116ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታሙ ሰው ልጅ ስለጠላቷ ሲገባት ቤቷን እንዴት እንደታደገችው አድምጡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 05. 2023

Komentáře • 324

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +79

    እንዃን ለእናታችን ለቅድስት ልደታለማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን እንዴት ነበር በአል እስኪ ሁላችሁ ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው በሉ😍

    • @gufuc4671
      @gufuc4671 Před rokem +1

      Ehte yet neshi ene sawudi negn ehte badergshi des yilegnal edakeshi❤❤❤

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před rokem

      Mariam hoy Lidetsh Lidetachin new Kidstye🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @m.g5295
      @m.g5295 Před rokem

      አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 Před rokem

      AMEN AMEN AMEN Enkuwan Abro Aderesen Ehtachn Emebete hoy Ledetsh Ledete nrw 🎉🎉🎉

    • @user-nt7wi5rj9b
      @user-nt7wi5rj9b Před rokem

      ልደትሽ ልደቴ ነው ❤❤❤❤

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před rokem +10

    ሁላችሁም ይህን ኮሜት የምታዩ ስለትሽ ይስመር በሉኝ በጾለትም አስቡኝ የልቤን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደትየ ይሷ ታሳካልኝ😢😢😢😢😢😢😢ሁላችም በጾለት አግዙኝ ቤተስቦቸ ታመውብኛን???????😢😢

    • @habtammelese9415
      @habtammelese9415 Před rokem +1

      እግዚአብሔርያሥባችሁሥለትሽይስሐር

    • @lulitzeleke6412
      @lulitzeleke6412 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ቤተሰባችሽን ይማርልሽ የልደታ ማሪያም ልመናሽን ትስማሽ።

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q Před rokem +1

      @@lulitzeleke6412 አሜን አሜን አሜን

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q Před rokem

      @@habtammelese9415 አሜን አሜን አሜን

    • @fasiqa470
      @fasiqa470 Před rokem

      እግዚአብሔር ያሰብልሽ

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +18

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
    እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Před rokem +14

    እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም የልደት መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወላድተ አምላክ በቤታችን ትግባ አሜን አሜን አሜን ✝️✝️

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +14

    ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው እኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před rokem +21

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን አደረሰህ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደቷ ወላዲተ አምላክ ከክፊ ሁሉ ትጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ ላይክ 👍👍👍 like አንርሳ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +9

    ማርያምን መምህር ቀኑ ሙሉ ገባ ወጣ እያልኩ ሳይ ነበር ትናንት ዛሬ እንደምትለቅ ስለነገርከን እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ሼር ማረግ እንዳይረሳ❗

    • @bere2532
      @bere2532 Před rokem

      እኔም አንዴውም 116 ሲል 115 በምን ተለቆ ነው አመለጠኝ ስል በሁዋላ ሰማሁት የትላንቱ ላይቭ 115ኛ መሆኑን እና ደጋሚ ከላይቩ ላይ እንደሚለቀቅ

    • @fgbh865
      @fgbh865 Před rokem

      😂 እኔም እደዛው ሳጦበጦብ ነበር የዋልኩት ❤

    • @natnaelwendmu5975
      @natnaelwendmu5975 Před rokem +1

      አንቺ ልጅ 🎉 ሁሌ አስተያየት ትጸፊያሐሽ ጎበዝ

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 Před rokem +5

    አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም እንደዚች ልጅ ብርቱና እምነት ያለን ያድርገን ጌታ ሆይ ማረን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +11

    ሠላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህ አሜን (٣) እግዚአብሔር ይመሥገን የትላንትና የላይቩ ገጠመኝ በዙ ሰዎችን አስለቅሶታል ተምሮበታል ሥለ ሾተል ሥለ በቀል ጣጣው😭ፀጋውን ያብዛልሕ መምህረዬ በእውነት
    #መላእክተ እግዚአብሔርም ይህን ፍርድ በሰሙ ጊዜ አቤቱ ጌታችን
    ፍርድህ የተቃና አገዛዝህም በእውነት ነው ብለው ደስ አላቸው እኔም
    እንደነሳቸው ደስ አለኝ ያችንም ነፍስ ሸኙዋት ወደ ገነትም አደረሷት
    ጻድቃን ሰማዕታት አብርሃምና ይስሐቅ ያዕቆብ አባቶቻችን እናቶቻችን
    ባሉበት ቅዱስ ዳዊት በመካከላቸው በገናውን እየመታ ተቀበሏት
    እንዲህም አሉዋት ንጽህትና ብርሕት ነፍስ ሆይ ለዘለዓለም የሚኖር
    ደስታ ሕይወት ወደ አለበት ነይ ውጪ አሏት ያችም ነፍስ ከነሱ ጋራ
    ሄደች

