No one told about those evil spirits before. You differentiate between spirits and mankind. It takes to much time and energy .even you don't get reference. Really you worked hard. It creates awareness to.Many people the power of God can do any things .the name of Jesus has power to out unclean sprit from human being he gave us good example .when we read Matthew, Mark,Luke and John Jesus spelled out unclean spirits From the person .You know brother to spell out is very very difficult in my understanding. We have to have strong faith and deep knowledge, pray truly close contact with Father Jesus and holly spirits
እድሜ እና ጤና ከሀብት ጋር ይስጥህ ፣ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ
Ameen Ameen Ameen
ፈጣሪ ከደነዚህ አይነት የአጋንት አሰራር መፈስ ይጠብቀን በቀራኒዮ መስቀሉ ይገጽጽልን
Amen Amen Amen
Amen
Amen
አሜን
AMEN yigesitsln bmil yitarem
ህዝቤ ሆይ ንቃ ንቃ የሰይጣንን ሴራ እንወቅ የተሸፈነ አይናችንን እንዱከፈትልን ከልብ እንፅልይ ።
ጥሩነው እኛ የምንፈልገው እዲህ ጥርት ያለ መረጃ ነው የምንፈልገው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ ወንድሜ እዳታቋርጥ በተከታታይ አስረዳን
መምህራችን በጣምጠቃሚነገርነው እምታስተምራን ሽ አመት ያኑርህ
.0ppp)ly??lu
Getamesay abebe ወንድሜ በሰዉ ሳይሆን በራስክን ኣስብ ሁለት ደቂቃ ቁመህ ኣስብ ያለሆዉ 21 ክፍለዘመን በመስራት እንጂ በሕሜት እና በምቅኝነት ለዉጥ የለም
Getamesay Abebe በኣረእያ ስላሴ የተፈጠረ ሰዉ ቡዳ ኣይሆንም ለምሳሌ ወርቅ ብር ማረሻ የሚሰራ ሰዉ ቡዳ እየተባለ የጨፍጨፋል የሞታል ቡዙ ነገር ኣንተ ታዉቃለክ እና ግን ጥበብ ሞያ እንጂ ስድብ ኣይደለም ሰዉ ቡዳ ነዉ የሚል መፀሓፍ ቁዱስ የለንም
@@ilovemylife9958 ለክ ነው ኣንዴት ስው ቡዳ ይሆናል ምንም መርጃ ይልችወም ለራስችው ፅፍው ራሳችው ያንብሉ ሁሉ ቅስ ዶሞ ትኽክል ማለት አይደልም ለራስችው ጥቅም you tub ብር ለምልቅ ናችሁ ብርኣያ ይትፍጥር ስው ቡዳ ለሆን አይችለም ብተለ ብዚህ ዘመን አንድዚህ ምን ኣይነት ድንቁርና ነው ራሱ ጥፍቶ ስው አይጥፋ ነው አሱ ራሱ ነው ቡዳ
ይህ በሙሉ በእኔ ቤተሰቦች ላይ ያለ ነው አሁንም አለ ያንተን ትምህርቶች በሙሉ ዳውን ሎውድ አድርጌ ለቤተሰቦቼ ብቻ ሳይሆን ላለሁበት አካባቢ ሁሉ አሰምቼ ለመለወጥ ፈጣሪ ይርዳኝ ፀልይልኝ መምህሪ
kkkkkk ጥያቄ አለኝ
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽእኔንም፣ቡዳበልቶኛል😢😢
ይገርማል በጣም ህይወታችንን በሙሉ ተቆጣጥሮ በሱ ሪሞት እየተጫወተብን ያሳዝናል ማነው ጤነኛ ? መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጠላት በውዳሴ ከንቱ ጠልፎ እንዳይጥልህ ወላዲተአምላክ ትጠብቅህ !!
