እንደ ሰውም እንደ አውሬም ያደርገኛል በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video 667

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 06. 2024
  • እንደ ሰውም እንደ አውሬም ያደርገኛል በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video 667 #subescribe_now ትውልድ ይዳን Join this channel to get access to perks:
    / @nkutamirtsion
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 174

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218 Před 6 dny +11

    ይህን ኮመንት የሚታነቡ እባካቹ የኚህ ኣባት ስልክ ብትፍርልጉልኝ ኩፉ መንፈስ እያሰቸገረኝ ስለሆነ እኔም ድሞ ስደት ሃገር ስለሚገኝ በጸሎታቸው እንድያስሩልን እባካቹ ተባበሩኝ ኣምላክ ኢስራኤል ጤናቹ ይጠብቅላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj Před 6 dny +22

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሁን የት ነው ያሉት አባታችን❤

    • @user-cg7is4sl6r
      @user-cg7is4sl6r Před 6 dny +2

      የምነሩት ኣድስ አበባ ነው

    • @temesgenamlakey250
      @temesgenamlakey250 Před 5 dny +1

      ኣዲስ ኣበባ

    • @sufisofia1005
      @sufisofia1005 Před 5 dny +1

      የዝህንሰውየ ቁጥር የሚያቅ ካለ ወድሜ ታሙብኛል የመውስድፈልጌነው ያድራሻም ተቆሙኝ በፍጣራስም

    • @helenhelen6545
      @helenhelen6545 Před 5 dny

      እባካችሁን የስልክ ቁጥራቸው ሚተባበረኝ ሰው ፈልጋለሁ ከባድ ችግር ላይ ነኝ

    • @abay6325
      @abay6325 Před 5 dny

      ​@@user-cg7is4sl6r የት ሰፈር

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 6 dny +10

    አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን በውነት❤ኑሩልን።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xs6mb6nb7l
    @user-xs6mb6nb7l Před 4 dny +1

    አባታችን ዕድሚዎን ያርዝመው አምላኬ ቅዱስ እግዚአብሔር !የሚቀናቦትን እርኩሳን መናፍስትን ከእግሮ በታች ዕለት ዕለት ይቀጥቅጠው !!!!!

  • @aseratbrehane5127
    @aseratbrehane5127 Před 2 dny

    አይዛችሁ የእግዚአብሔር ታምሩ ተነግሮ አያልቅም የናተፈውስ የኔ ነው
    አሜን አሜን አሜን
    የኢትዮጵያን የመቅደሱን አልጋዮች ምከሩልን
    የናተ በረከት እድናገኝ ትንቢተ ሶፎንያ ምራፍ 3 - 4 ተመልከቱ የኢትዮጵያን ጉድ መርምሩ እካችሁ ጸልዩ ልን

  • @Tsegish-jb4kb
    @Tsegish-jb4kb Před 6 dny +3

    በዘመናችን እንዲህ አይነት አባቶችን ያላሳጣን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን።
    ✝️⛪️🙏❤❤❤❤❤

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před 6 dny +4

    አባታችን በሰላም በጤና ሺ አመት ኑሩልን❤❤የተዋህዶ ልጆች እንዴት የተዋህዶልጆችእንዴትእደምታምሩ ❤❤❤ቅዱስ ጊዮርጊስ የነገሩኩህን አደራ አሜን አባቴ❤❤❤

  • @tesfamariamukubaezghi3135

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው እሳቸው የሰጠን ይህ ነው አባትነት ማለት የሰውን ችግር የህዝቡን ችግር ያወቁ ተዋህዶ ሃይማኖት ያውቅነው ብሳቸው እውቀት ነው

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 6 dny +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት አባታችን ቤሩት ሊባኖሰ ይምጡ የምትሉ ላይክ

  • @user-ru2qp8vg3u
    @user-ru2qp8vg3u Před 2 dny

    ውይ ስያምሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አቤቱ አምላኬ ሆይ ስደታችንን አሳጥረህ ለቅድስት ሃገራችንን በሰላም መልሰን አሜን ፫👏✝️