    • @fgbh865
      @fgbh865 Před rokem

      ሰላም ❤ እስኪ ህልም ፍቱልኝ የመምህር ተማሪወች አንድት እጣቴ ደምታ አየሁዋት ምንድነው በእግዚአብሔር 😢

  • @user-yz7iq2ml5t
    @user-yz7iq2ml5t Před rokem +2

    ° ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
    ° አሰሮ ለሰይጣን
    አግዐዞ ለአዳም
    ° ሰላም እምይእዜሰ
    ኮነ ፍስሐ ወሰላም።
    እንኳን ለናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደቷ በዓል አደረሳቹ መምህር እንኳን ደና መጣህ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +12

    ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው
    እንኩዋን ለቅድስት ድንግልልደታ ማርያም አደረሳችሁ👏👏
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት አድምጠን የተግባር ሰዎች ያድርግልን በሉ ኑ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል .....

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +9

    መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም እንኩዋን አደረሳችሁ ለቅድስት ልደታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል 🙏🏿

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +12

    እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን እመቤታችን ልደት በአል ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před rokem +8

    እንኳን አደረሳችሁ ለድንግል ማርያም የልደት በዓል ❤❤❤❤

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před rokem +2

    መምህር ተስፉ ወንድማለም እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሰህ

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem +2

    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እውነት ተመሰጬ ነው የሰማሁት በጣም የሚገር አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እናመሰግናለን ረቡኒ❤

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Před rokem +2

    እኳንለእናታችን።ለቅዲሰትዲግልማርያም።አመታዊክብረበአል።አደረሳችሁ።ምንመናን።እህትወዲሞቸበጸሎትአስቡኝአየሩስብላችሁ።አመሰግናለሁ እህቶቸ

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před rokem +21

    እኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እኳን ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም የልደት አመታዊ ክበረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤ በእውነት የሚገርም ትምርት ነበር እደህታችን በሀይማኖታችን የምንጠነክር ያድርገን አሜን፫ የእህታችን በረከቷ ይደርብን አሜን፫❤❤❤❤

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x Před rokem +1

      @@Asefu1621 ይቅርታ የሚያስቅ ነገር ተናገርኩዴ ውዴ መምህራችንም ቢሆን ጥሩ ነው ያስተማረው እኔም የሚያስቅ ነገር አልጻፍኩም

    • @jarejarry4552
      @jarejarry4552 Před rokem

      ​@@user-pd7ji5rb6x ❤❤❤

    • @Asefu1621
      @Asefu1621 Před rokem

      @@user-pd7ji5rb6x 😥ሠላምእህቴ ይቅርታ 🙏በኤርፎንነበር እያዳመጥኩየነበረው ሳላየውነው እና አመሠግናለሁ🙏 እዳየው አርገሽኛን እየሰራሁነው የምማረው የመምህር ተስፋየ ተማሪነኝ 😍

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x Před rokem

      @@Asefu1621 ጎበዝ በርቺ እህቴ የሰማነውን የምተገብር ያርገን እግዚአብሔር ይቅር ለእግዚአብሔር❤✅❤❤❤❤

    • @Asefu1621
      @Asefu1621 Před rokem

      @@user-pd7ji5rb6x አሜን /3/ውዴ😍❤😍😍😍

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ተላታችንን ከእግራችን በታች የምጥል እንዴት ደስ ይላል

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Před rokem +2

    እኔም።የተወለዲኩት።የንደታለትነው።እማምላክን።በጣምነው።የምወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem +2

    የሰማነውን ለፍሬያርግልን እንኳን አደረሰን ለእናታችን የልደት ቀን ዘማሬመላእክትእን የሰማልን መምህእርእዬ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhana2488
    @berhana2488 Před rokem +1

