dny

    አባየ አባ 1000 አመት ኑሩልን አባ በጸሎት አስትርሱን ገብረ መስቀል ፣ ወለተ መድህን ፣ገብረ ኪዳን እና ልጆቸን ቤተሠቦቸን በረከትወት ይደርብን አሜን

  • @user-kp5mw6em1d
    @user-kp5mw6em1d Před 3 dny

    አባቴ ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጦት እህተ ስላሴ ነኝ 3 ልጆች አሉኝ ትንንሽ ናቸው አባ እየተዋደዱ ግን ሰላም የላቸውም ይፋጠጣሉ ሰላም እስክናጠ መልሰው ይስማማሉ እኔም ብዙ ፈተና እያሳለፍኩ ነው እናም አባ ከፈጣሪና ከእርሶ ውጭ ተስፋ የለኝም አባቴ በፈጣሪ በጸሎቶት አስቡኝ የኔ አባት

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 Před dnem

    አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ እድሜና ፀጋውን ያብዛሎ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 Před 9 dny +2

    ስስቴ ኑሩልኝ ጸጋውን ያብዛልሁ መንበረማርያም በጸሎት አስቡኝ በድንግል

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 Před 10 dny +3

    መጨረሻ ላይ የተፃጀው ጥቅስ አዎን የእግዚአብሔር ልጆች ነን ታስረን አንቀርም እንፈታለን

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 10 dny +5

    ተመሰገን ሁላችንንም ይፍታን ይማረን ተጨንቀናል ድንገል ትገላግለን

  • @bereketbiz
    @bereketbiz Před 10 dny +4

    ጀግናችን ኑሩልን።

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI

    ❤❤❤❤❤ሠላም አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በፆሎት አስቡኝ ስደተኛዋ እመቤት ነኝ ልቤን አሞኛል በምህረቱ ይጎብኝሽ በሉኝ አባ 😢🎉

  • @user-pb1ic3nr1z
    @user-pb1ic3nr1z Před 3 dny

    አባቴ የኔ ታርክ በፍሲካ27/08/2016 በጨለማ ከሁለቱ ልጆቼ ጋር እየሄድኩ የግቢ በር ላይ ዓይነምድር አሰቀምጠው ጠበቁኝ የቅዱሰ ገብርኤል ፀበል ነበረኝ ረጨው በነገታው ካህን ጠራው ቤቴን አሰረጨው ፀልሁልኝ አባቴ

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před 8 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጦት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Před 10 dny +10

    አሜን መላአከመ መንክራት ቀሢስ መምህር ግርማ ወንድሙ እና ቤተሠብዎን ወላዲተ አምላክ ድንግል ቅድሥት ቅዱሣን እመብርሐን ዘረዉን ሁሉ ትጠብቅዉት ሀገራችን የምንኑርባትን ምድር ትጠብቀን ክፎ ሠዎች ከመከሩት ከሠይጣን ጠላትነት ትታደገን ❤❤❤

  • @alemsthaymelss859
    @alemsthaymelss859 Před 9 dny +1

    እኛ እኮ መታደላችን በዚህ በኛ ዘመን እንደዚህ እንደ እርሶ አባቶችን በማየታችን በመማራችን እንዴት ልሁል እግዚአብሔር ውደርሱ እንድንማለስ ለኛ የሰጠን እድል አልተረዳነውም
    እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጦት አባቴ ❤❤❤❤❤❤።

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Před 7 dny

    የእኔ ውድ አባት ዘመንዎትን ሁሉ ቸሩ መድሃኒያለም ይባርከው ይቀድሰው ።ስንት ጉድ እና መአት አለ።የሰው ልጅ ክፋቱ ተንኮ ብዛቱ ።እግዚ ኦ ማእረነ ክርስቶስ ።ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ አንተው ጠብቀኝ ።አባታችን እባክዎትን ስደተኛ ልጅዎ ነኝ ወለተ ማሪያም ብለው በፆሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @anania8977
    @anania8977 Před 9 dny

    South Africa ቢመጡልን ብዙ አቤታችን ምን ያህል በታደልን እግዚአብሔር እርስዎን እጂ የምዳበስበት ቀን ነው የምናፍቅው አባታችን እድሜና ጠና ይስጥልን!