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před 6 dny +3

    ፅኑ ሰማአት የእምነት አርበኛ አርሴማ ነይ ነይ ወደ እኛ አሜን አበባዬ ነይልኝ❤

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Před 6 dny +12

    አባታችን ዉድ የድንገል ማርያም የመድሀኒአለም ስጦታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እኖዶታለን❤❤❤❤❤❤ ቅዱስ ሚካኤል አባታችንን ጠብቅልን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 5 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን አባታችን በፆሎት አስቡን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 Před 6 dny +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @merrymeery2731
      @merrymeery2731 Před 6 dny

      አሜን,አሜን,አሜን
      ረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጦት

    • @merrymeery2731
      @merrymeery2731 Před 6 dny

      አባታችን,ረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጦአሜን,አሜን,አሜን,አሜን

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před 5 dny

    እልልልልልልልልልልል እንኳን ሰላም መጡልን አባታቺን እድሜ ጤና ይስጥልን ዘማሪ መለአክ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 5 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 🥰🥰🥰እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን 👏👏👏👏

  • @TsegayKflemariam-fl8gy
    @TsegayKflemariam-fl8gy Před 6 dny +4

    እባካቹ የኣባታችን ተሌፎን ስጡኝ እርዱኝ

    • @helenhelen6545
      @helenhelen6545 Před 5 dny

      እባካችሁን እኔም እፈልጋለሁ የአባታችንን ቁጥር በጣም ነው የምፈልገው

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 6 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አጋአዝቱ አለም ሥላሴ እድሜና ጤና ለአባታችን ስጡልን ።

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před 6 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před 5 dny

    እውነትነው ያምልኮስግደት በጣም ነው እሚቃጥለው ያመነ የተንበርከከይድናል አባታችን እናንተን የሰጠን የድንግልማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🙏💒💒💒❤❤❤

  • @user-vn8ou5pm5t
    @user-vn8ou5pm5t Před 5 dny

    Amen Amen Amen 🙏

  • @mesi557
    @mesi557 Před 6 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️🙏

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 6 dny +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 4 dny

    እልልልልል መልእክት ዝማሬ ያስማልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 5 dny +1

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 5 dny

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 5 dny

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Před 3 dny

    እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔስ ?

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o Před 6 dny +1

    ለምን ቅደማችሁ ሚዲያ ላይ አትነግሩንም ነበረ ከተለያየን አዉሮፓ አገር ያለነ ሰዎች ምንመጣዉን በጣም ነዉ ያመለጠኝ እግዚአብሔር አንድ ቀን እርሶዎን አግቼ እሂን እርኩስ መንፈስ እሸኘዋለሁ ብየ አምናለሁ ❤❤

  • @user-ke5nx6sq7n
    @user-ke5nx6sq7n Před 6 dny +2

    አባትዬ ወለተ ስላሴ እያሉ በፀሎትዎ ያስቡኝ ችግሬ ብዙ ነው በጣም ይጨንቀኛል 😢

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 6 dny +1

    ለናንተ የደረሰ ቅድስት ስላሴ ለኛንም ይድረሱልን ላአባታችን የአገልግሎት ዘመንዎንያርዝምልን ይባርክልን ያክብርልን አባ ይፍቱኝ አስቡኝ

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje Před 6 dny +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያስማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @HomeBased-yd7um
    @HomeBased-yd7um Před 5 dny

    ስንዘምር ባንዘል ጥሩ ነበር በተረፈ አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት እመሰግናለን ንቁ ሚድያ እድለኛ ነን ይሄን ለማያተት የቻልን እግዚአብሐር ይመስገን ለናንተ የደረሰው ፈውስ ለኛም ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z Před 5 dny

    ጌታ ሆይ ለኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 6 dny +1

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጠወት አባችን ፀጋውን ያብዛለወት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459

    አባታችን አረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን እርስዎን የሰጠን አምላክ የተመገነ ይሁን በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እና ቤተሰቦቸ 😭😭 እያላችሁ አስቡን ቤተሰብ እየታመስ ወንድሜ ከ10 በላይ ሆነው በየቦታው ሚንከራተተው ቤተሰብ ጋ አይስማማ ወደ ቤተሰብ ከሔደ ልግደላችሁ ልረጃችሁ ነው ሚለው ቡዳ መንፈስ ያለባቸው ቤተሰቦችም አሉኝ ምንም እውቀቱ የላቸውም ሲታመሙ ፀበል ሳይንሆን ደብተራ እና ጠንቋይ ጋ ነው ሚሔዱት 😭😭😭😭የዛህር መንፈስም ተጫውቶባቸዋል አሁን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም በስደት ነው ያለሁት 💔💔😭😭😭

