መተት፣አስማት፣ጥንቆላ ከተሰራብን የሚታዩ ምልክቶች@ ሐተታ መናፍስት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 04. 2024
  • መተትን፣አሰማትን፣ድግምትን እንዴት እንከላከላለን
    👉 • እንዴት መተትን፣አስማት፣ድግምትን እ...
    ሠላም ውድ የዘኢትዮጵ ቤተሰቦች Description ስላያችሁልኝ አመሠግናለሁ።
    እንዲሁም የዩቲዩብ ቻናሌን Subscribe በማድረግ እንዲሁም የደውሉን ምልክት በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
    እንዲሁም ተያያዠ የሐተታ መናፍሰት ቢዲዮች በቻላናችን
    #ንቅሳት ከመነቀስዎት በፊት ሊያዩት የሚገባ
    👉 • መትተ ሲመተትብን የሚታዩ ምልክቶች ...
    #ዐውደ-ነገስት ወፍካሬ ከዋክብት ኮከብ ቆጠራ መማሪያ|full
    👉 • ራስን መምራት ታላቅነት ነው፣ኮከቦች...
    #የኦሾን መፅሐፍ ከማንበብዎ በፊት ማየት ያለቦት እንዲሁም መተት ከተመተተቦት የሚያሳዩት ፀባይ
    👉 • የኦሾን የሥነ ልቦና መፅሀፍት ከማን...
    #በጥቅምት ወር ሊታይ የሚገባውን
    👉 • ጥቅምት ከመግባቱ በፊት ይህንን ተመ...
    #ኢሉሚናቲ አባል የሆኑ አርቲስቶች እንዲሁም የቀድሞ መሪዎች
    👉 • አብርሆት እምነት በኢትዮጵያ ታዋቂ ...
    #ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ የኮከብ ቆጠራ ሚስጥሮች
    👉 • የዐውደ ነገስቱ ድብቅ ሚስጥር|ዘኢት...
    "ኩሉ አመክሩ ወዘሰናይ አፅንዑ"🌹🌹
    (ሁሉን መርምሩ የተሻለውን ምረጡ።
  • Zábava

Komentáře • 79

  • @Werkneh24
    @Werkneh24 Před 15 dny

    እኔ እንደዛውነኝ

    • @-zethioptube
      @-zethioptube  Před 5 dny

      የወጣትነት ጊዜ አይገኝም ወንድሜ
      ንስሀ ግባ ከዛም ሱባኤ ያዝ ቀጥሎም ቅዱስ ቁርባን ተቀብለህ የራስህን ህልውና አስከብረህ መኖር አለብህ።
      ጓደኛ መምረጥ፣መጠጥ አለመጠጣት ከሱሶች እራስህን መሰወር ትዳር መስርተህ ዓላማ ያለው ህይወት መኖር አለብህ።
      የክርስቲያን ህይወት በዚህ በአጭሩ ምድራዊ ህይወት እንደ ህገ እግዚአብሔር ለረጅሙ የህይወት ጉዞ እራስን መምራት ያስፈልጋል።
      ዘኢትዮጵ ትዩብ®

  • @dhhxcbnj
    @dhhxcbnj Před měsícem +5

    ወላዲተ አምላክ መፍትሔውን ትላክልን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před měsícem +8

    ያልከው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነዉ ወንድሜ በገኝህ ደስ ይላኛል

    • @-zethioptube
      @-zethioptube  Před měsícem +1

      ውድ የዘኢትዮጵ ቤተሰብ በሚገባ ትክክል ነው ከአባቶቻችን የቀሰምነው ዕውቀት ነውና የምናወቀውን እንናገራለን።
      ዘኢትዮጵ ትዩብ

    • @user-is6oe6wv4v
      @user-is6oe6wv4v Před měsícem

      @@-zethioptube እሽ አንተ በምን ለገኝ በውስጥ ለገኝ እሸለሁ

    • @-zethioptube
      @-zethioptube  Před měsícem +1

      facebook.com/profile.php?id=100077730353175
      t.me/zethiop777

    • @user-is6oe6wv4v
      @user-is6oe6wv4v Před měsícem +1

      @@-zethioptube እሽ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

    • @aschalewmengistie1394
      @aschalewmengistie1394 Před měsícem +1

      ስልክ፡ቁጥርክ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Před 25 dny +3

    የሚገርም ነው እኛ ሀገር በዚሁ ተጥለቅልቆ የለ
    ከአለም ሁሉ እንለያለንኮ በክፋት
    ብቻ እንጸልይ እንበርታ እንጂ ዎንማችን ያለው ሁሉም እውነት ነው