ይሄን ትምህርት ሰምቼ በጣም ነው ያለቀስኩት ወይ አለማወቄ እንጂ እኔ ነፍስ አውቄ እራሱ አውራ ጣቴን እጠባ ነበር ወይኔ ልጆቼ በቃ እኔ ላይ ያለ ቡዳ ነው ለካ ገና እንደተወለዱ በቃ በየግዜው ሀኪም ቤት እየታመሙ አይይይይይይ እናት ሆኜ ለልጆቼ እርኩስ መንፈስ ማውረሴ ያሳዝነኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእመብርሀን ጥበቃ አድገውልኛል እንኳንም ሰማው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደሞ ላጋንንት ለየትኛው ልቡ ነው እመብርሀንን ሲጠሩበት የሚገባበት አይደል እዴ የሚጠፋው እግዚአብሔር ይገስፀው በሰላም ሀገሬ ልግባ እና ትልቁ ስራዬ እላዬ ላይ ያለውን እና ቤቴን ትዳሬን ወጥሮ የያዘውን እርኩስ መንፈስ እመብርሀንን ይዤ ማሳደድ ይሆናል እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን አሜን
Ezi betselot jemriwu ehtalem
በተለይ በገጠሩ የኢትዮጲያ ክፍል ልጆቻቸው በቡዳ እዳይበሉባቸው የተለያዮ የመከላከያ ዘዴዎችን በአንገቶቻቸው ያስሩላቸዋል፣በእውነት ስለዚህ መንፈስ ቤተ ክርስትያንና የቤተ ክርስቲያን መምህራን ቡዙ አላፊነት አለባቸው።እነዚህ የቡዳ መድሀኒት በአንገታቸው የሚታሰርላቸው ልጆች በአብዛኛው ጤነኛ አይሆኑም ፣በእውነት ቤተ ክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ህዝቡን ወደ እምነቱና ሀይማኖቱ በማስተማር ከተለያዮ ችግሮች ማላቀቅ ቢቻል እንዴት ደስ ባለን ።
በትክክል በተለይ ወደገጠሬቱ ሀገራችን ይህንን ግንዛቤ እንዲያገኝ እጅግ ምኞት እና ፍላጎቴ ነው: እኞም በተቻለኝ መጠን ለቤተስቦቻችን እናስርዳ:: እግዚአብሔር ሁላችንም ከእርኩስ መንፍስ ይጠብቀን🙏🏾
kkkkkkkkk ወይ ጉድ
በትክክል ሰው እስከ 7 ቤት ዘር እየተቆጠረ ሰዎች በዘራቸው ሲሸማቀቁ ነው የሚኑሩት በገጠሩ ኢትዮጵያ ክፍል።ቤተክርስቲያን ትልቅ ሀላፊነት አለባት።
በትክክል
አልቀናል እኮ አይ አለማውቅ
*የኔ እቁ መምህሬ ፈጣሬ እድሜክን ያርዝመዉ ጸጋዉን ብዝት ያርግልክ ፈጣሬ በእዉነት እሥከዛሬ ብዙ አመታቶች ነበረ በነዛ ሥአት ምነዉ ባገኘንክ ነበረ እቁ የመምህር ግርማ ፍሬ በርታ ቃለህወትን ያሠማልን*
በስምአብ ይሄ ሁሉም ያስተማሩት ከኔ ሂወት ጋር የተያያዘ ነው ሁሉም ምንም የቀር የለም ፍጣሪ ይመስገን ሳልጠፍ በማወቄ ይገርማል አንድ እኳን ስሕተት. የለበትም ፍጣሪ ለፀሎት እንድተጋ ይርዳን. ምርምህር በፀሎት ያስቡን ቃለ ሂወት ያሰማልን
መምህር በእውንት ቃል ሂውት ያስማልን
እግዚአብሔር መንግሥተ ሰማያትን ያዋርሰልን
የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድርልን
አሜን አሜን አሜን
ውይጉድ ህይወታችን በሙሉ ተቃጣጡሮታል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይስውረን ማስተዋልን ይስጠን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫
@@fggg1571 betam betam keminiley belay belay egziyabiher libonachinin yimelisew le niseha yabkan
መምህር ተሰፋየ ሁሌም በሰማህ አልጠግብህም ትምህርቶችህ ሁሉ ጠቃሚና አሰተማሪ ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
Memhrachgn kalehiwet yasemaln 🙏🙏🙏
ወይጉድ ይገርማል በዚህ አለም ብቻችን ኣይደለንም የመናፍስት ደባል ተሸክመን ነው የምንኖረው ያሳዝናል
ከከከከከከከኸከ ትከከክልነሽ
ዘመን ሰጭው ዘመን ይጨምርልህ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ተባረክ ወንድሜ
ሁላችንም እራሳችን ብንፍትሽ የለለብን የለም ሁላችንም ተጠምደናል እግዚአብሔር በምህርቱ ይማርን እግዚአብሔር
እኔ በጣም የሚገርመኝ ሴጣን እኛን ከመልመዱ የተነሳ ቀድምን ርቋል ጎድቶናል ። ብዙ አይነት ልማዶቻችንን እየተጠራጠርኩ ነው ። ክፉ ልማድ ተው ስትለው የሚያለቅስ ሰው ብዙ ገጥምኛል በጣም አዝናለሁ ።
Y
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም አሪፍ ነዉ እኛም የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን
መ ምህራችን በጣም አሪፍነዉ እኛም የሰማነው በልቦናችን ይሰፍልን
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ሳናውቅ በአጉል አስተሳሰብ ህይወታችንን አባክነናል አሁን ግን እየነቃን ነው እድሜ ለአባታችንና ለንፅህ መምህሮቻችን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እውነት ነው
ዋው በጣም በጣም በጣም የምፈልገው ትምህር ነው በእውነት መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ቸሩ መድኃኒአለም ይባርክልህ ስለምታደርግልን አገልግሎት ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እኔ በቡዳ ተበልቼ ፊቴ ሁሉ ማድያት ወሮኛል ፀበል ሳደርግለት የሆነ ነገር በቆዳዬ ላይ የሚሄድ ነገር ይሰማኛል ሳየው ምንም ነገር የለኝም ህክምና ህጄ ስታከም ለጊዜው ይሄዳል መድኃኒቱ ካቆምኩ ይመለሳል ሰልችቶኝ ተውኩት አሁን ፀሎት እያደረኩ በፀበል እየታጠብኩ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ጸጋውን ያብዛልህ እረ ጂም እድሜ እና ጤና ያድልህ ውድ ወንድማችን