  • @Eri-sport-
    @Eri-sport- Před 6 dny

    Amen God is great 🙌

  • @WgshyWhfgh
    @WgshyWhfgh Před 6 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew Před 6 dny +1

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah Před 4 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ለኡባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን. ፀገውን. ያብዛሎት. አባታችን ርጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 6 dny

    አግዛብሄር የምስግን ንኣባ አድመን ጠናን

  • @hjii1398
    @hjii1398 Před 6 dny

    አባታችን ፀጋዉ ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 🙏 የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ፃድቃን ከነ ቤተሰቦቻ ብላቹ ኣስቡኝ በ ድንግል ማርያም ስም ወደ ሃጥያት ኣስጎብተኛልና 😥🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 6 dny

    .ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን እድሜወትን ያርዝመዉ እመብርሀን እኛንም ትፈዉሰን እናትንም እኔንም በፀሎት አስቡን ወለተሠበት ወለተሠመአት ገብረየሡስና ቤተሠቦቹ ብላችሁ

  • @saronabraha
    @saronabraha Před 5 dny

    አባታችን የማይጠገቡ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እባካቹ አሁንም ጣሊያኑች አባታችንን አስመጡልን እናግዛቹሃለን አውሮፓ ያለነው ተሰቃየን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před 6 dny

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ኑሩልን

  • @saronabraha
    @saronabraha Před 5 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Před 6 dny +1

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 6 dny

    ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    አባቴ 🥰🥰🥰🥰🥰ሸ ዓመት ኑሩልን 🙏🙏🙏

  • @user-iu5ug6kg6b
    @user-iu5ug6kg6b Před 3 dny

    አባታችን ሺ አመት ያኑርልን❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 4 dny

    አባ ክረክትውት ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-wk4lk4ve4z
    @user-wk4lk4ve4z Před 6 dny

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏💒💒

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy Před 6 dny

    ❤❤❤የኔ አባት እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před 5 dny

    እሰይ ልልልልልልልልልልልልልልል ሰይጣን ይቃጠል እሰይ እልልልልልልልልልልልል

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 5 dny

    አባታችን ሺአመት ያኑርልን

  • @user-cg7is4sl6r
    @user-cg7is4sl6r Před 6 dny

    አባታችን እድሜን ጤና ይስጥት ብፀሎት አስብኝ ወንድሜ ታሃሞ ሆስፒታል ነው ያለ አባታችን👏😢

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před 6 dny

    አባታችን ዘላለም ያኑርልን

  • @user-qu4zk5qw4t
    @user-qu4zk5qw4t Před 5 dny

    Elelelele egzaberha yemsagena abbatichani enadane tenana yestalena

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 6 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-tr5zq1qb9q
    @user-tr5zq1qb9q Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አባታችን እድሜ ይስጣችሁ

  • @GadiseDenbi
    @GadiseDenbi Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤abete egizaber edime ena tena yestoti 🤲🤲🤲🙏

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn Před 4 dny

    እንድው አባታችን አንድ ቀን በእጆ እባርክ ይሆን አባታችን።

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 6 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-nd1mn2pe4d
    @user-nd1mn2pe4d Před 5 dny

    አረ እባካቹ በ እመበቴ ስም እጃቸዋለው የኣባን ስልክ ታባበሩኝ በ ኢሮፓ ነው ምነሮው በከባድ ስቃይ ላይ ነይ። ኣባ የዘበናችን የፈጣሪ ስጦታ ረጂም እድሜ ይስጥልን።👏👏👏👏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 6 dny

    አባታችን ኑሩልን ❤❤❤

  • @user-zx8me3du7u
    @user-zx8me3du7u Před 6 dny

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz Před 6 dny

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን ❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @nestifikerbitew8248
    @nestifikerbitew8248 Před 5 dny

    በእመቤቴ በቅድስት ድንግል ማርያም አዲስ አበባ የት ነወ ቋሚ አገልግሎት ሚሰጡት አባታችን በመድሀኒያአለም እርዱኝ ለእናቴ ድረሱልኝ አሰቃየብኝ እርኩስ መንፈስ