  • @mariopapetti2123
    @mariopapetti2123 Před 10 dny +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @fikirteayele7147
    @fikirteayele7147 Před měsícem +8

    ምንጭ ከምምህር ግርማ መፅሀፍ መሆኑን ቢጠቀስ መልካም ነው

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 Před měsícem +6

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወድማችን 😢😢😢የኔ ሂወት ማርያም ድግል ማርያም በምህረቷ ታድነኝ 😢😢

  • @KonjoSentalem
    @KonjoSentalem Před 9 dny +1

    አምሰግናለሁ የኔ ወንድሜ አግዚአብሔር ይ በ ር ክ ህ

  • @user-eo2xd6pp7d
    @user-eo2xd6pp7d Před 19 dny +2

    እመቤተ ድንግል ማርያም ስም በጡለታችሁ አስብን ወለተ ፃድቅ እያላችሁ አስብኝ ወድሜ ቃለሒወት ያሠማልን

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h Před 26 dny +2

    እግዚአብሔር ከርኩስ መንፈስ በቸርነቱ ይጠብቀን

  • @user-in3br1pr6k
    @user-in3br1pr6k Před měsícem +28

    እኔ በአንዳንዱ ተጠቂ ነኝ በተለይ ደስታ ማጣት,መናደድ,የትዳር አለመሳካት,የገንዘብ መበተን,በሰው አለመታመን ወዘተ ,,,ምን አለፋህ ሕይወቴ የተመሰቃቀለ ነው😢😢😢