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም የምፈልገውና ግልፅ በሆነ አረዳድ /አገላለፅ ነው ያስረዱን እኛም ከዚን የሰይጣን አሰራር እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏
ቃለ ህይወት ይስማልን በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ። በእሁኑ ግዜ ስው የሚገሉት ቤተክርስቲያን የሚቃጡሉት የእነዚህ ስውች ልጆች ናቸው ህዝቡ መዳን አለበት እገር እንዲበለፃግ ። እድሜ ለእባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እናደነተ አይነት መምህር እተርፈውልን እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ እምላክ ድንግል ማርያም እትለይህ ።
መምህራችን ልዩ ትምህርት ነው ሁሌም መድሀኒአለም ከፍት ከኋላ ይከተልህ ያባታችን የመምህር ግርማ ፍሬ ትምህርትህን በደስታ ነው የምሰማው።
ጥሩ ጥሩ የሆነ ትምህር በተለይ በአለንበት ዘመን በጣም አስፈላጊ ስለመናፍስት አሰራር በእያንዳችን ቤት ቤተሰብ የሚያምስ የሚያባላ ጎረቤት ለጎረቤት የሚነካከስ ብዙ አሳዛኝ ነገሮችን እንሰማለን ይሄ ሁሉ ድርጊቶች በመናፍስት መሆኑን ብዙዎቻችን መረጃ የለንም አሁን እንንቃበት ሞ ምህር ተስፋዬ ስለ ቀናነትህ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
No one told about those evil spirits before. You differentiate between spirits and mankind. It takes to much time and energy .even you don't get reference. Really you worked hard. It creates awareness to.Many people the power of God can do any things .the name of Jesus has power to out unclean sprit from human being he gave us good example .when we read Matthew, Mark,Luke and John
Jesus spelled out unclean spirits
From the person .You know brother to spell out is very very difficult in my understanding. We have to have strong faith and deep knowledge, pray truly close contact with Father Jesus and holly spirits
መምህር ማርያምን ድንግል ማርያም ትዉቀዉ ሰው የለኝም ቤተሰብ የለኝም መምህር ስሙ ክርስቲያን ነን እላለሁ ሙሉ ቤተሰብ ሁሌ መጮህ ነው ሁሌ ማጉራት ነው ሁሌ ብጥብጥ ነው ሁሌ ጭንቀት ነው መምህር ተወዉ ሆድ ይቻለዉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ከካህናት መካከል አግቼ ማዉራቴ ራሱ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወንድሜ መስቀል ሳስርበት በጥሶ ይቆረጥመዋል በደቂቃ ልዩነት ለመናገር ሁሉ ነው የሚከብደኝ የአባቴ ቤተሰብ ሁሌ ስቃይ ነው አእምሮ የሌላቸው ሁሉ አሉ
ጠቃሚ ትምህርት ነው ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በርታ መምህር እናመሰግናለን
እሽ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውንም ያብዛልህ
እኔ ጥያቄ አለኝ
በአገራችን ግን ቡዳ የሚባሉት በጥበብ ስራ ላይ ብቻ ተስማርተው እግዚአብሔር በሰጣቸው እውቀት እራሳቸውንና ሌላውን የሚጠቅሙትን እያሳደዱ ይበድላሉ ይህ ከእግዚአብሔር አላማ የወጣነው። ለምን ይህን ላልተረዱ ሰወች ሰፊ ትምህርት ብትሰጡ ደስ ይለናል ለባለ ሙያውም ከዛ ውጭ ላሉትም እረፍት ነው
አንተ እንደገለፅከው ተበላን ብለው የሚሉት እራሱ በእግዚአብሔር ሃይል አያኑም በእግዚአብሔር ካመኑ ምንም አይሆኑም ግን በስራ ስር እና በራሳቸው ስሜት ነው እሚነዱት
ግን ጥበበኛው ህዝብ ምን ስለሆነ ይገደላል ባልዋለበት እያዋሉት እረ ይመራል
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ጥራት ያለው ትምህርት በእርጋታ እንዴት ደስ እንዳለኝ መክንያቱም እኔ እየቃዠሁ ነው የማድረው ማለቱ ቀን እያወራሁት የዋልኩትን ሌሊት እያወራሁት ነው የማድረው አሁን ግን እድሜ ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እዴት እንደሚጸለይ እንዴት እንደ ሚሰገድ ተምራለሁ አሁን ግን ምንም አይነት ነገር የለኝም ፈጣሪ ይመስገን ፫
Amen amen amen
Wey eski lenem ngerye ene ema beka egzabiher yedrselge