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 9 dny

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አባታችን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ዬኔ አባት እንደ እኔ አይነት ዘመኑ ሁሉ የመከራ ዘመን እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለን እራራልን

  • @tekalihnbb
    @tekalihnbb Před 7 dny

    አባቴ ሺ አመት ኑሮልኝ እርሱን በማወቂብ ጠላቴን አውኩኝ መዝሙርም አወጣሁኝ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @memeereny6217
    @memeereny6217 Před 9 dny

    ኩምስ አብነ ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከነቤተሰብዋት ይስጥልኝ እንውዶታለን እናከብርዋታለን

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 Před 9 dny +1

    አባታችን፡ምንልበልሆትእግዚአብሔርእድሜናጤናሆትንከነልጅሆትእናዘርሁንበሙሉፍጣሪአብዝቶይባርካችሁ፡የደሀአባታችንእድሜናጤናውንአብዝቶይስጥሆትየድንግልማርያምልጅዘሩመድሀኒአለም

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 10 dny +3

    አባቴ ኑሩልኝ እኔ እርስወን በሄዱበት እየሄድኩ ባገለግለወ ደስ ባለኝ። እኔ ባልፈወስም እርስወ በሄዱበት ስገኝ ግን በቃ ሁሉ ነገር ነው ሚለቀኝ። እግዚአብሔር ከእርስወ ጋ ስለሆነ ፍቅሩ በዉስጤ ይሰማኛል። ልክ እርስወ ሲሄዱ በርበሬ እያጠነ፣በሳማ እየገረፈ፣ልቤን እያፈሰሰ፣ ያሰቃየኛል አይይይይይ አንዳንዴ ባልፈጠር እመኛለሁ እንዲሁም ሞት ስጦታ እንደሆነ ብቻ ነው የማዉቀው

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 9 dny

    የኔ እንቁ አባት እድሜዎት ይርዘም አባዬ ዘሮት ይባረክ በእውነት

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 10 dny +4

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t Před 10 dny +3

    ኣባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኣቤቱ ኤፍታህ በለን ጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ስለ እማ ፍቅር ብለህ ማረን ይቅር በለን ገብረ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቹ ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ ኣፀደ ማርያም እግዚኣብሔር ኤፍታህ ይበለን እግዚኣብሔር ❤❤❤

  • @samiaman442
    @samiaman442 Před 9 dny

    አባታችን ሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před 9 dny

    መምህር መልአከ መንከራት እግዛብሔር ይመስገን እንደርስዎ አባት የሰጠን። እግዛብሔር ለርስዎ እድሜን እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት። ለቤተክርስትያን አባቶች የሚባል ነገር ካለ በ 9:00 በመምህር መልአከ መንከራት የተጠየቃችሁትን ጥያቄ መልሱት እንጂ ዝም አትበሉ።
    የቤተክርስትያን አባቶች እግዛብሔር ልቦና ይስጣቹ ሌላ ምንም አይባልም።

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s Před 9 dny +2

    አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቆት ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @geninaberekt7139
    @geninaberekt7139 Před 10 dny +2

    የኔ አባባዬ ሺ ዘመን ኑሩልኝ

  • @musaratalimusarat7595

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባቴ ኑሩልኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በርሰወ ለመባረክ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 9 dny +1

    አባቱ ልቦና ስጠን እያየን እሰማንኳን እድንለወጥ 😢😢😢

  • @samiras2322
    @samiras2322 Před 9 dny

    እውነት የዘድሮ አባት እጅግ የሚያሰፈሩ ናቸው እቤታችን ፀበል እሩጩል ብለን አባቶቻችን ጠየቅን ግን ያው እቤት ሲመጣ የሚያስፈልገው ተቃላቹሁ አሉን ምን አለናቸው ክትፎ መጠጥ ከሌለ ፀበለ እንኳን አየረጩም እግዚአብሔር ይማረን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 9 dny

    እግዚአብሔር ዕድምና ጤና ይስጣችሁ አባታችን ሽ አመቴ ኑርልን አሜን 💞

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 10 dny +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ላንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @adisiadisiya-ni1qd
    @adisiadisiya-ni1qd Před 7 dny +1

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @jhhfdhjrfhj
    @jhhfdhjrfhj Před 6 dny

    አቤቱ ቸሩ መድሐኒአለም አባቴ ለኔም ለመላው ቤተሰቦቸ እስራታችንን ፍታልን አምላኬ አምላኬ አምላኬ ወዳተ እጮሀለሁ😢😢😢

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 9 dny

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝመው ስለደጋሚዎች አይጨነቁ

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 Před 9 dny

    አባታችን እርሶን ለማግኘት እግዛብሔር ይረዳን ለንደን ምትመጡበትን ቀን ያቅርብልን ❤

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 4 dny

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ዛሬ የብዙ ሺ አባት በመሆኑ ልብ እርካታ ሰጥቶኛል።ፈጣሪ መድኃኒያለም በሰጦት የማስተማር፣ የ " ታሰሩትን ሂዱና ፍቱ" ቃሉን አክብረው ሀገር እስከ ሀገር፣ከሀጉር በመዟዟር የ " ጋንጭሩን" የሴጣኑን፣አጋንቱን በማሳደድ እልፍ የሰው ልጅን ሁሉ ዘር፣ሃይማኖት፣ቀለም ሳይመርጡ በሚሰጡት አገልግሎት ምስጋና ለቅድስት፣ድንግል ማሪያም ልጅ ለእግዛብሔር ይሁን!!! አሜን።