    • @-zethioptube
      @-zethioptube  Před měsícem +6

      #ቀን ያስጎነብሳል #እግዚአብሔር #ያነሳሳል #የሰዉ ፍቅር ያልቃል #የአንተ# ግን #ይዘልቃል
      በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።
      በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል።
      ትንቢተ ኤርምያስ 17 7፥8
      ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችኹም ነገር ግን፥ከሚቻላችኹ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋራ መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።
      1ኛ ቆሮ ፲፥፲፫
      ሁሉም መዉደቆች ለመጎዳት አይደለም
      አንዳንድ መዉደቆች ለመነሳት ናቸዉ
      ሁሉም ማጣቶች ለማጣት አይደሉም
      አንዳንድ ማጣቶች ለማግኘት ናቸዉ
      ሁሉም ህመሞች ለሞት አይደለም
      አንዳንድ ህመሞች ለመዳን ናቸዉ
      አንዳንድ ስብራቶች ለመጠገን
      አንዳንድ መጠላቶች ለመወደድ ናቸዉ!
      ምድራዊ ህይወት የራሷ መዞሪያ ዛቢያ አላት ይህንን ዛቢያ የሚዘውረው የህይወታችን የተፈጥሮ መዋቅር ነው፡፡
      ህይወት በዛቢያዋ ስትዞር አልያም ስትሽከረከር ውስጣችንን ለደስታ ወይም ለሐዘን መዳረጉ አይቀሬ ነው፡፡በምድራዊ ህይወታችን መዞሪያ ዛቢያ(የህይወት ገጠመኝ) ከዳር እስከ ዳር ከጫፍ እስከ ጫፍ ድረስ የተንጠለጠሉ ፈርጀ ብዙ ክስተቶች አሉ፡፡
      #ሕይወት በእውነት ያደለችንን ለመኖር ስናስብ በተጓዳኝ ደግሞ ሌላ አስፈሪ ማዕበል ይነሳል፡፡ ህይወት ያበረከተችንን የበረከት ጣዕም እንዳናጣጥም መሰናክሎች ይበዛሉ፡፡ ያሰብነውን ለመኖር የጀመርነውን ከግቡ ለማድረስ ቀን ማታ ስንኳትን ሌላ ያላሰብነው ያላቀድነው ሕይወታዊ ክስተት ይፈጠራል፡፡ በዚህ ጊዜ ህይወት የዛቢያዋ ነጸብራቅ ይዘበራረቃል፡፡ ለዘመናት ልንኖረው በህይወታችን የወሰነው ውሳኔ ከመኖራችን የተነሳ አዲሱን የህይወት ሃሳብና ዕቅድ ለማሳካት በስብዕናችን እንገደዳለን፡፡ ሆኖም በዚህ የተነሳ ውስጣችን በሐዘን ሳይንሸዋረር አይቀርም፡፡
      #ምድራዊው ሕይወታችን በሰማያዊው ህይወት እስኪተካ ድረስ የሕይወትን ተግዳሮቶችን በጸሎትና በመንፈሳዊ ኃይል መጋፈጥ ግድ ይለናል፡፡ ያለበለዚያ ውሳጣዊውም ሆነ አፍአዊው ስብዕናችን በሐዘንና በጭንቀት መታጨቁ አይቀርም፡፡
      #ሕይወት መዋቅሯ እጅግ አስገራሚ እና አስደናቂ ነው በሕይወት ስንኖር የማንወጣው ተራራ የማንወርደው ቁልቁለት የማንጋፈጠው የፈተና እና የመከራ ተግዳሮት የለም፡፡ ይሁን ሁሉም በጊዜው ያልፋል፡፡ አንዳንድ ጊዜ የመከራና የፈተና ዥውታ በሕይወታችን ሲያንዣብብ ከመፍራታችን የተነሳ "ሞት ይሻቸኛል ምነው በሞትኩ" እንላለን፡፡ የህይወት ተግዳሮት ሞትን እንድንናፍቅ ቢያደርገንም ሞት ግን በፈለግነው ወቅትና ሰዓት አለመምጣቱ ደግሞ ያበሳጨናል፡፡
      #ሁሉም አልፎ ከወደድነው ሰው ጋር መኖር ስንጀምር፣የዚህን ዓለም ሀብት፣ ንብረት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አቅማችን እስከቻለው ድረስ አከማችተን ሰፊ ዕቅድ፣ አቅደን ታላቅ ራዕይ አኑረን የሚያጓጉ ተስፋዎችን ወዘተ ሰንቀን ለመኖር ተዘጋጅተን አንድ እርምጃ ወደ ፊት ስንራመድ ሁለተኛው እርምጃችን በሞት መገታቱ ከማበሳጨቱ በላይ ወደ ሰማይ የሐዘን እና የጉርምርታ ሲቃ ለማሰማት እንሞክራለን፡፡ ቢሆንም በእኛና በሞት መካከል ያለው የጠበቀ ጓድነት መቋረጥ አይችልም፡፡
      #በመንፈሳዊ ኃይል መጋፈጥና ትዕግስት ለህይወት ተለዋጭ የሌለው ቁልፍ ነው።
      ነገር ግን እንደ ቅዱስ ዮናስ የፀሐዩን ግለት የነፋሱን ውዥብር ፈርቶ "አሁንም አቤቱ ከህይወት ሞት ይሻለኛል እባክህ ነፍሴን ከእኔ ውሰድ" ዮና 4:3 ብሎ ሞትን መመኘት ለክርስቲያን አግባብ አይደለም፡፡
      ማጣትም መቸገርም፣ መውደቅም መነሳትም፣ መንጻትም መርከስም፣ ማግኘትም ማጣትም፣ ማዘንም መደሰትም፣ መሳቅም ማልቀስም፣ መልበስም መራቆትም፣ መጥገብም መራብም፣ መርካትም መጠማትም፣ ማፍቀርም መፈቀርም፣ መውደድም መወደድም፣ አብሮነትም መለያየትም፣ ብቸኝነትም መጣመርም፣ ወዘተ እነዚህ ሁሉ የህይወት የዛቢያዋ ክስቶች እንጂ ያለመኖር ነጸብራቆች አይደሉም፡፡
      #ስለዚህ መበርታት፣ መታገስ፣ በመንፈሳዊ ኃይልና ብርታት ደስተኛ መሆን መጸለይ ለህሊናችን መንፈሳዊ ነጻነትን ማወጅ ለሁሉ በሁሉ በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ ከመንፈሳዊ ህይወታችን በስተቀር ነገሮችን ሁሉ አቅልለን ማየት ይኖርብናል፡፡
      #እግዚአብሔር እንደ ሰዉ እኮ አይደለም
      አይለወጥ ፊቱን አያዞርብን፣ያደረግልን ብዛቱ ከወዳጅ በላይ እኮ ነዉ።#በእርሱ የሆነ ጥቂት ነገር በቂ ነዉ።ከማንም በላይ የሚያሰብልን እሱ ብቻ ነዉ!
      ማን እንደ #እግዚአብሔር
      ብርሀነ ግርማ-ዘኢትዮጵ ትዩብ

