140ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የአባታቸውን ስውር የጥንቆላ ስራ የገለጡ ልጆችና የአባታቸው መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 07. 2023

Komentáře • 67

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 Před 10 měsíci +7

    ኣንተን ወልዳ ያሳደገች እናት የከበረች ትሁን! በእውነት ሰው ነህ!!

  • @tymordoha
    @tymordoha Před 6 měsíci +1

    እግዝአብሔር ይመስገን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኑኡን ይበርከልን

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 10 měsíci +2

    ለልጆችህ እግዚአብሔር ያንተ በመሆናቸው በጣም እድለኛ ናቸው

  • @Ureal22
    @Ureal22 Před 9 měsíci +2

    ክብረት ይስጥልን መምህራችን።

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t Před 11 měsíci +4

    የኔ እንቁ መምህራችን አንካን በሰላም መታህልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @minta5164
    @minta5164 Před 10 měsíci +2

    መምህርዬ በርታልን እነሱ ጋር ችግር ስላለ ነው ሲያዩክ የወሬአቸውን እርእስ የሚቀይሩት እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንክ ከክፉ ሁሉ ትሰውርህ

  • @user-jd8en4nz2c
    @user-jd8en4nz2c Před 10 měsíci +2

    እንካዕ በሰላም መጣህ የኔ ኣባት
    እስቲ ልሞክር ለመማር ይሆናል
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔዎች ሰላምና ዘቢብ ያስተላለፉ መልእክት ደስ ሲል ❤
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ ኣባት ለባለ ታሪካችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ጐበዞች ናቸዉ እግዚአብሔር አምላከ ለሁላችን ፈፃሜችን ያሰምርልን❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ለዚህ አበቃህ እኔ ደግሞ በቅዱስ አማኑኤል በምሕረቱ ከሞት ከተረፍኩ 10አመት ሆነኝ እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ አምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን እመቤታችን ክብርና ምሰጋና ይሁን

  • @user-ji7fe1yf1r
    @user-ji7fe1yf1r Před 11 měsíci +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃል ይወት ያሰማልን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před 11 měsíci +2

    መምህራችን እግዚያብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ❤🙏

  • @eftah21
    @eftah21 Před 11 měsíci +5

    የኔ ዕንቁ❤ዉድ ❤መምህሬ ❤እንኳን ❤ደህና መጣህልን ❤❤❤

  • @bere2532
    @bere2532 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @ruthruthab-zb6zt
    @ruthruthab-zb6zt Před 11 měsíci +1

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህሬ። ፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 11 měsíci +2

    እንኳንም በሠላም መጣህ መምህር ❤❤

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před 11 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉 እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤🎉 የሰማነውን ለበረከት❤ ያድርግልን❤🎉 ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉❤

  • @kumnagar1403
    @kumnagar1403 Před 11 měsíci +7

    እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን ዛሬ መጀመርያነኝ እንኳን አደረሳችሁ ለሰማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ነገም አባቴ ተክልየነው ከኔ የበረታችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተመድን ብላችሁ ልሞትነው ካገሬ ሳልገባ 😢

    • @tigistgurmu5956
      @tigistgurmu5956 Před 11 měsíci +1

      Memhrachen edmen tena yistehbetem yigermal yemetakerbachew negeroch yenem hiwot yemikeyer yimeselegnal weletehiwot negn betslotachu asebugn

  • @ManayeAyalneh-st2rj
    @ManayeAyalneh-st2rj Před 11 měsíci +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SamsungA-pm1mn
    @SamsungA-pm1mn Před 11 měsíci +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን👐👐

  • @user-sg8fv3rh5o
    @user-sg8fv3rh5o Před 11 měsíci +2

    እድሜና ፀጋ ያብዛላቹ እግዚእብሔር

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይችላል እግዚአብሔር ሊአስተምረዉ ነዉ አይኑ የተዘጋ እስኪ ልጨርስ ገጠመኙን ከመምህርየም ልስማ

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Před 11 měsíci +3

    እንኳን ደና መጣህልን መምህርዬ 👏❤🕊
    ምነው ዛሬ ኮሜት የለም ኑ የተዋዶ ልጆች 🌻

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ከነቤተሰቦ ይስጥልን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን የሚገርም ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን

  • @senaitgizaw3942
    @senaitgizaw3942 Před 10 měsíci

    ቃለ ሒወት ያሰማል ልብን ታረስርሳለሀህ ወፍ ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥ በእውነት አፌን ከፍቴ ነው ምምህረትህም ገጠመኝህም ምሰማው እግዚአብሔር አምላክ ክፉ የሚያስቡብህ ከእግርህ ስር ያስገዛል አሜን

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤ሰላም መምህራችን❤

  • @bethlehemmasresha5205
    @bethlehemmasresha5205 Před 10 měsíci +2

    ማስተማሪያ ተአምረ መስሪያ❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 11 měsíci +1

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሰለሁለም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገነ

  • @Palsm90
    @Palsm90 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @eftah21
    @eftah21 Před 11 měsíci +3

    ኤፍታህ 😢😢😢😢😢 በለን አባት ሆይ😢😢😢😢

  • @luciahaile3713
    @luciahaile3713 Před 11 měsíci

    መምህራችን በጣም በጣም ያነቃቅሄን እግዚኣብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ የቕድስት ዮስቲና በፊልም ኣይቼዋለሁ በጸሎትም እንደምናደክመው ጠላታችን በሱም ተምርያለሁ

  • @sinkumenaseffa7537
    @sinkumenaseffa7537 Před 10 měsíci +1

    መምህር እባኮትን ስልኮትን ያስቀምጡልን

  • @saidyousef-jx2xi
    @saidyousef-jx2xi Před 10 měsíci

    አሜን.አሜን.አሜን

  • @betelhembirhanu5651
    @betelhembirhanu5651 Před 10 měsíci

    Memiher egziabeher edemena tenahen yabezaleh kezihem belaye endrasaweken yerdah

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ግን ዛሬ የለቀቀው ትምርት መና መዲኒቴ ሆኖ ነው መሰልኝ እቢ አልኝ አልስራአልኝ😢😢😢😢😢

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 Před 5 měsíci

    ተባረክ

  • @user-ej6sy1zz6i
    @user-ej6sy1zz6i Před 10 měsíci +1

    ፈጣሪ ኣምላክ በመንገዱ ይምራን😢❤❤❤❤

  • @aazx3352
    @aazx3352 Před 11 měsíci

    የኔ ልዩ መምህር ፈጣሪ ይጠበቅልኝ ብቻህን ብትሆንም ግን በዙ ተማሪወች አሉህ በአንተ ትምህርት ንሰሀ እንደገባ በርታት እንደሆን ሰለረዳሄኝ በጣም አመሰግናለሁ ግን በፀሎትህ አስበኝ የክርስትና ሰሜ ሁለተ ሰላሴ

  • @solyanatefera
    @solyanatefera Před 11 měsíci +3

    አሜን ፫ በእውነት ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ስላካፈላችሁን የሒወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በእውነት የተግባር ሰዎች ስንሆን እናሸንፋለን

  • @Wish-iq4md
    @Wish-iq4md Před 10 měsíci

    መምህር ስለጆሆቫ ምስክር የሚባል እመነት ብታስረዳን በጣም ግራ የሚያጋባ ነገር ነው
    በእመቤትችን በመላዕክቶች እንናምናለን ይላሉ ከፄንጤዎች እንለያለን ይላሉ ምን ትላለህ?

  • @egzabiher
    @egzabiher Před 11 měsíci +2

    ኑ #የመምህር ልጆች #ተማሪዎች የተማራችሁትን ሃሳብ ስጡ ኮሜንቱ ክፍት ነው ከኮሜንትም ትምህርት ስለምንወስድ

  • @tienag3265
    @tienag3265 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤አሜን አሜን

  • @user-os4oh4gm8z
    @user-os4oh4gm8z Před 11 měsíci

    በእኔ ላይ ያለህ መንፈስ ነቅቸብህ አለሁ በመላኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተቃጠል

  • @MitaSntayew.tapiseri
    @MitaSntayew.tapiseri Před měsícem +1

    መምህር እባክ እንዴት ነዉ የማገኝክ አንድትረዳኝ እፈልጋለዉ

  • @yaqabayaqaba7049
    @yaqabayaqaba7049 Před 9 měsíci

    መምህራግርሜየትነውያሉትንገሩኚልሄድፈልጊነው

  • @zenayetadesse1302
    @zenayetadesse1302 Před 11 měsíci

    መምህር እንዴት ሰነበትክ? ትምህርትህን ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ። ብዙም ተምሬአለሁ።
    ዛሬ አንድ ጥያቄ አለኝ።
    እስከምረዳው ድረስ ደብተራነት በትምህርት የሚገኝ ደረጃ/ዕውቀት ነው። ይህን ዕውቀት አንዳንዶች ለበጎ አንዳንዶች ደግሞ ለመጥፎ እንደሚጠቀሙበት እሰማለሁ።
    ስለደብተራ አጠቃላይ የሆነ ትምህርት ብትሰጥበት ደስ ይለኛል።
    በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  • @tizetatesfaye
    @tizetatesfaye Před měsícem

    ❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @solyanatefera
    @solyanatefera Před 11 měsíci +2

    #የመምህር ተማሪዎች የት ናችሁ ኑ ያዳመጣችሁትን ገጠመኝ በኮሜንት ሃሳብ ስጡ ከኮሜንትም ስለምንማስ

  • @lealemful
    @lealemful Před 11 měsíci

    ስለ ተድባበ ማሪያም ታሪክ ተርክልን

  • @alesh647
    @alesh647 Před 11 měsíci

    መምህርእኔካስሳምት እመትላ አትቁሙ እደተባሉ ያስታውቃል ልብይስጣቸው

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw Před 10 měsíci

    መምህርየ ቃልየለኝም ላንተ

  • @martamm9107
    @martamm9107 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-oc5re5nr5c
    @user-oc5re5nr5c Před 10 měsíci

    መምህር የኛ ሀገር ያልተ ነቀሰ ሰው የለም ለውበት ነው የሚንጠቀመው ሀጥያት ነው

  • @alfnasheandale5197
    @alfnasheandale5197 Před 11 měsíci

    እሜንእሜንእሜንንን

  • @user-zg7iy2my4l
    @user-zg7iy2my4l Před 11 měsíci

    Ye memhr tesfay Kutr lakulugn eht wendmocha

  • @tamratji5619
    @tamratji5619 Před 9 měsíci

    arganon bsamint 1 ken yeeltun new minadrsew???

  • @user-bu6ex5kl7d
    @user-bu6ex5kl7d Před 9 měsíci

    Ayedlm agntu new ena e/g liyastmran new

  • @alesh647
    @alesh647 Před 11 měsíci

    መተትእረጉባነው አጥማ መቁጠራ እያዛችጥላቻ

  • @user-yq6xx7ry1z
    @user-yq6xx7ry1z Před 10 měsíci

    Tamirin liasay

  • @biezawitwondwossenbeziti5568
    @biezawitwondwossenbeziti5568 Před 10 měsíci +1

    🥹

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 Před 11 měsíci

    የዛሬው ቪዲዮ ኬመንቱ ዝግ ነው።

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 Před 11 měsíci

    Yasachawen aymero yekifate amilaki enda tsetsetu ya derige amelaki yeliloche tafetare Orthodox negn bela kelaye tsefawe kitache mafetaserayen yemilakuten afedarawochen ayenlebonachawe yekifatelachawe egame bamaweki balimaweki ba hateyate yetichamalikenewone lebona yesetan bebatu yatekiran enkune LA felisate tsome adersachu mimer zadurome aberan entseliyalen

  • @user-vf5dw5ys7w
    @user-vf5dw5ys7w Před 11 měsíci

    How can we contact you?

  • @senaitgizaw3942
    @senaitgizaw3942 Před 10 měsíci

    ቃለ ሒወት ያሰማል ልብን ታረስርሳለሀህ ወፍ ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥ በእውነት አፌን ከፍቴ ነው ምምህረትህም ገጠመኝህም ምሰማው እግዚአብሔር አምላክ ክፉ የሚያስቡብህ ከእግርህ ስር ያስገዛል አሜን