  • @user-or7yd8yw2x
    @user-or7yd8yw2x Před 9 dny

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሓያል ነው እሚሳነው ነገር የለም ህሪተሰላሴ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎት ኣሰቡኝ

  • @user-tw9hg7hk3p
    @user-tw9hg7hk3p Před 9 dny +1

    አባታችንን እኔ ለሶ ቃላት የለኝ እመብርሀን ሽ አመት ታኖሮት እረጅም እድሜ ጤና ከመላ ቤተሰቦች ያድልልን አማኑኤል ❤❤❤❤❤😢😢እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-sq1cm7jp2h
    @user-sq1cm7jp2h Před 22 hodinami

    ሰወዱት እኮ አባቴ እረጅም እድሜ ይሰጦት

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob Před 10 dny +3

    አባታችን ጸጋው ይብዛሎት

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 Před 9 dny

    አባታችን ከነ ቤተሰቦዎት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን🤲🤲🤲

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 9 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል ህዝብ ሲድን የክፉ ሰው መተት ሲከ(ሽ)ፍ ደስ ይላል።

  • @user-uj7md7hr5x
    @user-uj7md7hr5x Před 9 dny

    አባታችን እ/ር እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰቦ ጋር ያድሎት

  • @ayuayten
    @ayuayten Před 9 dny

    እናተን የላከልን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ፡፡፡እድሜ ከጤናጋር አባቴ ይስጥልን ።።።።።

  • @sunshinebekelebekele9702

    አባቴ መች ነው የማገኞትና መሰቀሎትንና እጆትን ሰሜ ካለብኝ አዙሪት የምፈወሰው

  • @user-uo4si8tq2k
    @user-uo4si8tq2k Před 10 dny +3

    አሜን አሜን አሜን አባየ እንካን በሰለም መጡ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፀለተ ያስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ ሰደተ ኛው 😢😢😢😢😢😢😢😢 አረ መቸ ነው ሃገር እምጋባ አይይይይ የኔ ነገረ ሁሉም በስደተ ለይ መሳቃየት ነው 😢😢😢😢😢 እናቴ ማርያም ስደተ አሳጠሩ ልን😢😢😢😢

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 9 dny

    አቤት የሰው ክፋት ጌታ ሆይ ከለካፊ ሰዎች ጠብቀን😢

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 9 dny

    ለናተ የደረሰ ጌታ ሆይ ድረስልኝ ከታሰኩበት የሰይጣን ማሰራ ፍታኝ እስከነቤተሰቤቾ

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před 9 dny +2

    ይሔ ሑሉ ግፍ እንዳይጋለጥ ነው እውነቱ ይሔ ነው በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ነው የተጠራቀመው በየቤተክርሥትያኑ የተሠገሠገው በሙሉ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች ምክንያት ነው እኝሕን ትልቅ አባት ነው የሚቃወሙዋቸው እውነቱ ይሔ ነው መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም እወደዎታለሑ መምሕር ዬ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 9 dny +1

    የኔ አባት ፀጋዎ ይብዛ በነዚህ አባቶች ተዉ አይዘኑ እርሶ አይዘኑባቸዉ በ እርሶ ሀዘን እግዚአብሔር ሲቀጣቸዉ እያየሁ ነዉ እርሶ እየከበሩ እነሱ እየተዋረዱ ነዉ። እርሶን ሲያዋርዱ እነሱ ተዋረዱ በአደባባይ እኛ ምዕመናን በጣም አሁን ባሉ አባቶች አዝነናል ምንም የአባትነት ባህሪ የላቸዉም የካድሬነት እንጅ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 10 dny

    እግዚአብሄር በፀጋ ላይ ፀጋ ይስጥልን አባታችን❤ ቅዱስ ጊዮርጊስ አይለይዎት❤

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218 Před 9 dny

    ለናንተ የደረሰ ኣምላክ ኣብርሃም ይስሃቅ ያዕቆብ ለኛም ይድረስልን ለኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ❤❤❤❤❤