እንዴትተወሽ እኔም እንዳንችውነኝ ተጨንቄአለሁ ያወራሁትን ትለፈልፊያለሽ ሲሉኝ
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን
ይገርማል ትምህርት ከመጀመራው እስከመጨረሻው ከእኛ ሰፈር ሲደረግ አቃለሁ ከኛም ቤተ ስደረግ ግን ክፍላሀገር ነው በጣም ነው የማስታውሰው ።መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የሚገርም ጣሰፋጭ አንደበት ነው አምላክ የሰጠህ እድሜህን ያርዝመው ከእንቅልፍ ነው ያነቃሀን በቁማችን ተኝተናል ልጆቻችንን መደሀኒያለም ይጠብቅልን
ከባድ እና ጥበበኛ የሆነ ነግር ነው እንካንም አንተን ሰጠን እግዜር እንዲሁም መምህርን
ትምህርታችሁ ከፍ ይበል አለም ሁሉ ይስማው እናመሰግናለን መምህር ግርማ አሁንም ጤናቸው ፍቅራቸው ኃይላቸው ይብዛ
EGZIABHER bmalet yitarem
በእውነት መምህር የሚገር ትምህርት ነው እኔ ሳላውቅ ለልጄን ሰራተኛ አምጥቼ ሰጥቻት ትልመድሽ አቅፈሻት በረንዳ ላይ ዞር ዞር በይ ብያት 5 ደቂቃ አልቆየችም ልጄ ለረጅም።ሰአት እርር ብላ አለቀሰች ተውከት ተቅማጥ አከታተለባት ትኩሳት ለቀቀባት እማደርገውን ግራ ገባኝ ትንሽ ቀነስ ሲደርግላት ሀኪም ቤት ይዤአት ሄድኩኝ።ሽሮፕ ሰጡኝ ብቻ ማልቀሱን ተወች እንጂ ትኩሳቱ ተቅማጡ ተውከቱ ትንሽ እየቆየየ አለ በኃላ ልጅቱአ በልታት ነው ተብዬ የልጅቱአን።ዘጉር እጠኚያት ተብዬ እንዳዛ አድርጌ ተዋት ልጅቱአንም።ሸኘኃት ልጄ ግን።ሀይለኛናት ምንም ብላት እሺ አትለኝም የሆነ ቦታ ይዤአት ካሄዱኩ ይህንን እፈልጋለሁ ካለች በቃ ድርቅ ነው የሚያደርጋት ድንገት ቅይር ትልብኛለች ከልጆች ጋር ተስማምታ አትጫወትም አሁን ግን።ከትምህርቱ እንደ ተረዳሁት በትክክል ቡዳ አይነጥላ እንዳለባት ተረድቼአለሁ እስከ 5 አመቱአ ድረስ ሰውነቱአን በጣም።ነው የምታከው ነበር እግዚአብሔር ይመስገን።ያ አሁን የለም ስለምትቆርብ ይመስለኛል ባህሪዋ ግን አሁንም።አለ እግዚአብሔር ይረዳኛል አምናለሁ ቀጥቅጬ እንደ ምርቀው በእውንፕት ቃለሂወትን ያሰማልን ጥሩ ግንዛቤ ነው ያገኘሁት ተባረክ
መምህር ተስፋዬ በዉነቱ በጣም ግሩም ትምህርትነዉ...በይበልጥ በአይነጥላና እንዲሁም በ ቡዳ ለይ ተመርክዞያስተማርከው ትምህርት በጣም ግሩም ነው.....እደንደኔ ሐሳብና ጥናት ከሆነ በነዚህ ነጥቦች ላይ ብዙ ማስማር እንደምትችል ተገንዝቢያለዉ ማለትም ገጠመኝ ከሚለው እርስ በነዚህ ላይ ብዙ ትኩረት ብቲሠጥ ብዙ ምእመናን በትመህርት ሐይልህ መመለለስ ይቻላል ...ገጠመኞቹ መጥፎ ናቸዉ ማለቴ ሳይሆን ጊዜህን እና የትምርትህን ጠአም ወዘናዉን ወስዶ ...ብዙ ተሰሚ ወይም ቀልድ የዘለ ይመስላል ...ይሔ የኔ የአንድ ሰዉ ሐሳብ ሲሆን (audience) ወይም ተመልካች ሆኞ የሠጠሁት አስተሣሠብ ነው....ብዙ አዳማጭም የሚኖርህም በአንድ ወይም ሁለት ነገር ላይ ወይም አርእስት ላይ ሐይልህን ስታጠናክር ....መልካም ስራ ወይም ተደማጭ ይኖረሐል....መ ምህር ተስፋዬ ትምህርትህ ግሩም ነዉ ...በአጠቃላይ ትምህርትህ ጥለልቀት እዲኖረዉ በአንድ ሁለት ዘርፎች ላይ ብታተኩር ...ብዙ ፍሬ ዋች ይኖረሐል የሚል ሐሣብ አለኝ....በገጠመኙ ለይ ከገጠመኞቹ ሰዋች ጋር ሲሆን አብረህዉ ስተርከው ነውበጣም ሰዉ የሚስበዉ የሚል አመለካከት አለኝ....በተረፈ ስራህን በእግዚአብሔር በኩል የበረከት እንዲሆንልህ የሱ ፈቃድ ይሑን....በርታ መ ምህር ተስፋዬ ....አጀማመርህ በጣም ድቅ ነዉ...በርታ ወንሜ። ....🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ታናሽ እህቴ አውራ እጣቶ ምንምን ብላ ልትቆረጥ ደርሳ ነበር ትልቅ ሁና እራሱ ትጠባት ነበር ሌሎቻችን ደግሞ ጥርሳችን የረገፈ እስኪመስል ድረድ ጥርስ ማፋጨት በጣም ይከብዳል የሰላሙን ነገርማ ተወው ሰላም አለ ከተባለም ለደቄቃ ነው እና ከባድ ነው
መምህር የምጠይቅወት በብዳ የተበሉ ሰወች በሰሜኑ አካባቢ በማረሻ ይተኮሳሉ እና በማረሻ ተተኩሰው እንዳትጎዱት ስንል አ ብዳው ላይ ነው የሚያርፈው ሰውየውን አይነካውም ይላሉ ይሄን እንደት ያዩታል
በመቀጠል ብዳ የበላው ሰው ሲሞት መቃብሩ ይጠበቃል ከልተጠበቀ አስከሬኑ አይገኘም ይባላል ይህስ ምን ያህል እውነት ነው የኛ ቤት ቤተክርስትያን ጋ አጥር ነው የሚለየን እናም የሆነ ስአት ላይ ሰው ሙቶ ተቀብሮ ሌሊት ጅባች በጣም ሲጮሁ ከተሰማ ልያወጡት እየተጠራሩ ነው ይባላል ። እናም ይገርመኘ ነበር አስከራኙን ወስደው ስራ ያሰሩታል ይባላል
ብቻ ብዙ የሚባሉ ነገሮች አሉ በቡዳ በኩል
በእውነት ቃለ ሂውት ያሠማል በድሜበፀጋ ያኑርልን መምህር በጰሎቶት ያሥቡኝ በጣም ዝለት ፍዝዝ ያደርገኛል ክብድ ብሎኛል ያሠብኩ ተሳክቶ እምዬ ኢትዮጵያ እክመጣ ቸኩያለው ምክርትን እፈልጋልው
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
ይገርማል በርታ ከአተ ብዙ እየተማርን ነው የጠላትን ስልት እንዴት እደሆነ
Amen amen amen kalehiwot yasemalin yesmanewn blibachin yasadrbin
በጣም የሚደነቅ ትምህርት አመሰግንሃለሁ ወንድም ቀጥልበት
ስለአጣኑም በጣም አውቀት ሰጠሄኝ ተባረክ አባየ!
መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ!!! እንደናንተ አይነት መምህራንን ያብዛልን!!!
Kalehiwet yasemalen
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ. መምህራችን. በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው. ሁሉም የኔ ችግር ነው በተለይ ከንፈር መንከስ በጣም እያስቸገረኝ ነው በዚህ ያለፍችሁ ተሞክሮአችሁን አካፍሉኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የስጠን እንድንማማር አሁንም መንፍስ ቅዱስ ጥበቡን ይግለጥልህ ቃለ ህይወት ያስማልን ፅጋ በርከትን ያልብስልን
ቃለህይወትን ይሰማልን መምህራችን ...ትውልድ እያዳንክ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል!
ቃለህይወትን ይሰማልን መ ምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍፃሜህን ያሳምርልህ በህይወት በጤና ይጠብቅህ
Amen wesbat legzaner
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እያንዳንደችን እራሳችንን እንድንመረምር ያደርጋል ጌታ ሆይ የንሰሀ እድሜ ስጠን በሰው ሀገር እንደበከትን አንደንቀር😭😭😭😭😭😭
ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን ቸሩ አምላካችን አሜን ፫😭😭😭 በኒው ቤት አለ ምን ይሻላል😭😭😭
እግዚአብሔር ይገሰፀው። መድሀኒቱ በንሰሀ ለቅዱሰ ቁርባን መቅረብ ነው እኔም ያሰቃየኝ ነበር አሁን ግን ሁለት ዓመት ሆነኝ ወደ ሲኦል ወርዶል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ክርሰቶስ አምላክ ይገሰፀው ።፣አሜን (፫)
ስገጅ ፣ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ፣ እስራት አውጭ
መምህር እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ
እገግዘዚአበሀሄር ይባርክህ መምሀር
አረብ አገር ከመጣሁ ጀምሮ አይኔን እያመመኝ ተቸግሬአለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
ቅዱስ ሚካኤል ይደረስልሺ አይዞሸ
ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን ቸሩ አምላካችን 👏👏👏👏👏
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኔም የችግሩ ሰለባ ነኝ።ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኘኝ ፀልዩልኝ
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ቃሌዎት ያሰማልን
በፆሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማሪያም ነኝ
እግዚኦ መሀረኘነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይገሰፀው አጋንት ሰሙ እራሱ ሲያሰጠላ መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድሜ አሜን
ቃለ እይወትን ያሰማልን ወድማን መምህር ተስፋዬ አበራ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ላተም ጸጋውን ያብዛልህ ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልክ ከነ መላ ቤተሰብክ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ ግን ለምን ላይክ አታደርጉም
thank you bless you , this is the knowledge we lost as a Christian, knowledge is as equal to support faith.