    የምታቀርባቸው ገጠመኞች በሙሉ አስተማሪ ናቸው። የልጅቷንና የጓደኛዋን መልካም የእህትነት ወዳጅነት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያዝልቀው።
    መምህር አተራረክ በደንብ ትችልበታለህ። ከዋናው ርእስ ወጥተህ መመለስ የምትችለበት ሁኔታ ራሱ ያስደንቀኛል። በርታ ።የመምህር ግርማና የአንተን መሰል ሰዎች አስተምህሮ ከስር እየበቀለ እንደሆን ይታየኛል።

  • @birtukan120
    @birtukan120 Před rokem +10

    ክብሪ ለእመቤመቤትችን 💚🙏ቀሊ ህይወት የሰመሊን መምህር

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 Před 8 měsíci

      Kkkkkkkkkkkoooookkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkoookokkooookkokkkkookkkooooookookoooooooooooooooookkookoooookooooooookkooooookoooooookkoooooooookookoooookoooookookoooooookkkokooooookkkoooooooooookkookokkkokokkooookookooookooooookooooooooookoookooooooooookoookookooooooookookkkkokoooooooooooooooooooooooookoooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo9ooooo99oooooo99🤞

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 Před 8 měsíci

      Kkkkkkkkkkkoooookkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkoookokkooookkokkkkookkkooooookookoooooooooooooooookkookoooookooooooookkooooookoooooookkoooooooookookoooookoooookookoooooookkkokooooookkkoooooooooookkookokkkokokkooookookooookooooookooooooooookoookooooooooookoookookooooooookookkkkokoooooooooooooooooooooooookoooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo9ooooo99oooooo99🤞

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Před rokem +2

    መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው አንተ ብምታቀርብልን ትምህረት ወደ ህይወታችን እንድንመለከትና ምን አይነት ሰው እንደሆን ውስጣችንን የምንመረምርበት ትልቅ ስጦታ አግኝተናል እግዚአብሔር ከእኔ በተሰቦችህ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před rokem +10

    እንኳን አደረሰን ለጌታችን እናት 💙 ንፅህተ ንፁሐን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ የኛ የተዋህዶ ልጆች እናት ግንቦት ፩ ልደታ ማርያም እንኳን አደረሰን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +3

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ተምረን ለፍሬ እንድንበቃ ይርዳን❤

  • @selamalemnew1642
    @selamalemnew1642 Před rokem +2

    ክብር ለእናታችን ለእመቤታችን ለአማላጃችን
    ድንግል ስትባል ጌታን ለወለደች የጌታ እናት ስትባል ድንግል ለሆነች እናታችን።
    ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህራችን።

  • @mesertemelese493
    @mesertemelese493 Před rokem +5

    ማሪያም,ሆይ,ልደትሺ,ልደታችን,ነው

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před rokem +3

    አምንወድህ መምህራችን ኣባታችን ወንድማች ከፈጣሪ በታች በለውለታችን አንካን በሰላም መጣህልን❤😊

  • @hanayetbarek9856
    @hanayetbarek9856 Před rokem +4

    እንኳን አደረሳቹ ምመዕናን ለናታችን ለመቤታችን ለቅድስት ማርያም ልደተ በዓል

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Před rokem +1

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ 🎉❤

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem +4

    እግዝአብሄርይመሥገን አሜን፣ አሜን፣ መምህራችንእኳንአብሮ አደረሠን ❤❤❤❤

  • @enat8652
    @enat8652 Před rokem +4

    ተመስገን ጌታ ሆይ ❤ ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ 😍❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem +1

    አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ገጠመኝ ነዉ ሰዉ በትዳር ዉስጥ ሆኖ የተለያየ አስተሳሰብ ድርጊትን ምን ያህል አደገኛ የሆነ ድርጊት ያለንን ከእግዚአብሔር ጋር መጠቀም ይኖርብናል ሰዉ አምኖ ንብረቱን በሀላፊነት ከሰጠን በመታመን ስራዉን መስራት ይገባል በዚህ ሰዉ ላይ አመቤታችንን በሱም በቤተሰቡም ቅጣታቸዉን አንዲቀበሉ የሰዉ ገንዘብ አንደማይጠቅም አስተምራ በቤታ አስተምራ መልሳ አንደ ጥሩ የአጅ ባለምያ የሰራዉ ቤትም አድርጋ በአህታችን ትጋት ባልተጠበቀች የቤቱ አንቁ የሆነች ልጅ የነፍስ አባት ይህንን ሰዉ አባት አናታን በአዉነተኛ የከርስቶስ ቀጥተኛ መንገድ አንዲመላለሱ አግዚአብሔር አረድቶ አስተምሮ መልሳል አግዚአብሔር ልቤን አአምሮዬን አሱ ይቆጣጠር የያዝሽዉን ይባርከልሽ
    መምህር ራችን ላንተም ጤናህን ልደታ ለማርያም ትስጥህ ምንያህል በትግል ዉስጥ አንደነበርከ ይሰማኛል በሰምኑ መጥፉትህ የከርስትና ህይወት ዋጋ አየከፈልከ ነዉ አንደሆንከ አርግጠኛ ነኝ ዋጋህን ከሰማይ ነዉ አማ ፍቅር ታግዝህ የአስራኤል ንጉስ መድሐኒያለም የሚታገልህን ከፊትህ ይጣልልህ መላኩ ቅድስ ሚካኤል መላኩ ቅድስ ገብርኤል መላኩ ሩፋኤል ከፊትህ ይቅደም አግዚአብሔር አንድ ቀን ይህ ሁሉ ፀጥ ይላል አግዚአብሔር ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ ይጠብቅልን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před rokem +3