    • @taferetefera3068
      @taferetefera3068 Před měsícem +2

      Selot’ameloko( segedet) ‘neseha’ kedus kurban .

    • @user-rn8rv5vg8z
      @user-rn8rv5vg8z Před měsícem +1

      Enam edza nege😢😢😢😢ena men maderg albege

    • @GEBR1919
      @GEBR1919 Před měsícem +2

      እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ🙏🙏🙏

    • @semret859
      @semret859 Před měsícem +1

      የኔም ሕይወት እንደዛ ነው😢

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před 23 dny +2

    የመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት አስመስለህ ምትከልሰው እድሜ ለሳቸው ከነቃን ቆየን ተመስገን

  • @kingcell4899
    @kingcell4899 Před dnem

    😢😢ቃለህይወትንያሰማልን😊

  • @HiwanHailay
    @HiwanHailay Před 24 dny +2

    እሆ ሁሉ ምልክቶች ከኔ ጋር ኣለ ኣምላኬ ሆይ ማረኝ. ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-uq2qu5wi5o
    @user-uq2qu5wi5o Před měsícem +4

    ወላዲት አምላክ መፍትሄውን ትላክልን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-fy8vg4ib3c
    @user-fy8vg4ib3c Před 15 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏😢 እኔ እራሴ ፈጣሪ በቃ በለኝ በለን😢

  • @user-xo2zq4vq5h
    @user-xo2zq4vq5h Před 25 dny +1

    አሜን

  • @user-ed9kw8pr1t
    @user-ed9kw8pr1t Před měsícem +4

    ቁጥርህን ብሰጠኝ ትባረካለህ 😢😢😢

  • @wubyechernet2536
    @wubyechernet2536 Před 27 dny +1

    አሜን😢😢😢😢😢

  • @user-ed9kw8pr1t
    @user-ed9kw8pr1t Před měsícem +2

    ሁሉም የዘረዘርካቸዉ እኔ ላይ አሉ😢😢😢በፆሎታችሁ አስቡኝ

  • @addisteshom5793
    @addisteshom5793 Před dnem

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ok8pm7ts6o
    @user-ok8pm7ts6o Před měsícem +3

    የተናገርከዉ እዉነትነዉ እኔ ጸበልስሄድ ሁልግዜም የወር አበባ ዬ ይመጣል ምንም መጠመቅ አልቻልኩም

  • @friutes
    @friutes Před měsícem +3

    It is Gorgeous thanks Dn Birhan

  • @mulusew505
    @mulusew505 Před 19 dny

    በርታ❤ መምህር ግርማንም እድሜ ይስጥልን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před měsícem +2

    እውነት እኔማ አንዳ ነኝ እመቤቴ ማርያም ከታስርኩበት የአፅያት ማስርያ ትፍታኝ እንጂ ከባድ ነው

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n Před 18 dny +1

    Amen.3.kalywet.yasemaln.wendmachn

  • @user-tf8fq4xz3i
    @user-tf8fq4xz3i Před měsícem

    Kale hiwot yasemaligne

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj Před měsícem +1

    እና መስግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kirubelayu9077
    @kirubelayu9077 Před 22 dny

    ተባረክ ወንድሜ

  • @TegegeYohannes
    @TegegeYohannes Před 22 dny

    የሚያሥደሥት ትምህርት ነው በእውነት

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei Před měsícem

    እግዚአብሔር ይማርን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @MekuanintMaru
    @MekuanintMaru Před 16 dny