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 Před 10 dny +1

    አባታችን እርስዎን እግዚአብሔር ያቆይልን የሀገራችን አባቶች ከጥቂቶች በቀር አለምን ናፍቀው አዱኛ እና ገንዘብ እንዱሁም ስልጣን ፍለጋ ይሯሯጣሉ መንፈሳዊ ካህናትናን እና አባቶችን ያሳድዳሉ ጥቃት ሲደርስባቸው እንኳን አይከላከሉላቸውም ።ነባሩ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል አዲስ ለማስመረቅ ይጣደፋሉ ።አገራችን የሚያስፈልጋት እንደ እናንተ ያለ አባት ነው ።አሜን ።

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Před 9 dny

    አባቴ አይዞህ እግዚሐብሄር አለወት ለደሀው ድረሱለት አባቶች እራሳቸው ተይዘዋል እግዚሐብሄር ይማረን በቃ ይበለን ፈጣሪ ተመልከተን

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Před 9 dny +1

    እነመምሬ እነአባ ይሄንንሥ ምን ትሉታላችሁ እባካችሁ ሠዉ ከታሠረበት ሢፈታ ደሥይበላችሁ እናተ ያሥገባችሁትን ነዉ አባታችን የሚያሥወጡት እባካችሁ ወደልቦናችሁ ተመለሡ ምእመኑ ይዳንበት ምድረ ደብተራ ጠንቋይ እግዛብሄር ቀን አለዉ ለሁሉም ድህነትን ያደርጋል ከእሥራታችን ይፈታናል አባታችንም በድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑሩልን ያዳነን እግዛብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን

  • @yosephyimamu
    @yosephyimamu Před 9 dny

    ረጅም እድሜ እስከ ቤተበቻዉ ለ አባታችን ያድልልን

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Před 9 dny

    ተመስገን አተን ያየህ የሰማይ የምድር ጌታ መንፍስ ቅዱስ እኔን ሃትያተኛዋን ይየኝ አሜን 🙏

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 6 dny

    አባታችን ቃለህይወትን ያስማልን እያደሱ እየላኩት እዴት ይቀራል ስግደት ጾሎት ነው ስላም እሚስጠው ላገራችን እስከምንበቃ ፈጣሪ ፈቅዶ ባለንበት ይርዳን😢

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh Před dnem +1

    አሜን ልልልልልልልልልል

  • @muhabaabdul
    @muhabaabdul Před 9 dny

    አባታችን ❤ በአጋንንት ታስረናል 😭 መድሃኔዓለም ይፍታን🙏 የት ላግኞት ቀሲስ👏 በረከትዎ ይደርብኝ❤

  • @user-un4vl1gr6z
    @user-un4vl1gr6z Před 20 hodinami

    አግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ
    ጠላትሸ በድንግል ማርያም ጸጋ ይዉደቅ

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj Před 10 dny +2

    አባታችን አርጅም አድሜ ከጤናጋ ተምኘውሎት, በርከትዎ ይደርስረን. ላንተ የደርሰ አምላክ ቅዱሳን ለኛም በያለንበት ይደርሰልን

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 Před 7 dny

    አባቴ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሄር በርከተወ ይድርሰን ❤❤❤

  • @user-qg1cn9ce4s
    @user-qg1cn9ce4s Před 9 dny

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ዕረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Před 9 dny

    አባቴ እግዚሐብሄር እድሜውትን ያርዝምልን እኛንም ከአጋንት ሆድ ነው ያዳኑን ጠንቋይ ቤት እየሄድን ሁሉም ነገር ተበላሽ አሁን ግን በእርሰው ትምህርት ተለውጠናል ከነቤተበዎ እንደምድር አሸዋ ዘርሁ ይብዛ

  • @weinihannes869
    @weinihannes869 Před 9 dny +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋ ይስጥህ በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔ Haregu weini ነኝ🙏🍀

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 9 dny +1

    አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዋት በረከተዋት ይደርብኝ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l Před 9 dny +1

    ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን ለዘለዓለም አሜን።

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 Před 9 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @getetagel9349
    @getetagel9349 Před 10 dny +2

    ለአባታችን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን ኑሩልን በረከተወት ይድረሰኝ ኑሩልን አብዬ

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 Před 9 dny

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ከእስራታችን ይፍታን

  • @alganeshalganesh7716
    @alganeshalganesh7716 Před 8 dny +1

    አባ አይዞት ያልፋል ሁሉም እድሜ ይስጦት።።፤።።በፅሎት አስቡኝ ወለተሚካኤል።።።።።