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር እንኳን አብሮ አደረስን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ. ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mamushmish4052
    @mamushmish4052 Před rokem

    የምትገርም ጠንካራ ልጅ ነች እኛም ልቦና ሰጥቶን በጸሎት በስግደት እንድበረታ ይርዳን እመብርሃን ትርዳን አንተንም እግዚአብሔር የጠብቅህ እንደዚህ አይነቱን ትምህርት ስለሰጠህን

  • @user-qr3dh1rc1y
    @user-qr3dh1rc1y Před rokem +1

    መምህር እንኳን አደረሰህ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በጣም ድንቅ የሆነና የሚገርም ትምህርት ነው 🙏🙏🙏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před rokem +1

    በስመአብ በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልሽ ካንች በጣም ቡዙ ትምህርት ተምርያለው ወለተ ማርያም ከነ ቤተስቤብለሽ በጸሎት አስብን እህቴ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የስደት መምህሬ 🥰🥰🥰🥰

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před rokem +1

    እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ድንግል ማሪያም የልደት ባህል አደረሳችው መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እህታችን በቤቱ ያፀናት 👏👏👏👏

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Před rokem +2

    ማነውአደኔበፊትበነቀሁብሎየሚቆጨው።ስለሁሉም።እግዚአብሔር ይመሰገንምስጋናየ።ልኡል።እግዚአብሔር ይግበውአሜንአሜን

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +2

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን ረከትዋ ይደርብን ጀግናዋ እህታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ቤተሰቦችን አተረፍሽ ተባረኪ። በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እመቤታችንን የያዘ መቼም አያፍርም ክብር ለድንግል ማሪያም ይሁን። ግን የእናትየው መጨረሻ እንዴት ሆነ?

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 Před rokem +5

    እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን የልደት በዓል የውድ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ልጆች በሙሉ ❤❤❤ ማርያም ሆይ እንወድሻለን!!!❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    ተስፍሽየ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁ በጣም ይገርማል እመቤቴ ማርያም ክብርና ምስጋና ይድረሳት አሜን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem

    እንካን ለእናታችን ለቅድሥት ልደታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሠህ አደረሣችው እናታችን ልደታ ማርያም ከክፋ ትጠብቀን በቤቷ ታቆየን

  • @serkamemberehie1684
    @serkamemberehie1684 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤❤መምሪያ እም ብርሃን ትጠብቅህ

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před rokem

    በእውነት ጠንካራ እህት ነች ወለተ ገብርኤል ን በፀሎትሽ አሰቢያት በምመህር ላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምሆራችን እግዚአብሔር ይጠበቅልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @cffhgselam8740
    @cffhgselam8740 Před rokem +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ
    እርጅኝ ለመሀተቤም ለሀገሬም አብቂኝ

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 Před rokem

    በስላሴ ስም ልጅቱ ስታስቀና ኮተትን በሙሉ አወጣች ይህ ነው ክርስትና ደስ ስትል እኔም እንድህ በሆንኩ እኔማ የሚነካ አይመስልም ዘሮቸ በሙሉ ቃልቻ ናቸው እግዚአብሔር ያውቃለ መምህር አንተ ግን ትለያለህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +3

    *_እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የተግባር ሰዎች ያድርገን መስማት ብቻ አያድነንም የሰማነው በተግባር ስንኖር ነው_*