በጣም ከባድ እኮነዉ ግን መምህር ብቻችንን ተምረን ጥቅም የለንም ቤተሰቦቻችን ሊረዱን አይችሉምና ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሪ
Edmen tenan yhabkum fetari memhr❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ምን እንደምል አላውቅም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
ምንም ልፅፍ አልቻልኩም ሁሉንም ተናግረኽዋል በቃ በጎማ ጫማ ነው የሚያስለፈልፉ በስሜን ክልል ዘመድ ካለ አልናገርም እንዲሁ የብር ቀለበት ያላቸው እንዳይገቡ ይላል በር አትያዙ ይላል በቃ ያ የተበላችውን ልጅ በጭስ አፍነው ያስለፈልፋሉ
ስሜን ጎንደር ታች በበርሃው ክፍል በተለይ የሚበሉት ሃምሌና ነሐሴ ብዙ ከጎጃም የሚመጡ ስፋሪ የሚባሉ አሉ በቃ አጭር ቁምጣ ነው የሚለብሱ ዱላ የያዙ ና ግንባራቸው ውቅራት ያለው ብቻ ያ ወራት ሁሉም ስው ይጮሃል ቢያንስ በአንድ ለሊት ከአንድ ስፈር ሁለት ወይም ሶስት ስዎች ይበላሉ እንዳልከው ነው
ምኗን አይተህ በላሃት አይኗን፣ጥእሷን፣ ስትገላምጠኝ አናዳኝ ፣ፀጉሯን አይቼ ፣ብቻ ብዙ ይላል ማንገሻህ ምንድን ነው(ምስህ) ሲባል በስል፣ የሽክላ ድስት፣ አመድ፣መዘጋ የተባለ ጭቃ(ወንዝ ዳር የሚገኝ ነው) የአርባጫ ጭቃ ደግሞ ይወዳል (ወይም እንጉዳይ የሚፈራበት አፈር ማለት ነው) እየሮጠ ሂዶ ፈልጎ የት እንደዳለ ያውቃል ይገርማል ይበላል መንፈሱ በስል ወይም ነጭ ሽንኩርት ይላል እኔ ራሱ ኖርማል ይመስለኝ ነበር ከዛ የተበላው ስው ወደ ራሱ ይመለሳል እንዲያውም ህፃን እያለሁ አንድ ቀን የእናቴ የዘመዷ ሚስት ቡዳ በላት ትምህርት ቆይታ መጣችና በዛው እናቷን ስላም ልበል ብላ ወደ ቤቷ ስትመለስ ነው ቢያንስ ከቀኑ ስድስት ስዓት ይሆናል የተበላች በጣም ረጋ ያለችና የፀይም ቆንጆ ናት ፀጒሯ ብቻ ይበቃል ውበት ከዝምታ ጋር ሁሉንም ያደላት ናት
ከዛ ባሏ ለእርሻ በርሃ ሂዶ ስለነበር የእኔ ታላቅ እህቴ አብራት ነበር የምትተኛ
ጎረቤት ናት ከእኛ ጋር ከዛ ምሽት ላይ እህቴ በቃ ከስርኬ ልሂድ ደህና እደሩ ብላ ስትሃድ ልጂቱ ትኩሳት ንድድ ብላ ምን ሆንሽ ስትላት ራሴን አመመኝ ጨነቀኝ ስትላት ጭንቅ ሲላት ተመልሳ ከቤት መጥታ ለቤተስብ ተናግራ እናቴም ሂዳ ስታያት በጣም ባሳት ከዛ ለልጂቱ ቤተስብ ተነገራቸው እነሱ እስከ መጡ አንዳንድ የስሙ ጎረቤቶች ሲመጡ ውጭ አወጧት ንፋስ ታግኝ ብለው ትንሽ ቆይታ ጮኸች ከዛ በቃ ቡዳ ነው ተባብለው ቡዳ ቡዳ እያሉ የገበሬጫማ(የጎማጫማ) አጫጨሱባት ጩኽቱ ቀለጠ ቤቱ ስው ሙልት አለ
ከዛ አታስጨንቁኝ ብሎ በቃ እኔ ቡዳ ነኝ መንገድ ላይ ስታልፍ ደምግባቷ ደስ ብሎኝ ነው የበላኃት አለ ብቻ ልቀቅ ሲባል ዘመድ ካለ ይውጣ ቀለበት ያላቸው እንዳይገቡ ከለከለ እናቴ እና አንዲት ሴትዮ ሁነው ምስህ( ወይም ማንገሻህ) ምንድን ነው ሲባል የአርባጫ አፈር
አለ አፈሩ የሚገኘው ከከተማ ውጭ ነው ስው ግራ ተጋቡ ሌላ የለህም ሲባል አይ እሱን ካልበላሁ አለቅም አለ በሩን ከፍታ አሮጣትና በቅፅበት ውስጥ የሁለትስዓት መንገድ አብልቷል መጣች ክክክክክክ
ጠፋች ስትባል ተመልሳ መጣችና በቃ በልቼ መጣሁ በቃ እሄዳለሁ ብሎ ወደ ራሷ መለሳት
ስትነቃ ቤቷ በስው ሞልቷል ግራ ተጋብታ
ሁሉንም ስማች ምክንያቱ ባልታወቀ ከባሏ ጋር ተለያዩ ሽማግሌ ተልኮ ብትለመንም አስጠልቶኛል ብላ ተለያየች በጣም ነበር የሚዋደዱት የነበር ስውነቷ እልቅ አለ ትምህርት አቋረጠች በርሃ ሄደች ታማ መጣች ብቻ ከዛ በኃላ ስው አላስተዋለም እንጅ ለካ ቡዳው ነው መስለኝ ሌላም መንፈስ ይኖራል ማን ያውቃል አሁን ላይ እድሜ ለመምህር ግርማ ና ላንተ ብዙ ተምረናል
በኮመንት ፃፉ ስለምትል ነው መምህር
የተናገርከው ትክክል ነህ በተለይ የገጠር ስዎች ምንም አያውቁም ትልቅ ነገር ይመስላቸዋል ይፈሩታል እንደ ባህል ያዩታል መስለኝ
አቤት እግዚአብሔር ቢፈቅድ አባ ግርማ ጎንደር ቢወርዱ እግዚኦ ማንም ጤናማ ይኖራል ብየ አላምንም በተለይ በጎንደር ዙሪያ ያሉት ወረዳዎች አቤት
በጣም ያሳዝናል በእውነት ይህን ህዝብ ማን ያስተምር ?? የቤተክርስትያን ሀላፊነት አይደለምን??ታዲያ ምነው ባማሩና ባቆጠቆጡ የከተማ ደብሮች ብቻ ትምህርቱ ለምን ሆነ ??የዋሁ የገጠር ሰው ነብስ ሀላፊስ ማነው? እንዴት እኛስ ከተሜዎች ይህን ጉድ አሁን ተገለፀልን??ያውም በአንድ አባት ብቻ ??