  • @berihutesfay7743
    @berihutesfay7743 Před 2 dny

    God gives us such a holy father

  • @gracehf9148
    @gracehf9148 Před 6 dny

    አባቴ እኔን ደካማ ልጆትን አፀደ ሚካኤል ብለው በፀሎቶት ያስቡኝ ይፍቱኝ 🙏🏼🤲🏼

  • @yetewahedoliji1229
    @yetewahedoliji1229 Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen 🙏🤲ElllElllElll 👏👏👏👏

  • @user-qu1sn4jj3q
    @user-qu1sn4jj3q Před 6 dny

    Abtachin idmena tena yistot,🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤inwadchawalen,ibkot abte yetnw yalut bairso tsalot mabrek iwadalehu❤

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před 6 dny

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Před 5 dny

    አባታችንን ማግኘት ያልቻላችሁ እቤታችሁ መቀጥቀጥ መስገድ መፆም መፀለይ ማዳከም ነዉ መፍትሄዉ ይሄነዉ ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-vt7dz2ok3f
    @user-vt7dz2ok3f Před 4 dny

    አበ እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 Před 6 dny

    ለእናንተ የደረሠ አምላክ ለእኛም ይድረሥልን

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r Před 5 dny

    አባዬ ወገኖች ጨረሶ ይማርልን አባዬ ወንድሜን ያስብልኝ በፀሌውት ስደተኛ ነው

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel1543 Před 6 dny +1

    Selam abatchin be tesoloto yasbugn wolete snbet negn

  • @user-fq1ic8le3m
    @user-fq1ic8le3m Před 6 dny

    Abatachen edmena tena yestewot kenbatasabochewo nurulen

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI

    ለናንተ የደረሰለ ኛም ይድረሰልን የሰራዊት ጌታ እኔንም ማርኝ ለፈወሰ አብቃኝ ከነቤተሰቦቸ❤❤❤

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Před 6 dny

    Ewnte abtachn yesten Medhanialm Ymesgen Abatchn Edmie Ystot Nuruln Kufu aynkot Glbotwo Lemesam Yabkagn Medhanialem!

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Před 5 dny

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal Před 6 dny

    አባቴ እድሜ ይስጠወት ፀልዩልኝ በባዕድ ሀገር ታምሜያለሁ ወለተ ሰንበት ሁላችሁም ዉዶቸ

    • @asferawzewditu9887
      @asferawzewditu9887 Před 6 dny

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከእስራቶችሽ ሁሉ ይፍታሽ!!!

    • @Eskiyalfyalefal
      @Eskiyalfyalefal Před 6 dny

      @@asferawzewditu9887 አሜን/3/

  • @senaitmolla7482
    @senaitmolla7482 Před 6 dny

    Selam y egzabher beteseboch ahun memher yalhut Etiopien nachu meselig ❤

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 Před 4 dny

    እድሜና ጤና ላባታቺን

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Před 6 dny +1

    አባ በጸሎት አሥቡኝ

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 6 dny

    😢😢ዋይ ግይታይ ደቅኻ ኣይትርስዕ 🤲🏾

  • @HdHud-bg4xs
    @HdHud-bg4xs Před 6 dny

    ❤❤❤ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ንዘልአለም ትምበር❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5e Před 5 dny

    አባታችን ዱባይ ብመጡልን እንዴት ደስ ባሌን ❤

  • @user-gq9ts3nm7j
    @user-gq9ts3nm7j Před 6 dny

    Abate enkan selam metu

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před 6 dny

    መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን ለእኛም የመዳናችንን ቀናችንን ያቅርብልን

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 Před 6 dny +1

    አባታችን እረ እንዴት ላግኛቸው?

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l Před 6 dny

    የኔ አባት❤❤❤❤❤😭😥✝️🤲✝️🤲✝️

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 6 dny

    የኛ እንቁ አባት ❤❤❤❤

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 6 dny

    Abatatene Egezhaber yekeberelene yetebekelene

  • @hablen
    @hablen Před 6 dny

    መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን!

  • @Meazatube1
    @Meazatube1 Před 6 dny +2

    Aba italy not yalut yet cherch ebakachu melsulign