    እድሜህን ያርዝመው እናመሰግናለን

  • @Samarand-fx3ow
    @Samarand-fx3ow Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤🎉amen

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Před 27 dny

    🎉🎉🎉

  • @user-dh6lr7es2m
    @user-dh6lr7es2m Před 24 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-eu5bi3ig4n
    @user-eu5bi3ig4n Před měsícem +2

    በስደትእየኖርሁ ጤናየለኝም ፆለትእገባለሁትምህርት ስማርፊልምእዳዬያደርገኛል ስራአላገኝየሰራሁበትንአላገኝ እይይይይ የኔሂወትነዉ በፆለታችሁአስቡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TsehayFekru
      @TsehayFekru Před 26 dny

      እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን ፀልይ

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 Před 19 dny

    Ewunt kali hiwot yasmalin 😢😢😢😢😢😢😢egzabiher yasebin🤲🤲🤲

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 17 dny

    እኔ የዚህ ሁሉ ተጠቂ ነኝ ከዚህ ስቃይ ለመገላገል ያልሞከርኩት መንገድ የለኝም ነገር ግን እስካሁን ምንም ለውጥ የለውም ባለበት ሂድ ነው

  • @danbole1233
    @danbole1233 Před měsícem +2

    ምልክቶቹ እኔም ላይ አለብኝ።

  • @AsA-oh9qb
    @AsA-oh9qb Před 17 dny

    😢😢😢😢😢😭😭❤

  • @sarh9074
    @sarh9074 Před 17 dny

    እኔ በጣም ሰውን እፍራለሁ ይገርማችሆል 😢😢😢😢😢

  • @almealme3709
    @almealme3709 Před měsícem +1

    selke khutere bemarame

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před měsícem

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ገንዘብ እየተሳለባብኝ ተቸግረለው ተስፈ የመቁረጥ ስረ የመጥለት ኑሮዬ ቁልቁል የመሸቀብ ብቻ ቡዙ ቡዙ ምልክቶች አሉ እግዚአብሔር እንረደኝ በፆሎተቹ አስቡኝ

  • @lomi1237
    @lomi1237 Před 26 dny +1

    meftewis 😢😢

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph Před měsícem

    😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sarh9074
    @sarh9074 Před 17 dny +2

    ምድነው ማስመሰል ውሸት ሴጣንም በሰውላይ ሆኖ ይዋሻል ያስመስላልዴ ንገሩኝ በማሪያም አፍላይይቀመጣልዴ😢😢😢😢😢😢

    • @selamselam6431
      @selamselam6431 Před 14 dny

      አዋ በደብ ይቀመጣል አንቺ መልካም ለመናገር ስትፈልጊ ይቀድምሻል

    • @sebelgebr8553
      @sebelgebr8553 Před 6 dny

      አው፡መንፈሡ፡እንዲዋሹ፡ያደርጋቸዋል፡ሰይጣን፡ማለት፡እኮ፡የውሸት፡አባት፡ነው

    • @sarh9074
      @sarh9074 Před 5 dny

      @@selamselam6431 ኡኡኡበመብርሃን ህይወቴን አጨለመብኝ እኔኮ አልፍልገውም ልጁን ይገርምሻል ግን ባፋ ሌላእናገራለሁእማልፍልገውን እድናገርያስገድደኛል ግን ቡሃላ ከሆነ በሃላ ነቃሁ ከዛምእራሴንላጠፍአሰብሁ ያለሁትሰውሃገርነው አሁንስራምመስራትአልቻልሁ በቃሃገሬ ልገባነውብዙአላማነበረኝ ሌላሃገርልቀይር ፀበል ልፀበልና በፀሎታችሁ አስቡኝወለተአማኑኤልእያላችሁ

  • @heluftetadesse1329
    @heluftetadesse1329 Před 17 dny

    ምነው አባቴ ድህነት ሀሉ ከአምላካችን ከአማኑኤል ፀጋ በቀር የሰው ልጅ የሀጢያት ተውኔት እጂ እራሱን የማዳን 1ዲትም ፀጋ እደሌለን ዘንግተኀው ነው?
    እባካችሁ እደነሳቸው ሁሉ የማይገባንን እና ያልተገባ እውቀት ስለምን ትሰጡናላችሁ??