እግዚአብሔር ይማረን አይነ ልቦናችንን ያብራልን።
@@belanezewdululseged6669
በጣም ለእነዚህ መምህር ነው መከራ የበዛባቸው ሁሉም ስብከትን ይስብካል ዋና ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ እንዲህ ስለ መንፈስ ውጊያ የሚያስተምር ጠፋ ያሉትንም እያሳደዱ
ምክንያቱም መተቱ ደፍተራው ያሉት ቤተክርስቲያን ተስግስገው ስለሆነ
ለዛ ነው እድሜ ለስደት አስተማረን መስደዴ አመስግነዋለሁ።
ሃገር ቤት ካሉት እኛ ነቅተናል
Betam yegermal
Memihirachin kale hiwet yasemalin.
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
እግዚኣብሄር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያስመዐልና መምህር ይቅርታ መፍትሄው ቢቀርብልን ቢበልጥ ለእናቶቻችን
Enamesegnalen memehir Tesfaye
አሜንአሜንአሜን ቃለህወተ ያስማልን መምህራቹን ዋዋ
Amen Amen Amen kleoutn ysmeln
እግዚአብሄር ያክብርልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ፡ህይወት ፡ያሠማልን!!!
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኔ ዛሬ ነው መከታተል የጀመርኩት ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
በእዉነት ወድማችን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ትምህርት በጣም ረ ጋ የለ ወደጀሮ የሚገባ ነዉ በርታልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ሙሉ ቤተሰብ አሜን
ፈጣሪ ሆይ ይህንን ርጉም ጠላታችንን አጥፋልን አሜን፫
እናመሠግናለን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን
አሜን
አሜን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ወንድሜ
ኣሜን ኣሜን መምህራችን ብእነት ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ርጂም ኦዲመ ይስጥልን ጥበቢን ጨማምሩ ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲
አሜን ቃለ ይሰማልን መምህር
ይገርማል መምህር እኔ በራሴቡዳሲባል በቃተፈጥሮ ይመስለኝ ነበር ለምን ብላል ከዘር ወደ ዘር ሲተላለፍ ሙቶ ኧረ እነሱ ቦዳ ናቸዉ ይባላል እኔ በራሴ የማቀዉ ራሱ እናት ቡዳአሉበት የሚባለዉ አከባቢ እንዳሌድታድርገኝ ነበር፡ ሌላ ደግሞ ቀበርቾ፡ የጀብ ቆዳ ይደረግልን ነበር መምህር ይገርማል ቡዳ ክፉ መንፈስ መሆኑን እንጂ ይህ ዝባዝንኬ ሁሉንም አቀዋለሁ፡ እናመሰግናለን።
እኔምየዘርይመስለኝነበርየምርስደትንአላማርረዉም፣እኔስለሀይማኖቴምንምአላዉቅምነበረ
@@LinaLina-xf8uj እዉነት ነዉ ስደት ብዙ ያስተምራል በጣም ብዙ
ጥያቄ አለኝ
አያቴ በልጅነቴ ሲያመኝ ሳንቲም።ታሻሻኝ እና የስለት ገዘብ ብላ ታስቀምጥ ነበር የሚገርመው ሁሌ በሽተኛ ነበርኩ አሁን ትዝ አለኝ መምህር ይገርማል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምንፈልገዉ ትምህርት የነፍስ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen memhrachn
እግዚሐቤር፡ከዚህ፡ዲያቢሎሳዊ፡አሰተሳሰብ፡ያነቃህ።አምላክ፡አሁንም።የበለጠ፡ማሰተዋሉን፡አይሉን፡ከአንድ፡አምላክ፡በሰተቀር።ደብተራ።ጥኔቆላ፡መተት፡ዛር፡የሰንቱ፡ቤት፡እንደተዘጋ።ሰንቱ፡ተበለሻሸቶ፡ልጁን፡ባሉን፡ተነጥቆ፡በመሰተፉቅር፡በመሰተፃልል፡ኧረ፡ሰንቱ፡ይህን፡የከይሲ፡ሰራ፡አሁንም።መቼም፡በእግዚሐቤር፡ቃል፡አቃጥለሁ፡አጋልጠው።ሕድሜና፡ጤና፡የድንግል፡ማሪያም፡ልጂ፡ይሰጥህ።ሌላ፡ዘብር፡ገብርኤል፡ሰዎች፡በተለያየ፡ምክንያት፡ሲጋጬ፡በገንዘብም፡ሊሆን፡ይችላል፡ከሰበካ፡ጉባኤ፡እየተባለ፡የገዳሙ፡ማህተም፡ታትሞበት፡ተበድያለው፡ባይ፡ወይንም፡ከሳሸ፡ለበዳይ፡ተብዬ፡ይሰጠዋል፡ቀጥሎ፡ካልቀረበ፡በዳይ፡ተብዬ፡ወይ፡ካላመነ፡መቋሚያ፡ተዘቅዝቆ፡ይረገማል፡ተበዳይ፡ሰለት፡ተሰሎ፡ይመለሳል፡ሰውዬው፡ጉዳት፡ሲደርሰበት፡ሰለት፡ያሰገባል፡እኔ፡እንደገባኝ፡ደብተራ፡ወይንም፡ጥንቆላ።ነው፡የምለው፡ምክንያቱም፡ጌታ፡ሲወግሩት፡ሲገርፉት፡ሲሰቅሉት፡የሚሰሩትን፡አያውቁምና፡ይቅር፡በላቸው፡ነው፡ያለው፡የበደለህን፡ሰው፡ይቅር፡በለኝ፡በለው፡እና፡ሲኖዶሰ፡ያውቀዋል፡ወይ፡?ያንተሰ፡አሰተምሮ፡ርገም፡የሚል፡ከክርሰትና፡አንፃር፡የብዙ፡ሰው፡ጥያቄ፡ሰለሆነ፡ከገዳሙም፡ሆነ፡ከሲኖዶሰ፡እንዲሁም፡እግዚአብሔር ፡እውነትን፡የመናገር፡ፀጋ፡በሰጠህ፡መርምረህ፡ምላሸ፡እንድትሰጥበት???