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Před rokem

      እግዚአብሄር ይመስገን አሜን በስመ ስላሴ ውስጥን የሚማርክ ገጠመኝ አቤት እመብርሐን ያአምላክ እናት ሁላችነን ጠብቂን መምህራችን ፀጋውን ያዛልህ አተ የኛ ጅግና ኑርልን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +2

    ቃላል ትሰማለች እዴ ደረሰችላቸዉ ኩክ የለሽ አናቴ ለዚ ቤተሰብ እደደረሽ ለኛም ድረሽልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +1

    እህቴ በፀሎት አሰብኝ ወለተ ቅዱሳን ብለሸ እመብርሃን ይጠብቅሸ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před rokem +1

    በብዙ እየተማርን ነው መምህር በፀሎት አስበኝ እንድበረታ

  • @enat8652
    @enat8652 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሦገን ስለሁሉም ነገር መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ❤

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před rokem +1

    እንኳን ደህና ሠጣህልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @worekeyemareyamleji3305

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ስራው ድንቅ ነው❤❤❤❤❤

  • @demeshunde40
    @demeshunde40 Před rokem

    መምህሬ እንዴት አለህ ክርስቶስ መደሙ ይሸፍንህ ማሸነፍ ለአንተ ይሁን ብዙ ነፍሳትን ለገነት መንግስተ ሰማያት የምታበቃ ያድርግህ ልፋትህን ይቁጠርልህ

  • @endegenaasema9047
    @endegenaasema9047 Před 7 měsíci

    ያገልግሎት ዘመንኽን ድንግል ማርያም ትባርክልኽ
    በርታልን ባንተ ምክንያት ብዙዎቻችን እየዳንን ነው።

  • @Addis-gj2we
    @Addis-gj2we Před rokem

    ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አንተጋ የመጡትን አባት በረከታቸው ይድረሰኝ ክርስትና ስሜ ፍቅርተ ስላሴ እባላለሁ በፈተና ነው ያለሁት

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem

    እዉነት ከልብ እናመሰግናለን መምህር ይህን የመሠለ ገጠመኝ ስለምታሰማይ እድንማርበት የምታደርገዉ ጥረት ቀቃላል አይደለም ከበርልን እመቤቴ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰብ በምልጆሽ ጠብቂልን

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር ብዙ ሰው አይኑ እንዲገለጥ አድርገሀል❤❤❤

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏💐💐🌾🌾🌾🌺💐💐🌾🌾🌾🌾🌾✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌿🌾

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን የእማፍቅር ልደታ ለማርያም ክብር ምሰጋና ይደረሳት በእውነት ምንኛ መታደል ነው ከእራስም አልፎ ለሌ ወገነ መትረፍ ሁሉን የፈጣሪ እመቤታችንን ይሰጠን ነአባቶቻችን አምላክ ክብርና ምስጋና አምላኮ ውዳሴ ለቅዱስ ሰሙ ይሁንልን

  • @richkiyu3862
    @richkiyu3862 Před rokem

    መምህር ፈጣሪ አንተና ቤተሰቦችህን ይጠብቅልን ዘመንህን ይባርክልን

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před rokem

    መምሕሬ እንክዋን ደሕና መጣሕ እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሕ እግዚያብሔር አምላክ ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን

  • @selammebrie2438
    @selammebrie2438 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ❤❤❤ውድ የመምህር ተማሪዎች እነኳን ለልደታማሪያም አደረሳችሁ።ቃለህይወት ያሠማልን መምህርየ።ከገጠመኙ መልካምነትና ትህትናንም ተምሬበታለው።በጣም አሥተማሪ ገጠመኝ ነው ከልብ እናመሠግናለን።

  • @hanahielegebriel8703
    @hanahielegebriel8703 Před rokem

    መምህር ትምህርት ብዙ እየተማርኩኝ ነው የእውነት እንደ አንተ አይነት ያሉ መምህሯንን ያብዛል አንተም በእድሜ በፀጋ ያንሩልን የቤተ ክርስትያን እራሷ እየሱስ ክርስቶስ ከነ ቤተሰብክ ይጠብቅህ

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያስማልን በእወነት በጣም እህታችን ብረች እመቤቴ ተጠበቅሸ🙏🙏

  • @TGMTG
    @TGMTG Před rokem

    መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤እመ አምላክ ምልጃዋ አይለይህ አይለየን❤❤❤

  • @akezahagus-hs8kf
    @akezahagus-hs8kf Před rokem +1

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን በጣም ደሰ ይላል ሰለ ማይ ነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem

    እህታለም አሁንም ጥበቡን ያድልሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ዘርሽ ይብዛ እደሰማይ አሽዋ እደምድር አሽዋ አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před rokem +1

    ❤❤አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርየ

  • @user-oc5re5nr5c
    @user-oc5re5nr5c Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር በመላእክቱ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @asther503
    @asther503 Před rokem

    የእኔን ህወሓት ነው የተረከልኝ የዳቢሎስ ውጓያ የሰለቻል ግን በወላዲተ አምላክ በእመቤቴ ማርያም ሁሉንም አልፌዋለሁ እኔም አንድ ቀን የህወሃቴን ታሬክ ለአለሙ በሙሉ እናገራለሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብህ በውነቱ በንባ ነው ያዳመጥኩት 😢😢እጅግ በጣም የማከብርህ እግዚአብሔር ለደኛ አይነት ደካማ ፍጡር አንተን እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ከጤና ያድልልኝ ቨ❤❤❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን🍃🍃🍃

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba642 Před rokem

    የዚቺ ልጅ ባለታሪክ አምላከ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን በርከትሽ ይደርብኝ 🙏

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ልዩ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před rokem +2

    ነጥላ ስትለብስ ነው ደስ የምትለኝ መምህር 😘😘😘 ልበስ

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem

    ኡፍፍፍፍ መምህርዬ ከገጠመኙ ይልቅ ማብራሪያክ እና ምክርህ ነዉ እኮ የሚማርከኝ አቤት ስለ እቅድና ገንዘብ አያያዝ የለገስከን ውስጤን አርሶታል እግዚአብሔር ይስጥክ ብዙ እቅድ አለኝ ምክርክ አበረታኝ ክበርልኝ🙏ልጅቷ ገራሚ ነች አቤት የውስጥ ውበትዋን ቀናዉባት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እመብርሃን አትለይሽ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Před rokem +2

    እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እመቤታችን ለቅድስት ድንግልን ልደታ ለማርያም አመታዊ ኪብረ በሃይል አደረሰህ መምህር ችን ከነ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před rokem

    ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Před rokem

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን መምህራችንየኔስ እንቆቅልሽ መች ይሆን የሚፈታው

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 Před rokem

    እናመሰግናለን መምህር ።

  • @alemdesta1756
    @alemdesta1756 Před rokem

    አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ባአንድም በሌላም ያስተመራል

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልክ👏

  • @helentesfai4130
    @helentesfai4130 Před rokem

    የኔ እናት እመ ፍቅር ተአምሯ ልዮ ነዉ ቃላትም የለዉም የፍቅሯ መግለጯ።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር መምሪያ ከነ በቴሰቦችህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Před rokem

    መምህር እንኳን ለቅድስት ልደታ ማርያም ልደት ከነ ቤተሰቦችህ አደረሰህ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před rokem

    እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው መምህርዬ

  • @eyuelgetachew4847
    @eyuelgetachew4847 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን።
    መምህር ህልም ነበረኝ።

  • @makidaskidane
    @makidaskidane Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የምል ገጠመኝ ነው መምህርችንም እመምላክ ከእና ቤተስቦችክ ትጠብቅ በአንቴ ለይ አድሮ እሄንን ነፍስ ያደኔ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před rokem

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ልደታለማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአልበሠላም አደረሣቹሁ መምህር እንኳን ሠላም መጣህ

  • @yube2405
    @yube2405 Před rokem

    መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ ብርሀን ሁሌም ካንተ ጋር ትሁን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤🙏🙏🙏
    እጂግ በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ብዙ ተማርኩ ተመስገን

  • @tsehayyilema9940
    @tsehayyilema9940 Před rokem

    Kalehiwet yasemaline Egziabhere edimena tena yisetih

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በፆሎታችሁ አስቡኝ ከነ ቤተሰቦቼ ወለተ ስላሴ እያላችሁ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል 👏👏👏🤲👏👏👏

  • @haset9998
    @haset9998 Před rokem

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር ቤተሰብና ጉባኤህን ይጠብቅልህ እመብርሃን ከጎን ትሁን ብዙ ትምርህት አስተምረህኛል ግን ደጋግሜ ቴሌግራም ላይ ላወራህ እፈልግ ነበረ

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před rokem

    ye Egziabher Simu Yetmesgen Yihun❤