    • @-zethioptube
      @-zethioptube  Před 16 dny +1

      ውድ የዘኢትዮጵ ቤተሰብ የቄስ ግርማ አካሄድ አልደግፈውም።
      እንዲሁም መዳን በልዑል እግዚአብሔር ነው።ሆኖም ግን አካሄዳችንን መመርመርና ከክፍፉ ተንኮለኛዎች ሰዎች እራሳችንን መጠበቅ ስለሚገባን ነው ይህንን እንዲሁም ተያያዥ ትምህርቶችን ያጋራሁት።
      ሠይጣንም ቢሆን በሰዎች ላይ አድሮ ይዋጋናልና።እንዲሁም ሰዎች እነዚህን ነገሮች ካስተዋሉ ፈተናውን ተረድተውት አስፈላጊውን መፍትሔ እንዲወስዱ እንዲገነዘቡ ነው።
      ዘኢትዮጵ ትዩብ-
      ዲ-ብርሀነ ግርማ

    • @nuhanuha5206
      @nuhanuha5206 Před 5 dny

      መምህር ግርማን አቶደውም ምክኛቱም ለቦናህ ላይ የተቀመጠው እርኩስ መንፈስ ነው

    • @-zethioptube
      @-zethioptube  Před 4 dny

      @@nuhanuha5206 ውድ የዘኢትዮጵ ቤተሰብ መምህር ግርማን አከብራቸዋለሁ እወዳቸዋለሁ ግን አካሄዳቸውን እቃወማለሁ ለልጆቻችን ማውረስ ያለብን እግዚአብሔር የሚሰበክበትን መድረክ/ጉባኤ እንጂ ሰይጣን ትርኢት ሚያሳይበትን መሆን እንደሌለበት አምናለሁ።
      ፈውስም ቢሆን በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በምናምንቴ መሆን የለበትም ኦርቶዶክስም አታስተምርም።
      ዘኢትዮጵ ትዩብ©
      ብርሀነ ግርማ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 12 dny

    እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ ነገር ሁሌ የአበሻ የቪዲዮ መልእክት ሲተላለፍ በክላሲካል ሙዚቃና ከጀርባው በሚያስተጋባ ጫጫታና ጆሮ የሚረብሽ ድምፅ ነው በዚህ ምክንያት የሚተላለፈው መልእክት በጭራሽ አይሰማም አንዳንዴ የህንድ ፊልም የምከታተልም ይመስለኛል 😂 የሰለጠናቹሁና ያወቃቹሁ እየመሰላቹሁ ነው እናንተ እበቶች ፋራዎች ? ለመጀመሪያ ጊዜ ከኋላ የሚረብሽ ድምፅና ሙዚቃ የሌለው መልእክት ሲተለለፍ ለዚህም ነው በአበሻ የሚሰሩ ፊልሞችን በሙሉ መልእክታቸውን ማወቅና መስማት የማይቻለው ፈፅሞ የድምፅ ጥራት የሚባል ነገር አይታወቅም

    • @-zethioptube
      @-zethioptube  Před 12 dny

      ውድ የዘኢትዮጵ ሚዲያ ተከታይ ሀሳብና አስተያየቶን ስለሰጡን እናመሰግናለን።
      እንዲሁም እንድንዳስሰው የሚፈልጉት ጉዳይ ካለ ሀሳቦትን ያጋሩን።
      ©ዘኢትዮጵ ትዩብ
      'የዕውቀት ገበታ'

    • @sebelgebr8553
      @sebelgebr8553 Před 6 dny

      አይይ፡እርኩስ፡መፈስ፡እዳትሠማ፡እያረገህ፡ነው፡እንጆ፡በደንብ፡ነው፡የሚሠማው፡

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Před 6 dny

      @@sebelgebr8553 ቂጥሽን የእርኩስ መንፈስ አስፈንድዶ ይብዳው አንቺ ግም አሽቃባጭ ሸርሙጣ