እርኩስ መንፈስ ነው እንጂ መምህር ሰውን ግራ የሚያጋባ መንፈስ እግሩን ይስበረውና
AMEN
በእዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በሰማነዉ ትምህርት 30 60 100 ያፈራን እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን
ወንድማችን እግዝያብሄር ሰላሙን ይስጥህ እውቀት ሰላስጨበጥከን።
Dis like yemtargu swoch lebona yestachu
ሴጣኑ ነው ዲስክ ላይክ እንድያደርጉ የሚያዛቸው
ከdislike አንዱ ነኝ
@@ilovemylife9958 ስለዚህ ??
ይቅርታ ምስቴ አምራት ነዉ
@@ilovemylife9958 😂😂😂😂😂😂 ምነው እርጉዝ ናት እንዴ
Memher, I live in United states. Where can I buy bemaleda meyaze book by memher Girma?
I know a couple of stores in Washington DC
Dawnlode from you tube .
I currently couldn't find one .
@@solamatisa4083 It's available in Habesha convenient stores in DC.
I am hoping, you will get this store. Intoto Market 6406 Georgia Ave NW, Washington, DC 20012 or to get their number you can goggle it. Good luck!!!
መምህር ትምህርቶችህን ደግሜ እየሰማሁኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
Amennn fetari yebarekhe
ስለ ቡዳ የተናገርከው ሁሉ በልጅነቴ ሳየው እና ስሰማው የነበርኩት ነው በዝርዝር የተናገርከው እንዶም አንድ እማስታውሰው ነገር መደራችን ሁሌ ማታ ማታ የምትጩህ ወጣት ነበረች ቡዳ ይዟት ነው የተባለ በክታብ ግባርዋ ሲጨፈጭፉዋት አወቃሎ በጣም ትሰቃይ ነበር መምህራችን ስንት ያማናውቀው አሳወከን ሰው ባለ ማወቁ ጠፍተዋል የእህቴ ልጅ የ3 አመት ልጅ ተሰቃይታ በብዳ ሙታለች ግን በመፃፍ ቅዱስ እንዳ ሰው አያውቅም የተለያየ በሰው የተሰራ ነገር ለቡዳ ተብሎ ሲጠቀም ነው እማውቅ
ግን ጥያቄ አለኜ ህፃን የተወለ ልጅ አብሮት የተወለደ መንፈስ ካለው እንዴት ማድርግ አለብን ክርስትና እስኬደርስ ምን እናድርግ
kkkkkkkk ፉርጅ አስገቢዉ
@@ilovemylife9958 እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጠን።
እና ምን ልበልሽ ከህፃን አምላክ እንጂ መንፈስ ቡዳ ሰይጣን አይወለድም ህፃናት መንግሰ ማያት የነሱ ናት ይላል ቃል እግዛቤሔር አቺ ግን ቡዳ እንዳይበላብኝ ብለሽ አምላክሽን ረስተሽ ይህ ዕብድ እና ዉሸታም ሰዉየ ታማክራለሽ
@@ilovemylife9958 ጤንኛነህግን ጤንኛ አትምሰልኝም እግዚአብሔር ይማርህ😭😭😭
ትጂየ በቃ ጤናማ ለመሆን የግድ ቡዳ አለ ማለት ኣለብኝ
Amen kale hiwoten yasemalen
ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለውት መምህራችን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ኣሜን
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)
Amen kale hiwet yasemalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ካተ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው እግዚአብሔር በአለህበት ሰላምህን ያብዛልህ ወድማችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ ይባርከው ሰላምህ ይብዛልን እንወድሃለን ሺ አመት ያኑርልን 👏✝️🤲🤲❤️❤️❤️❤️😍👍
ቃልህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንዴት የታደልክ ነህ እግዚአብሄር አብዝቶ ጸጋዉ ያብዛልህ መካርያችን ማስተዋሉ ያድለን በተግባር እንድናዉሉ እግዚአብሄር ይርዳን ለይኹን።
ቃለኢወትን ያሰማልን መምህር እኔ በቅርቡ ነው እንደው በአጋጣሚ የሰማውት ግን በጥቂት ጊዜም ቢሄን ብዙ ተማርኩበት እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል እውነት❤❤❤
Amen Kale hiwet yasemaln memhrachn
እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋራ ይሁን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ባባታዉ ያፂናህ መምህር ተስፋዬ በእውነት ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ በአን ምህረት ይመልተን አሜንአሜን አሜን 🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን